የቫይታሚን ሲ ቅባት | Vitamin C serum | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
    በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Комментарии • 491

  • @wedneshbadenga7331
    @wedneshbadenga7331 Год назад +30

    የሚገርም አገላለጽ የሚገርም ማብራራት 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @luwamgebregergish1959
    @luwamgebregergish1959 Год назад +32

    እኔ የሚገርመኝ ግን የሄ ሉሉ ጥሩ ትምርት እያስተላለፈ ለምንድነዉ ሳብስክራይብ የማታደርጉሉት ❤

    • @emansabt1958
      @emansabt1958 Год назад

      ፕራንክ ሲሉን እንጂ ትምርት አይወድልን

    • @dagiux1234
      @dagiux1234 Год назад

      አይ ኢትዮ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 месяцев назад

      ደደብ በዝቷል የትምህርት ፖሊሲዉ ደደብ አብዝቷል ትምህርት ነክ ላይ ብዙም አንወድም

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Год назад +24

    ምርጥ ዶክተርነሕ የምታስተላልፍቸው ብዙ ነገር ጠቅመውኛል !!🥰🥰

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Год назад

      ​@@Dr.SeifeWorku ዶክተረ እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን አንድ ጥያቄ አለኝ በሶፍት የተጎዳ ፀጉረን እንደት ነዉ ወደ ነበረበት የምንመልሰዉ እባክህን ካየኸዉ እዳታልፈኝ

  • @አላህከሪምሀስብንአላህ

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን አሏህ ሆይ ሀገራችንን አንተ ሰላም አርግልን በየሀይማኖቱ ያሉትን ችግሮች አንተ አንሳልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +15

      ትክክል

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 Год назад +3

      ​@@Dr.SeifeWorku ዶክተርዬ የፊት ማለስለሻ እባክህ በድርቀት ፊቴ ተሠነጣጠቀ

    • @prime7581
      @prime7581 Год назад +1

      @@Dr.SeifeWorku በጌታ ፊቴአልወፍርምአለኝ ሌላቦታ ወፍሬ ለምንድነው ተፈጥሮዬአይደለም ፊቴ በጣምቀጫጫሆነ በምን ላወፈረውው ከይቅርታጋ ዶክተር

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +6

      ከዚህ በፊት የቆዳ ማርጠቢያ ብዬ የሰራሁት ቪዲዮ ላይ አለ

    • @selamzemen1730
      @selamzemen1730 Год назад

      Amen

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Год назад +6

    አቀራረብክ ደስ ሲል አያሰለቺም 👌👌👌 እጥር ምጥን ያለ ከበቂ ማብራሪያ ጋር በርታልን❤❤

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340 Год назад +1

    አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው ያልተንዛዛ አስፈላጊውን መልዕክት የያዘ አሪፍ አቀራረብ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Год назад +7

    ዋዉ አንተ እኮ ትለያለህ እንድሃለን ዘመንህን ይባርከዉ❤❤❤❤

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Год назад +2

    በጣም ድንቅ ነው የምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን❤

  • @mtom1547
    @mtom1547 Год назад +1

    ዉይ ዶክተር ማርያምን አንተ ትለያለህ አገላለጽህ በጣም ነዉ የሚያምር በደንብ በሚገባን መንገድ አጠር ያለ ግን ዉስጡ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ያለዉ ድንቅ አገላለጽነዉ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
    ፈጣሪ ይባርክህ" ሰላም ለሀገራችን ለእምየ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meazachufa5642
    @meazachufa5642 Год назад +1

    ዶክተር አመሰግናለሁ አገላለፅክ በጣም ደስ ይላል ፍጥነትክ ሁሉ ነገርክ በጣም አርፍ ነው በርታ እግዚአብሔር ይጠበክ

  • @saraseid690
    @saraseid690 Год назад

    በጣም እናመሠግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው

  • @marta-mk5we
    @marta-mk5we Год назад

    ሠላም ዶክተር የታሥተላልፋቸው መልእክቶች በጣም ደሥ የሚሉ ናቸው ማዲያት አፍንጫዬ እና ግንባሪ ላይ አለብኝ ሎሚ እና ማር ጥሩ ነው ብለውኝ ተቀባው ግን ምንም ለውጥ የለውም ዶክተር እሥኪ መላ በላኝ

