Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትምህርታቸዉ በጣም ጥሩ ነዉ በርቱ ለግንዛቤ ያክል መነፀር አጠቃቄም እራሱ ተፅዕኖ ሰላለ ለትምህርታቸዉ አካትቱ ያልተረዳ ብዙ ሰዉ ከገበያ ገሰቶ ይጠቀማል
ትንፍሽ ስንይዝ ለምን አይናችንን አና ራሳችንን ያመናል
ሰላም ደ/ር የኔ አይን ደሞ አንዱ ከሌላኛዉ እየቀነሰ ነዉ ምሄደዉ እና የሳክከኛል ለምን ይሁን
ሰላም ዶክተር አይነ በእንጨት ስለ ወጋ ማየት አልቻልኩም ምናልባት ልበላሽ ይችላል ወይ
Hi " Doctors Ethiopia " i need to see the show about the narrowness of one eye , but you haven't upload the show on RUclips still now. Pls pls
እናመሰግናለን እባክህን ዶክተር እኔ ቀኝ አይኔላይ እነጩላይ ደም የመሠለነገር ታል አደርገብኝ ግን ህመም አይሰማኝም እና ወ፡ሌላ ይቀየር ይሆን እባክህን መልስልኝ
ወላሂ እኔ ያነጥሰኛል አይኔን ያሳክክኛል የቀላል በተለይ መከይፍ ሲመታኝ
Thank you Doctors
ሰላምዶክተር የሚቆስልሳ
Ene yegeremegn sele hekmna eyawerachu betam new metskut beselam new?
ሰላምዶክተር ያሳክከኛል በጣምያሳክኩኛል መፍተሄካለህ ቆየብኝ መፍትሄካለህ በናትህ😢
selam doctor ene ግራ አይኔን በጣም ሚያቃጥለኝ ከዛ ደሞ ይቀላል ይሄ የሚፈጠረው አልፎ አልፎ ነው እስ ኪ መፍትሔው ምንድ ነው 🙏🙏
Ene at night lay betam kegn ayne yikelsl pls do more on it, tanx
አይኔ ይቀላል እናም ብራን ይፈራል እና ታከምኩት እናም ባክቴሪያ ነው አሉኝ እናም ታከምኩት እና ተሻለኝ ከቆይታ በዋላ ተመለሰብኝ እና ምን ይሻለኛል ነገሩኝ
ሠላም ዶክተር ኧረ አይኔ ሊጠፋ ነው የበላኛል በጣም ቀይ ይሆናል እንባ ይፈሳኛል በተደጋጋሚ ያመኛል ኧረ መፍትሔ
ሰላም ዶክተር አይኔን ይቆረቁረኛል ሲቆረቁረኝ ስዉር ያረገኛል እራሴን ያመኛል መፍትሄ ካለዎት
ውዴ እኔም ያረገኛል
መዳኒት አግተሽ ከሆነ
አይዞ አቹ የኔ ግ ደርሶ ሁለቱም ቀላ😢
ዶክተረእማክህመልሰልኚ እኔ ከቅዲቤ ስር ያለዉ ሺፈሌ ያብጣል በተለይየቀኚአይኔ ሺፈል ምንይሆን ህመም አይሰማኚም ከቅዲቤስር ያለዉ ነው መልስልኚ እባክሀን ደም ተጠራቅሞ ይሆንብየ አስባለሁ ስተኛ ወደ አንዲ ቦታ ይቆለላል
ደኩተር እባክህ ሃይለኛ አላርጂክ አለኝ ያሳክከኛል ይቀላል የአይን ሽፋኔ ደሞ ጠቁሯል አሁን አሁን በጣም አስቸግሮኛል ህክምናም አድርጌያለው ከስከ መርፌ አይኔ ላይ ተወግቻለው እባክህ እድሜዬ ደሞ አስራ ስምንት ነኝ ከብዶኛል በእግዜያብሄር መልስልኝ በናትህ
Selaam Dokter enee ayinee kendebee lay yikebdagnal yaz yaz yaregegna
የኔ እንባ የለውም ግን ይቀላል አይናር ያመጣል ይቆረቁረኛል ምድነው መፍተሄው ዶክተር ባክህ መልስልኝ
ሰላም ዶግተር እኔ አይኔላይ ተታች ቅድቤ ላይ አበጠብኚ ደግሞ ተውስጥ ነው ያበጠው 😢😢😢
ሰላም ዶክተር ብዙ ጊዜ ስለ ላይ ጊዜ አሳልፋለው እና አይኔን እንዳያመኝ normal ጥቁር መሰነፀር እጠቀማለሁ እሱ ይከላከለዋል ወይስ ከ ሀኪም መነሰር ሊታዘዝልኝ ይገባል
ጠቃሚ ተምህርት
😢😢 ደኩተር እኔ በጣም እኔ ሳልፈልግ ይገለጥብኛን ከሳም እራሴ ጋር ደግሞ ይይዘኛን እባክዊ መፍትኤ ካለወት ይገሪኝ😢😢
ዶክተርሰላምህምህይብዛ እባክህንጥያቄአለኝ እናቴከአራትአመትበፊት የአይንሞራጋርዶትነበር ሁለቱንም ተሰራችአሁንአሁን የበላኛል ይቀላል እናይበልዛል መፍትሄካለህ
