Kaleye thank you betam , I have grey hair on my front but I am doing all I can not to start putting on coloring chemicals, this is so helpful. Betam new Des yemetelut, hulachum , God bless you 🥰🥰🥰
Thank you for sharing I really appreciate very kind of you. I didn’t know that indigo with Vaseline using for retouch. But some people they might no Indigo if you show them the picture will be good idea. Bless your family
ወይዘሮ እጅጋየሁ አምሮብሻል። ዘመናዊት ተባረኪ አንቺም የእናትሽ እድሜ ስትደርሺ ልጆችሽ ይንከባከቡሽ። ተባረኪ
ወይኔ አሁንስ እናት አማረኝ. በተለይ እንደዚህ እናትን መንከባከብ ምንኛ መባረክ ነው:: እባካቹህ እናት ያላቹህ ሁሉ ጊዜው ሳያልፍ እናታቹሁን ተንከባከቡ:: በተረፈ Happy Mother’s Day💕
Is it not going to stain if our clothes touch it?
True, I lost mum and I daily missed her soo much. 😢 I
እውነት ነው
እውነትሽን ነው እህቴ እናቴን ከ 5 አመት በፊት ነው በተረገመ ቀን በመኪና አደጋ ያጣኋት አሁን በቃ መናፈቅ እና ቁጭት ብቻ
@@kenaleshteklehamanot1913 ዐይዞሽ ገነት ነው ያሉት 🙌🙏
ጎሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ እናትሽንም እድሜና ጤና ይስጣት በርቺ
Thank you ዘመናዊት ,ግንኮ ተቀብተን ፀጉራችንን ላይ እደሚተው ወይም መታጠብ እዳለብን ግልፅ አይደለም pls ካልተቸገርሽ comnent ላይ ፃፊልን 🙏🏻
የኔ ጉዋደኛ ወጣት ነሸ የሰው ልጅ በልጆቹ ሲባረክ እንዲህ ነዉ ቃልዬ ተባረኪ❤❤❤
Thank so much very good 🙏 but I didn’t see what kind of endgo powder you use please I want the picture if you can ❤ thank you Dear
ዉይ ቃልዬ ነብስ እኮ ነሽ የምታአመጪው ሃሳብ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን👏👏👏👏
እናትዬ ወጣት ነዎት ያውም ቆንጆ ወጣት እድሜ እና ጤና ይስጦት የኔ ውድ እንደው ሳንተዋወቅ ፍቅር አሲያዛችሁን ተባረኩልኝ ውድድድድድዶ
እንዴት ፡ የተባረክሽ ፡ ልጅ ፡ ነሽ ፡ ቃልዬ ፡ ጌታዬ ፡ እየሱስ ፡ ይባርክሽ ፡
አንድ ፍሬ ልጅ ነው የመሰሉት ።በጣም ነው ያማሩት ቃልዬ ውብ አደረግሻት።❤😊
Can you show us the products you use please?
What kind you use because to many of you can please post the pictures of you used thank you I really appreciate
እቤት መታደል ታድያስ በጣም እንቺም ተባረኪ
እናትዬ ወጣት ነዎት ያውም ቆንጆ ወጣት እድሜ እና ጤና ይስጦት ደስ የሚል እናትነት ነው❤️❤️❤️
Emay ymerale dengel tbarckeshe
ሽበት የሚያጠፋ ሳይሆን ለጊዜው የሚሸፍን በሚል ይስተካከል
ሳታዳምጡ፣አስተያየት፣አትስጡ፣ጊዚያዊ፣ብላለች፣እናትየዋ፣ለዘለቄታው፣ደሞ፣እናስብበታለን፣ነው፣የሉትአንቺ፣አስተካኪ
ተፈጥሮን መሸፈን እንጂ ማጥፍት እይቻልም
@@hirutassefa4037 you definitely wrong maybe you don't have ability to read .....
gilts eko new gizeyaw minamin eyalu aydel...?
sew endiylqchew new matifiya yalut...
@@Ethioshalomhulumlebegonew8409 it's not clear and honest... don't try to confuse things please....
አላህ ያክብርሽ በልጆችሽ ክበሪ አንቺም የእናት ምርቃት ትልቅ ነው
ስታምሩ በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ እናትሽን እናት ያላችሁ እድለኞች ናችሁ
Betam konjo watat new yemimeslut😘😊
እኔ ግን የተፈጥሮ አድናቂ ነኝ ሽበት ደሞ በተፈጥሮ የሚመጣ ነው ሰለዚህ መደበቁ አይመቸኝም እዚህ ላደረሰን ፈጣሪ አምላክን ማመሰገን ነው ። ጥረትሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ይበል በዋና
Zemeniye bewoneti Egzabehare yakibersh. Yena konjo Emeye bemeneme atigegeme tebarekye. Awo enatish betame wotati kufiteni yalech enati nech . Egzabehare ergeme edmana tana yesitati. Egzabehare yebarikesh..
