የእግር እብጠትን የሚያስከትሉ አሳሳቢ በሽታዎች | Edema | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 237

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad 6 месяцев назад +2

    ሰላም ይብዛልኝ ውድማችን እንኳን ድህና መጣህ ድስ የሚል ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ ግን እኔ አንድ ጥያቂ አለኝ እግሬን ያመኛል ተረክዚላይ ያብጣል ስቅመጥ ያስነክሰኛል ምድነው መፍቲሁ👍👍👍👍👍👍

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl 7 месяцев назад +3

    እልልልልል ዶክተር ሰይፈ 1 ሚሊዮን ሊደርስስስስስስ ነው ። ❤❤❤ በጣም ነው ምናመሰግንህ ዶክተር ሰይፈ ።።።። ውድ የመዳም ቅመሞች ።።።።። የረመዳም ስራ ።።።።። እእእእእእ በርቱልኝ ።።።።። ፈጣሪ ለአገራችን አብቅቶን የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን ። (3) በሉ

  • @Amenaahmed-px5pw
    @Amenaahmed-px5pw 17 дней назад

    እድሜህን ያርዝመው❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 6 месяцев назад +1

    ዶክተር ሰላም የእግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
    በእውነት ዶክተር ሓወይ የእኔ ፊት ምንም ነገር ስርግው ቅባት ሰደርግ ፣በጣም ህመም ይሰማኛል ማሳከክ በቀ መቀጠል ፣ቨዝልን ሳደረግ በቀ መቀጠል ፣መፍተሄ ሓወይ 😢

  • @KalekidanAbera-m2i
    @KalekidanAbera-m2i 28 дней назад

    በማርያም ስለ ከንፈር ቆዳ ቀለም መቀየር ስራልኝ በማርያም በእናትክ

  • @AkremAwel
    @AkremAwel 7 месяцев назад

    ዶክተር በመጀመርያ ለምትሰጠን ትምርት በጣም አመሰግናለው በቀጣይ ከልክ ላለፈ ቅጥነት መፍትሄ እባክህ ስራልን ወይም ምን አይነት ቪታሚን ልውሰድ እባክህ እንዳታልፈኝ

  • @gdgs8276
    @gdgs8276 7 месяцев назад +1

    አናመሠግናለን ዶክትርዬ 🙏❤️ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቂ አብይ ፆም አደረሣችሁ እዲሁም የሙሢሊም እህት ወድሞቸ እንኳን ለታላቁ ረመዳን አደረሣችሁ ❤

    • @RedietChane-oq9ok
      @RedietChane-oq9ok 7 месяцев назад

      እናመሰግናለን ዶክተር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @klkl4418
    @klkl4418 7 месяцев назад +1

    ዶክተርየ የምትሰጣቸዉትምህርት በጣም የሚገርም ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ወንድሜ ህክምናዉ ሄደዋል ነገር ግን ምንም አይነት በሽታ የለብህም አሉት ግን በጣም ጨንቀኛል እግሩንጨያብጣል አንድ አንድ ግዜ ፊቱን ያብጣል በጣም ዉሃ ይጠጣል ሰዉነቱን በተለይ እግሩ አልፎ አልፎ ቁስል አለዉ ልቡ በጣም ይመታል በተለይ ሌሊት ስምንት ሰዓት ዶክተርየ ጨንቆኛል ምን ሊሆን ይችላል እባክህን ስደት ሁኜ ጨንቆኛል እሱ አገር ነዉ

    • @zemzemtube2551
      @zemzemtube2551 4 месяца назад

      እኔም ባቴን ሙሉሰውነቱ እብጠት ብቻ አላህ አፊያቸውን ይመልስልን

  • @KedirDelbar
    @KedirDelbar 6 месяцев назад

    ሰለም Dr ሰይፍ ሰለምነው እኔ አንተገ ልገነኝ የቸልኩት እግሬ አብጦወል ከበጠም ቆይቶወል ቢየንሰ 15 አመት ይሆነል እነ ምንም አይነት ዬለውም ለዚ መፍቴ ይኖረሀል የበጠው ሁለቱም እግር ነው ለዚ መፈቴ ከሎት የፈለጉትን የህል ጠይቁኝ እከፈለለው