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Год назад

    እናመሰግናለን ዶግተር እዴ አተ ያለ ሰዉ ያብዛልን

  • @Jemila426
    @Jemila426 Год назад +1

    ሠላም ዶክተርየ እንደት ነህ ?የምታስተላልፍቸው ነገሮች እጥር ምጥን ያሉ ናቸው ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ካንተ በጣም ነው የማመሠግናው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተርየ

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes9619 11 месяцев назад

    ምግቡ ይሻላል ተባረክ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +1

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እኔ አይኔ ንፅህ ነው ምንም አያመኝም ስሜት የለውም በደንብ ነው እምታጠበው እናከ(5)ደቂቃ በኋላ ዳርናዳሩ አይናር ያስቸግረኛል እና ምንላድርግ ❤❤🎉🎉

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад

      የአይን ሀኪም ሊያየው ይገባል

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +2

    ዶክቶር እኔ የዞትር ተከታታይ ትንሿ እህትህ ነኝ እናም የኔ ጥያቄ ከርእስክ ወጣ ያለነዉ እናም በዚህ ሰሞን በየቲክታኩ ስለጡት ማሲያዣ ሲወራ ነበር እናም እባክህ ካንተ መልስ እንጠብቃለን ጡት መሲያዣዉስጥ እንደ ጠጠር ና ፈሳሽ ቅባት ነገር ሲወጣ እናያለን እባክህ ያ ለጡታችን በሽታ ያመጣብን ይሆን በጣም ፈራሁ ካሎነ አለመልበስን እንምረጥ😢
    1ሰአት ሳይሞላ ስቸኩል በደምቡ ላብራራልህ አልቻልኩም ግን አንተ የተማርክ ነህና ይግባካል ብዬ አስባለሁ❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +3

      እኔ አላየሁም፣ ለማንኛውም የሚስማማ እና የሚመች የጡት ማስያዣ መልካም ነው፣ ጥብቅ ያለ ከሆነ አንዳንዴ ቁስለትን ከመፍጠር ይልቅ፣ የሚያስከትለው ያንን ያህል የከፋ ችግር የለም፣ በጡት ማስያዣ ብቻ የሚነሳ የጡት ካንሰር አለ ለማለት በጣም ከባድ ነወረ።

    • @memaethiopian4025
      @memaethiopian4025 Год назад +1

      የኔም ጥያቄ ነበር ክበርልን ዶክተር

  • @WanofiLegesse
    @WanofiLegesse 9 месяцев назад

    ስለ vitamin e ስራልን please🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እሙሀፍሷ
    @እሙሀፍሷ Год назад +20

    «اللهُم إنّا نسألُكَ حُسنَ الخُلُق»

  • @TsionHailu-c5m
    @TsionHailu-c5m Год назад +2

    Dr rashal tetekme betam atkorgn

  • @Megabitduressa
    @Megabitduressa Год назад

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ነው

  • @bezabchuchu
    @bezabchuchu Год назад +6

    Thank you 🙏🏾 Dr. I’ve been using vitamin c serum for a couple of years now. My skin looks better than it did. I’ll add vitamin e and see if that makes even better results.

