የአይን ስር ቅባቶች | Topicals for Dark Circle | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ለህክምና አገልግሎት እኔን በስልክ ለመሰግኘት፣ ዘወትር ቅዳሜ ከ ሰዓት ከ9 እስ 11 ባለው ግዜ ብቻ በ 0974163424 መደወል ይችላሉ
    ለህክምና ቀጠሮ በአካል ለማግኘት ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናሌ ላይ አድራሻ አስቀምጫለሁ።
    የቴሌግራም አድራሻ 👉t.me/seifemed

Комментарии • 362

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад +19

    👍👍👍👍👈
    #አፍጥር_ላይ_የሚባ_ዱዓ🤲🤲
    *ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ.*
    _ዘሀበ አዝ_ዘመኡ ወብተልለቲል ዑሩቁ፣ ወሠበተል አጅሩ ኢን ሻአ አሏህ_
    *ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበዋል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡

  • @ራያራዪማ-ቐ9ኘ
    @ራያራዪማ-ቐ9ኘ Год назад +50

    የቀን የለይ ዶኽተርየ🥰🥰🥰🥰🥰ዶክተርን የምወዱ ላይክ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @የማርያምልጅ-ቨ3ረ
      @የማርያምልጅ-ቨ3ረ Год назад +2

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተር እባክህ ለጥርስ መቦርባር መፍትሄ ካለህ

    • @21MarYam
      @21MarYam Год назад

      እኔ

    • @abusharaya-cj7wc
      @abusharaya-cj7wc 10 месяцев назад

      ​@@Dr.SeifeWorkuበምን ላወራህ እችላለው ዶክተር

  • @zaraase663
    @zaraase663 Год назад +70

    ዶክተር ሰይፍ እባክህ ስለ ፊንጢጣ ኪንታሮት መዳኒት ስራልን በዚ በሽታ ተሰቃየን ሃደራህን😢😢😢

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад +2

      ጤና ሚድያ ግቢ

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 Год назад

      የኔ ጤና የሚባል ቻናል ላይ ሂጂ እህቴ

    • @zaraase663
      @zaraase663 Год назад

      @@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l እሺ አመሰግናለሁ

    • @zaraase663
      @zaraase663 Год назад

      @@elsaassefa9811 እሺ እማ አመሰግናለሁ

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 Год назад +5

      ነጭ ሽኩርት በእሳት ለብ አርገሽ በዌራ ዘይት ለውሰሽ በፊጢጣሽ አርጊው ድራሹን ያጠፋልሻል ለብዙ ሰው አጥፍቶ ሰምቻለሁ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Год назад +2

    ዶ/ር ሴይፍ አገላለጽክ ልዩ ነው ማርያምን አተብቻአ ምርጥ ዶክተር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd Год назад +1

    አገላለፅህ ከእውቀትህ ጋር እንዴት ደስስስስስስስስስስስስስስ ይላል አልሀዱሊላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @sweetcandy171
    @sweetcandy171 Год назад +9

    Much respect from Eritrea....thanks Doc

  • @adeshmar5973
    @adeshmar5973 Год назад +6

    እባክህ ዶዶክተር የአይን ስራ እጠት መፍትሄ ❤❤❤ አመሰግናለሁ

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 Год назад +6

    እኔ አለብኝ ተፈጥሮየ ሰለሆነ ምንም ለማጥፍት ያረኩት ጥረት የለም እናመሰግናለን ደ/ር በልርታልን👍👍

    • @MINECRYPTOSS
      @MINECRYPTOSS Год назад

      ።።ተ

    • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
      @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 10 месяцев назад +1

      እኔም እንደአንቺ የተፈጥሮ የአይን ጥቁረት አለብኝ ምንም ለኔ ጌጤ ነው ውጪ ሰውጣ ነው እንጂ እንደ ችግር ያውኩት ኣ.አ እያለሁ ሰው እንዳውም የሚያምርው የአይኔ ጥቁርትን ነበር እንደ ውስት ነበር ያየሁት ለካ ችግር ነው😄

