ለተነቃቀለ ፀጉር ባህላዊ ወይስ ዘመናዊ | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 832

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 года назад +362

    መቶ ሺ ግዜ ሰብስክራይብ ማረግ ብችል ለእንዲህ እይነቱ ጎበዝ ታታሪ ሰው

    • @tsehaygebrale3801
      @tsehaygebrale3801 2 года назад +1

      እኔ እውነት ከአንድ በላይ ሰብስክራይብ ቢቻል

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад +1

      ላሽት

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 2 года назад +1

      ስልኩ እራኮን መሆኑ ነው

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 2 года назад +2

      ❤❤❤❤❤🛍🛍

    • @mytube2450
      @mytube2450 2 года назад +1

      Ewinet new!👍 Gin min waga alew bawin gize abzagnaw sew tesadabiwin, wishetamun new subscribe yemiyadergew😏

  • @UmulkheyrTaeme
    @UmulkheyrTaeme 3 месяца назад +4

    ዶ/ር ሰይፈ እድሜህ ያርዝመዉ ለሰወችን መፋትሄ ሰጭ ነህ

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 2 года назад +27

    በጣም አናመሰግናለን ወንድማቺን ሺ ዓመት ኑርልን 👍🏻👍🏻

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 2 года назад +25

    ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ወላሂ ተመሰጨነው ነው የማዳምጠው አሏህ ይጨምርልህ ክፉ አይካህ በርታ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛበቅንነት❤

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +15

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠከን ፀጉር ማለት እፃን ልጅን ተከባክቦ ማሳደግ ማለት ነዉ አንድ ልጅ ከተወለደ በግሩ እስኪሄድ ድረስ እንደምን ከባከበዉ ማለትን

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛበቅንነት❤

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 года назад +2

    አላህ ይጨምርልህ የሚገርም ትምርት ይየሰጠህነ ነው በርታ እኔ ኳሚት ብዙ አልፅፋም ሰነፍ ነኝ እጂ እየተገታተልኩህ ነው🌷🌹👍🇪🇹

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 9 месяцев назад +1

    አሪፍ ሀሳብ ነው

  • @firehiwotbogale523
    @firehiwotbogale523 2 года назад +6

    ፕሮግራምህ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ስለሆነ በዚሁ ቀጥል ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 месяцев назад +1

    ዶክተር ደስከሚለኝ ባህሪው ሁሉንም አብራርቶ ያስረዳል እረጂምእዴሜ አላህይስጥልንዶክተር

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 2 года назад +2

    በጣም.ጠቃሚ.ትምህርት.ነው.ሰዉ.መረዳት.አለበት.በአሁኑ.ዘመን.ሁሉም .ነገር.ማመን.ከባድ.ነው.ለቢዝነስ.ሲሉ.የማያመጡት.ነገር.የለም.በተለይ.ሴቶች.የማንቀባው.ነገር.የለም.ግን.በህከምና.ያልተረጋገጠ.መቀባት.በጣም.ስህተት.ነው..ለምታደርገው..አስተማሪ.መረጃ.እናመሰግናለን💕💕🙏💕💕

  • @alefumekele3184
    @alefumekele3184 2 года назад +20

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @zerfemhammed7632
    @zerfemhammed7632 2 года назад +1

    በእወነት ፈጣሪ ይሰጥህ በጣም ነው የምናመሰግነው የምታሰተላልፈቸው ሂሉም ጠቃሚ የሆኑ ናቸው በርታ በዚሁ ቀጥል አደራ ጀግና ነህ ተባርክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 10 месяцев назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር እኔ እባክሕ ልጄ ፀጉሩ ገና በ20አመቱ እየሣሣ በት ተቸገርኩኝ በጣም ነው ልጄ እሥትረሥ የያዘብኝና እኔ በሐገር ውስጥ አይደለሁምና እባክሕ ልጄ እዴት አንተን እደሚያ ገኝ አሁን ልጄ የይንቨርሥቲ ተማሪነው ጌታ ቢፈቅድ ለሚቀጥለው ይመረቃል አንተን ቢያገኝልኝ ብዬ ተመኘሁ ዶ/ር

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 2 года назад +7

    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያኑር ዶክተር።

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    ተባረክ የተባረክ ዶ/ር🙏🙏🙏ደማነስ አለብኝ የፊቴ ፀጉር መላጣነው

