Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ብዙዎቻችን ትኩረት የማንሰጠው ነገር ግን ትልቅ ጉዳይ ነው ያነሳከውእናመሰግናለን ዶክተር ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን
አይዕ ዶ/ተር ሰይፈ ማንንም ሳትነቅፍ ሳትደግፍ ዕውነታውን የምታስቀምጥ በመሆንህ አመስጋኝ ነኝ
ደጎተር ምርጥ ሰው አግላለፅ እንዴ ደሰ እንደ ሚይልበርታል ፈቴይን ታደገክልኝ አለ የተበለ ክሬም እየቀበሁ ጎድቼው ነበረ አሀዝ ን ተውኩት የፈቴ ባይሰተካከልም በከረሙ የባሰ እየጎደሁት ነበር
አቤት ደ/ርዬ አገላለፅህ በጣም ግልፅ ነዉ ከአሁን በኋላ እንጠነቀቃለን በተቻለን መጠን
እናመሰግናለን ዶር ተባረክ:: በቀጣይ ጊዜ ስታገኝ ስለ Vitamin C ሲረም ጥቅምጠቁመን like & Share
🍃#ቁርዓን🍃➧እረፍትህበሱ ውስጥ ነው➧በቁርዓን ውስጥ ከቁርዓን ጋር ኑር! ➧ልብህ አላህን ስታወሳ ሰላም ናት። ➧ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፣ ➧አላህን በማውሳት እራሀትን ይፈልጋሉ። 📩📩 🍃🍃አላህን በማውሳት ተደሰት፣ 🍃🍃ቁርዓንን በመቅራት ልብህን አርካ 🍃🍃ሶላትን በመስገድ ወደ ጌታህ ተቃረብ።💫🍃🍃💫📖🎧
ጀዛኪላህ ኸይር የኔ ውድ እህት
እናመሱግናለ
እኔ በጣም የገርመይ አቀራርብክ ተሰጥኦ ቃላት አደጋግም ብቻ ግሩምነው
ዶ/ር ሰይፈ እምወድህ በምክኒያት የሰአት አጠቃቀም አቀራረብህ thank you so much
አመሰግናለሁ
በጣም ከባድ ነው ፀሀይ በየቀኑ አለማግኘት እንዳልከው በአመት ለ2 ወር ፀሀይ ከሚያገኙት አገር ውስጥ የምኖረው እና ሁሉም ሰው ከምግቡ በተጨማሪ የቫይታሚን ዲ ታብሌት ይወስዳል ልጆችም. አዋቂዎችም። መልካም መረጃ ነው እናመሰግናለን።
ሰን እስክሪን ወሳኝ ነው ቅንጦት አይደለም ፀሀይ መከላከያ ነው እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ቫይታሚን ሲ ሲረም ንገረን
እባክህ ዶክተር የቀኝ አይኔ ቅድቤ አይነቃነቅም እሰቲ ነገረኝ ሰደት ላይ ነኝ የፈጠርል
ደክተርዬ በጣም እናመግንካለን ቡጉር ለሚያስቸግር ፊት አድ ቪዲዩ ስራን ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስክክ
እሺ ሰራለሁ። አመሰግናለሁ
ዶክተር በጣምእናመሠግናለን እውቀትና ያቀራረብ ሥርአት ተጨምሮበት ልዩአርጎታል
ፅሁፍሽን አስተካክይ እናመሰግንሃለን እድሜ ይስጥህ በይ ያንካካሽና
@@woinshetchanyalaw3085 ዋናው ኢሱ መረዳቱኖው ኢናአቻም ቲለመጂየለሺ
@@Dr.SeifeWorku ዶክተርክቻልክ ቀጥታልዴውል ቁጥርህን በየትላግኚ እኚህያርብሀገርዶክተሮቺ ምንምአልተግባባንም
ዶክተር እየ ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅቅ እዉቀትህን ሥላካፈልከን እናመሠግናለን በዉስ ማግኘት ፈልጌ ነበር
ዶክተርየ እግዚአብሔር አክሎ እውቀቱን ጥበቡን ያድልህ ከእግዚአብሔር በታች እናተ ናችሁ መካሪያችን ነውራችነን እምደብቁልን የእውቀት መላእክ ቅዱስ ዑራኤል እውቀቱን ይግለፅልህ አባየ አሜን ውይ ስርአትህ ደግሞ በስመ አብ
👍
ወላሂ ከተማሩ አይቀር እንዳተው አላህ ይጨምርህ
ዶክተርየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን 🙏
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ሃሪፍ ነው ከፋብሪካ ምርቶች ይልቅ በቤት ሊዘጋጁ የሚችሉ አስተማማኝ የቆዳ መጠበቂያ ብትጦቅመን መልካም ነው።
ደኩተርየ አንዚ ዛሬ ይገልትካቾው ምልክቶቹ ሁሉም አነጋ ኣሉ አና አስካሁን ግራ ገብቶን ነበር ለምክርህ በጣም በጣም ኣመስግናለው
ዶክተር ሰይፈ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እመብርሃን ቤትህ ትባርክልህ አመሰግነሀለው
አናመሠግናለን ሰለቡግረ በጉጉትእጠብቃለሁ እድሜይሥጥልን ደኩተር
ፅሀይ በአረብ አገራት በብዛት አናገኝም kitchen የሚያጠብሰንስ ፅሀይ ስናገኝ ካገሪቺን ጉዳቱን💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️
ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ትለያለህ የእውነት ጥልቅ እውቀት ነው አቀራረብህ በሁሉም ፕሮግራምህ ላይ ተባረክ
እዉነት ግን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው
አቀራረብህ በጣም ሳቢ ነዉ:: እናመሰግናለን😍😍
ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም መልካም ሰው ነህ
እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ቫይታሚን ዲ ቢነግሩን ደስ ይለኛል
ስታሰረዳ ትንትን አድርገክ ሠለሆነ ደስ ሲል ኑርልን ዶክተርዬ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ፊቴ ላይ ማድያት እየጀመረኝ ነው መድሀኒት ንገረኝ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር
