Thanks Dr. Seife. I was very worried about my hair texture, color and the size. I was having a long, brittle, very dark and shining kind of hair. Even I was not expected to repeatedly visit beuty salons. but now everything changed especially after six moths now. which kind of treatment can you recommend including hair oils. thanks for your insight to this direction.
selam doctor siletimhirtih eyamesegeniku sile SNAIL oil min tilenaleh ena yemitekemew kibat new gin shibet ehasichegeregn new ፀጉሬ betam harif yemibal ayindt ፀጉር ነው።
ማነው እንደኔ የዶክተር ሰይፈን ትምህርት ተመስጦ የሚከታተል?👍👍 እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
አመሰግናለሁ
እኔ
እኔ
Ewnat naw salamun yabzalin ken ena asetaway saw ewkateh yebzalih
እኔ
😊ድምፅህ ደስ ሲል ስታስረዳም በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው
አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ በጣም መልካም ሰው ነህ
የሚገርም አገላለፅ ነው ለፀጉሬ ብዙ ተጨናቂ ባልሆንም ጥሩ ግንዛቤ አትርፌ አለሁኝ አመሰግናለሁ🙏
ጠቅለል አዲረገህ ሁሉንም የምታቀረብበት ትምህረት ደሥሥሥ አያለኝ የማዳምጠው ያቆይህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዶር የምትሰጠው መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው ምስጋና ይገባሃል ፣ በንግግርህ ውስጥ የሚተላለፈውን መልዕክት በደንብ ለማዳመጥ እንዲረዳ ፍጥነትህን ትንሽ ቀነስ ብታደርገው ደሞ የበለጠ ጥሩ ይሆናል ፣ ተባረክ።
ዶክተር አቀራረብህ በጣም ነው ደስ የሚለው ምክንያቱም ግዜ አታቃጥልም ኑርልን እናመሰግናለን
ዶ/ር ከልብህ ስለምታስረዳ በአንክሮ ነው ማዳምጠው ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሠግናለን ለቀናነትህ ።
ተባረክ ዶክርየ አገላለጽህን ስወደው እናመሰግናለን
በጣም እናመስግናል ዶክተር ሁል ጊዜ አገላለፅህን ሣላደንቅ አላልፍም ተባረክ አቦ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዶክተርየ ትምህርትህ ከምንም በላይ ደስ የሚል ነው ተመስጨ አዳምጣለሁ. የሺያ በተር ቅባት አጠቃቀም በቴክስት ብታስቀምጥልኝ
ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ መሠሎችህ ይብዙ ዶክተሮች ከአላህ ቀጥሎ ለህዝብ ምርጥ ጠቃሜዎች ናችሁ እድሜችሁ ይርዘም
Dr ቆንጆ ነገር ነው ።በተጨማሪ ስለ እሬት ጥቅ መረጃዎች በትሰን ብዬ ነው።አመሰግናለሁ
እነመሰግነሌ ዶክተር እድሜነ ጤነ ይስጥክ
አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ አላህ ይጨምርልህ
አቤት አቀራረብ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ
ምንምኳ #የማዳት ማጥፊያ ዋና መድሀኒት ባላገኝም በአንተ ትምህርት ግን እየተከታተልኩት ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ዘመንህን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልህ ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ክላስ ዉስጥ እንዳለሁ ሁኜ በፀጥታ ነዉ የምከታተልህ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶ/ር ዘመንህ ዕውቀትህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይገርማል በመረጃና በእወቀት ሲሆን ሁሉም ነገር ውጤታማ ይሆናል የጆጆባ ሻንፖ እጠቀማለሁ ጸጉሬን በጣም የሚያለሰልሰው ኮንድሸነር እኩአን አያስፈልገውም ግን በጣም ያሳክአኛል ልክ ዶክተሩ እደገለጸው ማለትነው
ሠላምህ ይብዛ ዶክተር እንዳንተ አይነቶችን አዎቂዎችን ያብዛልን ለምታቀርብልን መረጃዎች ከልብ እናመሰግናለን አቀራረብህ በራሱ በጣም ይመቸኛል ተባረክልን
አመሰግናለሁ
እደማመር
Thank you Dr
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
Thank you so much ዶክተርዬ I don’t know እንዴት አድርጌ እንደማመሰግንህ አላውቅም አንጀት አርስ ነክ እንደኔ ስንቱ ይሆን የተደሰተው ያለክን ግዜ ሰተህ ይህን ወርቅ የሆነ ጠቃሚ ትምህርት በጣም በጣም በጣም አመሰግናለው ሁሌም ኑርልን ተባረክ
Really!
