በአርትራይተስ ምክንያት ለሚመጣ ሪህ /Gout/ የአንጓ ብግነት /በሽታ ፈጽሞ መመገብ የሌለብን ምግቦች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 64

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d Год назад +1

    God bless you🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetKebede-o1h
    @GenetKebede-o1h Год назад +2

    እግዚያብሄር ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ።

  • @vofbtsofficial
    @vofbtsofficial Год назад +1

    ውድ ወንድሜ ለመጅመሪያ ግዜ የማይስማማኝንምግብ ለማቆም ተቸግሬ ነበር በረሃብሊጨርሰን ነው ብዬ ነበርአሁን ግን እድሜ ላንተ ምክር የም መገበው የሚ ጠቅም ያልበዛ ይሚያስገርም የጤና ለውጥ ያገኘሁት

  • @teddyserawit4879
    @teddyserawit4879 3 месяца назад

    ቃላት የለኝም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 года назад +4

    በእድሜ መግፋት አይደለም የሚመጣው እኔ በሃያ ምናምን አመቴ ነው ያመመኝ ከዛ የበሬ ስጋ መብላት አቁም አሉኝ ከዛ ጠፋልኝ ፈጣሪ ይመስገን የከብት ስጋ መብላት አቆምኩ ፈጣሪ ይመስገን ጠፋልኝ ስጋ በጣም ነበረ የምበላው ከፆም ቀናት ውጪ ምግቤ እንደ አንበሳ ስጋ ነበረ

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ።

  • @MakbleBesu
    @MakbleBesu 5 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @teklemariammekuria9582
    @teklemariammekuria9582 2 года назад

    ጨዋ ሰዉ እንዲህ ያቀርባል የመምህራችንን የመምህር ግርማን ስም በማታውቀው ነገር አታንሳ መመስከር እየቻልን በሩቅ ያለነው። በስም አታጥፋ የተባረክ።ከአሜሪካ

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    Selam wendmachin Enkuan dena metaklin betam enamsgnalen💝🙏🙏🙏bezi Agatami Enkuan Adrsek

  • @bezuyesolomon
    @bezuyesolomon 2 года назад

    Betam betam amsegnalehu Egziabher ybarkh

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 года назад

    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 года назад +1

    ተባረክ ወንድም 👍🏽

  • @523zw910
    @523zw910 2 года назад

    Thanks 🙏

  • @lubabaebrahem4745
    @lubabaebrahem4745 2 года назад +1

    ታሜ ስለ ሰጠከን ጠቃሚ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን በርታ
    ማር መጠቀምህመሙን ይጨምራል እባክህ ብትመልስልኝ

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @21destaye
    @21destaye 2 года назад +1

    እጅግ በጣም አስተማሪ እውነተኛ ዶክተር ነህ እናመሰግናለን

  • @asnaaalmayehu3388
    @asnaaalmayehu3388 2 года назад

    Thnks

  • @ermiaseskindir381
    @ermiaseskindir381 2 года назад

    ወንድሜ ለምክርህ በጣም አመሰግናለው በዚህ ስአት መዳኒት እየወሰድኩነው

  • @girmagebreyesus2216
    @girmagebreyesus2216 2 года назад +2

    ወንድሜ በምታስተላልፋቸው ትምህርቶች ምክሮች በጣም ብዙ ሰው ለውጥ ሲያገኝ እና ሲደሰት ነበር የማየው ነገር ግን ዛሬ የዚህን ህመም መምጫውን እና መድሃኒቱንም በተመለከተ መረዳት የምፈልግ ስለሆነ እባክህን ስልክህን ወይም አድራሻህን ቴክስት ብታደርግልኝ እና ጊዜ ካለህ ባናግርህ ደስ ይለኛል

  • @saratadesse5450
    @saratadesse5450 11 месяцев назад

    ምን እንጠቀም

  • @KukubencoBekele
    @KukubencoBekele 8 месяцев назад

    የሚበሉትን ብትነግረን

  • @zewdituabera6520
    @zewdituabera6520 2 года назад

    ስለአስተላለፍክልን ምክር እያመሰገንኩ ስለኦትስና(OATS) አጃ ልዩነት እንድትነግረኝ እጠይቃለሁ።

  • @mebratuyimam5554
    @mebratuyimam5554 2 года назад +1

    አሶግዱ አሶግዱ!!!ታዳ ምን እንብላ???