ስላም ዶክተር የብሌን ጠባሳ እዴት መዳን ይቻላል
ሰላምዶክተር አይኔ ከታመምኩኝ ቆየሁ ምክንያቱም በክሎሮክስና በፍላሽ ምክንያት ነው ታክሜም ነበር ግን አላርጅክ ሁኗል አሉኝ ስተኛም በጣምያለቅሳል ብርሀንሳይ ንፋስ ሲገባብኝ ይጎረብጠኛል ያቃጥለኛል መድሀኒትም ስጠቀምም ትንሽ ይተወኝና መልሶይነሲል አሁንላይ አንድአይኔ እብረቱጣገብ እበጥነገር ጀምሯል ስልክም በደንብ አያሳየኝም እስከራሴድረስ ይስበኛል ህመሙግን ሁለቱም አይኔነው ምንማድረግ አለብኝ እስኪመልስልኝ በናትህ ተባበረኝ ያለሁት እሰውሀገር ነው
እና ምን ላርግ
ሰላም ዶክተር አይኔ ጥቅምት እና ህዳር በጣም ያቃጥለኛል ያሳክከኛል ይቀላል
ሰላም ዶክተር አይኔን ያሳክከኛል ደሞ ያለቅሳል በጣም ደሞ ሳለቅስበት በጣም ያቃጥለኛል ምን ይሻለኛል
ሰላም ላንተ ይሁን የአያቴ አይኑ አጠቃላይ ነጩ ፓርት ቀይ ተቀይሯል እንፌክሽን ፈጥሯል እንዲሁም ጥቁሯ ፓርት በከፊል ቆስሏል?
ዶክተር የኔ ግን ሁለቱም ይቀላል ያለቅሳል ያብጣል ቆዳየም ሽፍ ይልብኛል እናም ቀኝ አይኔ ሁሌ ይርገበገባል ሀኪም ሶስተየ ሄድኩ መፍትሄ አላገኘሁም
ጤና ይስጥልኝ ደኩተር የኔ የመደፍረስ ሳይሆን የሆነች ነጭ ነገር ከአይኔ ከብሌኑ ላይ ከዳር አለች ከልጅነቴ ጀምራ ነው ስራ ሳበዛ የሆነ ትስበኛለች መፍትሄ ካለ
Deketer yekereta ayenane bex deferesa takaxeleyaleh tebeklayalehe
ዶክተር እኔ በጣም ያሳክከኛል በጎን በኩል ሁለቱንም ያቃጥለኛል እናም ሀኪቤት ስሄድ እንፌክሽነው ይሉኛል ከዛም መዳኔይት ይሰጡኛል መዳሂኔቱ ሲልቅ ተመልሶ ያሳክከኛል ምን ድነው ችግሩ ?????አትለፉኝ ዱባይ ነው ያለሁት
እናመሰግናልን ሁሉም ባለሙያዎች።እኔ ደግሞ ኣንድ አይኔ 1998 በተከሰተ የፀሃይ ቅርዶሽ ለረጅም ደቂቃ ከ20 እስከ30 ደቂቃ የሚያክል የፀሃይን ሁንታ ሳላቃርጥ በቀኝ አይኔ በመከታተሌ ምክንያት ለአመታት የፀሃይ ብሽታና ቅርፅ ስያሰቃይኝ ቆይቶዋል። አሁን ቀኝ አይኔ እይታ ከልክ በላይ የባሰ እየጨለመብኝ መቶዋል።መፍቴው ና ማድረግ ያለብኝ ምንድነው???
Ayenen yamegnal ye medical laboratory science temari negn Ina besilk nw yemanbew Ina andande yanthebrekebgnal Ina min madereg alebgn wereketm mayer yaketegnal
ኣይንን ትንሺ ይሁንብኛል
ከዘር የሚመጣው የ አይን በሽታ መዳን ይቻላል??
ሠላም ዶክተር የኔ ቺግር አዪኔ ህመም ወዪም እብጠት መቅላት የመሳሰሉት አዪነት ቺገር የለዉም ግን አዪታየኝም በተለዪ ቀረብ ካለ ስልክም ላዪ እንደዛዉ ሀኪም ቤት መሄድ አለብኚ ምክናቱም የለሁት ሣኡዲ ነዉ አሰሪዎቸ ሰነግራቸዉ መነፀር አመጡልኚ 2/ አመት በላዪ በሱ ነዉየምጠቀመዉ??????
ምስሉ ላይ አየሁ ጥያቄ አለኝ oxygen በዓይናችን ይገባል አንደ?
ሰላም ነው እንደት ናቹ ለምሳሌ እኔ ምያረገኝ ኣንዱ ግራ ኣይኔ ነው ምያቃጥለኝ በተለይ ስልክ ሳይ በጣም መብራት ካጠፋው ቡሃላ ግን ሁለቱን ነው ምያለቅሱት እና ምንድነው መፍትሀው
ዶክተር እባክህን የትግል ልታየው የኔ ችግር ብዙ ነው ምክንያቱም እይ ምን ከስራዬ ጋር ይያዛልና አድራሻቹን ወይም የስራ ስልካቹን ማግኝት የሚቻል ከሆነ።
ሰለም ዶክተር አይኔ በጠም የሰክካኘል በእጄ ሰሸው ትንሽ ጌዜ በራድ ይላል እንድሁም ግራ አይኔ ተለቅሰለች መለ በሉኝ በጠም ተቸግራለው
ሰላም ደኩተር ጤና ይስጥልኝ እኔ አይኔ በጣም የበላኛል ሳሸው በጣም ይቀላል መፍትሔ እፈልጋለሁ
እንምእንደዛው
iris ayen medekanet mindenew Dr ?
