የተሸበሸበ ቆዳን መመለስ ይቻላል | Wrinkle treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 593

  • @ninasina8447
    @ninasina8447 2 года назад +14

    ይሄ የእኔም ችግር ነው ዐይኔን ሲያመኝ እስክሪን ስመለከት እጨፈንኩ ያለ እድሜዬ ከዐይኔ ስር ያለው ቆዳዬ ተሸበሽበብኝ:: ጥሩ ምክር ስለሰጠኸኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾 በዚህ አጋጣሚ እዚህ አሜሪካን ያሉት ዶክተሮችን ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች በጣሙን እንደሚበልጧቸው መግለፅ እወዳለሁ🙏🏾 ያለንን እናክብር:: አናመሰግናለን ዶክተር🙏🏾

    • @Elsafashion752
      @Elsafashion752 2 года назад +1

      Elsa beauty betefetiro neger mefitihe alelish

    • @ninasina8447
      @ninasina8447 2 года назад

      Yetefetiro neger mindenew meftehew ebakish kechalish ewketishen betakafyegn?

  • @unify9481
    @unify9481 2 года назад +13

    ዶክተር ፡ በጣም ፡ ግሩም ፡ ትምህርቶችን ፡ ነው ፡ የምታቀርበው ፡ ጌታ ፡ ከክፉ ፡ ሁሉ ፡ ይጠብቅህ።

    • @merimasherif6141
      @merimasherif6141 2 года назад

      Enamesegnal dr yeweyra zeyet fit endayshebeshb yetekmal yebalal men yahel ewnet new ena demo bewestu yalew vitamin men aynet new

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 года назад +21

    ዶክተር ትምህርትህ በጣም እጅግ በጣም ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ያብዛልህ !!!!!!

  • @sebliledeta2124
    @sebliledeta2124 2 года назад +9

    ዶክተር ፡- እንዲህ በአማረ ሁኔታ ስለምታካፍለንና ስለምትሰጠን እውቀት በግሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የተትረፈረፈ እድሜና እውቀት ይስጥህ ሁሌም ኑርልንና አገልግለን

  • @jujujam8798
    @jujujam8798 2 года назад +3

    የኔ ምርጥ አንተ ለኔ አንደኛ ነህ ወደፊት ጥያቄ ይኖረኛል ብዬ አስባለሁ የምትሠጠው መረጃ ሁሉ👌 አደራ እንዳትጠፋ እድሜ ይስጥልን

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 2 года назад +25

    welcome Dr. Seifu!🙏
    ለችግሬ መፍትሄ ስለአገኘሁ ደስብሎኛል ።
    ተባረክ!!!

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 года назад +38

    ዶክተርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኛ መልካም እግዚአብሔር ያበርታህ በስራህ ሁሉ

  • @ሊሊየራሷዋንግስትስለሰውግ

    ሰላም ዶ/ር ዛሬ አንድኛ ነኝ የህ የኔም ጥያቀ ነበር በጣም አምሰግናለሁ ውንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃህ 🙏❤️

  • @soueidtelecom3210
    @soueidtelecom3210 Год назад

    ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን ብዙ መረጃ እየተከታተልኩኝ ነበር እዳንተ ግልፅ አድርጎ ያስተማረን ዬለም እውቀትህን በአግባቡ ስለ ምትጠቀምበት ከዚህ በላይ እጠብቅብሃለን

  • @mimibekle8675
    @mimibekle8675 2 года назад +10

    ዶክተር እባክህ ስለሌዘር ጥቂት ብታብራራልን በ ትረፈ ስለመልካምነትህ ሁሌም ምስጋናዬ የላቀ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @ZwedneshErena
    @ZwedneshErena Год назад +1

    ዶክተር እድሜህን ያርዝምልን ጤናንም ይስጥህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምረው

  • @ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t
    @ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t 2 года назад +6

