Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶ/ክትር እጅግ በጣም እናመሰግናለን በጣም የምፈልገው ጉዳይ እስኪ ልስማቹ
ደጉተር ለምትሰጡን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ችግሬ ላካፍላቹ እስኪ ኣሁንስ በጣም ጨነቀኝ ኣንድ ኣይኔ ሁሌ ያለቅሳል ጸሓይ ከወጣሁ ግን ሁለቱም ኣያዩም ህክምና ህጄ ኣላቅም ግን የሚገርም
ደ /ር ጥያቄ የግራ ዓይኔ ላይ የሆንኩትን ሳናይቅ በድንገት ትንኝ የሰለ ነገር በአየር ላይ እየታየኝ ነው ህመም አይሰማ ኝ ም ይህ ከተከሰተ ብኝ ዛሬ ሁለት ቀን ሆነኝ እባክህ በጣም አሳሰቦኛል
Doctors Ethiopia enamesegenalen 🙌🙌🇪🇹
Adeni menixere sete Amete maderegh albeye
Selam doctor silemitaregun egeza betam enameseginalen gin lemeteyek yefelekut sile eye squinting enditaworununina eye squinting hikimina be Ethiopia wust yinoral woy yemilew lemeteyek neber ameseginalew
እናመሰግናለን ቡዙ ተባዙ ከክፉ ኣላህ ይጠብቃቹ ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ምናልባት መፍትሄ ካለው ኣንድ ጤነኛ ሰው በመኪና እየተጓዘ በተደጋጋሚ ተምላስ የሚመጣበት ከሆና ዉስጡ ምን ኣይናት ችግር ስላለበት ነው ምንስ መፍትሄ ይኖሮዋል እባካቹ ከማያልቀው እውቀታቹ ትንሽ ብትሉን በተረፈ ለስራቹ እድገትን ለህወታቹ ጤንናት ፍቅርና ሰላምን ኣብዝቶ ይስጣቹ ኣመሰግናለው።
በጣም እናመሰግናለን ጥያቄውን እንመልሳለን ጥያቄውን በደንብ ቢያብራሩልን ቶሎ ለመመለስ ይመቸናል
ተምላስ ማለት ምንድን ነው?
@@doctors_ethiopiaእባካችሁ. እርዱኝ. እህቴ በጣም ታማብኛለች. አይኑ. ብዙ ግዜ ደጋግሜ ሀኪምቤት ወስጃት ምንምእሚታይየለውም ነውእሚሉኝ ምንትሉኛላችሁ.እድሜዋ 19አመት ነው ታሳዝናለች
@@doctors_ethiopiaእባካችሑ መገኛችሑን ተባበሩን እኔ አንድ አይኔ በጣም ችግር ላይ ነኝ😢
እኔ አይኔ ገና በልጅነት ነው ትኩስ ዘይት ተፈናጥሮ ነካኝ በለቱ ምንም አልመሠለኝም ነበር እና እያደር እያደር ምልክት አመጣ ህክምናም አልሄድኩም ያለሁት በሠው አገር ነው ፈራሁ እና ምን ትሉኛላችሁ አትለፉኝ በናታችሁ 😢
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እናመሰግናለን
እናመሰግናለን አሁን ያላችሁት ምልክቶች እኔገ አለ ህክምናም ሞክሪ ነበር ግን መፍትሄ አለገኘሁም አሁን ለይ እይታዬ ሁሉ እየከናሰብኝ ነው። አበከችሁን ምን ማድረግ አለብኝ እርዱኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ዶክተር አይኔ ከርቀት ጽሑፍ አይታየኝም ከቅርበት ደግሞ ትንሽ ነው የሚታየኝ ችግሩ ሞንድነው?መፍትሔውስ ምን ይሸላል?
