የወር አበባ መዛባት ምክኒያት | Abnormal Menstruation | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @የመክሊትእናት
    @የመክሊትእናት 8 месяцев назад +62

    በእውነት የዚህ ዶክተር እናት ማህፀኗ የተባረከ ነው ከእውቀት ላይ እውቀት ፈጣሪ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @binteslam2175
    @binteslam2175 Год назад +7

    ይሄንን ዶክተር ስወደው በጣም ነው የሚያስተምረው ላይክና ሰብስክራብ አንተን ያላደረግነው ማንን ልናደርግ እኛ በሰውሀገርያለን በተለይ እሚጠቅመንን ዶክተሮችንየሀገራችንን መከታተል አለብን

  • @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ 2 года назад +65

    አቤት አገላለፅ አቦ አላህ በውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 Год назад +25

    Wow! የሚገርም እውቀት ከሚገርም የማስረዳት ችሎታና አገላለፅ ጋር
    Dr Seyfe የእውነት ያንተን እውቀት ችሎታ የምገልፅበት ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ግን ሁሌም 1ኛዬ ነህ ❤
    አሁንም አውቀትህን አላህ ይጨምርልህ አከብርሀለሁ🙏🙏🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +11

      አመሰግናለሁ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 10 месяцев назад

      ​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር እኔ ለረዥም አመት የወርአበባየ ይጓጉላል ሁሌምበመጣሠአት እርግዝናሥ ይከለክልይሆን ከአገባሁ3አመትሆነኝ ማርገዝአልቻልኩም ወደሀክምናምለመሄድ ያለሁበትአገርምቹአይደለም እናበመጨናነቅላይነኝ አልሣካሢለኝ ትዳሩንም ለመተውአሥባለሁ ስበሣጭ እባክህ ካየኸው መልሥልኝ የመጀመሪያውሠአት ህመምምአልነበረው አይጉጉልምነበርማየትከጀመርኩአ4አመትበኋላነው የተቸገርኩት መርፌተጠቅሜነበር በዛንሠአት ከዛበኋላ ይጓጉላል ተጽኖአድርጎብኝይሆን

    • @bereketasfaw2938
      @bereketasfaw2938 6 месяцев назад +1

      Doc lene 5 wore eyekoya now mimetaw min lehun

    • @Meme-eu1vc
      @Meme-eu1vc 5 месяцев назад +1

      ​@@Dr.SeifeWorkufesashe betame asechegeren doketer menine yeshal est mekeren

    • @debritunanecha6080
      @debritunanecha6080 4 месяца назад +1

      🙏🙏🙏🙏

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል Год назад +357

    እኔ እስከ ዛሬ ይዛባብኝ ነበር አሁንመልካ እሩፋኤል እየፀለይሁ ተስተካክሎልኛል የእግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma Год назад +4

      ሰለም ላች ይሁን እኔ ተዛብቶብኝ ተሰቃየሁ በየቀኑ ነው የሚፈሰኝ ጨቆኛል

    • @EgzabhirYmsigen
      @EgzabhirYmsigen Год назад +4

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ልፀልይ ተዛባብኝ😢ደሞ ሆደን እያመመኝ ነዉ😢በስደት በሽታ 😢

    • @lamyaaaa1718
      @lamyaaaa1718 Год назад

      ዋው❤❤❤

    • @SeniteTesfu
      @SeniteTesfu Год назад +4

      Ere doctorye kehulet wer 3 wer mirezm kehones kenu

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Год назад +4

      😢😢😢😢አይ እኔስ ፆሎት እጀምርና ማቆም ሰይጣን ይጫወትብኛል

  • @sabontugutema1801
    @sabontugutema1801 2 года назад +74

    በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር 😍😍
    እባክህ ለሸንተረር መፍትሄ የለውም???

    • @lidiyasamson5687
      @lidiyasamson5687 2 года назад

      Awo shetarer metafey

    • @ማርታእሺቱ
      @ማርታእሺቱ Год назад

      Wow በጣም ጥሩ መከራ ነው Dr seife yene matsaneh yiskhe nebe yene maidente Canex V &pure soap eyh tetebehkuyenew ____?

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 года назад +118

    በጣም ስፈልገው የነበረ ነገርን ነው ይዘህልን የመጣህው እናመሰግናለን ኑርልን ዶክተር

    • @abushbrshi4816
      @abushbrshi4816 2 года назад

      Betam Amesegnalehu Tyake Temelsolgna

    • @buzuneshabiyuuabaraa4177
      @buzuneshabiyuuabaraa4177 2 года назад

      ቶሎ አይመጣ ሲልስ😥😥😥10 ቀን ካሳለፈ

    • @hikmajordan1799
      @hikmajordan1799 2 года назад

      ዶክተር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድ ነው የወር አበባዪ በጣም ያመኛልም የረጋ ደም ነው የሚወርደው ህመሙ ልክ ልጅ እንደምትወልድ ሴት ነው በርግጥ ከዚህ በፊት ተመረሬ ኢጢ አለብሽ ብሎኝ ነበር ዶክተር እና ሌላ ችግር ያመጣብኛል በጣም እየተስቃየው ነው

