የሀበሻ ገበና📌 በእኛ ያበቃል It Ends with us! ከአዲሱ ቤቴ! 🏠👏እኛ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን 🌟🙌🎉

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 136

  • @zemenawit
    @zemenawit  2 дня назад +50

    ኢያሱ 24:15💫☀️
    .🏘 እኔና ቤቴ (ልጆቼ)ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን። መጽ.ኢያሱ 24:15🌟🙌🎉🌺✨⚡️

    • @almnesheyegremu7934
      @almnesheyegremu7934 2 дня назад +1

      Amen❤

    • @gezawbelaynehi5991
      @gezawbelaynehi5991 2 дня назад +1

      ተባረኪ

    • @haileAsgedom-yi5ef
      @haileAsgedom-yi5ef День назад

      ትላት በcomment ጠይቄሽ ነበረ አሁንም እባክሽ የዛፉ ስም ንገርኝ?

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 День назад

      AMEN.EBAKESH ENKUSHEN EYESUSEN ATDEBEKIEW SEBEKIEW,EYESUS BECHA YADENAL BELESH OPENLY MESKERI, LE BEZU SW MEDAN MEKNYAT THOGNALESH EHETE, ANCHI LAY TSEGA ALE EBAKESH

    • @fremlkam
      @fremlkam День назад

      Kaliye tebareki❤

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 День назад +6

    የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት በእኛ በልጆቻችን በሀገራችን በምንኖርበት አገር ላይ ይደር።እርኩስ መንፈስ ከእግራችን ስር ይውደቅ።አሜን

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u 2 дня назад +31

    እዉነት ነዉ ቃልዬ ፀሎት የማይመልሰዉ ነገር የለም ህይወታችን ሲወሳሰብ እንደዛ እናስባለን እኔም ብዙ ዉስብስብ ነገሮች ሲገጥሙኝ እል ነበር አሁን ግን ከፀሎት የሚበልጥ ምንም ነገር እንደሌለ አዉቄለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дня назад +3

      ትክክል የኔ ቆንጆ በርቺ እሺ

  • @firansh1115
    @firansh1115 День назад +12

    ወጥመድ ሰበረ እኛም አመለጥን እግዚአብሔር ያመነ ሺህ አጋንትን ይጥላል ግን ከልባችን ሳይቆረጥ በጸሎት በስግደት በጽናት በንስሃ ይሸነፋል እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ መንፈስቅዱስ ከኛጋር ይሁን ለንስሀ ያብቃን አሜን

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад

      Yessss amen amen my dear

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 День назад +10

    ቃልዬ ስለኔየምታወሪነው የመሰለኝ የኔእናት ጠንቃይ ነበረች እሚገርምሽ በልጅነቴ ብዙ መከራ አይቻለሁ ትምህርቴ እስከ8ተኛ ነው ከዛበላይ መማር አልቻልኩም ቀን ከለሊት እነሱን ማገልገል ሆነልጅነቴ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉተስተካከለ እናቴም ስጋወ ደሙ ተቀበለች ከልጅነቴ ጀምሮ እመኝ ነበር ሳላቀው የእግዚአብሄር ፍቅር ውስጤአለ በሚያመልኩት ነገር ደስተኛ አልነበርኩም በተደጋጋሚ ከቤት እጠፋ ነበር

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад +5

      Oww wow enkuan ፈጣሪ ወደሱ አቀረበሽ የኔ ቆንጆ ።። ምስክርነት ማቅረብ ከፈለግሽ አናግሪኝ እሺ ፣ ብዙ ሰው ይማርበታል

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 2 дня назад +15

    ጉንፋን ያዘሽ መሰለኝ 😢😢 አይዞሽ ዘመንዬ ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дня назад +2