  • @hannge7073
    @hannge7073 Месяц назад

    ዶር በእውነት ተባረክ ።እኔ ጥይቄዬ ቁርጭምጭሚቴ አበጠ ሁለት ስምንት ይጠዘጥዘኛል ቀልቶ ነበር አሁን ጠፋ ሆስፒታል ስሄድ የደም ግፊት መዳኒት ሰጠችኝ ስለካ ግን ደሜ133/76ነው በጣም ተጨነኩ እግሬ መቆም ብዙ አልችልም ክፍት ጫማ ማረግ አልችልም ።ሌላው ወገቤን ሰርጀሪ ልደረግ ነው ግን ከእሱ ጋር አያያዝም አሉኝ።ፋቲ ሊበር ብለውኝ ነበር ቀነስኩ በዛት ምግብ ቀየርኩ ጠፋ አሉኝ ስሄድ እና ይሄ እብጠት አሁን ነው የመጣው አይኔም ከለር አልቀየረም ጥዋት ስነሳም አያብጥም ምን ድነው ሰሞኑንን ግን ትንሽ ልቤን እፍን እፍን አርጋኝ ብንብን ትል ነበር ጠፋች ሽንቴ ከለሩ አንዳንዴ ቢጫ ይሆናል ውሃ ስጠጣ ደሞ ውህ ይመስላል።ምንድን ነው እባክህ ንገረኝ አመስግናለሁ ስለምታብራራልኝ

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 7 месяцев назад +1

    የሆድ መጮህ እና የራስምታት መፍትሄ ዶክቸር

  • @UbahMulatu
    @UbahMulatu 7 месяцев назад +2

    ዶ/ር እግሬ ውስጥ የመደዘዝ አይነት ስሜት ይሰማኛል አዳንዴ እብጠት አለኝ ሌላ የሚሰማኝ ምንም ስሜት የለም።

  • @Kidist19
    @Kidist19 7 месяцев назад

    ስለሰጠኸን ጠቃሚ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበብን ያብዛልህ🙏

  • @emebetmoges3864
    @emebetmoges3864 6 месяцев назад

    ዶክተር እባክህ ስለ ታይሮይድ ስራልን

  • @dkewollo9590
    @dkewollo9590 12 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ።እኔም አሁን የመጣ ነው ሶስት ወር ሁኖኛል ሁለት እግሬ ከ ቁርጭጭምቴ ዙሪያው ያለው እና ትነሽ ከፍ ብሎ አብጦብኛል እምቆምበት ይሆን እዴ ብዬ ለስ ባለ ውሀ እና ጨው ዘፍዝፌ በቫዚሊን እሽት አድርጌው እተኛለሁ ስነሳ ያሸሁት ይሆን አላቅም ቁርጭጭምቴ ላይ ያለው አብጠት ያመኛል። ያበጠው ሁለቱም እግሬ ነው እና እሰካሁን እግዚአብሔር ይመስገን ምን እደሌለብኝ ነው እማቀው ።በፈጠራቸሁ እመታዪትም ካላችሁ ምን እደሆነ እና ምን ማድረግ እዳለብኝ ምክር ለግሱኝ ።🙏

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 7 месяцев назад

    ዶክተርዪ አሜን ሰላምክ ይብዛ አደሰማይ ከዋክብት እደምድር አሸዋ።

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 7 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን ጓደኛዬ ሁለቱም እግሯ ያብጣል እንድትታይ ነግራታለዉ በዉነት በጣም አመሰግናለዉ መረጃዉን በራሱ ማሰተላለፍክ ጥሩ ተባርክ 🥰🥰🙏🙏

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884 7 месяцев назад

    እወነት በጣም እመሰግናለን እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥህ እኔ ፊቴ እየቀላ አሰቸግሮኛል እና መፋቴ ካለው መላ በለኝ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 7 месяцев назад

    ልዩ ዶ/ር ነህኮ ጀግና 😍😍😍

  • @ምህረትጠቅልልጠቅልል
    @ምህረትጠቅልልጠቅልል 3 месяца назад

    ዶክተር እናቴ በጣም ያማታል እግራ ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @BerhanShferawe
    @BerhanShferawe 7 месяцев назад