  • @mesguroyl1746
    @mesguroyl1746 2 года назад +9

    ምወድህ ዶክተር ሰይፍ ይመችህ ከዱበይ ነኝ💚💛❤🇪🇹ለዘለለም ትኑር

  • @hayubintbaba568
    @hayubintbaba568 2 года назад +4

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ምክር ነው የምትሰጠን በርታልን ዶክተራችን
    ስለ ሎው ፀጉር አንድ በለን

  • @MimiAntenayehu
    @MimiAntenayehu Месяц назад

    ዶክዬ በውስጥ መስመር ስለፀጉር ጥያቄ ብጠይቅህ ደስስ ይለኛል መፍትሄ ትሰጠኛለህ ብዬ ስላሰብኩኝ

  • @akberetdesta1550
    @akberetdesta1550 Год назад +5

    Dr. I like the way you explained. Easy to understand thanks. ❤

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 года назад +46

    አንበሳ ነህ የተባረከ እድሜ ይስጠዎት ዶክተር
    ሰይፈ

    • @yekelemewerkwoldetsadik1244
      @yekelemewerkwoldetsadik1244 2 года назад

      ዶክተር የፀጉር መሰባበር በምን ምክንያት ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@yekelemewerkwoldetsadik1244 ደምሪኛ

  • @genetasgedom7537
    @genetasgedom7537 2 года назад

    ጤና ይስጥል ዶ/ር ላሽ መፍትሄ አለው ወይ አባክህ አብራራልኝ

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 года назад +12

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን የማንም ሰገጤ እኮ እራሳችን ላይ ወጥ ማሰራት ነበር የቀራቸው

  • @zahrasultan4473
    @zahrasultan4473 2 года назад +36

    ዶክተር እናመሰግንሃለን ❤❤

  • @MohammedSofiyamohammed
    @MohammedSofiyamohammed Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ከይቅርታ ጋ የፊት ሳሙና ዘወትር የምንጠቀመው video ስራልን

  • @ኢትዬጲያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዬጲያዊነቴኩራቴ 2 года назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ በረታ ጥሩ ትምረት ነው ግን ዶክተር እባክህ የረጅም አመት የሸተረረ ማጥፊያ መዳኒት ካለህ ሹክ በለኝ በወሊድ ምክንያት ለመጣ ሸተረረ ለምሳሌ 7 አመት ለሆነው ሸተረረ ማጥፊያ

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 2 года назад +2

    ትክክል ምን ያልተቀባነው ነገር አለ
    በርታ

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 2 года назад +2

    ፈጣሪ እድሜእና ጤና ሠቶ ረጅም እድሜ ይስጦህ

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ

    ውስጣችን ሳንከባከብ ውጫችን እዴት ይፋፋ
    እራስን ከመቀባት አመጋገባችን ብናስተካክል እራሱ ያድጋል

    • @zuzuti-guraga-tube
      @zuzuti-guraga-tube 2 года назад +5

      ትክክል አመጋገባችን ሲስተካከል ፀጉራችንም ያድጋል

    • @almatesiyde3717
      @almatesiyde3717 2 года назад +2

      ምንምን እንመገብ

    • @zuzuti-guraga-tube
      @zuzuti-guraga-tube 2 года назад +8

      ጥራጥሬ ነገር በብዛት መመገብ ፣ሙዝ፣ ክያር ሰላጣ ቡርቱካል የመሳሰሉት መብላት እንቁላል፣ ውሃ በደንብ መጠጣት ፣ዘይትየበዛበት ነገር በብዛት አለ መመገብ ወዘተ

    • @rihannaseid4669
      @rihannaseid4669 2 года назад +2

      ግን ላይክ ማድረግ ስለምንችል ሁሌም ስናይ ላይክ እያደረግን እንይ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      በቅንነት ሰብ አርጉኝ😍😘

