Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማነው ይሄንን ዶክተር እንደኔ የሚወደው ክበርልልን ❤️❤️❤️❤️
አላም ጥያቄ መጠየቅ ፈልጋ ነበር እራሱን በጣም ያመኛል እቅልፍ ደሞ አሸገረኝ የቅልፍ መቀነስ ካለው እራሴ ደም በጣም እያመመኝ ሰላም ነሳኝ መዳኒት ካለውንገሩኝ
Yes
እዳተ አይነት ምርጥ ሀኪም ሰላላት ሀገሬ ታድላለች እግዚያበሔር እዳተአይነቱን ያበዛላት ተበረክልን 👏💝👏
እናመሰግናለን ወንድማችን ቅልጥፍ ባለ ሁኔታ ሰለምታሰረዳን እናመሰግናለን እውቀትህ ይሰፋ ጤናና እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤
ወላሂ ጀግና ነህ አላህ ይጨምርህ ሁልጊዜ አተን ነዉ ምከታተለዉ
አላህ ኧረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥህ መሠሎችህን ያብዛልን እጥር ምጥን ያለ ነገር ነዉ የምታሥተላልፈዉ
እናመሰግናለን ዶክተር አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ የዛሬው የተለየ ትምህርት ነው
ደክተርበወርአበባሥትበተደጋጋሚለ3ጊዜያሥልሠኛልኘሊሥዶክተርመልሥልኝ
ፍጣሪ የባርክህ ደግተር በጣም ደስ እያለኝ ነዉ እምሰማዉ በጣም ነዉ እምወደህ ተባረክ በጠም ❤❤
አረ ተገላገልኩህ አሁን የዛሬ አመት በሰደት አቃጥሎ ልደፋኝ ነበር የሸንት እንፊክሽን አሁን ውሃ በመጠጣት ብቻ ለቆኛል እናመሰግናለን ዶክተሪዬ ትምህርትህ ተመስጬ ነው የምሰማው ከአላህ በታች አስባባችን ናቹሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ
ፈልጌሽ ነበር አድራሻሽን እስኪ በዚህ ጉዳይ እምጠይቅሽ ነበረኝ🙏🏻
እረ እህቴ ሲጀምርሽ እንዴት ነው ያደረገሽ ።እኔ ይሄው ሳምንት አለፈኝ ዛሬ ደግሞ ድንገት ሽንቴ ወደ ደም ተቀዬረ ያለሁት በስዴት ነው በዱአችሁ አስቡኝ
@@ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ እኔ ሽንት ቤት ቀየደቂቃው ነው ምገባው ግን ዉሃ ሽንቴ በጣም ይቆራርጥብኛል ትንሽም ከሸነው በኋላ በጣም የመቀጠል ስሜ ይሰመኝ ነበር ሲያቀጥለኝ አሁን ሽንት ቤት እሄድ ነበር ሽንቴ በጣም አነስተኛ ሰለ ነበር ያቀጥለኝ ነበር የደም ከለር አየለው አንደንዴ ግን እንፌክሽን ነው ተበልኩኝ ውሃ በደንብ ጠጪ እና ሽንትሽ ከመጣ አትያዢ ቶሎ ለመሽነት ሞክሪ ይለቅሻል ተበልኩኝ ወላሂ በይገርምሽ በጣም ብርድ ነበር ያዛኔ ግን በብርዱ ብዛት ውሃ ሳልፈልግ በጣም መጠጣት ጀመርኩ ፊት ሽንቴንም ከመጣ በሰራ ምክኒያት እቆይ ነበር አሁን አልሃምዱሊላህ ሽንቴንም ከመጣ ለሰከንድ አልዝም አሁን ነጻ ነኝ አንቺም ውሃ ጠጪ ሽንትሽ አትያዢ እሺ ውድ አይዞሽ
@@mohammedyimam1397 ውድ እኔ ያለውት በስደት ነው ኦማን ሚባል ሀገር ነው ያለውት ስለቆየውብሽ ይቅርታ
ኧረ ፈልጌሽ ነበር አናግሪኝ
ጊዜህን ሰተህ ስለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እናመሠግናለን ዶክተር እኛ የመዳም ሰራተኞች በብዛት ይህ በሸታ ያጠቃናል አሏህ የታመመውን ሁሉ ያሽረው እኔ መቸም ሲያመኝ ያሰክረኛል ዱአ አድርጉልኝ አሁንም አሞኛል😭
ዶከተረየ በጣም እናመሠግናለን👍👏👏👏👏
ዶክተር ሰይፈ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
ዳክተርየ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥትህ
እግዚአብሔር ይስጥልን የእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዶ /ክተር እናመስግናለን በርታ
ለምትሰጠው ትምህርት እናመሰግናለን ደኩተር
እናመሰግናለን ዶክተር ሁሌም ጊዜ አግቼ ብከታተልህ ደስይለኝ ነበረ 😍
ትክክል ዶኩተር ሰይፈ ህክምና ስመላለስ ምንም ለውጥ የለዎም እባክሃ መዳኒቱ ተባበረኝ
ዶክተርዬ እኛ በአረብ ቤት የምንኖር ሰወች የኩላሊት እና የሽንት ቱቦ እንፌክሽን ብዙ ጊዜ ያጠቃናል😢😢
በጣም እግዚአብሔር በምረቱ ይርዳን እጂ ቲዬያ
ዶክተር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ
Ere ene tolo tolo shintebet merot hone mindewu gin shinte tolo tolo new mimetwu uffff
ለምን
@@almahi37 24ስዓት ቆመን ነዉ የምንዉል በዛ ላይ ሽንት ሲመጣ ቶሎ ወደ መጸዳጃ ቤት የመሄድ እድሉ የለንም 😥
ዶክተር ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ 🙏 🥰🥰🥰