ቃል የኔ መልካም ኡፍፍ እግዚአብሔር እንዲ እንዳመረባችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@ እናትና ልጂ በጣም ነው የምታምሩት 👌🙏
እናመስግናለን በጣም ጥሩ ት/ርት ነው
Tebareki yene konjo sitamru
በርግጠኝነት የእናትሽ ስም ዘመናይ መሆን😊 አለበት ፍቅር የሆነች🥰😘😘ረጋ ያለች እድሜና ጤና ይስጣት!question please ግን ምን ያህል ሰአት ታቆየዋለች ሳትታጠብ thank you
Ebakesh kaleye link aderegilen indigo plzzz, thank you
እናመሰግናለን ቃልዬ ግን ያንቺ ቫዝሊን ለየት አለብኝ በደንብ ታሳይናለሽ በርቺ ማዘርዬ ደግሞ አመሮባቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን
ከተቀባነው በኃላ ልብስ ላይ አለቅም እስከ ስንት ቀን ይቆያል እባክሽ ንገሪን
ደስ ይላል የሂና አይነት ነው በጎጉላይ ቼክ ሳደርግ ከሂናጋር ያደባልቁታል አንቺ ደግሞ ሳታደባልቂ ነው የተጠቀምሽው ምን ያህል ሳምንት ሳይለቅ ይቆያል? Happy Mother's day.
የኔ ውብ ቀና ነሽ አሪፍ የውበት ሚስጥር ነው የነገርሽን አመሰግናለሁ።💚💛❤
ስላም የኔ ቆንጆ ከይቅርታ ጋር ከቻልብ መልሺልኝ ፀጉራችንን ከተቀባን ቡሀላ አንታጠብም ወደ ውስጥ ብንቀባውስ ችግር አለው
Kaleye thank you betam , I have grey hair on my front but I am doing all I can not to start putting on coloring chemicals, this is so helpful. Betam new Des yemetelut, hulachum , God bless you 🥰🥰🥰
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አዎ የብዙ ሰው ችግር ነው ፣ በጣም አመሰግናለሁ
Is it Vaseline you used?
ስላምሽ ይብዛልሽ ስሙን እስኪ ፃፊልኝ አማዦን ላይ ፈልጌ ብዙ አይነት ነው ያመጣልኝ ?
zenab simetaws or degmo powderu ayregfem ende ???
ሰላልገባኝ አሰራሩን አሰረጂኝ እህቴ አመሠግናለው
ቃልየ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤️❤️❤️❤️🙏🙏
እኔ አንቺእያልኩ ነዉ አማወራዉ እንደ ዘመናዊት እንደልጅሸ እንዳይ ደብርሸ በጣም ጎበዝ ንቅት ያልሸ ነሸ እኔ ሁል ግዜ ከእናቴ ጋር እጣላላዉ አንድ ነገር ላርግልሸ ሰላት እሺ አትለኝም ተይዉ ይቅርብኝ ምን ያረጋል ትለኝለች ጥሪ ወይ ሰርግ ካለብን እራሱ አባብይ ለምኜ ነዉ አሺየምትለኝ እና እራሰን መጠበቅ ዘመናዊነት ነዉ እኔ በጣም ነዉ ደሰ የምትይነሰ ጎበዝ ቃልይ ደሞ እድለኝ ነሸ ሰሪልኝ እያለችሸ ነዉ የምትሰሪዉ ሰንት አሰችጋሪ እናት አለ መሰለሸ ደሞ አንድ ቀን live ግቡ እና ፈቅራችንን እንግለፀላቹ ከማዘር ጋአ
😍🥰🥰
ቃልዬ ተባረኪ እጅግም ወጣት መሰለች አምሮባታል ኢሄ ደግሞ ያንቺ ዉጤት ነው 😍❤❤
እናትሽ በጣም ጥሩ እና ቆንጆ ናቸው
ታድለሽ ፣ግን መሞከሪያ አደረግሻቸው
ጕበዝ ፀጉራቸውም በጣም ቆንጆ ነው ቆንጆ እናት አሉሽ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
ተባረኪ ላደረግሺው በጐነት እናመሰግናለን
Thank you for sharing and after we applying indigo. Do we have to wash our hair. Please make it clear. Thank you
Zemenawiye enateshn Allah yakoylesh. Zemenawiye 1 teyaki nebergn Seguri frize nw betam yeyayazal ena be mn yeftatalgnal??? Ebakeshn gera gebt belognal
እረ ቃልዬ አታስቂኝ ሽበት እኮ ተፈጥሮ ነው ያለ ቀለም እንዴት ይቀየራል ? የኔ ቆንጆ ግን እናመሰግናለን ❤️
ሰላም ለእናንተ ይሁን የሜሉና የቃል እናት እናመሰግናለን ቃልዬ
Ebakesh Ehet ena ya qenedeb shebt asechagergn metawqiw kal
Did she going to wash after coloring
ቃሉ ምርጥ መላ። በተለይ ለጋቢና ሽበት። ድምፃችሁ ግን ብዙ አይሰማም።
The bible tell who ever respect he's mum and dad lives long life. U guys doing well to look after ur mum keep it up
Thank you kaliya.