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ Год назад

    እናመሰግናለን ደኩተርየ እድሞ ናጤናይስጥህ አላህየ በዉነትምርጥሰዉ ነህ

  • @abrahambrhan3452
    @abrahambrhan3452 Год назад

    መምህር ዶክተር ሰይፈ አቀራረብህ እና ምክር አሰጣጥ ብቃትህ በጣም መሳጭ ነው❤

  • @caltuoromiya7071
    @caltuoromiya7071 2 года назад +1

    dr betam amesegnalu idme inq tena yisth

  • @bewunettamagn8499
    @bewunettamagn8499 2 года назад

    Woowu Dr yemir betam newu mamesegnewu gilxi yehone timhrt newu yesetehen tebarek

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube 2 года назад +2

    ትክክል ዶክተር እኔ ከወለድኩ ከሶስት ወር በኋላ ፀጉሬ በሚያስፈራ መልኩ ረገፈ በጣም ፈሬቼ ነበር አሁን በአድስ መልክ እየበቀለ ነው

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 года назад +6

    አቦ እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን ።

  • @yaredsisay1202
    @yaredsisay1202 Год назад

    ዶ/ር ሠይፈ ሠላም ጤና ይስጥልኛ የምሰጣቸውን ምክር በጣም ገንቢ እና ጠቃሚ ናቸው ። እና አሁን ምን ልጠይቅህ ነው ፀጉሬ በጣም ብዙ ነበር ከ2 አመት እሥከ 3አመት ባለው አመታት ከግንባሬ በጣም በሚባል ደረጃ እየተነቃቀለ አለቀ ምክንያቱንም አላወኩትም እና ቀና ምክርህን ፈልጌ ነበር የምትሠጠኛ ሀሳብ ካለ ብየጥያቄየን አቅረቤለሁ ??

  • @MekdaseWdaye
    @MekdaseWdaye 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ዶክተር ኑርልን

  • @LaylaLayla-ee6ej
    @LaylaLayla-ee6ej Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር እስኩ በላክ አሳዪኝ 😊

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад +1

    You tube beroch lefolow eji mene eweket alachew Dr binager des yelale Thank you Dr

  • @abduhassen2564
    @abduhassen2564 2 года назад

    ምርጥ ትምርት አሠጣጥነው

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 7 месяцев назад

    ወድማቺን ተባረክልኝ የኔሥ ያሥጠላኛል መበጣጠሥነው

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ምክርክ በጣም መልካም ነዉ

  • @hawahawa-nk6il
    @hawahawa-nk6il Год назад

    በጣም አሬፌ ትምረት ነዉ

  • @mimemime6768
    @mimemime6768 2 года назад

    እድሜ ይስጥክ እግዝሔቤር ገና አሁን አገኔው ትክክል ምክር አመሰገናሎኝ

  • @HiwotUae
    @HiwotUae 10 месяцев назад

    ማሻአላ ጥሩ ትምርት አገኝቻለሁ እናመሰግናለን

  • @habitam
    @habitam Год назад

    እግዚያብሔር ይባርክህ ወድማችን ጥሩ ትምርት ነው 🥰🥰🥰🥰ኑርልን

  • @ሳምሪ-ተ1ኸ
    @ሳምሪ-ተ1ኸ 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው በርታልን bro

  • @setiramedia4959
    @setiramedia4959 2 года назад +2

    እባክህ ዶክተር ስለ ደርማ ሮለር ስራልን

  • @haymi-mp8mm
    @haymi-mp8mm Год назад

    ዶክተር ትንሽ አሳረፍከኝ እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ፀጉር በዚህ 2ወር ውስጥ ረግፎ የማያውቀውን በእጥፍ ሆኖ እየረገፈ በጣም ተጨንቄ ነበር ምናልባት አሞኝ ስስለቆየሁና የደማነስ ስላለብን አመጋገቤን አስተካክላለሁ በጣም ነው የሚረግፈው

  • @simusador2609
    @simusador2609 2 года назад

    Yemlik yelegnem Egziabehar yetbkeh bro 🙏🙏🙏

  • @seadanurhusen2571
    @seadanurhusen2571 Год назад

    በጣም አመሰግናለው እኔማ ወልጄ ጡት እያጠባው ፀጉሬ እዳለ እረገፈ እዳልከው ጊዜውን ጠብቆ እየተስተካከለልኝ ነው አሁን❤

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khaldmubarak9269
    @khaldmubarak9269 2 года назад +1

    Habibi muket yemeletal adel ene betam yalebegnal negregn benateh

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 года назад +9

    ሰላም ሰላም ዶ/ር ምርጥ ትምህርት ነው ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ቤተሰብ ስለሆንሁ ደስ ብሎኛል ከልብ እናመሰግናለን 👍👍👍🙏🙏💚💛❤️

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 2 года назад

      በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@eiduseidu8404 ደምሪኛ

  • @Abdisa-nw8hr
    @Abdisa-nw8hr 8 месяцев назад

    ተባረክልን : ሰላምህ ይብዛ.