    • @fmfvmgkj
      @fmfvmgkj Год назад

      💗ዜሮ594 3አምት 96 89 ❤ ሳዑዲ ያላችሁ ጅዳ ካላችሁበት ድርስ ይመጣል መዲናም አለን በኢሞው እና ዋትዛፐ አናገሩን 🙏ማስወርጃ መደሀኒት አለ

    • @hanaelala9669
      @hanaelala9669 Год назад

      ​@@hikmajordan1799 enimi weda gin ylawobeti bota lekimina aymechimi min yshalale

  • @alefumekele3184
    @alefumekele3184 2 года назад +71

    በጣም የሚፈልገው ትምህርት እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🤲

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 года назад

      በጣም የየሚፈልገው ትምህርት እናመስግናለን እግዚእብሔር እምላክ ይጠብቅህ

  • @zeenaNega
    @zeenaNega 9 дней назад

    ዶክተር ብሎዝም አለማድነቅ አይቻልም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @FataFuj
    @FataFuj 21 день назад +1

    ማሻአላህ የማገባዉ ሰዉ እራሱ እንዲገባዉ አድርገ ነዉ የገለፅከዉ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥ

  • @fasika2225
    @fasika2225 2 года назад +8

    በጣም አስተማሪና አስፈላጊ ትምርት ነው ዘመን አገልግሎትክ ይባረክ አንደኛ ነክ ኑርልን

  • @fatumaseid5005
    @fatumaseid5005 2 года назад +286

    አላህ ከውቀት ላይ እውቀት ጨምሮ ይስጥህ ጤናህን ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 4 месяца назад +18

    እኔ ቁርጠቱን አልቻልኩ የምር በጣም ያስለቅሰኛል😢 እረፍት የለኝም በየስአቱ ሀማም ሄጂ ነበር😢 የሚለኝ የመላእክት አምላክ እየሱስ ክርስቶስ✝️ ሆይ 🤲🤲 በመንግስትህ አስበኝ ይቅር በለኝ ብዬ አለቀስሁ እረፍት የለኝም ቁርጠት ብቻና ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል እዴት እደምሆን ማለትነው አሁን ግን እልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏 እየተሻለኝ ነው🙏🙏

    • @fmfvmgkj
      @fmfvmgkj 4 месяца назад

      😌 ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ

    • @yeshyezeleke9046
      @yeshyezeleke9046 2 месяца назад

      እንዴት ተሻለሽ እህት እኔስ ልሞት ነው

    • @mesibini
      @mesibini Месяц назад

      ተመሠገን ሲጠሩ አቤት የሚል አምላክ አለን ተመሥገን ❤❤❤

  • @Tigst-b8g
    @Tigst-b8g 10 месяцев назад +1

    ከልብ የምሰማዉ የዝህን ደኩተር ምክር ነዉ እዉነታ ስለሆነና በደብ ስለሚያስረዳኝ ሳዪሰለቸኝ ነዉ እምሰማዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @rahwarhwa6022
    @rahwarhwa6022 Год назад +4

    በመጀመርያ እዝጋቢሔር እውቀትህ ይጨምርልህ❤በተጨማሪ የኔ በሽታ የተለየ ነው ምክንያትም በኣንድ ወር ሰወሰት(3)ግዜ እየ መጣ ተቸግርያልሁ እና የሆነ ነገር መላ በለኝ

  • @bezaweetshiferaw7545
    @bezaweetshiferaw7545 2 года назад +4

    የእውነት ዶክተር ከቃላት በላይ ላንተ ክብር አለኝ ወሳኝ ነገር ነው ምታነሳው ዉድ ጊዜህን ሰጠህ ይህንን ጠቃሚ ቪዲዮ ስለሰራህ እግዚአብሔር ዕድሜህን ይባርክልህ, ከፍ ብለህ ያኑርህ

  • @asnakechgirma6768
    @asnakechgirma6768 2 года назад +107

    እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ዶክተር❤️👍

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +50

    እረ ዶክተር እግዚኦ መአርነ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳኝ እኔስ የወር አበባዬ እየተዛባ አስቸገረኝ እሱ የሰማይ ጌታ ይርዳኝ አይኔን ባአይኔ ሳላይ !!

