የፀጉር ማብቀያ መዳኒት በሚቀባ | Minoxidil | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 518

  • @aaatebarkebbb4819
    @aaatebarkebbb4819 2 года назад +43

    እንዴት። እደምኮራብኽ ኢትዮጵያዊ በመሆን ዘርዝረክ ነው ምታ ስረዳ ተባረክ መዳሀኒያለም ደግሞ ደጋግሞ እውቀቱን ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏

  • @Balabaras
    @Balabaras Год назад +12

    ምርጥ ዶክተር ሳይማር ያስተማረክን ህብረተሰብ በማገልገልክ ክብር ይገባካል

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 9 месяцев назад +3

    ዶክተርዬ ሀሳብ ተመችቴኛል ቀጥልበት አሪፍ ነው፡፡

  • @aggyhattar9760
    @aggyhattar9760 2 года назад +7

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁህ ትምህርትህ ሲጣፋጥ

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 Год назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ FEG እስቲ ንገረን

  • @matigebi6782
    @matigebi6782 9 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
    ጥሩ ማብራሪያ ነው

  • @yoditgezaheng1574
    @yoditgezaheng1574 2 года назад

    በጣም አመሰግናለው እድሜ ይስጥክ ከክፉ ይጠብቅክ ፈጣሪ ግን ዶክተር ባሁን ሰላት ያሉት ንቅለተከላ ምንም አይነት ችግር የለውም ወይስ በቆይታ ብዛት ችግር ያመጣል ብትነግረኝ በጣም ደስ ይለኛል ከምስጋናጋ እባክ

  • @emebatabebe1920
    @emebatabebe1920 2 года назад +4

    ደክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠከን በጣም እናመሰግናለን እኔ ለፀጉሬ የምጠቀመው ሞኖክስሊን 5% ነው ግን አንተ ያልከው አይት አይደቸም ግን በውስጡ 5% ሞኖክስሊን ይላል እንዴት ነው

  • @ahadumedia907
    @ahadumedia907 2 года назад +5

    እስኪ ስለ hair transplant በደንብ ንገረን የሁሉም ሰዉ ጥያቄ ስለሆነ ከወሊድ ጋ በተያያዘም

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ይህ ት/ት ብዙዎች የሚፈልጉት ነው

  • @reemyousef5e678
    @reemyousef5e678 2 года назад +20

    ዳክተር ልጄ እራሰ በረአ ናት እድሜዋ 16 ነው ከፊለፊት ያለው ፀጉር ወደ ዋላ በጣም የገባ ነው መፍትሄ ምንድን ነው ማስደግ ይችላል? እንዴት? ምን ልጠቀም? ምን ይመኩሩኝ??? 🙏🙏🙏

    • @MubixMk
      @MubixMk Год назад

      Minoxdil

    • @almazhidru1987
      @almazhidru1987 9 месяцев назад

      ኣረ የኔም ግንባሬ ፀጉሬ ወደሃላ ሄደብኝ በመሸፈን ብዛት ምን ይሻለኛል ምንድነው መዳንቱ ኣረ እባካቹሁ ንገሩኝማ

    • @-rg8lu
      @-rg8lu 9 месяцев назад

      የኔም

    • @Zamu-ou6rv
      @Zamu-ou6rv 7 месяцев назад

      Yenem

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +3

    ሰላም ነው ዶ/ር የተመጣጠነ ምግብ መብላት አለብን ፀጉር እንዲያድግ መከባከብ አለብን እናመሰግናለን

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ረጅም እድሜ ይስጥልን 👏

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 2 года назад +6

    አላህ ያቆይህ እናመሰግን አለን

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 2 года назад +7

    ስለ hair transplant ምን አስተያየት አለህ ዶ/ር?

  • @Rominass2489
    @Rominass2489 2 года назад +12

    ስለ neo hair lotion ብሰራልን ዶክተር🙏

  • @milkyastadese5681
    @milkyastadese5681 4 месяца назад +2

    I used minoxidil for 1 week and it effect me chest pain what can i do i have to stop or it's normal????

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 года назад +2

    እያገናዘበ እያስረዳ የሚያሳውቅ አስተዋይነት ነው።

  • @netsanetendihnew7711
    @netsanetendihnew7711 2 года назад +1

    Docter madyat aschegeregn ebakwo mefthe kale yngerugn.Amesegnalehu

  • @serkalmmelese2853
    @serkalmmelese2853 2 года назад

    የፊት መጨማደድ እባክ ህክምና ካለ ስታስረዳ ጎበዝ ነህ

  • @Selam-j8i
    @Selam-j8i 4 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ZwedneshErena
    @ZwedneshErena Год назад

    በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳኸ

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 2 года назад +2

    Thanks doctor edmıy yeseteln

  • @KuW-v7f
    @KuW-v7f 9 месяцев назад

    በማራያም ንገረኝ ዶክተር ከጀመርኩት ገና ሁለት ቀኔ ነዉ ግን እራስ ምታቱ በጣም ከባድ ነዉ እና ላቃርጠዉ ወይስ ከቀናቶች በሃላ ይተወኛል እባክክ እዳታልፈኝ በመቤቴ ይዤ ሃለዉ😍😍🙏🙏🙏

  • @setiramedia4959
    @setiramedia4959 2 года назад +2

    ዶክተርየ እባክህ ስለደርማ ሮለር ስራልን ምን ያክል ነው ውጤታማነቱ ?