ዶ/ርዬ አንድት ምልክት ስጠኝ ሁለቱ ጉንጨ ላይ ማዳት አለዉ የጀመረኝ አረብ ሀገር ነዉ ነገር ግን ከቤት ብዙም አልወጣም ፀሐይ አይነካኝም እንዴት ማዳት ያዘኝ ኢትዮጲያም ሂጄ እያለሁ ቀነሰ እንጂ አልጠፋልኝም አሁንም ተመልሼ በስደት ነዉ ያለዉት ጭራሽ በዛ ለኔ ፍት የምሆነዉ ምን አይት ወይስ የተኛዉ አይነት ሰንስክርን ነዉ መጠቀም ያለብኝ ማንኛዉንም የፀሐይ መከላከያ መጠቀም ፈራሁ
እና መሰግናለን ወድሜ ትለያለህ❤
በጣም ስፈልገው የነበረ መረጃ ነው ያቀረብከው አመሰግናለሁ
ዶከተር በታም እናመሰግናለን ቀጣዮን አባክኽ ?👏👏
እናመሰግናለን ዶክተር በጣ ድቅትምርትነዉ እግዚያብሄር እድሜናጤና ይስጥልን እስኪ ስለጥርስ እና ድድ በሽታ መስኤዉና መፍትሄወቹን እዲሁም ምን ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን video ስራልን እኔ የመንጋጋ ጥርሴን አሞኝ አስነቅየዉነበር ግን አሁን ደም የታችኛው የጥርሴ ድድ ጥርሴን ስቦርሽ ይደማል እና ድዴም እየተበላሸ ነዉ እና ምድነዉ ማድረግ ያለብኝ እባክህ መፍትሄ ካለክ ወይም ካሁን በፊት የሰራህዉ ካለ ሊኩን አስቀምጥልኝ እባክህ ዶክተር
የምንፈልገው ነው ያቀረብክልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልህ ዶክተር 🙏🙏🙏❤❤❤
ዶ/ር ስራዎችት በጣም ጥሩ ናቸዉ።እስኪ ስለ creme 21 ቪድዮ ስራ please
ዶክተርየ እግዜብሔር ይሰጥህ አምሮህን ብርሀን ያርግልህ ጤና ጉልበት ሠላም ፍቅር በረከት ይሰጥህ መልካም ኢትዬጵያ ዊ ነህ ተባረክ
እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን
ላለፉት ሶስት አመታት ዱባይ ውስጥ ውጭ ላይ ነበር እምሰራው እና የፀሀይን ጉዳት በደንብ አውቀዋለው:: አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ስራ አግኝቼ የለሊት ሁኛለው:: አሁን በደንብ ነው እራሴን ከፀሀይ ምጠብቀው::
ውይ ውይ በጌታ በደንብ ጨርስልን በቀጣዩ ቪዲዮ ኑርልን 🙏🙏🙏
አቀራረቡ የተለየ ዶ/ር
ሰላም ዶክተርዬ ጀግናችን በርታልን አገላለፅህ ደስ ይላል እናመሰግናለን በቀጣይ ሰለ አይን ስር መጥቆር ስራልን መፍትሄ ካለህ የኔ አይኔ ስር ጠቁራል አብጣል ብዙ እንቅልፍ አላገኝም ያለውት ስደት ነው ክሬም ይኖረዋል ማጥፊያ
Ehen video neber yefelekut Doctor betam amesginalew. Gin tikur netebtabun matifiya menged mindnew?
ዶ/ር እናመሰግናለን በጣምከይቅርታጋር የአይንሰር መሸብሸብ መፍትሄካለው ብትሰራልን ቅባቶችምካሉ ብጠቁመንእና ሰለ ባይታሚን D ሰራልን እንጠብቃለን
የኔም ጥያቄ
አዎ ስለ ቫይታሚን ዲ ቪዲዮ ስራልን 🙏
ዶክተር ebakih sile skin tags or skin moles ምስጥፍያ ንገረን shifashifte lay 7 wetabign
ዶክተርዬ ለምትሠጠን ምክርና የህክምና አገልግሎትክ እናመሠግናለን ዶክተር እኔ ከፊቴ ላይ አልፎ አልፎ እንደ ብጉር ሆኖ ይወጣና ሲጠፋ ክስም ሲል ይጠቁራልታዳ ፊቴ ጥቋቁር ነጠብጣብ አለው ለዚ ምን ትመክረኛለክ ፊቴን ምንም አይነት ሜካፕም ክሬምም አልጠቀምም
ዶክተርዬ በጣም እናመሰግንካለን ተባረኮ
ዶ/ር ዘርህ የተባረከ ይሁን እናመሠግናለን
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ጥርሴ እየደማ አስቸግሮኛል በተለይ ተኝቸ ስነሳ በጣም ነው እሚደማው እና ምን ላርግ
እናመሰግናለን ዶክተር ቀጣይ ስለ ቫይታሚን ኤ ስራልን
ቫይታሚን ዲ ለማለት ነዉ
እባክህ ዶክተር የመጀመሪያ ከእኔ ፊት ላይ ውቶ በጣም አስጨንቆኛል ምን አልባት ይጠፋ እንደሆን መድሃኒት ካለው ብትጠቁመኝ ማለትም ጥቁቁሮቹ ነጠብጣብ በፊት ትንሽ ነበሩ አሁን ግን እየበዙ እና ደሞም አንዳንዶቹ እያደጉ እየሄዱ ነው በጣም ምንም እንደተባለው ምንም አይነት እመም ባይኖረውም ግን ከመብዛቱ የተነሳ ሊያስጨንቀኝ ሞከረ እና ደሞ አንዳንዴም ፊቴ ሽፍ ይላል አሁን ላይ ግን ምንም አይነት ፀሐይ አያገኘኝም በልጅነቴ ግን ለረጅም ጊዚያት በጣም ለፀሐይ የተቃለጥኩ ነበር ቢያንስ እስከ 17 አመቴ ድረስ በጣም ተጋላጭ ነበርኩ ምን አልባት እሱ ተጽኖ አሳድሮብኝ ይሆን አሁን ላይ ግን ለ8 አመት ምንም አይነት እረዘም ያለ ፀሕይም መቶኝ አያውቅ እና ምን ማድረግ አለብኝ መፍትሔ ካለው እባክህ አትለፈኝ ለፊቴ ደሞ ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም ከሳሙና እና ከውሃ ውጭ ።ክሬም ወይም ቅባት ሲነከው ፊቴ ሽፍሽፍታ እና አልፎ አልፎ ብግር ስለሚያውጣ ተስቶ እንኳን ቢነከው ስለዚህ ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም ።
ዶክተረየ በጣምኮነው የምትቸኝ ስለሸተረረ ስራልን
የዶክተር ቁጥያር ያለው ቴሌግራምአለው የትነው አድራሺህ ዶክተር???
