Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ።ከኔ በላይ ታማሚ የለምና በርታ ቀጥልበት
Ahun teshalek???
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን
Doctor.ya.thak.you.verey.much
ዶክተርዬ አንደበትሽ ይባረክ ጤናና እድሜን አብዝቶ ይስጥሽ ያልሻቸው ህመሞች በሙሉ አሉብኝ ያልሄድኩበት ሀኪም ቤት የለም ሜሪስቶፕ ሁሉ ሄጄ ነበር የጡንቻ መርፌ እና በቀን 4 ኪኒን የሚዋጥ አዘውልኝ ለተወሰነ ጊዜ ተወኝ ከዛ ግን ተመልሶ በጣም እያመመኝ ተቸግሬያለሁ መፍትሄ ካለሽ በፈጣሪ ስም ልለምንሽ ዶክተርዬ!!!
የኔ ዉድ አላህ ያሽርሽ እኔም ተቃጥዬ ልሞት ነዉ💔💔😢😢😢
ብግጎንስ ብይ ውሃ በብዙ ጠጪ
@@semira-g2rዥእ
@@semira-g2rለውጥ አይተሽበታል እንደ
ተባረከሐ
Betam enamesgnalen kety konji tmhret
ደኩተርየ ረእኔ በአመት ሳይሆን በየሣምቱነው እሚያመኝ
ልክ ነሽ ማሬ እናምሰግናለን ዶክተር
የዘር ፈሳሽ ህልመለሊት ሲመጣ ለሊት ከእንቅልፊ በመባነን ሳይወጣ ተቆጣጥሪው ከዛ በሀላ በኩላሊቴ በኩልም ከእንብርቴ በታች ያቃጥለኛል ዶክተር መልስ ብትሰጪኝ ደስ ይለኛል
@@yosephagonafer9363 እሄ ሰይጣነው መምህር ተስፍየን አዳምጭ እህቴ አይንናስ ነገርነው ፃለት አድርጊ
Dr በጣም አመሰግናለው ተባረኪ ግን በጣም ተደጋገመብኝ ምን ላርግ
ዶ/ር አየ አኔ ሁሌም ነው ሚነሳቢኝ ወይይይይይ ቀና ብየ እራሱ መሄድ አልችልም ከዚህ በፊት ተመርምሬ ነበር መዳኒትም ወስጃለሁ ግን አልተወኝም ሽንትቤት ስትተቀሚ ወደኋላ ታጠቢ ብለወኝ ነበር ግን ሁሌም ማ ድረግ አልቻልሁም አረሳለሁ buss ነኝ ሌላ መፍትሄ ካለ
ዛሬ አሞኝ ሰርጅ አድርጌ አገኘሁሽ አመሰግናለሁ ደግጨ የመጀመሪያየ ነው ሽቴ ቀላብኝ ሆደን አመመኝ እና😢
እኔም
@@Atkletadisu ውሀ ጠጪ ማሬ በደብ ስኳር ነገር ቀንሽ ትቶኛል እኔ
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም ያሳከኛል ተሎ ተሎ ሺንቴን ይመጣናኝል 😢😢😢
በጣም ጥሩ ት/ት ነዉ እናመሰግናለን
አናመሰግናለን
አመሰግናለሁ። እህት። በርች
ሰላም ማሚዎች እንዴት ናችሁ እኔ የምሰራው መልቲሌብል ማርኬቲንግ ነው በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የምሰራው የጊዜ ነፃነት አለኝ ብዙዎችንም ወደዚህ ስራ አስጀምሬያቸው በደስታ እየሰሩት ነው አሁንም ብዙ ሰዎችን ይፈልጋል የምትፈልጉ በውስጥ አዋሩኝ አብረን እንሰራለን
የት ነው እኔምፈልጋለሁ
ደኩተር እናመሠግናለን የግራ እፍየ በጣም ካመት በለይ ታምሜ ለው እክምና ህጀ መዳኔት ወሥጀለው ግን ሊሻለኝ አለቻለም ምን የሻለኛል ሀያት ሠይድ
አመሰግናለው እህቴ
_ሰላም ዶክተር እኔ ማሕፀኔ ላይ ያብጥበኛል ሕክመና ወስጄ አልዳንኩም እባክሽ እርጂኝ የለሁት በሰው ሐገር ስደት ነው እባክሽን እርጄኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ በውስጥ መስመር አናግሪኝ_
እናመሰግናለን ዶክተር
Hey docter shint alameyaz yitayebignal ena mindnewu mikiniyatu ,befit ye shint bonbua infection indalegn tenegirognal ena ,ahun degmo ye masakek ,ye maqatel simet yitayegnal ena min ladirg be msg bitilikilugn dess yilegnal thank you