  • @fyoriamengedye9421
    @fyoriamengedye9421 2 года назад +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን እኔ ሄር ግራው የተጠቀምኩ ነበር ስያቁሞ እንዳለ ፆግረይ የረገፈ መጣ መላ በለን🙏🙏

  • @mulieadeba9449
    @mulieadeba9449 11 месяцев назад

    Thank you about your advice

  • @amsalkendo7778
    @amsalkendo7778 2 года назад +6

    እናመሰግናለን ዱክተር 😍😍

  • @temesgen3223
    @temesgen3223 Год назад +1

    እኔ ፀጉሬ ሳሳብኝ ከግባሬም በጣም ተነቃቅሏል እና ቀይ ሽንኩርት ጥሩነው ብለውኝ ዛሬ ልጀምር ነው እንዳታልፈኝ ዶክተርዬ አደራ

  • @hanamulatu9122
    @hanamulatu9122 2 года назад

    ለዛሬው መረጃ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ኒዮ ሄር ሎሽንም ስራልን

  • @DestawZemene
    @DestawZemene 4 месяца назад

    በፈንገስ ምክንያት መሀል አናቴ ተመልጦል ለዚህ ይሆናል

  • @Habte02mulu06
    @Habte02mulu06 Год назад +1

    በተፈጥሮ ከግንባራቸው ለሸሸ ያገለግላል ወይ?

  • @wmtwtm8433
    @wmtwtm8433 2 года назад

    Betam gobez Dr. nek sewn ye masredat chlotak betam ygrmal Egzhaber srakn ybarklk 👍

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 2 года назад +7

    የኔስ የፊቱ ብቻ አይደለም ፀጉሬ ከብዛቱ ከጥንካሬው የአረቦች መቀለጃ ነበር ግን ከጊዜ በኃላእንደመሳሳትም እንደመነቃቀልም ብቻ አይታወቅም ፀጉሬ ባጠቃላይ እያለቀ ነው መፍትሄው ግራ ገብቶኝ አለው

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 2 года назад +7

    Thank you Doctor!!

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 2 года назад +8

    Thank you Dr. 🇪🇷🙏

  • @TigistBereka-k1y
    @TigistBereka-k1y Год назад

    ቅመም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥኸ

  • @derejemulugeta1323
    @derejemulugeta1323 14 часов назад +1

    አንድ ሰው ስንት መቀባት አለበት ዶክተር

  • @ateman3848
    @ateman3848 2 года назад +1

    Dr sele Dr. Rashel hair grow mn timkrenalek?

  • @AwolKelil
    @AwolKelil Месяц назад +1

    Thanks

  • @romandesta4329
    @romandesta4329 2 года назад +2

    እና መስግናለን ዶክትርየ

  • @እግዚአብሔርእናቴህወቴ

    እና መሰገናለን ዶክትርየ🙏😘😘

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 2 года назад

    Weyi Dr ye tebareki sew neh BE EWUNET 😘

  • @fikirmat3351
    @fikirmat3351 2 года назад +4

    Thank you so much doctor🙏🙏🙏

  • @ermyassolomon3794
    @ermyassolomon3794 Год назад

    Doctor tsegure ynekakelal mehal anate sastal 19 amete new mnyshalal🙏🙏🙏

  • @biniyambizu3756
    @biniyambizu3756 2 года назад

    Doktar yet newu adrashawu ,Rogaine ,yet newu eminagegnawu please 🙏

  • @sebliamare4828
    @sebliamare4828 3 месяца назад

    በጣም ነው እምወድህ እኔ ሳላውቅ 5% ነበር እየተጠቀምኩ የነበረው ምን ላድርግ

  • @sunriseWorld11
    @sunriseWorld11 Год назад

    Gnbare lay ybeklal please answer Doctor

  • @DocterBekele
    @DocterBekele 3 дня назад

    Dok! ይህ "FEG plus" የምለው ፀጉር መሳደግያ በትክክል ያሳድጋል?