Dr ከልብ እና መሰግናለን እያጠቡ ሰለማርገዝ ብታሰተምረን
ማሻላ ምርጥሰው ነህ
ስላም ደኩተር አገቴ በትናን ሺ ኪታሮት ወሮኛል በምን ማሥወገድ እችላለሁ ወደፊቴእየመጣ ነው አሁን ይህን መዳኔት ገዛሁኝ እዴት ልጠቀመው አሙቢት የሜባል መዳኔት ገዝቻለሁ
Dr thank you በ አዉነት ታብርክ 💞
Dr betam terhu naw tehetenah t/t asetatehe bezhu temarkhugn amesgenalhu qetelebate E/r yebarkehe
ዶ/ር ስለምትሰጠን ጠቃሚ ምክሮች እጅግ እናመሰግናለን ክበርልንበአረብ ሀገር በጣም ይሞቃል በተለይ ምግብ ለምናበስል በጣም አስቸጋሪ ነው ማቀዝቃዛዎች ከሌሉት እና እኔ ፌቴ ተጠብሰዋል ማድያት ይሁን የሙቀቱ ኣላውቅም ምን ማድረግ እችላለሁ?
ስለማድያት የሰራሁት ቪዲዮ አለ ከዚህ በፊት
ሠላም ዶክተር እምታሥተላልፋቸው ነገሮች በጣም ጡሩ ነው አንዲ ጥያቄ አለኝ እንዴምትመልሥልኝ ተሥፋ አለኝ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ማዳት አለብኝ ልክ ፔሬዴ ሊመጣ ሣምንት ሢቀረው በጣም ይጠቁራል ፔሬዲ ሥጨርሥ ፌቴ ላይ የወጣው ነገር ይቀንሣል የሆርሞን ችግር ከሆነ እንዴት ነው ማሥተካከል እምችለው ??????????
ደሰ የሚል አገላለፀ
Dr እናመሰግናለን እውቀት ይጨምርልህ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ምክር
ዶክተር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ አመሰግናለሁ
Zares first negn bagugut yemitebabekaw program doctor kebarlen💚💚💚💚💚
እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ቫይታሚን ዲ ማነስ እና ስለጉዳቱ እንዲሁም ስለጥቅሙ ዘርዘር አድርገህ ቪዲዮ ብትሰራልን ?አመሰግናለው
በፀሀይ ምክንያት ለወጣ ነጠብጣብ መፍትሔው ምንድን ነው? አመሰግናለሁ !!
እኔ እንደዚህ አይነት ፉቴ ላይ ከጊዜ ቡኋላ ወጥቶብኛል ግን እኛ አካባቢ በተለምዶው ማርያም ስማኝ ነው እምንለው ነገር አለ እና ተውኩት አሁን እየበዛብኝ ነው ምናይነት ክሬም ነው መጠቀም ያለብኝ ዶክተር ንገረኝ ❤🙏
የኔ በዝተውብኛል በሌዘር ነው ሚጠፍው
ሰላም ደክተር ማድያት ፊቶን አበላሽው እኔነቴ በመስታዋትሳየው ያስጠላኝ ምን ይሻለኛል እባክክን መልስልኝ
ስለ Cocoa butter ስራልን።
እኔየምጠቀመው፡ጥላየሚባለውን፡ሰነስክሪንነው፡እስካሁን፡ካሳዩት፡ሰንስክሪንውስጥየለም፡ስለጥላ፡የሚያውቁት፡ካለቢያሳውቁን፡እናመሰግናለን፡ውድዶክተር፡
እናመሰግናለን ዶክተር 👏 መጨረሻ ላይ ተመችቶኛል ወንድ ልጅ ዣንጥላ ሲይዝ ሙድ እንደሚያዝበት አንተም ገብቶሃል 😂😂😂
ሠላም ዶ/ክ የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ ጠቃሚና ጥሩ ናቸው፤ ግን እስኪ ስለ Disaar Hair Oil መረጃ ስጠን ከNeo ጋር ልዩነት ቢኖረውም መወዳደር ይችላል ወይስ ይሻላል ትላለህ? እባክህ
ዶ/ር ስለምትሰጠን ትምህርት አመሰግናለሁ🙏 እኔ አይኔ ሽፋሽፍት ላይ ከላይኛው ውቆዳ ላይ ልክ እንደ ባቄላ ፍሬ ያክል ሁለቱም አይኔ ላይ አበጠብኝ ግን ምንም አይነት ህመም አይሰማኝም እባክህን መልስ ስጠኝ 🙏
መታየት አለበት
እናመሰግናለን ዶክተር ሰለ (vitiligo) ጊዜ ሲኖርህ ብትሰራ
ዶክተር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
D.r ebakiin ye lab madhanit kalew video seralen??🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ እኔ ለብዙ ኣመታት በስደት ስኖር ቤት ውስጥ ነው እምሰራ ፀሃይ እሚባል ኣይቼ ኣላውቅም ፊቴ በማድያት ተበላሸ ፀሃይ ኣለማግኘትም ችግር ያመጣ ይሆን መፍትሄ ካለ ወይ መዳኒት ከቻልክ ብትመልስልን በተረፈ እ፡ር ይባርክህ ጤና ያብዛልህ ዶ፡ር
How Much Vitamin D3 ie is Daily? thank you 🙏🏿
ማሸአለ ኢዉቃት ማልክ ትህትና ኡሉ ናገርህ ማሸአለ ዶክቶር በለ ኡለታዬ ናህ
ዶክተር የምትሰጣቸው ምክሮች በጣም ጥሩ ነው እኔ አዲስ ነኝ ቅርብ ግዜነው መከታተል የጀመርኩት የኔ ችግር ሁለት ነገር ነው ሁለት ጉንጮቼላይ ማድያት አለብኝአንደኛዉ እቤት ዉስጥ ኩክ ሳደርግ ይለበልበኛል ያቃጥለኛል አሁንእና አሁን ኦሌ እና ዋይት ጎድ የሚባል ክሬምአለ ኦሌ ክሊዘር እታጠብና እሱን ተቀብቼ እተኛለው ጠዋት እንደገና በክሊዘሩ እታጠብና ኦሌ ተቀብቼ እወጣለው የኔ እስኪን ድራይና ሴሴቲቭ ነው ምን እንደማደርግ አላውቅም እና ምን ትመክረኛለህ ዶክተር ለሁሉ ነገር አመሰግናለው