እኔ 3አመቴ ማህጸኔን ከታመምኩ በጸሎታችሁ አስብኝ😥😥
እመቤቴ ታስብሽእህቴ😢
እመቤቴ ትረዳሽ
Egzabiheri yemarishi
Allah yemaresh 😢😢😢
አላህ ያሽርሽ
Dr inde ante yetemare mihur yibzalin ,,ante zemenihi yibarek
ይሄ በሽታ በጣም ያሰቃየኝ ነበር ልክ ሳረግዝ ግን የት እንደገባ ሳላቅ ፈጣሪ ገላገለኝ ኡፍፍፍፍ እንዴት እንደሚስጠላ እኮ አንዴ ቤተክርስቲያን ሄጄ ተነስቶብኝ ውሀ ስላልጠጣው ቤተክርስቲያን ውስጥ ሽንቴ አመለጠኝ ጉአደኞዬ አብራኝ ስለነበረች ተረድታኝ ቶሎ ብላ ወደ ቤት ወሰደችኝ እግዜር ይስጣት
😢😢😟😟😟እረ እህቴ ተሰቃየዉ አምስት አመት ሆነኝ እዚም አገርም ታክሜ ለግዜዉ ይተወኝና ይመለሳል ተቃጠልኩ ደከመኝ አሁን
@@hanahana8273 ውሃ በደምብ ጠች ከዛ ይጠርግልሻል ውዴ እኔም እንደዛ ነበርኩ😥
@@hanahana8273እረ ውዴ እስኪ ስሜቱን ንገሪኝ
ወላሂተሰቃየሁይሄዉ6አመቴ ሸንቸም ሳልሸናም ያመኛልያቃጥለኛል እኔምሀኪቤት ወይምፓርማሲሄጀአልጠየኩም አሁንሲጠናብኝ ልሄድነዉ ሲበላኝሳክ ፋትራኳአይሰጠኝም በቤትዉስጥመደሀኒትካለዉመላበሉኝ😢😢😢😢
@@furdosmohammed3849 ውሀ በደንብ ጠጪ እንዲሁም ግብረስጋ ግን ነት ያለሽ ሰው ካለ እንዲመረመር አድርጊው አይዞሽ
እናመሠግናን እድሜ ይስጥህ
የአይን ስር እብጠት መንስኤ ና መፍትሄ ብታስረዳን ከቻልክ አመሰግናለው ጥሩ ሰው ነህ
ዶ/ር እናመሰግናለን ስልክ ቁጥር ማግኘት ብንችል ደስ ይለን ነበር
የእውነት ነው እምልህ ዶ/ር ስለምትሠጠን ትምህርት አመሠግናለው በርታልን
እናመስለን ዶ.ር እውቀትህ ይዳብር
ሰላም ዶክተር ኤርትረኣዊት ነኒ አማርኛ ብዙ አደለሁም ልትረዳን አፈልጋለሁ ሱካር ብዙ ግዜ መተው ሞኩረኣለሑ ነገርግን ሳቆም በጣም ራስምታት ሕመም ይሰማኛል መፍትሔ ይፈልግለሁ ስለምታቅርቦው ሁሉ አመሰግናለሁ ቀትለው
ስልኪ ደዉለሉ ሞ ፀገምካ ንገሮ ፅቡቕ መልሲ ክበካ እዩ ዝትገብሮ ነገር ዉን ምኽሪ ይህበካ እዩ፡ስልኪ ቁፅሩ አብ ቲክቶክ ፕሮፍይሉ ስለዘሎ ክትረኽቦ ትኽእል !!
ማይ ብብዙህ ስተይ we love you Ertrian and respect 🇪🇷🇪🇹❤️
ሠላም ዶክተር እባክ ለፈጣሪህ ስትል እረዳኝ እደትእደማገኝህ አመቻችል ስለፈጣሪህስተል
Eq6
ወንድሜ ስታወራ ትንሽ ፈጠን ስለምትል ለመረዳት ትንሽ ያስቸግረናል ትንሽ ብትቀንስ ደስ ባለን ስለ ትምህርትህ በጣም ኣናመሰግናለን 👐👏
ጀዛከላ ኸይር ዶክተር
ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃዎች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን
ዶክተር እድሜና ጤና ይሥጥክ. ተባርክ🎉🎉🎉🎉
ምርጥነህ ስተስረዳራሱበጣም ይገባል በርታ ፈጣሪይርዳህ
በስማም ዶክተርዬ ስወድክ እኮ❤አገላለጽክ ልዩ ነው ሚገርምክ ነገር በጣም ታምሜዬ መዳኔቱን እኳን አልጨረስኩትም በማህጸን እፌክሽን ተሰቃየው ምን ይሻለኛል
😢እሽ በምን እናስወግድ ዶክተርየ እኔ ሸንቸ ስመለስ ሳይመጣብኝ መልሶ ሽንቴ የመጣብኝ ይመስለኝና እሄዳለሁ ግን ምንም የለኝ ግን ያው ያቃጥለኛል ያስምጠኛል የምታውቁ እስኪ እባካችሁ😢😢 10:51
በጣም ምርጥ,ዶክተር አላህ ይጨምርልክ❤❤
ዶክተር እ/ር እዉቀትህን ይጨምርልህ በጣም እናመሰግናለን
Wey yene abat..yetebarek Dr nehe.takeme neber gen yalugne ye shent figna infection new..ena yemeslgnal lelit salawek shenten selemeyez new..hule ayamegnem.. thanks ❤
ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ጥበብ ይስጥህ ጌታ ይባርክህ
ምን ይባላል እግዚያብሔር እውቀትን ደግሞ ደጋግሞ ይግለፀልህ ሁሉ ከሱ ነው እና ምስጋና ይገባሀል አመሰግናለሁ ፡፡
ጌዜህ ቆጥበህ ስለምትሰጠን ትምህርት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
Thank you so much doctor I love all your videos. I just had UTi urinary tract infection its so painful
ጀግና ነህ ደኩተር እድ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገሬ ስገባ ካንተ ነው ምመጣው ቁጥርህን እፈልጋለሁ የፊንጢጣ ኪንታሮት ሳይኖረኝ አልቀረም በውጨኛው ክፍል ቁብ ያለ ነገር አለው እና የት ነው አድሬስህ?
