Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ደህና በጣሽ ከቤትሽ ክብርት ዶክተር ቤዛዊት 🇪🇹 ምርጥ ትምህርት ሰተሽናል !! የተጠቀምሽው ፎቶ ፈረጆች ናቸው ኢትዮጵያዊ የሉም??
ጣፋጭ እንቅልፍ ጌታ ይሰጣል።
You are jealous and liyer
ሰለሀገሬ ሰበረ ዜና ካልቆመ እንቅልፍ የለኝም እናመሰግናለን የኔ እመቤት ማዕተብሽ ያምራል
እናመሰግናለን ኣሪፍ ትምህርት ነውግን ጥሩ እንቅልፍ የሚያስተኛ የሀገር ሰላም የቤተሰብ ድህንነት ሲኖር ነው ።
እኔም እቅልፍ እቢ ይለኛል ውሎየን ስራ መስራት ይደብረኛል ይጨቀኛል በጥቅሉ በጣም ያመኛል
@@seadamohammedrayan7246 ኣላህ ኣፍያ ያድርግሽ ማማየ
@@seadamohammedrayan7246 ahun endait nesh enaim endanchi negn
Yes
Dr ebksh bamarga btastmrn ebksh mokry egzr yestelegn
ዶክተር በጣም እናመሠግንአለን ምርጥ ምክረሀሳብ ነው
ዘርኝነት ሲጠፉ ኢትዩጵያ ሰላም ስትሆን ያኔ ይወስደኛል
Woyi guide betkikl
Betkikl👏👏💚💛❤💌🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@@Fiker-u2f 100%
I agree 100%
ትክክል የኔቆጆ ኢቶጱሰላምትሁንልን ያረብ
አገራችን ሰላምስትሁን ልጆች ወንድሞቻችንበሰላም ወጠው ሲገቡ
ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን
እንቅልፍ የሚያስተኛ ዜና አለ ብለሽ ነዉ በእዉነት የሰሞኑ የሚሰማውን እና የምናዬዉ በጣም ከባድ ነዉ ፡አላህዬ ሀገራችንን ሰላም አዲርግን ፡ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💝💝💝💝🤲🏽🤲🏽🤲🏽
If we pray every night. God will help us to sleep good. Jesus help me I need to sleep. Rest is very important
Ba tekikl naw ❤
ከምንም በላይ ሰላም ነው ሀገራችን ሰላም አታለች ቤተሰቦቻችን ሰላም የላቸውም ጉረቤቶቻችን እቅልፍ የላቸውም በገዛ ሀገራችን ሰላም አጥተናል እዴት ብለን ነው አይምሮአችንስ እዴት እቅልፍ እረፍት ያገኛል ሰላም ካለ እቅልፍ አይጠፋም
የኔ ናት ስለትምህርትሽ እናመሰግናለን እኔ የእንቅልፍ ኪኒን ሁላ ተጠቅሜአለሁ ምንም አላገኘሁበትም የእንቅልፍ እጦት የተነሳ አይኔ ስር ስር ያብጥብኛል ሰውነቴን አክስቶኛል ብቻ እንቅልፍ ማጣት ትልቅ በሽታ ነው
😢enme edz neg
thax Music tnish YrebishalLeslasa music Bihon Konjo neber AmesegnishaluTebariki God Bless u and yourfamily.