ሰላም ናቹ የኔ ኣይን በጣም ያመኛል በጣም ቀይ ይሆናል ማየትም ይከለክለኛል ማለት እደ ጭሽ ነግር ኣለበትና ኣንድ ኣመት ሆናብኛል ህክምናም ሀጃለው ግን ምን ለውጥ የለበትም ኣና ምንድነው እባካቹ መልስልኝ?
እኔ ስልክ እያየሁ ከቆየ አይኔ በጣም ይቀላል ይቆረቁረኛል እና ያቃጥለኛል። ምንድ ነው ከቻልክጨመልስልኝ
እባክህ ዶክተር አይኔን ሲጀምረኝ ማሳከ ክ ነበር ግን ከጊዜ ወዲህ ማቃጠል መቅላት መጠዝጠዝ ጀመረ በተላይ ጠዋት ጠዋት ይብሳል አይኔን ሳየው ቀያይ መስመሮች ስብስብ ብለው መግለጥ ያቅተኛል እባክህ ንገረኝ ተጨንቂያለው
ሰላምደኩተርእባካቺሁ ስልክቁጥር
ሰልክ ብታሰቀምጥልን? እናመሥገናለን ዶክተር
what is central thalamic pain
አረ ዶክተር አይኔን መጣም ያሳክከኛል ምድነው
ሠላምዶክት ርእኔ ጥያቄነበርኝአይኔንበጣምያ መኛልማበ ብምመፃፍምአ ልችልም ነጭያለብሠያል
ሁለት አመት አልፎኝ ነበር እደት ነው ማድረግ ያለብኝ ምክር ስጡኝ ❤❤
ሠላም ዶክተር እኔ አይኔ አንዱ መጀመሪያ ጀመረኝ ከዛ ሁለተኛዉም ግን ህመሙ ያየሁትን ነገር አብሮኝ ይሽከረከራል መነጸር ያስፈልገኝ ነበር ጠፍቸ ስለምሰራ ወረቀት የለኝም ለመታከም ግራ ገብቶኛል
ዶክተር እኔደሞ አይኔንያቃጥለኛል እባምአለው
አረ እኔ የሆነ ክርም ተጠቅሜ ማለት ለፊት የምሆን ግን ከአይን ገብቶብኝ ነው መሰለኝ እያሳከከኝ ነው እባክህ መፉቴ ካለህ 😢😢
ሴት ልጄ የአይን አለርጂክ ህመም አለባት በህክምና የታዘዘላት መድሀኒት ብትጠቀምም ሊሻላት አልቻለም ይመላለስባታል
Gezeyw. Mfteha beteseten. Docter
ሰላም ዶ/ር አይኔ በጣም ያሳከከኛል ሁለቱም እና ማየትም እያሰችገረኝ ነው እና ምን ማድርግ አለብኝ እባካችሁ😂😂
አላውቅም እኔምደዚሁነኝ መነጰር ሰጡኝ😢
እሺ ትምህርትታችሁ ጥሩ ነው የኔ ህመም ደግሞ ግራ አይኔ ነው የማቃጠል ስሜት አለው እና ደግሞ ስጨፍንበት በጣም ያመኛል
😢😢የኔሁሉቱንምታምሜለሁ ወላሂ4ወሬ😢😢😢በጣምያቃጥለኛልይበላኛብቻበጣምከባድነውእፍፍፍ
ሰላም ለእናተ ዶክተር አይኔ ለ4 አመት ያህል ያሳክከኛል ህክምናም ሄጄ አለርጅክ ነው አሉኝ እስካሁን አልተሻለኝም
ዶክቶር እኔ በሰሙና ስተጠብ ይቀለል መፍቴ ምን ነው?