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ ጥበብ ይጨምርልህ ዶክተር ቃላት የለኝም በርታ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንዲሚ💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን ሽ አመት ኑርልን የእኛ አስተማሪ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር
እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ እውቀት ይግለፅልህ🙏 የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን 😊
አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን
@@Dr.SeifeWorku ዶክተርአላህይጠብቅህ ምነውሣውዲአርቢያሁነህልኚ ቢሆንበሺታየንነግሬህበሞትኩ ብሬምአለቀበሺታውምአለቀቀኚ ያርቢምንይሻለኛል
@@Dr.SeifeWorku ሰላም ዶክተር እኔ በጣም በተደጋጋሚ ቢያንስ ለአስር ዓመት ያህል በሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ህመም እየተሰቃየሁ ነው ለህመሙ ተብሎ የተዘጋጁትን መደሀኒቶች ሁሉ ተጠቅሜለሁ በመርፌ ተበጥብጦ የሚጠጣ እና የሚዋጡትንም እንዳለ ውጫለሁ ግን ልተወኝ አልቻለም ተመልሶ ይመጣል እና መፍትሄው ምንድነው እባክህ🙏🙏🙏
@@Dr.SeifeWorku Dr selam lante Ena lemot new erdagn bakih 🙏🙏🙏🙏🙏
Wow ቃላት ያጥረኛል።ሁሌም ደሰ ብሎኝ ነው የምሰማህ በርታ ዶ/ር
@@Dr.SeifeWorku ❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድሜ ሰላም ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ እናም ዶኩረትዬ ስለምክሮችህ እናመሰግናለን ግን እኔ ይሄነን ሰሞን አይቸው. የማላውቅ ነገር አሞኝም የማያውቅ ነገር ገጥሞኛል. ሽቴን ልሼና ሽት ቤት ስገባ. ትንሽ ነው ጥብ ነው. የሚለው ቁርጥም እያደርገኛል. ብቻ የተለዬ ስሜት አለው ምላድርጌ ግን. እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ በፊት የተለያየ ነገር አሞኝ አያውቅም. ግን አድ ሀያ ቀን ሆነኝ. ይሄነገር ከተከሰተብኝ ምላድርግ ግን ?
እኔም
ባአላህእንዴትሆንሽማሬእኔምአሞኛል መልሽልኝ ሶስትቀኔ ሽንቴን ትንሽናት ግንሲበቃበጣም ያመኛል እንዴትሆንሽ
እደት ብየ ላምስግንህ ብቻ ዘመንህ ይባረክ
John 14 (አማ) - ዮሐንስ6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
አሁን ሌላ ርእስ ውስጥ መግባት ለምን አስፈለገ ወሬ ብቻ.......
ሠህ 👍👍👍@@ananiyaeyuel1792
ዘመንህ ይለምልም ዶክተር ብዙ ተጠቅሜአለው ጤና ይስጥህ
ፈጣሪ ያክብርልኝ፣ አመሰግናለሁ
ሽት ተሸቶ መጨረሻላይ የማቃጥል ምድነዉ መልስልኝ
ብልቴን በጣም ነዉ የሚያሳክከኝ ዶኮተር እርዳታህን እፈልጋለሁ
መፍትሄ ካገኘሽ በኣላህ ንገረኝ በጣም ተቸግር ኣለሁ
እኔም😢😢😢😢
ጨው እና ውሀ ቀላቅለሺ ሺንት ቤት ስትጠቀሚ ታጠቢው ይለቅሻል ኢንሻአሏህ
በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይግለፅልህ
ዶክተር ወድማችን እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ ይስጥህ በናት አድ ጥያቄ ነበረኝ መልስ ስጠኝ እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት አሰርዬ ሀኪም ቤት ውሰጅኝ ስላት አልወሰደችኝ የማፀን እፌክሽን አለብሽ ብሎኝ ነበር ዶክተር አገር እያለሁ ሄጄ ልክ እዳገባሁ ነው የመጣብኝ ስሸና ያቃጥለኛል ያሳክከኛል ከተለምዶ ወጣ ያለ ፈሳሽ ፈሳሽ ነገር ሳይሆን ልክ እደ ዱቄት እደዛ ነገር ነው ምን ትመክረኛለህ እቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ነገሮች ካሉ ወይም በውስጥ መስመር ብታዋራኝ ደስ ይለኛል ስልኬን ባስቀምጥልህ
በቀላል መዳኒት የሚታከም ችግር ነው፣ ሀኪም ጋር መቅረብ ያስፈልገዋል፣ መዳኒት የሚታዘዘው እንደ ምርመራው ውጤት ነው
@@Dr.SeifeWorku እሺ ዶክተር አስሰግናለሁ ስለሰጠኸኝ ሀሳብ
የትነሽ እማ ጠለብ ነሽ እንደ?
