Happiness begins within. You make YOU happy and you bring back your Happy to others. The hardest part in making yourself happy as far as I am concerned is going back to the darkest sides of your life and "dealing" with them. Facing the dark stories of you life is essential to Healing from your past and forgiving or even forgetting what had happened during your past. I hope you could make videos in the future on how to move foreward with painful experiences from your past some even caused by your close family members :) Thank you for sharing this video today. God bless!!!
The theory of becoming like all forgiving Jesus is one thing, actually fully forgiving is another story. How do you become full and happy when you have all the memories of abandonment and hurt and never feeling that someone was EVER actually there for you when you needed them? The Question remains "when you point your finger to someone else, remember there are four others pointing back to you". Was I ever there for that person when they needed ME? Are we dealing with expectations that could never be fulfilled? Just thinking out loud here....
❤️🔥 የእግዚአብሔር ፍቅር ሁሉን የሚከልል❤️🔥🙌 ዘላለማዊ የሆነ ፣ ቅድመ ሁኔታዎችን ያላስቀመጠ ነው❤️🔥 ክርስትናችን የተመሠረተው በእግዚአብሔር ፍቅር ላይ ነው ። እግዚአብሔር እኛን የወደደበት ፍቅር የክርስትና አዋጅ ነው።
.
❤️🔥 ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም1 ዮሐ 4:10
.
❤️🔥 ኤፌሶን 3:18 የክርስቶስ ፍቅር ስፋቱ፣ ርዝመቱ፣ ከፍታውና ጥልቀቱ ምን ያህል እንደ ሆነ፣ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር የመገንዘብ ኀይልን እንድታገኙ ነው። 19እስከ እግዚአብሔር ሙላት ሁሉ ልክ ደርሳችሁ እንድትሞሉ፣ ከመታወቅ በላይ የሆነውን የክርስቶስን ፍቅር ታውቁም ዘንድ ነው።
20እንግዲህ በእኛ ውስጥ እንደሚሠራው እንደ ኀይሉ መጠን፣ ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ በላይ እጅግ አብልጦ ማድረግ ለሚቻለው፣ 21በቤተ ክርስቲያን እንዲሁም በክርስቶስ ኢየሱስ፣ በዘመናት ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእርሱ ክብር ይሁን፤ አሜን።
Amen ❤❤❤
ስወድሽ እኮ❤
አጋፔ የሆነው ፍቅር ማለት ነው
Amen Ehete kalat yelegnm endih mehone efeligalehu birtu tiret adergalehu ehete betselotshi asbign betam yetegodahu sete negn thank you for your advice 🙏🙏🙏❤❤❤
❤
ከድብርቴ እኮ ነው የምነቃው ሳይሸ ወደፊት ታሳየኛለሽ ፋፋ ስትይ እኮ ከተቀመጥኩበት ተነስቼ እኔም ጨስ ጨስ እናመሰግናለን ቃልዬ የሴት ቴራፒ ላይክ አድርጉ አረ ባካችሁ ይሄን የመሰለ ስብከት ሰምታችሁ 👍👍👍❤💞
Oww thanks my dear
@@zemenawit 🙏❤
ሁሌም የምታነሽው ሀሳብ በጣም ብስል እንደሆንሽ ያሳያል ከምንም በላይ የእግዚአብሔርን ስም ስጠሪ ደስ ይለኛል በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ 😍 ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ። 16:34
Thanks my dear .. Amen
@@zemenawitአሜን ምህረቱ ለዘላለም ነውና❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤
የመድኃኒዐለም ፍቅር በቃል ተገልፆ የሚያልቅ አደለም የቀመሰው ሰው ብቻ ነው የሚረዳው እኔ ምስክር ነኝ❤
ተባረኪ !!! ይህን ሕይወት እግዚአብሔር ያብዛልሽ!!!
❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ያንቺ video ለብዙ ሰው ይጠቅማል ብትችይ Tiktok ላይ ራሱ ❤❤ብትጀምሪ
@@menenbayou4930 እሺ እጀምራለው የኛ ውድ!
ቃልዬ ቆንጆ እወድሻለሁ ኑርልኝ ክፉ አይንካሽ
የእግዚአብሔርንፍቅር ይህ ነው አይባልም በጣም thank you kaliye!
የኔ ቆንጆ እውነትሽን ነው ፍቅር ከሌለ ሁሉ ከንቱ ነው እግ/ር ፍቅር ነው የምንደሰትበት ነገር መረጋጋትና ማየት ካልቻልን ሁሌ ተንቀዥቅዠን ነው የምናልፈው ነብሳችን ሁሌ እረፍትና ሰላም አይኖርም የምናየው ነገር ትንሹ የሚያስደስትሽ ሰላምና ፍቅር በውስጥሽ ስላለ ነው ተባረኪ የኔ ማር ወድሻለሁ.መረጋጋትሽ ያምረኛል እመኘዋለሁ
Amen my dear sis
Happiness begins within. You make YOU happy and you bring back your Happy to others. The hardest part in making yourself happy as far as I am concerned is going back to the darkest sides of your life and "dealing" with them. Facing the dark stories of you life is essential to Healing from your past and forgiving or even forgetting what had happened during your past. I hope you could make videos in the future on how to move foreward with painful experiences from your past some even caused by your close family members :) Thank you for sharing this video today. God bless!!!