      ድካምም ትፕጨምሮበት ነው ግን ደህና ነኝ እህቴ

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l День назад +6

    አሜን በእኛ ያበቃል ጌታ እየሱስ የንቀለው;; የሄ እኮ ብዙ ማህበረሰባችንን ያጎሳቆለ ;ለሀገራችንን ;ለብዙ መከራ የዳረገ ነው ::ግን ወደ እግዚአብሔር ለቀረቡ ሁሉ ቀሰበቀስ የተቀልጣል ዬተናል::ለምን ለጌታ እየሱስ የማይገዛ አንድም ሀይል የለምና
    አንቺ የወንጌል ትርጉም የገባሽ ጀግና ኦርቶዶክስ ነሽ::
    @
    በርቺ መልክቶችሽ በብዙ ይመከሩኛል ሜሪ ክሪስማስ

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 2 дня назад +5

    ቃልዬ❤ አንቺም ሜሉም ደስ የምትሉ እህትማማቾች የሜሉም ስራዎች ተወዳጅ ናቸው ጠፋችብን እንጂ አሁንም ማወቅ የምፈልገው የምግብ አሰራር ከአለ ሰርች አድርጌ አያታለው ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад +1

      ኦኦ የኔ ቆንጆ thankss

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h День назад +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ አመትን የሚያቀናጀውና አመትንና ወራትን ያስቆጠረው እናመሰግናለን የሚመጣውን ዘመን ይባርክልን

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад

      አሜን የና ውድ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 дня назад +4

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትይኝ እኮ ልስልስ ያልሽ ጨዋ ... እንወድሻለን እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን :: 🙏

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 День назад +3

    ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ ለቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 День назад

      ቃል ጌታን የሚያመልክ ገብርኤልንም ይጨምራል እንዴ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻዉን ነዉ የሚመለከት እነ ቅዱስ ገብርኤል መልዕክተኞቹ ናቸው እንዴት ጌታን አመልካለሁ ያለ ሰዉ እንዴት ገብርኤልን ይጨምራል?

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 День назад +5

    እኔ ሁሌ የሚገርመኝ ጥያቄ ነበር አንዳንዶች ቤተሰብ ውስጥ እንዲህ አይነት ነገር መኖሩን ሲያውቁ ሀይማኖታቸውን ይቀይራሉ እና በጣም ይገርመኛል አንድ ዘመዴ አለች ይህንን ከቤተሰቧ ስትሰማ ጴንጤ በመሆን የምትድን መስሏት ተቀየረች እና አመት ሳይሞላት የባሰ አበደች
    ግን እግዚአብሔርን ማጥበቅ እንጂ የሚያድነው ሀይማኖት መቀየር እንዳልሆን አሳየሽን

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад +4

      ትክክል እምነት ነው የሚያድነው ሀይማኖት በመለዋወጥ አይደለም።

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 День назад +1

    ቃልዬ እግዚአብሄር እረጅምእድሜ ከጤና ይስጥሽ አንችን ስሰማ በጣም ደስይለኛል ውስጤ ይረጋጋል ማርያያምን ❤❤❤

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic Час назад

    የአእህትሸና የናትሽ ድምፅ አንድ ነው ❤

  • @melat21
    @melat21 2 дня назад +3

    ቃልዬ እውነት ነው በጸሎት የማይመለስ ነገር የለም ❤❤❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @misratamdemichael5798
    @misratamdemichael5798 День назад +1

    thanks my dear kalye ye bizuwochachin hasab weym sigat new gin endalshiw be egziabher kal enashenefewalen,mary christmas to u and ur family

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 23 часа назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 дня назад +5

    እህትማማቾች ስታምሩ❤ አስቀናችሁኝ እስከ እርጅና ድረስ እንዲህ እንዳማረባችሁ ኑሩ🙏🏾❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад

      Amen amen belenal my love

  • @brighttube4me
    @brighttube4me День назад +1

    "ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
    (የዮሐንስ ወንጌል14:6)

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 День назад +1

    ቃልዬ ሁሉ ነገር ሲይምርብሽ ❤️❤️❤️

  • @tigistbekele2985
    @tigistbekele2985 День назад +3

    የኔ እህት ሁሉም ነገር ደስ ይላል ጀምታስተምሪያቸው ነገሮች በሙሉ ግን አንድ ጥያቄ አለኚ ስታመሰግኚ 1ቀን የመቤቻችንን ስሞ አትጠሪም ይገርማል ጌታ እኮ ከእሷ ነው የተገኘው እናቱን አመስግኛት ድንግል ማሪያምን እንወዳታለን በርች አንችም ትምህርት ሰጭ ነገር ስለምታቀርቢ በጣም ደስ ይለኛል ::

