ልብ ማራኪ ጠረን እንዲኖረን‼️እንዴት በሳምንት ሁለቴ በቀላሉ እንጠቀም‼️| EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 770

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 Год назад +354

    ኤልሲን እደኔ የሚወዶት አለ

    • @Emu-zs4bm
      @Emu-zs4bm Год назад +2

      እንዴ እረ እኔም አለሁ Amyey ❤

    • @aidabelay4749
      @aidabelay4749 Год назад

      me too ሞገስ አላት ❤

    • @Nejat197
      @Nejat197 Год назад

      𝙢𝙚𝙚𝙚𝙚

    • @umeman3175
      @umeman3175 Год назад +4

      me too በጣም ስነስራኣት ያለት ጀግና ሴት ናት

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Год назад +5

      ልእልቷ እንበላት በናታችሑ ❤️

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful9709 Год назад +2

    እኔ ባቺ ትምህእርት እዴት እደተአጠቀምኩ ኢልሰዬ እ/ር ያሰብሸዉን ያሳካልሸ የኔ ቀና❤

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 Год назад +2

    ጨዋና ደርባባ ብሎም ባለሞያና ሁለገብ ሴት ምችት ምችትችት ትለኛለች! አንቺ አንደኛዋ ነሽ። ቀጥይበት ሁሉነገርሽ ደስ ይላል።ሹክረን።

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 3 месяца назад +6

    እስቲ ከነጭራሹ የሚያጠፋ ነገር ካለ መላ በሉኝ😢

  • @chadiafarchoukh
    @chadiafarchoukh Год назад +2

    ኤልሲ ምነው ሰው ሁሉ እዳንቺ መልካም ቅን ቢሆን የት በደረስን ነበረ እኔ የምመኝልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Год назад +7

    በጣም አሪፍ ዘዴ ነው በ Deodrant ፋንታም ሎሚ መጠቀም ቀላል እና ጤናማ ነው ቆዳም አያጠቁሩም

  • @muluaragu116
    @muluaragu116 Год назад +10

    ለጠቆረብን አሳይን🙏ከቲክቶክ ነዉ የመጣሁት🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Год назад +4

    ኤልስዬ ስኳሩን ግን የጥብስ ቅጠሉን ከፈጨን በኋላ ብንጨምር የተሻለ ይመስለኛል በደንብ እስክራብ እንዲያደረገን ❤❤❤❤love youuu❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ

    ያውራሽውን ሁሉ የማምንብሽ ብቸኛ ሴት ❤️❤️❤️

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +3

    ዋው በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው ያካፈልሽን እናመሠግናለን በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን

  • @suadhassan7675
    @suadhassan7675 Год назад +1

    ኤልሰዬ አላህ እድሜሸን ያርዝምልን ልክ እንዳየሁት,ተጠቅሜው ,እንዴት, ደሰ የሚል ምሺት አሳለፍኩ ባይገርምሺ ሰውንቴን ሁሉ,ነው የተቀባሁት በጣም,አሪፍ,ተባርኪ

  • @jemilaabdullah6042
    @jemilaabdullah6042 Год назад +1

    በኡነት ትክክል ነሽ በጣም ድስ የሚል ጠረን ነው ያለው የስጋው መጥበሻው

  • @nebiattesfai7135
    @nebiattesfai7135 9 месяцев назад +1

    እኔ ኣሁን በቅርቡ ጊዜ ነይ ቲክቶክ ላይ ያገኘህች ፡ኣሰራርሽ ጥሩ እና ደስ የሚል ነገር ❤❤❤

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Год назад +3

    የኔ ጥንቁቅ ሴት በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ❤

  • @ziondabi4729
    @ziondabi4729 Год назад +6

    ከመልእክቱ ይልቅ ስታወሪ ደስ ስለምትይኝ ዝም ብዬ ነው የማይሽ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад +2

    ኤልሲ ሁሉም ሀገር ይገኛል ያልሽው ዲዮድራን ስሙን post አድርጊው አይታይም please በጣም ጥሩ ማስዋል ነው thanks 🙏🙏

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +4

    እናመሰግናለን ኤልሲዬ እኔ ሽታ የለብኝም ግን በጣም ጠቁሮብኛል መላ ካለሽ ጠቁሚኝ

  • @tirunesh851
    @tirunesh851 Год назад +20

    ❤❤❤ኤልሲ የብብት ፀጉራችን እንዳይ በዛ እኔ ከ10 ዐመት በላይ ምጠቀመውን ላካፍላችሁ ፥የከሰል አመድ ሻወር ስንወስድ ብብታችንንቀብተን ከ1-2 ደቂቃ ማሳጅ ከዛ መንቀል ለመንቀል አያስቸግርም ሼቭ ፀጉሩን ያበዛል ይህ ግን እስካሁን ብብቴንም አላጠቆረብኝም።❤❤❤❤