  • @DebriBamchr
    @DebriBamchr Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ ዶክተርየ!

  • @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
    @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ 2 года назад +7

    ዶክተር ስለ እርግዝና አስተምረን ሥለ እንክብሎችም

  • @saragetachew792
    @saragetachew792 2 года назад

    በጣም አመሰግንሀለሁ ምርጥ ት/ት ነው

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 года назад +3

    ስወድሕ እንደው ዶ/ር ስይፈ እናመሠግናለን በርታ 👍👍👍👍👍🌿🌿🌿🌿🌷🌷🥀🥀

  • @lemudave8622
    @lemudave8622 2 года назад +1

    በጣም ትክክል ዋናው የራሳችንን ጤና መጠበቅ ነው👏👏👏😀😀

  • @LuchoaEmbaye
    @LuchoaEmbaye Год назад

    በጣም ትለያለህ ዶክተር ተባረክ

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye 2 года назад

    yes is true o my god !!!! thanks Dr. seife thanks which one best is good organic shop that good ???

  • @AhmedYusuf-il4zf
    @AhmedYusuf-il4zf 8 месяцев назад

    ጀግና ጀግና እዲሜ ጤና ላተ ዶክተር ሰይፋ

  • @dhrrrge2404
    @dhrrrge2404 Год назад +3

    ጀግና ሰው ማለት አተ ነህ❤❤

  • @roobiroobi8014
    @roobiroobi8014 7 месяцев назад

    ተባረክ መልካም ሰው

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ

    አይይ ወንድሜ ፀጉርምሆነሌላ ነገር የጠላት ሴራነው ስለዚሕ ለፀጉራችን ዘይት መዳኒት እንደምንፈልግ ሁሉ ለልቦናችን ለነፍሳችን እስኪ ቆምብለን እናስተውል
    አርቲፀጉር ፡አርቲጥፍር፡አርቲ የፊት ዶቂት ያይንቅንድብ ኧረ ስንቱወዐቱ ስበሃት ምን ያላደርግነው አለን ለነፍሳችን ግን አንድ ሰከንድ አንሰጥም እና በሽታ በሽታውን የምናመጣውም የምናድነውም እራሳችንንነን የእግዚያብሔርን ሕግ ማክበር በቂ ጤና ሰላም ፍቅርነው፡፡

  • @betimola4102
    @betimola4102 2 года назад +25

    የደም ማነስ ነዉ የኔም ተነቅሎ ያለቀዉ አመሰግናለሁ ዶክተር

    • @miretmiret1501
      @miretmiret1501 2 года назад

      አሕርውር

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@miretmiret1501 ደምሪኛ

    • @fozyaahmed6588
      @fozyaahmed6588 Год назад

      እኔ ተነቅሎ ውስጡ ጉተና ሁኖን እና ምን አድረግሽ ተወሽ

    • @fozyaahmed6588
      @fozyaahmed6588 Год назад

      በጣምነው እሚያስጠላው

  • @ኢትዮኢትዮ-ዀ1ኀ
    @ኢትዮኢትዮ-ዀ1ኀ Год назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ👏👏👏

  • @ትግስትደስየ
    @ትግስትደስየ Год назад +1

    የኔ ልዩ ነህ እውቀትህ ምርጥ ነው❤❤❤

  • @mekefiraabdela8684
    @mekefiraabdela8684 2 года назад

    እኔ በጣም ፈርቼ ነበር አመሰግናለሁ ደ/ር

  • @samutube7956
    @samutube7956 2 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ዶ,ር ሰይፈ

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn839 2 года назад +3

    እናመሠግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

    • @tadessetessemadugo
      @tadessetessemadugo 2 года назад

      Would you give me information about disaar hair oil?