ዶከተር ለወዛማ ፈትና ቡግር ለሚያሰቸገር ፊት ቢድዩ ሰራልን እናመሰግናለን
*አለ ተሰርቷ*
ሰርቷል ገብተሽ እይ
አመሰግናለሁ ዉዶቸ ግን አጣሁት ለማዳት የሰራሁን ነዉ
@@رحمهبنتاحمد ruclips.net/video/r1-mJhp-ahQ/видео.html👈♥
@@رحمهبنتاحمد ruclips.net/video/pLn8A8ynlxI/видео.html👈
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ከፊታ ላይ ጥቋቁር ነጠብጣቦች ልክ እዳሳይህን አይነት ከፊቴ አለኝ አሁን እየጨመረ መጥብኝ ምን ትመክረኛለህ
አሰላሙአለይኩም ሰላም ነው ወድም የከፍር መላላጥ ምንድነው ብታብራራልኝ መዳኒቱስ ምንድነው
ሰላም ዶክተር ዬ እጅግ አመሰግንካለሁ እኔ ፊቴ በፀሀይ ተጎድቷል አሁን ደሞ ይባስ ብሎ ስራዬ የምግብ ማሞቂያ በጣም ሂት ቦታ ነው እባክክን ምን ልቀባ የፀሀይ መከላከያውስ ክሬም ስንት ፕርሰንት ያለው ቢሆን ጥሩ ነው ዶክተርዬ እባክክን ግራ ገብቶኛል ያለሁበት ሀገርም በጣም በጣም ፀሀይ ሙቀታማ ዳስት ሂውሚት ሀገር ነው እባክክን ብትጠቁመኝ ግራ ስለገባኝ ነው ለስራ የምወጣው በፀሀይ ሰአት ነው እጅግ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ መልስክን በጉጉት እጠብቃለሁ 🙏
Doc misganachin yelake newu tebarek
ሰላም ነዉ አይ ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነውእድሜ ጤና ይስጥልን ሁሉን አሳወከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ
በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ደስ የሚል ምክር ነው እየሰጠህን ያለህውስለቫይታሚን b+ ለፀጉር መነቃቀል መፍትሄ ይሆናል? ጉዳትስ አለው?
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዶክተር የፆሀይ ፀረር መከላከያው ክሬም ምግብ ስሰራ ብጠቀምምንችግር አለው በኦብን ምግብ ስሰራ በጣም ያቃጥለኛል ያሳክከኛል እባክህን እዳየህውመልስልኝ
Masha allae betam ds yilal metae entebkaln
ዶክተርዬ እባክህን ፊቴን አድንልኝ carotin Whiteng cream ተጠቅሜ ነበር እና አሁን ላይ ብጉርና ፊቴን የማቃጠልስሜት አለዉ መፍትሔውን ንገኝ ምን ላድርግ በማርያም
ሰላም ዶክተርየ ለትምህርት በጣም እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ላይ ጎን እና ጎን ላይ ያለው ክፍል ጥቋቁር ነጥብጣም አለብኝ እና ፍርማሴ ሂጆ አሳይቸው ከኒና እና ክሬም ሰጠኝ የክሬሙ ስም FUCiCOrt ነው የከኒናው ደሞ Lohist ለ14 በተከታታይ እንፍቀባው ነግሮኝ ተቀማውት መጨረሻ ላይ ፌቴ ላይ ሽፍታ ወጣብኝ አድስ ነው ከለሩ ጥቋቁርም አይደለም የመም ስሜትም አለው
አወዶክተርየ ስለ ቫይታሚን ዲ ስራልን
እንኳን ደህናመጣህ ዶክተር በጣምእናመሰግናለን ስለቫይታሚን ዲ ቪዲዎስራልንበጣም እናመሰግናለን መልካ ምሽት
ዶ/ር እውቀትህን ያለስስት ስለምታጋራን ከልብ እናመሰግነን። ቀጣዩን ቪዲዮ በጉጉት እንጠብቃለን
ሰላም ሰላም ዶክተር🏆አሏህጎበዝ ነህ እኮአሏህ ይጨምርልህእናመሰግናለን ዶክተር
@@Dr.SeifeWorku 🌹💐🥀🌹
ዶክተር ይሄን መልስል እባክህ ጉንጨ በጣም የቀላ ነው አሁን ቅርብጊዜ ነው የወጣብኝ ጸሀይ ነካኝም አልነካኝም ያው ነው
እጅግ በጠም ጥሩ ነው ትምህርቶች
የኔ።ቆዳ በጣምየተጎዳ ነው ሴሴቲፍ ነው ግን ምንምነገር ተቀብቸ አላቅም ሜካፕም አላቅ ግን ፊቴ።በብጉር በጠባሳ፣ጥቁቁር ነገሮችያበደ ነው ምንምአለቅአለኝ የተፈጥሮነገር እጠቀማለሁ በቤትውስጥ
ድርድር እናመሰግናለን የአይን ስር እብጠት መንስኤውን ብሰራልን
ብዙዎቻችን ትኩረት የማንሰጠው ነገር ግን ትልቅ ጉዳይ ነው ያነሳከው
እናመሰግናለን ዶክተር ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን
አይዕ ዶ/ተር ሰይፈ ማንንም ሳትነቅፍ ሳትደግፍ ዕውነታውን የምታስቀምጥ በመሆንህ አመስጋኝ ነኝ
ደጎተር ምርጥ ሰው አግላለፅ እንዴ ደሰ እንደ ሚይል
በርታል ፈቴይን ታደገክልኝ አለ የተበለ ክሬም እየቀበሁ ጎድቼው ነበረ አሀዝ ን ተውኩት የፈቴ ባይሰተካከልም በከረሙ የባሰ እየጎደሁት ነበር
አቤት ደ/ርዬ አገላለፅህ በጣም ግልፅ ነዉ ከአሁን በኋላ እንጠነቀቃለን በተቻለን መጠን
እናመሰግናለን ዶር ተባረክ:: በቀጣይ ጊዜ ስታገኝ ስለ Vitamin C ሲረም ጥቅምጠቁመን like & Share
🍃#ቁርዓን🍃
➧እረፍትህበሱ ውስጥ ነው
➧በቁርዓን ውስጥ ከቁርዓን ጋር ኑር!
