Selam doctor ehten muketuabechemere kutr hule erasun sita yemadafek ayent ena sewnetua Hulu yalemenkesakes trsicha yelemekefet simet alew ena wedeneberechbet lememelesm 5 ena keziya belay tkoyalech ena please 🙏🏼🙏🏼 mefthewn @@Dr.SeifeWorku
Sile Hiv yeteyazu Sewoch eski siraln.Abzagnaw gize search sareg sile kidme tinkake bicha new miyaworut keteyazu behuala min min mareg endalebachew mikr ayinagerum ya demo yibasnu betam yaschenkal
እውቀትህን ከልብህ በቀናነት ስለምታካፍለን እናመሰግናለን የመጪው ትውልድ ምርጥ አርአያ ዶክተር ነህ ቀጥልበት ዶክተርዬ አሏህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
የሃገራችን ምርጥ ዶክተር ኢናመስግናለን የምትወዱ ብቻ ❤
አመሰግናለሁ
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
ዶክተር እባክህንእኔ እግሪን ወስጥ የሚሂዲብኝነገረአለባክህንእረዳኝ😢😢😢@@Dr.SeifeWorku
Selam doctor ehten muketuabechemere kutr hule erasun sita yemadafek ayent ena sewnetua Hulu yalemenkesakes trsicha yelemekefet simet alew ena wedeneberechbet lememelesm 5 ena keziya belay tkoyalech ena please 🙏🏼🙏🏼 mefthewn @@Dr.SeifeWorku
4:07
የኛ ትሁትና ቅን ዶክተር ባለህበት አላህ ይብቅልን አገላለጵ👌👌👌
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku ተው ዶክተር እርዳኚ ወድሜ አልድን አለ እጁን አያመውም ግን ዝም ብሎ ይቀጠቀጣል መጉረስ አቃተው ረ መፍትሄሄ በእግዜአብሔር ሀሳቡ ገደለኚ መላ እዳለህ
አድራሻውን ወስደሽ አናግሪው እግዚአብሔር ይማርልሽ 😢@@ጎዶልያስ-567
የማልጠግበው ሰው
ፈጣሪ ይባርክክ በሚገባን ነው ምታስረዳይ❤❤
ፈጣሪ ይባርክህ🙏
እንኳን ደህና መጣህ ከኢ/ያ ምርጥ ከሚባሉት የማደንቅህ ዶክተር ነህ
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
አላህይጠብቅልን።ዶ/ር❤❤❤
betam betam enamsgnaln
በመጀመርያ እንኳን ለአዲ አመት. አደረሰ. ዶክተር. ስለምታብራራ መንስሄና. መፍትሄ. ከልብ. አመሰግናለሁ ኑርልን
ምርጥ ዶክተር በውቀትህ አሏህያግስህ
አመሰግናለሁ
ዶ/ከተርሠላምነህወይ🌺🌺🌺🌺👍👍👍👍👍
Thank u
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር
እህቴ እግሯን በጣም ያማታል ከና ባስራወቹ እድሜ ውስጥ ነች እባክህን ታነበብከው እህቴን ታዴግልኝ
ሰላም ዶክተርዬ እግሪን ያመኛል ጠዋት ከቅልፌ ተነስቼ ስቆሞ በጣም ያመኛል ለሁለት ደቃቂ ያህል ዉስጥ እግሪን
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር❤❤❤❤
10xs dr
ማሻ አሏህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜህን ያሪዝምልን ዶክተሪዬ
ኧረልሞትነው ጉልበቴን በጣምነውየሚሰማኝ አይስደት የስራህን😢😢😢😢😢😢
Dr e/r yistih betamm amogn betam eyetesekayewu neber ahun tinshi kelelegn
ስለ ጭንቀት ወይም ድብርት ልዩነታቸው እና መገለጫው መፍትሄው እባክህ ንገረን
ዉድ ወንድማችን ግልፅና አጭር ስለሆነዉ የህክምና ንግግርህ በጣም እናመሰግንሀለን።እናከብርሀለን በርታልን።
አንኮን፡ደነመጠ፡አናመሰግናለኖ🎉
ዶክተር ፊቴ በጣም ተበላሸ😢😢😢 በምታጠበው ሰዓት ይላጣል የሆነ ነገር በልኝ ዶክተር😢 በዓላህ
እናመሰግናለን🙏
እናመስግናልን ❤
ሠላም ለዚህቤት
Galatoomi Dr
እናመሰግናለን 🙏
Thank you dr
እኮን ደህና መጣህ ዶክተር
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር
እኔ ቁርጥማት መሮኛል ቁጭ ብየ ነዉ የማድርዉ መላ በለኝ❤❤❤❤
Thank you Dr Sefie it’s very helpful
Glad it was helpful!