ልጄ የ6ዓሜቱ የዓይን አላርጅ አለበት እድሜዉ ስሄድ ይለቃል እውነት ነው ዶ/ር
I need this Doctor adress
አይኔ በጣም ዉበት ነበረዉ አሁን ግን በመስታወት ሳየዉ እደነግጣለሁ በጣም ይቀላል
ቁጥራችሁን ብልኩልን ደውሎ ማዋራት ይቻላል ከይቅርታጋ
ዶክታር ሀኪም ቤት ሄጄ ታዬቼ የአይን ድርቀት ነዉ ብለዉ መደኒት ሰታዉኝ ምንም ሊሸለኝ አልቸለም ምን በደርግበት ይሸለኘል
ኧረእኔምልሞትነው😢😢
እረ የትነው ስልካችሁን አስቀምጡልን እኔ በጣም ተቸገርሁኝ
ዶ ክ እኔ አይኔ በጣም ያሳክከኛል በጣም እምባ ይፈሰኛል መፍትሄ ምድን ነዉ
ዶክተርበናትህመልስልኝጥያቄየን
ሰላም ዶክተር በምታምነው ይሁንብክ እንዳታልፈኝ ጥያቂዬ እኔ ያለሁት በስደት ነው አይኔላይ በላይኛው በኩል ወደ ውስጥ ይቅልና አይኔን ይወጋኛል የአይን ስሜት ይሁን አላውቅም እራሴን ያዞረኛል ህክምና እንኳን እዳላገኝ ያለሁበት ሁኔታ አመች አይደለም ህመሙን ችዬ እንኳን አገሬ እስክመለስ ብቆይ በራሴላይ ችግር ይፈጥርብኛል
በምንም አያምንም😂😂😂
የእኔም ጥያቄ ነው አይኔን ያቃጥለኛል ያብጣል ዉሀ ይቆጥራል እባየም ይፈሳል
thanks
ሰላም አያቴ ዐይኗን ያማቸታል የማቃጠል እና ይቆረቁራታል ብዙ ግዜ ሀኪም ቤት ሄዳ ታይታለች የበሽታው አይነት ግላኮማ ብለዋት ነበር የተሰጣት መዳንት ጠብታ ነበር ከዝያ በኃላም እራሱን እየገዛን እንጠቀም ነበር ዐይኗ መዳንቱን ተላምዳል መሰለኝ ሌላ መፊትሄ ካለዉ ብትነግረኝ
ልጄን አንድ አይኑን ቀላበት ከቀላ 3ቀን ሁኖታል
ሰለም ዶክተር አይኔ ብርሀን ሳይ በጣም ያመኛል በተጨማሪ ከቅርብ ጊዜ ተንሽዬ ነገር አይኔ ላይ ወጥታበኛለች ነጭ ነገር
ምን ላድርግ
ጠና ይሥጥልን ዶክተር አይኔን ያሳክከኛል ይደክማል ይቆሮቅራል የሆነ ትናንሺ ነገር አለ አይነ ላይ ችግሩ ምን ይሁን ?
❤❤❤❤❤❤❤
ኣይኔ በጣም ያሣክከኛል መፍትሄካለ?🥺🥺
አይኔ ትንሺ ቱነለች እነ ደሙ ያማኛል ምን ይሸለኛል በጣም ቁዬ ብኝ
ሰላም ስለ አይን ብዥታ ብትሰሩ?
ጥርሴን ታመኝ አይኔ ይቀላል😭😭😭😭
የኔ ዛሬም ሁኖብኛል አጃኢብ ነዉ ያመመኝ ግዜ ሠርች አድርጌ መጣሁ ምን ላድርገዉ ትንሽ የሚጎረብጥ ነገር አለ በስ ብዙ አይደለም ግን አያመኝም በመስታወት ሣየዉ ግን ቀልቷል የኔ የግራየ ነዉ እስከዛሬ አይቼዉም አላቅ ዛሬ ነዉ የቀላዉ
እረ ምን አሻለሽ እህቴ ንገሪኝ እኔ በሀሳብ ልሞትነው
@@rukiyabintmuhammad640 ኧረ ምንም አላረኩ አሰስያ ነዉ አሉኝ ክሎሮክስ ነገር ትይ
@@susu5964 እሽ መርሀባ እህህህ ተጨነንቄ ሞትኩ ቅላቱ ጥቁሩን ዳርዳሩን ይዞታል
@@rukiyabintmuhammad640 አላህ ይሽፊኪ ከጠናብሽ ሀኪም ቤት ሂጂ
ዶክተርእኔአይኔንሲየመኝበጣምያሥነጥሠኛል
D/r yete new magegnehe
Enamesegenalen
ሠላም ነው?አይኔን ብዥ ይልብኛል ይቆረቁረኛል፣ብርሀን ማየት ይፈራል ሀኪም ጋር ሄጃለሁ ጠብታ ነው የተሠጠኝ ተጨማሪ መፍቴ ካላቹ ንገሩኝ አመሠግናለሁ ።
Thank you
ዶክተር በአላህ ሠርች አድርጌ ነው ያገኜሁህ በውስጥ ባገኚህ ከቻልክ መልሥልኝ?????
እኔም ይጨግገኛል ዝብሎያለቅሳል ያሳክከኛልቅዲቤ ይርግፋል
ሰላም ደኩተር ለቤትህ አድስ ነኝ ከይቅርታ ጋር ገላየን በጣም በጣም ያሳከኛል መፍትሄ ካለህ ?
አያቃጥለኝም ግን ቀይ ሆነ።የዚህ መድሀኒት ምድነዉ
Are lemot new 13ameta new alarjeg mefteha kale
ዶክተር እባክህን መልስልኝ እኔ አይኔን ያሳከኛል ሁለቱንም ዳርዳሩን እና በማከው ሰአት ይቀላል በተለይ ስራ ላይ በምሆንበት ሰአት ይበረታብኛል????