Dr ኧረ በጣም ሞትኩ ያልሄድኩበት ቦታ የለኝም እና ሽንቴን መቋቋም አልቻልኩም ሸንቴን ሌሊትም ቀንም ቁጭ አልልም እና በተለይ ደሞ ደመና በሆነ ስአት በጠም ያመኛል የግራ ታፋየን ሸንቴንም ዝም ስለው በጣም ያቃጥለኛል እና ሽንቴ እንዲቆምልኝ ከዛም ስራ ስሰራ ወገቤን ከእምብርቴ በታች በጣም ያቃጥለኛል እና ይሄ ጠጠር ነው ኢንፌክሽን ነው ወይስ ሌላ ነው ምትኩ አስቀምጭልኝ ኮሜንት
ወንዶች መስል ምልክቶች ከታያቸው ሌላ በሽታ እንዳላቸው አመልካች ነው ብለኛል። ለምሳሌ ምን አይነት በሽታ?እኔ የዚ ምልክት ተጠቂ ነኝ ግን ብታከምም ለውጥ አላገኘውም።
አናመሰግናለን የኒ ቆጆ
THANK YOU
እኔ ያሣክከኛል መፍትሄ በአላህ 😢😢😢😢😢
Ishi wde gin betam hisanat sihonusa mensiew mindinew?y8 amet tanash ihite tamalech
Ere sister efakshi alegn ahun demo ebtet jemrobgnal mn ladrg ???melshilgn
እናመስግናለን
You are correct thank you
እናመሰግናለን ዶ /ር ጥያቂ አለኝ ኮመት ላይ መልሽልኝ ድርቀት ያዘኝ ከምን እንደመጣ አላውቅም አረንጎዴ ሻሄ ከጠጠው ትንሽ ይለቀኛል ከዛግ ዙሮ ይመለሳል
ተልባ ጠጪ
ጎበዝ ሀኪም😘
እንደ ምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ እኔ ዳቦን ብቻ ነው የሚያቃጥለኝ ሆደን ግን አይመኝ ግራ ገብቶኛል ምን አይነት ህመመ ነው ይህ
selam dr bekirb gize neber shinte metahu eyalegn yeneberkubet akababi shint betu nitsuh alneberemna shinten ebet akababi eskemders yazkut lik bemagstu neber yejemwregn kezan hakim bet hedkugn yeshint figna enfekshn alugn le5 ken be ken 1 yemiwesed medanit setugn esun stekem lewt neberew medhanitu siyalk temelso simetu eyemetabgn new mn ladrg??? Benatchu bezi beshita yedanachu medihanitun nigerugn
ዶ/ር ልጄ የ18 ዓመት ዕድሜ ላይ ነው ያለችው እርሷ ደግሞ ያጋጠማት በተቃራኒው ነው።የፊኛዋ ጦንቻ በፊኛዋ ከተወሰነ ሽንት በላይ መያዝ አይችልም ቶሎ ቶሎ ሽንት ይመጣታል።ይዛ ስትቆይ ነጠብጣብ አለው እና በጣም ተቸግራለች።በተለይ ትምህርት ቤት በጣም ትቸገራለች እና መፍትሔው ምንድን ነው?
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
ዶግተር እናመሠግናለን
ዶክተር እናትሽ እኔ ሽንቴ ስሽና አያቃጥለኝም ግን አልፎ አልፎ ያሳከክኛል ምን ላድርግ በማርያም ንገርኝ❤❤❤❤
አፍፍፍፍፍፍፍ እኔም በጣም ነዉ የሜሳክከኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተሰቃዬሁ ወላሂ 1አመቴ
ሽንቴ ቶሎቶሎ ይመጣል ምንድነዉ
ዶክተርየ። የማህፀን። ኢፌክሽን ተብየ መድሀኒትታዝብዞልኝ ጨረስኩ ግንእግሬብዙቤታአበጠብኝ
እባክሽመልሽልኝ
አመሰግናለው አህቴ
ዶክቶር የማህፃን እፌክሽን መፍቴሄ ንገርኝ ሽንቴም ያቀጥለኛልእንዳዛው ሀፍረተ ገለዬ ያሳክካኛልእንድሁም ሽታ ያለው ነጭ እርጎ መሳይ ፈሳሽ ይፈሳብኛል እስት መለ በይልኝ ይበክሽኝ
ለምንድን ነው ቪዲዮ ከሰራቹ ቡሀላ ለምትጠየቁት የማትመልሱት???