😊ማሻ አላህ😍
God bless you
Dokter benate yetato betatefi echemadedal yeyjoche mn aynte kerim ltekem sera ebzabgnal leza newu mndnewu betam yasasebegna melsek etebkalewu benatek atlefegn
Amesegenalwe❤❤
Wel come dr
ሰላም ዶክተር የታፋ መላላጥ መፍትሄ ምንድነው
ዶክተር ክፉ አይንካህ ዘመንክ ይርዘም አንድ ጥያቄ የእሪ በሽታ ይገላል😢ታላቅ ወንድሜ እሪ አለበት ሲነሳበት ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ህክምና ሲሄድ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነው ከዚህ የተሻለ መድሀኒት የለም በምግብ ተቆጣጠረው ይሉታል እሱ ሲሻለው እምታገኘው ጫት ኒራ ጥሬስጋ ስር ነው በጣም ተቸገርን 😢
በቃ ትለያለክ አላአህ ይጠብቅህ
ሰላም ዶክተር height growth supplement ስለዚህ ሰፕለመንት ቪዲዮ ስራልን ጎንዮሽ ጉዳትም ካለው ትክክለኛ ይሰራል አይሰራም ሚለውን ሙሉ ቪዲዮ ስራልን ❤❤
ዶክተር morinzhi neo ጥክሙን እና አጠቃቀሙን ብዘረዝርልን እባክህ🙏
Selam Doctor
ሰላም
ደክተር ሰላም እደነህ ወድሜ አምላህ መተ ምን ማተ ነው
Please make a video about bunion Dr🎉
ጉልበት ካመመ ምን ላድርግ
ሰለም ዶክታር እኔኢጄን
የጥፈር ፈገጥ እንዴት ነዉ የሚጠፋው ❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ቆዳዬ ወዛማ ነው እና ብጉር ያስቸግረኛል የትኛውን ሳሙና ና ምን መቀባት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል መልስ ስጠኝ እባክህ 🙏🙏🙏
Sile Hiv yeteyazu Sewoch eski siraln.Abzagnaw gize search sareg sile kidme tinkake bicha new miyaworut keteyazu behuala min min mareg endalebachew mikr ayinagerum ya demo yibasnu betam yaschenkal
☝️🙏
ወድሜ ኢግሬ ያነነጋር ጋብቶበት አላወጠም አላ በማፊ ስከፍታ ህማሙ ይቀንሰል ስደፈን ያማነል
ሠላም ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ ጨንቆኛል ወንድሜ ልቡ በጣም ይመታል እንቅልፍ አያስተኛውም መጨረሻ ሀኪም ሂዶ ሲመረመር ልብህ ከቦታው ትን ወደ ጎን ተዛብቶል አሉት መፍትሄው ምድነው በመድሀኒት ወደ ነበረበት ቦታ ይመለስ ይሆን?በእናትህ መልስልኝ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ ደግሞ እደምትመልስልኝም ተስፋ አለኝ እባክህን አይተህ እዳትጨክንብኝ እየጠበኩህ ነው😭😭😭😭😭😭😭
አድራሻክን እንዴት ማግኘት እንችላለን በጌታ
ክበርልን ዶክተርየ❤❤🎉🎉
አመሰግናለሁ
አንቴ ሙቪ አሰቂ
ሰላም ዶክተር
ባለፈው የጡት ህመም ማስታገሻ ብለህ ያስቀመጥከው መዳኒት 3 ናቸው ግድ ሶስቱንም መውሰድ አለብኝ ??
እባክ ትንሽ ህመም ስለተሰማኝ ነው
❤❤❤
እረ ዶክተር እኔ የሚያምኝ የተለየ ነው ቅዛቃዜ በነካኝ ቁጥር እግሬ ያብጣል ያመኛል ለዚህ በሽታ ልትነገረኝ ትችላላህ ዶክተር
ዶክተር በሀይለኛ ማይግሪን ተሠቃየሁ የአፍንጫ ሳይነስ እና የተቆረጠ የመንጋጋ ጥርስ አለኝ ምናልባት እእነዚህጋር ተጋግዞ መሰለኝ ማይግሬኑ በረታብኝ ልሞትነው . ህክምና አላገኝም በሰውቤት ነኝ . ማስታገሻ ለመውሰድ እርግዝና ተፈጥሯል . ኧረ ምን ልሁን?