  • @samrimitiku5412
    @samrimitiku5412 2 года назад

    Selam, bedebi eketatelihalew bedebi tekimogali ameseginalew, tiyake neberegi gize sinorihi melisilig please 🙏 yeanijeti Cancer yemihon mefitihe Cale,

  • @KinduAsneqe
    @KinduAsneqe 4 месяца назад

    ወንድሜ እኔ በዚህ በሽታ አመመኝ እና ስጋ ፆም ከአልሆነ በቀር ሽሮ አልበላም ስለዚህ አሁን ስጋ ትቻለው ለስላሣ መጠጦች በጣም ነው እምጠጣው እና አሁን በሽታውን ከአወከኝ ሁለት ወር ሆነኝ በሬ ስጋ ትቻለው ግን እምጠቀመው ውሀ ግን የታሸገ ሐይላንድ ነው ምን ይሻለኛል በአካባቢው ባንባ ውሐ የለም ችግር አለው መፍቲሔው ምንድን ነው

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 2 года назад +1

    what is left ? you advise not to eat almost all the food types !

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 9 месяцев назад

    ለእናት ይጠቅም ይሆን ብዬ አዳመጥኩ እና ለእናት አዳምጪ ብዬ ብሰጣት ስሚ ብሉ የሚለው ካለ ላዳምጠው ብሉ የሚለው ነገር አንድም አልሰማሁም በርበሬን እንኮን አትብሉ ነው ያለው እኮ ብላ አለችኝ የሚበላበት የሰራኸው አለ???

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 года назад

    እኔ አውራጣቴ አካባቢ ትርፍነገር እየወጣብኝ ተቸግሬ ነበር እስቲ ልስማ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alemualehegn2620
    @alemualehegn2620 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ እንደምን አለህ
    የአንጏ ብግነት ያለበት ሰው መብላት የለለበትን የምግብ አይነቶችን ስትዘረዝር ሥጋ በአጠቃላይ ቀይ ስጋ, ጉበት , ኩላሊት, ጨጏራ, ልብ እንዲሁም የአገዳ እህሎች , ስንዴ አጃ ገብስ ..... ሽሮ ባቄላ በርበሬ ድንች እንዲሁም ሌሎችን ደግሞ በደም አይነታችን ምክንያት አትብሉ ብለኽናል ለምሣሌ እኔ ደሜ O+ ነው ቀይ ሥጋ እና ጉበት ለመብላት የተፈቀዱ እንደሆኑ ነግረኽን ነበር አሁን ደግሞ እሱንም አቁም ብለሐል .ታዲያ ምን አማራጭ ምግብ ምግብ አለ ከፍተኛ የደም ግፊትም ስለአለብኝ በዚህ ምክንያት ብዙ ምግቦችን እንድናቆም በነገርኽን መሰረት አቁሚያለሁ ብዙም ለውጥ ባላገኝበትም , አሁን ደግሞ ከላይ የተዘረዘሩት ካቆምሁ ምን ልብላ እስኪ ሌላ አማጭ ንገረን አንድ የደሮ ሥጋ ብቻ ነው የቀረኝ
    አመሰግናለሁ

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Год назад

    ሰው ያለ ምግብ አይኖርም ይባል ነበረ። በዚህ ህመም ውስጥ ያለ ሰው በሃኪም ቋንቋ ምንም አትመገብ ይህንን ይመስለኛል።

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 Год назад

    የደም ዓይነት A+ ነው የሚጥም ትምህርት ነው ለጊዜው ለህመሙ ሥቃይ ምን ዓይነት ቢወሰድ መልካም ነው? አሉፕሪኖል ባለ 100 gm በቀን ሶስት ጊዜ ከዓመት በላይ ወስጃለሁ ምንም ለውጥ አላየሁበትም ሊጎዳኝስ አይችልም ወይ ?
    አመሠግናለሁ

  • @mesfengemeda9417
    @mesfengemeda9417 2 года назад

    ስልክን ወድሜ

  • @superlady6431
    @superlady6431 2 года назад

    የኒ፡ወንዱም፡ምን፡ይበላ፡ በሶ፡ይቻላል፡ሊበላ??