Lala ayinet vasiln metered hinchilalen?
ቃልዬ ፀጉሬን ሞክሬዉ አሪፍ ከሆነ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ዉድ
ሰላም ቆንጆ
ፀጉሩን ተቀብተን ምን ያህል ደቂቃ እናቆይና እንታጠበው?? ነው ተቀብቶ መተው ነው??
ዘበናይ ስወድሽ እኮ ተባርኪ
በጣም ጥሩ ነው እኔም ሽበት ያስቸግረኛል እሞክሰዋለሁ።
Is she going wash her hair or leave like that.
Thank you so much I have gray hair bless you I will try it I use indgo with henna
Yemigerm naw tnx kaliye.kaliye ye chia seed atekakemun sirilin please.
በጣም ምርጥ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ተባረኩ!!
Amen amen yene konjo ❤️ 🙏
ቃልዬ ከቻልሽ የፖውደሩን ፎቶ ወይ ስሙን የኔ ቆንጆዎች እባክሽ በጣም አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ውድድድድድድ
የፓወለደሩ ሥም ንገረኝ ሥሞት
It is called Aloe Vera.
Hulome ayenet fazeline yehunsle weye?
አላህ በሠላም ለሀገሬ አብቅቶኝ እናቴን እደዚህ የምከባከብበት ቀን ይናፍቀኛል ብቸኛ ሤት ልጂነኝ እኔም ትቻት በሥደት ነኝ ያረቢ በሠላም አገናኘን 🤲🤲
Wow ቃልዬ የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ እኮ ከማማጋ ደሞ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽኝ የእግሩንና የከንፈሩን በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ዛሬ ሰርቼ አጠቀመዋለሁ like like
ከተቀባነው በሃላ እንታጥባለን ወይስ አንታጠብም ንገሪን
Ere Kal ene Betam techegeriyalehu how long will it stay?
ዋውውውውውውው ፏ ነው ዛሬ ክማሜየ ጋር በጣም አምሮባችዋል ማሜ ቻናልሸ ተሰርቅ እዴት ይመልሳል ማሜየ ታምራላቹህ እህቴ
Thank you so much ♥️
ቆንጆ ነው ደሞ ቆንጆ እናት ታዲያ መታጠብ አያስፈልግም ፀጉሩን ከቆየስ ስንት ቀን ወይ ስንት ሰአት ?
Wow it’s nice good job u take care ur mom and it is natural way thank u for sharing
እንኳን አደረሳችሁ ለእናቶች ቀን እናትሽ ሁሌም ቆንጆ ናቸው ስለዚሕ ውበት በውበት ናችሁ ።
Lesnt gze ykoyal malet new ?
ሰላም ዘመናዊት እንዴት ናቹ ደህናናቹ የምታቀርቢያቸዉ ቪዲዮዎች በጣም ትምህርት ሰጪ ናቸዉ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ ፈጣሪ ይባርክሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈልጌ ነበር ጥያቄ ባዝሊን ከጥቁር ሂና ጋር ቀላቅሎ ጸጉር መቀባት ይቻላል ከለሩ ይይዛል መልሱን እንድትነግሪኝ እፈልጋለዉ አመሰግናለዉ
Thank you for sharing I really appreciate very kind of you. I didn’t know that indigo with Vaseline using for retouch. But some people they might no Indigo if you show them the picture will be good idea. Bless your family
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@@zemenawit can you use indigo with vadrline on your entire hair? Plus will the color stay on yoir hsir after you wash it?
@@fiona7591 she nevr answer that is not soltion isnt wet how can u stay ot go out with wet hair that is bulishit....