    • @enattube5599
      @enattube5599 Год назад

      የሚመከረውም እንደሱ ነው ጎበዝ ነሽ

    • @A-900.
      @A-900. Год назад +3

      ልክ ነበርሽ ግን ላብ ያበዛል እኔ ይሄን ከመጠቀሜ በፊት አንድም ላብ የለኝም ነበር ይሄን በተጠቀምኩበት ቀን ጀምሮ በጣም ማላብ ጀመረኝ ከዛ ተውኩት ደሞ በጣም ነው የሚያመው 😢😢😢አሁን በመላጫ ነው የምጠቀመው ምነው ሸዋ 😂😂

    • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
      @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል Год назад +1

      @@A-900. የሚያልብሽ ከሆነ ሻወር ገብተሽ ስትጨረሽ በሎሚ እሽት አድረጊው ሎሚ 1ኞ ላብ ያጠፍል 2ተኞ የጠቆረ ያጠፍል 3ተኞ መጥፎ ጠረንን ያጠፍል ከሱ ውጭ ዶዶራት ነክ ነገሮቹን አስወግጅ እነሱ ናቸው መጥፎ ጠረን የሚያመጡብሽ

    • @Senaakeenaaguyaasanaa
      @Senaakeenaaguyaasanaa 6 месяцев назад

      አሁን በስደት ያሉትን እንዴት ነዉ የምናገኘዉ 😢

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 Год назад +5

    እንኳንም አገኘውሽ. እዚ ስፈር ትምህርቶቸሽ ነብስ ነገር ናቸው እኮ ❤🎉🎉🎉

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Год назад +3

    ኤልሳ ቆንጅዬ 🌹❤️ Thank you!!!

  • @AaAa-m9q1x
    @AaAa-m9q1x Год назад +2

    ሁሉም ነገርሽ ያምራል የኔ ቆንጆ እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤መኖር ካልቀረ ከጌታችን እየሱስ ጋር እንዳንቺ

  • @tsionJemaneh
    @tsionJemaneh 8 месяцев назад +3

    ወይኔ ኤልሲ ዘግይቼ ባየውም ሳላመሰግንሽ አላልፍም

  • @genetemariyam9015
    @genetemariyam9015 Год назад +1

    የሁላችንም ቾግር ነው ያየሽው እናመሰግናለን ኤልሲ

  • @tsige21
    @tsige21 Год назад +4

    ዬኔ ሽቅርቅር ❤❤እንዴት ደስ እንደምትይኝ
    ኤልስዬ መጥፎ ጠረን የልኝም ግን ትንሽ ጠቆረብኝ ቀይ ነኝ ምን ላርገው

  • @bethelhemtadesse208
    @bethelhemtadesse208 Год назад +2

    አወይ የአነጋገር እና የአለባበስ ስርዓትሽን ስወደው

  • @betelabrham4214
    @betelabrham4214 Год назад

    እናመሰግናለን ኤልሲዬ, የጥብስ ቅጠል ተክለነው ቶሎ አላድግ ብሎናል

  • @seadangash7656
    @seadangash7656 Год назад

    የተሸወድሽው ኤልሢ ምላጭ እኮ ቦታው እንዲጦቅር ያረጋል በዋክሥ ነው ምርጥ እንዳለ ማንሣት

  • @azebtsegaye3336
    @azebtsegaye3336 Год назад +1

    tebareki yene kbrt elsi tnsh lomi bichemerbet degmo more arif yhonal biye asbalew

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx Год назад

    በጣም ጥሪና ጠቃሚ ምክር ነዉ እህታችን አላህ ያግዝሽ🌹🌹🌹🌹እናመሠግናለን ቆይልን

  • @ኦርቶዶኦክስመዝሙር

    እኔ ለቤትሽ እንግዳ ነኝ ግን አድ የወደድኩልሽ ነገር ኢዲት የምታደርጊው ነገር ተመችቶኛን የሚጠቅመንን ብቻ ማሣየትሽ ሳንሰለች vidoውን እድናይ ይረዳናን so thanks sis