ሰላም ዶክተርዬ እኔ ሳምንት ሆነኝ ጀርባዬ በጣም ያሳክከኛል ነገር ግን የሚያሳክከኝ ቦታ ግራ ይገባኛል ከላይ ሳይሆን ዉስጥ በኩል ነዉ የሚያሳክከኝ ምንድን ነዉ
Doctor እኔ ምግብ ከበላው በሀላ ቶሎ digest አያደርግ በጨጋራዬ ላይ ዝብሎ ይቀመጣል
ትንሽ ትንሽ ያቅለሸልሸኛል
በተለይ ስጋ አይስማማኝም
በጣም ባይሆንም ያጋሳኛል
Ena mn medicine lewesede....
እኔ የረበሸኝ የጀርባ እመም ነበር አሁን ወደጉልበቴ ወርዶ በጣም የህምም ስሜት እየተሰማኝነው ምትለኛህ ዶክተር 😢😢😢
መታየት አለበት ከዚህ በፊት የወገብ ህመምን በተመለከተ መረጃ አቅርቤያለሁ
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስኪ ቁጥርህን
እኔመሀፀኔላይ እብጠት አለ
የወረ አበባዬ መቷል ከኒን ሰተው አምስት ቀን ተጠቀሚ አለችኝ ደኩተሯ አይፈሰኝም
ሠላም ዶክተር እኔ በተደጋጋሚ ግራጄን ከባድ ቁርጥማን ያመኛል ምን ማረግ አለብኝ ወደህክምና ለመኸድ አይመቸኝም እዳታልፈኝ መልስልኝ አመሠግናለሁ❤❤❤
🙏🙏🙏
ሰላም ዶክተር hairgrowth ተጠቅሜ ነበር ግን ፊቴ ላይ ፀጉር ወጣብኝ እና ምን ላርግ ዶክተር እባክህ እርዳኝ
ዶክተር እንኳን ለአድሱ አመት ለ2017 በሰላም በጤና አደረሰህ አደረሳችሁ ከነቤተሰብህ ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ያለሁት ስደትነው ውሀቸው ይሁን ምኑ ይሁን አላቅም ውሀው ጨው ነው ግን መቀየሪያ ፊሊተር ተደርጎበታል እና ጨው ጠፍቶ ኖርማል ነው የምታጠብበት ሳሙና ይሁን የምን እጥረት ይሁን አላቅም እና ብነግረኝ ብየነበረ
ሰላምንዶክተር።እኔጉልበቴን።ያመኛልዬዴመቆጣጠር
ሪህ ምንድ ነው?
ቁጡርህን እንዴት መግኛት ይታለል😢😢😢😢
ቪዲዮው ላይ አለ
እረ ደክተር ተዉ መፍትሄ ካለህ ንገረኝ ወገቤን ያቃጥለኛል ምክንያቱ ምንድን ነው ስራ ስስራ እና እንቅስቃሴ ሳደርግ አያቃጥለኝም ቁጭ ስል ያቃጥለኛል ???
ሠላም ዶክተር እኳን አደረሠክ ከመላው ቤተሠብክ የኔ ችግር በጣም የእግሮቼ በጣም ነው የሚበርደን ማቋቋም እሥኪያቅተኝ ድረሥ የጆቼም ጣቶች እደዛው ነው ያው የአረብ አገር ብርድ ካገረችን ለየት ቢልም እኔግን ባም ነው መቋቋም ምቸገረው እባክ ምክኒያቱን ንገረኝ በጣነው ሀሣብ የያዘኝ
ቅዝቃዜ መኖር ብቻውን የበሽታ ምልክት አይደለም፣ በጣም የተለየ ከሆነ እና የቆዳ መቀየር ካለው ታይቶ መዳኒት ይሰጣል
@@Dr.SeifeWorku እሺ አመሠግናለው ሥለመለሥክልኝ
እ@@Dr.SeifeWorku ሰላም ዶር እኔ እራሱ በጣም እግሬና አገቴ የእጅ ጣት ይበርደኛል
ዶ/ርየ እባኽህን ንገረኝ ፃፍልኝ እኔ የወር አበባየ በ3ትወር በ2ት ወር 1ከግማሸ ወር እያለ ነዉ የሚመጣዉ ከመጣ ደሞ ደሙ አንዴ ወይ ሁለቴ በደንብ ይፈሰኛል በሶስት ቀኔ ደሞ ይቀንሳል 5ቀን ለይ ሙሉ ለሙሉ እጨርሳለሁ
እና እንደዚ እየሆነ እየመጣ ልጅ ለመዉለድ ችግር አለዉ እባክህን ወድም ዓለም መልሰልኝ❤
ቀጥማት ማለትም
ማጅራት,ጡንቻና የወገብ ቁርጥማትን ማከም ይቻላል ወይ?
