Ethio Family Tube is live!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 90

  • @MartaTilahun-p1v
    @MartaTilahun-p1v Месяц назад +1

    ታሜ ተባረክ ለምልምልን እረጅም እድሜ ይሥጥህ ክፉ አያግኝህ ወንድሜ ኑርልን የእኛ መድሀኒት።

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py 23 дня назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ወንድሜ እውቀቱን ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemAbebe-kb1qw
    @AlemAbebe-kb1qw 2 месяца назад +1

    እባክን ስለፓርኪሰን ታማሚ ነኝ 35 አመቴ ነው በርካታ ሰውች ከኔም ባነሰ እድሜ እየተያዙ ነው
    እባክን መፍተሄ እና መረጃ ስጠን

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 3 месяца назад +1

    Pleasure to see you Dr እንኳን አደረሰህ🙏🏽 Blessings to you

  • @senaitzewdu6776
    @senaitzewdu6776 3 месяца назад

    እንኳን አደረሰህ ታሜ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ!!!

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 3 месяца назад

    መልካም አዲስ አመት!
    ሰለምታደርግልን የጤና ምክር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 3 месяца назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሐኪም ታሜ

  • @neimaseid8469
    @neimaseid8469 2 месяца назад

    ተባርክ ወድም አለም ፈጣሪ ይጨምርልክ

  • @belaynshabebe8129
    @belaynshabebe8129 3 месяца назад

    አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰን።

  • @TaddesseZALALM
    @TaddesseZALALM 9 дней назад

    ታሜ እናመሰግናለን አዲስ ኤርባሎችን ለማግኘት አቅጣጫ ጠቁመን

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 3 месяца назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tsehaytauseef7190
    @tsehaytauseef7190 2 месяца назад

    Tame selam new leshotelay meftehe alew ebakih

  • @سعيدة-ح5ث
    @سعيدة-ح5ث 3 месяца назад +1

    ታሜ ታይሮይድ አለብኝ ተመርምሬ ያች ምንም ችግር የማያመጣው ነው አሉኝ ግን ፔረደ ሲመጣ በጣም ያመኛል ደሞ ይዛባል ደሜኤ- ነው ምን ላድርግ አላህ እወቀት በውቀት ከረጅም እድሜ ተመኝሁልህ አተ መልካም ሠው ነህ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ታሜ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tadelulegese1965
    @tadelulegese1965 2 дня назад

    ሰላም 🙏 ለደረቅ ሳል መላ በለኝ ወንድሜ

  • @mikeendale2716
    @mikeendale2716 3 месяца назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼 ይሁንልን

  • @tesfayohannis3751
    @tesfayohannis3751 Месяц назад

    ሰላም ዶክተር ልጅ ታማብኝ ነዉ የመገጣጠሚያ በሽታ ነው ባለፈው እረዳችዋለሁ ብለህ ነበር እና ስልክ ማግኘት ፈልጌ ነበር

  • @hannahaile8701
    @hannahaile8701 3 месяца назад

    Happy ETHIOPIAN new year🎉🎉🎉

  • @AbainshHoga
    @AbainshHoga 3 месяца назад

    ሰላምህ ብዝት ይበል እንኳን አብሮ አደረሰን ብሩክ ነህ❤❤

  • @TigistYoseph
    @TigistYoseph 3 месяца назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህ

  • @FkrteHayelu
    @FkrteHayelu 2 месяца назад

    እኔ አንተጋር የስኳር ታካሚ ነኝ በትክክል ነው የምመገበው ኪልዬ 6 ቀንሻለሁ ግን ልቤ አንዳንዴ ይመታል ሰላም ነው

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 2 месяца назад

      ትኩስ ነገር ብዙ አትውሰጅ እና በቀስታና በእርጋታ ተመገብ ውሀ መጠጣት አትርሽና ደም ስያንስ ይመታል

  • @hiruttefera7574
    @hiruttefera7574 2 месяца назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 smply liver cyst ተብዬ በጣም ጨንቆኛል ምን መመገብ ወይም ማረግ ይኖርብኝ ይሆን?