  • @EmbateTefri
    @EmbateTefri 6 месяцев назад

    ዶክተር እውነት አንተ ትለያለህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጠህ

  • @AbebaRegassa
    @AbebaRegassa 10 дней назад

    ተባረክ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @mermaidaklilu450
    @mermaidaklilu450 Год назад +1

    doctor please make a video about how can we treat acne for sensitive skin type and please recommend me some products and how to use them now my skin is breaking out so make video please

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад

    እናመሰግናለን ደኩተር በርታልን እኔ ግራእየገባይ ያለ ወድያውና ሰውነቴ ይዝላል ድክም ይለኛል ከደረቴ በጣም ያመኛል እስትንፋሴ ያጥረኛል እንዲሁም በርበሬነገር መብላት አልችልም በጣምያቃጥለኛል ሆዴ ይነፋል ደረቴ ሲቃጠል በጀርባየም ይቃጠላል እባክህ መንስኤውና መፍትሄውምነው ምታውቀውን ሀሳብ ለግሰኝ ባክህ

  • @kukasa8948
    @kukasa8948 Год назад +2

    kuku kassa
    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ነበረኝ Dr. Rashel 3 Pieces ለመጠቀም ፈልጌ ፈራሁት እና ደግሞ ፊቴ ወደ ግባብሬ እና አፍንጫዬ አካባቢ ወዛም ነው ብጉርም ይወጣብኛል እና ለአበሻ ቆዳ ተስማሚ ከሆነ ተጀምሮ ቢቋረጥ ችግር የሚፈጥር ከሆነ ብትነግረኝ እና አጠቃቀሙንም ጠዋት ወይስ ማታ ተመራጭ የሚሆነው መቼ ቢሆን እንደሆነ እና ፌክም አለው ሲሉ ሰምቻለሁ ኦርጅናሉን በምን ማወቅ እንችላለን አምራቹስ የት አገር ነው ዶክተርዬ ካላስቸገርኩህ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ 🙏
    Reply

  • @MekdelawitBekele-zb6rd
    @MekdelawitBekele-zb6rd 10 месяцев назад

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ሰይፈ ቪታሚን C እና E እንዴት ነው አንድ ላይ መቀባት የምንችለው እነሱን ከተቀባን በዋላስ ምናይነት sun screen ብንጠቀም ጥሩ ነው ይሄንን ብትነግረን እባክህ ዶክተር

  • @ShshdhHahaah
    @ShshdhHahaah Год назад +1

    ቶክተር እናመሠግናለን

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Год назад +2

    I just want to say thank for all important information that you shared with us 🙏🏽😇

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር👏 ሰለ ገንቢ ምክር👏

  • @MelatGetachew-l2j
    @MelatGetachew-l2j 11 месяцев назад

    ዶክተርዬ ፡ በስደት ፡ የግል ፡ ሀኪሜ ፡ ነህ ፡ እረጅም ፡ እድሜከጤና ፡ ጋር ፡ ይስጥልን ፡ ሺ ፡ ትውለድ ፡ እናትህ

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Год назад

    እናመሰግናለን ለምትሰጠን ምክር🙏

  • @birukdad9545
    @birukdad9545 Год назад

    Ant doctor endew mn ladrgih betam nw eko mitasdestegn beka mitaweraw ngr hulu lik nw bettaaam nw madenkik😊😊😊❤❤

  • @emanyoutube5570
    @emanyoutube5570 Год назад

    ዶክተር እንኮን ደህና መጣህ የምትሰጢቸው ትምህቴች ልዩ ናችው በጣም ናመሰግናለን በርቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ በአለህበት

  • @eyueyu3882
    @eyueyu3882 Год назад +1

    ዶክተርዬ ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን ወድጄክ ልሞት ነው አቤት ንግግር እና እውቀትክ ዋው

    • @enawlena3172
      @enawlena3172 Год назад

      እና ውዴታው እስከ ወየት ነው

    • @tigmit5080
      @tigmit5080 3 месяца назад

      ​@enawlen😂😂😂😂a3172

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro Год назад

    ዶክተር 🙏🏼
    አይገርምም ምንም እውቀት ሳይኖረኝ Vitamin C and E ቀላቅዬ ነው የምጠቀመው wow ለራሴ👏
    ያልተመቸኝ ነገር:- ከታጠባችሁ በሗላ 2 ሰአት ቆይታችሁ ተቀቡ ያልካት ነገር 😢