ልክ እንደኔ ቶሎ ብለሽ ወደህክምና ህጅ እኔ እየተሰቃየሁ ነበር አሁን ህክምና ጀምሬለሁ። መጨረሻውን እግዜአብሄር ያሳምርልኝ
እኔም ነኝ ያረብ አሏህ ያሽረን
ወላሄ ልክ እደኔ😭🤲👈
@@SamiraSamira-qc7gn የትነሺ እህቴ
@@madinatmadin8535 ዱባይ ነኝ ውዷ
እረ እኔ ሰሞኑ አንድ አይኔ አሳበደኝ እያሳከከኝ ኢቀላል ያቃጥለኛል 😢
የትነው የምሠራው ልጣና እይልኝ
ያስቃል እደ
የ አይኔን ሽፋሽፍት ይበላኛል አይነንም ይቀላል ምንድነው መፍተው?
10q Dr.
ሰላም ዶክተር እኔ ቁጥርህን እፈልጋለሁ
እማትረቡ
ትምህርታቸዉ በጣም ጥሩ ነዉ በርቱ ለግንዛቤ ያክል መነፀር አጠቃቄም እራሱ ተፅዕኖ ሰላለ ለትምህርታቸዉ አካትቱ ያልተረዳ ብዙ ሰዉ ከገበያ ገሰቶ ይጠቀማል
ትንፍሽ ስንይዝ ለምን አይናችንን አና ራሳችንን ያመናል
ሰላም ደ/ር የኔ አይን ደሞ አንዱ ከሌላኛዉ እየቀነሰ ነዉ ምሄደዉ እና የሳክከኛል ለምን ይሁን
ሰላም ዶክተር አይነ በእንጨት ስለ ወጋ ማየት አልቻልኩም ምናልባት ልበላሽ ይችላል ወይ
Hi " Doctors Ethiopia " i need to see the show about the narrowness of one eye , but you haven't upload the show on RUclips still now. Pls pls
እናመሰግናለን እባክህን ዶክተር እኔ ቀኝ አይኔላይ እነጩላይ ደም የመሠለነገር ታል አደርገብኝ ግን ህመም አይሰማኝም እና ወ፡ሌላ ይቀየር ይሆን እባክህን መልስልኝ
ወላሂ እኔ ያነጥሰኛል አይኔን ያሳክክኛል የቀላል በተለይ መከይፍ ሲመታኝ
Thank you Doctors
ሰላምዶክተር የሚቆስልሳ
Ene yegeremegn sele hekmna eyawerachu betam new metskut beselam new?
ሰላምዶክተር ያሳክከኛል በጣምያሳክኩኛል መፍተሄካለህ ቆየብኝ መፍትሄካለህ በናትህ😢
selam doctor ene ግራ አይኔን በጣም ሚያቃጥለኝ ከዛ ደሞ ይቀላል ይሄ የሚፈጠረው አልፎ አልፎ ነው እስ ኪ መፍትሔው ምንድ ነው 🙏🙏
Ene at night lay betam kegn ayne yikelsl pls do more on it, tanx
አይኔ ይቀላል እናም ብራን ይፈራል እና ታከምኩት እናም ባክቴሪያ ነው አሉኝ እናም ታከምኩት እና ተሻለኝ ከቆይታ በዋላ ተመለሰብኝ እና ምን ይሻለኛል ነገሩኝ
ሠላም ዶክተር ኧረ አይኔ ሊጠፋ ነው የበላኛል በጣም ቀይ ይሆናል እንባ ይፈሳኛል በተደጋጋሚ ያመኛል ኧረ መፍትሔ
ሰላም ዶክተር አይኔን ይቆረቁረኛል ሲቆረቁረኝ ስዉር ያረገኛል እራሴን ያመኛል መፍትሄ ካለዎት
ውዴ እኔም ያረገኛል
መዳኒት አግተሽ ከሆነ
አይዞ አቹ የኔ ግ ደርሶ ሁለቱም ቀላ😢
ዶክተረእማክህመልሰልኚ እኔ ከቅዲቤ ስር ያለዉ ሺፈሌ ያብጣል በተለይየቀኚአይኔ ሺፈል ምንይሆን ህመም አይሰማኚም ከቅዲቤስር ያለዉ ነው መልስልኚ እባክሀን ደም ተጠራቅሞ ይሆንብየ አስባለሁ ስተኛ ወደ አንዲ ቦታ ይቆለላል
ደኩተር እባክህ ሃይለኛ አላርጂክ አለኝ ያሳክከኛል ይቀላል የአይን ሽፋኔ ደሞ ጠቁሯል አሁን አሁን በጣም አስቸግሮኛል ህክምናም አድርጌያለው ከስከ መርፌ አይኔ ላይ ተወግቻለው እባክህ እድሜዬ ደሞ አስራ ስምንት ነኝ ከብዶኛል በእግዜያብሄር መልስልኝ በናትህ
Selaam Dokter enee ayinee kendebee lay yikebdagnal yaz yaz yaregegna
የኔ እንባ የለውም ግን ይቀላል አይናር ያመጣል ይቆረቁረኛል ምድነው መፍተሄው ዶክተር ባክህ መልስልኝ