  • @takhabeach1547
    @takhabeach1547 3 месяца назад

    እንኳን አብሮ አጀረሰን

  • @educate-t1
    @educate-t1 2 месяца назад

    Thank you

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta 4 дня назад

    ሰለም ዶክተር እድሜየ 54ነው ነገር ግን 10 አመት በፊት የጀመረኝ የጣት ህመም ህክምና ወሰጄአለሁ ጣቴ መሀል መርፌ ይወጉኛል ለትነሽ ጊዜ ይተወኛል ነገር ግን ምንም አልተወኝም እንደውም አጄ እቃ ሰይዝ ይንቀጠቀጣል መፍትሄ ካለህ?

  • @gfdgfd3841
    @gfdgfd3841 3 месяца назад

    ሰላም ወድማችን እኳን በሰላም መጣክ

  • @aynalemyadeta4077
    @aynalemyadeta4077 3 месяца назад

    መልካም አደስ አመት ታሜ እኔ በተደጋጋሚ ደዉዬ የአፕሬተረዋ ስልክ አንስታ የለምአለችኝ እኔ ያለሁት አሜርካ ነኝ ለአልተራይሰስ የሚጠጣ ነወ ወይስ የ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 месяца назад

    እንኳን አደረሰንህ ወንድሜ

  • @AyichewAlemu-l4e
    @AyichewAlemu-l4e 3 месяца назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ፕሮግራምህን በጣም ነው ምከታተለውና ምወደው ለማህበረሰቡ ለምትሰጠው ምክርና ህክምና ከልብ እያመሰገንሁና እድሜህን ያርዝምልን ።
    ሰውነቴ ላይ ሽፍታ ይወጣብኝና ህክምና ሒጀ lichen nitidus ሚባል በሽታ ነውና መድሀኒት የለውም አሉኝ መፍትሔ ካለው?!!
    የደም ወገኔ A+ ነው።

  • @mommom2156
    @mommom2156 2 месяца назад

    ሰላም እንደት ከረምክ ሌሎችን በሽታወች ስታነሳ ስለ hiv አታነሳም አብዛሀኛው የዚህ ተጠቂ ነውና ይህን መድሀኒት ለምንወስድም አመጋገብንም ሆነ የእፀዋት ሻይ የምናስተካክለውን ንገረን

  • @AssefuKassa
    @AssefuKassa 3 месяца назад

    ታሜ እዉቀትህን ያብዛልህ😊

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 месяца назад

    እንኮን አደረሰህ ታሜ ምን ነው ጠፋህ እናመሰግናለን ጠቃሜ ነው

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 3 месяца назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MuluneshYa
    @MuluneshYa 2 месяца назад

    ታሜ እንዴት አለህ?
    ወደ አንተ መፍትሔ ፈልገው መጥተው መድሐኒት ወስደው ከጀመሩ በኋላ ለማማከር ሲፈልጉ በግል ማለት ነው ለማግኘት ችግር አለ እባክህ ለአንተ ስራ መሳካት ጥሩ የሚሆነውና በጤና ችግር ለሚሰቃየው በጣምና በጣም አዋጭ የሚሆነው ጥሩ መንገድ የቀጥታ አንተን የምናገኝበት የስልክ መስመር ነው። ገና በስማ በለው መልእክት የማስተላለፍ መንገድ ጥሩ አይደለም ቢታሰብበት

  • @almazbeka7412
    @almazbeka7412 3 месяца назад +1

    90 አመት ነው

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 3 месяца назад

    እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ታምራት: ጥያቄ አለኝ ለአራስ ምክር ፈልጌ ነው ህጻኑ ወዱ ሲቆርጦው ምን ባትመገብ (ብትመገብ) ጡሩ ነው?

  • @alemtsehaylakew2636
    @alemtsehaylakew2636 2 месяца назад

    እባክህን ስለደም 0 ደም የሰራቨው 2 አመት በፊት ነው እና አብግሬድ ብታደርገው ጥሩ ነው

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 3 месяца назад

    ሰላም ታሜ እንካ አበረዉ አደረሰን እንካን ደና መጣክ

  • @AssefuKassa
    @AssefuKassa 3 месяца назад

    ታሜ እዉቀትህን ያብዛልህ

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 2 месяца назад

    ቻናልህን አሁን ነው ያገኝሂት ደም ግፊትን በቸመለከተ ንገረኝ

  • @ወልድያለውህይወትአለው
    @ወልድያለውህይወትአለው 3 месяца назад

    ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ
    አኔ እንደምገምትዉ የጡንቻ ችግር እንዳለብኝ አስባለሁ
    አነተ ጋ መጥቼ ሁለተኛ ዙር መዳህኒት ወስጄ እየተጠቀምኩ ነዉ
    ነገር ግን ኪሎዬ (ክብደቴ)ከመቀንሱ በስተቀር ብዙም ለዉጥ እያዬሁ አይደለም

  • @dawitgetachew334
    @dawitgetachew334 3 месяца назад

    እንኳ አብሮ አደረሰን

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 3 месяца назад +1

    You are very important in my health thanks. I well call you.

