ያልተፈለገ ፀጉርን የማጥፊያ ህክምናዎች | Hair removal Methods | Dr. Seife

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 763

  • @user-oj2tm7pm1s
    @user-oj2tm7pm1s 2 года назад +162

    ዶ/ር ሰይፈ አገራችን እንዳንተ አይነት የህክምና ባለሙያ ሰላፈራች እጅግ ኩራት ይሰማናል ግሩም ትህትና ከዕውቀት ጋር አክብሮት ባለበት ትህትና እናመሰግናለን ።

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +20

      አመሰግናለሁ

    • @user-kx3jp3in9w
      @user-kx3jp3in9w 2 года назад +2

      @@Dr.SeifeWorku ደክተርየ ሰለ ምተሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ እናጤና ኣብዝቶ ይስጥህ በምን ላናገኝህ እንችላለን?

    • @user-vm7xb5fg8v
      @user-vm7xb5fg8v 2 года назад +1

      @@Dr.SeifeWorku🌷🌷🌷🌷💐

    • @omimababa926
      @omimababa926 2 года назад +1

      👍👍

    • @omimababa926
      @omimababa926 2 года назад +1

      👍

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw 10 месяцев назад +16

    ዶክተረየ እንደ አንተ አይነት ሰው ቢበዛ ምናለበት አቤት ትህትና ባንተ አየው❤❤❤❤

  • @user-sv3hs3fu2w
    @user-sv3hs3fu2w 2 года назад +19

    እውቀት ከትህትና ጋር መታደል ነው ዶር እድሜህ ይርዘም እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱንም ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @alem7785
    @alem7785 Год назад +5

    ቀናነት እንዲህ ነው በስልክ ሰዉ እንዲያናርግህ ማድረግ እጅግ መልካም ነገር ነው። እንዳንተ አይነት ሀኪሞች እያሉ ስንት የህክምና ስነምግባር በሌላቸዉ የኢትዮጵያ ህክምና ተብሎ generalized ይደረጋል ።ስለ ጨረር ማጥፊያዉ ጥሩ ነጥብ አስይዘህኛል። thank you doctor so educational

  • @tegesttefera270
    @tegesttefera270 3 месяца назад +2

    ዶክተርዬ እንዳንተ ያሉ መልካም ሰዎች ያብዛልን አገላለፅ ከትህትና ጋር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-ih8bk4vd3l
    @user-ih8bk4vd3l 2 года назад +5

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ለምሰጠን ትምህር እዳተ አይተ ያብዛልን። ዶክተር የልብ ህመምና የትፋሽ ማጠር በጣም አስቸገረይ ተጨማሪ እራሴን በተለያየቦታ እዲሁም አፍጫየን አይኔን ይስበኛል መላው ጠፋይ ህመሜን ማንም አያውቅም ያለሁት ስደትነው 😭

  • @AichaAbdo-hd2nk
    @AichaAbdo-hd2nk 2 месяца назад +1

    ዶ/ር ሠይፈ በጣም እናመሠግን አለን እንዳንተ አይነት ዶክተር ቢበዛ ሀገራችን ላይ ያሉ በሽታወችከመቀነሥ ባለፈ በጠፉም ነበር በጣም ነው ደሥ ያለኝ ፈጣሪ ይጨምርልህ በጎ ተግባህንም ፈጣሪ ይቀበልህ

  • @jcjfhghh3377
    @jcjfhghh3377 2 года назад +13

    ሺ አመት ኑርልን ትምህርት በነፃ እያገኘን ነው በጣም እናኘሰግናለን

  • @munamahmed3097
    @munamahmed3097 2 года назад +10

    ዶክተር አላህ እዉቀትህን አብዝቶ ያስፋልህ እንዳንተ አይነቶቹን ለሀገራችን ያብዛልን እና እባክህን ስለ ካካዋበተር ክሬም ያለዉን ነገር ብትነግረን

  • @user-gn5zg8wc6h
    @user-gn5zg8wc6h 5 месяцев назад +2

    ሰአት አጠቃቀምህ ለኛ ለመዳም ቅመሞች እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @Molo-tk6ef
    @Molo-tk6ef 2 года назад +5