ስለም ዶክተር አይኔላይ እምሀሉ እጥቁሩላይ ነጭ እያለበሰብኝነው እናምንድነው መፍትሄው በጣም ጨንቆኛል
ዶክተርእባካቹአይነበጣምአሙኝል😢😢😢😢😢
ስልክ ቁጥራችሁን እደትነው እምናገኝው
በጣም አመሠግናለሁ የምጠይቀው ጥያቄ እኔ ማረግ የጀመርኩ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ያረኩት አሁን ግን እማረገው አሁን ግን ትልቅ የሆነ ቁጥር ነው የማረገው ግን እየቀነሠ አደለም አጨመረ ነው ምክንያቱ ምንድነው
በጣም እናመሰግናለን አይኔ እጪራው ላይ አብጦብኛል3 ወረ ሆነው አያመኝም ግን እብጠቱ አሰጋኝ
ሰላም ደክተር አይንን ሰርጀሪ ማሰራት ይቻላል እደ ማለቴ እደጥርስ አርቲ ማስገጠም ይቻላልወይ እባክህን አንድ አይኗን ጥሏባትነው የልጀን እባክህን መላ ታለህ ንገረኝ መልሳችሁን እጠብቃለሁ ባጭርቀን
I have see red color (spider like) in front of my eye mainly at night . so, what is it please
ሠላም ዶክተር ልጄ አይኑ ይሰርቃል ገና 5 ወሩ ነው እንዴት ነው መስተካከል ሚችለው እባክህ መልስልኝ
ዶክተር ሰላምህ ይብዛ እያልኩኝ ትላንት በቢሮዬ ተቀምጬ ድንገት ስዞር መለስተኛ የመስታወት ነፀብራቅ አንድ አይኔ ላይ ተንፀባአቀና ወድያው ዞርኩኝ አንደኛው አይኔ ጠርዝ ላይ የማቃጠል ስሜት ይሰማኛል ከብርሃኑ ጋር ይገናኛል እባክህ አንድ አይን ነው ያለኝ ዛሬ ሁለት ቀኑ ነው ?
ሰላም ዶክተር እንዴት ነችሁ ሠላምችሁ ይብዛ ለናተም ለሞላው ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እናም ዶክተር እናቴ አይኗ ልጠፋብኝ ነው ለረጂም አመታት ያማታል እናም መፍትሄ ካለ እረዱኝ ስልካችሁንም አትተባበሩ ኝ 😢
ሰላም እንድት ናችሁ አንድ አይኔን በጣም ያመኛል ትኩሳትም አለው ደግሞ ይቀላል ደግሞ ይጎራብጠኛል መፈቲ ካለችሁ በአላህ መክራቹህን ን ለገሱኝ አመስግናለሁ
ሰላም ጤና ይስጥንን አንድ አይኔ መጀመሪያ ይርገበገብ ነበር አሁን መርገብገቡን ትቶ ወደ መጨፈን ሂዶል እና አንድ ጎና ፊቴ አይቀሳቀስም ፊቴ እና ምን መዳኒት አለዉ በሽታውስ ምንድን ነው
ሰላም ደኩተር አባቴ ን አይኑን ያመዋል ምርመራ አድርጎነበር እና ያይን ግፊትነው አሉት መድሀኒትም አልሰጡትም የሆነ ጠብታ ሰጡት መፍትሄ የለውም ያኡው ከቤት ውሏል እና ምን መፍትሄ አለው ምንስ እክምና ቢወስድ ይቻለዋል ?
እንደዉ በፈጠራችሁ አባቴ አይኑን ላጣብኝ ነዉ እባካችሁ እረዱኝ መፍትሔዉን ልጠይቃችሁ ሥልካችሁን ነገሩኝ 😭
ዶክተር ስልካቹዉን አስቀምጡ እባካቹ አይነ ን ስለምያመኝ ነዉ እርዳታ ፈልገ ነዉ
ስላም ዶክተር እኔ አባቴ ያው በድሜ ትልቅ ሆኖል እና አሁን ላይ እየጋርደው ነው እና ማሳካም እፈልጋለሁ ኮንቦልቻ ነው ያለው እና ምን መፍትሄ ይስጡኛል
ዶክተር እኔ ለምሳሌ የግራ አይኔ በተደጋጋሚ ታይቼ ምንም ሚታይ ችግር የለብህም ተብያለሁ ግን የቅርቡን ያንፀባርቃል የሩቁ ደሞ አይታየኝም ምን ይሆን
ሰላ ዶክተር የኢትይፖ ተከታታይህ ነኚ ግን ባአካል ማገኘት እፈልጋለሁ የት ነው የማገኚ የት እንደሆን እባክህ አድሬስህን ላክልኚ
Selam doctore ena ayena west yabete nger ale erjem gezaw nw befit hemem alenberewm ahun gen eyamemeg nw men baderg yeshalale
መታከም ከፈለጉ እደት እናተንማገኝት ይቻላል እባከዎ ያሳዉቁን እናመሠግናለን??