ሰላም ዶግተር እኔ አይኔላይ ተታች ቅድቤ ላይ አበጠብኚ ደግሞ ተውስጥ ነው ያበጠው 😢😢😢
ሰላም ዶክተር ብዙ ጊዜ ስለ ላይ ጊዜ አሳልፋለው እና አይኔን እንዳያመኝ normal ጥቁር መሰነፀር እጠቀማለሁ እሱ ይከላከለዋል ወይስ ከ ሀኪም መነሰር ሊታዘዝልኝ ይገባል
ጠቃሚ ተምህርት
😢😢 ደኩተር እኔ በጣም እኔ ሳልፈልግ ይገለጥብኛን ከሳም እራሴ ጋር ደግሞ ይይዘኛን እባክዊ መፍትኤ ካለወት ይገሪኝ😢😢
ዶክተርሰላምህምህይብዛ እባክህንጥያቄአለኝ እናቴከአራትአመትበፊት የአይንሞራጋርዶትነበር ሁለቱንም ተሰራችአሁንአሁን የበላኛል ይቀላል እናይበልዛል መፍትሄካለህ
ስላም ዶክተር የብሌን ጠባሳ እዴት መዳን ይቻላል
ሰላምዶክተር አይኔ ከታመምኩኝ ቆየሁ ምክንያቱም በክሎሮክስና በፍላሽ ምክንያት ነው ታክሜም ነበር ግን አላርጅክ ሁኗል አሉኝ ስተኛም በጣምያለቅሳል ብርሀንሳይ ንፋስ ሲገባብኝ ይጎረብጠኛል ያቃጥለኛል መድሀኒትም ስጠቀምም ትንሽ ይተወኝና መልሶይነሲል አሁንላይ አንድአይኔ እብረቱጣገብ እበጥነገር ጀምሯል ስልክም በደንብ አያሳየኝም እስከራሴድረስ ይስበኛል ህመሙግን ሁለቱም አይኔነው ምንማድረግ አለብኝ እስኪመልስልኝ በናትህ ተባበረኝ ያለሁት እሰውሀገር ነው
እና ምን ላርግ
ሰላም ዶክተር አይኔ ጥቅምት እና ህዳር በጣም ያቃጥለኛል ያሳክከኛል ይቀላል
ሰላም ዶክተር አይኔን ያሳክከኛል ደሞ ያለቅሳል በጣም ደሞ ሳለቅስበት በጣም ያቃጥለኛል ምን ይሻለኛል
ሰላም ላንተ ይሁን የአያቴ አይኑ አጠቃላይ ነጩ ፓርት ቀይ ተቀይሯል እንፌክሽን ፈጥሯል እንዲሁም ጥቁሯ ፓርት በከፊል ቆስሏል?
ዶክተር የኔ ግን ሁለቱም ይቀላል ያለቅሳል ያብጣል ቆዳየም ሽፍ ይልብኛል እናም ቀኝ አይኔ ሁሌ ይርገበገባል ሀኪም ሶስተየ ሄድኩ መፍትሄ አላገኘሁም
ጤና ይስጥልኝ ደኩተር የኔ የመደፍረስ ሳይሆን የሆነች ነጭ ነገር ከአይኔ ከብሌኑ ላይ ከዳር አለች ከልጅነቴ ጀምራ ነው ስራ ሳበዛ የሆነ ትስበኛለች መፍትሄ ካለ
Deketer yekereta ayenane bex deferesa takaxeleyaleh tebeklayalehe
ዶክተር እኔ በጣም ያሳክከኛል በጎን በኩል ሁለቱንም ያቃጥለኛል
እናም ሀኪቤት ስሄድ እንፌክሽነው ይሉኛል ከዛም መዳኔይት ይሰጡኛል
መዳሂኔቱ ሲልቅ ተመልሶ ያሳክከኛል ምን ድነው ችግሩ ?????አትለፉኝ ዱባይ ነው ያለሁት
እናመሰግናልን ሁሉም ባለሙያዎች።
እኔ ደግሞ ኣንድ አይኔ 1998 በተከሰተ የፀሃይ ቅርዶሽ ለረጅም ደቂቃ ከ20 እስከ30 ደቂቃ የሚያክል የፀሃይን ሁንታ ሳላቃርጥ በቀኝ አይኔ በመከታተሌ ምክንያት ለአመታት የፀሃይ ብሽታና ቅርፅ ስያሰቃይኝ ቆይቶዋል። አሁን ቀኝ አይኔ እይታ ከልክ በላይ የባሰ እየጨለመብኝ መቶዋል።መፍቴው ና ማድረግ ያለብኝ ምንድነው???
Ayenen yamegnal ye medical laboratory science temari negn Ina besilk nw yemanbew Ina andande yanthebrekebgnal Ina min madereg alebgn wereketm mayer yaketegnal
ኣይንን ትንሺ ይሁንብኛል
ከዘር የሚመጣው የ አይን በሽታ መዳን ይቻላል??
ሠላም ዶክተር የኔ ቺግር አዪኔ ህመም ወዪም እብጠት መቅላት የመሳሰሉት አዪነት ቺገር የለዉም ግን አዪታየኝም በተለዪ ቀረብ ካለ ስልክም ላዪ እንደዛዉ ሀኪም ቤት መሄድ አለብኚ ምክናቱም የለሁት ሣኡዲ ነዉ አሰሪዎቸ ሰነግራቸዉ መነፀር አመጡልኚ 2/ አመት በላዪ በሱ ነዉየምጠቀመዉ??????