    ዛዛታ ጋጋታ ሳታበዛ እጥር ምጥን ያለች በነዶል የሆነች ት/ርት ስለምታቀርብ እጅግ አድርገን እናመሠግናለን
    በርታ ቀጥልበት ብዙ መሠሎችህን አይነቶች ያስፈልጉናል እና ጠክር

  • @HiwiAlmayehu
    @HiwiAlmayehu 2 месяца назад

    እኔ ገና 17 አመቴ ነው ግን ቆዳዬ የተሸበሸ እና የደረቀ ነው እባክህ Drየሆነ ነገር በለኝ በጣም ጨንቆኛል ትምህርት ቤት እንኳን እየተሸማቀኩ ነው

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 11 месяцев назад

    ዶክተር አናመሰግ ናለን እግዚአብሔር ከአተጋራ ይሁን ።

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 7 месяцев назад

    Thanks Dr, ጥሩ መረጃ በጥሩ አገላለፅ❤❤❤

  • @TsigeAraya-yg7zd
    @TsigeAraya-yg7zd Год назад

    እንኳን ደና መጣህ ዶ/ር ሰይፈ

  • @FantayaSiraj
    @FantayaSiraj 9 дней назад

    Doketere betam enamesegenale ebakeh yalehute dubiye new tegura forefore maletem yetegure kodaye ebakeh medehanetu

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 2 года назад +1

    ዶክተርዬዬዬ በእውነት በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ በጥበብ ላይ ጥበብ ይስጥህ እኔ ግን ም ይቅህ የኔ ፊት ሚገርምህ ፊቴ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ያካፈልከን ዶክተር አናመሰግናለን

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 2 года назад

    እኔ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ባለሁለት አውሮፓ ውስጥ ያረጀ ፍእታቸው ስያሳድሱ የሀጥያት መጨረሻ መስሎኝ ነበረ አላስተማረኝም ❤🙏

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 года назад +2

    ዶክተር እርጋታህ እዉቀትህ በጣም ደስ ይላል

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 4 месяца назад

    Thank you for your service !!
    Very helpful 👍🙏

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    ዶክተር አጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው በፊት መተኛት አቆምኩ ካዳመጥኩህ ቦሀላ🙏🙏🙏

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 года назад +1

    ዶክተር ጥሩ ርእስ ነው ይዘህ የቀረብከው ምክርህን እጠቀምበታለሁ አመሰግናለሁ መልካሙን ተመኘውልህ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 года назад +7

    Thanks so much Doctor it’s very helpful🙏🥰🥰

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ገለፃ ነው ተባረክ

  • @MehiratuDangote-ke1pr
    @MehiratuDangote-ke1pr Год назад +1

    ዶክተረሰበጣም ጠቃሚመረጃነው

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን Dr ተባረክ
    እረጅምእድሜናጤናይስጥልን
    መልካም ምሽት

  • @selamhabte7716
    @selamhabte7716 2 года назад

    እድሚ ይስጥልን ተባረክ እስከዛሬ አላወኩም ነበር አሳወከኝ ተባረክ

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 2 года назад +2

    ዶክተ እናመሰገናለን ላይክ አድርግ አይከፈልበት

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 года назад +4

    ዶክተር ሴፈ በጣም እናመሰግናለን

  • @ሊዲያየጌታባሪያ
    @ሊዲያየጌታባሪያ 2 года назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን መልካም ምክር ነው መልካሙን ነገር ይስጥልን

  • @senaittadesse8391
    @senaittadesse8391 2 года назад +4

    Dr I always like ur interpretation and explanation keep it up and thanks alote

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 Год назад +2

    እውቀቱን አድሎሀል ዶክተር❤❤

  • @GalaxyA13-o8e
    @GalaxyA13-o8e Месяц назад

    እናመሠግናለን ዶክተር❤❤

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 года назад +32

    ዶክተር ለሚረግፍ እና ለሚሠበሰብ ፀጉር ስራልን

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ አይን ስር እብጠት ስራልን

    • @Elsafashion752
      @Elsafashion752 2 года назад

      Elsa beauty lay ale eyew betam yiseral

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 2 года назад

    Endezih yemisertin dre's Adrasha lakin thank u

  • @selamhabte7716
    @selamhabte7716 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ በጣም