The theory of becoming like all forgiving Jesus is one thing, actually fully forgiving is another story. How do you become full and happy when you have all the memories of abandonment and hurt and never feeling that someone was EVER actually there for you when you needed them? The Question remains "when you point your finger to someone else, remember there are four others pointing back to you". Was I ever there for that person when they needed ME? Are we dealing with expectations that could never be fulfilled? Just thinking out loud here....
I would love to talk to you dear, eshi will also do video on that subject! Thank you for you feedback and support. Please Send me message on Instagram
@@zemenawitthank you Kalye. I will contact you on instagram. Love you
ሞራል የሆንሽ እህት ነሽ የእውነት ልብሽን አይቀይርብሽ ምርጥ ልብ አለሽ ስንት አመቴ ሳይሽ ቀን ከቀን የሚገርም ማንነት እየያዝሽ እኛን የምታስተምሪ ድንቅ ሴት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ የኔ ውድ🙏🙏
Amen my dear
❤❤❤❤❤❤አቤት ጨዋታ አዋቂነሽ ደስ ሲለኝ መፅናኝዬ እኮ ነሽ
Thanks sis
የተባረክሽ ሴት!! God bless you ❤❤❤
ዉዷ እህቴ አንድ ምክር እስኪ ጀባ በይኝ ከፍቶኛል አብሮኝ የበሉ የጠጡ ሰዉች እኔ ከልቢ እየቀረብኳቸዉ እነሱ ግን ሴራ ዉሸት ይዘዉ ነዉ የሚቀርቡኝ እና ከሰዉ እንዴት ልራቅ የቀረብኩትን ሁሉ ወዳጄ ይመስለኛል ምን ላርግ ኡፍፍ🥺😢
Ayzoshe my dear I will do video for this
These people could be jealous of you
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤
Thanks sis
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ ቃልዬ የእኔ ቆንጆ የእኔ መካሪ ስወድሽ እኮ ❤❤❤
Love to meli thank you
የ እግዚአብሔርን ቀኖች እየጠበኩኝ
ቀን አየሁ በቀንህ አንተን ስላመንኩኝ
እኔም እንደሀና ልቤ ባንተ ፀና
Amen dear
ሁሉንም ልክ nshi ቃልዬ 👍👍👍👍
Thanks sis
Kale yene konjo Egzabher Abzito yibarkish❤❤❤Emebet Maryam Tsegawan Tabzalsh❤
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ስልኬ ጠፋቶ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ መካሪ
Miss you more sis
Uffff kaliye ያንቺን መረጋጋት ሳይ ያረጋጋኛል❤
Betam ewnet nw yaleshew kanchi hulem bezu emaralehu hiweten enday tadergignalesh keberi Egziabher melkamun endezih endetenageri moges yehunsh Amen🙏🙏🙏🙏
God bless you! You are truly calm and mature. Keep doing what you are doing!
Amen dear
ጎበዝ እህቴ እኔ ሜድቴት ማድረግ ስጀምር ህይወቴ ተረጋጋ የክርስቶስ ፍቅር ይበልጥ ገባኝ የውነት ማቹር ሆንኩኝ እያልኩ ነበር አንቺም በዚ መንገድ ተረድተሽ ይሄን በመስራትሽ በጣም ገረመኝ atract like atract የሚባለው እውነት ነው። ተባረኪልኝ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ 😊❤
Yes, God is the great
Tbareki Yeni Eht❤🙏
Kaley swedshe betam new yemtanekakign Egziyabher yebarkshe🙏🏼
Kalye yene ehit yanchi video sisema endet Libe erifi endemil bitawki betam new yemyamesegnishi yene ehit tebareki 🙏❤️
Amen my dear sis
ቆንጅዬ ቃልዬ ስወድሽ እኮ ተባረኪ
Thanks sis
የኔ ውድ እህቴ አመሠግናለሁ❤❤
Lovely lady, God bless you!