Tolu osepetsl ejebet terenem yenorewale merefe ana mewate medanet yesetoshal
@@halimatube6233 አይደለሁም ኮተራት ነኝ
እድሜና ጤና❤
እኔም ተደጋጋመሚ የሽነንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ተብያለሁ መድሃኒቱን ወስጃለሁ ግን ሊሻለኝ አልቻለም እና አሁን ላይ ቁጭ ስል መቀመጫዬ ላይ ያቃጥለኛል መፍትሄ ካለው ብትነግረኝ ዶክተር
እኔም እንዳንችዉ ነኝ ምንይሻል ይሖን
ዶክተርየ ሰለምትሰጠንመርጃዎች ሁለበጣም አናመስግናለን የዛሬዉ የተለየ ነዉ
ዶክተርየ ከዚ በላይ እውቀት ይጨምርልክ እባክህን የቴሌግራም ሊንክ ፈልጌ ነበር👏👏
Bio lay ale
@@Dr.SeifeWorku ,ቁጥርህን ላክለልኝኝኝኝ
@@Dr.SeifeWorku እባክህ ወንድሜ ቁጥርህን እንዴት ላግኜው
@@zenabalmari5944 ቁጡሩን ላከልሽ
ደክተርየ በጣም ነዉ እምናመስግን ፈጣር አምላክ ያኑርልን
ማሻ አላህ የማስረዳት ችሎታ ቃላት የለኝም
እናመሰግናለን ገኩተር እግዜአብሄር ይባርክሀ
እናመሰግናለን ሐኪም ሊዩ ነህ እድሜ ይስጥ
እግዚአብሔር ይባረክ 🥰🥰🥰
እናመሠግናለን ዶክተራችን ተባረክልን
ተባረክ ዶክተር
ዱክተር አመሰግናለሁ
ዶክተር እባክህ ከእብርቴ በታች በጣም ያመኛል እና ሽቴን በምሸና ሰአት ማቃጠል ሳልሸናም ዝም ብየ ቁጭ ብየ ህመሙ ይታወቀኛል ሀኪም ቤት ሄጄ መዳኒት ተሰጠኝ ግን አልሻለኝ አለ በጣም ጨነቀኝ ምን ልሆን ይችላል የሽት እና የደም ምርመራም አደረኩ ምንም የለም አሉኝ ምን ላድግ ከተለያየ ሀኪም እዳልሄድ ስደት ነኝ😭😭😭😭😭 ወገቤን በጣም ያመኛል በወገብ ህመም እዲህ አይነት ህመም ሊያስከትል ይችላል
ዶክተር ሴፈ በጣአም እናመሰግናለን በፈቅረ ነዉ የምንከታተለው
Enamesgnaln doctor Ena zara smermr albesh tebalku 😭😭😭Behkimna yidnal please 🙏
Ok Dr peles understand of the urinary and fecel.
ገራሚ ዶክተር❤❤❤
Sletimhertu betam enamesegnalen ene yeshin buabua infacton betam betam eyasekayegn new besdet new yalehut mefithe ufff himemu kebad new fetari ere maregn
Enamesegnalen❤❤❤❤
እግዛብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥሕ በርታ ዶክተር
እናመስግናለን መልካም ስው ነህ❤❤❤
😮Dr . አመሠግናለሁ። አሞኝ እውቀት ስፈልግ አግኝቼህ ሠማሁህ ተጠቀምኩበትም❤❤❤❤❤
አዉ በጣም ተመቸኝ ትምርት ዎንድሜ በጣም ደስ የምል ትምርት ነው ከልቤ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመስግናልልን
شكرا جزيلا يا دكتور الله يكثر من امثالك
እባክህን አድራሻህን ንገረኝ በጣምነውየተቸገርኩ
ቁጥርህንአስቀምጥልኝጆክተር በጣምእናመሰግናለን
ከልብ እናመሰግናለን ዳክተር ስለ ማህፀን እንፌክሽን ብታስረዳን
እድሜ እና ጤና ይስጥ ዶክተር
ዶክተር ጀዛከላህ
ተባርክ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
እድሜ ይስጥህ ፈጣሪይ
አመሠግናለሁ ዶክተር
አዎ ዶክተርዬ ዘመንህ ይባረክ እኔ የሽት እፌክሽን ያጠቃኛል
ስለ ዶክተር እስኪ ስለ ማህፀን ትቦ መዘጋት እና መፍትሄው ስራልን
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
ዶክተር ሰለምሰጠን ትምህርትእናመሰግ ናለን የሽት ማጥ መዳኒት ብትነግረኝ
የኔም ጥያቄ ነበር ትክክል ነህ ዶክተር ሰላምህን አላህ ያብዛልህእኔም እያመመኝ ነው
ዶክተረሰዬ እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ይጨምርልህ አውንም እውቅናውንን
በጣም ጥሩ ነው ዶክተር እውነት ነው ማስቴ የተዋት ከግንኙነት በኋላ መሽናት ስትጀምር ነው
ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን በመሃል የሚገባው ድምፅ ይረብሻል
ማነው ይሄንን ዶክተር እንደኔ የሚወደው ክበርልልን ❤️❤️❤️❤️
አላም ጥያቄ መጠየቅ ፈልጋ ነበር እራሱን በጣም ያመኛል እቅልፍ ደሞ አሸገረኝ የቅልፍ መቀነስ ካለው እራሴ ደም በጣም እያመመኝ ሰላም ነሳኝ መዳኒት ካለውንገሩኝ
