እርድ ለምን ይጠቅማል? | Tumeric | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 года назад +246

    እኔ በሳምንት 2 ግዜ እርድ ማርና እርጎ እየተቀባው በ40 አመቴ የ25 አመት ወጡሌ መስያለው አባቴ እናመስግናለን

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 2 года назад +109

    ወላሂ ትምህርት በጣምነው ደስ ብሎኝ የማዳምጠው ትለያለህ በርታ🌷🌷🌷

  • @mesekerkifle9008
    @mesekerkifle9008 2 года назад +242

    ዶክተር አምላክ ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልህ ዕድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ተባረክ ።

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +42

      አመሰግናለሁ

    • @mohammedabdu7802
      @mohammedabdu7802 2 года назад +4

      ❤️

    • @tizibteabera2387
      @tizibteabera2387 2 года назад +2

      @@Dr.SeifeWorku ዶክ እባክህ ፊቴ ከእርግዝና ጋር ተያይዞ የመጣ ማድያት አለብኝ በምን ማጥፋት እችላለሁ

    • @bruktyrose5879
      @bruktyrose5879 2 года назад +2

      @@tizibteabera2387 Yanen atfetolengal
      1, AVOQUIN
      2, ALPHA PLUS
      Adeley Kelaklesh Mata mata Tetekami Ehite Yane Tefaleng

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 2 года назад

      Fake Doctor, where did you get your dr, show us the document!!!???

  • @wusmanmohammed6847
    @wusmanmohammed6847 2 года назад +75

    ውይ ዶክተርየ እናመሠግናለን አብሽርልን ውዶቸ እናበረታታው ለኛ ይጠቅመናል

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 года назад +78

    ዶክተር ሰይፈ Please ስለ ሰን እስክሪን ንገረን ለኛ ለሀበሻዎች የሚሆን

  • @belayetsegenet5553
    @belayetsegenet5553 2 года назад +2

    ዶ/ር ሰይፈ አመሰግናለሁ አንተ የምትናገረው ያለውን ዕውነታ ነው::ማንንም አትነቅፍም ጥሩ ጥሩ ሃሳቦችን ነው ሁሉም አዋቂ ነኝ ስለሚል ገላገልከን::

    • @JhgHgf-pf6id
      @JhgHgf-pf6id 8 месяцев назад +1

      ሰላም ዶክተር እባክህን ማድያት እዳለ ፊቴን እዳለ ተበላሸ እና እስቲ መፍትሄ ካለ እርዳኝ

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 2 года назад +39

    ዶክተርዬ ተባረክ አላህ ይጪጭርልህ ብዙዎች እህቶቻችን በyou tube እያያችሁ ፊታችሁን አታበላሹ ተፈጥሮን ማድነቅ አለብን

  • @Aine2721
    @Aine2721 2 года назад +31

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዶክተር

  • @ZABIBA-j5g
    @ZABIBA-j5g 8 месяцев назад +6

    በትክክል ወንድሜዋ በጣም ጥሩ ነው ላንዱየተስማማው ላንዱ አይሆንም እህቶቸፊታችሁን እንዳታበላሺ በሳሙና ታጠቡ ከዚያም የለመዳችሁትን ተቀቡእኔ ከሚድያ ሰምቸ ጥሩ ፊት ነበረኝ ብጉር ወጣብኝ ብይ ፊቴ እንዳለ ተበላሺቶብዙ ስላልተጎዳ በግድነው የለቀቁው