እረ ዶክተር የት ነው የምትሰራው መታከም እፈልጋለሁ የቀኝ አይኔ ፈዘዝ ብሎ ነው የሚታየኝ ህክምና ይኖረዋል
የኔም
ዶክተር የአይኔዳርዳሩየቃጥለኛል ይጠዘጥዘኛል በካክሥረጭ ነዉቤታፀዳየታመምኩት እባክህን መልስልኝ ጠብታባረግበት ችግርያመጣብኛልወይ
ዶክተር አይኔ ዉስት የሆኔ ምይሽኬረከር ነገሪ አለብኝ
ግራ አይኔን አሞኝ ነበር እና ስታየው የደምስር መዘጋት ነው አሉኝ አሁንም ድረስ ጭላንጭል ነው ሚታየኝ እና ቀኙ አይኔ ነው በሰፊው ሚታየኝ ግን እሱም ከሩቅ አይታየኝም እና መፍቴው ምንድነው ቸማሪ ነኝ እና መማር አልቻልኩም እባካቹ እርዱኝ የእይታ መነፅር ልጠቀም ለአንድ አይኔ
ወይኔ አይዞን እኔም በቀኝ አይኔ ብቻ ነው የሚታየኝ 😪
እኔ ህክምናም ደከመኝ እንባውን መቆጣጠር አይችልም ለማየት እየደከመ መጣ እባከወትን ይተባበሩኝ ወገን ለወገን ነው ምን ይሻለኛለ???
The light affected my eyes the black in the middle has a damage
ስልካቸውን እንዴት ማግኘት ይቻላል
በምድነው የምትገኙት ኢበከቹ ቁጥር አስቀምጡልን ኢበከቹ ኢህቴ 2 አይኑወ አሞብኘል ኢበከቹ መሰከም ኢፈልገለው ቁጡረቹን አስቀሚጡ 😭😭😭😭😭😭😭
ዶክተር ይቅርታ አርግልኝና አይኔ ግራ አይኔ የላይኝው ቅንድቤ በግራ በኩል ይለው በጣም ይቀጠቀጣል ምንድነው
እባክህን፡መፍቴውን፡ስጠኝ፡ማዳሜ፡ጠብታ፡ነውየምትሰጣኝ፡
ሠላምዶክተር፡አይኔይንቀጠቀጣል
Enem medergw giragibiti bilognl lijoche manta nachew aynechew yinketektel hikimin yinoro yihon
ሰላም ደኩተር እንዴት ነህ አባቴ አይኑ ያመዉ ነበር አሁን ግን ሁለቱም አያዩም ና በህክምና ሊደን ይችላል???
የፊት ህመምና የዓይን አለመከደን ችግር ሲያጋጥም መፍትሄው ምንድን ነው
አይኔ ውስጥ እብጠት አውጥቶብኝ ይበላኛል ይወጋኛል ሁለት አመት ሆነኝ ሀኪቤት ብሄድም ጠብታ ሰጡኝ ምንም አላዳነኝም ምን ይሆን እስኪ መፍትሄ ካለ
Dr nystagmus yembili medanti alew
ዶክተር እርዳኝ እኔ ባይኔ ምክንያት ድፕረሽን ገባሁ
በፈጠራችሁ ስልካቸውን ንገሩኝ 😭😭😭😭
አይኔ እጨት ወግቶኝ ነበረ አይታየኝምአሁን አዱን አይኔእና ም መቀየር አይችልም
@@SofiyaMohdአይዞን በእምነት ሞክሩ እኔም አንዱን ከ3 አመት ብኃላ ከልክልኛል😢
እኔዛሬበጣምአሙኝልአይኔንጁግግነውያለቦኝዱክተር
Ayne lay yehone endesga neger wetobgnal betam new yekelaw mn larg
ከአይኔ ነጩ ፓርት ላይ እበጥ መሰል ወቶብኛል እና ምን አይነት ችግር ያስከትላል መፍትሄውስ ምንድን ነው በተጨማሪም በማይበት ጊዜ ጥቋቁር ነገሮች ይታዩኛል እናም ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ቀጥሉበት
Err yeh yenm teyake new pless ant hekmna arghale
አይኔን ያቃጥለኛል።እንባ አለው።እይኔ ይከብደኛል።ምን።ላድርግ።
ሠላምዶክተርጥያቄአለኝ15አመትዬሆነውነበርመዳንይችላላውይ
ዶክተር የአይነን ነጩ ላይ እየበቀለ ያለ ነገር አለ ምን ይሻለኛል
የት አለ ባላ እኔ እፈልጋለዉ ሰልኩን አሰቀምጡልን
ዶክተር በውስጥ ላገኚህ እፈልጋለሁ ኩቻልክ መልሥልኝ አንድ አይኔ ከባድ ችግር አለበት
ኡፍ አይዞሽ እኔም አንድ አይኔን ከባድ ችግር አለበት እዴት ነው ማግኘት የምንችለው😢
@@ራሄልየሚኪእናት እቦታው ድርሥ ካልሄድን የአይንን ሁኔታ ማሥርዳት አይቻልም አሉ እና አድራሻውን ልሥጥሽ
@@zuzulove9763 እሺ ሰጭኝ
አንስመስግናለን ዱክትርግን ስልክከይቅርታጋርስ እንዴትእንጋኝል
ሰላም ለተወሰነ ግዜ በስልክ ማማከር አገልግሎቶችን አቁመናል ከ ሰው ብዛት የተነሳ እና አዲስ አበባ ውስጥ ከሆኑ ወደ እኛ ቢመጡ ደስ ይለናል
@@doctors_ethiopia የት ነው ቦትሁ 🙏🙏🙏
አድራሻ ??