Yes
እዳተ አይነት ምርጥ ሀኪም ሰላላት ሀገሬ ታድላለች እግዚያበሔር እዳተአይነቱን ያበዛላት ተበረክልን 👏💝👏
እናመሰግናለን ወንድማችን ቅልጥፍ ባለ ሁኔታ ሰለምታሰረዳን እናመሰግናለን እውቀትህ ይሰፋ ጤናና እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤
ወላሂ ጀግና ነህ አላህ ይጨምርህ ሁልጊዜ አተን ነዉ ምከታተለዉ
አላህ ኧረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥህ መሠሎችህን ያብዛልን እጥር ምጥን ያለ ነገር ነዉ የምታሥተላልፈዉ
እናመሰግናለን ዶክተር አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ የዛሬው የተለየ ትምህርት ነው
ደክተርበወርአበባሥትበተደጋጋሚለ3ጊዜያሥልሠኛልኘሊሥዶክተርመልሥልኝ
ፍጣሪ የባርክህ ደግተር በጣም ደስ እያለኝ ነዉ እምሰማዉ በጣም ነዉ እምወደህ ተባረክ በጠም ❤❤
አረ ተገላገልኩህ አሁን የዛሬ አመት በሰደት አቃጥሎ ልደፋኝ ነበር የሸንት እንፊክሽን አሁን ውሃ በመጠጣት ብቻ ለቆኛል እናመሰግናለን ዶክተሪዬ ትምህርትህ ተመስጬ ነው የምሰማው ከአላህ በታች አስባባችን ናቹሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ
ፈልጌሽ ነበር አድራሻሽን እስኪ በዚህ ጉዳይ እምጠይቅሽ ነበረኝ🙏🏻
እረ እህቴ ሲጀምርሽ እንዴት ነው ያደረገሽ ።እኔ ይሄው ሳምንት አለፈኝ ዛሬ ደግሞ ድንገት ሽንቴ ወደ ደም ተቀዬረ ያለሁት በስዴት ነው በዱአችሁ አስቡኝ
@@ነኝየተውሂድጀግናውየሽርክ እኔ ሽንት ቤት ቀየደቂቃው ነው ምገባው ግን ዉሃ ሽንቴ በጣም ይቆራርጥብኛል ትንሽም ከሸነው በኋላ በጣም የመቀጠል ስሜ ይሰመኝ ነበር ሲያቀጥለኝ አሁን ሽንት ቤት እሄድ ነበር ሽንቴ በጣም አነስተኛ ሰለ ነበር ያቀጥለኝ ነበር የደም ከለር አየለው አንደንዴ ግን እንፌክሽን ነው ተበልኩኝ ውሃ በደንብ ጠጪ እና ሽንትሽ ከመጣ አትያዢ ቶሎ ለመሽነት ሞክሪ ይለቅሻል ተበልኩኝ ወላሂ በይገርምሽ በጣም ብርድ ነበር ያዛኔ ግን በብርዱ ብዛት ውሃ ሳልፈልግ በጣም መጠጣት ጀመርኩ ፊት ሽንቴንም ከመጣ በሰራ ምክኒያት እቆይ ነበር አሁን አልሃምዱሊላህ ሽንቴንም ከመጣ ለሰከንድ አልዝም አሁን ነጻ ነኝ አንቺም ውሃ ጠጪ ሽንትሽ አትያዢ እሺ ውድ አይዞሽ
@@mohammedyimam1397 ውድ እኔ ያለውት በስደት ነው ኦማን ሚባል ሀገር ነው ያለውት ስለቆየውብሽ ይቅርታ
ኧረ ፈልጌሽ ነበር አናግሪኝ
ጊዜህን ሰተህ ስለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እናመሠግናለን ዶክተር እኛ የመዳም ሰራተኞች በብዛት ይህ በሸታ ያጠቃናል አሏህ የታመመውን ሁሉ ያሽረው እኔ መቸም ሲያመኝ ያሰክረኛል ዱአ አድርጉልኝ አሁንም አሞኛል😭
ዶከተረየ በጣም እናመሠግናለን👍👏👏👏👏
ዶክተር ሰይፈ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
ዳክተርየ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥትህ
እግዚአብሔር ይስጥልን
የእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
ዶ /ክተር እናመስግናለን በርታ
ለምትሰጠው ትምህርት እናመሰግናለን ደኩተር
እናመሰግናለን ዶክተር ሁሌም ጊዜ አግቼ ብከታተልህ ደስይለኝ ነበረ 😍
ትክክል ዶኩተር ሰይፈ ህክምና ስመላለስ ምንም ለውጥ የለዎም እባክሃ መዳኒቱ ተባበረኝ
ዶክተርዬ እኛ በአረብ ቤት የምንኖር ሰወች የኩላሊት እና የሽንት ቱቦ እንፌክሽን ብዙ ጊዜ ያጠቃናል😢😢
በጣም እግዚአብሔር በምረቱ ይርዳን እጂ ቲዬያ
ዶክተር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ
Ere ene tolo tolo shintebet merot hone mindewu gin shinte tolo tolo new mimetwu uffff
ለምን
@@almahi37 24ስዓት ቆመን ነዉ የምንዉል በዛ ላይ ሽንት ሲመጣ ቶሎ ወደ መጸዳጃ ቤት የመሄድ እድሉ የለንም 😥
ዶክተር ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ 🙏 🥰🥰🥰
እኔ 3አመቴ ማህጸኔን ከታመምኩ በጸሎታችሁ አስብኝ😥😥
እመቤቴ ታስብሽእህቴ😢
እመቤቴ ትረዳሽ
Egzabiheri yemarishi