  • @አዋቂሁን
    @አዋቂሁን 2 года назад +13

    ዶክተርዬ አላህ እውቀትህን ያብዛልክ እናመሰግናለን

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል Год назад +1

    እናመስግናልን ዶክተር እኔ ምንም ነገር አልጠቀምም በሳሙና ባባያ እታጠባለሁ ግን ምግብ ሰለ ምስራ ፊቴ እንደ ጭርት ያወጣብኛል አግር ገብቼ ነበር የጠፋልኝ ነበር ተመልሼ የሰዉ ሀገር ሰመጣ ተመልሶ አወጣብኝ እዚ አገር ከሙቀቱም ይሁን አላዉቅም ግን ያዉ ሆኖ ምንም አይነት ክርሬም አልጠቀምም መክኒያቱም ምን አይነት ክሬም መጠቅም እዳለብኝ አላዉቅም ይህ ችግር እጂ ሌላዉ አልኸምዱሊላሂ ምንም ነገር አያስፈልግኝም አላህ ሲፈጥርኝ ቆንጆ አርጎ ፈጥሮኝል ሁላቸንም አላህ የሰጠን አካላቸን በንፅህና ከያዝነዉ ቆንጆዎች ነን

  • @ሰደተኛዋሁሉንቻይ
    @ሰደተኛዋሁሉንቻይ Год назад +4

    ወንድሜ ሠላም ይብዛ እኔ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ምንም አልወድም በሰሙና ብቻ መታጠብ ነዉ የሚያሰደሰተኝ🥰🥰🥰

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 года назад +2

    በጣም ይገርምሀል አንዳቸውንም ተከትዬ አድርጌ አላውቅም አሁንማ ምንም የማታውቀዋ ተነስታ ፊቷን በፊልተር እያሳመረች እኔን አሳምሮኛል ተጠቀሙት ትላለች

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 2 года назад +34

    ዶክተር ያለ እድሜ አይን ስር ለሚሸበሸብና ለሚጠቁር ፊት እባክህ ተባበረኝ 😳

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 2 года назад +15

    ዶር ሰይፍ ቸሩ መድሀኒያለም ዘመንክን ይባርክልህ ወንድማለም እናመሰግናለን አብዝቶ ጥበቡን ይግለጥልህ🙏🙏🙏👈

  • @mariegezhagn9279
    @mariegezhagn9279 2 года назад +13

    የተወለድኩት በሶማሌ ክልል ነው በዛ አካባቢ ቀሲል የሚባል ከቁርቁራ ዛፍ የሚገኝ ቅጠል አለ በርግጠኝነት ለውበት ጠቃሚነው በተለይ እድሜ ለገፋ ሰው ፊትን በመጠገን የሚጠቅም ቅጠል ነው ቦሌ ሚካዬል አካባቢ ይገኛል። አጠቃቀሙን መአወቅ የአስፈልጋል።

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 месяцев назад +2

    እርድ እኔም እጠቀማለሁ አሪፍ ነው፡፡

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Год назад +3

    ይህንን ዶክተር ስወደው ብርክ በለ የልጅ አዋቂ ነህ አንተ ❤

  • @AtaluTufa
    @AtaluTufa 3 месяца назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር በርታ በጣም ነው የምንወድህ