    በነገራችን ላይ በጣም ጎበዝ ዶክተር ነክ
    በጣም ነው ምከታተልክ ተባረክ 🙏🙏😘😘

  • @meronchanie5552
    @meronchanie5552 2 года назад +28

    በጣም ነው የምወድህ ዶክተር ሁሌም ለምትሰጠን ለምታካፍለን ሁሉ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @alemalemtsehai8441
      @alemalemtsehai8441 2 года назад

      Vfc

    • @sofiyamohammed2796
      @sofiyamohammed2796 2 года назад

      ህግን ነህ በረታልን ወንድማችን

    • @yassinmahmoud9932
      @yassinmahmoud9932 2 года назад

      መሻአላህ ዶክተር በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ምክር በጣም ደስ ይላል በርታ ወድሜ

    • @yassinmahmoud9932
      @yassinmahmoud9932 2 года назад

      እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ለሰውልጂ አዛኝ

  • @fghf5130
    @fghf5130 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ያክብርህ ዶክተር
    በምን ቃል አመሰግንህ አለው
    ከመልክህ ንግግርህ ይመር ይያል ደጎ ያገሬ ሰው በእወነት ታላቅ ነህ አንድ አንዴ ስወች በትክክለኛው መንገድ ለፍቸው ተምረው ማዕረግ ሲኖራቸው ለራሳቸውም ሆነ ለተመልካች እንዱሁም የሚያገለግሉት ማህበረሰብ አክብሯት አላቸው
    አንድ አንዴ በብር ብቻ ወረቀት ይገዙና የእናነተንም ማዕረግ ይዞውት ሲወረዱ ያናድዳል ደግሞ በገንዘብ ስለ ገዙት የሚያገለግሉት ማህበረሰብ እንዲሁም ለሰራው ክብር እና ፍቅር የላቸው
    ከአነጋገርህ የምረዳው አንድ ነገር ቢኖር
    ምን ያክል ዋጋ ከፍለህ ለዚህ ማዕረግ እንደበቃህ ነው
    ለማንኛውም በሁለት ሰልክ ነው የምከታተልህ በቅረብ ሌላ ሰልክ የመግዛት እቅድ አለኝ😂😂😂በዚያም ስለምከታተልህ ያው እንዳልከው ገቢው ሲመጣ😂😂ባይሆን
    የአንዱን ስልክ ካርድ አንተ ቻል😂😂😂

  • @user-xr3sf4qn4b
    @user-xr3sf4qn4b 2 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው አሏህ ይጠብቅህ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ እንደወንድ ፂም አለብኘ በፊት ትንሽ ነበር አሁን ግን በጣም ብዙ ነው በጣም ነው የምሳቀቀው በክሬምም በሀላዋም አነሰዋለሁ ግን በጣም ብዙና ቶሎ ቶሎ ነው የሚያድገው እንደው የሚያጠፋ ነገር ካለ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ እንዳታልፈኝ ዶክተር

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Год назад +2

    ዶ/ርየ ለአንተ መቶ ግዜ ሰብክራይዝ ባደረግንህ እንዴት ደስ ባለን ነበር ኑሪልን የምር ብዙ ቁምነገሮችን ጨብጠናል እናመሰግናለን

  • @tube8677
    @tube8677 2 года назад +6

    ዶክተርየ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ትምርቶችህ ጥቅምአላቼው ፈጣሪ ይውደድህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +2

      አመሰግናለሁ

    • @alialee3325
      @alialee3325 Год назад

      ❤❤❤ገራ ሰው ከትህትና ጋር ዶክተር🥰🥰🥰

  • @hayu9963
    @hayu9963 Год назад +3

    አቦ አላህ እዴሜና ጤና ብዝትዝት ትርፍር አርጎ ይስጥክ ምርጥ ዶክተር

  • @jhgh9061
    @jhgh9061 2 месяца назад

    በእውነት ዶክቶርየ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድመ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዝ በላጥ ጥበቡ ምስጥሩ ይግለጥልህ

  • @Tegardaworku-mm6lh
    @Tegardaworku-mm6lh 7 месяцев назад +1

    ዶክተርየ ትለያለህ በርታ ላንተ ብየ ዩቲብ ከፈትኩ ሁሌም እከታተልሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj1yx7ln8n
    @user-yj1yx7ln8n 2 года назад +4