  • @bsratteamerat3138
    @bsratteamerat3138 Год назад +2

    እናመሰግናለን የኣይን ዙርያ እብጠትስ

  • @baraktbaba7126
    @baraktbaba7126 Год назад +4

    ዶክተር በጣም እንወዳለን ተባረክ

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በርታልን እኔስ በቂ እንቅልፍ ባለ መተኛቴ ነው

  • @WifiMobileትዝታእሸቱ
    @WifiMobileትዝታእሸቱ Год назад +1

    እናመሠግናለን

  • @ALYkeNUR-jm1czአልሃምዱሊላህ
    @ALYkeNUR-jm1czአልሃምዱሊላህ 4 месяца назад

    ስጣብቅ ያነበረ እናመሠግናለን ዶክተር

  • @RahelMatiwos-db6uo
    @RahelMatiwos-db6uo Год назад

    እውነት ነው ዶክተር ላሁሉም አይስማማም እኔ vetamin E vetamin C እናም CeraVe ፋሳሺ ሳሙና እናም CeraVe Cream ኢጣቃማላዉ እና የ Vetamin C የአይን ስር ጡቁራት Cream ስቃባ ባቆዳይ ላይ ቁጣ አሳያኝ
    ባይቱብ ላይ እየሮጥኩ ስጋባ የአንተ ቪዲዮ አየሁ በጣም አርፍ ትምህርት ነው ካልብ አማሳግናለው 🙏 ቃጥልበት ባርታ (Apr 4/2023

  • @toybamohammed7863
    @toybamohammed7863 Год назад +1

    አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 Год назад +1

    ስላም ዶ/ር ሰላም ይብዛልን አመሰግናለው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው ክብር ይስጥልኝ

  • @GmGmu-i7m
    @GmGmu-i7m 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ ምክር ስለምትሰጠን እናመሰግናለን እባክ ዶ/ር ስስቅ ከልክ ያለፈ እንባ ይታይብኛል ለምንድ ነው

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 3 месяца назад +1

    እኔ አረብ አገር ከመጣሁ ጠቆረብኝ ቀይ ስለሆንኩ በጣም ያስጠላል

  • @edomhalefom2212
    @edomhalefom2212 Год назад +1

    pls D/r ከአይን ስር ለሚያብጥ እና ለሚሸማረር ስራልኝ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад +3

    እኔ በብዛት አልቅሸ ነበር የጠቆረዉ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ በራሱ ጊዜ እየጠፋልኝ ነዉ

  • @saramare9758
    @saramare9758 Год назад

    We Seife denanh belegneth new yemawkh berta ❤

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ስልክ ነው የጎዳኝ እኔስ

    • @hassetdechasa2484
      @hassetdechasa2484 4 месяца назад

      እኔም ጀምሮኛል ምን ላድርግ በጌታ😢😢😢

  • @birtukangebrehiwot1695
    @birtukangebrehiwot1695 Год назад

    እባክህ ዶክተር የዐይን ስር እብጠት ስራልን

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 Год назад +3

    ❤ተባረክ ዶክተርየ

  • @neimayimam7257
    @neimayimam7257 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተርየ አይን በታች እብጠትስ

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ Год назад +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    እኳን ደህና መጣህ Dr ጊዜህ ሠውተህ ለምሠጠን የምክር አገልግሎት ከልብ እናመረግናለን እኔ ነበረብኝ አሁን ግን እሬት እየተጠቀምኩ ጠፍቷል

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 Год назад

      ሠላም እሬት ያልሽው ክሪሙነው እህቴ

  • @RahamZeynu
    @RahamZeynu 7 месяцев назад

    የሰጠሀን መረጃ ምርጥ ነው ግን አንዳንዱ ይደጋገማል ለኛ ደሞ ያምታታናል

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Год назад

    ምርጥ አገላለፅ

  • @Eldi-e8i
    @Eldi-e8i 2 месяца назад

    ዶክተር ስለ birth mark አማክረን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Год назад +2