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@tadessetessemadugo ደምሪኛ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 года назад +1

    Enameseginalen.dr

  • @huawik3281
    @huawik3281 2 года назад +6

    እሺ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏

  • @fekertam
    @fekertam Год назад

    ታይሮይድ ከያዘኝ በሗላ ፀጉሬ መሰባበርና ብዛቱን እየቀነሰ መጣ ምክር እፈልጋለሁ ዶክተር
    አመሰግናለሁ

  • @selamselam6431
    @selamselam6431 2 года назад +1

    ዶክተርየ በጣም እናመሠግናለን❤️❤️❤️

  • @sebleterefe4040
    @sebleterefe4040 2 года назад +1

    Tanxs doc rosemary oil lena sertolgnal tsgura lay mitay lwet alwe

  • @-rg8lu
    @-rg8lu 8 месяцев назад

    የትየትነውየሚገኙት የዘረዘርካቸው ዘይቶች ዶክተር ሰይፈ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Год назад

    ትለያለህ ስውድህ ዶክተር አላህ ይጨምርልህ እውቀት ማግኘት ከጤና ጋር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @BdfgGgxgg
    @BdfgGgxgg 2 месяца назад

    ዶክተርየ ስወድህ

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 2 года назад +4

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር ገና ዛሬ አገኘሁክ ሰብ አርጌሀለሁ ።እናመሰግናለን!የእውነት እኔም ፀጉር ማሳደጊያ ነው የተባለው ሁሉ ያልሞከርኩት የለም ግን ለውጥ የለም ።

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 2 года назад +4

    እኔ ሁሉም ን እጠቀማሁ በደንብ ለውጥ አለው በተለይ ሽንኩርት በጣም አሪፍ ነው ግን ተልባ አንተ የጠቀስካቸው በሙሉ ተጠቃሚ ነኝ

    • @fatimatube9941
      @fatimatube9941 2 года назад +1

      ሺኩርቱ እደት አርጎ ያስረዝማል ወይስ ያለሰልሳል ወይስ ያበዛል ምድነው ለውጡ አሰራሩስ አይይ ውነ ትም ጉሊት ክክክ

    • @AsratTadesse-j9g
      @AsratTadesse-j9g 2 месяца назад

      Enem ymechegnal yhe

    • @AsratTadesse-j9g
      @AsratTadesse-j9g 2 месяца назад

      ​@@fatimatube9941 shinkurtun fechito ye shabrckiko wuha adrgesh mefchet keza atilesh ketatebish behula madireg keza be wuha bicha melekalek

  • @wusmanmohammed6847
    @wusmanmohammed6847 2 года назад +4

    ውይ እኳን ደህና መጣህ ስቶች ሲአደርቁጥ ደረስክልን በርታ ወድሜ

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 2 года назад

    እናመሰግናለን በተፈጥሮዬ ፀጉሬ ቆንጆ ነበር አሁን ተነቅሎ አለቀ ምን ይብቃኝ እህቶች ተጠቅማችሁ የረዳችሁ መድኃኒት ታለ ብትተባበሩኝ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 года назад +2

    ሰላማቹ ይብዛ እባካቹ ፀጉሬ ከመውለቁ የተነሳ መላጣ እንዳልሆን ፈራሁ

  • @Selam-c5x
    @Selam-c5x 10 месяцев назад

    ስላምህይብዛ ዶ /ር ለለስላሲፀጉር ጭፍጨፋ እየርገፍእብኝ እምጠቀመውንቅባት ንገርኝ

  • @mensursabir767
    @mensursabir767 8 месяцев назад

    ዶ/ር መብራሪያክ ዳስ ስል ራጅም እድሜ ኑርልን

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 2 года назад +1

    አደበተ መልካም ዶክተርየ ሥለምሠጠን ቆጆ ጣፋጪ መረጃ እናመሠግናለን

  • @firehiwotbogale523
    @firehiwotbogale523 2 года назад

    በጣም ይገርማል ዶ/ር ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል እና ሀገራችን ውስጥ የኸርባል ተብለው ከሚሸጡት ቅባቶች ውስጥ የዝንጅብል ጥሩ ነው ሲሉኝ ተጠቅሜ ፀጉሬ ከሌላ ጊዜው በባሰ ሁኔታ ተነቃቀለና በጣም ነበር ያዘንኩት

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ቤተሰብ እናሁን

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 2 года назад +4

    Thank you doctor for your information .