  • @orentube2026
    @orentube2026 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም እናመሰግናል የእውነት የምታስተላልፈው መልክት ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነው ለተጠቀመበት ሰው አሁን በርታልን
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከዚህ በፊት ስለ ኪንታሮት መድሀኒት ትክክለኛው አለ እናም እጠቁማችኋለው ብለህ ነበር ስልክህ በፋፁም አይነሳ እናም እባክህ የት እንደሆነ ብትጠቁመኝ ስለ መልካም ትብብርህ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @harinetmisghina9599
    @harinetmisghina9599 2 года назад

    ውድ ወንድማችን ሁሉን አትብሉ አልክ ታድያ ምን ቀረን?

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 года назад

    አጃ የኔ ምግብ ን ነው ሁልጊዚዬ ቁርሴ እሱ ነው ወይጉድ

  • @abebawegene9083
    @abebawegene9083 2 года назад

    Dame o no Batam Dami yifasa gnli malabalign

  • @mesfengemeda9417
    @mesfengemeda9417 2 года назад

    የሚያመኝ

  • @moyeman5622
    @moyeman5622 2 года назад

    ይኸው በልጅነቴ የጀመረኝ 18አመት ሙሉ እየታመምኩ አለሁ ጭራሽ ለስኳርም አጋለጠኝ ጥያቄዬ ግን የሚወገዱት በዙ እሺ ምን እንብላ በጣም ተቸገርን እኮ እኔ ለምሳሌ ደሜ ab+ ነው

  • @tseghish
    @tseghish 2 года назад

    Endat nhe Tame hulu selam new, yaw yehabtam besheta yemibalew bezu gize kurt sega selmbelu new yebalal betelemdo

  • @bekelekebede5367
    @bekelekebede5367 2 года назад

    በማርያም የስልክ አድራሻህን / ቴሌ ግራም አድራሻህን/ ብቻ ወንድሜ ቀጥታ የምትገኝበትን አድሬስ ብትነግረኝ በአንተ እግዚአብሄር ጭንቀቴን ሊያጠፋልኝ ነው መሰለኝ ሰሞኑን ነው ዩ ቱዩብ ላይ ያገኘሁ እና በስኳር የመጨነቅ ሰው ነኝ እና ትምህርቶችህን መከታተል ጀምሬ ወደተግባር ገብቻለሁ ለጥያቄ ስፈልግህ እንዳገኝህ ደግሞ በእግዚአብሄር ስም እጠይቃለሁ

  • @wijdanabdu3924
    @wijdanabdu3924 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @fifitesfaye2194
    @fifitesfaye2194 7 месяцев назад +1

    Are you a doctor? Please don’t give this kind of info if you are not a doctor.

  • @mesfengemeda9417
    @mesfengemeda9417 2 года назад

    ስቆም ውስጥ እግሬን በጣም ነው

  • @FergieR
    @FergieR Год назад

    Makes sense, watching them melt away within 48 hours felt so good, and yep, I used what I mentioned the other day. It did take a bit more to make them totally disappear, I just go’ogled Melissa Thanderski and followed her simple advice.

  • @wijdanabdu3924
    @wijdanabdu3924 2 года назад

    መመገብ ያለብንን ፈጠን ብለህ ብትነገረን ከይቅርታ ጋር 7 አመት አለፈኝ መሰቃየት ከያዝኩ

    • @yadayada7216
      @yadayada7216 2 года назад

      የኔ ቆንጆ ይሄንያህል ኣመት ታግሰሽ ከቆየሽ ምን ማለት ነው ፈጠን በል ማለት የትም ብቴጂ / ብታይ ኣብራርቶ የሚናገር ወንድም ነው የለም ኣሁንም ታገሽሽሽሽ ውጤቱ ያማረ ይሆንልሻል