    እናመሠግናን ዶ/ር

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር የምር ትለያለ እኔ ቋቁቻ ወቶብኝ ቪዶህን አይቸ ያልከውን መድሀኒት ገዝቸ ለቀቀኝ አሁን ግን ወራቶች ያስቆጠረ የእራስ እህመም ይዞኛል መሀከልእራሳን እንድ ቦታ ይደረነዝዘኛል:ይነጥራል :ያቃጥለኛ በጣም ተቸግሪያለሁ ብቀባም ብታጠብም ትንሽ ቆይቶ ይነሳል ሀኪም ሄጅ ምንም አላሉኝ አሁንም እያመመኝ ነው መፍትሔ ታለህ 😥😥😥

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 7 месяцев назад +1

    መልካም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @FatuFatu-ys7vx
    @FatuFatu-ys7vx 4 месяца назад

    ሽኩረን ዶክተር

  • @Eyerus-u2v
    @Eyerus-u2v 7 месяцев назад +1

    እናመስግናለንዶክተር

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 7 месяцев назад

    ዶ/ር ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እና
    አመሰግናለን እኔም በጣም ተቸገርኩ እግር እየበጠ ደምስር እየውጣብኝ, ግን ምንም ህመም የለውም ይከብደኛል እንጂ ምንም በሽታም የለብኝም እድሜ 24 ነው እኔ ግራ ገብቶኛል ምን እንደ ሆነ ማወቅ አልቻልኩም 😢😢😢

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 7 месяцев назад

    ጠቃሚ የጤና መረጃ ስላቀርብክልን እናመሠግናለን❤❤🎉🎉

  • @MuluTeshome-o3m
    @MuluTeshome-o3m 2 месяца назад

    ዶ/ር እኔ እሱሊን እጠቀማለሁ አሁን ግን አድስ ነገር የማየው ሁለቱም እግሮቼ እያበጡ ተቸገርኩ የሆ ሰዓት ይጠፋል አንዳድ ግዜ በጣም ያብጣል ሲነካም ይጎደጉዳል

  • @FirenashMatewos
    @FirenashMatewos 7 месяцев назад +1

    inamsaginalen doktriye ❤

  • @seidatube2239
    @seidatube2239 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥል

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 7 месяцев назад

    ዶክተራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን !!

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 7 месяцев назад

    ዶ / ር እንኳን ደህና መጣህ 🙏 እናመሰግናለን ኑርልን 🙏

  • @UfjfgHgh
    @UfjfgHgh 7 месяцев назад

    አመሰግናለው ዶክተር

  • @Hussain-zu6ll
    @Hussain-zu6ll 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ዶክተር ትለያለህ ሰላምህ ይቢዛ

  • @seadiomer1266
    @seadiomer1266 7 месяцев назад

    ዶክተርየ በመጀመሪያ አክባህ ነኝ አመሰግናለሁ ሲቀጥል መሀል አናቴ ላይ ያለምይም ቁስልና አደጋ ዝም ብሎ ያመኛል ልክ እንደቅጥቅጣት

  • @MakaMubarak
    @MakaMubarak 7 месяцев назад

    ዶግተር ሴፉ።እናመሰግናለን. የኔን. በሽታ ነዉ. የነገረ ከኝ ወላሂ. አሁን. መፍትሄዉ. ነዉ የጠፋኝ. ምን እደማረግ. ወንድም አለምየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teb.1535
    @teb.1535 7 месяцев назад

    ዶ/ር ሰላምህ ይብዛ ለምሰጠው ሙያዊ አገልግሎትና ምክር ከብረት ይሰጥልን።
    ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄየ ግን ከዚህ ጋር ቪዲዮ ጋር አይገናኝም። በአጪሩ influenza A and influenza B በሽታ ምንድ ነው። መንሰኤው ጉዳቱስ? አመሰግናሉ

  • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
    @ፋፊነኝ-ገ3ገ 7 месяцев назад

    ማሻአላህ አላህጠብቅህ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 7 месяцев назад

    ዶር እባክህ እንዳታልፈኝ። 🙏 የሁለቱም አግር እብጠት የ3 አመት ሴት ልጄ ላይ በተደጋጋሚ እያስተዋልኩኝ ነው። ምን ትመክረኛለህ? እና ደሞ በምን ምክንያት ሊሆን ይችላል? አባክህን ...