እረ ተባበሩኝ የወድሜ ሁለቱም ጠፈቷል 14አመቱ ከጠፋ ያምንም ምክንያት እባካችሁ ምን ላድረገው
እመቤቴ ማርያም ትማርልሺ እህቴ
አሰላምአለይኩምዶክተር
ደናደርክ፡ዶክተርአይኔን፡ይወገኛል፡በውጭ፡መገድ,ላይ፡እንደቁስ፡ያመኛል፡፡ያለውት፡የሰው፡ሀገር፡ኮንትራ፤ቤት፡ነኝ
እኔ ያለምንም ምክንያት ያለህመም አይኔ ያለቅሳል ምን መፍትሄ ካላችሁ?
አድራሻችሁ፡ የትነው እባካችሁ
ደክተር ሴጋ ሰመታ አይን ይቀላል
Hello
አድራሻየትነው
አረ በእግዚአብሔርም እኔ በጣም አይኔን በጣም ያሳክከኛል ከውስጥ ነጭ ነገር ምዝዝ ብሎ ይወጣል መዳኒቱ ምድነው መላ በሉኝ
ሥልክቁጥር እባካችሁ 16:04 16:04
ለምን ነው አድራሻ እማትናገሩት ኮሜቱን ጃንብ እያረጋችሁ ነውሳ እምታዩት
አድርሻ ስልክ እባካችሁ
Hy
ቁጥራቺሁን አሰቀምጡ በናታቺሁ
የግል ሰልክ ካለ በኢሞ እምትገኙከሆነ ከይቅርታ ጋር
እምታቁ ንገሩኝ አይኔን ሊሸፍነኝነው
ስልክ ቁጥር ???
የት ነወ ዶክተር በናትክ ሰልክ
ስልካችሁን ማግኘት ብችል?
ህባካቹን ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
አይኔ ላይ ማለትም ቅድብ ለይ አበጠብኝ ምንድን ነው
እኔዴሞሽፋሽፍቱ ውስጥነውካላይ ጥጥር አለብኝ ፈራሁ😌😌
እስኪ ለኔምመላካላችሁ ንገሩኝ አይኔ ቀኝአይኔን በጣምያመኛልቅድቤ እየተጫነው ሊጠፋነው ሳይሆነኝላረጅነው በጣምያመኛል ምንላርግበት😢እየተጫነ እቢአለኝ
እኔ ጋር ምታግዘኝ ልጅ ከ አየኔ ዉስጥ ትል መሰል ነገር ዬወጣለል አለችኝ
እህቴ ሂኪም ቤት ብታሳያት
አይኔንያመኝል
ዶክተር እኔ ልጄ በግላኮማ በሽታ ከተጠቃ ቆይቶል ግፊት ነበር የሚሉን እኔ ይህን በሽታ አላቅም ነበር ኦፐሬሽን 2 ተደርጓል አሁን 1ዱ ጠፍቶል አንዱም ትንሽ ትንሽ ነው የሚያየው ይሄም ሳይጠፋ መፍትሄ ካላችሁ ባለማወቄ በፀፀት ልሞት ነው ስልካችሁን ብታስቀምጡልን እና በህክምናው ዘርፍ ብዙም እውቀትና ልምዱ ሳይኖራቸው ለሚሰሩ ፈጣሪን ፍሩ ለማለት እወዳለሁ 2 ተደርጓል ስንል ሌላ ህክምና ሄደን ከዚህ በፊት ብናገኘው የሚድን ነበር ይሁናል የበለጠ ልብ ይሰብራል አሁን ነርቡ ሳስቶል አሉ መፍትሄ ይኖራችኋል ?