ዶክተር እናመሠግናለን👍👍ምርጥና ጠቃሚ ትምህርት ነው thank you much
እኳን ደና መጣህ ዶክተር. ውድ ግዜህን ሰውተህ ስለምሰጠን ምክር
እናመስግናለን እግዚአብሄር. ይባርክህ
ደክተር ጌታ አምላክ ፈጽሞ ይበርካ ትምህርት በጣም ደስ የሚል ነው
❤❤❤
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትምህርትህ ቆንጆና ግዜን ቆጣቢ ነው እናመሠግናለን ስለካስተር ኦይል ጥቅም እና ጉዳት ብትነግረኝ
Dr Please tell us about buildups and low porosity hair thank you
ምርጥ ሰዉ ነክ አለህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርክህ ዶክተር 🙏 ሁልጊዜ ለምትሰጠ ን ሙያዊ ትምህርት አመሰግናለሁ🙏
እናመሰግናለን
እኔም
@@sikosilo5879 እናመስግናን
እውነት ለምትሰጠን ማብራሪያ በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ቀና ምክርህ !!
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬ ተፈጥሮው ላዛ ነው በራሴ ስራ ተበላሽቶብኝ ነበር ጫፉን ቆረጥኩት አሁላይ ምርጥ ሁኔታላይ ይገኛል ከተስማማችሁ ሞክሩት
እርጎ ወይም ለበን ዘባድ ሁለት እቁላል ሎሚ ፎቶው ላይ እዳቀረበው ሩዝ መሪ ዘይት ዘይቱን ሁሉንም ባንድ ሰሀን አደባልቀን እንበጠብጠውና ሙሉ ለሙሉ ፀጉራችንን አዳርሰን በመቀባት አንድ ሰአትወይም ሁለትሰአት ብንተወው የሳሳው ፀጉር የግባራችን ፀጉር የመመለስ እድል ይኖረዋል ኮሜቴን ካያችሁ ሞክሩት ለኔ አሪፍ ሁኖልኛል ጓደኞቸንም አስጠቅሜቸው አሪፍ ነው ብለዋል ሞክሩት
ደጋግሜ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ዶክተር ከምር እናመሰግናለን
Yene ehet demiregn bekininet emelisalehu
@@alemgenatube2098 አሸ ዉዴ
@@Tube-uj6rt ameseginalehu ehet emelisalehu 24 sat simolaw tub edayanesaw ayezon tegagizen enadigalen
እናመሠግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ተበርክ መልካም ትምህርት ነው ✅️🥇
አረግዚአብሔር ይሰጥልን ሰለ ቫቲካ ቅባት ጥቅም ነገረን እሰኪ
ዶክተር ትምህርትህ እዴት ደስ እደሚል ቀል ባለ እና ምጥን ባለ አቀራረብ አላህ አገራችንን ይጠብቅልን
አሜን እግዚብሂር ሀገራችንን ሰላም ያድርግ ፍቅር ይስጠን በርትተን በታማኝነት ለሀገራችን ለህዝባችን የምንስራ ያድርገን የ አውሮፓ ብርድን አልቻልኩም ሀገር ሰላም ቢሆን ጠቅልየ ወደዛ መሂድ ነው ሀሳቢ
@@eagle4452 Allah le hagrsh yabkash
ዶክትርዬ እጥር ምጥን ያለ ትምህርት ስለምትሰጠን እናመሰግናለን በርታልን
What ab castor oil for dry hair ? tnx dr for ur explanation
አናመስግናለን ዶክተር እውቀት ይባረክ
አይይይ ፀጉር ለኔ ፀጉር ምርኮ ሄዶል ጌታ አዋቅ ነዉ እኔ እንጅ ፀጉር አየር ይመርጣል ወሃ ይመርጣል ሙቀት ይመርጣል ፃሃ ይመርጣል ቅባት ይመረጣል የሰዉ እጅ ይመረጣል ሀገር ይመረጣል አንድ ቦታ ተቀመጠን ለፀጉር ብለን ማሰደግ አይችልም በጣም አቸጋር ነገር ነዉ ስለ ፀጉር ነገር ታዉዉዉ ።
ሰላም ዶ/ር ሰይፈ ባለፈር ግሪሲሊን ለቆዳ አሪፍ ነው ብለው 99% ያለውን ግሊስሪን ገዝቺ ከምን ጋር ደባልቂ መቀባት
እንዳለብኝ ስላላወኩ ተቀምጡል ግዚ ካሉት እስኪ በዚ ምክር ቢሰጡኝ ደስ ይለኛል ለሙከራ
ከተለያዪ ዘይቶች ጋር ደባልቂ ለመጠቀም ሙክሪ ነበር ግን እንደ ጭቃ ይጣበቃል ሲቀቡትም ይከብዳል
በምን እንደማቀጥነው ግራ ገባኝ
Thanks Dr. Seife. I was very worried about my hair texture, color and the size. I was having a long, brittle, very dark and shining kind of hair. Even I was not expected to repeatedly visit beuty salons. but now everything changed especially after six moths now. which kind of treatment can you recommend including hair oils. thanks for your insight to this direction.