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዶ/ር ሰይፈ

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    እኳን ደህና መጣህ Dr ሠይፈ ወድማችን ለምሰጠን የምክር አገልግሎት ከልብ እናመሠግናለን

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Год назад +1

    ሰላም ዶክተር እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ በአንተ ትምህርት ተነስቼ እራሴ ላይ ብዙ ለውጥ አግኝቻለው እንደዛውም ሀኪም ቤት ሄጄ ለአመት ያህል መዳኒት ታዞልኝ እየወሰድኩ ነው ከልብ አመሰግናለው ግንዛቤ ስለሰጠኸኝ ክበርልኝ እንደኔ እራሳችሁ ላይ ስሩበት ተመሩበት ❤❤❤❤

  • @natimulatu
    @natimulatu Год назад

    ዶር ፖሮግራምህን በጣም ጥሩ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ።
    ለወዛም ፊት ምን አይነት ።ቫይታሚን ሲ ሴራም መቀባት አለብን ??

  • @seadabedewi3490
    @seadabedewi3490 Год назад +2

    በጣም ትችላለሕ ማስረዳት🥳🥳

    • @elsacell7331
      @elsacell7331 Год назад

      እህቴ ለማድያት ኤልሲ ቢዩቲ ኔት ሂጂ

  • @aynalem7781
    @aynalem7781 3 месяца назад

    ዶክተረ ጥያቄን አትለፍ :Gluta Genc :60. capsules 500mg;እና simplee supplements: and: LUMIማድያት እሰከመጨረሻያጠፋሉ ወይ ጥቅማቸውና ጉዳታቸው ብታብራራልን ,ደሰይለናል ዶክተረ በጣም ገራሚ ነገረ ነው ምታሰተምረው በረታልን🙏🙏

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll Год назад +1

    እናመስግናለን ዶክተር. እስኪ ለብርድ የሚሆኑ የፊት ክሬሞች ንገረን. ሳንስክሪን. በብርድ መጠቀም ይቻላል ?

  • @muba25
    @muba25 Год назад

    Dr rajem edme na tena emagnelekalew my brother seketel and teyake alegn buzu gize buzu Drch sile wonde lej blet sewru semalew na ene ahun kante mawk mefalewgew marfem hine ketabatem or lela nageroch ye wonde lej blet yemeasadeg nager alew pls yhenen video seralen betam ye buzu wondoch teyakew new thank you my brother god blesses you

  • @Yibrahyikalo
    @Yibrahyikalo Год назад

    ስለ የሰጡን ምክር እናመሰግናለን፡

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Год назад

    እናመስግን አለን ወንድማችን

  • @firagentgebermedhen3986
    @firagentgebermedhen3986 Год назад +1

    ሰላም ዶክተር ስለሰጠህን information እናመሰግናለን any information about Sunscreen please

  • @makdaskebede8822
    @makdaskebede8822 Год назад

    ዶክተር ስላም ላንተ ይሁን
    እባክህን የፈገስ መደኅኒት ንገረኝ
    እንዴት አድርጌ ወደ ሎርማን መመለስ እችላለሁ ፣እባክህን ❤❤

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Год назад

    አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @zemzemmohammed829
    @zemzemmohammed829 Год назад +2

    I am using vitamin c Nber 7 but it’s really damaging my skin

  • @selamdabi3627
    @selamdabi3627 Год назад

    Dr please bugur betam Aschegaregi bizu geze hospital eje nebara gin betam Aschageragi meftew mindenw negaragi

  • @shemsianuri
    @shemsianuri Год назад

    ዶክተር እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ እግራ ያሳክከኛል ከዛ የሆነ ትልቅ ትልቅ ይወጣብኛል ምን መፍፍትሄ አለው እባክህ ንገረኝ ወር አለፈኝ ከጀመረኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DanielAshebir-fu3qo
    @DanielAshebir-fu3qo Год назад