Allah yemaresh 😢😢😢
አላህ ያሽርሽ
Dr inde ante yetemare mihur yibzalin ,,ante zemenihi yibarek
ይሄ በሽታ በጣም ያሰቃየኝ ነበር ልክ ሳረግዝ ግን የት እንደገባ ሳላቅ ፈጣሪ ገላገለኝ ኡፍፍፍፍ እንዴት እንደሚስጠላ እኮ አንዴ ቤተክርስቲያን ሄጄ ተነስቶብኝ ውሀ ስላልጠጣው ቤተክርስቲያን ውስጥ ሽንቴ አመለጠኝ ጉአደኞዬ አብራኝ ስለነበረች ተረድታኝ ቶሎ ብላ ወደ ቤት ወሰደችኝ እግዜር ይስጣት
😢😢😟😟😟እረ እህቴ ተሰቃየዉ አምስት አመት ሆነኝ እዚም አገርም ታክሜ ለግዜዉ ይተወኝና ይመለሳል ተቃጠልኩ ደከመኝ አሁን
@@hanahana8273 ውሃ በደምብ ጠች ከዛ ይጠርግልሻል ውዴ እኔም እንደዛ ነበርኩ😥
@@hanahana8273እረ ውዴ እስኪ ስሜቱን ንገሪኝ
ወላሂተሰቃየሁይሄዉ6አመቴ ሸንቸም ሳልሸናም ያመኛልያቃጥለኛል እኔምሀኪቤት ወይምፓርማሲሄጀአልጠየኩም አሁንሲጠናብኝ ልሄድነዉ ሲበላኝሳክ ፋትራኳአይሰጠኝም በቤትዉስጥመደሀኒትካለዉመላበሉኝ😢😢😢😢
@@furdosmohammed3849 ውሀ በደንብ ጠጪ እንዲሁም ግብረስጋ ግን ነት ያለሽ ሰው ካለ እንዲመረመር አድርጊው አይዞሽ
እናመሠግናን እድሜ ይስጥህ
የአይን ስር እብጠት መንስኤ ና መፍትሄ ብታስረዳን ከቻልክ አመሰግናለው ጥሩ ሰው ነህ
ዶ/ር እናመሰግናለን
ስልክ ቁጥር ማግኘት ብንችል ደስ ይለን ነበር
የእውነት ነው እምልህ ዶ/ር ስለምትሠጠን ትምህርት አመሠግናለው በርታልን
እናመስለን ዶ.ር እውቀትህ ይዳብር
ሰላም ዶክተር ኤርትረኣዊት ነኒ አማርኛ ብዙ አደለሁም ልትረዳን አፈልጋለሁ ሱካር ብዙ ግዜ መተው ሞኩረኣለሑ ነገርግን ሳቆም በጣም ራስምታት ሕመም ይሰማኛል መፍትሔ ይፈልግለሁ ስለምታቅርቦው ሁሉ አመሰግናለሁ ቀትለው
ስልኪ ደዉለሉ ሞ ፀገምካ ንገሮ ፅቡቕ መልሲ ክበካ እዩ ዝትገብሮ ነገር ዉን ምኽሪ ይህበካ እዩ፡ስልኪ ቁፅሩ አብ ቲክቶክ ፕሮፍይሉ ስለዘሎ ክትረኽቦ ትኽእል !!
ማይ ብብዙህ ስተይ we love you Ertrian and respect 🇪🇷🇪🇹❤️
ሠላም ዶክተር እባክ ለፈጣሪህ ስትል እረዳኝ እደትእደማገኝህ አመቻችል ስለፈጣሪህስተል
Eq6
ወንድሜ ስታወራ ትንሽ ፈጠን ስለምትል ለመረዳት ትንሽ ያስቸግረናል
ትንሽ ብትቀንስ ደስ ባለን
ስለ ትምህርትህ በጣም ኣናመሰግናለን 👐👏
ጀዛከላ ኸይር ዶክተር
ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃዎች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን
ዶክተር እድሜና ጤና ይሥጥክ. ተባርክ🎉🎉🎉🎉
ምርጥነህ ስተስረዳራሱበጣም ይገባል በርታ ፈጣሪይርዳህ
በስማም ዶክተርዬ ስወድክ እኮ❤አገላለጽክ ልዩ ነው ሚገርምክ ነገር በጣም ታምሜዬ መዳኔቱን እኳን አልጨረስኩትም በማህጸን እፌክሽን ተሰቃየው ምን ይሻለኛል
😢እሽ በምን እናስወግድ ዶክተርየ እኔ ሸንቸ ስመለስ ሳይመጣብኝ መልሶ ሽንቴ የመጣብኝ ይመስለኝና እሄዳለሁ ግን ምንም የለኝ ግን ያው ያቃጥለኛል ያስምጠኛል የምታውቁ እስኪ እባካችሁ😢😢 10:51
በጣም ምርጥ,ዶክተር አላህ ይጨምርልክ❤❤
ዶክተር እ/ር እዉቀትህን ይጨምርልህ በጣም እናመሰግናለን
Wey yene abat..yetebarek Dr nehe.takeme neber gen yalugne ye shent figna infection new..ena yemeslgnal lelit salawek shenten selemeyez new..hule ayamegnem.. thanks ❤
ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ጥበብ ይስጥህ ጌታ ይባርክህ
ምን ይባላል እግዚያብሔር እውቀትን ደግሞ ደጋግሞ ይግለፀልህ ሁሉ ከሱ ነው እና ምስጋና ይገባሀል አመሰግናለሁ ፡፡
ጌዜህ ቆጥበህ ስለምትሰጠን ትምህርት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
Thank you so much doctor I love all your videos. I just had UTi urinary tract infection its so painful
ጀግና ነህ ደኩተር እድ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገሬ ስገባ ካንተ ነው ምመጣው ቁጥርህን እፈልጋለሁ የፊንጢጣ ኪንታሮት ሳይኖረኝ አልቀረም በውጨኛው ክፍል ቁብ ያለ ነገር አለው እና የት ነው አድሬስህ?