  • @ሠአዳየለጋንቧዋ
    @ሠአዳየለጋንቧዋ 8 месяцев назад +2

    በጣም ሰፈልገው የነበረው ትምህርት ነው ወላሕ ዶክተር🎉አድሜ ይስጥህ

  • @tofecamrutofec
    @tofecamrutofec Месяц назад

    ዶክተር የምትሰጣቸው ት/ት በጣም አሪፍ ናቸው እናመሠግናለን❤ ትንሽ ትፈጥናለህ

  • @saraabreham2729
    @saraabreham2729 2 года назад +10

    የኔ ምርጥ ! አንደኛ እኮ ነህ ! አፍህ ራሱ እንዴት እንደሚጣፍጥ

  • @murshidatemam8640
    @murshidatemam8640 2 года назад +20

    ሸንተረርን የሚያጠፋ ቪዲዮ ስራልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ ነገር ነው የምታቀርብልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እና ዶር እኔ ኮሶ አለብኝ ያለውት ስደት ነው ምን ማድረግ አለብኝ ያለውበት ሀገር ስሙን አላውቀውም ሀኪቤትም ልያውቁት አልቻሉም በራጅስ ያስታውቃል ወይ ሙሉሜዲካል ካረኩኝ በጣም ቆይቶብኛል ሆዴላይ የሚያስከትለውም በሽታ ካለ በዛውም አብራራልን ብዙዎ በትንሹ አንጀት ነው የሚቀመጠው ይላል በጣም ፈራው በአላህ እኔ ጨቆኛል ጓደኛዬም 4አመት ሆናት ኮሶ ማየት ከጀመረች የኔውማ አይወራም ቆይቶዋል 😥😥የብዙዎቻችን ችግር ነው በስደት ያለን በብዛት ኮሶ አለብን በሰፊው ቪዲዮ ስራልን please doctor🙏

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 года назад +20

    ዶ/ር ለምታደርሰን ወሳኝና አስፈላጊ ለሆኑ ትምህርቶች ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @sad3434-x1e
    @sad3434-x1e 2 дня назад

    ዶክተር በሚሰጠው ትህምርት ከልብ አመሰግናለሁ
    ዶክተር በተደጋጋሚ comment ላይ እየጠየኩ ነበር
    20 አመቴ ነዉ
    ለብዙ ግዜ የወር አባባ የማየው በ 26 ቀን ነበር የሚታየው ገፋ ከለ 27 ቀን አያልፍም ነበር አሁን መጨረሻ አንድ ወር ላይ በ15 ቀኑ አየው
    የወር አበባ 1,2,3,ጨረስኩ 4,5,6, ቀን ላይ ግኑኝነት አደረግን ከግኑኝነት በኋላ ድንገታዊ የእርግዝና መከላከያ (postpile) ወስጄ ነበር ዛሬ 45 ቀን ሆነኝ እስካሁን የወር አበባ አላየሁም በጣም ተጨንቂያለው ኢሱ ይሆን ያስቀረብኝ

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 2 дня назад

    እኔስ ከመፍሰሱ በፊት በጣም ነው የማመኝ ወገቤን እናመሰግናለን በርታ d/r

  • @zahraaamaaaqq3470
    @zahraaamaaaqq3470 2 года назад +6

    የገረመኝ የወር አበባ ከጭቀት የሚገናኝ አይስለኝም 2እስከ 3ወር የሚያዛባው የአይምሮ ኪኒን የሚዛባው አመሰግናለው ዶክተር❤

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 2 года назад +14

    እናመሠግናለን ዶ / ር እድሜ ከጤና ጋር ያርዝምልን 🙏
    "" ስለ አኪታሮት ብታስረዳን ዶ / ር """"

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 года назад +55

    ጌታ ኢየሱሰ ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨመርህ

  • @fasikatsgaye7133
    @fasikatsgaye7133 2 дня назад

    አቤት ስነ ሰረአትክ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ዶክተር እኔ በጣም ያመኘ ነበር የወር አበባይ ሲመጣ ያስታዉከኘ ሁሉ ነበር አሁን ግን ከወለድኩ ወ፣

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 3 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ረጅም እድሜና ጠና ይስጥልን ❤❤❤ አንድ ጥያቄ የወር አበባ ህመም ማስታገሻ የጎንዮሽ ጉዳቱን ንገረን እባክህን 🙏❤

  • @meseyethiopia6940
    @meseyethiopia6940 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ዶክተር ከነቤተሰቦችህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @mohammedhussen2219
    @mohammedhussen2219 2 года назад +18

    ሱበሀንክ ያረብ አልሀምዱሊላህ ይህን ሁሉ የፈጠረከው ሀሊቁ

    • @hana-wd2mr
      @hana-wd2mr Год назад

      የተሳቃየን😳🥺ይህን ስቃይ ስለሰጠን ኣልሀምዱሊላህ ትላለህ😒

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 8 месяцев назад +2

      እና አላህን ያማር ምንም ይሁን ምን ማመስገን ነውጂ

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 года назад +7

    ውድ ዶክተር ዘመንህ ይባረክ!! እናመሰግናለን!!