    ተባረክ እኔ ፊቴ ላይ መውጣት ጀመረ የደም ማነስ መድሀኒት እየወሰድኩ ነበር በ 4 ወር

    • @Zdyeshewalj
      @Zdyeshewalj Год назад

      በምን ጠፋልሽ

    • @user-yj1yx7ln8n
      @user-yj1yx7ln8n 4 месяца назад

      @@Zdyeshewaljአልጠፋም የባስ ሰውነቴ በዛበት

  • @na-uu5or
    @na-uu5or 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር እምፈልገውን ስለሰራህ በሚቀጥለው ደግሞ ስለ ሳይነስ አላርጂክ ብሰራልን

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እንኳንደህናመጣህ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን😊

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 года назад +26

    ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው !!

  • @user-cw9cx4fd1x
    @user-cw9cx4fd1x 5 месяцев назад +1

    እግዚኣብሔር ይስጥልን በጣመ ኣመስግነናሉ❤❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 10 месяцев назад +2

    በጣም ነው ምወድህ ስርአትህ እና እውቀትህ ግሩም ነው በርታልን

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 2 года назад +14

    እናመሠግናለን ዶክተር🙏 እባክህ ለብብት ጥቁረት ምን እንጠቀም ???

    • @weynekinde4757
      @weynekinde4757 Год назад

      እሥኪ በጌታ የማዳትካለህንገረኝ

  • @khkhs4097
    @khkhs4097 2 года назад +3

    ስለትምህርቶችክ እናመሰግናለን ዶክተርየ ግን ብዙ ጊዜ ጠየኩህ ሲመችህ መልስልኝ ከጉንጮቼ ላይ ፀጉር ነበረኝ እና በ20 አመቴ ፀጉር ቤት ሔጄ በትኩስ ሱካር አስነሳሁት ከዛ ጉንጮቼ ደም መስለው ቀለተው ውለው አደሩ ከወራት ቡሀላ ትንሽ ማዳት ወጣ እያለ ማዳቱ ሰፋ ህክምና አረኩ 2 ጊዜ በተጨማሪ ለፓርማሲሲስት ሰወች ፊቴን እያሳየሁ የተለያየየ መድሀኒት ገዝቼ ሞከርኩ ይጠፋል ግን ክሬሙ ሲቆም ይመለሳል በጣም ተቸገርኩ ሰይፍየ የምር !!!

    • @user-by9td8ok3i
      @user-by9td8ok3i 2 года назад

      የእኔም አፍንጫየ ላይ በጣም ስስ የሆነ ማዲያት አለብኝ ሰዉነቴም ከለሩ በጣም ቀይ የሚባል ነዉ በዚህ ላይ ብዙም አይታይም በጣም በቅርበት ለሚሀየኝ ወንፊት አይነት ነዉ ቀይ እና ጥቁሩ እና ከሞከርሻቸዉ መድሐኒቶች በፎቶ አስቀምጭልኝ እና ልሞክረዉ እስካሁን ግን ምንም ነገር ሞክሬ አላዉቅም ከወጣብኝም ሁለት አመት ገደማ ሆኖኛል

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Год назад +3

    ዋዉ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ዶክተር ተባረክ❤

  • @hi-vs9yg
    @hi-vs9yg 2 года назад +3

    ዶክተር ሰይፈ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @birhanetesfaye4501
    @birhanetesfaye4501 2 года назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እባክህ ስለ ካካዋ የፊት ክሬም የምታውቀው ነገር ካለ ብትገልፅልኝ (ጥቅምና ጉዳቱን)

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
    አገላለጽህ በጣምደስይላል ተባረክ ብሩክ ሁን ሰላምህ ይብዛ በአለህበትቦታ
    መልካም ምሽት

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 2 года назад +7

    ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @VanVan-rd4re
    @VanVan-rd4re Год назад +1

    ሁሌም ትምህርትህ እከታተላለው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ💜🙏

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Год назад

    የተፈጥሮ ነው የኔ ህፃን ሁኜ እራሱ መላ ሰውነቴ የደቀቀ ፀጉር አለው በርታ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 года назад +10