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Год назад +1

    Thank you Dr.Seife♥️

  • @ياأميوحشتيني
    @ياأميوحشتيني 2 года назад +44

    የኔ ወንዲም ስለ ቦርጪም ስራልኝ ማነው እንደኔ የተሽገር ቦርጪ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +20

      እሺ ወደፊት እሰራለሁ፣ አመሰግናለሁ

    • @sol1921
      @sol1921 2 года назад +2

      ስፖርት ስሪበት

    • @salehahabheshawitk98
      @salehahabheshawitk98 2 года назад +6

      እኔስ 4ወር የሞላት ነፍሶጥርነው የምመስለው

    • @zenalemma5635
      @zenalemma5635 Год назад +2

      🤣

    • @Situnaf
      @Situnaf Год назад

      Mgb kens enkiskase adrg

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 2 года назад +2

    Thank you so much. Can you please tell us how to get rid of foot fungus. Which doctor is best dermatologist or podiatrist?

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +2

      You dont need a dermatologist for a foot fungus, you can show it to a health officer at a nearby clinic. The treatment is available.

    • @hawamu
      @hawamu 2 года назад +1

      @@Dr.SeifeWorku የቴሌግራምንሊክላክልንዶክተር

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 2 года назад

    ከበቀለ ቡሀላ መልሶ አይረግፍም ወይ ? እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @elnatmeazi2669
    @elnatmeazi2669 2 года назад +1

    ዶክተርዬ እባክህ እዳታልፈኝ ኦሜጋ 3 ጥቅሙ ምንድነው ጉዳቱስ

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 2 года назад +13

    Dr በጸጉር ጉዳይ ምን ግዜም ስራልን

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 2 года назад

      እሺ የኔ መላጣ

    • @endrismohammed1214
      @endrismohammed1214 2 года назад

      @@MN-xf8xu ለውበት ነውጅ

    • @አቦመራድ
      @አቦመራድ 2 года назад

      ደክተር ነጭ ሹጉርት አንደት አንዴት ታይዋለክ አኔ ከቤት አጠቀመዋለው

  • @Amamen-zl9od
    @Amamen-zl9od 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር በቁስል ምክነያት እህመሙ ስለጎዳው ቁስሉን በህክምና ድኖ ፀጉሩ አልበቅል አለ ለዛ ማብቀያ ካለ ንገረኝ

  • @እንደናት
    @እንደናት 7 месяцев назад

    እናመሰግለን ዶክተር ምን አልባት ደማነስ ስላለብኝ ይሁን አዉቅም የምር ፀጉሬ በጣምነዉ የሚረግፍ አሁን ገዝቸ ልምክርዉ በቃ የመዳም ቅመሞች አላችሁልኝ❤

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 2 года назад +3

    እሰኪ ዶክተርዬ የውስጥ እግሬ ያቃጥለኛል እንዶም ድካም ይሰማኛል ሁሌ እራሴን ያመኛል 3መፍቴ አለው ወይ ?በስደት አለም ነው የምኖረው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +2

      ተጨማሪ መረጃ ያስፈልጋል ከሰአት ከ9 እስከ 12 ባለው ግዜ በ 0974163424 ይደውሉልኝ

  • @meseretmekete1601
    @meseretmekete1601 2 года назад +7

    እናመስገናለን😍😍😍😍🙏🙏

  • @SolomonDebritu
    @SolomonDebritu Месяц назад

    ውንድሜ ለመግዛት ፈልጊ ነበር እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @LidufkrsisaySisay
    @LidufkrsisaySisay 8 месяцев назад +1

    በ አረፋ መልክ የተዘጋጀውን በ ሀኪም ተዛዝ ማግኘት ይቻላል?

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 2 года назад

    ዋው አላህ ይስጥህ ትምህርት በጣም ደስ ይላል

  • @kibrushumye4318
    @kibrushumye4318 Год назад +1

    hi Doctor !
    Monoxidil ዋጋው ምን ያክል ነው??በ Pharmacy ይገኛል ወይ????

  • @RamatoJebar
    @RamatoJebar Год назад

    ዶክተር እንመሳግነለን ዬት እነገኘሌን

  • @TeddyBejiga
    @TeddyBejiga Год назад

    Pls Doctor ስለቦርጭ ክሬም sraln

  • @ኤፍሬምፈይሳመገሻ
    @ኤፍሬምፈይሳመገሻ 2 месяца назад

    የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @abutube5793
    @abutube5793 Год назад

    ዶክተር ፂም ማሳደጊያ መድሀኒት ወይም ተፈጥሮዋዊ ነገር ካለ አሳውቀን

  • @amiramouhamad6226
    @amiramouhamad6226 2 года назад +2

    እናመሰግናለን፣ዶክተር

  • @hayah1976
    @hayah1976 2 дня назад

    ዶክተር Minoxidil የፊት ውፍረት ይጨምራል ለምን መልስልኝ 😢

  • @marthatadla5555
    @marthatadla5555 2 года назад +2

    ዶክተር , የእነ ፀጉር ችግር የፍት ፀጉር ,የማጠርና የመሣሳት ማለት ስስነት ችግር አለብኝ ምን ማድረግ ወይም ምን መጠቀም አለብ እና አድረስ ስጠን🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 года назад +1