    • @wijdanabdu3924
      @wijdanabdu3924 2 года назад

      ኢንሻአላህ

  • @obsegosebeko1550
    @obsegosebeko1550 Год назад

    አረ ይህንን አትብሉ የሚሉ ትዛዝ ነው በብዛት የየቱ ነው ታድያ የሚበላው

  • @asnaaalmayehu3388
    @asnaaalmayehu3388 2 года назад

    Thnks

  • @KinduAsneqe
    @KinduAsneqe 4 месяца назад

    ወንድሜ እኔ በዚህ በሽታ አመመኝ እና ስጋ ፆም ከአልሆነ በቀር ሽሮ አልበላም ስለዚህ አሁን ስጋ ትቻለው ለስላሣ መጠጦች በጣም ነው እምጠጣው እና አሁን በሽታውን ከአወከኝ ሁለት ወር ሆነኝ በሬ ስጋ ትቻለው ግን እምጠቀመው ውሀ ግን የታሸገ ሐይላንድ ነው ምን ይሻለኛል በአካባቢው ባንባ ውሐ የለም ችግር
    አለው መፍቲሔው ምንድን ነው

  • @KinduAsneqe
    @KinduAsneqe 4 месяца назад

    ወንድሜ እኔ በዚህ በሽታ አመመኝ እና ስጋ ፆም ከአልሆነ በቀር ሽሮ አልበላም ስለዚህ አሁን ስጋ ትቻለው ለስላሣ መጠጦች በጣም ነው እምጠጣው እና አሁን በሽታውን ከአወከኝ ሁለት ወር ሆነኝ በሬ ስጋ ትቻለው ግን እምጠቀመው ውሀ ግን የታሸገ ሐይላንድ ነው ምን ይሻለኛል በአካባቢው ባንባ ውሐ የለም ችግር
    አለው መፍቲሔው ምንድን ነው

  • @KinduAsneqe
    @KinduAsneqe 4 месяца назад

    ወንድሜ እኔ በዚህ በሽታ አመመኝ እና ስጋ ፆም ከአልሆነ በቀር ሽሮ አልበላም ስለዚህ አሁን ስጋ ትቻለው ለስላሣ መጠጦች በጣም ነው እምጠጣው እና አሁን በሽታውን ከአወከኝ ሁለት ወር ሆነኝ በሬ ስጋ ትቻለው ግን እምጠቀመው ውሀ ግን የታሸገ ሐይላንድ ነው ምን ይሻለኛል በአካባቢው ባንባ ውሐ የለም ችግር
    አለው መፍቲሔው ምንድን ነው

  • @KinduAsneqe
    @KinduAsneqe 4 месяца назад

    ወንድሜ እኔ በዚህ በሽታ አመመኝ እና ስጋ ፆም ከአልሆነ በቀር ሽሮ አልበላም ስለዚህ አሁን ስጋ ትቻለው ለስላሣ መጠጦች በጣም ነው እምጠጣው እና አሁን በሽታውን ከአወከኝ ሁለት ወር ሆነኝ በሬ ስጋ ትቻለው ግን እምጠቀመው ውሀ ግን የታሸገ ሐይላንድ ነው ምን ይሻለኛል በአካባቢው ባንባ ውሐ የለም ችግር
    አለው መፍቲሔው ምንድን ነው

  • @KinduAsneqe
    @KinduAsneqe 4 месяца назад

    ወንድሜ እኔ በዚህ በሽታ አመመኝ እና ስጋ ፆም ከአልሆነ በቀር ሽሮ አልበላም ስለዚህ አሁን ስጋ ትቻለው ለስላሣ መጠጦች በጣም ነው እምጠጣው እና አሁን በሽታውን ከአወከኝ ሁለት ወር ሆነኝ በሬ ስጋ ትቻለው ግን እምጠቀመው ውሀ ግን የታሸገ ሐይላንድ ነው ምን ይሻለኛል በአካባቢው ባንባ ውሐ የለም ችግር
    አለው መፍቲሔው ምንድን ነው