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 3 месяца назад

    ዶክተር እናመስግናለን የማብራራት ጥበብህ የተለየ ነዉ አላህ በጥበብላይ ጥበብ ይጨምርልህ። ተባረክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Год назад +1

    በእውነት በጣም ጅግና ዶክተር ነህ ወንድሜ ሠላምህን ያብዘው ፊጣሪ ይጠብቅህ ብዙ ተመሪበታለሁ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 2 года назад +13

    የውነት ትለያለህ ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @rahwabrhane9306
    @rahwabrhane9306 2 года назад +5

    ዶክተር በጣም እናመሰግናልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ :: እኔ በየወሩ የወር አበባ አይመጣብኝም ከ2-4 ወር ይዘገያል ሲመጣ ደግሞ በጣም ያመኛል ያስታውከኛል ወደታችም ይለኛል ከመጣደግሞ እስከ 2ወር 3ወር ይቆያል የጓጓለ ደም ነገርም አለው :: ህክምናም ህጄ ነበር የእንፌክሽን መርፌ ለ7 ቀን እና የወሊድ ሞቆጣጠርያ ኪኒን የመጨረሻው የምትገኝ ቀይ ነገር ተሰጥቶኝ ነበር ከወሰድኩ ባሃላም ለ5 ወር ተስተካክሎልኝ ነበር :: አሁንግን ሳይመጣ 2 ወር አልፎኛል እድሜዬ 26ነው ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም:: በጣም ጨንቆኛል ችግሬ ምን ይሆን?

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 2 года назад +12

    አላህ ከዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ ዶክተር❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 Год назад

      አላህ እውቀት ይጨምርልህ የኔ በ15 የሚመጣብኝበዛላይበጣምነው የሚስልቅስኝ የምታቁንገሩኝበአላህ😓😓😓😓😓😓😓

  • @Media-gj9xl
    @Media-gj9xl 11 месяцев назад +1

    ወየኔ አግላልፁ ተባረክ ዶክትርየ😘😘😘እግዚአብሔር ይጭምረልህ ክእውቅትህ

  • @ZeinatAli-q4f
    @ZeinatAli-q4f 2 месяца назад

    በጣም የምፈልገው ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን ዶግተር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @rioethio3740
    @rioethio3740 2 года назад +11

    ውድ ዶ/ር ስለትምህርቶችህ እጅግ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ በወር አበባ ወቅት የደም ከለር እጅግ የመቀያየር ባህሪ ከምን የመነጨ ይሆን? ለምሳሌ በዚህ ወር ኖርማል ቀይ በአንዱ ወር ሮዝ መሳይ ደብዘዝ ያለ አንዳንዴ ደግሞ በጣም የጓገለ እጅግ ጥቁር ደም በምን ምክንያት ይሆን የማህፀን ችግን ውስጥ ሊመደብ ይችላል?? ዶ/ር አመሰግናለሁ

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل 2 года назад +6

    شكرا جزيلا يا دكتور الله يعافي بدنك يطهر جسدك من المرض و يقويك ياااااارب

  • @abby8182
    @abby8182 2 года назад +4

    እኛ. ሴቶች አናመሰግናለን ዶክተር

  • @SjGw-i6k
    @SjGw-i6k 10 месяцев назад +1

    እግዛብሄር ይጠብቅህ እናመሰግናለን በጣም አስፈላጊ ነው ቃላት ያሰኛን ምን እደምልህ አላቅም እግዛብሄር እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @yordanostadese77yordanos85
    @yordanostadese77yordanos85 7 месяцев назад

    ዶርተርዬ እድሜህ ይርዘም አመስግናለው❤

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 2 года назад +34

    ወላሂ ዶክቶር እናመሰግናለን እኔ በቀን 28 ነበር ሚመጣዉ አሁን ግን 11ቀን ነዉ ሲመጣ በጣም ያመኛል😢😢

    • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
      @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 года назад +2

      አብሽሪ እህቴ ያንቺ የወር አበባ የተዛባ አይደለም እኔም እንድህ ነበርኩኝ ዶክተር ጠይቄ የተዛባ አይደለም አለኝ ደሞ ልክ እንዳችዉ በጣም ያመኛል ሆዴን ወገቤን ብቻ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ሙቅ ወሃ ሆድሽ ላይ ያዢበት ቀረፍ አፍልተሽ ጠጪ

    • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
      @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад +1

      እኔም ወላሂ ሴትነቴን እስክጠላ ነው እሚመኝ እህህህህ ሊመጣ ሲል አሳቡ ገደለኝ😢😢😢

    • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
      @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 года назад

      @@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ አብሽሪ ዜድዬ የሞቅ ወሃ ሆድሽ ላይ ያዢበት ደሞ የማስታገሻ መደሀኒት እንዳትወስጂ ምንም ቢያምሽም ህመሙን ቻል አድርጋዉ ዉዴ