  • @fakerfsefa7557
    @fakerfsefa7557 5 месяцев назад

    ዶክተር እባክህ ስለ ሳንባ ጠባሳ ማጥፊያ ነገርኝ

  • @rakhmateamame7573
    @rakhmateamame7573 6 месяцев назад

    Aallah. Ewkootoon yichemirilih

  • @birhaneelove2299
    @birhaneelove2299 7 месяцев назад

    Thanks dotor gin ene hulem egire yabxal akim bet si hed xenanya nash ilunyal adey adeye ye xafal adey adeye damo ye bazal gin dam eza laye rage enjey minim ayidelem elalalu gira gabtonyal 4 amat hononyal

  • @ZemenawitAbraha
    @ZemenawitAbraha 2 месяца назад

    ከጉልበት በታች ህመም እና እብጠት ከቁርጭጭሜ በታች ነው የሚያብጠው እብጠቱ አያመኘ ፡ ከቁርጭሚቴ በላይ እስከ ጉልበቴ ድረስ ስነካው በጣም ነው የሚያመኝ የጓጒለ ነገር አለው ዳክተር ምንድነው መንስኤው አመሰግናለሁ፡፡

  • @TalakechAngiso
    @TalakechAngiso 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @AyenadiKassaya
    @AyenadiKassaya 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @abrehamweldesemayat2669
    @abrehamweldesemayat2669 7 месяцев назад +1

    ደ/ር አዲስ ደንበኛ ነኝ የምጠይቀዉ በተረከዝ ላይ ምንም እብጠት ሳይኖር ከፍተኛ ሕመም ይሰማኛል አንዳዴም ቁጭ ብዬ በጣምያመኛል መንስኤዉ ምንድ ነው ።አመሰግናለው

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉ጀዛካላህየሬነ🎉🎉

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 7 месяцев назад

    Thank you doctor 💊🙏

  • @ostentaction2377
    @ostentaction2377 7 месяцев назад

    ❤ እናመሠግናለን ዶክተር

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 7 месяцев назад

    መነሻዎቹ ብቻ ጠቃሚ አይደሉም መፍትሔም አክልበት

  • @senatolera9855
    @senatolera9855 7 месяцев назад

    Sela hulum enamasaginaln❤
    Ene afinchayen yedemagni nabre la 3war akil kezan damu sekom barasu gize ahun demo
    Eyeasakakegn wustu eyekosolegn 1ndandem abto magil yezual Dr men eshalegnal Dr gr wusadugni selachew zem alugn yeminorw dubai nw please maftehw mnedenw🙏🙏

  • @dplgelkvv7894
    @dplgelkvv7894 6 месяцев назад

    ለእውቀትህ ጌታን አመሰግናለሁ ግን እባክህ አንድ ነገር አግዘኝ ከብዙ የጤና ችግር መፍትሄ ያጣሁለት ቢያንስ እስከ አሁን ለስድስት ወራት ያለ ማቋረጥ ጧት ላይ ከአፌ ደም የተቀላቀለ ምራቅ ይወጣብኛል በሶፍት እየሳብኩ ነው የማስወጣው ተኝቼ ራሱ ይቀሰቅሰኛል እንዳያስታውከኝ ተሳቅቄ ለግማሽ ሰአት ያክል ነው የምጎትተው ምንድነው ይሄ ነገር አይተህ ዝም እንዳትል አደራ ለሰማይ ይልልሃል!