Betam enamesegnalen kelb enwedshalen berchlin bzu sewochn.titadegiyalesh tebareki yemahtsen masakek mknyatuna meftihewn etebkalew betam.techegerku
እናመፍትሄ ካለሽ እርጅኝ
enamesegenalen berchi
ተባረኪዶክተርእኔበዓመትከ 3በላይ ነውየተመላለሰብኝ
ጥሩ ትምህርት ነው ግን ከተያዝን ቡሀላ መዳኛው ከባድ ነው እኔ በግራ ጎኔ ህመም ልሞት ነው ሀኪም ቤት ስሄድ ምን መፍትሄ የለም በሰው ሀገር ሆኘ ሀገሬ መግቢያው እራቀኝ😢ሀሳብ ህመም ስቃይ ብቻ😢
ayzosh wuha techi esti
ቁርጠት አለው ሆዴን ይቆርጠኛል ውጋት እና ከእንብርት ስር መቁረጥ
በእግዚአብሔር ቁጥራን ተባበሩኝ 😭😭😭😭
ይመችሽ ያራዳ ልጅ
እናመሰግናለን እኔም አለበኝ
ዶክተር 1 ጥያቄ አለኝ ኪያር በወር አበባ ጊዜ ከበላን ማሀል ያደርጋል ይላሉ እውነት ነው ዶክተር መልሺልኝ እኔ ሰላጣ ስለምወድ እጠቀማለው ግን አላገባሁም
አረ ውሸት ነው
ኧረ ውሸት ነው እየበላንም እየወለድንም ነው
መሀንነት ሳይሆን ካንሰር ሊያመጣ ይችላል አይመከርም
ልጄ መቆይት የማይችልስ።
ሰላም ዶክተር የብልት አላርጅ ነበረብኝ ታክሚ ለቀቀኝ አሁን ደግሞ ያቃጥለኛል በጣም ያሳክከኛል መላ በይኝ ምንም አይነት የውስጥ ልብስ ስለብስ በጣም ያቃጥለኛል ያሲክከኚል መላ በይኝ
ውዴ እኔም ነይ ባክሽ መዳኒት ካገየሽ መላ በይይ ውዴ 😢
የሽንት ስኳር የሚፈጠረው ኩላሊት ምን ሲሆን ነው
Keep it up Dr.
ያልሽው ሁሉ አለብኝ ነብሰጡር ነኝ በሱ ምክንያት መሰለኝ የተለየው ሽቴ ጉም አይመስልም እና ምን ትመክሪኛለሽ
ለ3ዓመት ህፃን የሽንት ኢንፌክሽን መድሀኒት ምንድ ነው።
😮😮😮 jisus
እውቀት ከውበት ጋር ተባለኪ
ያልሺውሁላአለብኚ ሺቴንስሸናበጣምያመኛል
👍👍🙏🙏❤️❤️
አረ መፍትሄ ልሞት ነው ቆየብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔበጣም ተሰቃየሁ የኔማሳከክ ነዉ ማህፀኔን 😢😢😢😢😢😢1አመት ሆነኝ ወላሂ 5ግዜ ሀኪም ሄድኩ ምንም መፍትሄ የለም እንዴዉ የምታቁ ንገሩኝ😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ብልትሽ አካባቢ ከሆነ በዲቶል ሳሙና ሳታበዢ ታጠቢ
የሽንት ቱቦ ኢፌክሽን ከኩላሊት ጋር ይገናኛል እንዴ?
እደዉ የሞከራችሁ ካላችሁ መልሱልኝ በአላህ ከባሌጋ ግንኙነት ካደረኩ ቡሀላ ሽንት ማጥ ሊገለኝ ነዉ😢😢😢💔💔
አላህ ያሽርሽ እዳው ሁሉምጋነውማለትነው ያአላህ
@@zemzemtube2551 ማማዬ ሞክሮሽ ታዉቂ ከሆነ መልሽልኝ በምን እንደተወሽ😢
አረ እኔምነኚ አግብቸ 15ቀን ቡሀላጀመረኚ ወላሂ ሽንቴን ልሸናገብቸ ትንሽ ይፈሣል ከዛግን በጣም ያመኛል
@@ዜድ-ጨ5ጸ አይዞን
እና መዳኒቱ ምንድ ነው
እሽመደሀኑት ምንድነው
ዶ/ር አባቴ የሽንት ከረጢት ውስጥ እብጠት አለው ተብሎ ኦፕራሲዎን ይሰራተብሎል ና እድሜው 85 ነው ኩላሊቱ ደግሞ ጠጠር አለው ተብሎል
God 3❤
ህፃናት ላይስ
አር በናትሽ እኔ ያልሽው በሽተ አለብኝ በምን ላግኝሽ
መከላከያ ምንድነው?