    • @fhdh9770
      @fhdh9770 2 года назад

      እኔም፡ሁለት ጊዜ ህክምና ሞከርኩ፡ምንም ለዉጥ፣የለዉም

    • @hamdibintbaba2788
      @hamdibintbaba2788 2 года назад +1

      አብሽሩ እህቶቸ ወላሂ እኔም ሙቸ ነው ምነሳው እህህህ

  • @VsHz-y1t
    @VsHz-y1t 5 месяцев назад +4

    የረጋ እና የጓጎለ የሚለዉ ላይ በደንብ ግልፅ ብታደርግልን የብዙወቻችን ጥያቄ
    ይመስለኛል እናቴ አመቷ ይሄ ህመም ተጀመራት ወላሂ አምና ረመዳን ትንሽ ቀን ነው የፆመችው እኔም አረብ ሀገር ሂጀ
    እናቴን አሳክማለሁ የሚል አሳብ ስላለን
    ኢድን እቤት ዉየ ቅመዳሜ መጣሁ ግን
    ቶሎ ማሳከም አልቻልኩም የመጣሁበት ብኝ ቶማሳከም አልቻልኩም በተበሳጨች
    በሰራች
    በተንቀሳቀሰት ቁጥር እንደ ስጋ ይቆርጣ
    ታል በናትህ እናት ካለህ አብራራልኝ መፍ
    ትሄ ታገኘህም ተባበረኝ እና ሳላጣት
    ጥዲደርስባት ሙስሊም ከሆክ
    በአላህ ክርስቲያን ከሆክ በእግዚሀቤር
    ይዠሀለሁ ግልፅ አድርገህ መድሀኒት
    የት እና መች እንደሚገኝ ንገረኝ

  • @gdhddhdg1356
    @gdhddhdg1356 2 года назад +5

    አላህ ይጠብቅህ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀት ይስጥህ

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 3 месяца назад

    ምገርም ነው ዶክተርዬ እስካዉን ስመቼ ማላቃዉን ሰማው በስክስ ትምርት ላይ ተምረለው ግን ያንተ ዋው 👌👌እናመሰግናለን

  • @FateIzmir
    @FateIzmir Месяц назад

    አላህ አንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነበር የምያመኝ በአሁን ሰዐት 12 ቀን አለፈኝ አንዴ ይበዛብኝ አንዴ ሳሳ ይላል ግን በጣም ተቸገርኩ ዶ ለምክርህ አመሰግናለሁ 🙏

  • @እራህማካሳው
    @እራህማካሳው 2 года назад +29

    ዶክተር በፈጠረህ በጣም ለረጅምጊዜ የሚቆይበትን ምክንያት በቅርቡ አቅርብልን

    • @yelemsetketemayegebreallg4927
      @yelemsetketemayegebreallg4927 10 месяцев назад

      ሳይመጣ ከቆየ ዋላ ለረጅም ቀን ያለማቋረጥ መፍሰሱ ነው እናቴ ያለ ማቋረጥ ነው ታያለች ፔሬድ መፍትሔ ካላችሁ

    • @Dhjucu7-ny8dw
      @Dhjucu7-ny8dw 5 месяцев назад

      ዶክተር በጣም ለረጅም ጊዜ የሚቆይሳ መልስልን

  • @rbintbaba3056
    @rbintbaba3056 2 года назад +4

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን የወር አበባችን ቀኑን ጠብቆ ይመጣል ቆይታውም ከ5_6ቀን ይቆያል ነገርግን በጣምምም አነስተኛ ነው ሲወጣም የረጋ ሆኖ ይወጣል ምን ይሆን ምክኒያቱ??

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 2 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር😍🙏 በሰውነት ላይ የሚወጣ ነጠብጣ ነጫጭ ቁስሎችን እንደት ማጥፋት እችላለን ሰውነቴ ብቻ ሳይሆን በጭቅላቴ ላይም ወቶ በጣም አስቸግሮኛል 😢🙏

  • @SADEMADEME
    @SADEMADEME 2 месяца назад

    የኔውድ ዶክተር አመስግናለሁ የምትስጣቸው ትምህርቶች ድስይላሉ የማይስለቹአስተማሪናቸው❤❤❤በርታልኝ

  • @ZahraBaba-gz3bo
    @ZahraBaba-gz3bo 9 месяцев назад

    thank you so much docter😍 ፈሬዴ ምንም ልስተካክልልኝ አልቻለም በዎር 2 ግዜ ይመጣል. በዛ ላይ ያለዉ ህመም ልነግርህ አልችልም. በጣም ጨንቆኝ ነበረ. ለምን እንዴምዛባ አላዎኩም ነበረ. አሁን ግን ካንቴ ተረድቻለዉ. በጣም ጭንቀታም ነኝ. ቶሎ አናዴዳሎ. ሁለ ስናዴድ ደም ይፈሰኛል.ብቻ ለፈጣሪ ትቻለሁ☝🙌

  • @ሰብለጎንደሪዋ
    @ሰብለጎንደሪዋ 2 года назад +4

    እናመስግናለን ዶክተር እኔ ከዉለድኩ 2 አመት ከ 6 ወር ሆነኝ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ከወለድኩ የወር አበባየ ጭራሽ አይፈስም ወገቤን ያመኛል ስሜቱ ልክ ልጅ ልወልድ ምጥ ሲመጣ ያን አይነት ስሜት ነው ሚሰማኝ እኔ ትልተሎ አይመጣም እራት ወር ስድስት ወር እየቆየ ይመጣል ጭራሽ አይፈስም ያስመጠኛል እንደልጅ ጥቁር የጓጓለ ነገር ነው ውልቅ እያለ ሚወድቅ ሞዴስ ላይ ምንም ጥብ አይል ሽንት ቤት በየሰአቱ ነው እየሄድኩ ምቀመጥ በዛ ላይ አረብ ሀገር ላይ ከባድ ነው ምን ይሻለኛል እንደዚህም እያለ 7 ቀን ስድስት ቀን ቆይቶ ይሄዳል ተቸገርኩ ወደ መጨረሻ ላይ እንዳልከው ፅንስ እየወረደ ላልከው ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 года назад +6

