Ethio Family Tube is live!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 75

  • @GenerTmichael
    @GenerTmichael 4 месяца назад +2

    ታሜ መልካም ሠው ሥራህን ሕይወትህን ለዘልአለም እግዚአብሔር ይባርክልህ ተባረክ❤❤❤

  • @aregashgtsadik
    @aregashgtsadik 4 месяца назад +3

    ጌታ እየሱስ ባላሰብከው በረከት ይባርክህ

  • @TigistYoseph
    @TigistYoseph 4 месяца назад +2

    ሰላምህ ይብዛ የተባረክህ ነህ ኢትዮጵያ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @קטמהאבבה
    @קטמהאבבה 4 месяца назад +2

    ተሜ አገርቤት ገበህ በጣም ጥሩ ነው ምንም ቢሆን አገርን የመሰለ የለም ይመችህ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 4 месяца назад +1

    Grazie mille dottore 🙏

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 4 месяца назад +1

    በእውነት የምነግርህ በሙያህ ሙሉ እምነት ስላለህ እና የሚሆነውን ይሆናል የማይሆነውን አይሆንም ሰለምትል ደስ ይላል

  • @gmegme9462
    @gmegme9462 24 дня назад

    ተባረክ

  • @tsehaytauseef7190
    @tsehaytauseef7190 3 месяца назад

    Tame tebark sle shotely sraln

  • @eshetumegra9504
    @eshetumegra9504 4 месяца назад

    እንኳን በሰላም ወደ እናት ምድር በሰላም ገባህ እንዴት አድርጌ እንደማመሰግህን አላውቅም አምላክ አንተንም ስራዎችን ይባርክልህ የሚገርም እውቀት ነው ካንተ ያገኘሁት ብዙዎቹን እየተጠቀምኩባቸው ነው ፕሮግራሞችህን ደጋግሜ ነው የምሰማቸው መንፈሳዊ ምክርም ስላላቸው ያረኩኛል ተባረክ

  • @rukiahagiserage6647
    @rukiahagiserage6647 4 месяца назад +1

    Thank you as always 😊

  • @MesiMinda
    @MesiMinda 4 месяца назад

    ታሜ እግዚሐብሔር በሞገሰ ያኑርህ ጥበብ ይጨምርልህ

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 4 месяца назад

    ሠላምሕ ይብዛ ሐኪም ታሜ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በተሰጠኝ ዳይት ጤናዬን አግኝቻለሁ ተባረክ ትንሽ እግሬ ስቆም ይንቀጠቀጣል እብጠቶቹ ጠፍተዋል ዳይቱን ልቀጥልበት እንዴት ትለኛለህ

  • @mommom2156
    @mommom2156 2 месяца назад

    እንዴት ከረምክ ወንድምዬ እኔ ካንተ ዩቲዩብ ጋር ከተዋወቅሁ ጀምሮ ተስፋዬ በሙሉ መዳንን አግቷል ክርስቲያኖች ተስፈኞች ነን አንተን እግዚአብሔር ስቶናል ሰላም ሁንልን

  • @seyefemenghstie4030
    @seyefemenghstie4030 4 месяца назад +1

    Thank you for your time

  • @faizanur5073
    @faizanur5073 4 месяца назад

    Selam wendim tamrat isemam tinish dimxih kef argew thank you so much for your help.

  • @BrktiG
    @BrktiG 3 месяца назад

    My blood tips b new buna yifekedal lene ?

  • @NoraNo-s8h
    @NoraNo-s8h 4 месяца назад

    Selam Docter Egren Betam yamegnl mefthewn Ngeregn. Arab Ager negn Gida..

  • @IsraelHaileselassie
    @IsraelHaileselassie 4 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ ስለ ትምርትህ ወንድሜ እኔ ለሊት ለሊት ልቤ ስር ያቃጥለኛል ውሃ ስጠጣ ነው የማድረው ሀኪሞች ጨጓራ ነው ብለው መድሀኒት ይሰጡኛል መድኃኒቱን ስጨርሰ መልሶ ያቃጥለኛል

  • @MartaMarta-qh4tj
    @MartaMarta-qh4tj 4 месяца назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ ስለሰጠህን ውድ ጊዜህ

  • @BrktiG
    @BrktiG 3 месяца назад

    Blod b minaynet asa enibla kagerachin kalut lemisale talbiyan koroso anbaza kemesaselut ena kochos binbela chgir alew pls melslig

  • @AlfiyaMuhammed-xu6fw
    @AlfiyaMuhammed-xu6fw 4 месяца назад +1

    Ibakih siila dam bizàti maxifaa nigarenti

  • @tsik914
    @tsik914 4 месяца назад +1

    ሰላምህ ይብዛ አብዛኛው የሀገራችን ቅጠል ይጠቅማል ግን ስንቱን እንጠቀም?