  • @SayedHashim-c3d
    @SayedHashim-c3d 3 месяца назад

    እንካን አደረሠህ ወንድሜ

  • @lebasitandarge3745
    @lebasitandarge3745 2 месяца назад

    Live የሚገባበት ጊዜ የተወሰነ ጊዜ አለው ወይ ? እኔ ብዙ ጊዜ video ላይ ነው የምደርሰው

  • @ShambelSamuel
    @ShambelSamuel 28 дней назад

    በ on line ካንተ ጋር ፕሮግራሙን እንደት ልከታተል

  • @KukuBaba-g8x
    @KukuBaba-g8x Месяц назад

    Mimi

  • @dawitgetachew334
    @dawitgetachew334 3 месяца назад

    ሰላም ታሜ የቅባት እህሎችን ከጥራጥሬ እና ፍራፍሬ ጋር መቀላቀል ይቻላል

  • @selamawithailu7109
    @selamawithailu7109 3 месяца назад +1

    ጥያቀ አለኝ

  • @AssefuKassa
    @AssefuKassa 3 месяца назад

    ሰላም ታሜ❤

  • @Betty-j7u
    @Betty-j7u 3 месяца назад +1

    Please madiyat fiten abelashen min yeshalale

    • @simretekebede7712
      @simretekebede7712 3 месяца назад

      ሰላም ቤቲ እኔ ማድያት ነበረብኝ ያልተጠቀምኩት ክሬም የለም የሆድ ምርመራ አረጌ ጨጋራ በሽታ ተገኘብኝ መድሀኒቱን ስጀምር በመገርም ፍጥነት ጠፋ ኤች ቫይሎር ተመርመሪ

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru2045 3 месяца назад

    Thanks

  • @azebbeyene3567
    @azebbeyene3567 3 месяца назад

    ሰላም እንኳን አደረሰህ በስልክ ቀጠሮ ይዘን ነበረ ከወር በላይ ሆነኝ መልስ አላገኘውም?

  • @azebbeyene3567
    @azebbeyene3567 3 месяца назад

    የስልክ ክትትል መጀመር ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ።

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 3 месяца назад

    ሰላምወንድሜ በጣምአመሰግናለሁ
    እኔአሞኝም አያውቅም መድሀኒትም ተጠቅሜ አላውቅም። እናእግሬን ሲያመኝ ምርመራብወስድ። ምንምበሽታ የለሽም። ሲሉኝ። አድሳበባ። ምንትዋብሆብርታል። ተመርምሬ
    ምንም የለሽም። አሉኝአረብ ሀገርሄድኩኝ። አሁን ልብ የጠናብኝ ሄደብየነው። እንዳልከው። ማረጡነው። መሰልእናላቡእንድሁ ሌትም ቀንም ነው
    እንደትያቆማል ታድያ።

    • @AssefuKassa
      @AssefuKassa 3 месяца назад

      Selam tamiye endet walk ❤❤❤

    • @AssefuKassa
      @AssefuKassa 3 месяца назад

      እኔ እዚህ አስጨምቄ ነዉ ሞጠመቀዉ❤️🙏

    • @AssefuKassa
      @AssefuKassa 3 месяца назад

      ታሜ እድሜእና ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️❤️

  • @Senait-d4x
    @Senait-d4x 3 месяца назад

    ሰላም ወንድሜ ለራስ ምታት መዳኑት እናንተጋ አለ

  • @HagosaGebreHawariat
    @HagosaGebreHawariat 3 месяца назад

    Tayp 1 Dm yidinal pakiras yinekakal mels etebkalohu

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 3 месяца назад

    ሰላም ታሜ እኔ ሁለት አስር አመት ሆነኝ ጥዋት በባዶ ሆዴ ውሀ ስጠጣ የተዝለገለገ አረፋ ቅይጥ እስከዛሬ ይወጣል መጠቀም ያለብኝ ነገር ካለ ነገረኝ እስቲ ፣ኦ የደም አይነት ነኝ

  • @erros1535
    @erros1535 3 месяца назад

    Selam Tame, I wish you did not move to Ethiopia, I can’t ask any questions and follow your live show because of time differences there are people I referred them to you not able to get in touch with you. Very difficult.