➧ልብህ አላህን ስታወሳ ሰላም ናት።
➧ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፣
➧አላህን በማውሳት እራሀትን ይፈልጋሉ።
📩📩
🍃🍃አላህን በማውሳት ተደሰት፣
🍃🍃ቁርዓንን በመቅራት ልብህን አርካ
🍃🍃ሶላትን በመስገድ ወደ ጌታህ ተቃረብ።
💫🍃🍃💫
📖🎧
ጀዛኪላህ ኸይር የኔ ውድ እህት
እናመሱግናለ
እኔ በጣም የገርመይ አቀራርብክ ተሰጥኦ ቃላት አደጋግም ብቻ ግሩምነው
ዶ/ር ሰይፈ እምወድህ በምክኒያት የሰአት አጠቃቀም አቀራረብህ thank you so much
አመሰግናለሁ
በጣም ከባድ ነው ፀሀይ በየቀኑ አለማግኘት እንዳልከው በአመት ለ2 ወር ፀሀይ ከሚያገኙት አገር ውስጥ የምኖረው እና ሁሉም ሰው ከምግቡ በተጨማሪ የቫይታሚን ዲ ታብሌት ይወስዳል ልጆችም. አዋቂዎችም። መልካም መረጃ ነው እናመሰግናለን።
ሰን እስክሪን ወሳኝ ነው ቅንጦት አይደለም ፀሀይ መከላከያ ነው እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ቫይታሚን ሲ ሲረም ንገረን
እባክህ ዶክተር የቀኝ አይኔ ቅድቤ አይነቃነቅም እሰቲ ነገረኝ ሰደት ላይ ነኝ የፈጠርል
ደክተርዬ በጣም እናመግንካለን ቡጉር ለሚያስቸግር ፊት አድ ቪዲዩ ስራን ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስክክ
እሺ ሰራለሁ። አመሰግናለሁ
ዶክተር በጣምእናመሠግናለን እውቀትና ያቀራረብ ሥርአት ተጨምሮበት ልዩአርጎታል
ፅሁፍሽን አስተካክይ እናመሰግንሃለን እድሜ ይስጥህ በይ ያንካካሽና
@@woinshetchanyalaw3085 ዋናው ኢሱ መረዳቱኖው ኢናአቻም ቲለመጂየለሺ
@@Dr.SeifeWorku ዶክተርክቻልክ ቀጥታልዴውል ቁጥርህን በየትላግኚ እኚህያርብሀገርዶክተሮቺ ምንምአልተግባባንም
ዶክተር እየ ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅቅ እዉቀትህን ሥላካፈልከን እናመሠግናለን በዉስ ማግኘት ፈልጌ ነበር
ዶክተርየ እግዚአብሔር አክሎ እውቀቱን ጥበቡን ያድልህ ከእግዚአብሔር በታች እናተ ናችሁ መካሪያችን ነውራችነን እምደብቁልን የእውቀት መላእክ ቅዱስ ዑራኤል እውቀቱን ይግለፅልህ አባየ አሜን ውይ ስርአትህ ደግሞ በስመ አብ
👍
ወላሂ ከተማሩ አይቀር እንዳተው አላህ ይጨምርህ
ዶክተርየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን 🙏
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ሃሪፍ ነው ከፋብሪካ ምርቶች ይልቅ በቤት ሊዘጋጁ የሚችሉ አስተማማኝ የቆዳ መጠበቂያ ብትጦቅመን መልካም ነው።
ደኩተርየ አንዚ ዛሬ ይገልትካቾው ምልክቶቹ ሁሉም አነጋ ኣሉ አና አስካሁን ግራ ገብቶን ነበር ለምክርህ በጣም በጣም ኣመስግናለው
ዶክተር ሰይፈ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ እመብርሃን ቤትህ ትባርክልህ አመሰግነሀለው
አናመሠግናለን ሰለቡግረ በጉጉትእጠብቃለሁ እድሜይሥጥልን ደኩተር
ፅሀይ በአረብ አገራት በብዛት አናገኝም kitchen የሚያጠብሰንስ ፅሀይ ስናገኝ ካገሪቺን ጉዳቱን💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️
ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ትለያለህ የእውነት ጥልቅ እውቀት ነው አቀራረብህ በሁሉም ፕሮግራምህ ላይ ተባረክ
እዉነት ግን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው
አቀራረብህ በጣም ሳቢ ነዉ:: እናመሰግናለን😍😍
ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም መልካም ሰው ነህ
እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ቫይታሚን ዲ ቢነግሩን ደስ ይለኛል
ስታሰረዳ ትንትን አድርገክ ሠለሆነ ደስ ሲል ኑርልን ዶክተርዬ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ፊቴ ላይ ማድያት እየጀመረኝ ነው መድሀኒት ንገረኝ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር
ዶ/ርዬ አንድት ምልክት ስጠኝ ሁለቱ ጉንጨ ላይ ማዳት አለዉ የጀመረኝ አረብ ሀገር ነዉ ነገር ግን ከቤት ብዙም አልወጣም ፀሐይ አይነካኝም እንዴት ማዳት ያዘኝ ኢትዮጲያም ሂጄ እያለሁ ቀነሰ እንጂ አልጠፋልኝም አሁንም ተመልሼ በስደት ነዉ ያለዉት ጭራሽ በዛ ለኔ ፍት የምሆነዉ ምን አይት ወይስ የተኛዉ አይነት ሰንስክርን ነዉ መጠቀም ያለብኝ ማንኛዉንም የፀሐይ መከላከያ መጠቀም ፈራሁ