በጣም ቆንጆ ናችሁ
በተፈጥሮም ቆንጆ ናቾሁ
እግዚአብሔር ያክብርሸ እናትሸን በመከባከብሸ።
What a beautiful mother and daughter ❤
ኢና ነው የቀላቀልሺው
Zemenawit enatesh betam konjo nat rejem edeme Lenatoch ❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ፣በጣም ታምራላችው ፣ማሚ እድለኛ
ነዎት ፣እድሜ ጤና ይስጣችው።
Wow
ቃልዬ በጣም እድለኛ ነሽ
በጣም ነው የምናመሰግነው ቀለሙን ምን ያህል ጊዜ እናቆየዉ ስንታጠብስ በዉሀ ወይስ በሻቦ ነዉ
Selam endet nesh yene tsegur kela yale nw le maxqor mn ladrg berchi my sis allah yanurachu bexena beslam rejim edme le enante
ደርባባ ወይዘሮ ነወት:: እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠወት ፈጣሪ:: ዐንቺም ተባረኪ
ለናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ለአንቺም እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ በጣም
ደስ ትላላችሁ የናት ውለታ መቼም በምንም ተከፍሎ አያልቅም እረጅም እደሜ ይስጥልን። Cacao powder ለፀጉር ጥሩ ነው ወይ ከተቀባስ በኋላ በሙቀት ሲቀልጥ ግንባርን አያጦቅርም ወይ?
Mamaye betam yamralu. Chewatachihu betam new des yemilew
Yene konjo yene mar ejsh ybark lenat ygebatal ketybet ke betesebochsh ga befkr nuri. Edmena tena le enatochachn egziabher yadlachew.
የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ ተባረኩ !❤
በጣም ደሰ ስትሉ በቅናት ገደልሺኝ ማዘርዬን እየተከባከብሽ እኔም እንደዚህ እናቴን እምከባከብበት ቀን ናፈቀኝ እናት እኮ ምን ብናደርግላት ያንሰባትል እግዚአብሔር ይሰጥሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሂናነዉ ፀጉርቸዉ ላይ የቀባሻቸዉ
በካካዎ ፓውደር መጠቀም ትችያለሽ እንደ ገባኝ።
ጎበዝ እናትሽን በደንብ ትንከባከቢያለሽ ተባረኪ የእናት ዉለታዋ ተከፍሎ አያልቅ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
💕💕💕💕 እውነትሽን ነው የኔ እናት ቁጥር ለሂሳብ ነው ❤️❤️🙏🙏
ቃልዬ እጅግ በጣም እወድሻለሁ
Love you too my dear sis 😘
ቃልዬ የሂናውን ስሙና ስእሉን ለጥፊልን
Indigona or cacow powder የለም ምን አንጠቀም
እባክሽን መልስሽን እንጠብቃለን። ከተቀባን በኋላ በስንት ደቂቃ ውስጥ ነው ፀጉራችንን መታጠብ ያለብን?
ተባረኪ ቃልዬ
Happy mother's day 💓 ለሁላችሁም ማዘርዬ በጣም ነው የሚያምረው ቃልዬ እመቤቴን ታድለሽ ከልጅነቴ ጀምሮ እንቴ መጦር እመኝ ነበር ተራርቆ መኖር ከባድ ነው ሁሉም እግዚአብሔር ባለው ቀን ይሆናል በርችልን ሻዝሊን ጥቅም ብዙ ነው በዚህ መልኩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ቃልዬ ተባረኩ
ቀለሙ ከካካዋፓዉደር ጋር በጭራሽ አይመጣም።
She look beautiful, God bless you both .
ቆንጆ ዘዴ ነዉ እናትና ልጅ አላሀ አይለያቹ
ደስ ስትሉ ኑሮ በዘደ ተመችቶኛል😂 እናመሰግናለን እፈልገው ነበር
tadleshe eny ente ylhyme
eny entey slsebue nawe ymtchebhy
ለስንት ጊዜ ይጠቅማል
ማዘርየ በጣም አምሮብሻል እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ እናቴ ቃልየ በእውነት ምን እንድምልሽ አላቅም እግዚአብሔርን ያክብርሽ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ማሚ አሜሪካ ተመችቶሻል እዳትመጪ
It didn't work for me. Itc come out green.
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው 🥰
thanks for sharing sis happy mother day god bless you and your family 🙏🙏🙏💐💐💐❤️❤️❤️
So jealous in a good way!! God bless you for taking care of your mom!! I wish I leave near you guys
Wowow tebarkii Yen konjoo bexam wedishalow tebarkii
ያምሪል ቆንጆዬነዉ።
ምርጥ ስራ ተባረኪ ዘመናዊት ሳትሆኝ ተፈጥሮአዊት