  • @ድግልእናቴ-ዐ2ሰ
    @ድግልእናቴ-ዐ2ሰ 2 года назад +9

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር የማዲያት መዳኒት ነገረን

  • @tsehaygwold
    @tsehaygwold Год назад +1

    አመሰግናለሁ በጣም ግልፅ በሆነ መልኩ ገልፁህ ዋል እድሜ ይስጥልኝ

  • @ፉፊወለየዋ
    @ፉፊወለየዋ 2 года назад +3

    ልብ ብሎ ላዳመጠው ሰው ጥሩ ትምህርት አለው በረታ

  • @bertukanzegye5862
    @bertukanzegye5862 2 года назад +9

    ሰላም ዶክተር እባክህን የማዲያት ማጥፌያ ንገረኝ

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 года назад

      እህእኔሰለቺኚሞክርእያረኩመቀባትፊቴተበላሽበኚማዳትሲስጠላባልቴትአረገኚ😭

  • @misrakesileshe1031
    @misrakesileshe1031 Год назад +3

    ዶ/ር እናመስግናለን ስለእርድ ሳሙና ጥቅሙን ስራልን

  • @inshaallah5217
    @inshaallah5217 10 месяцев назад +1

    ዶክተር ሰይፈ ትለያለህ እናመሰግናለን

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 года назад +53

    በጣም እናመሰግናለን የእኔ ውድ ወንድም የሀገሬ ልጂ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም ወንዱንም ሴቱም ሁላችሁም ሰላማ ችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችን ሰላም ፈጣሪ ያምጣልን ሰላምን ፍትህን ከፈጣሪ እንጅ አትለምኑ ከፈጣሪ እንጅ አትጠብቁ!! ሁላቸንም በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ ፈጣሪን እንጣራ ሀገራችን ሰላም ያድርግልንና እድገቷም ጨምሮ በሀገራችን ተከባብረን የምንሮር ያድርፈን ያረብ

  • @tigreweyti
    @tigreweyti Год назад +1

    በጣም ነው ምናመሰግነው እግዘአቢሄር ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @ክብራዬ
    @ክብራዬ 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ግን እኔ ቡጉር በፊቴ ላይ ወቶብኛል በቅርብ ነው የጀመረኝ እውነት ኮፊደሴ አሳጥቶኛል በምን ላጥፋው ዶክተሪዬ እመርቅሀለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 5 месяцев назад +2

    እናመሰግነለን ዶ/ር የማድያትስ ዶ/ር❤❤❤

  • @lewamehabtay7842
    @lewamehabtay7842 2 года назад +23

    ተባረክ ዶክተራችን ብዙ እየተማርን ነው

    • @ፎዚሠይድ
      @ፎዚሠይድ 2 года назад

      ኧረለማዳትንገረኝዶክተርየበፈጠረክበጣምተቸግሬነዉ

  • @mulusetAber
    @mulusetAber 2 дня назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ

  • @MehretTaye
    @MehretTaye 2 года назад +33

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር መልካም ሰው 😍😍😍

  • @MekdesMekonen-zs4bm
    @MekdesMekonen-zs4bm Год назад +1

    Docter
    Shawur gebiche kewotau bohala sewuneten yasakikegnal mn timekregnalek

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 Год назад +3

    ድንቅ ሰው ነህ !!

  • @rukyaajman9128
    @rukyaajman9128 11 месяцев назад +1

    Eshi Docter btam Einamginaln .Eirjim Eidimea Eina Ateana Yistiln Wondm.

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 года назад +3

    እግዚአብሔር መልካምነትህን ያብዛልህ አንተ መልካም ነህ ሰላምህን ያብዛልህ

    • @Today_better
      @Today_better 2 года назад +1

      ዶክተር ፊቴ ዝንብሉ እየጠቆረ ተቸገርኩኝ ምን ማደርግ አለብኝ

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 года назад +2

    ወንድም ኡሉም ሰይፍዬ ቅን ሰው ተባረክ አገራችንን ስላም ያድርግልን በርታ መልካም ስራ ጥሩ ነው

  • @haymaritube4981
    @haymaritube4981 2 года назад +14

    ዶክተርዬ እንደናንተ ያሉትን ያብዛል ተባርክ

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 Год назад +2

    ምርጥ ሰው ምርጥ አገላላለፅ በርታ ወድማችን

  • @bayushabebe2731
    @bayushabebe2731 2 года назад +7

    ተባረክ ዕውቀትክን ያብዛልክ

  • @tizitalemma8003
    @tizitalemma8003 2 года назад +2

    ሰላም ዶክተር .... ስለምትሰጠን መረጃዎች ከልብ እናመሰግናለን ። የኔ ጥያቄ የእርድ ሻይ መጠጣት ለተለያዩ የጤና ችግሮች መፍትሔ ነው ይባላል በእርግጥ አኔ ሳል በጣም አስቸግሮኝ ተጠቀሚው ብለውኝ ለውጥ አይቼበታለው.....ነገርግን ይህ የእርድ ሻይ በህክምና ምን ያህል ይደገፋል? ፣ በቀን ምን ያህል መጠን መውሰድ አለብን ?፣ ያለው የጎንዮሽ ጉዳትስ ምንድነው ?
    እባክህ ዶክተር በዚሀ ዙሪያ ቪዲዮ ስራልን
    ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ።