6
ዶክተር ቤዝዬ እንኳን አደረሰሸ የኔ ቆንጆ
Bizu chgr ale gin.... Selam Ethiopia kale enklifm yhun.... Ensominum bihon yitefal
ዶክተር እናመሰግናለን ተባረኪ
ስለ ትምህርቱ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ የእውነት ግራ ነው የገባኝ እንቅልፍ ካላየሁኝ በወራት ልበልሽ ግንሰው ተጨንቀሽ ነው ይለኛል ለኔ አይገባኝም
እደኔ
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ በእልቅፍ እጦት በጣም ነው የምቸገረው
አዎ በማርያም ዶክተር እኔም እንቅልፍ ብዙም አልተኛም ደግሞም አንድ ከእንቅልፍ ከተነሳሁ መተኛት አልችልም
ልክ እደኔ
እኔም. ከነቃሁ. አይወስደኛም
እኔምነኝ
ልክ እደኖ
Me to
እጅግ በጣም አመሰግናለው ዶ/ር
እናመሰግናለን ዶክተር ጠቃሚ ትማህርት ነው
እናእመሰግን አለን ዶክተርየ
ዶክተር በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ምክር ነውእናመስግናለን::
ተምሬበታለሁ ብዙ ጥቅም እግኝቻለሁ በጣም ጥሩ የጤና መረጃ ነው አመሰግናለሁ
ጎበዝ በርች ።
እንመሰግኒልን
በርች እህት❤❤❤
በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት አግኝቻለሁ ተባረኪጎበዝ
Thank you so much Doctor
Betam enamsegnalin tiru mekrshin eindgfwalin berchlin
Thanks a lot Dr...may God bless you abundantly.
እናመሰግናለን ሁሌ ብይ ብትይና እንዲህ ብታካፍይን መልካም ነው
Thank u good lesson it help a lot l have short sleep .
It is good lesson continue
Yene konjoo betam arfi timert new Ena ene buzu geze yesw dimtse new yemerebishagne men maregi endemechili Gira begebagne Anchi agegnewesh betam Amesegnalew 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እናመሰግናለን
የምኝታ ሀይጅን (የአልጋ ንፅህና)
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነዉ
ዶክተርየ ስወድሽ እናመሰግናለን
ወይኔ እህታለም ምን እንቅልፍ እንደነሣኝ ታውቂያለሽ የሀገሬ ሠላም ማጣት
ተባረኪ እናመሰግናለን
ዶክተር ፈጣሪ ይባርክሽ
Wow mashaa Allah doctor thank you 💕 so much
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ደስ ይላል
Hello, Dr. Thanks for the info...
አመሰግናለሁ ምክርሽ ከውበትሽ ጋር በጣም ያምራል
Galatomii
ተባረኪ❤
Hi doctor bizi arif new temehertesh ene enkelf ayasechegeregim etegialhu Gen chegere betam sewenete yezelal tewat tewat senesa
Hi D/r Biezawit thank you
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር ከፈጣሪ በታች ለጤናችን ተፈጥሯዊ መድሀኒቶች ወይም ምግቦች ፍቱን ናቸው ። ታመን ኪኒኖችን እንደመድሀኒት እንደምግብ ከመውሰድ የምንመገበውን የተለያዩ ምግቦቻችንን እንደመድሀኒት በማሰብ መመግብ ጥሩ ነው ምግብን ማማረጥ የለብንም የሚሰጠንን ጥቅም በማሰብ ብንመገብ እላለው እና ለጥሩ እንቅልፍ ከሚረዱን ፈሳሶች ለኔ ምርጡ ወተት በማር ነው 1 የሾርባ ማንኪያ ማር በአንድ ብርጭቆ ወተት ቀላቅሎ መጠጣት
Doctor I like your idea
እናመሰግናለን ብርችልኝ ዶ/ር ቤዝየ
እናመስግናለን ዶክተር
ትምህርትሽ ይመቸናል ውቤ አመሰግናለሁ
ኑሪሊኝ
አረ አገሬ ሠላም ሥትሆን ዘረኝነት ሲቆሚ በራሡ ጊዜ ሣልፈልገው ይመጣል ደሞ ለቅልፍ አገሬ ብቻ ከምንቅር ይዳን አላህ አገራችንንሠላም ያውርድልን ምኞቴ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ ዶክተርዬ ሥለምክርሽ እናመሠግናለን ግን ሚያሣሥበውያገራችን ጉዳይ ነው
ሃይ ጤና ይስጥልኝ
በጣም አመሰግናለው
Thenk yoj
thank you
የኔቆንጆ
እናመሰግናለን ❤
Thanks miss bezawit
በጣም እናመሰግናለን።የህንቅልፍ ነገር አይወራ ምናልባት 1ሰዓት ይሆናል እንቅልፍ የሚወሰደኝ
Bezawitetenkiwu👩👧👧
thankes a lot dear
ጠክሪ ምርጥ ዶክተር ነሽ እደውበትሽ
you did great, good job!!!