እናእዴት ተወሽ
ህፃናት ላይ ይከሰታል ወይ?
አረ መፍትሄ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዶክተር ያልሽው ሁሉ አለብኝ ግራ ገብቶኝ ነው ያለሁት ማርገዝ ፈልጌ እራሱ ፈተነኝ እባክሽ
😢😢😢😢😢😢😢
Yeekooronaa kitiibatii laseetoochii gudatii yeeamaxala wooyii
ሰለም እንዴት ነሽ እነ ጥያቄ ነበረኝ
ዶር ኤረ እኔ ሽንቴ ቶሎ ቶሎ ይመጣኛል በዝህ ላይ ያቃጥለኛል ወንድ ነኝ
❤
Yesite maqaxal maftewu medenewu
Dokitori tabaraki emasagenalenii
❤❤
🎉❤❤❤
ወገቤን በጣም እያመመኝነው ያለበት ቦታ ሀኪም ቤት ለመሄድ አስቸጋሪ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ
እኔም ነኝ
አረ ስለ ድግልማርያም ብላቹ ለኔ የሚሆን መፍትህ ስጡኝ እባካቹ ሆስፒታል መሄድ አልቸልም ምቹ ቦታ አደለም ያለወት እባካቹ እቤት ያለ ነገር ማስታገሻ ካለው ንገሩኝ ስለፈጠራቹ በጣም ነው የሚያሳክክኝ ሰወነቴ እየተላላጠ ነው
በዲቶል ሳሙና ታጠቢ
መፍትሄ ምን ይሆን ውሀ በብዛት መጠቀም ሊድን ይችላል ?
አወ እኔ የተሻለኝ በውሀ ነው
እውነት ነዉ እኔ ከቅርብ ግዜ ጀምሮ እንዳይዝ አይነት ስሜት ይሰማኛል እሱ ሽንት ለማሽነት ስቀመጥ በጣም ያማኛል ትንሽ እሻነለሁ ባብዛት አይወጣም ከዛ ወዴ ህክምና ሄጄ ነበር ግን ሀክሞቹ ያሉኝ ኩላልት ላይ ችግር አለ አሉኝ ከዛ የሽንት ምርመራ አዳራጉ ከዛ በጣም ብዙ አይነት በኬተራያ አለ አሉኝ ለግዜው ማደንት ሰጡኝ ከዛ ትንሽ ተሸለኝ ግን አሁን ከመፃኔ ዞር ብሎ ወገቤንና አንድ ጎኔን ይዞ በጣም እያማማኝ ነዉ እባክሽ ምንድነው መፌተዉ
እኔም ልክ እንዳንቺ ተብያለው ግን ውሀ ጠጭ በደንብ
መድሀኒቱን አገኘሽ እህት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቁጥረሺንበፈጠረሺ
መዳኒትንገሪን
Sw yastewalew aymespegnm gin 8 billion sewoch lehkmna yihedalu nw yalech gin 7.sth billion sw nw yalew alem lay🙄🤔
እኔ ቶሎ ቶሎ ይመጣብኛል ተጠቅሜ አበቃሁ ስል መልሶ ይመጣል ምን ይሻለኛል
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌
እኔም አለብኝ
ዶክተር እባክሽ መልሽ እኔ የሰገራ ሽንት ሸንቼ አላቅም እባክሽ መላ በይኝ
ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ባለቤቴ 2ወር አልፏታል ፅንስ ከያዘች ግን ሴክስ በምናረግ ጊዜ የኔ ፈሳሽ ወደሷ ሲገባ ያቃጥላታል ደሞ በዛው ሰአት ተነስታ ሽንት ስሸና በጣም ያቃጥላታል ሴክስ በማናረግ ጊዜ ግን ስትሸና ህመም የላትም ችግሩ ምን ይሆን
በግንኙነት ጊዚ ያስቸግራል
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ።ከኔ በላይ ታማሚ የለምና በርታ ቀጥልበት
Ahun teshalek???