    ተባረክልኝ ❤🙏

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Год назад +2

    ሠላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ስለ ምትሰጠን ምክርህም ትምርትም በጣም አመሰግናለሁ
    ጥያቄ አለኝ የፍት ቆዳ እየተለጠ ስሆን መዳሃንቱ ምን ልሆን ይችላል ?? እበክህን ንገረኝ

  • @yemadamkimemtube10
    @yemadamkimemtube10 Год назад

    እኔም አለብኝ ግን ሰፍስ ካወኩ ጀምሮ አለብኝ ግን ምንም አልጠቀምም ግን ሰው አንዳንዴ እንቅልፍ በደንብ ስለማተኝ ነው ይሉኛል እኔ ምንም አይመስለኝም ቢጠፋልኝ ደስ ይለኛል ካልጠፋ የራሱ ጉዳይ በተፈጥሮዬ እኔ ሰውነቴን ለመንከባከብ አልጨነቅም ብቻ ጤነኛ ልሁን ትንሽ ስታመኝ ግን አቤት ወደ ሆስፒታል መሮጥ ስወድ ሌላውስ ፈጣሪ ይመስገን አያስጨንቀኝም

  • @edenteshome1620
    @edenteshome1620 Год назад +1

    ስለ አይን መደፍረስ video seralen

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @jamilaahmed5389
    @jamilaahmed5389 Год назад

    እናመስግናለን

  • @እማያላችባዶነኝ
    @እማያላችባዶነኝ Год назад +1

    ዶክተር ስለሁሉምነግር እናመሰግናለን እስኪ ስለእግር ክታሮት ስራ ልን አረባገር ያለን እህቶቸ ብዙከሞቆም የተነሳ ያመናል በተለይ እኔ በጣም ህመምአለብኝ

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 Год назад +2

    Thank you so much doctor .

  • @fidleytube
    @fidleytube Год назад

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የታችኛውዓይኔ እያበጠ ምን ላድርግ 🙏🥰

  • @sinkneshgetnet
    @sinkneshgetnet Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ ዱክተር
    አይን ስር ለሚያብጥ እና ፊቴ እና አፍንጫየ አካባቢ ትናንሽ መግል የሚመስል ነገር አለብኝ ምንም አልጠቀምም እና ምን እንድጠቀም ትመክረኛለሕ ከይቅርታ ጋር

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Год назад

    ዶክተርዬ እባክህ ስለ filorga የቆዳ ምርቶች ብትነግረን ሁለት ማዲያት ያለባቸው እህቶቼ ሃኪም ጋር ሳይሄዱ ቀጥታ ፍርማሲ ሄደው የተሰጣቸው filorga sleep and peel night cream ነው። የሞተ ቆዳውን ያነሳዋል ብለው ነው የሰጧቸው ግን የጎንዮሽ ጉዳት ይኖረው ይሆን እባክህ ዶ/ር🙏

  • @tigist5676
    @tigist5676 Год назад +1

    ዶክተር የምትስጠው ት/ት በጣም ጥሩ ነው አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጉንጭ ላይ ከልሎ ለሚቀላብን መፍትሄ አለው እባክህ ስራልን

    • @chirstinagerry761
      @chirstinagerry761 Год назад

      me to

    • @goodkuw1508
      @goodkuw1508 Год назад

      የእኔም ችግር ነበር ከጊዜ በኋላ ማዲያት ሆኖብኛል አሁን ላይ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ማወቅ ከብዶኛል

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Год назад

    Thank you very INTRESTING ❤

  • @ababachab9995
    @ababachab9995 8 месяцев назад

    ዶ/ር እባክህ አትለፈኝ አይኔ ዉስጡን ቁስለት ወይም የሚወጋኝ አይነት ስሜት አለዉ በተለይ አድ አይኔ ከኋላ የሚወጋ ነገር አለዉ ከሱጋ አብሮ የመጣዉ ነገር ማጅራቴን እራሴን አብሮ ያመኛን መፍትሄ ካለዉ 🥺🥺🙏

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እስቲ ስለ እነዚህ የምታቀው ንገረን Differin GEL & Bepanthen skin moisturizer በውጪው አለም በጣም ገቢያ ላይ ይውላሉ ብዙ ሰውም በቀላሉ ይጠቀማቸዋል እኔም መጠቀም ጀምሬ አለሁ
    እናመሰግናለን በርታ💚