  • @helenfikir3671
    @helenfikir3671 2 года назад +13

    ትክክል ብለሀል ዶክተር💜

  • @saratube7323
    @saratube7323 Год назад +1

    ዋዉ ደኩተርየ እናመሰግን አለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 2 года назад +14

    Woww ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ጥሩ ምክር ትምህርት ነው ✅️❤

    • @z.e598
      @z.e598 2 года назад +6

      እየሱስ ጌታ ሳይሆን ፍጡሩነው እደኛ ሰውነው አትሳሳቱ እሽ

    • @Rahmet-s3m
      @Rahmet-s3m 2 года назад +3

      ፍጡርን ፍጡር እንዴት ሊባርከው ይችላል

    • @አንቲውእቱተስፋሁለአ-ነ2ዘ
      @አንቲውእቱተስፋሁለአ-ነ2ዘ 2 года назад

      @@z.e598 እፈር

    • @FirehiwotGirma-h5q
      @FirehiwotGirma-h5q Год назад

      Eyesuse.keresetose.yedengele.mariyame.lege.amenkeme.alamenekem.begochu.yefeTüren.esetenefasun.yesten.fetaryachen.new😢😢😢😢

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera 11 месяцев назад

      ​@@z.e598እምነትሽን ብቻ ተከተይ በማይመለከትሽ አስተያየት አትጪ።

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 7 месяцев назад

    እግዚያብሔር በብዙ እዉቀት ይባርክህ

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 года назад +6

    እናመሰግናለን ዶክተር የማዲያት ማጥፋ ምክር አካፍሉን?

  • @martatadesse2973
    @martatadesse2973 2 года назад +1

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የምትሰጠው የኔ ጥያቄ አይኔ ስር ጠቁሯል በምን ላጥፋው መፍትሄ ካለህ አመሰግናለሁ

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ
    @እየሩስዘኢትዮጵያ 2 года назад +3

    እግዚአብሄር የእውቀት አድማስክን ያስፋልህ ወድማችን ግን እዴው የፀጉር መነቃቀል መፍትሄ ብትነግርኝ ከይቅርታ ጋር

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 2 года назад +1

    ዶክተር በጠም እናመሰግናለን አንዴ የኔ ቆዳ በጣም ወዛም ነኝ እና አይለኛ ብጉር እያስቸገረኝ ነው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад

      አዎ፣ ወዛም ቆዳ ላይ ብጉር ያስቸግራል፣ ጠባሳ እንዳይፈጥር ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል

    • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
      @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 года назад

      @@Dr.SeifeWorku በምን እንከታተለዉ ዶክተር በስደት በሰዉ ቤት ነዉ ያለነዉ ቤት ሁነን መከላከል ከቻልን ጠቁመን የኔም ብጉር በጣም ይወጣብኛል ግን አይጠፋም ጠቁሮ ቁጭ ይላል

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 2 года назад +8

    በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ

  • @NETSANETASefa-zi7lt
    @NETSANETASefa-zi7lt 6 месяцев назад

    ዶክተር ሰይፈ ይተብክን ተከታትዬ አላውቅም ግን አሁን እየተከታተልኩክ ነው ተመችቶኛል

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 года назад +24

    እኛ ኢትዬጵያውያን በጣም ሞኝ ነው አንድ ተነስቶ የፈለጉትን ዓይነቶች ይመርጡና ሶሻል ሚዲያ ላይ ይዘው ይቀርባሉ እኛ ይህ ውህድ ጥሩ ነው ብለን እንጠቀማለን የሚበላሽም አለ የሚፀድም አሉ እነሱ ለገንዘባቸው ብለው ነው አሥሩን እየደባለቁ የሚመጡት ብንጠነቀቅ ይሻለናል

  • @MekdesGmichael-e1d
    @MekdesGmichael-e1d Год назад

    dr seife ande teyake alegni eski fite laye yemiwotu tininishi netebtabochi endet yetefalu menseawus mendenew?