የቅልፍነገር በጣምአሥቸግሮኛልውዴ
Greater message, short and precise. Thank you Doc
Dr. Tebareki
ቴንኪው ማማየ ጥሩ ምክር ነው
Bayyee garidhaa galatoom
እኔ የተቸገርኩት ለሊቱ እያጠረብኝ ነዉ እድሜ ለአረብ ሀገር
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
እያመሸሽስለምትተኚነው
እእእእውነትሽነው አርርርርርር
እውነትሽነው ቀኑ እረጅም መተው አጠር ነው
ክክክክትክክል
መላበሎኚ
እናመሰገሰናለን
D/r bizawit ewodshalhu
በጣም እናመሰግናለን ኑሪ በደስታ
Thanks a lot!
thankx sister
Thanks Doctor .
ያርብ
ዬኔ ቆንጆ አመሰግናለው
ጎበዝ ዶር አሁን ፐርፌክት ጥሩ ነው ባለፈው እንድታስተካክይ ብዬሽ ምናልብባት ቅር ብሎሽ ይሆናል የአሁኑ አቀራረብሽ ቆንጆ ነው በርች
Thank you doctor for your advice.
በእንቅልፍ እጦት ብዙ እየተሰቃየው ነው ቀኑና ለሊቱ አንድ ሆነብኝ
M nagi slam l houlachinme yana wedi ehite baxame dase yamile temirte naw amasaginalwe barchi! !!
እግዚአብሔር ያበርታሺ ጡሩ ነዉ
thanks
እናመደግናለን
እናመሠግናለን በርች
የሀገሬ ሰላም ማጣት የቤት ፈረሳው ዘረኝነቱ ሰው መገደሉ መታገቱ እያለ ዶክተርዬ ምን እንቅልፍ አለ
mastsweqiyash ybezal
Thank u...from germeny D.r bezawit ❤👈
❤❤❤
Thank you beuteful. I am so proud of you keep it up. Xoxox.
Ok Thanks. De/r
Tank u dr
waw በጣም በጣም
እንኳን ደህና በጣሽ ከቤትሽ ክብርት ዶክተር ቤዛዊት 🇪🇹 ምርጥ ትምህርት ሰተሽናል !! የተጠቀምሽው ፎቶ ፈረጆች ናቸው ኢትዮጵያዊ የሉም??
ጣፋጭ እንቅልፍ ጌታ ይሰጣል።
You are jealous and liyer
ሰለሀገሬ ሰበረ ዜና ካልቆመ እንቅልፍ የለኝም እናመሰግናለን የኔ እመቤት ማዕተብሽ ያምራል
እናመሰግናለን ኣሪፍ ትምህርት ነውግን ጥሩ እንቅልፍ የሚያስተኛ የሀገር ሰላም የቤተሰብ ድህንነት ሲኖር ነው ።
እኔም እቅልፍ እቢ ይለኛል ውሎየን ስራ መስራት ይደብረኛል ይጨቀኛል በጥቅሉ በጣም ያመኛል
@@seadamohammedrayan7246 ኣላህ ኣፍያ ያድርግሽ ማማየ
@@seadamohammedrayan7246 ahun endait nesh enaim endanchi negn
Yes
Dr ebksh bamarga btastmrn ebksh mokry egzr yestelegn
ዶክተር በጣም እናመሠግንአለን ምርጥ ምክረሀሳብ ነው
ዘርኝነት ሲጠፉ ኢትዩጵያ ሰላም ስትሆን ያኔ ይወስደኛል
Woyi guide betkikl
Betkikl👏👏💚💛❤💌🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@@Fiker-u2f 100%
I agree 100%
ትክክል
የኔቆጆ
ኢቶጱሰላምትሁንልን ያረብ
አገራችን ሰላምስትሁን ልጆች ወንድሞቻችን
በሰላም ወጠው ሲገቡ
ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን
እንቅልፍ የሚያስተኛ ዜና አለ ብለሽ ነዉ በእዉነት የሰሞኑ የሚሰማውን እና የምናዬዉ በጣም ከባድ ነዉ ፡አላህዬ ሀገራችንን ሰላም አዲርግን ፡ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💝💝💝💝🤲🏽🤲🏽🤲🏽
If we pray every night. God will help us to sleep good. Jesus help me I need to sleep. Rest is very important