    እነመሰግነለን ዶክተርዬ👏💐💚💛❤

  • @TBCJ
    @TBCJ 2 года назад +6

    Thank you for your help 🙏🏽

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 Месяц назад

    Tebarek enamesegenalen dr❤

  • @AnnoyedCookingApron-jl2kc
    @AnnoyedCookingApron-jl2kc 3 месяца назад +1

    ዋዉ እጥርምጥንያለ አገላለፅ እናመሰግናለን

  • @mareamahmed1681
    @mareamahmed1681 2 года назад +4

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏🙏💞💞💞

  • @abebayehukebede7500
    @abebayehukebede7500 Год назад +1

    Enameseginalen Dr. 🙏🏿🙏🏿nurilign

  • @user-wp7db5ni1l
    @user-wp7db5ni1l 2 года назад +16

    ሴቶችየ ብልት አካባቢ ለሚጠቁር ቆዳ መላ ካላችሁ ሞክራችሁ መፍትሄ ያገኛችሁበትን ነገር አካፍሉኝ

    • @user-zy8nb4yo9g
      @user-zy8nb4yo9g 2 года назад +3

      😂😂😂😂የኔም ጥያቄ ነው

    • @sart820
      @sart820 2 года назад

      ክክክ የታቺኛዋንመደር ታያት አሻሮ መስላልሻለቺ የሁሉምነዉ ክክክክ

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Год назад

      @@sart820 🤣

    • @ZemiMuhammed
      @ZemiMuhammed 3 месяца назад

      የኔምጥያቅነው😂

    • @NemaMehmed-rd4ly
      @NemaMehmed-rd4ly 3 месяца назад

      በሱካር።ተጠቀሚ።ተጠቀም

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ድንቅ ዶክተር ሰይፈ ክብር ይሰራል ጥልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏
    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ከተመቸሕ ብታማክረኝ
    ✍️ ጠዋት ስነሳ ወይም በፆም ሰአት በባዶ ሆዴ ከጉሮሮየ የሆነ ፈሳሽ አለ አንድ ጊዜ ቢጫ አንድ ጊዜ ደግሞ ነጩን የእንቁላል ክፍል ይመላል
    ይሔ ምክንያት ምንድነው መንስኤው
    ተመረመርኩ ምንም አልተገኘም ይሔ ነገር ግን አለ 🤔😢

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r 2 года назад +3

    አመሰግናለሁ ዶ/ር እኔማ እናቴ ስትወልደኝም ፀጉር አለብኝ። ያምር በልጅነቴ ገና የ3ክፍል ተማር እያለሁ እጄ እና እግሬ ፀጉር ነበር ተሰቅቄ ልሞት ነበር ክክክክክ መስወገድ ከጀመርኩ 8 አመት ነው።

    • @user-gr6wy8tb3m
      @user-gr6wy8tb3m Год назад

      ማሬ እስኩ ንገርኝ ጁዳ ከሆንሽ

    • @user-uq6up6qn2j
      @user-uq6up6qn2j 20 дней назад

      በምንድ ነዉ የሚጠፋው

  • @rasticgualhanu3557
    @rasticgualhanu3557 2 года назад +4

    THANK YOU SO MUC DOCTOR❤🙏WE LOVE YOU

  • @tenshasinaweletweled8632
    @tenshasinaweletweled8632 2 года назад +1

    ሰብስክራይብ አድርጌሃለው የእኔ ጀግና ንግግርህ እንዳገባን አድርገህ ነው በርታልኝ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እና መስግናለን
    ዶ / ክተር

  • @asyamohammed7285
    @asyamohammed7285 2 года назад +2

    ዶክተርየ እናማሰግናለን ሁልግዜም ነው የምከታተልህ ለሸተረር ማጥፍያ ስራልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад

      ሸንተረርን የሚያጠፋ መዳኒት የለም፣ ለማደብዘዝ ግን ህክምና ይሰጣል

  • @user-zg4ss1gi4n
    @user-zg4ss1gi4n 2 года назад +3

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ ዶክተር እውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር እዳሀንተ አይነቶች ያብዛልን

  • @sofisofi2899
    @sofisofi2899 Год назад +1

    Dokter yebibit thagur inna bilitachin lay yimiweta thegur indet iske macereshaw masoged inchilalen kirmim kale ibakihin andi nager bal 🙏🙏🙏🙏