  • @tigisperspective200
    @tigisperspective200 2 года назад +4

    እኔ ሬት ተጠቅሜ ፊቴን በጣም አሻሽሎልኛል ነገር ግን በተደጋጋሚ መጠቀምን ይፈልጋል። የሰራሁትን በ ዩትዩብ ላይ አጋርቼ ነበር።

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 года назад +1

    ዶክተር ስለምሰጠን ምክር እናመሰግናለን

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    ዶክተርየ አንተ መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ 😍

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @majazsajaa3378
      @majazsajaa3378 2 года назад

      የቴሌግራም እባክህ ቁጥርህ በስጠኛ ብዙ ማአማክር ምፈልገው አለኛ በተለይ እቅልፍ ላይ አመሠግናለሁ

    • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
      @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ 2 года назад +3

      @@majazsajaa3378 የቴሌግራም ቁጥሩ ቲክቶክ ፕሮፍይሉ ስር አለ ቀጥታ ቴሌግራም ከገባሽ በሃላ በተጠቀሱ ቀንና ሰዓት ታገኝዋለሽ እናት 💓

  • @salamsalam951
    @salamsalam951 Год назад

    እናመሰግናለን doctor በጣም እናመሰግናለን እውቀትን ይጨምር ፈጣሪ

  • @drzemen4328
    @drzemen4328 2 года назад +12

    good point dr keep the lesson for our society thank you for the information

  • @betibetesfa5622
    @betibetesfa5622 2 года назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 года назад +13

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ትምህርት

  • @DanielAlemayoh-j9y
    @DanielAlemayoh-j9y Год назад

    እባክህ ዶክተር ስለ kojie san ሳሙና ንገረን

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 2 года назад +14

    ዳክተር በጣም እናመስግን አለን በርታ
    Thank you so much!!

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e Месяц назад

    እናመሠግናለን ዶክተርዬ ❤

  • @ታሪኳቻናል
    @ታሪኳቻናል 2 года назад +5

    በጣም ጥሩ ትምእርነው

  • @LeyelaWerku
    @LeyelaWerku 5 месяцев назад +1

    ምርጥ ዶክተር

  • @easypc8806
    @easypc8806 2 года назад +9

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @MahderHaftu-vj4qi
    @MahderHaftu-vj4qi Год назад +1

    ዶክተር ኣምላክ ጥበብህን ኣብዝቶ ይባርክልህ

  • @mariegezhagn9279
    @mariegezhagn9279 2 года назад +3

    ስለ እርድ ወይንም በኛ ቃንቃ ኡርድ ስለሚባለው ለሰጠከው አስተያየት መልካም ነው ግና ከልጅነቴ ጀምሮ ስቀባው አድጋለሁ ኡሩድ በሶማሌ መሀበረሰብ የባህል የውበት መጠቀማነው ውበት ነው።

    • @azidireart
      @azidireart 2 года назад

      ኡሩድ እና እርድ ልዩነቱን የሚያውቅ የሐረር ልጅ ብቻ ነው ህዝቤ የወጡን እርድ ነው የምትቀባው ውዴ

    • @meronyealmaz4001
      @meronyealmaz4001 2 года назад

      አድጋለሁ?ማለት አልገባኝም

    • @Seadda
      @Seadda Месяц назад

      ምድነውልዩነቱ​@@azidireart

  • @zeburaawel6093
    @zeburaawel6093 2 года назад +1

    betam enamesegnalen eski madat matfiya ngeregni

  • @foziyayasin7176
    @foziyayasin7176 2 года назад +11

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር😍😍

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር ፊቴ ግንባሬ አካባቢ እያሸነጠጠ ተቸግሬአለሁ በተለይ በሙቀት ወቅት እና ቅባት ፊቴን ከነካኝ በጣም ነው ፊቴን የሚያበላሸው መፍትሄ ይኖር ይሆን አለርጂ አይደለም ቡግርም አይደለም