ምስሉ ላይ አየሁ ጥያቄ አለኝ oxygen በዓይናችን ይገባል አንደ?
ሰላም ነው እንደት ናቹ ለምሳሌ እኔ ምያረገኝ ኣንዱ ግራ ኣይኔ ነው ምያቃጥለኝ በተለይ ስልክ ሳይ በጣም መብራት ካጠፋው ቡሃላ ግን ሁለቱን ነው ምያለቅሱት እና ምንድነው መፍትሀው
ዶክተር እባክህን የትግል ልታየው የኔ ችግር ብዙ ነው ምክንያቱም እይ ምን ከስራዬ ጋር ይያዛልና አድራሻቹን ወይም የስራ ስልካቹን ማግኝት የሚቻል ከሆነ።
ሰለም ዶክተር አይኔ በጠም የሰክካኘል በእጄ ሰሸው ትንሽ ጌዜ በራድ ይላል እንድሁም ግራ አይኔ ተለቅሰለች መለ በሉኝ በጠም ተቸግራለው
ሰላም ደኩተር ጤና ይስጥልኝ እኔ አይኔ በጣም የበላኛል ሳሸው በጣም ይቀላል መፍትሔ እፈልጋለሁ
እንምእንደዛው
iris ayen medekanet mindenew Dr ?
ሰላም ናቹ የኔ ኣይን በጣም ያመኛል በጣም ቀይ ይሆናል ማየትም ይከለክለኛል ማለት እደ ጭሽ ነግር ኣለበትና ኣንድ ኣመት ሆናብኛል ህክምናም ሀጃለው ግን ምን ለውጥ የለበትም ኣና ምንድነው እባካቹ መልስልኝ?
እኔ ስልክ እያየሁ ከቆየ አይኔ በጣም ይቀላል ይቆረቁረኛል እና ያቃጥለኛል። ምንድ ነው ከቻልክጨመልስልኝ
እባክህ ዶክተር አይኔን ሲጀምረኝ ማሳከ ክ ነበር ግን ከጊዜ ወዲህ ማቃጠል መቅላት መጠዝጠዝ ጀመረ በተላይ ጠዋት ጠዋት ይብሳል አይኔን ሳየው ቀያይ መስመሮች ስብስብ ብለው መግለጥ ያቅተኛል እባክህ ንገረኝ ተጨንቂያለው
ሰላምደኩተርእባካቺሁ ስልክቁጥር
ሰልክ ብታሰቀምጥልን? እናመሥገናለን ዶክተር
what is central thalamic pain
አረ ዶክተር አይኔን መጣም ያሳክከኛል ምድነው
ሠላምዶክት ርእኔ ጥያቄነበርኝአይኔንበጣምያ መኛልማበ ብምመፃፍምአ ልችልም ነጭያለብሠያል
ሁለት አመት አልፎኝ ነበር እደት ነው ማድረግ ያለብኝ ምክር ስጡኝ ❤❤
ሠላም ዶክተር እኔ አይኔ አንዱ መጀመሪያ ጀመረኝ ከዛ ሁለተኛዉም ግን ህመሙ ያየሁትን ነገር አብሮኝ ይሽከረከራል መነጸር ያስፈልገኝ ነበር ጠፍቸ ስለምሰራ ወረቀት የለኝም ለመታከም ግራ ገብቶኛል
ዶክተር እኔደሞ አይኔንያቃጥለኛል እባምአለው
አረ እኔ የሆነ ክርም ተጠቅሜ ማለት ለፊት የምሆን ግን ከአይን ገብቶብኝ ነው መሰለኝ እያሳከከኝ ነው እባክህ መፉቴ ካለህ 😢😢
ሴት ልጄ የአይን አለርጂክ ህመም አለባት በህክምና የታዘዘላት መድሀኒት ብትጠቀምም ሊሻላት አልቻለም ይመላለስባታል
Gezeyw. Mfteha beteseten. Docter
ሰላም ዶ/ር አይኔ በጣም ያሳከከኛል ሁለቱም እና ማየትም እያሰችገረኝ ነው እና ምን ማድርግ አለብኝ እባካችሁ😂😂
አላውቅም እኔምደዚሁነኝ መነጰር ሰጡኝ😢
እሺ ትምህርትታችሁ ጥሩ ነው የኔ ህመም ደግሞ ግራ አይኔ ነው የማቃጠል ስሜት አለው እና ደግሞ ስጨፍንበት በጣም ያመኛል
😢😢የኔሁሉቱንምታምሜለሁ ወላሂ4ወሬ😢😢😢በጣምያቃጥለኛልይበላኛብቻበጣምከባድነውእፍፍፍ
ሰላም ለእናተ ዶክተር አይኔ ለ4 አመት ያህል ያሳክከኛል ህክምናም ሄጄ አለርጅክ ነው አሉኝ እስካሁን አልተሻለኝም
ዶክቶር እኔ በሰሙና ስተጠብ ይቀለል መፍቴ ምን ነው?
