Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወደ ሮሜ ሰዎች2:7 📌🌟በበጎ ሥራ በመጽናት ምስጋናንና ክብርን የማይጠፋንም ሕይወት ለሚፈልጉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል🙌
Amen
Kalye endet new lagegnesh yemchelew please.
Hi Kaley! Can you please tell me the name of the spa? I want to try it out with my friend, if it’s in DMV area
@SarahAyele1020 no problem dear name-> king spa ..
@@shazist3579 Instagram
ሰላም ትሰጭኛለሽ ቃልዬ ስወድሽ
የኔ ቆንጆ
ቃልዬ የልብ ሰውነሽ እውነት ነው routine life depression ውስጥ ይከታል ካልሽው ውስጥ ሁሉም ትክክል ብለሻል walk ማድረግ ቤተክርስቲያን መሄድ ሰው መጠየቅ ሀሉም ዋጋ የማያስከፍል ግን refresh እንድናርግ በጣም የሚጠቅም ምክር ነውና እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ ሁሌም ይጠቅማል የምትይውን ስለምታካፍይን ❤
ትክክል የኔ ውድድ
ቃልዬ እዉነት ነዉ ለራሳችን ግዜ መስጠት አለብን የኛ ብርታት
አንደኛ ነኝ ደስ ብሎኛል ቃልዬ አንቺም እንኳን ደህና መጣሽ አንቺ የእረፍት ሰዓት ምርጥ ስጦታ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
Thanks dear
ቃልዬ እህትሽ ታድላለች እንዳንቺ አይነት ምርጥ እህት ስላላት i wish እኔም እህቴ አጠገቤ ብትኖር እላለሁ እንዲህ ብርታት የምትሆን እህት ስላላት she is so lucky ❤❤❤❤
kaliye በጣም ትክክል ነሽ ሁሌ ታበረችኛለሸ ተባረኪ❤❤❤
Thanks sis
ቃልዬ ልክ ነሽ ለራሳችን ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል 🎉🎉 የሚገርመኝ ነገር ልጅ እያለን አክስታችን ከእኛ ጋር መጨቃጨቅ ያስደድታት ነበር ታናደናለች ነበር ግን ደሞ በጣም ነው የምንወዳት❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ሜሊዬ
ቃልዬ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ! እርግት ያልሽ፣ በሰዎች ውስጥ ጥሩ ስሜት መፍጠር የምትችይ ተሰጥኦ ያለሽ ውብ ሴት ነሽ! መልካሙ ሁሉ ይገባሻል። ኮሜንት አድርጌ አላውቅም ግን ብዙ ጊዜ አይሻለሁ።
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ!
እውነት ነው ድብርት ነው ይሄን ሁሉ የሚያመጣው አንቺን ማየት ያነቃቃል እናመሰግናለን ቃልዬ የፀጉር መስሪያሽን ከዚህ በፊት አማዞን ፈልጌ አጣሁት ሞልቶልኝ ፀጉር ቤት አልሄድም ብቻ ኬት እንደገዛሽ ጠቁሚኝ❤
Send me message on Instagram so I don't forgot.. I will send you after work eshi
Eshe kaley thank u
Tebarekiii Kaley shikorina 🙏🙏🥰🥰❤❤ thanks 🙏🙏🥰
Welcome🎉❤
ውይ መታደል ነው የሚያነቃቃ እህት ስላለሽ ነው እንጂ ዘመኑ ከቤት እንኳን አያስወጣም አዎ ጥሩ ነገር ተምረናል የኔ ቆንጆ በጣም እራሳችንን ማየት እለብን
Yes my dear, thank you!
ልክነሽ ቃልዬ የኔ ውድ ❤😘
@@zemenawit ቃልዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ተባረኪልን እህትሽን በማገዝሽ በዚህ ፍቅር በጠፋበት ዘመን እንደዚህ መዋደድ ወከባበር ደስ ይላል ተባረኪልኝ የኔ ቅን በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ❤❤❤❤
እኔ ሳኡዲ አረቢያነኝ ለመዝናናት ሁሉም ምቹነበር ግን ህገወጥ ስለሆንኩ እፈራለሁ አንገቴን ዴፍቼነው የምሰራው ምንአልባት ሀገር ስንገባ ዱአ አዲርጉልኝ ሪዝቄን በሀገሬላይ እንዳያዴርግልኝ
ቃልየ የጅግየ ልጅ ስወድሽ መበርታት ስፈልግ ከፈጣሪየ ቀጥሎ እን አንድ ሰባኪ እንደ ቤተክርስቲያን መምህር ነው እምሰማሽ ቃልየ ተባረኪ በነገራችን ላይ ቢሮየ የጅቅ ሱቅ አጠገብ ነው እና ደስ የምትል ጀግና እናትሽን በአካል ስለማውቃት ደስ ይለኛል የሱቁዋ ባህላዊ ነገሮች በሙሉ ልብን ይማርካሉ ❤🎉❤🎉❤❤❤❤
Thank you so much dear, I'm glad you like it
Welcome 1st
Kaleye Yene Konjo❤❤❤❤
የኔ መልካም መልክቶችሽ ሁሉ ገንቢ ናቸው እንቺን የመሰለች እህት ቢሰጠ ብዬ ተመኘሁ አንድ እህት አለችኝ ቅርበትግን የለንም ሁሌም የማዝንበት ጉዳይ ነው ግን ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን
Ayzoshe yene knojo, God will change everything.. Just pray eshi
ቃልዬ ያንቺን ቪዲዮ እየተደሰትኩ ነው ማየው❤❤
እውነት መስማት እሚያስፈልገኝ ምክር ነበር እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
Thanks dear amen Amen
God bless you ,thank you for your amazing advice.❤
You're welcome dear
ቃልዬ ቆንጆ ኑሪልን
Thanks knojo
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen