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 6 месяцев назад

    የተወደድከው ዶ/ር ሰይፈ እናቴ በነርቭ ሲስተም መዛባት አልጋ ላይ ከቀረች አራት አመታት ተቆጥረዋል እናም የደም ግፊት አተኖሌል ዴንክ 5ሚሊ ትወስዳለች እናም እያሳለፍን ያለውን ስቃይ በምን ቋንቋና ቃላት ልገልፅልህ አልችልም እና አሁን ግራ እግሯና ግራ እጇ በተለይም እግሯ ሲነኩት ስርጉድ በሚል አይነት
    እብጠት በጣም አብጧል እናም ዶ/ር ዬ እባክህ መፍትሄ ልትሰጠኝ ትችላለህ ብዬ አምናለሁ እባክህ

  • @Lid_mesfin
    @Lid_mesfin 7 месяцев назад

    Great explanation Doctor! Sle congenital adrenal hyperplasia video bitseralen

  • @BizuneshAsefa-uq6oo
    @BizuneshAsefa-uq6oo 4 месяца назад

    Doctor ye enkert mela Alek

  • @mide6224
    @mide6224 7 месяцев назад

    ዶክተር በተለይ ለኛ ለሰደተኞች ለምታደርገው ትብብር በጣም እናመሰግን አለን
    እዚህ ቪድዮ መጀመሪያዉላይ ስለሚያብጥ እግር እበጡ በጅ ሲነካ ወደውስጥ የማይገባ እንድሁም ከለሩ ጥቁር ስለሚሆነዉ ብለህ ነበር እኔ ግራ እግሬላይ እንዲህ ወጥቶብኛል ዶክቶር እባክህ ምንድን ነዉ መፍትሄውስ ተባበረኝ ወይቪድዮ ስራልን በዚህጉዳይ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 7 месяцев назад +1

    አሁን ሰዉነቴን ጫን በማደረግ ብሞክር ብሞክር የሚሰረጎድ ቦታ አጣሁኝ ተመስገን ደና ነኝ።

  • @linalina1262
    @linalina1262 3 месяца назад

    ዶክተር የአሞት ከረጢቱ ከወጣበሀላ በጤናላይ የሚያመጣውን ችግር ቢያብራሩልን እና መመገብ ያለበትና መመገብ የሌለበትን የምግብ አይነት ካለ ቢያስረድን አመሰግናለሁ

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 Месяц назад

    የት ሀገር ነህ ኡስታዝ

  • @ammarzauiter
    @ammarzauiter 7 месяцев назад

    Selam doctor

  • @mesrtjorge5826
    @mesrtjorge5826 4 месяца назад

    ዶ/ር እናመሰግናለን፣ እድሜዬ 36 ነዉ፡ ጉልመቴ ምን ስሆን ነዉ የሚቀጫቀጨወ የረጃ ስዉጣ የሆነ ድምፅ አለዉ
    እባክህ ንገኝ🙏🙏

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 7 месяцев назад

    Thank you so much

  • @FatoumaEthiopia
    @FatoumaEthiopia 6 месяцев назад

    እኔ ዶክተር ብዙ ሰአት በስራ ላይ አሳልፈለሁ 15 ቀን ይሆናል ከጀመረኝ ማበጥ የህመም ስሜት አለወ መክር ስጠኝ በዚህ ላይ

  • @hananh2875
    @hananh2875 7 месяцев назад

    ዶክተር ሰላምነው እኔ ውስ እግሬን በጣምነው የሚያቃጥለኝ ተረከዜን አይድለም ሁሉንም የውስጥ ሶሌንነው እና ሌላው ደግሞ እኔ ጣፋጭ ነገር ስበዛ ያቅለሸልሸኛል ሻይ ኬክ ቸኮሌት ስበላ ያፍነኛል ተመተንፈስ ለራሱ እቸገራለሁ በዛላይ በጣም ነው የሚያቅለሸልሸኝ ግን አያስመልሰኝም ምድንነው እና ከደረቴ በላቻበውስጥ ሁሌም የህመም ስሜት ይሰማኛል ከውስጥ የቆሰለ ነገር አይነት ይሠማኛል እባክህ አድበለኝ

  • @daycome5639
    @daycome5639 7 месяцев назад

    100% true

  • @teybmuh1777
    @teybmuh1777 6 месяцев назад

    ዶክተር የኔ እብጠት ከጉልበቴ በታች ያለው ክፍል ወደጎን ነው የሚጨምረው የሚሰረጉድ የለውም የካንሰር ታካሚ ነኝ olparib &tomoxifen concor እወስዳለሁ የመድሀኒቱ ኢፌክት ነው ይሉኛል ምን አይነት ህክምና ልውሰድ አመሰግናለሁ 🙏