    Dr seif be medewawel liyawara feleg .neber ena silek send bitarageliye .be akuberut etiyikalewu.bexami bexami

  • @SamiHope-o8h
    @SamiHope-o8h Месяц назад +1

    ወንድሜ አንድ ነገር ልጠይቅ ቫይቲሚን,C መጠቀም ከminoxidil ጋር ልገናኝ ይችላል ለምሳሌ ሙዝ ሎሚ ወዘተ..መጀመሪያ እንደላሽ ነበር ከዛም ቧሃላ ነው ከግምባር ገባ ማለትን የጀመረው ስለዚህ minoxidil አሪፍ ነው????

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Год назад +1

    ስወድህ ትምህርት 👌

  • @በርከት.ፀጌሪዲ
    @በርከት.ፀጌሪዲ Год назад

    አመሰግናለሁ ስለ ምክር

  • @mebrhitgidena
    @mebrhitgidena Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር እንደት ለዶክተር ማግኘት ንችላለን

  • @umumuaz7977
    @umumuaz7977 Год назад

    ሰላም ዶክተር እስኪ ከቻሉ የሰገራ መድረቅ እና በመውጫ ዙሪያ መቁሰልን መቆጣትን አስመልክቶ ምክናቶችን እና መፍትሄ ካሉ ቪድዮ ስሩልን

  • @tsegeredasbehatu4085
    @tsegeredasbehatu4085 Год назад

    Betam tru temhrt new tebarek Dr seife

  • @RukuyaDawud
    @RukuyaDawud Год назад

    🎉🎉🎉እናመሰግናለን

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 Год назад

    ስሰማው ውየ ባድር የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር ይሄ ዶክተር ነው ❤እኔ እማ ከፈረንጇ ዶክተሬ ጋር አልግባባ ስል ያንተን ንግግር ነው ይዤ የምሄድ ዳይ ወደ ጎግል እላታለሁ 😂

  • @dagiux1234
    @dagiux1234 Год назад

    ዶ/ር ጥሩ በጣም ብዙ ሰው ይከታተልሀል እኮ 242k ቀላል አይደለም እባክህ video በየ ሳምነቱ ስራልን

  • @meronazerefegn5567
    @meronazerefegn5567 Год назад

    Dr. Esti konjo multi vitamin negeregn lehulum yemihon

  • @lulibillie4899
    @lulibillie4899 Год назад +1

    ሰላም Dr pls የልብ ንቅለ ተከላ ካረግን በኃላ ምን ማድረግ ኣለበን ወይም ምን ማድረግ የለብንም pls ከቻለከ ተሎ መለሰለኚ😢

  • @miskuseid
    @miskuseid Год назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር
    ግን መዳኒት ካለ ሰወነቴ ጥቁር ነጥብጣብ በጀረባዬ በእጄላይ እየበዙብኝ ነው መፍተሄ ካለ አማክሩኝ እር

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Год назад

    እናመሰግናለን
    አረ ዶክተር መላ በለኝ ባለፈውም ጠይቄሀለው ከአፍንጫ ጀርባ የሚመጣን መጥፎ ጠረን እንዴት መከላከል እንደሚቻል መላ በለኝ(በአፍንጫ ወደ ውስጥ አክታ ስንስብ ያለ መጥፎ ጠረን) ከጥርስ ከሆድ ምንም ችግር የለም አፍንጫ ላይ ነው እባክህ

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 Год назад

    ዶክተር ከትምርትህ ውጪ ልጠይቅህ ወይም ለማወቅ ጥያቄ አለኝ በካሰር የታመመ ሰዉ እያስታምኩ እገኛለዉ የመቁሰል የመድማት ከቁስሉ ነጭ የፈሻሽ ምልክት አለዉ ልትነግረኝ ምፈልገዉ ተላላፊ ሊሆን ይችላላ ጥንቃቄ እርቀትን መጠበቅ ያስፈልገኛል ካሰር ይተላለፈል ንገረኝ ዶክተር ❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Год назад +1

    Thank you Dr.