Ba tekikl naw ❤
ከምንም በላይ ሰላም ነው ሀገራችን ሰላም አታለች ቤተሰቦቻችን ሰላም የላቸውም ጉረቤቶቻችን እቅልፍ የላቸውም በገዛ ሀገራችን ሰላም አጥተናል እዴት ብለን ነው አይምሮአችንስ እዴት እቅልፍ እረፍት ያገኛል ሰላም ካለ እቅልፍ አይጠፋም
የኔ ናት ስለትምህርትሽ እናመሰግናለን እኔ የእንቅልፍ ኪኒን ሁላ ተጠቅሜአለሁ ምንም አላገኘሁበትም የእንቅልፍ እጦት የተነሳ አይኔ ስር ስር ያብጥብኛል ሰውነቴን አክስቶኛል ብቻ እንቅልፍ ማጣት ትልቅ በሽታ ነው
😢enme edz neg
thax Music tnish Yrebishal
Leslasa music Bihon Konjo
neber Amesegnishalu
Tebariki God Bless u and your
family.
6
ዶክተር ቤዝዬ እንኳን አደረሰሸ የኔ ቆንጆ
Bizu chgr ale gin.... Selam Ethiopia kale enklifm yhun.... Ensominum bihon yitefal
ዶክተር እናመሰግናለን ተባረኪ
ስለ ትምህርቱ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ የእውነት ግራ ነው የገባኝ እንቅልፍ ካላየሁኝ በወራት ልበልሽ ግንሰው ተጨንቀሽ ነው ይለኛል ለኔ አይገባኝም
እደኔ
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ በእልቅፍ እጦት በጣም ነው የምቸገረው
አዎ በማርያም ዶክተር እኔም እንቅልፍ ብዙም አልተኛም ደግሞም አንድ ከእንቅልፍ ከተነሳሁ መተኛት አልችልም
ልክ እደኔ
እኔም. ከነቃሁ. አይወስደኛም
እኔምነኝ
ልክ እደኖ
Me to
እጅግ በጣም አመሰግናለው ዶ/ር
እናመሰግናለን ዶክተር ጠቃሚ ትማህርት ነው
እናእመሰግን አለን ዶክተርየ
ዶክተር በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ምክር ነውእናመስግናለን::
ተምሬበታለሁ ብዙ ጥቅም እግኝቻለሁ በጣም ጥሩ የጤና መረጃ ነው አመሰግናለሁ
ጎበዝ በርች ።
እንመሰግኒልን
በርች እህት❤❤❤
በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት አግኝቻለሁ ተባረኪጎበዝ
Thank you so much Doctor
Betam enamsegnalin tiru mekrshin eindgfwalin berchlin
Thanks a lot Dr...may God bless you abundantly.
እናመሰግናለን ሁሌ ብይ ብትይና እንዲህ ብታካፍይን መልካም ነው
Thank u good lesson it help a lot l have short sleep .
It is good lesson continue
Yene konjoo betam arfi timert new Ena ene buzu geze yesw dimtse new yemerebishagne men maregi endemechili Gira begebagne Anchi agegnewesh betam Amesegnalew 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እናመሰግናለን
የምኝታ ሀይጅን (የአልጋ ንፅህና)
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነዉ
ዶክተርየ ስወድሽ እናመሰግናለን
ወይኔ እህታለም ምን እንቅልፍ እንደነሣኝ ታውቂያለሽ የሀገሬ ሠላም ማጣት
ተባረኪ እናመሰግናለን
ዶክተር ፈጣሪ ይባርክሽ
Wow mashaa Allah doctor thank you 💕 so much
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ደስ ይላል
Hello, Dr. Thanks for the info...