  • @hana902
    @hana902 2 года назад +4

    ሰላም ዶክተር ፈጣሪ እድሜና ጤናይስጥ ካንተ ብዙ ነገር አዉቄለው በጣም ነው ምናመሰግነው ጥያቄ አለኝ ፊቴ በተፈጥሮ ወዛም ነው የፊቴን ጸጉር የማነሳው በዋ ክስ ነው ነገር ግን ቆዳዬ ልክ እንደብርትኳን ልጣጭ አይነት ነው አፍንጫዬ ግንባር አካባቢ በአጠቃላይ ፊቴ ጥርት ያለ አይደለም እርዳኝ ዴክተር

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 года назад +2

    ሰላም ዶክተር ሰለ ትህትናህ ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ያስቸገረኝ የብብትና የጠቀስካቸው አካል ሙሉ ጸጉር ነው 😬😔😔 ለምሰጠን ምክር ከልብ እናመሰግናለን

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 Год назад

      እሱማ ቦታው ነው ያለቦታው የተቀመጠውን ነው እንጂ😔

  • @K_Podcastv
    @K_Podcastv 2 года назад +2

    Thanks our beloved doctor, Leser or electrolysis hair removal le ethiopiawi which one is better?

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +1

      laser is relatively prefereble

    • @K_Podcastv
      @K_Podcastv 2 года назад

      @@Dr.SeifeWorku Thanks alot!🙏🏽

  • @ayantusorressa7385
    @ayantusorressa7385 2 года назад +2

    I think yo are getting nearer to my last question i hope you will answer me as soon as possible and the question was the hair transplant

  • @jemilamuhammad6484
    @jemilamuhammad6484 2 года назад

    ዶ/ር እናመሰግናለን አቀራረብክ ሰአት አጠቃቀምክ ዋው👌👌

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 года назад +1

    ምርጥ አሰተማሪ ነህ በርታ ውድ ዶ/ር!

  • @ndbbdb5262
    @ndbbdb5262 2 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር

  • @ethiojole
    @ethiojole 2 года назад

    ዶ/ር ለምታቀርብልን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ጠቋቅር ነጠብጣብ እና የብግር ጠባሳ እንዴት ነው ማጥፋት እምችለው በጊዜ በኋላ ጭንቀት ለቀቀብኝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +1

      ከዚህ በፊት የሰራሁትን ይመልከቱ፣ ለማድያት የሚለውን

  • @user-jr1dt8qe1l
    @user-jr1dt8qe1l 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እኔ በሜካፕ ነው የመጣብኝ በጉንጨና በአፍንጫዬ ስር ቢጠፋ ደስ ይለኛል

  • @seenaaorotube6627
    @seenaaorotube6627 2 года назад +4

    Thank you so much Dr 😍✊

  • @ekueku3730
    @ekueku3730 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ለቤትህ አዲስ ነኝ እና ጥያቄ ነበረኝ መፍትሄ ካለው እባክህ ሰውነት የከለር ልዩነት ችግር ምድነው

  • @selamselam115
    @selamselam115 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ለብጉር ለማጥፊያ መፍትሄ ንገረን

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl Год назад +4

    ብዙ ድንቅ ሙሁሮች ስለተሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @derejeadimasu5058
    @derejeadimasu5058 Месяц назад

    ሠላም ዶክተር እኔ ለዚህ ቻናል ምንም እንኳን አዲስ ቢሆንም ቪድዮዎችህን በፍቅር ነው ማያቸው። በጣም እናመሰግናለን ፡ ወደ ጥያቄ ሲያመራ ፡ ጀርባዬና ፀጉሬ ላይ በተደጋጋሚ ብጉር የሚመስ ነገር ይወጣል መፍትሄ ብትነግረኝ ዶክተር!

  • @tsionshenkoru610
    @tsionshenkoru610 Год назад +1

    Thank you doctor so much.