  • @aziebtadesse3411
    @aziebtadesse3411 5 дней назад

    ሰላም ታሜ ግዛዋ በትግርኛ ሚያውቅ ካለ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 4 месяца назад +1

    አንኩን ብስላም ምታህ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 4 месяца назад +1

    Plise dytune asjemren yeja keremte sygeba bkremte anchlwem

  • @seyefemenghstie4030
    @seyefemenghstie4030 4 месяца назад

    Good morning my blood type B+can I eat Faro grazie

  • @gutuumeta
    @gutuumeta 4 месяца назад +1

    ኤክስ ሬይ ታይቼ አጥንት ላይ ችግር የለም ። እኔ ግን በአካል መጥቼ ለመታየት እፈልጋለሁ ። አድረሻችሁ የት ነው ቢትጠቁመኝ ?

  • @aregashgtsadik
    @aregashgtsadik 4 месяца назад

    እግሬን ከጉልበቴ በታች ያመኛል የደም አይነት ኦ ምን ባደርግ ይሻለኛል

  • @Babayye-l2x
    @Babayye-l2x 4 месяца назад

    Thanks

  • @mommom2156
    @mommom2156 Месяц назад

    እ ንኳን ደህና መጣህ ወደ ሀገርህ

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 месяца назад +1

    Please like 👍👍👍 everyone 🙏

  • @asterkahsay1387
    @asterkahsay1387 4 месяца назад +1

    ሰላመ እግዚአብሄር ላንተ ይሁን እባክህ ልጄ ታይሮይድ አላት እና አሜሪካን አገር መድሀኒት ጀምራለች እንዴት ትመክረናለህ

  • @genetworkneh4755
    @genetworkneh4755 4 месяца назад

    lgubte enzyme mchmre mne mfetehe alwe

  • @MebaWebeshet
    @MebaWebeshet 3 месяца назад

    ታምዪ እርጎስችግርአለው።።

  • @bettybongerandreash433
    @bettybongerandreash433 4 месяца назад

    ሰላም ሐኪም ታሜ እንካን ደና መጣክ

  • @seyefemenghstie4030
    @seyefemenghstie4030 4 месяца назад

    Can you give me advice please

  • @SenaitGaredew
    @SenaitGaredew 4 месяца назад

    ሰላም ታሜ ጥቅል ጎመን እና የአበባ ጎመን ለታይሮይድ ህመም ይፈቀዳል ወይ !

  • @aynalemyadeta4077
    @aynalemyadeta4077 4 месяца назад

    እባክህን ሳራ የምትባል ስልክ አታነሳም ለምንድነዉ

  • @seyefemenghstie4030
    @seyefemenghstie4030 4 месяца назад

    Farò good for blood type B+

  • @mikeendale2716
    @mikeendale2716 4 месяца назад

    እንጠብቃለን❤

  • @Tsiondanile
    @Tsiondanile 4 месяца назад

    እባክክ ሻንፖክን እንዴት ማግኘት እችላለሁኝ ጸጉር አለቀ

  • @سعيدة-ح5ث
    @سعيدة-ح5ث 4 месяца назад

    አህሌን ወድማችን እካን ደህና መጣህ

  • @zaachamegesse4608
    @zaachamegesse4608 4 месяца назад

    ታሜ የማህፀን እጢ መፍትሔ አታጣመሸ ምነሸ ማድረግ አለብን

  • @naticr7ta
    @naticr7ta 4 месяца назад +1

    የቴሌግራም user name አላውቀውም ብትነግረኘኝ

  • @MebaWebeshet
    @MebaWebeshet 3 месяца назад

    ወንድሜ አሁን የትነው ያለኽው ፈልጌህ ነበር።።

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ 4 месяца назад

    ታሜ ከይቅርታ ጋ ሚቻል ከሆነ ምትገባበትን ሰዓት ብታሣውቀን የተሻለ ነበር የጡንቻ መጎዳት የዘወትር ህመም ሆኖብኝ ተቸገርኩ አንድ በዛላይ ሚያባብስብኝ ብዙ ነው

  • @almazgezahegn329
    @almazgezahegn329 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ታሜ

  • @Asmaru2127
    @Asmaru2127 4 месяца назад

    Selam

  • @rediattelila7755
    @rediattelila7755 4 месяца назад +2

    ታሚ ኢትዮጵያ መግባትክን ማስታወቂያ ስራ ባክ? ብዙ ሰው ጣልያን ያለክ ነው የሚመስለው
    አብዛኛው ያንተ ተከታይ ደሞ ከኢትዮጵያ ነው።