    • @Zeweter1
      @Zeweter1 День назад +1

      አልሰማሻትም ብላለች

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад +1

      አልፎልኝ ዛሬ ባወራ እንዲህ አልሽኝ ፣ አይይ አይዞሽ በደንብ እይው እሺ ፣ ልቤ ንፁህ ነው አትጠራጠሪ የኔ ቆንጆ

  • @MisraEbrahim-t4m
    @MisraEbrahim-t4m 2 дня назад +2

    Everything God yeseten wendim,ehit and so on blessing nachew "Ehite sitiy" ehit silelelegn lanchi fetarin amesegenkulish! Fetari yitebikachu!

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 2 дня назад +3

    Strong mom thank you for your beautiful video as always❤❤be blessed

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дня назад

      Thank you dear!🌺❤ 🥰

  • @godmysave33
    @godmysave33 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ደርባብዬ እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 дня назад +2

    ቃልዬ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰሽ Merry x-mass❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ

  • @eritrea576
    @eritrea576 День назад +1

    God bless you and your family

  • @Fanoyema
    @Fanoyema День назад

    Love the Coffee ceremony and you look gorgeous , Merry X Mass and Happy New Year

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад

      Thanks! Merry Christmas and Happy New Year to you too!

  • @HanaAsmare-n5c
    @HanaAsmare-n5c 12 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @Fili12258
    @Fili12258 День назад

    Thank you so much for sharing us. I like the the sofa of the living room and the coffee table for the living room where did you bought.

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад +1

      You are so welcome! It's my sister's house my dear I'm not sure

    • @Fili12258
      @Fili12258 День назад

      @@zemenawitif you don't mind can you ask her when you get a chance please 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 часа назад

      እሺ የኔ ውድ ​@@Fili12258

  • @finifine
    @finifine 2 дня назад +1

    Merry Christmas yene konjo. May the New Year bring you everything your soul prays for. Amen

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад +1

      Same to you dear amen

    • @finifine
      @finifine День назад

      @@zemenawit❤

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 дня назад +1

    አንደኛ ❤🎉

  • @Kidist-qh5jz
    @Kidist-qh5jz 2 дня назад

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሉ ጠፍተሻል

  • @semyatalem8320
    @semyatalem8320 День назад +1

    Asey xbuqat ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🇪🇷

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 2 дня назад +1

    Qalye❤❤❤❤❤❤ lemelkam hasabochish hulu Enamesegnalen

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @Truelove-n9l
    @Truelove-n9l 2 дня назад

    Yene werk abet metadel.... tawk yhon gn ngigrshi lb wust endemgeba ❤❤

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 День назад +2

    5:53 ሜላት እና የ እጅግ ድምፅ ይመሳሳላል የተባረከ ቤተስብ መልካም በአል

  • @MeronMeri-on5ub
    @MeronMeri-on5ub 2 дня назад

    እንዴት እንደምወድሽ እኮ❤❤❤

  • @eletderash
    @eletderash 2 дня назад +1

    ቃልዬ❤❤❤🙏

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 2 дня назад +1

    HAPPY NEW YEAR❤❤❤

  • @yeshiamanuel8760
    @yeshiamanuel8760 День назад

    Tebareki

  • @ficat7720
    @ficat7720 2 дня назад +1

    ቃልዬ ዌልካም ❤❤❤

  • @kiya2113
    @kiya2113 День назад

    ❤❤❤❤የኔ ወርቅ

  • @luwanyahouza6683
    @luwanyahouza6683 День назад +1

    ❤😘❤️😘❤️😘

  • @tjj269
    @tjj269 День назад +1

    ውድድድ

  • @asnakechtegegnmeshesha5864
    @asnakechtegegnmeshesha5864 День назад

    Auguri di buon Natale ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад

      Thanks dear some to you

  • @famouseblue7825
    @famouseblue7825 День назад +1

    ቃል ጥያቄ ኣለኝ ላንቺ እርቶዶክስ ኣይደለሽም እንዴ የእመቤታችን ስም ስትጠሪ ስምቼሽ ኣላውቅም plce መልስልኝ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад