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን
Doctor.ya.thak.you.verey.much
ዶክተርዬ አንደበትሽ ይባረክ ጤናና እድሜን አብዝቶ ይስጥሽ ያልሻቸው ህመሞች በሙሉ አሉብኝ ያልሄድኩበት ሀኪም ቤት የለም ሜሪስቶፕ ሁሉ ሄጄ ነበር የጡንቻ መርፌ እና በቀን 4 ኪኒን የሚዋጥ አዘውልኝ ለተወሰነ ጊዜ ተወኝ ከዛ ግን ተመልሶ በጣም እያመመኝ ተቸግሬያለሁ መፍትሄ ካለሽ በፈጣሪ ስም ልለምንሽ ዶክተርዬ!!!
የኔ ዉድ አላህ ያሽርሽ እኔም ተቃጥዬ ልሞት ነዉ💔💔😢😢😢
ብግጎንስ ብይ ውሃ በብዙ ጠጪ
@@semira-g2rዥእ
@@semira-g2rለውጥ አይተሽበታል እንደ
ተባረከሐ
Betam enamesgnalen kety konji tmhret
ደኩተርየ ረእኔ በአመት ሳይሆን በየሣምቱነው እሚያመኝ
ልክ ነሽ ማሬ እናምሰግናለን ዶክተር
የዘር ፈሳሽ ህልመለሊት ሲመጣ ለሊት ከእንቅልፊ በመባነን ሳይወጣ ተቆጣጥሪው ከዛ በሀላ በኩላሊቴ በኩልም ከእንብርቴ በታች ያቃጥለኛል ዶክተር መልስ ብትሰጪኝ ደስ ይለኛል
@@yosephagonafer9363 እሄ ሰይጣነው መምህር ተስፍየን አዳምጭ እህቴ አይንናስ ነገርነው ፃለት አድርጊ
Dr በጣም አመሰግናለው ተባረኪ ግን በጣም ተደጋገመብኝ ምን ላርግ
ዶ/ር አየ አኔ ሁሌም ነው ሚነሳቢኝ ወይይይይይ ቀና ብየ እራሱ መሄድ አልችልም ከዚህ በፊት ተመርምሬ ነበር መዳኒትም ወስጃለሁ ግን አልተወኝም ሽንትቤት ስትተቀሚ ወደኋላ ታጠቢ ብለወኝ ነበር ግን ሁሌም ማ ድረግ አልቻልሁም አረሳለሁ buss ነኝ ሌላ መፍትሄ ካለ
ዛሬ አሞኝ ሰርጅ አድርጌ አገኘሁሽ አመሰግናለሁ ደግጨ የመጀመሪያየ ነው ሽቴ ቀላብኝ ሆደን አመመኝ እና😢
እኔም
@@Atkletadisu ውሀ ጠጪ ማሬ በደብ ስኳር ነገር ቀንሽ ትቶኛል እኔ
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም ያሳከኛል ተሎ ተሎ ሺንቴን ይመጣናኝል 😢😢😢
በጣም ጥሩ ት/ት ነዉ እናመሰግናለን
አናመሰግናለን
አመሰግናለሁ። እህት። በርች
ሰላም ማሚዎች እንዴት ናችሁ እኔ የምሰራው መልቲሌብል ማርኬቲንግ ነው በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የምሰራው የጊዜ ነፃነት አለኝ ብዙዎችንም ወደዚህ ስራ አስጀምሬያቸው በደስታ እየሰሩት ነው አሁንም ብዙ ሰዎችን ይፈልጋል የምትፈልጉ በውስጥ አዋሩኝ አብረን እንሰራለን
የት ነው እኔምፈልጋለሁ
ደኩተር እናመሠግናለን የግራ እፍየ በጣም ካመት በለይ ታምሜ ለው እክምና ህጀ መዳኔት ወሥጀለው ግን ሊሻለኝ አለቻለም ምን የሻለኛል ሀያት ሠይድ
አመሰግናለው እህቴ
_ሰላም ዶክተር እኔ ማሕፀኔ ላይ ያብጥበኛል ሕክመና ወስጄ አልዳንኩም እባክሽ እርጂኝ የለሁት በሰው ሐገር ስደት ነው እባክሽን እርጄኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ በውስጥ መስመር አናግሪኝ_
እናመሰግናለን ዶክተር
Hey docter shint alameyaz yitayebignal ena mindnewu mikiniyatu ,befit ye shint bonbua infection indalegn tenegirognal ena ,ahun degmo ye masakek ,ye maqatel simet yitayegnal ena min ladirg be msg bitilikilugn dess yilegnal thank you
Dr ኧረ በጣም ሞትኩ ያልሄድኩበት ቦታ የለኝም እና ሽንቴን መቋቋም አልቻልኩም ሸንቴን ሌሊትም ቀንም ቁጭ አልልም እና በተለይ ደሞ ደመና በሆነ ስአት በጠም ያመኛል የግራ ታፋየን ሸንቴንም ዝም ስለው በጣም ያቃጥለኛል እና ሽንቴ እንዲቆምልኝ ከዛም ስራ ስሰራ ወገቤን ከእምብርቴ በታች በጣም ያቃጥለኛል እና ይሄ ጠጠር ነው ኢንፌክሽን ነው ወይስ ሌላ ነው ምትኩ አስቀምጭልኝ ኮሜንት
ወንዶች መስል ምልክቶች ከታያቸው ሌላ በሽታ እንዳላቸው አመልካች ነው ብለኛል። ለምሳሌ ምን አይነት በሽታ?