እና መሰግናለን ወድሜ ትለያለህ❤
በጣም ስፈልገው የነበረ መረጃ ነው ያቀረብከው አመሰግናለሁ
ዶከተር በታም እናመሰግናለን ቀጣዮን አባክኽ ?👏👏
እናመሰግናለን ዶክተር በጣ ድቅትምርትነዉ እግዚያብሄር እድሜናጤና ይስጥልን እስኪ ስለጥርስ እና ድድ በሽታ መስኤዉና መፍትሄወቹን እዲሁም ምን ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን video ስራልን እኔ የመንጋጋ ጥርሴን አሞኝ አስነቅየዉነበር ግን አሁን ደም የታችኛው የጥርሴ ድድ ጥርሴን ስቦርሽ ይደማል እና ድዴም እየተበላሸ ነዉ እና ምድነዉ ማድረግ ያለብኝ እባክህ መፍትሄ ካለክ ወይም ካሁን በፊት የሰራህዉ ካለ ሊኩን አስቀምጥልኝ እባክህ ዶክተር
የምንፈልገው ነው ያቀረብክልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልህ ዶክተር 🙏🙏🙏❤❤❤
ዶ/ር ስራዎችት በጣም ጥሩ ናቸዉ።እስኪ ስለ creme 21 ቪድዮ ስራ please
ዶክተርየ እግዜብሔር ይሰጥህ አምሮህን ብርሀን ያርግልህ ጤና ጉልበት ሠላም ፍቅር በረከት ይሰጥህ መልካም ኢትዬጵያ ዊ ነህ ተባረክ
አመሰግናለሁ
እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን
ላለፉት ሶስት አመታት ዱባይ ውስጥ ውጭ ላይ ነበር እምሰራው እና የፀሀይን ጉዳት በደንብ አውቀዋለው:: አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ስራ አግኝቼ የለሊት ሁኛለው:: አሁን በደንብ ነው እራሴን ከፀሀይ ምጠብቀው::
ውይ ውይ በጌታ በደንብ ጨርስልን በቀጣዩ ቪዲዮ ኑርልን 🙏🙏🙏
አቀራረቡ የተለየ ዶ/ር
ሰላም ዶክተርዬ ጀግናችን በርታልን አገላለፅህ ደስ ይላል እናመሰግናለን በቀጣይ ሰለ አይን ስር መጥቆር ስራልን መፍትሄ ካለህ የኔ አይኔ ስር ጠቁራል አብጣል ብዙ እንቅልፍ አላገኝም ያለውት ስደት ነው ክሬም ይኖረዋል ማጥፊያ
Ehen video neber yefelekut Doctor betam amesginalew. Gin tikur netebtabun matifiya menged mindnew?
ዶ/ር እናመሰግናለን በጣም
ከይቅርታጋር የአይንሰር መሸብሸብ መፍትሄካለው ብትሰራልን ቅባቶችምካሉ ብጠቁመን
እና ሰለ ባይታሚን D ሰራልን እንጠብቃለን
የኔም ጥያቄ
አዎ ስለ ቫይታሚን ዲ ቪዲዮ ስራልን 🙏
ዶክተር ebakih sile skin tags or skin moles ምስጥፍያ ንገረን shifashifte lay 7 wetabign
ዶክተርዬ ለምትሠጠን ምክርና የህክምና አገልግሎትክ እናመሠግናለን ዶክተር እኔ ከፊቴ ላይ አልፎ አልፎ እንደ ብጉር ሆኖ ይወጣና ሲጠፋ ክስም ሲል ይጠቁራልታዳ ፊቴ ጥቋቁር ነጠብጣብ አለው ለዚ ምን ትመክረኛለክ ፊቴን ምንም አይነት ሜካፕም ክሬምም አልጠቀምም
ዶክተርዬ በጣም እናመሰግንካለን ተባረኮ
ዶ/ር ዘርህ የተባረከ ይሁን እናመሠግናለን
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ጥርሴ እየደማ አስቸግሮኛል በተለይ ተኝቸ ስነሳ በጣም ነው እሚደማው እና ምን ላርግ
እናመሰግናለን ዶክተር ቀጣይ ስለ ቫይታሚን ኤ ስራልን
ቫይታሚን ዲ ለማለት ነዉ
እባክህ ዶክተር የመጀመሪያ ከእኔ ፊት ላይ ውቶ በጣም አስጨንቆኛል ምን አልባት ይጠፋ እንደሆን መድሃኒት ካለው ብትጠቁመኝ ማለትም ጥቁቁሮቹ ነጠብጣብ በፊት ትንሽ ነበሩ አሁን ግን እየበዙ እና ደሞም አንዳንዶቹ እያደጉ እየሄዱ ነው በጣም ምንም እንደተባለው ምንም አይነት እመም ባይኖረውም ግን ከመብዛቱ የተነሳ ሊያስጨንቀኝ ሞከረ እና ደሞ አንዳንዴም ፊቴ ሽፍ ይላል አሁን ላይ ግን ምንም አይነት ፀሐይ አያገኘኝም በልጅነቴ ግን ለረጅም ጊዚያት በጣም ለፀሐይ የተቃለጥኩ ነበር ቢያንስ እስከ 17 አመቴ ድረስ በጣም ተጋላጭ ነበርኩ ምን አልባት እሱ ተጽኖ አሳድሮብኝ ይሆን አሁን ላይ ግን ለ8 አመት ምንም አይነት እረዘም ያለ ፀሕይም መቶኝ አያውቅ እና ምን ማድረግ አለብኝ መፍትሔ ካለው እባክህ አትለፈኝ ለፊቴ ደሞ ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም ከሳሙና እና ከውሃ ውጭ ።ክሬም ወይም ቅባት ሲነከው ፊቴ ሽፍሽፍታ እና አልፎ አልፎ ብግር ስለሚያውጣ ተስቶ እንኳን ቢነከው ስለዚህ ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም ።
ዶክተረየ በጣምኮነው የምትቸኝ ስለሸተረረ ስራልን
የዶክተር ቁጥያር ያለው ቴሌግራምአለው የትነው አድራሺህ ዶክተር???