እኔ አይኔን ያሳከኛል ከዛ እደጤጤር ቁርብ ይላል 😢😢😢
የአይን ደም ግፍትስ እክምና አለው እናተን በዛ ምክንይአት አንዱ አይኗ ጭራሻ ማየት አቁሟል ሁሌተኛሁም ያው ብዙ አያይላትም እና መብቴሄሁ ምንድነው?
ስልካችሁ እና አድራሻችሁ መግኘት ይችላል?
Yena.abat
አረ አድራሻቹሁን አስፈላጊነዉበጣም
የአይን የነርሽ ህመም
Fetari.edimana.tena
Adirashachiw.nigerugn

ሰላም ዶክተር እንዴት ነችሁ ሠላምችሁ ይብዛ ለናተም ለሞላው ለኢትዮጵያውያን በሙሉ
እናም ዶክተር እናቴ አይኗ ልጠፋብኝ ነው ለረጂም አመታት ያማታል እናም መፍትሄ ካለ እረዱኝ ስልካችሁንም አትተባበሩ ኝ 😢

አንስመስግናለን ዱክትርግን ስልክ
ከይቅርታጋርስ እንዴትእንጋኝል
ሰላም ለተወሰነ ግዜ በስልክ ማማከር አገልግሎቶችን አቁመናል ከ ሰው ብዛት የተነሳ እና አዲስ አበባ ውስጥ ከሆኑ ወደ እኛ ቢመጡ ደስ ይለናል
@@doctors_ethiopia የት ነው ቦትሁ 🙏🙏🙏
አድራሻ ??
እረ ተባበሩኝ የወድሜ ሁለቱም ጠፈቷል 14አመቱ ከጠፋ ያምንም ምክንያት እባካችሁ ምን ላድረገው
እመቤቴ ማርያም ትማርልሺ እህቴ
አሰላምአለይኩምዶክተር
ደናደርክ፡ዶክተርአይኔን፡ይወገኛል፡በውጭ፡መገድ,ላይ፡እንደቁስ፡ያመኛል፡፡ያለውት፡የሰው፡ሀገር፡ኮንትራ፤ቤት፡ነኝ
እኔ ያለምንም ምክንያት ያለህመም አይኔ ያለቅሳል ምን መፍትሄ ካላችሁ?
አድራሻችሁ፡ የትነው እባካችሁ
ደክተር ሴጋ ሰመታ አይን ይቀላል
Hello
አድራሻየትነው
አረ በእግዚአብሔርም እኔ በጣም አይኔን በጣም ያሳክከኛል ከውስጥ ነጭ ነገር ምዝዝ ብሎ ይወጣል መዳኒቱ ምድነው መላ በሉኝ
ሥልክቁጥር እባካችሁ 16:04 16:04
ለምን ነው አድራሻ እማትናገሩት ኮሜቱን ጃንብ እያረጋችሁ ነውሳ እምታዩት
አድርሻ ስልክ እባካችሁ
Hy
ቁጥራቺሁን አሰቀምጡ በናታቺሁ
የግል ሰልክ ካለ በኢሞ እምትገኙከሆነ ከይቅርታ ጋር
እምታቁ ንገሩኝ አይኔን ሊሸፍነኝነው
ስልክ ቁጥር ???
የት ነወ ዶክተር በናትክ ሰልክ
ስልካችሁን ማግኘት ብችል?
ህባካቹን ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
አይኔ ላይ ማለትም ቅድብ ለይ አበጠብኝ ምንድን ነው
እኔዴሞሽፋሽፍቱ ውስጥነውካላይ ጥጥር አለብኝ ፈራሁ😌😌
እስኪ ለኔምመላካላችሁ ንገሩኝ አይኔ ቀኝአይኔን በጣምያመኛልቅድቤ እየተጫነው ሊጠፋነው ሳይሆነኝላረጅነው በጣምያመኛል ምንላርግበት😢እየተጫነ እቢአለኝ
እኔ ጋር ምታግዘኝ ልጅ ከ አየኔ ዉስጥ ትል መሰል ነገር ዬወጣለ
ል አለችኝ