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Год назад

    ስወድህ ዶከተር አላህ ይጠብቅህ

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 Год назад

    Thanks Dr Tebarek

  • @እስኪልቤታገስሁሉምአላፊነ

    ከልብ እናመስግን አለን ደክተርየ በርታ

  • @SarakaAtyoby9719
    @SarakaAtyoby9719 Месяц назад

    እናመሰግናለን CeraCe ሳሙንዉን አና ክሬሞን መጠቀም ጀምሬ ነበር 4 ቀን ተጠቀምኩ ግን አዪኔን ጨመደደኝ አና ጠቆር ፍርፍር እያለ ያቃጥለኛል ማቆም አለብኝ እባክህ አትለፈኝ

  • @jinatmohammed2762
    @jinatmohammed2762 Год назад

    እናመሠግናለን 👍

  • @helinameseleyabi7667
    @helinameseleyabi7667 Год назад

    tnxs Dr

  • @fantugidi5868
    @fantugidi5868 Год назад

    Thank you 🙏🙏🙏🙏

  • @abrahamsanjo9208
    @abrahamsanjo9208 Год назад

    ibaki doctori bugur aschagrognali mindino madanitil please❤

  • @ሀዩ-ነ2ጘ
    @ሀዩ-ነ2ጘ Год назад

    እባክህን ዶክተር ካይን ስር ለሚያብጥ መፍትሄ ካለህ ቪዶዎ ስራልን እበጡ በራስ መተማመኔን ቀንሶብኛል

  • @AsratTeferdelign
    @AsratTeferdelign Год назад +1

    thank you doctor how about Fusidic acid

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Год назад

    Enamsegnalen

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Год назад

    Thank you!Dr.

  • @roqualove502
    @roqualove502 Год назад

    Thanks you bro

  • @azebtar5013
    @azebtar5013 Год назад

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ስለባዝሊን ቢያስረዱኝ ከይቅርታ ጋር

  • @ermiasddww678
    @ermiasddww678 Год назад

    Doc beaf zuria yemiweta tkurets ebakhn

  • @Menar4573
    @Menar4573 Год назад

    Please please doctor seyfe tell me about pores minimize

  • @zulitube3837
    @zulitube3837 Год назад

    Thanks dr❤

  • @AminetmuhamedAman
    @AminetmuhamedAman 26 дней назад

    ሠላም ዶክተር ቻናልህን የተቀላቀልኩት በቅርቡ ቀደም ብየ ባለመቀላቀሌ ይቆጨኛል።አረንንጓዴ ሻይ የአይን ስር እብጠት እና ጥቁረትን እንዲሁም መሸብሸብን የመከላከል ከፍተኛ አቅም አለው ይባላል እባክህ መልስልኝ ዶክተር።እኔ ፊቴን ምንም አይነት ክሬም ካስነካሁት የባሠ ችግር እየፈጠረብኝ ስለሆነ አረንጎዴ ሻይ መጠቀም ፈልጌ ነው።በጣም ያቅጣል ይጠቁራል ይሸበሸባል የአይኔ ዙርያ።በተረፈ በርታልን ስለምታቀርብልን ጠቃሚ ትምህርቶች ከ❤ እናመሰግናለን።

  • @yyfvsh8283
    @yyfvsh8283 Год назад +2

    አንደኛ እኮ ነክ

  • @mahletgenene8827
    @mahletgenene8827 Год назад

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እባክህ ያአይን ስር እብጠት መላ በለኝ😢 ከቅርብ ጊዜ በኃላ ነው የወጣብኝ 😢