Dr ከልብ እና መሰግናለን እያጠቡ ሰለማርገዝ ብታሰተምረን
ማሻላ ምርጥሰው ነህ
ስላም ደኩተር አገቴ በትናን ሺ ኪታሮት ወሮኛል በምን ማሥወገድ እችላለሁ ወደፊቴእየመጣ ነው አሁን ይህን መዳኔት ገዛሁኝ እዴት ልጠቀመው አሙቢት የሜባል መዳኔት ገዝቻለሁ
Dr thank you በ አዉነት ታብርክ 💞
Dr betam terhu naw tehetenah t/t asetatehe bezhu temarkhugn amesgenalhu qetelebate E/r yebarkehe
ዶ/ር ስለምትሰጠን ጠቃሚ ምክሮች እጅግ እናመሰግናለን ክበርልን
በአረብ ሀገር በጣም ይሞቃል በተለይ ምግብ ለምናበስል በጣም አስቸጋሪ ነው ማቀዝቃዛዎች ከሌሉት እና እኔ ፌቴ ተጠብሰዋል ማድያት ይሁን የሙቀቱ ኣላውቅም ምን ማድረግ እችላለሁ?
ስለማድያት የሰራሁት ቪዲዮ አለ ከዚህ በፊት
ሠላም ዶክተር እምታሥተላልፋቸው ነገሮች በጣም ጡሩ ነው አንዲ ጥያቄ አለኝ እንዴምትመልሥልኝ ተሥፋ አለኝ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ማዳት አለብኝ ልክ ፔሬዴ ሊመጣ ሣምንት ሢቀረው በጣም ይጠቁራል ፔሬዲ ሥጨርሥ ፌቴ ላይ የወጣው ነገር ይቀንሣል የሆርሞን ችግር ከሆነ እንዴት ነው ማሥተካከል እምችለው ??????????
ደሰ የሚል አገላለፀ
Dr እናመሰግናለን እውቀት ይጨምርልህ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ምክር
ዶክተር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ አመሰግናለሁ
Zares first negn bagugut yemitebabekaw program doctor kebarlen💚💚💚💚💚
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር
ስለ ቫይታሚን ዲ ማነስ እና ስለጉዳቱ እንዲሁም ስለጥቅሙ ዘርዘር አድርገህ ቪዲዮ ብትሰራልን ?አመሰግናለው
በፀሀይ ምክንያት ለወጣ ነጠብጣብ መፍትሔው ምንድን ነው? አመሰግናለሁ !!
እኔ እንደዚህ አይነት ፉቴ ላይ ከጊዜ ቡኋላ ወጥቶብኛል ግን እኛ አካባቢ በተለምዶው ማርያም ስማኝ ነው እምንለው ነገር አለ እና ተውኩት አሁን እየበዛብኝ ነው ምናይነት ክሬም ነው መጠቀም ያለብኝ ዶክተር ንገረኝ ❤🙏
የኔ በዝተውብኛል በሌዘር ነው ሚጠፍው
ሰላም ደክተር ማድያት ፊቶን አበላሽው እኔነቴ በመስታዋትሳየው ያስጠላኝ ምን ይሻለኛል እባክክን መልስልኝ
ስለ Cocoa butter ስራልን።
እኔየምጠቀመው፡ጥላየሚባለውን፡ሰነስክሪንነው፡እስካሁን፡ካሳዩት፡ሰንስክሪንውስጥየለም፡ስለጥላ፡የሚያውቁት፡ካለቢያሳውቁን፡እናመሰግናለን፡ውድዶክተር፡
እናመሰግናለን ዶክተር 👏 መጨረሻ ላይ ተመችቶኛል ወንድ ልጅ ዣንጥላ ሲይዝ ሙድ እንደሚያዝበት አንተም ገብቶሃል 😂😂😂
ሠላም ዶ/ክ የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉ ጠቃሚና ጥሩ ናቸው፤ ግን እስኪ ስለ Disaar Hair Oil መረጃ ስጠን ከNeo ጋር ልዩነት ቢኖረውም መወዳደር ይችላል ወይስ ይሻላል ትላለህ? እባክህ
ዶ/ር ስለምትሰጠን ትምህርት አመሰግናለሁ🙏 እኔ አይኔ ሽፋሽፍት ላይ ከላይኛው ውቆዳ ላይ ልክ እንደ ባቄላ ፍሬ ያክል ሁለቱም አይኔ ላይ አበጠብኝ ግን ምንም አይነት ህመም አይሰማኝም እባክህን መልስ ስጠኝ 🙏
መታየት አለበት
እናመሰግናለን ዶክተር ሰለ (vitiligo) ጊዜ ሲኖርህ ብትሰራ
ዶክተር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
D.r ebakiin ye lab madhanit kalew video seralen??🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ እኔ ለብዙ ኣመታት በስደት ስኖር ቤት ውስጥ ነው እምሰራ ፀሃይ እሚባል ኣይቼ ኣላውቅም ፊቴ በማድያት ተበላሸ ፀሃይ ኣለማግኘትም ችግር ያመጣ ይሆን መፍትሄ ካለ ወይ መዳኒት ከቻልክ ብትመልስልን በተረፈ እ፡ር ይባርክህ ጤና ያብዛልህ ዶ፡ር