ቃልዬ ቆንጆ ተባረኪ❤❤🎉🎉
ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
ቃልየ የኔ ቅመም እንዴት ነሽ በጣም ነው እምወድሽ ሀሳብሽ ሁሉ ይገዛል ኑ ሪልን ❤❤❤❤
Bexam new yemiwedsh tebarki ❤
ቃልዬ❤❤❤❤❤መምህርት። እንዴት ሰነቨትሽ?ስራ ይበዛብሻል በደዬ ሳልደውል ቀረሁ❤❤❤❤የኔ ውድ ብርክ በይ በኔ ዘመን አየር እንብላ ዋክ እንብላ እያልን እንወጣ ነበር። እኛዋክ እንብላ አየር እንብላ እምንለው። ቦዶ ኪስ ስለነበር ነው። ❤❤❤❤
@@meddiegibbon551 የባዶ ኪስ ጊዜ እኮ ፍቅር አለው ። ደህና ነኝ እሺ ችግር የለውም
ቃልዬ ኸረ ይሄ ፀጉር የት ሊደርስ ነው ሚስጥሩ ይነገረን ስታምሪ የኔ ዘመናዊት❤❤❤❤
ሚስጥሩን እሺ በቅርቡቡቡቡ
@@zemenawit እንጠብቃለን ።
@@zemenawitቃልዬ ለኔ ደግሞ ሽበት በሂና እንዴት እንደሚስተካከል የሰራሽውን video በተደጋጋሚ እያየሁ ሞከርኩት ነገር ግን አንቺ እንዳልሽው ከለሩ brown አልሆነልኝም
ቃልየ 3 ዓመት በሗላ አገኘሁሽ የኔ ብርታት ስወድሽ❤❤❤❤
የኔ ውድ ተባረኪ
Kalye shikorina❤ thanks 🙏🥰🙏🥰🙏
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
Qalye❤❤❤ dena nesh wey hulun lik bileshal fetarin yasqedeme hulu yalew new ,esum erasun sileseten yetemesegene yihun ❤❤❤ enameseginshalen
Thankyoufor sharing Kalye
Ende negste menor eyalemamdshen nw ❤❤❤
Yena konjo ❤❤❤❤
Zenaech nesh ekoooooo
Thanks kal very important message as always❤
Thanks sis
Getan talke ehet endlagn yesmagnale ye anciyn meker sesema betam wedshalhu kalye ❤❤
Kaliiii yen yset lek , lebamua set ❤
bless you more !!!! God is great all the time !!!!!!
Wow "bedesetaye alederaderem" 😮 . Yezarew lene naw mechem.
Tadelesh konjo
Blessed❤❤❤
የኔሴት❤❤❤
እንዴት እንደምወድሽ❤❤
ወይኔ እንዴት እንደናፈቅሽኝ😍
Yes welcome Kali love missed you so much ❤❤❤❤❤❤
Thanks sis
የኔ ኮንጆ እንካን ደና መታሽ ደብሮኝ ነበር እስቲ በምክርሽ ልጽናና የኔ ልዩ❤❤
እሺ ዘና በይ thanks sis
በጣም አመሰግናለሁ አንፀሽኛል
እኔ የተቸገርኩት ባለቤቴ ብየቀኑ እግዚአብሔር አምላክ እንዳልመስግን ብስትረስ ንው ያልሁት ም
ሰላም ቃልዬ እንደምነሽ ጠፍተሻል በሰላም ነው
Swraaa my dear but alhu eshi
Kalyeee❤❤❤
Kalye yemtaweriw hulu lek new gen andande ? Bicha ahun moode down honoal gen egziabher yeredaghal.
Qaliyee yene birta❤❤
Thanks sis
Kalye konijo blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks sis
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thank yuo kalye!!!!!
yelbe!!!!
❤❤❤❤❤❤❤
kaliye you are special love you❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ቆንጅዬ
Thanks sis
Tank you
Enodeshalen
You are marvelous and the food looks delicious and nice
My sweety love you. God bless you more konjo.
Amen dear
ልዕልቷ ❤❤❤❤❤❤
Kailey kal atahulish
Webit welcome I love your video keepup eshii
Hey sis
Kalyi konjo btame new mewdesh motivate selimtregen
❤❤❤❤
Selame yena tegagn sewdwshe❤❤❤
Thanks sis
Is this a mosaic center
Yes my dear
ተባረኪ ግን ባለትዳር ነሽ?ልጆችስ አሉሽ??
አዎ አልመስልም
Please share your perfume thanks
@@fghebretinsai8913 Dolce&GabbanaDevotion Eau de Parfum Intense
You're welcome dear
Wwwo grazie a dio ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kaliy ebaksh mastawekiya siryli ye real estate photo lilaklsh ebaksh kali
Kaleye am so jealous of your God
❤Exactly!!!
❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉
Clue!
በምድነው የማገኝሽ እባክሽ
😊😊😊😊😊 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Beautfull
Waynee siwedishiii demsiish erasuu nefekgn yene ehet
የኔ
❤❤❤🎉🎉🎉
ሙሉውን ሰማሁት 😢ተባረኪ አፅናንተሽኛል ለብዙ ሰው ይጠቅማል ሼር አደርገዋለሁ ❤
Thanks sis
ahun yalegn hulu be Egziyabher chernet new!!!!!!
True
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዉ ምክሪኝ እራሴን ጥያለሁ