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 2 года назад +1

    ሰላም ነው የእኔ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ጤና አብዝቶ ይሰጥልን

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሠግናለን❤❤❤

  • @Mube2423
    @Mube2423 2 года назад

    Dr enameseginlen tabarakilign 🙏🙏

  • @ahlamtube3466
    @ahlamtube3466 2 года назад +1

    Thank you so much Dr. 🥰🥰

  • @wahidzizu9395
    @wahidzizu9395 2 года назад +1

    *ሰላም ዶክተር ስለሰጠሀን መረጃ እናመሰግናለን
    * ሁለት ጥያቄ ነበረኝ:-
    _ አንደኛው...በ hair removal cream የተጎዳ እና ጥቋቁር ጠባሳ ያወጣ ፊት እንዴት ትሪት እናድርግ
    _ሁለተኛው...ከዘመናዊ ዋክስ ለ sensitive ቆዳ አሪፍ የተባለውን ምርት ብትነግረን....ዋክስ ለፊት መጠቀምስ እንዴት ይታያል.

  • @user-wk8no1ux2f
    @user-wk8no1ux2f 2 года назад +4

    እናመስገናለን ዶክተር❤👏👏👏

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 2 года назад +1

    አስገራሚ መረጃ ነው 🤔ክብረት ይስጥልን dr❤😘😘

  • @user-bu7qr8bj2r
    @user-bu7qr8bj2r 2 года назад

    ሰላም ደኩተር በጣም እናመሰግናለን ተባረክ Derma-T ለብጉር ማጥፊያ እየተጠቀምኩትነበር ብጉሩ ያለበትን አካባቢ ቆዳየጠላጠ እሰኪ ሰለዚህ መድሀኒት ብታሰረዳኝ በአላህ አትለፈኝ

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 Год назад

    እናመሠ ግናለን ዶክተር

  • @ElsiElsa
    @ElsiElsa Год назад +5

    ችግሬን በደብ አብራርተህልኛል ሴትነቴን እክጠላ ፀጉር አበብኝ መፍትሄውንም ነግረከኛል አመሰግናለው አገራችን እዳንተ አይነት ዶክተር ስላለችን እንኮራለን

    • @moamna9019
      @moamna9019 11 месяцев назад

      እረእኔሰ መረረኘ ድሞኮ አጉልቦታነዉ የሚበዛብኘ። እረ መላበሉኘ😅😢😢😢😢😢😢። እዳሰቁብኘ። እረዱኘ። እረዳታ እፈልጋለሁ

    • @ktube8920
      @ktube8920 7 месяцев назад

      አ​@@moamna9019 እኔም ነኝ😢

    • @FoziyaAhmed-cu3pv
      @FoziyaAhmed-cu3pv 23 дня назад

      ​@@moamna9019አገኜሽ መፍትሄ

    • @FoziyaAhmed-cu3pv
      @FoziyaAhmed-cu3pv 12 дней назад

      ​@@moamna9019አገኜሽ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 2 года назад +5

    Thank you, doctor. If you have a cause and solution for lower back pain, please let us know. I am in a lot of trouble, doctor.

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +2

      lower back pain can start from multiple internal body parts, spine, kidney, muscle, uterus, nerve, etc, it needs to be investigated.

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 2 года назад

      @Dr. Seife | Dr. Seife Thank you doctor🙏

    • @ahobvl3342
      @ahobvl3342 2 года назад +1

      Thankyoudoctor

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 года назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ D,r ጠቃሚ መረጃ ነው
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እንደ አንተ ለሀገር ለኸገን የሚጠቅም ወጣት ያብዛልን

  • @mitsiwaeokbaselasie9861
    @mitsiwaeokbaselasie9861 2 года назад

    Hallo Dockter lante kalat aygelixihim tileyaleh egzabher kene milue betesebih yibarikih

  • @user-ef1ck5hi5q
    @user-ef1ck5hi5q 2 года назад +2

    ዶክተርየ እኔ ስቅቅ እላለሁ ፀጉር ካፍጫየ ስር ያለውን በምን ላጥፋው እያልኩ ነው የማሳበው ሳየው ያስጠላኛል

  • @user-ln2hk6jz3u
    @user-ln2hk6jz3u 2 года назад +1

    ስለምትሰጠን ትምርት እናመሰግናለን❤️

  • @samsonwondemeneh2604
    @samsonwondemeneh2604 3 месяца назад +1

    Anten magignt bifelg yt lagegnh echilalehu

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ጥያቄየ ማድያት እደት ማጥፋት ይቻላል መንስኤውስ

  • @janatjanat2187
    @janatjanat2187 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ZD8679
    @ZD8679 2 года назад