እኔ የዚ ምልክት ተጠቂ ነኝ ግን ብታከምም ለውጥ አላገኘውም።
አናመሰግናለን የኒ ቆጆ
THANK YOU
እኔ ያሣክከኛል መፍትሄ በአላህ 😢😢😢😢😢
Ishi wde gin betam hisanat sihonusa mensiew mindinew?y8 amet tanash ihite tamalech
Ere sister efakshi alegn ahun demo ebtet jemrobgnal mn ladrg ???melshilgn
እናመስግናለን
You are correct thank you
እናመሰግናለን ዶ /ር ጥያቂ አለኝ ኮመት ላይ መልሽልኝ ድርቀት ያዘኝ ከምን እንደመጣ አላውቅም አረንጎዴ ሻሄ ከጠጠው ትንሽ ይለቀኛል ከዛግ ዙሮ ይመለሳል
ተልባ ጠጪ
ጎበዝ ሀኪም😘
እንደ ምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ እኔ ዳቦን ብቻ ነው የሚያቃጥለኝ ሆደን ግን አይመኝ ግራ ገብቶኛል ምን አይነት ህመመ ነው ይህ
selam dr bekirb gize neber shinte metahu eyalegn yeneberkubet akababi shint betu nitsuh alneberemna shinten ebet akababi eskemders yazkut lik bemagstu neber yejemwregn kezan hakim bet hedkugn yeshint figna enfekshn alugn le5 ken be ken 1 yemiwesed medanit setugn esun stekem lewt neberew medhanitu siyalk temelso simetu eyemetabgn new mn ladrg??? Benatchu bezi beshita yedanachu medihanitun nigerugn
ዶ/ር ልጄ የ18 ዓመት ዕድሜ ላይ ነው ያለችው እርሷ ደግሞ ያጋጠማት በተቃራኒው ነው።የፊኛዋ ጦንቻ በፊኛዋ ከተወሰነ ሽንት በላይ መያዝ አይችልም ቶሎ ቶሎ ሽንት ይመጣታል።ይዛ ስትቆይ ነጠብጣብ አለው እና በጣም ተቸግራለች።በተለይ ትምህርት ቤት በጣም ትቸገራለች እና መፍትሔው ምንድን ነው?
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
ዶግተር እናመሠግናለን
ዶክተር እናትሽ እኔ ሽንቴ ስሽና አያቃጥለኝም ግን አልፎ አልፎ ያሳከክኛል ምን ላድርግ በማርያም ንገርኝ❤❤❤❤
አፍፍፍፍፍፍፍ እኔም በጣም ነዉ የሜሳክከኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ተሰቃዬሁ ወላሂ 1አመቴ
ሽንቴ ቶሎቶሎ ይመጣል ምንድነዉ
ዶክተርየ። የማህፀን። ኢፌክሽን ተብየ መድሀኒትታዝብዞልኝ ጨረስኩ ግንእግሬብዙቤታአበጠብኝ
እባክሽመልሽልኝ
አመሰግናለው አህቴ
ዶክቶር የማህፃን እፌክሽን መፍቴሄ ንገርኝ ሽንቴም ያቀጥለኛል
እንዳዛው ሀፍረተ ገለዬ ያሳክካኛል
እንድሁም ሽታ ያለው ነጭ እርጎ መሳይ ፈሳሽ ይፈሳብኛል እስት መለ በይልኝ ይበክሽኝ