  • @alemsebokaalemseboka9797
    @alemsebokaalemseboka9797 Год назад +2

    ውይ ንፅህናሽ በራሱ በቂ ነው

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds Год назад

    ከአለባበስሽ ከቅርፅሽ መላው አቋምሽ ጀምሮ እስከምታሳይን ጠቃሚ ነገሮች በሙሉ በጣም ነው ነው የምወድሽ ውብ ነሽ 💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Год назад +2

    ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ እስኪ ለእግር ስር ለተጥመለመለብን መፍትሔ ፈልጊልን የእግር ደም ስር ለጠቆረብን መላ በይን❤

  • @desstadessta
    @desstadessta Год назад +3

    ቤታችን ሙሉ ሮዝመሪ ነዉ ግን ከስጋ መጥበስ የዘለለ ምንም አድርገነዉ አናዉቅም ነበር። በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ።

    • @Eyou653
      @Eyou653 Год назад +1

      ለፀጉር አሪፍ ነው

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm Год назад

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ የኔ ዘመናይ ተባረኪ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ❤😘

  • @mizanberhen2883
    @mizanberhen2883 Год назад +1

    አቤት ስወድሽ የኔ ቅመም💚💚💚እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 Год назад +3

    የኔ መልካም ሴት የኔ መምህር ነሽ

  • @suzyaraya884
    @suzyaraya884 25 дней назад +3

    I’m worried that the sugar in any form is dangeres to use in the body. It will absorb in the skin. Is any other method for scrab recommend?😅❤

  • @hadyahabibi6739
    @hadyahabibi6739 Год назад +3

    የኔ ልዩ በጣም ነው የምወድሽ ግን ስራሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ለፊት ይሆናል እንዴ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Год назад

    ኢልስዬ በጣም እና አመሰግናለን የጥርስ ጠረን እዴት እደምነጠቅም ሰሪልን

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 Год назад +1

    👋 ጥሩ ነው ያነገርሽኝ 🙏🏾 ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቆረብኝ መላ አታጭም 💕

  • @AbabGelata
    @AbabGelata 7 месяцев назад

    ዕግዚዐብሄር ዕድሜሽን ያርዝምልን ዕግዝዐብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ❤🎉

  • @samsongirma1987
    @samsongirma1987 Год назад +1

    ኤሉ እናመሰግናለን ..... ለእግር እብጠት ያልሽው የሮዝመሪ አሰራር አቅርቢልን አመሰግናለሁ

  • @senaitisakhabtesilasie176
    @senaitisakhabtesilasie176 Год назад

    ኤልሲ በጣም በጣም ጎበዝ ንሽ: ስለሁሉም መልካምና ኣስተማሪ ጠቃሚና ቅን ኣይድያሽ ብዙ ተምርያለሁ እግዝኣብሄር ይባርክሽ። ❤❤️❤️😘😘😘

  • @aliyamar870
    @aliyamar870 Год назад +1

    ኤልሲዬ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @EyobWoldie
    @EyobWoldie 4 месяца назад

    አመሰግናለው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያጋራሽን።

  • @LailaHabib-lq1lk
    @LailaHabib-lq1lk Год назад +2

    እባክሽን ላብ በጣም ያሥቸግረኛልና እባክሽን መፍትሄ ካለው ኤልሲዬ🙏🙏

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Год назад

      እኔም ልክ ሻውር እንደወሰድኩ ያልበኛል

    • @netsi999
      @netsi999 3 месяца назад

      ሸብ ተጠቀሚ በጣም ጥሩ ነው እህቴ

    • @ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
      @ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 2 месяца назад

      ​@@netsi999ሸብ ደግሞ ምድነዉ

  • @ninanina868
    @ninanina868 Год назад +2

    ኤልሲ ተባረኪ ❤እኔ በwax ፀጉር ማንሳት ይሻላል ባይ ነኝ ቶሎ አያድግም ብብት አያጠቅሩም።

  • @Tulubaby1
    @Tulubaby1 Год назад +1

    Lemmon is the best. Freash lemon smell perfect permanent there for no more dark. I try all but I don’t use no more deo, and once a week baking powder with lemon as spa perfect worthy natural