  • @የባሌአፍቃሪወሎየዋ
    @የባሌአፍቃሪወሎየዋ 7 месяцев назад

    አድራሻህ የት ነው ዶክተር እባክህ መልስልኝ ባለቤቴ አንተ ጋር መታየት ይፈልጋል 😢የሆድ ማቃጠል ምን ሊሆን ይችላል

  • @sufyanbatihaji3190
    @sufyanbatihaji3190 7 месяцев назад

    Dr I won't to know the difference between Tumor and breast cancer

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 6 месяцев назад

    Doctor selam lantte areb hager new yallewt ine igre yabxal gn ayamenym hulettum bexam yabxal aqimem bexam yzilal libbem bexam yidekmenyal

  • @فاطمها-ح4ط
    @فاطمها-ح4ط Месяц назад

    ዶክተረ እግሬየአሞኝል

  • @tigistadisu9725
    @tigistadisu9725 7 месяцев назад

    dr, would you please suggest about fungal infection(foot finger & hand), and home treatment

  • @barakatoman48
    @barakatoman48 7 месяцев назад

    ዶክተር በመጀመርያ አመሰግናለሁ እኔ የምኖረዉ አረብ ሀገር ነው እግሬ ያብጣል አንዱ ግን ወጥቼ መመርመር አልችልም ራኔዌ ሆኘ ነው የምሰራዉ?

  • @TekaMa-d2m
    @TekaMa-d2m 6 месяцев назад

    Sile lanthome nail repair nigeren dr please

  • @اياحبي
    @اياحبي 7 месяцев назад

    amesegnalew dokter bertulgni yene egre miyabtew terkeze akababi new MN yhon mensaw

  • @birtukanmadoro
    @birtukanmadoro 7 месяцев назад

    ዶክተር ሳላም እኔ ቀኝ እግሬ ጠዋት ጠዋት በጣም ያመኛል ግራ ገብቶኛል ዶክተር እኔ ማዳም ቤት ነው ምሰራው

  • @SamriAbebe-ql1pf
    @SamriAbebe-ql1pf 6 месяцев назад

    ሰላም ይብዛ ዶክተር እኔ በስደት ነው የምኖረው እናም ወድቄ እግሬ አበጠ እናም እራጅ ተነስቼው ስብራት የለውም ግን 15ቀኔ እብጠቱ አልቀነሰም በዛላይ በጣም ነው የሚላልኝ መፍቴውን ንገረኝ በስትደ አንድ ነገር እንዳልሆን ብይ ፈራው😢

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 4 месяца назад

    Dr🙏☝️

  • @FedilakeneFedilakenea
    @FedilakeneFedilakenea 7 месяцев назад

    selam dokiter sofoniyas Egire zem bilo yabital Hakim bet hije Hulum negerish tenega new bilehugal ebakihin mefte kale

  • @HosaenaRoba
    @HosaenaRoba 4 месяца назад

    ባለቤቴ ከወለደች 3 ቀኗ ነው እና ከጉልበት በታች በሚታይ እብጠት ፍርሀት ገባን እና ዶክተር መፍትሔውን ብታካፍለን

  • @Jamellah-s1f
    @Jamellah-s1f 6 месяцев назад

    ዶክተርየአመስግናለሁእኔእምጠይቅህጥያቄአለኝአይኔንያመኛልበጣምያሳሸኛልይበላኛልያሸሁትይቀላልይጠቁራልላወጣዉነዉእማየዉያላረኩትየለኝምሀኪቤትስሄድአላጅክነዉእሚሎኝንገረኝምንድነዉመዳኒቱበላይፍጓይሳሙናተጠቢይሉኛልይበላዋልይሉልእሚመጣበትግዜአለዉአንዳንድስአት

  • @CheramlakAsben
    @CheramlakAsben 5 месяцев назад

    ዶክተር ብትመልስልኝ በጣም ደስ ይለኛል እናቴ አንድ እግሯ ከወገቧ ጀምሮ እስከ እግሯ ድረስ እየተዟዟረ እደቁርጥማት ያለ ህመም ያማታል ባክህን መልስልኝ 🙏