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ ጥበብ ይጨምርልህ ዶክተር ቃላት የለኝም በርታ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንዲሚ💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን ሽ አመት ኑርልን የእኛ አስተማሪ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር
እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ እውቀት ይግለፅልህ🙏 የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን 😊
አመሰግናለሁ
አሜን አሜን አሜን
@@Dr.SeifeWorku ዶክተርአላህይጠብቅህ ምነውሣውዲአርቢያሁነህልኚ ቢሆንበሺታየንነግሬህበሞትኩ ብሬምአለቀበሺታውምአለቀቀኚ ያርቢምንይሻለኛል
@@Dr.SeifeWorku ሰላም ዶክተር እኔ በጣም በተደጋጋሚ ቢያንስ ለአስር ዓመት ያህል በሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ህመም እየተሰቃየሁ ነው ለህመሙ ተብሎ የተዘጋጁትን መደሀኒቶች ሁሉ ተጠቅሜለሁ በመርፌ ተበጥብጦ የሚጠጣ እና የሚዋጡትንም እንዳለ ውጫለሁ ግን ልተወኝ አልቻለም ተመልሶ ይመጣል እና መፍትሄው ምንድነው እባክህ🙏🙏🙏
@@Dr.SeifeWorku Dr selam lante Ena lemot new erdagn bakih 🙏🙏🙏🙏🙏
Wow ቃላት ያጥረኛል።ሁሌም ደሰ ብሎኝ ነው የምሰማህ በርታ ዶ/ር
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku ❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድሜ ሰላም ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ እናም ዶኩረትዬ ስለምክሮችህ እናመሰግናለን ግን እኔ ይሄነን ሰሞን አይቸው. የማላውቅ ነገር አሞኝም የማያውቅ ነገር ገጥሞኛል. ሽቴን ልሼና ሽት ቤት ስገባ. ትንሽ ነው ጥብ ነው. የሚለው ቁርጥም እያደርገኛል. ብቻ የተለዬ ስሜት አለው ምላድርጌ ግን. እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ በፊት የተለያየ ነገር አሞኝ አያውቅም. ግን አድ ሀያ ቀን ሆነኝ. ይሄነገር ከተከሰተብኝ ምላድርግ ግን ?
እኔም
ባአላህእንዴትሆንሽማሬእኔምአሞኛል መልሽልኝ ሶስትቀኔ ሽንቴን ትንሽናት ግንሲበቃበጣም ያመኛል እንዴትሆንሽ
እደት ብየ ላምስግንህ ብቻ ዘመንህ ይባረክ
John 14 (አማ) - ዮሐንስ
6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
አሁን ሌላ ርእስ ውስጥ መግባት ለምን አስፈለገ ወሬ ብቻ.......
ሠህ 👍👍👍@@ananiyaeyuel1792
ዘመንህ ይለምልም ዶክተር ብዙ ተጠቅሜአለው ጤና ይስጥህ
ፈጣሪ ያክብርልኝ፣ አመሰግናለሁ
ሽት ተሸቶ መጨረሻላይ የማቃጥል ምድነዉ መልስልኝ
ብልቴን በጣም ነዉ የሚያሳክከኝ ዶኮተር እርዳታህን እፈልጋለሁ
መፍትሄ ካገኘሽ በኣላህ ንገረኝ በጣም ተቸግር ኣለሁ
እኔም😢😢😢😢
ጨው እና ውሀ ቀላቅለሺ ሺንት ቤት ስትጠቀሚ ታጠቢው ይለቅሻል ኢንሻአሏህ
በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይግለፅልህ
ፈጣሪ ያክብርልኝ፣ አመሰግናለሁ
ዶክተር ወድማችን እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ ይስጥህ በናት አድ ጥያቄ ነበረኝ መልስ ስጠኝ እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት አሰርዬ ሀኪም ቤት ውሰጅኝ ስላት አልወሰደችኝ የማፀን እፌክሽን አለብሽ ብሎኝ ነበር ዶክተር አገር እያለሁ ሄጄ ልክ እዳገባሁ ነው የመጣብኝ ስሸና ያቃጥለኛል ያሳክከኛል ከተለምዶ ወጣ ያለ ፈሳሽ ፈሳሽ ነገር ሳይሆን ልክ እደ ዱቄት እደዛ ነገር ነው ምን ትመክረኛለህ እቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ነገሮች ካሉ ወይም በውስጥ መስመር ብታዋራኝ ደስ ይለኛል ስልኬን ባስቀምጥልህ
በቀላል መዳኒት የሚታከም ችግር ነው፣ ሀኪም ጋር መቅረብ ያስፈልገዋል፣ መዳኒት የሚታዘዘው እንደ ምርመራው ውጤት ነው
@@Dr.SeifeWorku እሺ ዶክተር አስሰግናለሁ ስለሰጠኸኝ ሀሳብ
የትነሽ እማ ጠለብ ነሽ እንደ?