Benateke.xefren.yamnale..ngren
#s
Ere dokiter yanete betam yileyal sitasireda kelibih silehone egnam betam tikuret seten new yeminadamitih tebarek
DR can you tell us about black seed oil please 🙏
ዶክተር ለምትሰጠን ትምህር በጣም እናመሰግናለን እባክህ ዶክተር ፀጉሬ ውስጡ በጣም እየሳሳ ተቸገርኩ እና አንዳንዴ ቆዳውም ይቀላል ሳበጥረውም ያመኛል ብዛቱም በጣም ትንሽ ነው ምን ባደርግ ይሻለኛል ተባበረኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
What about castor oil I am using Jamaican black castor oil so Dr., can you any tip for me?
Because I’m suffering from her failing and dandruff
ዶክተርየ ግዜህን ሠውተህ ሥለምታቀርብልን ጠቃሚ መረጃ እነመሠግናለን
እናመሰግናል ዶክተር ጠቃሚ ትምህርት ነው
አገላለፆህ ማሻአላህ ነው እናመሠግናለን ዶክተር
Love your explanation thanks Doc❤❤❤
seguri masadig negeri kalek dokter ibakik tebaberagni
ዶ/ር ስለምክርህ በጣም አመሰግናለሁ፡፡Coconat kibat metekem ke jemerku betam bemibal tsegure adigual 3amet moltotal neger gin ke 5 wer wedih bekumetu eyetenekele tsegure betam sasa.lela mikiniyat yinorew yihon??
እንኳን ደህና መጣህ ቃለህን ጠባቂ ነህ በርታ💯💯💯💯
Bexam Des yilal Enameseginalen
አመስግናለው ዶ/,ር ሰይፈ ክብር ይስጥልኝ
Ebakeh Dr afencha ser mibekel tsegur ena agech ser mibekel meftehe betnegren
Dr እባክህን ለልጆች የሚሆኑ ቅባቶችን ስራልን
እናመሰግናለን ዶክተር Shea butter ዉስጠ ነው
ቅቤ is more than all oils
ከፊለፊት ለሸሸ ፀጉር መፊትሄ ስጠን እናመሠግናለን ዶክተር
ዶክተርዬ በጣም ነው ማመሰግነው በብዙ እየተጠቀምኩ ነው ❤️🙏ተባረክ ❤️
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku ዶክተር በፈጠረህ መልሥልኝ ብዙቀን ጠየኩህ እረጅም ጊዜ የቆየ እቅርት አለብኝ ትንሽነው አያድግም እሜመጣው ችግር አለወይ የሜባብሡ ምግቦችሥ አሉ የለውዝ ቅቤ ሥበላ ያባብሣል ሥላሉኝነው
@@hanantube6915 yene ehte yetshalw ngr ethiopia yemetnori kehon baskmtwe selk kuter betdwey tru meker tagnalsh Ena doctoru recommend badrgw seat bihon tru nw.
ደክተር በፈጣሪ ኢዤሀለሁ እዳታልፈኝ በጣም ተጨንቄያለሁ ቁጥርህን 😢 ደኩተር ሠው ቤት ነው ያለሁት ጡቴ አሞኛል ካሠር እዳይሆን ብዬ ፈርቻለሁ እርዳኝ
እናመሰግናለን ዶክታር በርታአሪፍ ትምህርት ነዉ
Etessa. Yene ehet demiregn
ዶክተርዬ እክዋን ሰላም መጣህ በምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርቶች ከልብ እናመሰግናለን በርታ
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku ❤
@@tig5299 Tg yene ehet bekininet Demiregn
ዶክተር ሰይፋ ከልብ አናመሰግናለን እነአደኛ ያንተ አድናቅ ነኝ አላሂ ያቆይልን ባንተምክር ያገኘሁት ጥቅምአለኝ የፀጉርኳ በቅየተፈጥሮ አለኝ አልሀምዱሊላ 👍👍🙏🙏👍👍😘😘❤️❤️
ምርጥ ትምህርት ነው
በርታ ወንድሜ እግዝ/ር መልካሙን ሁሉ ይስጥክ
Hi doctor is it normal to left coconut oil in skull until wash day?