      ነኝ የኔ ቆንጆ ፣ ዩትዩቤ ደግሞ ለኦርቶዶክሳዊያን ብቻ አይደለም ፣ ሀላችንንም የሚያገናፕን እምነት ነው ሀይማኖታችን የግል ነው። አይዞሽ እመብርሀንን በጣም እወዳታለሁ።

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg День назад

    ❤❤🎉🎉

  • @bettytube2561
    @bettytube2561 2 дня назад

    Thank you so much dear💓💗💖

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад +1

      You are so welcome dear, may God bless you!🥰

    • @bettytube2561
      @bettytube2561 День назад

      @@zemenawit amen 🙏 sis

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 День назад

    Gobez & be Eminetish sinu set nesh. Tinikareshim kaltesasatikuna keyikirta gar single Mom timesiyalesh. Lebizu Enatoch araya & tinkare silemitisechachew yasalefishiwn challenge bitiseriiw be vedio bizu yastemiral. Berchi

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @mayaye8892
    @mayaye8892 2 дня назад

    Hello Kal, thank you for sharing this beautiful video as always.
    Xan you okease share me the name and asdress of the Spa place in Woodbridge that you visited with your sister? Thank you!

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад

      ብፕጣም አመሰግናለሁ።። የትኛው ነው የኔ ቆንጆ

    • @mayaye8892
      @mayaye8892 День назад

      Do you remember the spa place that Melu took you few months back. You recorded a short video while you were there. You were mentioning that the entire building is a Spa....!

    • @zemenawit
      @zemenawit  День назад +1

      @mayaye8892 አዎ የኔ ቆንጆ ፣ spa world ነው ስሙ ግን ውድብሪጅ አይደለም ግን VA ነው Google adregiw eshi

  • @menenbayou4930
    @menenbayou4930 2 дня назад

    የኔ ቃል አንቺን ሳይ በረታለው.... አሁን አሁን ግን ደክሞኛል 😢

  • @entashtantwn6814
    @entashtantwn6814 2 дня назад

    God bless you

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 2 дня назад

    🎄መልካም ቀን ለውላችን

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww День назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ficat7720
    @ficat7720 2 дня назад +2

    የሜላት ጨዋታ ግን ገዳይ ነው😂😂😂😂

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 дня назад

      ገዳይ እኮ ናት

  • @heltayefter3209
    @heltayefter3209 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤ welcome

  • @meseretdebebe4759
    @meseretdebebe4759 2 дня назад

    Tenafeke❤❤❤❤

  • @tigistabebe4118
    @tigistabebe4118 2 дня назад

    edat nshi kalyaa btame nw yemwedshi gatane

  • @tigtig9908
    @tigtig9908 2 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yobaby1039
    @yobaby1039 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @gezawbelaynehi5991
    @gezawbelaynehi5991 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 День назад

    EBAKESH ENKUSHEN EYESUSEN ATDEBEKIEW SEBEKIEW,EYESUS BECHA YADENAL BELESH OPENLY MESKERI, LE BEZU SW MEDAN MEKNYAT THOGNALESH EHETE, ANCHI LAY TSEGA ALE EBAKESH

    • @brighttube4me
      @brighttube4me День назад

      "ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
      (የዮሐንስ ወንጌል14:6)

  • @tjj269
    @tjj269 День назад +1

    ❤️❤️❤️

  • @fghebretinsai8913
    @fghebretinsai8913 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @lolitakebrom3217
    @lolitakebrom3217 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alganeshkahsay5319
    @alganeshkahsay5319 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EliyasGethaun
    @EliyasGethaun 2 дня назад

    ❤❤❤