    በጣም የምፈልገው ሀሳብ ነው ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በጣም ተቸግራለሁ ሃገር ስሆን በወሩ ይመጣል ሰው ሃገር ስሆን ሁለትና ሶስት ወር የያሳለፈ ነው ሚመጣው ዶ/ር ችግር ያመጣብኝ ይሁንን?

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 года назад +59

    በቀጣይ አብዛኛው ኮሜንት በየወሩ እደማያዩ ነው እየገለፁ ያሉት እና ምክንታቱን በሌላ Video እንጠብቃለን🙏❤🇪🇹❤

    • @ayelechkasaye3095
      @ayelechkasaye3095 Год назад

      እኔ ከቀረ 4ወሬ ሠወቹም ሀኪም አንወስድም አሉኝ

    • @amkaa586
      @amkaa586 Год назад

      ​@@ayelechkasaye3095 እኔም ሰባት ወሬ 😢😢

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 Год назад

      ትክክል

    • @LylaSQ-zj2cv
      @LylaSQ-zj2cv Год назад

      እኔም 5 ውር ህነኘ እኮ አአአአ😢😢

  • @KewuletAmanu
    @KewuletAmanu 5 месяцев назад +1

    ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway 3 месяца назад

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦቺህ ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ዶ /ር ፈጣሪ ምኞትህን ይግለፅልህ

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 6 месяцев назад +3

    ማነው በቅንነት ሠብሥክራይብ ላይክ ❤❤

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 2 года назад +18

    ደከተርዬ እኔ አድ ጤያቀ አለኝ እኔ በ36 እድሜ ነው የወር አበባዬ የቀርው ወደእክምና አልሄድኩም 3 ልጆች አልኝ አሁን ያለውት በአረብ አገር ነው ከባሌጋ ከተለያየው 13 አመት ሆኖኛል እና ደክተርዬ ያለድሜ የውር አበባዬ ቆማል 3አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር የመሰገን ህመም የለበኝም ግን በጣም ነው የምጨነቀው ያለድሜ የውር አበባዬ በመቅረቱ ሰለዚ ደከተርዬ ምን ተለኛለክ 🙏🙏🙏🙏አመሰግናልሁ

    • @henokareda7235
      @henokareda7235 2 года назад +6

      እህት አለም መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ youtube ተመልከቺ መፍትኤውን ታገኛለሽ

    • @ማራኪየማዳምቅመም
      @ማራኪየማዳምቅመም 2 года назад +5

      እኔ ዉዴ ስደት ነዉ ያለዉት አሎለድኩም 36 አመቴ ነዉ የወር አበባ ካየዉ5 አመቴ ልጅ መዉለድ እፈልጋለዉ ግን😭😭

    • @Zedo-y3d
      @Zedo-y3d 2 года назад +1

      መጀመሪያ ወሊድ መካለካይ ወስዳሽ ከሆና እሱ ነው እንደዛው ያደርጋል

    • @rahmetseidrahmetseid2912
      @rahmetseidrahmetseid2912 Год назад

      ዶክተር እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን

    • @dohaqater9789
      @dohaqater9789 7 месяцев назад

      እኔም35😢😢😢ሣልወልድ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 2 года назад +4

    አንተ,ዬሴቶች,አባት,ነህ,ከእግዚያብሔር,በታች,ዎድሜ,እድሜና,ጤና,ከሙሉ,እዉቀት,ጋር,ምኞቴ,ነዉ::

  • @chitamatiwos5669
    @chitamatiwos5669 Год назад

    ዶክተር ሁሌም እምታቃርባ ቻው ትምህርቶች በጣም ቆንጆ ናቸው በጣም አማሳግናለው 🙏
    እናም አንድ ጥያቄ አላኝ የማይፀሐን ኢንፌክሺ ማንሴ እና ማብቴ ምንድነው እናቴ ታማ ነው ዳሞሐ አይቆምም 😢🙏

  • @Mahi-z5t
    @Mahi-z5t 9 месяцев назад +2

    ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ዶክትሬ❤❤❤❤❤

  • @Amen2216
    @Amen2216 2 года назад +7

    ክበርልን ዶክተራችን!!❤️

    • @messimessi828
      @messimessi828 2 года назад +1

      ክበርልን ዶክተራችን

  • @ቃልኪዳን-ጘ2ቸ
    @ቃልኪዳን-ጘ2ቸ 2 года назад +4

    እኔ 4 ወር 3 ወር እየቆየ ነው የሚመጣው ተጨነኩ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +9