Tolu osepetsl ejebet terenem yenorewale merefe ana mewate medanet yesetoshal
@@halimatube6233 አይደለሁም ኮተራት ነኝ
እድሜና ጤና❤
እኔም ተደጋጋመሚ የሽነንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ተብያለሁ መድሃኒቱን ወስጃለሁ ግን ሊሻለኝ አልቻለም እና አሁን ላይ ቁጭ ስል መቀመጫዬ ላይ ያቃጥለኛል መፍትሄ ካለው ብትነግረኝ ዶክተር
እኔም እንዳንችዉ ነኝ ምንይሻል ይሖን
ዶክተርየ ሰለምትሰጠንመርጃዎች ሁለበጣም አናመስግናለን የዛሬዉ የተለየ ነዉ
ዶክተርየ ከዚ በላይ እውቀት ይጨምርልክ እባክህን የቴሌግራም ሊንክ ፈልጌ ነበር👏👏
Bio lay ale
@@Dr.SeifeWorku ,ቁጥርህን ላክለልኝኝኝኝ
@@Dr.SeifeWorku እባክህ ወንድሜ ቁጥርህን እንዴት ላግኜው
@@zenabalmari5944 ቁጡሩን ላከልሽ
ደክተርየ በጣም ነዉ እምናመስግን ፈጣር አምላክ ያኑርልን
ማሻ አላህ የማስረዳት ችሎታ ቃላት የለኝም
እናመሰግናለን ገኩተር እግዜአብሄር ይባርክሀ
እናመሰግናለን ሐኪም ሊዩ ነህ እድሜ ይስጥ
እግዚአብሔር ይባረክ 🥰🥰🥰
እናመሠግናለን ዶክተራችን ተባረክልን
ተባረክ ዶክተር
ዱክተር አመሰግናለሁ
ዶክተር እባክህ ከእብርቴ በታች በጣም ያመኛል እና ሽቴን በምሸና ሰአት ማቃጠል ሳልሸናም ዝም ብየ ቁጭ ብየ ህመሙ ይታወቀኛል ሀኪም ቤት ሄጄ መዳኒት ተሰጠኝ ግን አልሻለኝ አለ በጣም ጨነቀኝ ምን ልሆን ይችላል የሽት እና የደም ምርመራም አደረኩ ምንም የለም አሉኝ ምን ላድግ ከተለያየ ሀኪም እዳልሄድ ስደት ነኝ😭😭😭😭😭 ወገቤን በጣም ያመኛል በወገብ ህመም እዲህ አይነት ህመም ሊያስከትል ይችላል
ዶክተር ሴፈ በጣአም እናመሰግናለን በፈቅረ ነዉ የምንከታተለው
Enamesgnaln doctor
Ena zara smermr albesh tebalku 😭😭😭
Behkimna yidnal please 🙏
Ok Dr peles understand of the urinary and fecel.
ገራሚ ዶክተር❤❤❤
Sletimhertu betam enamesegnalen ene yeshin buabua infacton betam betam eyasekayegn new besdet new yalehut mefithe ufff himemu kebad new fetari ere maregn
Enamesegnalen❤❤❤❤
እግዛብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥሕ በርታ ዶክተር
እናመስግናለን መልካም ስው ነህ❤❤❤
😮Dr . አመሠግናለሁ። አሞኝ እውቀት ስፈልግ አግኝቼህ ሠማሁህ ተጠቀምኩበትም❤❤❤❤❤
አዉ በጣም ተመቸኝ ትምርት ዎንድሜ በጣም ደስ የምል ትምርት ነው ከልቤ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመስግናልልን
شكرا جزيلا يا دكتور الله يكثر من امثالك
እባክህን አድራሻህን ንገረኝ በጣምነውየተቸገርኩ
ቁጥርህንአስቀምጥልኝጆክተር በጣምእናመሰግናለን
ከልብ እናመሰግናለን ዳክተር ስለ ማህፀን እንፌክሽን ብታስረዳን
እድሜ እና ጤና ይስጥ ዶክተር
ዶክተር ጀዛከላህ
ተባርክ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
እድሜ ይስጥህ ፈጣሪይ
አመሠግናለሁ ዶክተር
አዎ ዶክተርዬ ዘመንህ ይባረክ እኔ የሽት እፌክሽን ያጠቃኛል
ስለ ዶክተር እስኪ ስለ ማህፀን ትቦ መዘጋት እና መፍትሄው ስራልን
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
ዶክተር ሰለምሰጠን ትምህርትእናመሰግ ናለን የሽት ማጥ መዳኒት ብትነግረኝ
የኔም ጥያቄ ነበር ትክክል ነህ ዶክተር ሰላምህን አላህ ያብዛልህ
እኔም እያመመኝ ነው