  • @youlianaseyoum7534
    @youlianaseyoum7534 Год назад

    Betam biruk nen Doc ene abrogn new yenorew due to alergy ena techewalhu

  • @ዮዳሄንኩሉ
    @ዮዳሄንኩሉ Год назад

    እባክህ ዶክተር የሆነ ነገር በለኝ🤲 ኣይኔ ና ኣንገቴ ጠቁረዋል ተፈጥሮዬ ኣደለም እስከ ኣምስተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ቆዳየ ንፁ ነበር ኣሁን ብያንስ10 ኣመታት ሆነታል ከጠቆረብኝ ከሰደልያ የኣይን ጥቁረት ክሬሞች ኣመጣለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም ህክምና ብሄድ ለውጥ ይኖረው ይሆን ብዙ ኣመታት ከቆየስ ጥቁረቱን የመልቀቅ ዕድል ኣለው? እባክህ የሆነ ነገር በለኝ😭

  • @ርግብየ
    @ርግብየ Год назад

    Enamsegnalen❤

  • @bilenbilen2144
    @bilenbilen2144 Год назад

    እባክህ ዶክተር እኔ 25አመቴ ነው የ አይኔ ጥቁረት አብሮኝ ነው ያደገው ከ ህጻንነቴ ጀምሮ ነው .

  • @makazainab3689
    @makazainab3689 Год назад +1

    እንኳዋን ደና መጣህ

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ Год назад

    Enameseginalen ❤

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Год назад +7

    ሰላም ዶከተርዩ የአይን ሰር እብጠትን ሰራልን ❤

  • @hayathha100
    @hayathha100 3 месяца назад

    Selam dokter xiyaqe nebrng ayinee xiquru part lay ke necuu partt wede xiquruu ayine iyalebsew new mi yishalngal

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 3 месяца назад

    እነመሠግነለን እኔ አይኔሥር ጦቅሮዎል አሁን ደሞ በጣም እያሣክክኞል አይኔሥር የሆነዘለግላጋነገር ያመጣል ምንእደሆንኩአላቅም

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 Год назад

    Betam enamsegenalen Doctor 🙏❤

  • @zizziz2392
    @zizziz2392 Год назад

    Ehakh doctor Sle kojic acid samuna video yseraln🙏🙏🙏

    • @zizziz2392
      @zizziz2392 Год назад

      Abakh doctor sle kojic acid samuna video sraln ke whitening creamochga yemiyamesaslew neger kal endatitekemu endalkachew whitening creamoch yekefa gudats yasketlal.. thank you 🙏

  • @FgGhj-h5g
    @FgGhj-h5g 2 месяца назад

    ወድሜ እከባክህ የአይን መደሀኔት እፈልጋለሁ ልጀ ታሙ ነው ኢትዮጵ ነው ያለው እባክህ ተባባረኝ 😭😭

  • @zeynabhussen
    @zeynabhussen Год назад

    Salm doctor egr mahal nac yemehon lamendenaw

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 Год назад +1

    Azelaic Acid 20%
    cream አጠቃቀሙን ብትገልጽልኝ አመሠግናለሁ።

  • @NetanetGagul
    @NetanetGagul Год назад

    selam Dokter

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Год назад

    ጀግናዱክተረ

  • @evacell7817
    @evacell7817 Год назад

    Enamsaginaleni doctor😍❤

  • @mahleteshetu2930
    @mahleteshetu2930 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ሰይፈ የልጄ አይኑ ስር በጣም ጥቁር ያለ ነው በዛ ላይ የሰረጎደ ነው ለህፃናት መፍትሄው ምንድነዉ እባክህ ወይስ ሀኪም ቤት መሄድ አለብኝ

  • @Umoilham
    @Umoilham Год назад

    ከልብ አመሰግናለሁ ለምሰጣቸዉ ምክሮች እኔም አይኔ ዚርያ ይጠቁርብኛል

  • @sarabirhane6357
    @sarabirhane6357 Год назад

    Dr.Seife,እባክዎት ስለ ፣ሮዛሽይ(Rosacea) ምን ይመክሩኛል ፡ ምክንያቱ ምንድነው? መፍትሄ ስ ? አመሰግናለሁን!