    ዶክተራችን፣ከልብ፣እናመሰግናለን

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 2 года назад +3

    Dr pls sle neo hair lotions ንገረን

  • @ruthwondwosen9028
    @ruthwondwosen9028 2 года назад

    ስለ Hair grow oil ንገረኝ ጉዳት አለው ሁሌ የግድ መጠቀም አለብን ወይ ???????Please

  • @abduhussen4672
    @abduhussen4672 Год назад

    የት ነው የሚገኘው

  • @EnbakomChanie
    @EnbakomChanie Год назад

    ዶክተር ስለሰጠህን ምክር በጣም እናመሰግናለን ። አደረሻህ የት ነው?
    እንዴት ነው አንተን ማግኘት የምችለው?

  • @AbelTemsgen
    @AbelTemsgen 9 месяцев назад

    የት ነው ተሚገኘዉ? በሁሉም ቦታ ማግኘት ይቻላል?

  • @sunriseWorld11
    @sunriseWorld11 Год назад

    Gnbare lay please answer Doctor

  • @alkidan2925
    @alkidan2925 2 года назад +2

    ዶክተር እባክህ ስለ ብጉር ስራልኝ በፈጠረህ

  • @solomonayele4246
    @solomonayele4246 5 месяцев назад

    No word can express you

  • @amanuelpawlos5763
    @amanuelpawlos5763 Год назад

    ከየት ነው ምገዛ? እፈልጋለሁ

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад +2

    Thank you Dr

  • @በምህረቱአለው
    @በምህረቱአለው 2 года назад

    ዶክተር እመሰግናለን

  • @sunriseWorld11
    @sunriseWorld11 Год назад

    Gin really yseral legeba tsegur minoksdi please answer me sad effect alew and minkusdi bchawn btakemew yabeklal?

  • @bzuyietube9303
    @bzuyietube9303 2 года назад

    ደኩተር እናመሰግናለን ወንድሜ አንድ ነገር ልጠይቅህ የማዲያት መዳኒት ንገረኝ ፊቴ ማዲየመት አወጣብኝ መላ በለኝ አይተህ እዳታልፈኝ

  • @EndalkTrfe
    @EndalkTrfe 7 месяцев назад

    ዶ/ር የት ነው እማገኘው እሚቀባው ንገረኝ

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 2 года назад

    ሰላም ሰላም FEG ይህ ምን ያህል ጥቅም አለው

  • @ZehraSeid-b9v
    @ZehraSeid-b9v 5 месяцев назад

    Betam enamsegnaln doctr

  • @dannyworku769
    @dannyworku769 2 года назад +2

    Neo hair lotion yasadegal

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 года назад +6

    Thank you Dr for sharing it’s helpful

  • @HdbsbbHshshsb
    @HdbsbbHshshsb 2 месяца назад

    በሰዱሪያይገኛል ወይስ በሀኪቤትነወሐ መልስልኝ😢😢😢

  • @aishaqananisa6268
    @aishaqananisa6268 2 года назад

    Dr what the medicine Of Astham😥 pls tell me

  • @lidamiliy
    @lidamiliy 2 года назад +1

    ur definition is amazing i just subscribed u

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 2 года назад

    የጎንዮሽ ጉዳቱን አብረህ ብታቀርብ መልካም ነው ለምሳሌ ሚኖክሴዱል ስትጠቀም የልብ መውጋት የእግርና የእጅ መቆርጥም የዚ አይነት ነገር ገጥሞኝ አቁሜዋለሁ ምን ትላለህ

  • @DrHaileleulMekonnen
    @DrHaileleulMekonnen 2 года назад +1

    very informative

  • @ሊዲያየጌታባሪያ
    @ሊዲያየጌታባሪያ 2 года назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን በርታ

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 7 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @ToybaMkashie
    @ToybaMkashie 5 месяцев назад

    ኧረ የት ነው እሚገኘው በአላህ በአላህ

  • @alemtadesse7123
    @alemtadesse7123 2 года назад +2

    Thank you.

  • @Mmmmmmmmmmm394
    @Mmmmmmmmmmm394 Год назад

    ፊናእስትራይድ የት ነው የምናገኘው ለመግዛት??? ተመርምሬ መዳኒቱን ለመውሰድ ብቁ ነኝ

  • @ffbb3395
    @ffbb3395 Год назад

    ዱክተር ተባበረኝ እኔ እሳትነውየበላኝ እናህክምና አለው