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Год назад +1

    ኤልሲ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን።ግን ውዴ ዛሬ ምነው አሞሻል ?? ደክሞሻል ወይም እንቅልፍ አልተኛሽም ፊትሽን ሳየው ነበር ክስል ብለሻል ያፈገግታ ደስታ ንቃት ሳላይ ስቀር ቅር አለኝ።የኔናት ሲደክምሽ ተይው እንኳን በኢነርጅ ነው። አይዞሽ የኔ ብርታት ።

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 Год назад +8

    ለጡቅረት መጢፊያ ስርልን በናትሽ😢

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 7 месяцев назад +1

    ስታምሪ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigabutags
    @tsigabutags Год назад

    በጣም ደስ ትያለሽ በጣም ወድሻለው የምትናገሪው ንግግር እንዳንሰለች ያረጋል ቀጢይበት

  • @enkuberhe4018
    @enkuberhe4018 Год назад +1

    Hi Elsi, thank you for sharing good bless you and your family ❤🌷❤🙏

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    ሰላምሽ ይብዛልን ዋዉ የኔ መልካም እናመሰግናለን❤❤❤❤ በጣም ነዉ የምወድሽ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Год назад +1

    ዩቱብ እዳለሽ አላቅም ነበር በቲክቶክ በጣም ነበር የማደቅሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ❣️❤️

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Год назад +4

    ያሳየሽንመልካም ሆኖ ከምስጋና ጋር ❤😊
    ብብት ከመላጨት ይልቅ የበሻንሎሚ በስኩር እቅልጦ ቤት በተሰራ መንጨት የበለጠ ተፈጥሮዊ ይፅጉር ሜንሼንነው:
    ለመጀመርያንግዜ ሲነጭ ያማል ግን ሲድር ሲውል ሲለምድ በጭራሽ ህመሙ ይቀንሳል
    ሽታም ብዙ እያመጣም እጠቁርም
    የሚድገው ፅጉር እይከረድድም:
    2. ዶዶራት ብዙ እልጠቀምም
    እልፎ እልፎ በሎሚ እፅዴዋለሁ
    በጣም ውጤታማ ነኝ ደግሞም እይጠቁርም
    የህፃን ልጅ ብብት ይመስሌል:
    ሽቶ ዬለው ዶዶርት በጭሬሽ ቁዳን እላስነካም:
    እላስነካም :;
    እርንጫዬ ስር ያለውን ጭጉር እስኬሁን እነካሁትም
    ምክንያቱም እድሜችን በጨመረ ቁጥር ከቁጥትር ውጭ በሆነ ህኔታ ልክ እንደወንድ በተለይ በርጅና ሰእት ቤንድ ለሊት በቅሎ ያድራል
    ጥንቃቄ ያስፈልገዋል
    ከዝያ ይልቅ ለብብታችን እንዲሁም ስስ ብልት እካቤቢ ለሚበቅሉ
    የኤሌክትራክ የፅጉር ማንሻ በተለይ ለሴቶችየተለየ በጥልቀት የማነሳ ማንሻ እለ ዋጋው እስከ 100 ዶላር ወይ ፍራንክ ይደርል በጣም ወጤታማ ነው:
    4 ቅድብ ን የማነሳው በሎሚ እና ስኩር ከረሜል በቤት የሚዘጋጅ ነው ግን በጣም ተረጋግቶ በጥንቃቄ
    የምንፈልገውን ቅርፅ እስምረን በመስመሩ ልክ በኩል ማንሳት ውጤት አለው
    እንድወረ ቢንስ እረፍት አለው/ ❤

    • @mimiroth403
      @mimiroth403 Год назад

      ከከንፈር በላይ እፍንጫር በጭራሽ ማንሳት በተለይ እሁን ቤለንበት እድሜ ቀሌል ነው ግን እድሜሰጥቶን ስናረጅ ልክ እንደውንድ ፃም በየቀኑ እንሱኝ ጎፈራብይሆናል በፍጥነት ይድጋል
      ምክንያቱም የሆርሞንንለውጥ የተለያዩ ምድኒት መጥቀም ለማድግ ይባብሳል

    • @mimiroth403
      @mimiroth403 Год назад

      ሮዘመሪን ጥቅም
      አንቲ ዴፕሬሽን ለለመርሳት በሽታ ይጠቅሜኝ
      ከደሜንሼል ህመም የሌከላል
      ባሁን ሰአት ከከዳኒት ይልቅ ሮዝመሪን ዘይት መጠቀንምበስታው ከመምጣቱ በፊት ጠቃሚነው
      ሌለው ቦታንከለሽ የሮዝመሪን ዘይት
      እብቀሽ በ20 ምማሊ ሊትር ቤለሁበት እስጀ20 ፍራንክንይሸጣል ይንሽ ብልቃት
      ማምረት ትቭለሽ በቂ ቦታ ስሌለሽ