  • @mohammedawol2741
    @mohammedawol2741 2 месяца назад

    ምንድ ነው መፉትሄ

  • @nejuwaabdurahman4416
    @nejuwaabdurahman4416 3 месяца назад

    ዶክ እኔም አንተ ያልከውን የግፊት ክኒንን እየወሰድኩ ነው እዳልከወም በዚህ 2ቀን እግሬ እያበጠ ነው የግድ ኪኒኑን መቀየር አለብኝ? መጀመሪያ 5 የሚለውን ነበር ያዘዘልኝ ከዛን ግፊቱ ሲወርድ ሌላ ማለትም በ10 ቀየረልኝ ምን ላድረግ ኪኒኑን ላቋርጥ ወይስ እብጠቱ በራስ ጊዜ ይቀንሳል??

  • @hidrahidra6143
    @hidrahidra6143 7 месяцев назад

    ስላም ዶክትር እኔ አይኔ ስር እያብጥ ብኝ ነው ምን ይሆን ምክንያቱ እዳታልፍ ኝ ምልስልኝ 🙏🙏

  • @user-rf2pu7qn7xZuzu
    @user-rf2pu7qn7xZuzu 5 месяцев назад

    ዶክተር ጥያቄ አለኝ ፕሊስ መልስልኝ የወር አበባ ሲመጣኝ በጣም ነው የሚያመኝ በህክምናም ብዙ ግዜ ሞክሬያለሁ ግን አልተሻለኝም ኪሳ ብቻ ነው ትርፉ ከመጥን በላይ ይፈሰኛል ደም ምግብ መብላት አልችልም መብላት ቆርቶ ሲሸተኝ ያቅለሸልሸኛል በጥቅሉ ወሩ ባይደርስ እመርጣለ ግን ከፈጣሪ ስለመጣ ምንም ማድረግ አይቻልም 😭😭😭💔

  • @yabonehtibebu1498
    @yabonehtibebu1498 3 месяца назад

    ሰላም ፡ ዶክተር ፡ ከጉልበቴ ፡ ዝቅ ፡ ብሎ ፡ ሁለቱም ፡ እግሮቼ ፡ ዉሀ ፡ የቋጠረ ፡ እብጠት ፡ አለ ፡ ህመ ም ፡ የለዉም ፡ ከሁለት ፡ አመት ፡ በላይ ፡ ቆይቷል ፡ መጠኑም ፡ አልጨመረም ፡ ምን ፡ ሊሆን ፡ ይአችላል

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 7 месяцев назад

    HiD/r gera egra kakurchmet jamroesk chena abtoal ebakown maftha kalwt

  • @Rahma-e2k
    @Rahma-e2k 7 месяцев назад

    Yene igiri idazi new gini miliadarigi doctor please

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶርተርእኔ ያለሁት አረብ አገር ነው እና ደረቴን በጣም ያመኛል እኩለሊት ላይ ጪብጥ አድርጎ ይይዘኛል ለማግሳት ይለኝና አያስገሳኝም ምን እደሆነ ብነግረኝ ብየነው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  7 месяцев назад

      መታየት ያስፈልገዋል

  • @genetmenbera7653
    @genetmenbera7653 5 месяцев назад

    dr አብጠቱ የኔ የሚሰረደው ነው ግን አሰም ነው ያለብኝ ሌላ የደም ግፊት ምን ሊሆን ይችላል

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg 6 месяцев назад

    ዶክተር በመጀመሪያ አመሰግናለሁ
    🙋ጥያቄ
    የሽት ቧቧ እፌክሽን ታክሜ ደኘ ነበር
    ግን ከቅርብ ጌዜ ወዲህ ሺቴ ከተለመደው የተለዬ መጥፎ ጠረን ኣለው ምን ሊሆን ይችላል?