ልጄ የ6ዓሜቱ የዓይን አላርጅ አለበት እድሜዉ ስሄድ ይለቃል እውነት ነው ዶ/ር
I need this Doctor adress
አይኔ በጣም ዉበት ነበረዉ አሁን ግን በመስታወት ሳየዉ እደነግጣለሁ በጣም ይቀላል
ቁጥራችሁን ብልኩልን ደውሎ ማዋራት ይቻላል ከይቅርታጋ
ዶክታር ሀኪም ቤት ሄጄ ታዬቼ የአይን ድርቀት ነዉ ብለዉ መደኒት ሰታዉኝ ምንም ሊሸለኝ አልቸለም ምን በደርግበት ይሸለኘል
ኧረእኔምልሞትነው😢😢
እረ የትነው ስልካችሁን አስቀምጡልን እኔ በጣም ተቸገርሁኝ
ዶ ክ እኔ አይኔ በጣም ያሳክከኛል በጣም እምባ ይፈሰኛል መፍትሄ ምድን ነዉ
ዶክተርበናትህመልስልኝጥያቄየን
ሰላም ዶክተር በምታምነው ይሁንብክ እንዳታልፈኝ ጥያቂዬ እኔ ያለሁት በስደት ነው አይኔላይ በላይኛው በኩል ወደ ውስጥ ይቅልና አይኔን ይወጋኛል የአይን ስሜት ይሁን አላውቅም እራሴን ያዞረኛል ህክምና እንኳን እዳላገኝ ያለሁበት ሁኔታ አመች አይደለም ህመሙን ችዬ እንኳን አገሬ እስክመለስ ብቆይ በራሴላይ ችግር ይፈጥርብኛል
በምንም አያምንም😂😂😂
የእኔም ጥያቄ ነው አይኔን ያቃጥለኛል ያብጣል ዉሀ ይቆጥራል እባየም ይፈሳል
thanks
ሰላም አያቴ ዐይኗን ያማቸታል የማቃጠል እና ይቆረቁራታል ብዙ ግዜ ሀኪም ቤት ሄዳ ታይታለች የበሽታው አይነት ግላኮማ ብለዋት ነበር የተሰጣት መዳንት ጠብታ ነበር ከዝያ በኃላም እራሱን እየገዛን እንጠቀም ነበር ዐይኗ መዳንቱን ተላምዳል መሰለኝ ሌላ መፊትሄ ካለዉ ብትነግረኝ
ልጄን አንድ አይኑን ቀላበት ከቀላ 3ቀን ሁኖታል
ሰለም ዶክተር አይኔ ብርሀን ሳይ በጣም ያመኛል በተጨማሪ ከቅርብ ጊዜ ተንሽዬ ነገር አይኔ ላይ ወጥታበኛለች ነጭ ነገር
ምን ላድርግ
ጠና ይሥጥልን ዶክተር አይኔን ያሳክከኛል ይደክማል ይቆሮቅራል የሆነ ትናንሺ ነገር አለ አይነ ላይ ችግሩ ምን ይሁን ?
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ኣይኔ በጣም ያሣክከኛል መፍትሄካለ?🥺🥺
አይኔ ትንሺ ቱነለች እነ ደሙ ያማኛል ምን ይሸለኛል በጣም ቁዬ ብኝ
ሰላም ስለ አይን ብዥታ ብትሰሩ?
ጥርሴን ታመኝ አይኔ ይቀላል😭😭😭😭
የኔ ዛሬም ሁኖብኛል አጃኢብ ነዉ ያመመኝ ግዜ ሠርች አድርጌ መጣሁ ምን ላድርገዉ ትንሽ የሚጎረብጥ ነገር አለ በስ ብዙ አይደለም ግን አያመኝም በመስታወት ሣየዉ ግን ቀልቷል የኔ የግራየ ነዉ እስከዛሬ አይቼዉም አላቅ ዛሬ ነዉ የቀላዉ
እረ ምን አሻለሽ እህቴ ንገሪኝ እኔ በሀሳብ ልሞትነው
@@rukiyabintmuhammad640 ኧረ ምንም አላረኩ አሰስያ ነዉ አሉኝ ክሎሮክስ ነገር ትይ
@@susu5964 እሽ መርሀባ እህህህ ተጨነንቄ ሞትኩ ቅላቱ ጥቁሩን ዳርዳሩን ይዞታል
@@rukiyabintmuhammad640 አላህ ይሽፊኪ ከጠናብሽ ሀኪም ቤት ሂጂ
ዶክተርእኔአይኔንሲየመኝበጣምያሥነጥሠኛል
D/r yete new magegnehe
Enamesegenalen
ሠላም ነው?አይኔን ብዥ ይልብኛል ይቆረቁረኛል፣ብርሀን ማየት ይፈራል ሀኪም ጋር ሄጃለሁ ጠብታ ነው የተሠጠኝ ተጨማሪ መፍቴ ካላቹ ንገሩኝ አመሠግናለሁ ።
Thank you
ዶክተር በአላህ ሠርች አድርጌ ነው ያገኜሁህ በውስጥ ባገኚህ ከቻልክ መልሥልኝ?????
እኔም ይጨግገኛል ዝብሎያለቅሳል ያሳክከኛልቅዲቤ ይርግፋል
ሰላም ደኩተር ለቤትህ አድስ ነኝ ከይቅርታ ጋር
ገላየን በጣም በጣም ያሳከኛል መፍትሄ ካለህ ?