  • @waskan5109
    @waskan5109 Год назад

    ሰላምዶክተር ምግብበልቸቶሎነውውስጤየሚቃጠለውከእብረቴከፍብሎ እንደገናም መንገድላይ በጣምነውየሚያስታውከኝ አምስትደቂቃ በመኪናምሆነበባጃጅመሄድአልችልም እስኪመላበለኝ በፈጠረህ የጨጓራህመምነውወይስከሆነስ ምን ልጠቀም አይተህ ዝምእንደማትለኝ ተስፋአደርጋለሁ ወይቁጥርህን አስቀምጥልኝ በቀጥታደውየ ላናግረህ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Год назад

    ዶክተር ሰላምክን ያብዛው አሚን እውነት ነው የኔም ፌት እንደመቆጣት ብሏል እዲሁም ማድያት ምን ትመክረኛለክ ደረቅ ፊት ነው!

  • @MadinaYusuf-sx8yd
    @MadinaYusuf-sx8yd 2 месяца назад

    አጠቃቀሙን ንገርን ዶክተርዬ

  • @honeytube914
    @honeytube914 Год назад

    ሰላም ዶክተርዬ ሁሌም ስለምታደርሰን መረጃ እናመሰግናለን
    ዶክተርዬ የኔ ጥያቄ መጀመሪያ ቫይታሚን C ተቀብተን በላዬ ላይ ሰንስክሪን ብንቀባ ችግር አለው???

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +2

      😮 ቪዲዮውን ፈፅሞ አላየሽውም ማለት ነው

  • @VggFgg-j9m
    @VggFgg-j9m Год назад

    Ena ftan yabrtkne lexche..ekblwo hcegre.. alwo..?

  • @rayaanhassan7656
    @rayaanhassan7656 Год назад

    Hi Dr thank you for your information 🙏🙏🙏❤❤❤, Dr, please, sla sensitive skincare , specifically for oily sensitive skincare vidio saraln

  • @werkayasemar9483
    @werkayasemar9483 Год назад +2

    ዶ/ርበጣም እናመሰግናለን ስለልብ በሽታዎች ንገረን ልቤን በጣም ያመኛል ❤❤🥰

  • @alem7788
    @alem7788 Год назад

    ሰላም ዶክተር ፈጣር ዕድሜና ጤና ይስጥህ cerave ሳሙና ወይም ክሬም ለ እርጉዝ ሴት ምን ትመክረኛለህ

  • @meronmeka7120
    @meronmeka7120 Год назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር 🙏🙏 እርዳታህን እፈልጋለሁ ያለሁት በጣም ሞቃት የሆነ ቦታ ነው እናም ከፊቴ ከፍተኛ ላብ ያልበኛል ግንባሬን ያቃጥለኛል ምንድነው ማድረግ ያለብኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @mayaliya4096
    @mayaliya4096 Год назад

    Dr fita mangnawem neger setekem betm yasakegnal yikelal mela belgne🙏

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit924 Год назад

    ዶክተር በተለምዶ ላሽኝ የሚባል ፀጉር ላይ የሚወጣው ነገር ትንሽ አጠር ያለ ምክር ብትለግሰን ከይቅርታ ጋር ለቀና መልስህ አመሰግናለሁ❤

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee Год назад

      Alopecia ይባላል. የጥብስ ቅጠል oil በጣም ይረዳል

  • @senigirma4160
    @senigirma4160 Год назад

    የላሽ መድሃኒት እባክህ dr

  • @Linatube891
    @Linatube891 Год назад +5

    ዶክተሮቻችን 👏👏👏👏👏

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Год назад

    Thank you for sharing God bless u 💙🙏

  • @KidusZeleke
    @KidusZeleke 10 месяцев назад

    doctor ebakehen eredage sewente zem belo yenketketal beteley ejoche mn madereg alebege kegemerege tenesh koye sewenete le rejem dekika yenketeket ena keza wegeben betam yamegal tenesh koyeto degemo ejochm yenketeketalu befit tayechew mnm yelem alechege docterua ena mn laderg ebakeh eredage doctor