    ዶክተርየ በምሰጠን ትምርት በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ ዶክተርየ እና ጥያቄ ነበረኝ መልስልኝ ኮሜት ላይ አደራ ያለ እድሜ ፀጉር ነጭ መውጣት መፍትሄ ካለህ 2ተኛ ደሞ በፌቴና በሰውነቴ ላይ ጥቋቁር ነጠብጣብ መፍትሄ እባክህ ዶክተርየ

  • @saida539
    @saida539 2 года назад +2

    እባክህ ዶክተር እኔ የወር አበባየ እየዘገየብኝ ተቸገርኩ እባክህን መፍትሔ ካለህ 😥😥

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 2 года назад +3

    በርታ ወድሜ በጣም እናመሰግናለን😍😍😍😍❤ 👍👍👍

  • @user-nl4zu7xz8k
    @user-nl4zu7xz8k 18 дней назад

    ❤❤❤allah andant ylu ybzhlan bart anmsgnlan❤❤❤

  • @user-df2gl6nf1b
    @user-df2gl6nf1b 2 года назад

    Enameseginalen doctor

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w 2 года назад +7

    ንግግርህ ቀልጣፋ ነህ በርታ

  • @fadximaxamad3654
    @fadximaxamad3654 2 года назад +1

    Ok dr thanks

  • @shamsuritbano7971
    @shamsuritbano7971 Год назад

    Thank you very much my brother from another mother good news

  • @user-tg5zk6uq2j
    @user-tg5zk6uq2j 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ዶ.ክ እኔ ግን ፀጉር የሚበቅልበት ቦታ አይን አይን ሚያወጣው ነገር ረብሾኛል በጣም ነው የቆዳን ውበት የሚያደበዝዘው

  • @eyerusmekuria8714
    @eyerusmekuria8714 Год назад +1

    Dear doctor thank you for your videos and advices... i am a 22 years old girl .. i don't have mustaches and acne but i have coarse skin and thicker hair all over my body. Is it possible that i have hircutism disease.. if so how can i get over it

  • @hikmanur8457
    @hikmanur8457 2 года назад

    ዶክተር በጣም ነው የምናመሠግነው እድሜና ጤና ይሥጥልን ሄር ግሮ መጠቀምሥ ምን አይነት ችግር ያሥከትላል

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 года назад +1

    Who who thank you that's what I said that's what I'm looking for we are appreciate you

  • @burktitube2615
    @burktitube2615 2 года назад +2

    Doctor betam akebark negn 😘

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 2 года назад +2

    ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ
    የአይን ሥርሥር ቆዳው እየጠቆረብኝ አስቸግሮኛል ሁለቱም አይኔ አካባቢ ከይቅርታ ጋር ካላሥቸገርኩክ መዳኒቱን ነገረኝ

  • @user-ow2jw5bj5p
    @user-ow2jw5bj5p 11 месяцев назад +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @Lube9398
    @Lube9398 2 года назад +6

    ዶክተር ኧረ እኔ በተፈጥሮየ ከላይኛው ከፈሪ ላይ አለኝ ሳነሳው ይበዛል ብቻ በስውነቴ ላይም አለኝ ብቻ ተመሳሳይ ልሆን ነው

    • @ruqiyaabdllah1446
      @ruqiyaabdllah1446 2 года назад

      እኔም አለኘ ከላይኛው ከፈሪ ግን ነክቸው አላውቅም ይበዛል ብየ ፈራሁ

    • @ahlamtube3466
      @ahlamtube3466 2 года назад

      yanem Alawu

    • @Lube9398
      @Lube9398 2 года назад +1

      @@ruqiyaabdllah1446 የኔ በጣም ይለያል ብቻ ከባድ ነው

  • @lamlamfekri44
    @lamlamfekri44 2 года назад +1

    ዶክተር እኔ ሳስት አመት ሆነኝ አፍንጫዬ ምንም ማሽተት አልችልም ምግብ ስበላም የምግብ ጣቅም ምንም አላቅም እባክህ መዳኒት ካለው እርዳኝ በጣም ተሰቃየሁ ጠዋት ስነሳ በጣም ያስነጥሰናኛል ካፍንጫዬ እንደ ውሃ ይወጣል