How Much Vitamin D3 ie is Daily? thank you 🙏🏿
ማሸአለ ኢዉቃት ማልክ ትህትና ኡሉ ናገርህ ማሸአለ ዶክቶር በለ ኡለታዬ ናህ
ዶክተር የምትሰጣቸው ምክሮች በጣም ጥሩ ነው እኔ አዲስ ነኝ ቅርብ ግዜነው መከታተል የጀመርኩት የኔ ችግር ሁለት ነገር ነው ሁለት ጉንጮቼላይ ማድያት አለብኝአንደኛዉ እቤት ዉስጥ ኩክ ሳደርግ ይለበልበኛል ያቃጥለኛል አሁንእና አሁን ኦሌ እና ዋይት ጎድ የሚባል ክሬምአለ ኦሌ ክሊዘር እታጠብና እሱን ተቀብቼ እተኛለው ጠዋት እንደገና በክሊዘሩ እታጠብና ኦሌ ተቀብቼ እወጣለው የኔ እስኪን ድራይና ሴሴቲቭ ነው ምን እንደማደርግ አላውቅም እና ምን ትመክረኛለህ ዶክተር ለሁሉ ነገር አመሰግናለው
ዶከተር ለወዛማ ፈትና ቡግር ለሚያሰቸገር ፊት ቢድዩ ሰራልን እናመሰግናለን
*አለ ተሰርቷ*
ሰርቷል ገብተሽ እይ
አመሰግናለሁ ዉዶቸ ግን አጣሁት ለማዳት የሰራሁን ነዉ
@@رحمهبنتاحمد ruclips.net/video/r1-mJhp-ahQ/видео.html👈♥
@@رحمهبنتاحمد ruclips.net/video/pLn8A8ynlxI/видео.html👈
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ከፊታ ላይ ጥቋቁር ነጠብጣቦች ልክ እዳሳይህን አይነት ከፊቴ አለኝ አሁን እየጨመረ መጥብኝ ምን ትመክረኛለህ
አሰላሙአለይኩም ሰላም ነው ወድም የከፍር መላላጥ ምንድነው ብታብራራልኝ መዳኒቱስ ምንድነው
ሰላም ዶክተር ዬ እጅግ አመሰግንካለሁ እኔ ፊቴ በፀሀይ ተጎድቷል አሁን ደሞ ይባስ ብሎ ስራዬ የምግብ ማሞቂያ በጣም ሂት ቦታ ነው እባክክን ምን ልቀባ የፀሀይ መከላከያውስ ክሬም ስንት ፕርሰንት ያለው ቢሆን ጥሩ ነው ዶክተርዬ እባክክን ግራ ገብቶኛል ያለሁበት ሀገርም በጣም በጣም ፀሀይ ሙቀታማ ዳስት ሂውሚት ሀገር ነው እባክክን ብትጠቁመኝ ግራ ስለገባኝ ነው ለስራ የምወጣው በፀሀይ ሰአት ነው እጅግ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ መልስክን በጉጉት እጠብቃለሁ 🙏
Doc misganachin yelake newu tebarek
ሰላም ነዉ አይ ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
እድሜ ጤና ይስጥልን ሁሉን አሳወከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ
አመሰግናለሁ
በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ደስ የሚል ምክር ነው እየሰጠህን ያለህው
ስለቫይታሚን b+ ለፀጉር መነቃቀል መፍትሄ ይሆናል? ጉዳትስ አለው?
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዶክተር የፆሀይ ፀረር መከላከያው ክሬም ምግብ ስሰራ ብጠቀምምንችግር አለው በኦብን ምግብ ስሰራ በጣም ያቃጥለኛል ያሳክከኛል እባክህን እዳየህውመልስልኝ
Masha allae betam ds yilal metae entebkaln
ዶክተርዬ እባክህን ፊቴን አድንልኝ carotin Whiteng cream ተጠቅሜ ነበር እና አሁን ላይ ብጉርና ፊቴን የማቃጠልስሜት አለዉ መፍትሔውን ንገኝ ምን ላድርግ በማርያም
ሰላም ዶክተርየ ለትምህርት በጣም እናመሰግናለን
እኔ ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ላይ ጎን እና ጎን ላይ ያለው ክፍል ጥቋቁር ነጥብጣም አለብኝ እና ፍርማሴ ሂጆ አሳይቸው ከኒና እና ክሬም ሰጠኝ የክሬሙ ስም FUCiCOrt ነው የከኒናው ደሞ Lohist ለ14 በተከታታይ እንፍቀባው ነግሮኝ ተቀማውት መጨረሻ ላይ ፌቴ ላይ ሽፍታ ወጣብኝ አድስ ነው ከለሩ ጥቋቁርም አይደለም የመም ስሜትም አለው
አወዶክተርየ ስለ ቫይታሚን ዲ ስራልን
እንኳን ደህናመጣህ ዶክተር
በጣምእናመሰግናለን ስለቫይታሚን ዲ ቪዲዎስራልንበጣም እናመሰግናለን
መልካ ምሽት
ዶ/ር እውቀትህን ያለስስት ስለምታጋራን ከልብ እናመሰግነን። ቀጣዩን ቪዲዮ በጉጉት እንጠብቃለን
ሰላም ሰላም ዶክተር
🏆አሏህ
ጎበዝ ነህ እኮ
አሏህ ይጨምርልህ