  • @betty2411
    @betty2411 2 года назад +1

    Doctor enamesegnalen ebakeh ye ayn ser tekuretna ebtetun seralen gena 20 amete new

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 года назад

    እናመሰግናለሁ ዶክተርዬ በጉጉት ነው ምጠብቅህ💚👏💐

  • @gelilagetachew556
    @gelilagetachew556 2 года назад

    በመጀመሪያ ስለምትሠጠን የግንዛቤ ማስጨበጭያ እ/ር ይስጥልኝ ሲቀጥል የምጠይቀዉ እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም ወተት በእርድ እንዲ ሁም ወተት ብቻዉን ብጠቀምም መተኛት አልቻልኩም አንድ ሠዉ በቀን መተኛት ያለበትን ሠአት እየተኛዉ አይደለም የዶሮ እንቅልፍ ነዉ የምተኛዉ ዶ/ር

  • @merrysol9233
    @merrysol9233 2 года назад +1

    Sile mitakafilen tekami merejawoch betam Enamesegnalen 😊

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 2 года назад +2

    I appreciat it DR.

  • @ወይንየአህመድ
    @ወይንየአህመድ 2 года назад

    ዶክተር በጣም ነው የምወድህ አገላለፅ አደኛ ነህ የበለጠ እውቀቱን ይጨምርልህ በመቀጠል በጣም የተቸገርኩበትን ነገር ልገርህ መልሱን እዳው ቪዶኳ ባሠራልኝ እኳ በኮምት መልስልኝ ፀጉሬ ሁለየ ብታጠበው ምን ችግር አለው በታጠብኩ ቁጥር ምንም አይረግፍም ታጥቤ 2 እና 3 ቀን ከተቀመጠ በጣምምም ይረግፋል በዛ ላይ ማንኛውም የፀጉር ቅባት አይስማማኝም ቅባት መጠቀምስ ግደታ ነውን ግራ ገባኝ 😥

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад

      ስለ ፀጉር መነቃቀል ከዚህ በፊት ቪዲዮ ሰርቻለሁ

  • @sfaahmd3867
    @sfaahmd3867 2 года назад

    እድሜ ናጤናአብዝቶይሥጥህዶክተርየ

  • @adanechadanech4684
    @adanechadanech4684 2 года назад

    Dr afe wute ena melas layi enda bugur yewetabingl mabte mendi new?????

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ደኮተርዬ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Год назад

    ዋው እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @SamsungA24-l4b
    @SamsungA24-l4b 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን ዶክተርይ። ተኝቼ ስነቃ አይኔ በጣም ውሥጡ አፈርየለ ይመስለኛል።።መገለጥነው እሚየቅተኝ።።።የምንእጥረትነው።

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 2 года назад

    ዶክተር እንኳን ሰላም መጣህ ትምህርትህ በጣም ጡሩ ነዉ እናመስግናለን እስቲ ኮሜቶች ተባበሩኝ ግንባሬ አሸበሸበብኝ ያለ እርሜየ ምን ልቀባዉ ምንም ክሪም ተቀብች አላዉቅም በሳሙናም ፊቴን አልታጠብም መላ በሉኝ

  • @elsafisseha7685
    @elsafisseha7685 2 года назад

    Doctor adnakih negn gen yet new adrashah yet new metgegnew??????

  • @mrafamhad4065
    @mrafamhad4065 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣጣህ ዶክተር

  • @tihitinabelew5408
    @tihitinabelew5408 2 года назад +1

    Dr .where is your Office ?

  • @hananali4515
    @hananali4515 2 года назад

    Please tell me about gold skin face cream whether its bad or good? i want to use it.