አመሰግናለሁ ምክርሽ ከውበትሽ ጋር በጣም ያምራል
Galatomii
ተባረኪ❤
Hi doctor bizi arif new temehertesh ene enkelf ayasechegeregim etegialhu Gen chegere betam sewenete yezelal tewat tewat senesa
Hi D/r Biezawit thank you
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር ከፈጣሪ በታች ለጤናችን ተፈጥሯዊ መድሀኒቶች ወይም ምግቦች ፍቱን ናቸው ። ታመን ኪኒኖችን እንደመድሀኒት እንደምግብ ከመውሰድ የምንመገበውን የተለያዩ ምግቦቻችንን እንደመድሀኒት በማሰብ መመግብ ጥሩ ነው ምግብን ማማረጥ የለብንም የሚሰጠንን ጥቅም በማሰብ ብንመገብ እላለው እና ለጥሩ እንቅልፍ ከሚረዱን ፈሳሶች ለኔ ምርጡ ወተት በማር ነው 1 የሾርባ ማንኪያ ማር በአንድ ብርጭቆ ወተት ቀላቅሎ መጠጣት
Doctor I like your idea
እናመሰግናለን ብርችልኝ ዶ/ር ቤዝየ
እናመስግናለን ዶክተር
ትምህርትሽ ይመቸናል ውቤ አመሰግናለሁ
ኑሪሊኝ
አረ አገሬ ሠላም ሥትሆን ዘረኝነት ሲቆሚ በራሡ ጊዜ ሣልፈልገው ይመጣል ደሞ ለቅልፍ አገሬ ብቻ ከምንቅር ይዳን አላህ አገራችንንሠላም ያውርድልን ምኞቴ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ ዶክተርዬ ሥለምክርሽ እናመሠግናለን ግን ሚያሣሥበውያገራችን ጉዳይ ነው
ሃይ ጤና ይስጥልኝ
በጣም አመሰግናለው
Thenk yoj
thank you
የኔቆንጆ
እናመሰግናለን ❤
Thanks miss bezawit
በጣም እናመሰግናለን።የህንቅልፍ ነገር አይወራ ምናልባት 1ሰዓት ይሆናል እንቅልፍ የሚወሰደኝ
Bezawitetenkiwu👩👧👧
thankes a lot dear
ጠክሪ ምርጥ ዶክተር ነሽ እደውበትሽ
you did great, good job!!!
የቅልፍነገር በጣምአሥቸግሮኛልውዴ
Greater message, short and precise. Thank you Doc
Dr. Tebareki
ቴንኪው ማማየ ጥሩ ምክር ነው
Bayyee garidhaa galatoom
እኔ የተቸገርኩት ለሊቱ እያጠረብኝ ነዉ እድሜ ለአረብ ሀገር
😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
እያመሸሽስለምትተኚነው
እእእእውነትሽነው አርርርርርር
እውነትሽነው ቀኑ እረጅም መተው አጠር ነው
ክክክክትክክል
መላበሎኚ
እናመሰገሰናለን
D/r bizawit ewodshalhu
በጣም እናመሰግናለን ኑሪ በደስታ
Thanks a lot!
thankx sister
Thanks Doctor .
ያርብ
ዬኔ ቆንጆ አመሰግናለው
ጎበዝ ዶር አሁን ፐርፌክት ጥሩ ነው ባለፈው እንድታስተካክይ ብዬሽ ምናልብባት ቅር ብሎሽ ይሆናል የአሁኑ አቀራረብሽ ቆንጆ ነው በርች
Thank you doctor for your advice.
በእንቅልፍ እጦት ብዙ እየተሰቃየው ነው ቀኑና ለሊቱ አንድ ሆነብኝ
M nagi slam l houlachinme yana wedi ehite baxame dase yamile temirte naw amasaginalwe barchi! !!
እግዚአብሔር ያበርታሺ ጡሩ ነዉ
thanks
እናመደግናለን
እናመሠግናለን በርች
የሀገሬ ሰላም ማጣት የቤት ፈረሳው ዘረኝነቱ ሰው መገደሉ መታገቱ እያለ ዶክተርዬ ምን እንቅልፍ አለ
mastsweqiyash ybezal
Thank u...from germeny
D.r bezawit ❤👈
❤❤❤
Thank you beuteful. I am so proud of you keep it up. Xoxox.
Ok Thanks. De/r
Tank u dr
waw በጣም በጣም