  • @StC-u5w
    @StC-u5w 10 дней назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 Год назад +3

    ኤልሲዬ እባክሸን እባክሸን እኔ ብብቴ ና አንገቴ በጣም እየጦቀር አሰቸገረኝ ምላ ካለሸ

  • @MilkiyasAshebir
    @MilkiyasAshebir Год назад +2

    በጣም ተመችተሽኛል ጥይበት

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Год назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው የነገርሽን💚💛❤🌷💕💓🙏🌺

  • @tirhasawlachew1394
    @tirhasawlachew1394 Год назад +5

    ጭዋ ,ኡነተኛ ቅን መካር ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp Год назад

    እንደው የሆንሽ ነፍስ ነገር ኑሪልን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @genetworku4465
    @genetworku4465 Год назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሁሌ ነው የማይሽ ላይክና ሼር ለማድረግ ብዙ አይደለሁም ከዚ በሆላ ግን ለማድረግ ወስኛለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ ደግሞ ቅመም ብዬሻለሁ❤❤

  • @ሚሚየናቴናፋቂ
    @ሚሚየናቴናፋቂ Год назад +1

    እናመሰግናለን ትክክል ነሽ

  • @laelnaam
    @laelnaam Год назад +1

    Thank you for sharing Elsey konjo ❤️🥰🙏

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 Год назад

    ኤልሢ እናመሠግናለን . ሎሙ መጠቀም በጣም አሪፈ ነው

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 Год назад +1

    We have to eat right!! አትክልትና ፍራፍሬ በደምብ መብላት ቅባትና ስጋ ወተት አለማብዛት ጥሩ ጠረን ያመጣል::

  • @educate-t1
    @educate-t1 Год назад

    Thank you elsy i didn't know about rosemary. lomi and tumeric betam arif newe le maklat. please use that before shaving too.

  • @azebtesfaye2088
    @azebtesfaye2088 Год назад +4

    ኮከናት የማናገኝ በኦሊቭ ኦይል መጠቀም ይቻላል ፕሊስ ንገሪኝየኔ ቆንጆ

  • @lawitetube
    @lawitetube Год назад +1

    ልባም ሴት ነሽ የኔ ውድ እናመሰግናለን😘😍

  • @emebet2513
    @emebet2513 Год назад

    Thank you Elsi
    It’s helpful you’re the best ❤

  • @HiwotHiwiy-xd4zk
    @HiwotHiwiy-xd4zk Год назад

    ጎበዝ አሪፍ ሥራ ነው ድስትይልሽ 💕💞🙏ግን ኢትዮጵያ ላልን ስዎች አይሰራም ኤድ ኤሮ ምናምን ትይልሽ 😄😄

  • @LeulDerese-n1y
    @LeulDerese-n1y 7 дней назад +1

    አንቻ የምርጦ ች አስኳል ነሽ

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 Год назад

    ምርጥ እንስት እኮ ነሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ

  • @MeronWenda
    @MeronWenda 2 месяца назад

    Elsiye betam new mewdesh anchin say motivated honalew lemnore ersu

  • @rezantewelde5279
    @rezantewelde5279 Год назад

    Elsi እዊይይይ ስዊት እኮ ነሽ ❤️❤️🌷🌷Thank you ❤️❤️

  • @HemenLule
    @HemenLule 8 месяцев назад +3

    አረልልሲ እስኪ ለአይን ቀቆብ መጨማድ መፍትሔ ፈልጊ

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 Год назад +3

    የማዳም ሥራ እያለ የምን መተኛት እኔማ አላርሙን መሥማት ሠለቸኝ 😂😂

  • @firitedilgeba8520
    @firitedilgeba8520 Год назад +1

    ብዙ ነገር አስተማርሽኝ ለእግር እንዴት ነዉ የምንጠቀመዉ

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 Год назад

    Thanks for sharing really you are amazing I learn a lot from you hod bless always elegant love you.

  • @dagikiyu1197
    @dagikiyu1197 Год назад +5

    የፈለግነውን ቅባት ማድረግ እንችላለን??