ሰላም ኮክተር ሰይፍ እኔ ትርፍ አጀት አስወጥቸ ነበር በቀኝ ጎኔ አሁን ላይ በግራየ ያመኛል ድጋሜ ይከሰታል ማለት ነው ? ያለሁት ስደት ላይ ነው ድጋሜ ለመታየት አቅሜ ስለማይችል ነው ብታብራራልኝ
👍👍👍👍👍
Betam new yem wadik bro tiyake aleg lalit seh tega betam yafinegal nefas yatiregal men laderg?😢mela belg pls
ይቅርታ ግልፅ አልሆነልኝም
🙏🙏🙏🥰
🎉🎉🎉❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
ዶክተር እህቴ በዚህ በሺታ እየተሰቃየች ነው ህክምና ጀምራለች
የእኔ 8.1ነው በክንዴ እና በእጀ ሌባጣት እንዲሑም በጉልበቶ መገጣጠሚያ እንዲሑም በእግሬ አውራጣት የብጣል ሐኪም ጋርስሔድ መስተገሻ እጅ መፍቴው ምንድነው
ዶ/ር ብብት ላይ እብጠት አለ 2ሳምንት አልፎታል እናም ማቃጠልና ህመም አለው እባክ መፍትሄው ምንድን ነው?
ዶክተር እኔ መገጣጠሚያየ ወይም ጉልበቶቸ ላይ ቁጭ ብየ ስነሳ ቀጭ የሚል ድምፅ አለዉ አያመኝም ግን
Tikeshaye bizu gize yamengal gulbetem sihen qua qua yilal yegulbet xuchaye ina tafaye yizilal andi bota 10 deqiqa rasu meqom yikebdenyan chigiru min yihun docter ?
የተረከዝመድረቅ መዳንት
ዶክተር ሰላም ነህ ጉልበቴ ላይ የህማም ስሜት ይሰማኛል ነገር ግን ህማሙ የሚሰማኝ ቁጭ በድጋግ ስል ብቻ ነው ብዙ ጊዜ ሰቆም በጣም ያምኛል የጀመረኝ አራት ወር ሆኖታል እኔ እኔ እድሜ 28 ነው ያን ያክል ክብደትም የለኝም ምን ሊሆን ይችላል ዶክተር
እረ ዶክተርዬ እኔ ሰሞኑን በጣም ተቸግሬያለሁ እሱም ዶክተር ውሃ አብዢ ብሎኛል ግን ከስራ አንፃር እየተቸገርኩ ነው ጎኔን መኪና ላይ ስቀመጥ እንደ ውጋት ያመኛል አሁንየምትላቸው ምልክቶች ይታዩብኛል ጥያቄዬ ውሃ እያበዛሁ አንድ አራት ወር መቆየት የምችል ከሆነ አገር ስገባ ህክምና ባደርክ እባክህ መድሃኒቱን ወይም ብትፅፍልኝ
ዶክተር አብዛኛውን በህክምና ነርቭ እና ሪይ ተብያለሁ ነገር ግን የአመጋግብ ዘይቬዎችን ንገረኝ
ዶክተርዬ እኔ የበሬ ስጋ ዳቦ አቮካዶ እና አልኮል ነገር ከጠጣሁ አውራ ጣቴን ያመኛል ሪህ ሊሆን ይችላል?????
አበት,እጀነ,እቀ,ሰህዘበት,እቀጠቅጥል,የምነ,ሚልክት,ነዉ
.ዶክተር እኔ የሰዉነት መገጣጠሚያ በጣም ያመኛል እና ፋርማሲ ሂጄ የቫይታሚን እጥረት ነዉ ብለዉ ከኒን ማስታገሻ ሰተዉኝ ነበር ሌላ ደሞ JOintace እሚባል ሰጥተዉኝ ነበር እየተጠቀምኩ ነዉ ግን ምልክት አልሰጠኝም ማስታገሻዉ ለለቱ ህመሙን ይቀንሳል ሳቋርጥ ያመኛል ሳቋርጥ መልሶ ያመኛል መላ ካለህ
እባክህ መፍትሄ ካለህ ንገረን እናቴ በቀኟ በኩል ትከሻዋ ላይ ማለትም አንገቷና ትከሻዋ መሀል ላይ እና በቀኟ ከጀርባዋ ወገቧ አካባቢ ሀይለኛ ዉጋት ይወጋታል አየር በደንብ መሳብም አትችልም ከግል እስከ መንግስት ሀኪም ቤት ሄደን ምንም የለብሽ ይሏታል እና መፍትሄ እባክህ🙏🙏🙏
ዶክተር ጠባሳዬን ለማጥፋት ያልተጠቀምኩት ክሬም የለም ግን ለውጥ የለም እና በሌዘር ልሞክር ነበር ግን አድራሻ ፈልጌ አጣሁኝ የት ሆስፒታል ይገኛል በአላህ አትለፈኝ 🙏🙏
እኔ ማታማታ አልተኛም ስቃይ ነው ቁርጥማት