      በሚቀጥለው ቭዲዮ አቀርባለሁ

    • @ቃልኪዳን-ጘ2ቸ
      @ቃልኪዳን-ጘ2ቸ 2 года назад

      መርሀባ

    • @ነኝስደተኛዋ-ፈ7ቘ
      @ነኝስደተኛዋ-ፈ7ቘ 2 года назад +2

      @@Dr.SeifeWorku
      እኔም እደዛ ነው አሁን 4ወር ሁኖታል ከመጣ እስካሁን አልመጣም
      እድሜየ 25 ነው ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ ላደየኳን ተስተካክሎ መቶ አያቅም
      ካሁን በፊት ግንኙነት አርጌ አላቅም የወር አበባ የሚዘባበት ሰው ለማርገዝ ችግር ነው ይባላል
      ምን ያሀል ውነት ነው በቅርቡ ሀባሌ መሄደም አይቀር ተራርቆ ፍቅር ጎዳኝ

    • @sabatesfalidet9141
      @sabatesfalidet9141 2 года назад +2

      @@Dr.SeifeWorku አኔም አስከ 5ወር 6 የሚመጣው

    • @sabatesfalidet9141
      @sabatesfalidet9141 2 года назад

      @@Dr.SeifeWorku አኔም አስከ 5ወር 6 የሚመጣው

  • @FBgghGsfk
    @FBgghGsfk Месяц назад

    ጡሩ ትምህርት ነው የሰጠሀንእናመሠግናለን

  • @samyraala3889
    @samyraala3889 Год назад +1

    በጣም ነዉ የተመለሰልኝ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀቱን ይስጥህ ዶክተር

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 5 месяцев назад

    ዶክተር ጌታ ጨምሮ እውቀቱን ይስጥ አመሰግናለው ስለትምርት❤❤❤❤

  • @Sofia-iq9gl
    @Sofia-iq9gl 3 месяца назад

    ዶክተር መልካሙን ነገር አላህ ይወፍቅህ ወላሂ በጣም አመሰግናለሁን ከምንም በላይ ትምህርት የሚሰጡ ናቸው ብዙዎች የምንቸገርበት ነገር ስለሆነ❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 3 месяца назад

      እሽ ይቅርታ ሴቶች ባያጨሱም ወንዶች የሚያጨሱ ከሆነ የመዛባት ችግር ያመጣል ወይንስ አያመጣም?
      ማለትም እኔ ስላጋጠመኝ ነው ።

  • @Biniyam-c4s
    @Biniyam-c4s 2 месяца назад

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ተባረክል ዶ/ር

  • @fikadugebeyehu264
    @fikadugebeyehu264 10 месяцев назад

    ምርጥ ዶክተር እንዴት እንደምታስረዳ ስወድህ ዶ/ር ሰይፈ ደና ነኸ በርታ

  • @Mendu-ik9xu
    @Mendu-ik9xu 9 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን ስለሚቆይበት መፍትሄውን ማወቅ ፈልጋለው ባክህ ዶክተር ስለሚቆይ በጣም ግራ ይገባኛል

  • @Yarosen-bx1yc
    @Yarosen-bx1yc 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜ አና ጤና ይስጥህ ዶክተር ❤❤

  • @BayulegnZewde
    @BayulegnZewde 21 день назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ግን የኔ ጥያቄ ድንግል ሴት ላይ የረጋ የወር አበባ እንዴት ነው የሚከሰተው

  • @Mesi-wg8hv
    @Mesi-wg8hv Месяц назад +1

    እኔ ብዙ ደም አይፈሰኝም ግን ወር በመጣ ቁጥር ልሞት ነው ሰው ሁሉ ነው የሚያስጠላኝ ከእራስ ምታት እሰከ የእጅ ጣት ጥፍሬ የግሬ ጣት ጥፍር አይቀረም ቅርጥፍ ጥፍ የሆነ በሰውነቴ ውስጥ የሚሔድ ነገር ያለ ነው የሚመስለኝ እና ሆደን በልብስ ግጥም አረጌ አሰራለሁ ብቻ ወር ባይደርስ ደስተኛ ነኝ ብርድሲሆን በጣም ነው የሚያስጠላኝ ወገቤን በጣም ነው የሚያመኝ ሲጀምረኝም ወገቤን ሲያመኝ አይይ መጣብኝ ነው የምለው ብቻ አዳድ ጊዜ በገመድም አስራለሁ ወገቤን እባክህ ዶ/ር ምን ላድረግ ምግብ ሺታ በጣም ነው የሚያሰጠላኝ ለ3ቀን ምግብምሳብቻ ቲንሺ እበላለሁ ከዚያ ውጭትኩስ ነገር ነው በጣም የምጠቀመው ውሃም የሞቀ ውሃ ነው የምጠጣው