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube 2 года назад +10

    እርባካችሁ እኛ ሴቶች ዉበታችን እግዚአብሔር ነው ።ምንም ባንቀባ ቆጆነን እስኪ ኢትዮጵያዊነታችን አንርሳ ስወዳችሁ ተቀባችሁ አልተቀባችሁ ፊት ማበላሸት እጂ ምንም ጥቅም የለዉም ይንን ሁሉ ከምናደናደርግ ሌላ ጥበብ ብንማር እና ለሌሎች ተምሳሌት ብንሆን እላለሁ ።ወድማችን በርታ።

    • @sanadsand7343
      @sanadsand7343 2 года назад +1

      Tabrakilg

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Год назад +1

      ልክ. ነሽ እህቴ. ግን. በዚህ መልኩ. ትዳር. የለም. ግን. ቢሆንም. ይቅር ብሎ ይቅር. እናም. እሴቶች. ለትዳር. ሰለሚጨነቁ. ነዉ.

    • @Emuti-wj7wt
      @Emuti-wj7wt Год назад

      No ! we have to take care our face always.

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤የኔ ውድ እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @merryhiyab4585
    @merryhiyab4585 Год назад

    ጤና ይስጥልኝ doctor ማዴት እንዴት ማጥፋት ይቻላል? እባክህ ምክርህን ስጠኝ

  • @hiwotnegash4841
    @hiwotnegash4841 2 года назад +3

    ዶክተር በእውቀት ለተደገፈ መረጃዎችህ አመሰግናለሁ እኔ እቤት ውስጥ አዘጋጅቼ ለፊቴ እየተጠቀምኩት ነው በጣም ጥሩ ውጤት አይቼበታለሁ

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 2 года назад

      ከምንጋር ቀላቅለሽ ተቀብተሽዉነዉ ሥትደቂቃሥ ታሥቀምጭዋለሽ

    • @hiwotnegash4841
      @hiwotnegash4841 2 года назад

      @@azizainternational9719 ከአቮካዶ ፣ከእሬት፣ ከማር ... የእውነት ደቂቃውን ልብ ብዬ አይቼው አላውቅም አንዳንዶቹ መደባለቂያዎች ሲደርቁ የመጨምደድ ባህሪ ስለሚኖራቸው ያኔ ነው የምታጠበው

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 2 года назад

      @@azizainternational9719 ከወተትም፣ከማርም፣ቆንጆ፣ነው

    • @እግዚአብሔርያበርህሊተእግ
      @እግዚአብሔርያበርህሊተእግ Год назад

      ለማዲያት ይሆናል ንግሩኝ ተወዳጆች

  • @Tinaahmed-p6c
    @Tinaahmed-p6c Год назад

    አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل 2 года назад +5

    شكرا جزيلا يا دكتور الله يحفظك

  • @kaalpww1345
    @kaalpww1345 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን እዉነት እናመሰግናለን

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 года назад +7

    እናመሰግናለን ዶክተር ለአይን እብጠት ምታቅ ከሆነ እስከ ተባበረኝ ወይም ተጠቅማቹ ለውጡ ያገኛቹ ካላቹ ተባበሩኝ ሰላማቹ ይብዛ አገራችን ሰላም ያውርድልን ፈጣሪ

    • @salemtegen8077
      @salemtegen8077 2 года назад +1

      እህቴ ለአይን አብጠት ህክምና አድርጊ ቼካፕ ኡድርጊ የውስጥ ችግር ሲኖር ነው ምርመራ ማድረጉን እመርጣለሁ

    • @abebechgetaw1050
      @abebechgetaw1050 2 года назад +1

      በቀዝቃዛ ውሃ በፎጣ እየነከርሽ ለ5ደቂቃ ከአይንሽ ያዥው እነ ሞክሪው ካልሆነ ግን ሀኪም ቤት ሂጅ

  • @bizenayele433
    @bizenayele433 2 года назад +2

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @melatgabre1607
    @melatgabre1607 2 года назад +4