  • @meseratshifraw4638
    @meseratshifraw4638 2 года назад +1

    በርታ ዶክተርዬ እመብእሃን ትጠብቅህ

  • @hassenahmed7262
    @hassenahmed7262 2 года назад +2

    bronz tone ለሽፍታ እና ለቡግር ብጠቀመው ምን ጉዳት አለው

  • @SabirKedir-lt7qb
    @SabirKedir-lt7qb 7 месяцев назад +2

    እንዳልከው በፊቴ እተኛ ነበር በጸሃይም ፊቴን የማጨማደድ ባሃሪ አለብኝ ፊቴ ከሚባለው በለይ ተበላሽቶዋል ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @tiijiitube2299
    @tiijiitube2299 2 года назад +1

    This madesine in itiopa?

  • @leyladefar5129
    @leyladefar5129 2 года назад

    አላህ ይሰጥከ በተለያየ በሽታ ምክር እየመከርከን ነዉ ዶክተር ሰይፈ እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ጥያቄዉ የአቦዶ ቅጠል ለደም ግፊት ይመከራል ሰይፈ ጥሩ ነዉ ይላሉ አንተ ምን ትመከረኛለክ ዶክተር

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Год назад

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው ስለሰጠክው መረጃ ግንደሞ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ምን መሰለክ ሌዘር ስለሚባለው ነገር ጥቅሙና ጉዳት ካለውም ጠቅለል ባለ መረጃ ብትሰጠኝ ከአክብሮት ጋር እጠይቃለው

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 Год назад

    Thank you for you Time

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 2 года назад +5

    ሰላም ነው ዶክተር ስለትምህርቶችክ ቃላት የለኝም አመሰግናለው ግንባር ላይ የሚወጣ የደምስርን በምን መቀነስ ይቻል ይሆን??

  • @minegetaneh3449
    @minegetaneh3449 2 года назад

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @asia2177
    @asia2177 8 месяцев назад

    ዶክተርየ እባክህንየማዳት ሳሙናና ክሬምአሳየኝ ለደረቅ ፊት

  • @እሙአብደሸኩረ-ሐ2ኈ
    @እሙአብደሸኩረ-ሐ2ኈ 2 года назад

    እናመሰግናለን አደሰገቢነኝ ለሚነቃቀለ ፀጉረ መፍቲሄካለህ ዶክተር

  • @WerkeGetu
    @WerkeGetu 7 месяцев назад

    Docterye betam amsegnalhu anet yemtlwun hulu teketatey fita wod durow temelse betam amsegnalhu nureln

  • @nurithufejo4561
    @nurithufejo4561 2 года назад

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እነዚ ቅባቶች ለእጅም ኢሆናሉ?

  • @yalem2598
    @yalem2598 2 года назад +1

    በጣም ነው ምናመሰግን ዶክተር

  • @godislove2279
    @godislove2279 2 года назад +1

    Enamesegnalen Dector 🥰❤🙏

  • @NaiemaReada
    @NaiemaReada 6 месяцев назад

    እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @farismulat5204
    @farismulat5204 Год назад

    በጣም አመሰገናለው ዶክተር

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 Год назад

    Thank you very nice

  • @TirfuwatTadessa-uj1dr
    @TirfuwatTadessa-uj1dr Год назад

    ዶክተር አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 2 года назад +4

    Thanks for sharing your experience doctor

  • @amarech7384
    @amarech7384 2 года назад +3

    Thank you doctor!

  • @kiyaagetu2823
    @kiyaagetu2823 2 года назад

    Dr rashel white skin lafit arif new pels tell me 🙏🙏

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 2 года назад +1

    ተባረክ ዶክተር እኔን ያስቸገረኝ አይኔ ውስጥ ስስቅ በጣም ይሸበሸበል ዳግሞ አይኔ ውስጥ ክሬም መቀባት እፋረለሁ

    • @mekdeskasu7300
      @mekdeskasu7300 2 года назад

      Enemmm betamm naw yanadedeinge Yale edemeye

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад +3

      አይን ውስጥ ደሞ ይሸበሸባልዴ ከውጭነውእጂ

    • @marthawondimu6957
      @marthawondimu6957 2 года назад

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ አይን ስር ለማለትነው መሰለኝ::