  • @mdet1559
    @mdet1559 7 месяцев назад

    ዶክተር ኧረ ጥያቄ አለኝ በፈጣሪህ መልስ ልኝ
    ደም ማነሥ አለብሽ ተብየ ነው የደሜ መጠን ሢለካ 9.1 ነው የሆነው እና ያሠጋኛል ወይስ እደት ባደርግ ነው መፍትሔው
    የጤነኛ ሠውስ ደም ምንያክል ነው ደምህ አልቀነሠም እሚባለው እና እርዳታህን እፈልጋለሑ እርዳኝ መልስልኝ

  • @የማርያምልጅ-ቈ7ቘ
    @የማርያምልጅ-ቈ7ቘ 7 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ ያለውት አረብ አገር ነው የግራ እግሬን ያመኛል መረገጫ እግሬን የመጠዝጠዝ የመን ዘር ስሜት አለው አልፎ አለው ከውስጥ ያብጣል ስራመድበት ያመኛል ምን ሊሆን ይችላል?

  • @مريممريم-ج8ك4ث
    @مريممريم-ج8ك4ث 6 месяцев назад

    ዶክተር እባክ መልስልኝ አኔ በአረብ ሀገር ነው የምኖረው እና መታመም ከጀመረኝ አመት ሆነኝ ለቤን ያመኛል መተንፈስ ያቅተኛል አዳዴማ ጭራኽ ሰትት እላለሆ አና እራሴን እያ ዞረኝ አወድቀቃ
    ለህ በምወድቅበትም ሰአት ሰውነት በጣም የቀጠቀጣል መናገር አልችልም ሀኪም ሄጄ ሙሉ ምርመራ አርጌ መዳሀኒት ተዘዞልኝ እየተጠቀምኩ ተሽሎኝ ነበር ከሰደስ ወር ቡሀላ ደሞ ልቤን ማቅለሽ ለሽ ጀመር መገብ አልቀምስ እቅልፍ አልተኛም ሀይለኛ የራስ መትት እና የጀርባ ማቃጠል ያመኝ ነበር ሶስትወር ቆይቶ ተሽሎኝ ነበር አሁን ደሞ ደረጅ በምወጣ ሰአት ልቤ በጣም ይመታል መተንፈስ አልችልም ሰሞኑን ደሞ ሁለቱም እግሬ አበጧልስራመድም ህመም አለው እረፍት ሳረግ ደሞ የውስጥ እግሬን ያቃጥለኛል እና በጣም ጨንቆኛል ዶክተር እባክ አትለፈኝ መልስ ልኝ ለትምህርት በጣም እናመሰግናል እረጅም አድሜ ናጤና ይስጥህ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 7 месяцев назад

    አንዲት ትልቅ እናት አሉ ስኳር ድም ግፊት አለባት እግሮ አበጠ አሁን ነው የጀመራት በፊት አያብጥም ነበር በምን ምክንያት እዳበጠ አላወቅንም ያበጠው ደግሞ መረገጨዋ እግሮ ነው ለመጀመሪያ ግዜ አንድ እግሮ ነበር ያበጠው ከሳምት በሆላ ግን ሁለቱም አበጠ

  • @sarinatube5630
    @sarinatube5630 7 месяцев назад

    ሰላም ደር እኔ ሁለቱ እግሬ እና ግንባሬን እያበጠ ኣስቸግሮኛል😢 እና ስነካውም ያመኛል...ህክምና ሂጄ ምንም የለሽም ተብያለሁplease dr የሆነ ነገር በለኝ😢

  • @NeimajemalNeima
    @NeimajemalNeima 8 дней назад

    ዶክተር እኔ ስደት ላይ ነኝ ውፍረቴም መጠነኛ ነው ከቅርብጊዜ ወዲህ አንድ እግሬ በጣም ያመኛል አብጧል እብጠቱ ታፋዬ ላይ ነበር አሁን ግን ወደታች ወርዶ እብጠቱ በጣም ያመኛል ዶክተር ህመሙ እየጨመረ ሲመጣ ሰጋሁ ምን ይሻለኛል

  • @meskirgetachew8479
    @meskirgetachew8479 7 месяцев назад

    ዶክተርይ በማርያም ከጉልበቴ በታች በጣም ወፍራም ነው ምን ላርግ

  • @mesertemelse7577
    @mesertemelse7577 7 месяцев назад

    Selam Doktre wedeka ka maselale lye 5 opershine adergalwe wesetu beret alwe Egera eyabata asechagerlig men lederge?