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 19 дней назад

    አላህየአተአፊየንሙሉአረግልኝ

  • @KukiKu-dk7fm
    @KukiKu-dk7fm 7 месяцев назад

    በጣም ነዉ ማመሰግንህ መልካም ሰዉ ነህ

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 9 месяцев назад

    ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @KeriyaWGorges-o5r
    @KeriyaWGorges-o5r 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክ ቀላል ግንዛቤ አይደለም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @mujibasiraj7472
    @mujibasiraj7472 Год назад

    ማሻ አላህ ፈጣሪ እውቀትክን ይባርክልክ በጣም ጎበዝ ስወች በሚገባቸው መልኩ ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 6 месяцев назад +1

    የት ነው ምትሰራው ዶ/ር መምጣት እፈልጋለው

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад +1

    ደሰ የሚል አገላለፀ ነው ዶክተረ እናመሰግናለን እኔ እድሜየ 43 ነው አላገባውም፣አልወለድኩም፣የወሊድ መቆጣጠሪያም ተጠቅሜ አላውቅም እና በየወሩ ነበረ የሚመጣው አሁን ግን መጀመሪያ በ2 ወረ መጣ አሁን 3 ወረ አልፎኛል አልመጣም ሰደት ላይ ነኝ አሁን ግን አኪም ማየት አለብኝ ምንሀልባት ማረጥ ይሆን አይ ጉድ አንድ ልጅ ሳናይ ሰው አገረ እድሜን መጨረሰ ለማንኛውም እግዛብሔረ ያውቃል ዋናው ጤና ነው 😢

  • @MekdesMose-fh2ic
    @MekdesMose-fh2ic Год назад +1

    ዶክተር እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልኝ

  • @Senayttakele-b4e
    @Senayttakele-b4e 11 месяцев назад

    በጣም ገሮም ነው ተባረኪ
    በዜ አጋጣሚ የእራስ መታተ ለዓምት ያሀልአሞኛለ ከምን አንጻር ነው አክም ከድምስር ዉጥረት ነው አለው ግን ከአቅም በላይ ሆኗል 😢ፕሊስ?

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 7 месяцев назад

    ድንቅ ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን

  • @TayeTheEthiopia
    @TayeTheEthiopia 7 месяцев назад +2

    በጣም አመሰግናለው ድክተረ የወረ አበባ ይዛባል ቀኑ በአስር ነበረ ቀጣይ በአምስት መጣ አምስቀን ሲቀረው መስኤው ምን ምን ሊሁን ይችላል

  • @StiahmedStiahmed
    @StiahmedStiahmed 6 месяцев назад

    በሰሊክ በደም ብታስረዳኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ግዜ ካለህ እባክህን ደሞ በዉስጥ እባክህ ማሌቴ በሚስጥር በኢፋ አልወዲም አላህ ያግዝህ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ከሰማሁት

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs Год назад +1

    ጌታ ይበርክህ ዶከተራችን የኔ ወር አበባ በአረቦች አቆጣጠር 14 / 16 ነው እምማጠው አንዳንዴ 18/19 በፍት 30 / 5 ወሩ አልቆ በአምስተኛ ቀን ይመጣ ነበር አሁን ግን ግልብጥብጥ ብሎኛል ሁሉ ለፈጣሪ ይቻላል🎉

  • @Vjckc-o1k
    @Vjckc-o1k 2 месяца назад

    እስካሁን ስፈልገው የነበረነው እናመሰግናለን ወድሜ

  • @SadiaAkter-p4t
    @SadiaAkter-p4t Год назад

    ማሽ. አላህ. አገላለፅህ. በጣም. ምርጥ. ነው

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Год назад

    ቀጣዮን ክፍል ቪዲዮ እሰራለሁ ብለህ ነበር ዶክተር ???? ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር እናመስግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው የሚሰጠው ❤❤❤❤❤❤

  • @TilanesheAlelign
    @TilanesheAlelign 3 месяца назад +1

    ዶክተር ይቅርታ ግና የኔ የወር አባባየ ስመጣ በጣም ያመኝል ወገብ በቃ ምግብ ሁሉ ያስጠላኝ መዲሀኒት ከአህ ተባበረኝ❤❤❤❤❤

  • @Marfh-ly8en
    @Marfh-ly8en 5 месяцев назад +1

    ለቤትህ አዲስነኚ ዶክተር እኔ በጣምነው የሚያመኚ መፍትሄምንድነው እባክህመፍትሄ ካለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwialem249
    @hiwialem249 3 месяца назад

    ሰላም ዶክተር መጨረሻ ላይ የወር አበባ ለረጅም ግዜ የሚቆይበት ምክንያትና ስለህክምናው አብራራላየዋለው ብለሀን ነበር?

  • @zinashpapi3535
    @zinashpapi3535 10 месяцев назад

    ዋዉ ይህ አዕምሮክ ይባረክ❤❤

  • @AlmazeGezahge
    @AlmazeGezahge 4 месяца назад

    ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን ጥያቄ ነበረኝ ለማርገዝ ፍልጌ ፔሬዴ እየተዛባ ነው የሚመጣው ምን ላርግ

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 Год назад +2

    እናመሰግናለን ! እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ዶክተር !!