  • @solyanaruka3092
    @solyanaruka3092 Год назад +5

    ኤልሲ ግን rosmarin ፀጉር ያሳድጋል ነው የሚባለው የብብት ፀጉሩን ኣይበዛውም ?

    • @solyanaruka3092
      @solyanaruka3092 Год назад

      ​@@Selameta-i3g sorry I haven't asked you.

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Год назад

    Elsa እኔ Gym ሄጄ ሲያልበኝ የራሴ ላብ ያስጠላኛል, even though i am a very clean person, it is what it is😂, Thank you for the info❤️

  • @ABI_roblox-TSB
    @ABI_roblox-TSB Год назад +3

    የኔፍቅር ስወድሽ እኮ ❤❤

  • @natan_yared
    @natan_yared Год назад

    Mewded EMA kene aybesem befiker new ymiwedesh elsiye tebarekilegn !!...

  • @haben5084
    @haben5084 Год назад

    Thank you Elesiye you are sharing a great topic as always berchilene wede

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 9 месяцев назад +2

    ተባረኪ የኔውድ ❤

  • @DeberBaye
    @DeberBaye Год назад +2

    Betam Arif akerareb new mertua berchi

  • @Lidu1923
    @Lidu1923 9 месяцев назад +3

    ሁሉ ነገርሽን ወደዋለሁ❤

  • @fjfuf5189
    @fjfuf5189 Год назад +8

    አረ የኔ እህት በምታምኝው አምላክ ልለምንሽ ሻወር ወስጄ አስር ደቂቃ አይቆይም ጠረኑ ወዳው ነው የሚወጣው ደገሞ የለበስኩት ልብስ ነው ወዳው የሚሸተው ሰው ጋር ስቀርብ በጣም እሸማቀቃለሁ የሆነ ነገር በይኝ😢😢😢

    • @zerozero7201
      @zerozero7201 Год назад +2

      በደንብ አይተሻት ስሪው ተጠቀሚው ለውጥ ልታዪ ትችያለሽ አልፎ አልፎም የሎሚ ውሃ በንጹ ብብት መጠቀም ጸጉር ሳይኖረው ተጠቀሚው ውዴ

    • @helenbergu795
      @helenbergu795 Год назад

      Weha badam tachi badame

    • @fasikasewasew2525
      @fasikasewasew2525 Год назад +4

      ሻወር ከወሰድሽ በኋላ ሎሚ በክብ ቆረጠሽ እሽት አድረጊው መጥሮ ሽታ ቻውው ነው

    • @fjfuf5189
      @fjfuf5189 Год назад

      @@fasikasewasew2525 እሽ እህቴ

    • @fireworkargaw
      @fireworkargaw 8 месяцев назад

      ፅጉር ቡፍፁም እዳታሳድጌ ላጪ ታጠሚ ላብ የሚያደርቅ ሽቶ አለ ተቀቢ።

  • @tenudeju7814
    @tenudeju7814 Год назад +3

    አገር ወስጥ ባለ ነገር ስሪልን ለምሳሌ ሳሙና ላልሺው ነው ለኛ አቅም ለሌለን የመግዛት በአገርቤት እስታዳድ ስሪልን በምናገኝው❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedAli-ko4od
    @AhmedAli-ko4od Год назад

    Just found this channel today for the forst time and found it intetesting.

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад

    wow sis thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @tube4877
    @tube4877 2 месяца назад +4

    ደረቁ የጥብስ ቅጠል መሆን አይችልም ተፈጭቶ ውዴ

  • @umiikedir8146
    @umiikedir8146 Год назад

    Hi elsy, thank you for this helpful video. Can we use this scrub on our body also or just only for the armpit?

  • @jimmititube8395
    @jimmititube8395 Год назад

    THANKS Elsiye Ene beya 3 kenu shawr kemgebte bafit lomi etkmalew menim sheta mebl negr yelem yemni dodirat megezat new 😊

  • @leymanusmael2363
    @leymanusmael2363 Год назад +3

    ስለ ሎሚ ምን ትያለሽ ኤልሲ

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 Год назад

    ሰላም ሰላም እህቴ እንዃንደህናመጣሸልኝ ሰላምለሀገራችን ፍቅርለህዝባችን።ሰላምሸ ይብዛ ዋውውው አሪፍ አድረገሸነው የሰራሸው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሞያሸን ሰላካፈልሸን😍👍😂😮