❤❤❤ kaleye you are lucky my dear you have a good family 🙏🙏🙏
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ቆንጆ
Keep it up bless you More 🙏🙏🙏
Amen amen dear eshi
Betam new yemwedshe ewnet ❤❤❤❤❤
Kaleye betam des telalachehu ehit lemeche new tadya endezih metegagez yasdesetal
Thank you, my sister
አንችስ መቼ ነው ከባልሽጋ ፈታ የሚትይው አትጠገብ❤❤❤❤
Ayy ayzenanagem, እስቲ ምከሪልኝ lop
ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ቃልየ ቆነጆ የቆንጆ ቤተሰበ❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ወርቅ ስታምሪኮ ቃልዬ❤ሁሌም ፍኪልኝ
Thanks my love
Melun asayn tey….we misss her so much ….tadlesh ehtesh gar enjoy tadergialesh ❤
Eshi sis I will
ቃል የኔ ቆንጆ
Please can you tell me where is it I really need this for my self and my friends
king spa .. Please Google it eahi
Kalye betam new des yemtlu beteseb tebareku
ስወድሽ ጎበዝ አጋሪ ነሽ ለሴቶች እናመሰግናለን
Kalye enamesegnalen
ቃልዬ ❤❤❤❤
Hey dear
Munaye😂 swedshe ene bcha neg gn piygam arga dub dub mtl mwedew❤❤❤❤❤ love u
Haha thanks knojo
ተባረኪ እህቴ
@@senaittesfaye9431 አሜን የኔ ቆንጆ
Tebareki🙌 ♥️
Kalyeeee❤❤❤❤
ቃልዬ እንደምን አለሽ ።።።።።በኢንስታግራም ፃፊልኝ ስላልሺኝ ፅፈልሽ ነበር ።።።።።ከቻልሽ መልስ ብታስቀምጪልኝ ከታላቅ አክብሮት ጋር የእኔ እናት❤
Brushun yene konjo linku askemichilig please 🙏🏾❤️
king spa ..please Google it eshi
absolutely you look fabulous
Gobez qonjiye I really like u keep it up. Can you put it the name of the spa place?
King spa is the name dear, thank you so much
❤❤❤❤❤❤❤ beautiful
🙏🙏🙏🙏❤❤❤ thank you❤❤❤
ሰላም ጥሪነገር መስራት ለሩስ ነው♥️
True
Lovely 🥰
Thanks 🤗
ቃልዬ ምን ይሻለኛል እኔ ለራሴም ሆነ ለምንም ነገር ግድ የለኝም ምን ይሻለኛል ምን ትመክሪኛለሽ ደግሞ ምንም አልሆንልኝ ድል ምን ይሻለኛል አንቺን ሳይ ሁሌም ደስ ይለኛል ግን እንዳንቺ መሆን እመኛለሁ እስቲ ምከሪን እራሴን እንደው ቃልዬ
እስቲ ነገሮችን ለውጥወጥ አድርጊ ፣ ዬኔ ደስታ እና ጉጉት ይሰጥሻል
ለምሳሌ ምን አይነት ለውጥ ቃልዬ
Where is the place Kalye ❤
king spa
Where is the place please let me know Kal
Hey dear.. Name- king spa.
Yene konjo ene be seraye insurance 23 geze le massage be amet 250 le ande yekefelulughal.ene gene ande higem alakem.endaleshew andandachen le erasachen gedem aysetenem.
አሜሪካ እንኳን ከልጅ ጋር ልጅ ሳይኖር ኑሮው እራሱ ያሮጣል ለመፍዘዝ እድል አይሰጥም
Lol true
Well come yne werk
Ewnet new tebareky
አሜን እህቴ
የኔ ወርቅ
ዘመናዊት እንደት ደልቶሻል ኑሮ ጨሷል ሰርቫይቫል እራሱ ነበር 1 ሆኗል እዚ!!
ውክ ማድረግ ቤተክርስቲያን መሄድም ያስፈልጋል በደንብ ስሚው እሺ
የምር ይኸን ቪዲዮ ለእኔ የሰራሽ ነው የመሠለኝ እንችን አለማመስገን ንፉግነት ነው
my kal 🥰🥰🥰
My dear
Hi konjo wer is the location in dc please the spa
King spa new dear
??
ምችት ይበልሽ!!
selam kali!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
❤
Selam Kaliye, thank you for sharing. Can you pls share the spa please. Thank you.
King spa dear
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤🎉🎉🎉
💗💗💗💗💗💗💗
Love you
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉
የኔ ቆንጆ ኣራስ ቤት ነኝ እኔስ ድግግሞሹ በምን ልቀይረው ?
አራስ ቤትማ መዝናኛሽ እንቅልፍ ነው መሆን ያለበት የኔ ቆንጆ
@@zemenawitእሽ ኣመስግናለው ቃልየ ❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ባሎቸግዜመቸይሰጣሉ
Haha
እኔግዴለሽነኝ አዴራመቀበል እፈራለሁ
Haha yes it's hard
melat tube !!!????
Yes
Where this place please send to me address Thanks.
King spa - Google it eshi dear
❤❤❤❤

Where this place please send to me address
Thanks.
King spa - Google it eshi dear
❤❤❤
❤❤❤❤