  • @rakebmessi5022
    @rakebmessi5022 Год назад

    Dr selameh yibza wendeme yemtesrachew videoch eter miten yalu gn bzu timehrt yemisetu nachew enamesgnaln!!ena dr pls fiten setatebew edef yiwetawal kn bekn ehe yetenamanet new ebakeh melsehn felgalew🙏🙏🙏

  • @ummsuleiman2864
    @ummsuleiman2864 Год назад +1

    Thank you Dr please le lejoch ye mihon lotion wey oli kal betngrn ( yetshli men betkm yeshlal malt new ) video serln sel lejoch please thank you again 😍

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад

      ለልጆች የሚዘጋጅ ማንኛውም ቅባት ላዩ ላይ የልጆች ተብሎ ይፃፋል፣ ያንን ብቻ ይጠቀሙላቸው

    • @ummsuleiman2864
      @ummsuleiman2864 Год назад

      @@Dr.SeifeWorku okay Dr thank you

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 7 дней назад

    ዶክተር አላህ ይስጥህ እኔ ፊቴ ሽፍታ አለብኝ እና ግባሬ ላይ መሸብሸብ ልጠቀም ወይ ?

  • @faizamohammed6964
    @faizamohammed6964 Год назад +3

    ሰላም ዶክተር ስለ Bio Oil skincare ጥቅሙን ልታስረዳን ትችላለህ ???

  • @kulsi8399
    @kulsi8399 4 месяца назад

    Dr sle rosecia mn tlenaleh

  • @endawokmisganaw2248
    @endawokmisganaw2248 Год назад

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @BirukBelay-o4i
    @BirukBelay-o4i Год назад

    ሰላም ዶክተር ቫይታሚን ሲ እና የቴስቲስሮ የስኘርም ጥራት እና ብዛትን ያስተካክላል ወይ አመሰግናለሁ

  • @Eman-te6jh
    @Eman-te6jh 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ደኩተር ሰይፈድን

  • @hawibiru
    @hawibiru Год назад

    selam Dr/seife Baweste Langer Falega Nw Tababerge

  • @girmaneshkahsay515
    @girmaneshkahsay515 Год назад

    ዶ ር ስለ የአንድ ወር እርግዝና ምን ማድረግ እንድለብን አንድ video ስራልኝ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Год назад

    እናመሰግናለን ውድ ዶክተር ❤❤🙏

  • @D.e.v.a.n.i.
    @D.e.v.a.n.i. Год назад

    ዶ/ር እባክህን ስለ ደም ግፊት በሽታ video ስራልን (በተለይ ከወሊድ ጋር አብሮ ስለሚመጣው)ከህክምና መድሀኒት ውጭ ማጥፊያ መንገዶችን ጠቅሰህ ...

  • @bilextoosweet2288
    @bilextoosweet2288 Год назад

    ስለ ፀጉር መነቃቀል ምን ትለኛለህ ዶክተርዬ በጣም ያሳክከኛል በጣምም ይነቃቀላል ደ/ር ጋር ሄጄም Yeast fungi ብሎኝ የሰጠኝን መድሀኒት ማሳከክን ብቻ ነው የቀነሰልኝ መነቃቀሉ አልተወኝም መላ በለኝ ዶ/ር

  • @mahlethassen7078
    @mahlethassen7078 Год назад

    Fite lay egna betelemido mariyam yesamechin yeminilew tikur netebitab fite lay bizu alebign medihanit alew wey? Dr. ebakihin mefitihe kalew bititekumegn ameseginalew

  • @AishaMusa-z9l
    @AishaMusa-z9l Месяц назад

    ዶክተር እባክ ማዳት አስቸጌሩኛል የማትያት ክሬም ንገሪኝ