  • @enkenlegesse8017
    @enkenlegesse8017 4 месяца назад

    Selamnew ebakih wondime bedemaynete endimegeb etsefileshalehu bilehegn eyetrbekunew ebakih lakeligen yedem aynete A+ new

  • @MesiTesgaye-g8j
    @MesiTesgaye-g8j 9 дней назад

    ዛሬድምፅክጥራትየለውም

  • @derjeteruye
    @derjeteruye 4 месяца назад

    እሬህ ያስቸግረኛል መፍቴ ካ

  • @AzebabebeMelaku
    @AzebabebeMelaku Месяц назад +1

    የሚያከሳ መዳኒት አለክ ወይ

  • @سعيدة-ح5ث
    @سعيدة-ح5ث 4 месяца назад

    እደው እኔስ ባገኝህና ህመሜን ባናገረክ ደስ ባለኝ ግን አልቻልኩም ስደትነው ያለሁት

  • @AddisTadese-wv3xj
    @AddisTadese-wv3xj 4 месяца назад

    ሰላም ታሜ የደም አይነትA ነኝ አስም በጣም አስቸገረኝ ምን ትመክረኛለህ

  • @tsegiDaghe
    @tsegiDaghe 4 месяца назад

    . እናመሠግናለን

  • @AschalewMekonen-fw3ny
    @AschalewMekonen-fw3ny 4 месяца назад

    Labro ķitel tikm bitinegren

  • @birtukanhilemariam827
    @birtukanhilemariam827 4 месяца назад

    ታሜ ሰላም ነህ እባክህን ልጄ በየ15 ቀን ፔሬድ እየመጣባት እና እየበዛባት ተቸገርኩ እርዳኝውዴ

  • @LailaRehana-p5z
    @LailaRehana-p5z 4 месяца назад

    እባክህ ልጄን ምን ላድርግ ፊጢጣው ይወርዳል ይደማል በጣም ያመዋል 😢

  • @gutuumeta
    @gutuumeta 4 месяца назад

    ታፋዬ ላይ በጣም ያመኛል ይቆረጣጥመኛል በሽታውን ምን እንደሆነ አላወኩም ። ግራ እግሬን መራመድ አልቻልኩም ምን ይሻለኛል

  • @Hiwot-t9c
    @Hiwot-t9c 3 месяца назад

    ለደም አይነት ኤ እንቁላል ይቻላል

  • @ChaltuAsefa-vm2xq
    @ChaltuAsefa-vm2xq 4 месяца назад

    እንዴት እንምዝግባልን

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 4 месяца назад

    Tama plise online agelgelschalhu blji nber le hamote teter plise

  • @zaachamegesse4608
    @zaachamegesse4608 4 месяца назад

    ሰላም ታምዬ

  • @KebebushKbe
    @KebebushKbe 4 месяца назад

    ሰላም እዴት ነክ እባክህ እናቴ የቆዳ ካሰር ነው ተብላ እጢ ቆዳዋለይ እየወጣ ተቸግረናል ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥ

  • @LailaRehana-p5z
    @LailaRehana-p5z 4 месяца назад

    ሰላም ላተይሁን ጉሩፕ አስገባኝ

  • @سعيدة-ح5ث
    @سعيدة-ح5ث 4 месяца назад +1

    ደምፅህ በደብ አይሠማም ይቅርታ

  • @zaachamegesse4608
    @zaachamegesse4608 4 месяца назад

    የደም አይነቷ ኤ ነው የማሕፀን እጢ ኦፕሬሽን ትሆኛለሽ ተብላለች ምንተትሠክረናለህ

  • @gutuumeta
    @gutuumeta 4 месяца назад

    አድረሻ ንገሬኝ

  • @almazawel5741
    @almazawel5741 4 месяца назад

    Yet xefah do Tami xefa bezu gize deweyelh neber siliku ayenesam ethio beton bexam efelgihalew lije ayenun yamewali alrejek new beloew medanit le 1amet yakil arekulet anhun endegena temelesebet wesijew endegena cortisoni sexegni letewesene ken teshalew ahunem eyamemew new Gira gebagni endet lader senesabet bexa Wesxe yeseberal endet lagignih ameseginalew

  • @zaachamegesse4608
    @zaachamegesse4608 4 месяца назад

    የማሕፀን እጢ ለኦፕሬሽን ተዘጋጂ ተብላለች

  • @debrituyifru9907
    @debrituyifru9907 4 месяца назад

    የዲስክ መሸራተት ህክምና ትሰጣለህ?

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 4 месяца назад

    Selame tama life lagjh alchalkum ,ye hamote teter 3 albji online agelgelschalhu bleh nbet tebkA aldwelkeljemm alresaschm blh nber plise