  • @አለምሸት
    @አለምሸት 2 года назад +3

    34እድሜ ላይ እያለሁ ፊቴ የ45 ነዉ የምመስለዉ ብታናግረኝ ደስ ይላል

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 2 года назад +1

      እኔምውላሂእዳችውነኝ

    • @Salma-y9h3u
      @Salma-y9h3u 5 месяцев назад

      እንዴ ደሞ 24ነኝ 40😢መስልያለው ​@@MdAlauddin-yj8nz

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 Год назад

    Dr betam new mewede thank you

  • @TsehayZewdu-et3qn
    @TsehayZewdu-et3qn 8 месяцев назад

    Docter yekremun sim nigeren

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 года назад +3

    ዶክተር መጣም እናመሰግናለን ዶክተር በረዶ ለፊት ጡሩ ነው ይላሉ እዴት ነው

  • @metimitiku4784
    @metimitiku4784 2 года назад

    እባክህ ዶክተር ስለ kojic kojie ena creamu asredan plss

  • @muluyishakmuluyishak7182
    @muluyishakmuluyishak7182 2 года назад

    What about laser?

  • @dagmawitsetu3008
    @dagmawitsetu3008 2 года назад

    እናመሰግናለን ግን የት እናገኝህ እባክህ

  • @senihamarim909
    @senihamarim909 2 года назад

    ዶክተር እናመሰግናለን የት እንደምትገኝ ብትነግረኝ መታየት እፈልጋሎህ

  • @yashyash6266
    @yashyash6266 8 месяцев назад

    እንመሰግን አለን ደኩተር

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 года назад

    በጣም አሪፍ እኔም ላማክርህ ነበር ቆዳዬ በጣም ደረቅና መሸብሸብ እየጀመረ ነበር እና ሰው ይሄን ተጠቀሚ ብሎ recommend አረገኝ ከመግዛቴ በፊት ያንተን ሀሳብ መስማት ፈልጌ ነበር (URIAGE EAU THERMALE)400ml የሚል ነው ምን ትመክረኛለህ doctor?

  • @hiwotyemane5757
    @hiwotyemane5757 2 года назад

    dr rashel vitamin c serum esuse konjo new ayene sire meshebsheb lejemere

  • @frehiwotkifle5653
    @frehiwotkifle5653 2 года назад

    Bahilawi behonu lemesale betefetro wehud metekem men yahel lewt yametal?

  • @abiyemasweet6948
    @abiyemasweet6948 3 месяца назад

    ዶክተር እባክ ፀይም ነኝ የመታጠቢያና ሳሙናና ክሪም ንገረኝ

  • @meseretejigu22
    @meseretejigu22 2 года назад

    እባክህን ዶር አድራሻህን ላክልኝ

  • @BezaBeza-o4t
    @BezaBeza-o4t 3 месяца назад

    እባክህ ዶክተር ሰይፈ ቁጥር አስቀምጥ እፈልግሀለሁ

  • @tsebaotfetsum4836
    @tsebaotfetsum4836 2 года назад +1

    DR Thank u for all! Gin yalkachew hikiminawoch egna hager alu? yet

    • @ihsanamin1583
      @ihsanamin1583 2 года назад

      Yes ale marsha yebalal enesu botox becha bezu hekmena alachew

  • @emnetgetahun2799
    @emnetgetahun2799 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ።

  • @mihretkifle7293
    @mihretkifle7293 2 года назад

    እጅግ በጣም ልዩ ነህ ባክህ የት ነዉ የሚገኘው አኪምቤትህ

  • @MisganaWorkclincalnurse-vl5ub
    @MisganaWorkclincalnurse-vl5ub 11 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ስለሰጠህን ምክረስ እያመሰገነርኩ እነዚህን የህክምና አይነቶች የት ማግኘት ይቻላል

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 10 месяцев назад

    Thank you!

  • @hhhgh4879
    @hhhgh4879 6 месяцев назад

    እነመሠግናለን

  • @genetmenbera7653
    @genetmenbera7653 2 года назад

    በጣም እናመሠግናለን