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    Welcome. Dr.seife.thanks.you

  • @rahwagalweyanegaltomtekiso3201

    Betam namesegn alen doctor timhrth swedew

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 2 года назад

    Endih ayenetu tatar wetat geta yebarekeh!!!!... poletikegnoch kezih yetemare jegena sew temaru like ena subscribe becha atelekakemu..enate erasachu tekami hunu!!!...

  • @አልወድቅ
    @አልወድቅ 2 года назад +1

    Enamesegnalen Drr

  • @mesitigray8554
    @mesitigray8554 2 года назад

    Enamesegnalen enie krorieks ditol new ykeregn lehodie salkebakeb tsegurie snkebakeb yebelete tebalashe tsegurie yeferes yechrawa tsegur honebgn

  • @eduedi7555
    @eduedi7555 2 года назад

    በቅድሚያ በጣም እናመሰግናለን ላሽ ለሚባለዉ ነገር ግን መድሀኒቱ ምንድነዉ እንዳልከዉ ዘይቶቹ ብቻ መጠቀም ነዉ ወይስ ሌላ መድሀኒት አለዉ እባክህን ንገረን🙏🙏

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ

    እናመሠግናለን ዶክተርዬ

  • @YasiribaaYasiribaa-b8y
    @YasiribaaYasiribaa-b8y 6 месяцев назад

    Selam dokiteri ts egure tinishi sasitwali kefiti minibareki t iru newi

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад

    Ewenet new lefolow silu new hulum weshet new Dr yalarekut yelem ahun gene tewekugn Dr

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    ዶክተርየ እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን ፡የኔ ፀጉር በተፈጥሮ ስላልታደለ ያን ያክል አደለሁም ለጥንቃቄዉም ለማወቁም እናመሰግናለን ! አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ በቲክቶክ ብዙ እድሉ አላገኘሁም ፡ብትመልስልኝ ግራ እጄ ክንዴን ጨምሮ ትከሻየ አካባበ የእብጠት ነገር ተፈጠረብኝ ሳሸዉ ህመም ቢሰማኝም ትንሽ ያስታግስልኛል አሁን አሁን ራስ ምታት በጣም ትከሻየን መጨምደድ ክንዴም መዛል እና ድንገት እቃ እንኳ ብይዝ የሆነ ነገር ሲሰማኝ መልቀቅ ጀመርኩ ተኝቸም ስነሳ በጣም ያመኛል፡ ጭራሽ በሚያመኝ በኩል መተኛት አልቻልኩም ብትመልስልኝ እድሜ ይስጥልን !!!

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +2

      0974163424 ከ ሰኞ እስከ እሮብ ከ 9 እስከ 12 ሰአት ቢደውሉ ያገኙኛል

    • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
      @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ 2 года назад

      እሺ አባቴ ደዉላለሁ ቀኑን አለማወቄ እጂ ስልክ አለኝ አመሰግናለሁ 🙏

    • @martayedingilllgimartayedi9353
      @martayedingilllgimartayedi9353 2 года назад

      @@Dr.SeifeWorku thank you 👍👍👍

    • @amiramouhamad6226
      @amiramouhamad6226 2 года назад

      @@Dr.SeifeWorku ፀጉር፣እሚነቃቀለው፣ከውስጥ፣ችግር፣ነው።መደሀኒት፣አለው፣ብየ፣አላስብም፣ችግሩ፣ከውስጥ፣ነው።ብስጭት፣ነው።ዋናው፣ውስጥህ፣ሰላም፣ከሌለው፣በየአይነቱ፣መፍትሂ፣ብትወስድ፣ከጥቅሙ፣ጉዳቱ፣ነው፣እሚያመዝነው

    • @amiramouhamad6226
      @amiramouhamad6226 2 года назад

      @@Dr.SeifeWorku እኔ፣ከልጅነቴ፣ጀምሮ፣ፀጉሬ፣በጣም፣በጣም፣ከምልህ፣በላይ፣ይወጣል።በፌስታል፣ውስጥ፣ነው፣እማስቀምጠው፣ከብዛቱ፣የተነሳ።ጥቁርና፣በጣም፣ከርዳዳ፣ነው።

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад +1

    ዶክት፣እናመሰግናለን፣እባክህ፣ቶኒሲል፣አሰቃይቶ፣ሊገለኛ፣ነዉ፣፣መላ፣በለኝ