  • @kibremoges7314
    @kibremoges7314 2 месяца назад

    Can I have your clinic address in Addis I wanted to come
    Thanks

  • @TeameAbadi-f6q
    @TeameAbadi-f6q 3 месяца назад

    ባለፈው ክረምት አሰም ጀመረኝ ሊጠፋዐይችላል?

  • @AshabirAmare
    @AshabirAmare 2 месяца назад

    Adrashahn asawiken iski

  • @erros1535
    @erros1535 3 месяца назад +1

    My question to you , do you have clinic in Addis.

  • @AbainshHoga
    @AbainshHoga 3 месяца назад

  • @mesfinhailu5382
    @mesfinhailu5382 2 месяца назад

    ቁጥርህን ማግኘት ፈልጌ ነበር ወንድሜ

  • @Jebena9797
    @Jebena9797 3 месяца назад

    Shingles be koda lay yemiweta besheta be amaregna men endemibal alawekem

  • @gebrushikure4724
    @gebrushikure4724 3 месяца назад

    ታሜየጊሸጣ ቅጠል በሳምንት ሁለቴ እጠቀም ነበር ፤ በቀን በቀን ብጠቀም ችግር አለው?

  • @sinkeneshabebe8381
    @sinkeneshabebe8381 3 месяца назад

    Enkwan abro adersen

  • @RahelTadessie
    @RahelTadessie 2 месяца назад

    Selma Ato Tamerat. I have a HEALTH problem.. is it possible to call you?

  • @muluneh19new
    @muluneh19new 3 месяца назад

    enkuan adereseh abren and high school temrenal

  • @MebaWebeshet
    @MebaWebeshet 2 месяца назад

    ታሜ እንዴትላግኝህ አፍንጫዪላይያለውቆዳዪእየሳሳነው።ደግሞይበላኛልእባክህንአንድ በለኝ።።

  • @kaleabmaya4533
    @kaleabmaya4533 3 месяца назад

    ሰላም ላንተ ይሁየን የሲስት በሸታ መፈቴው ንገረኝ

  • @AsnakechTeferra-l3t
    @AsnakechTeferra-l3t 3 месяца назад

    Be deodrant mekniyat bebite sir nech hone be min letakem

  • @AsnakechTeferra-l3t
    @AsnakechTeferra-l3t 3 месяца назад

    yekirta doctor be deodrant alergy bibite sir nech honuwal bemin yetakemal

  • @GeteneshWeldema
    @GeteneshWeldema Месяц назад

    Pls,parkinson desses bemin yetefal? My hand is shaming help me

  • @TaddesseZALALM
    @TaddesseZALALM 9 дней назад

    ዋትሳፕ ግሩፕ እንዴት እንግባ

  • @ZemuMaru
    @ZemuMaru 3 месяца назад

    ስራ ቦታ ሰሞኑን የለህም ደህና ነህ ወይ

  • @takhabeach1547
    @takhabeach1547 3 месяца назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን የስኳር ታካሚ አለኝ በንተ የተጀመረ ነው ነገር ግን አመጋገብ ላይ ልጁ አይመችም እባክህን በእናንተ ገ ተጨማሪ የተዘጋጀ ካለ በትረዳን

  • @yebemnetenatemebetgossera5039
    @yebemnetenatemebetgossera5039 3 месяца назад

    እባክህ ወንድሜ ልጅ ያንኮራፋል በጣም የደም አይነት A ነው እድሜው 30 ነው ከዚህበፊት ጠይቄ ነበር
    ግን እኔ የማ ነኝ ህ live ላይ አይደለም
    ዘመንህ ይባረክ

  • @AyichewAlemu-l4e
    @AyichewAlemu-l4e 3 месяца назад

    ሰላም

  • @Hawa-qj6gc
    @Hawa-qj6gc 2 месяца назад

    ሰላም

  • @gebrushikure4724
    @gebrushikure4724 3 месяца назад

    ታሜየጊሸጣ ቅጠል በሳምንት ሁለቴ እጠቀም ነበር ፤ በቀን በቀን ብጠቀም ችግር አለው?