ዋዎ ዶ/ር ሰይፈ በጣም ያብራራህልን ተባርክ እትገብራለሁ አመሰግናለሁ
ኡፍ ምን ልበልህ ወንድሜ ዶክተር በጣም በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
Bereket yene ehet demiregn plc
Dokter xegure chafu betam derekicnew enam yinekakelal
አይይ ፀጉር ዝም ነው በቃ ተውኩት መቸም ቢሆን የህድን ሴቶች ለሰይጣን የሚገብሩትን ውዳቂ አላነሳ ባዶ ብቀር እደወዶች በመላጣየ ተማምኘ እኖራታለሁ እናመሰግናለን ብዙዎችን ሞክሬ የተስማማኝ የለም🙏🙏
እረ በጣም ልክ ብለሻል ስን ነገር ይተላለ
ፋል እነሱ የገ በሩበትን ሌላው ሲያደርገው ተፅኖው ከፍተኛ ነው ግን የምመክርሽ እራሰሽ እቤትሽ እየሰራሽ ማለየትም እንደ እንቂላል ሙዝ አቡካዶ የደቀቀ ቡና ቅቤ ኮኮናት የመሳሰለ ወዘተ ከመታጠብሽ ፊት ተጠቀሚ የኔ ብዛቱ ልሰላሴው ጥሩ ሆኖ ሳለ ባለበት ሂድ ነበር ስንከባከበው አሁን በጣም አድጓል ባንዴ አያድግም ግን ተስፋ አለመቁረጥ ነው ያድጋል በኔ ስላየሁት ነው😊
Dekterye enamesegnalen edmena tena yisth
Dr Seife I am grateful for professional advice!!!!👍👍👍
ዶር አገላለፂክ በጣም ደስይላል ፅጉሬን ፐሪም ተቀብቼ በጣም ተበላሽብኝ መፎተው ምንድነው ? ፅጉረ እርቅ
ጌታ ይባርክህ በቤታችን ልናደርግ የሚገባንን ነገር ከመረጃ እጥረት ብዙ እንጎዳ ነበር አሁን ግን ብዙ እየተጠቀምን ነው ጌታ ዕውቀትን ይጨምርልህ ለፈውስ ሁን
Ebaku doctor ❤ tegure betam yasakikaygnal beken bekn altatebu awali alchilm mela felguygn be egzabher
♥️
amesegenalewe Dr.🙏🙏🙏
Doctr btame amesegenalehu mekerehene semene btame tetkemalehu ❤❤❤
እኔ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ይሰባበራል በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር እናመሰግናለን ዶክተር
የኔምነውኤር ተቸግሪያለሁ አጠርጨርሦ
እኔምሳበጥርው ግማሹይወጣ
enamesegnalen docter edma tena ysth
ሰላምህ ይብዛልህ ዶክተር እግዚአብሔር ያክቢሪልን❤❤ በርታ
❤ተበረክ
Yekrt Eshi sele shunkurt wetet mn telale Dr seife
ገራሚ ሰው🙏🏼
Dr selam new ye rasie koda betam yderkal ykosal betam yasakkegna pls mkr stegn
thank you Dr 🙏❤❤️
በጣም እናመሰግናለን
1 ጥያቄ አለኝ
ለውንድ ሉጫ ለሆነ ፀጉር ለመበጣጠስ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም
ለሚቀጥለው video በጉጉት አንጠብቅአለን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Dr seife yale edime yemetawu shibet mine madiregi alebet
እባክህ ጸጉሬ ዛላዉ በጣም ቀጭን ነው ምንም አይነት ቅባት ልጠቀም
Yenem endeza new
ዶክተርእናመሰግናለን ስለምትሰጠን ማብራሪያ
Thank you doctor!
selam doctor siletimhirtih eyamesegeniku sile SNAIL oil min tilenaleh ena yemitekemew kibat new gin shibet ehasichegeregn new ፀጉሬ betam harif yemibal ayindt ፀጉር ነው።
ለወንዶች ፀጉር የሚሆን ቅባት ስራልን
Doketar selamsaxan degaf baxam inamsegnaln ..ጠአጉሬን har giro ixaqam naber ahun aqomekut ..saqon xaguran aregefaw bamen naw mamlas yamechelaw....kayegerta gar bitenliselg dase yilgal
ዶክተር ዘመን ይባረክ
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር
አመሰግናለሁ
Ameseginalehu Dr. betam tifetinaleh kesi bileh lemasiredat bitmokir melikam new ke yikrta gar
Amsegenalhu Dr egziyabhare yebarekehe