    D/r እናመሰገናለን እባክህን ዳክተር በተደጋጋሚ ማጋሳትና የሆድ መነፋት ችግሮችንና መፍትሄወችን ላይ ብትሰራልን

  • @MarshallWillemse-b5u
    @MarshallWillemse-b5u 5 месяцев назад

    what about tomato 🍅 and sugar please l still using

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +4

    በጥሩ አስረድተኸናል እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ዶክተርዬ

  • @NetsuSami
    @NetsuSami 8 месяцев назад

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @weinitushibeshi7321
    @weinitushibeshi7321 2 года назад +4

    Thanks again Dr.stay blessed too 🙏

  • @የአላህሳዲኒያረብ
    @የአላህሳዲኒያረብ 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤እናመሰግናለንዶክተርየ

  • @belayetsegenet5553
    @belayetsegenet5553 2 года назад +4

    thankes docter ግልፅ የሆነ ት/ት ስለሆነ

  • @almazotterbein7424
    @almazotterbein7424 2 года назад +1

    እስኪ በርጎ እሞክራሁ ለምታደርገው በጣም አመሰግናለሁ

  • @Ethiopia465
    @Ethiopia465 2 года назад +5

    እናመሰግናለን በዚህ ዙሪያ ብትሰራ ምርጥ ነው በአሁኑ ሰዓት ሴቶች ይህ ሆኗል ስራቸው

  • @hayatjamal7031
    @hayatjamal7031 2 года назад +1

    አናመሰግናለን ዶክተር አላስፈላጊ ፀጉርን እንዴት ማጥፋት እንችላለን

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад

      Laser treatment only can stop hair growth

  • @jinadjinad7377
    @jinadjinad7377 2 года назад +4

    ሰላም ዶክተር እኔ ስለ እቅርት ማወቅ እፈልጋለሁ ማለቴ እቅርት ኖርበት ኦብርሽን የሆች ሴት የወሌድ መደሁኒት ብትጠቀም ውይም ብታርግዝ የሚፈጥርው ተፅኖ አለ ምን ማርግስ አለባት

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +2

      አሺ በቪዲዮ ለማስረዳት እሞክራለሁ፣ ቅድሚያ ብዙ ጥያቄዎች ግን አሉብኝ

  • @aysham.d2544
    @aysham.d2544 2 года назад +1

    ማር ለፊት የምሰጣውን ጥቅም ስራልን d.r

  • @ListaLista-n3y
    @ListaLista-n3y Год назад

    ዶክተረ እባክህን ማዲያት ሊገለኝ ነው ማረና እረድ ሥጠቀም ፊቴ ያሳክከኛል ምን ይሻለኛል እባክህ❤❤❤❤❤

  • @heran6415
    @heran6415 2 года назад +16

    Thank you for all you do🙏

    • @wabbydumga9790
      @wabbydumga9790 Год назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @melkam5482
    @melkam5482 2 года назад

    betam Asitemari Neger New Yemitakerib Dr Enameseginalen Beritalin

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 8 месяцев назад +6

    ዶክተር ለማዲያት ከምን ጋር ቢቀላቀል ይመርጣል 😢

  • @GenafS
    @GenafS 3 месяца назад

    ሰላም ላተ ይሁን ዶ/ር ግራ ጎኔን በጣም ያመኛል በተለይ ቆሜ ስራ ስሠራ ያመኛል ስደትላይነኝ መላበለኝ እባክህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 года назад +4

    አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርብልን በርታ👍

  • @kingmedia6358
    @kingmedia6358 2 года назад +1

    Doctor ebakhn bugur aschegeregn betam bezi lay sraln ebakhn

  • @lubuumerga3047
    @lubuumerga3047 2 года назад +3

    It's great, for my face I used ones a weeks even I have tablets

  • @mahiRaya-p3z
    @mahiRaya-p3z 10 месяцев назад

    ደክተርይ ኣንድ ነገር በለኝ ስር ኣይኒይ ያበጠ ነው ሁሉ ቀነ መን ላሪግ 🙏