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ Год назад

    ዶ/ር እንኩዋን ድህና መጣህ ጥያቄ አለኝ በቻልክ ጊዜ መልስልኝ በሂወቴ ጎሮሮዬን አሞኝ አያውቅም ሰሞኑን እያመመኝ ቡና ሳቆም ይተወኝና መጠጣት ስጀምር ይመለሳል ምክንያቱ ምን ይሆን አሁን ባለውበት አካባቢ በጣም ብርድ ነው ለዛ ይሆን እስኪ አስረዳኝ አመሰግናለው

  • @Balabaras
    @Balabaras Год назад

    Thank you doctor

  • @babani-d6v
    @babani-d6v Год назад

    heat exhaustion and heat stroke አንድ ሰው የዚህ በሽታ ተጠቂ እንደሆነ ነገረኝ መንሴው እና መፍትሄው ምንድን ነው ከፍተኛ ደርጃ ሲሆን ደሞ እራስ መሳት ያጋጥመዋል ምንድን እናርግለት ሙቀቱን ሊቆጣጠር የሚችልበትስ መፍትሄ ወይ መዳኒት አለው DR??????

  • @EtatT-vc5dc
    @EtatT-vc5dc Год назад

    Doc. Can you make a video about chicken skin disease no one is taking about it
    thanks

  • @tsionyifter629
    @tsionyifter629 Год назад

    የቴሌግራም ፔጅክ ኮመንት አይቀበልም ጥያቄ ነበረኝ እባክህ?

  • @redietabayneh
    @redietabayneh Год назад +1

    enwedhalen doctor

  • @hggfhg8918
    @hggfhg8918 Год назад

    አረ ደኩተርየ መልስልኝ በማርያም የኔ አይን ጥቁር ነዉ ከፍቴ የተለየ ነዉ እና አይኔ በጣም ያሳክከኛል ከዛ ቀይ ይሆንና ልተኛ ስፈልግ ጨራሽ አይጫፈንልኝም በጣም ያመኛል በስንት መከራ ነዉ የሚተኛዉ ከዛ ደሞ ፅሓይ ስወጣ አላይም የሆነ እንደ መርፌ ይወጋኛል እና አለቅሳሎህ ብቻ ብዙ ነዉ ዶኩተርየ ተሰቃየዉ ሁሉም ነገር የሚታየኝ ድብዝዝ ብሎ ነዉ ይሄ የሆነ በዚህ 4 አመት ዉስጥ ነዉ አረብ አገር ከመጣሁኝ እንጅ አገሬ እንደዚ አልነበርኩም እናም ዶኩተርየ የምጠቀመዉ መድሃንት ከፋርማስ የሚገዛ ከሆነ እባክህ ንገረኝ😢🙏

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ Год назад

    ዶክተር የአይን ስር እብጠት መፍትሔ ንገረን

  • @keditube7321
    @keditube7321 Год назад

    ልጀ ዶክተርየ በጣም ጠፋሁኝ በቃ አገር ሠላም ሥላልሆነ የምከታተለው የሀገር ጉዳይን ሆነና ዛሬ ለየት ባለ መጥቻለሁኝ አይኔጭራና ከላይ እቆዳው ላይ ኪንታሮቶች ወጥተውብኛል ትንንሾች ናቸው መፍትሄውን እንደምትነግረኝ ተሥፋፐአለኝ

  • @zeharazehara4376
    @zeharazehara4376 Год назад

    የአይን ሰር እብጠት ማጥፍያ ንገርን

  • @tsebaotfetsum4836
    @tsebaotfetsum4836 Год назад

    Magna eko neh my God!!!

  • @nuhaminikiya460
    @nuhaminikiya460 Год назад

    doctor Please endatalfegn ye ayen ser ena genbar lay ende bugur mimesl ngr wetabgn matfiyawen ngeregn ebakkn

  • @redietabayneh
    @redietabayneh Год назад +1

    doctor kumet Mechemer ychalal ebakh mulu mabrariya sraln

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад

      ከ21 አመት አወድሜ በኋላ ቁመት አይጨምርም

  • @Argobwa
    @Argobwa Год назад

    ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ በእቅልፍ ምክናያት ያይኔ ስር ጥቁር ሆኖብኛል ግን ብዙ መድሃኒቶችን ሞክሬያለው ግን ለውጥ አለው በከፌል