Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው፡፡ ይህ ድጋሚ ፕሮግራም ነው፡፡ የከርቤ ጉዳይ ከፍ እንዲል ፕሮግራማችሁ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ተባረኩ፡፡ ተመራጩ ከባሌ ቆላ የሚገኘው የከርቤ ዓይነት ነው፡፡ አማራጭ ለመጨመር ያህል፡ ለመታጠን በፈላ ውሃ ላይ አድርጎ እንፋሎቱን መታጠንም ይቻላል፡ መጠጣትም አሁን በተነገረው በመጠን መጠጣት መልካም ነው፡፡
እኔ እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ስለ ድርቀት ስለሰጣችሑን ምክር በጣም እናመሰግናለን ❤
በጣም የሚገርም መረጃ ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ። የኔ ጥያቄ ለጡት ህመም ወይም እብጠት መጠቀም ይቻላል ? ወይም ከጠቀመስ እንዴት ነው የምንጠቀመው ።
ዘፍዝፎ በመጠጣት መሞከር ጉዳት የለውም።
በጣም ድቅትምህርት
እንይ ጤና ይስጥልኝ እህቴ ለማህፀን እይ ይጠቅማል ከርቤ? እንይ እናመሰግናለን።
ተባረኩ ተባረኩ
ከልብ እናመሰግናለን አሏሕ ያቆይልን። ለ እሪሕ እንዴት መጠቀም ይሻላል
እስካሁን ለሪህ ተብሎ የሰማሁት የለም ካለ ቢያካፍሉን ጥሩ ነውከርቤ ለጥንቃቄም አልፎ አልፍ ስለሚወሰድ መሞከሩ አይጎዳም የሚል የራሴ እምነት አለኝ::
እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችንን እህታችንንም ግን እንደ ጥያቄ ከፋሻው ይልቅ የአገራችን ነጠላ በየቤቱ አለ ጥጥ ስለሆነ እና እሱን መጠቀም አይቻልም ወይ?ክብረት ይስጥልኝ
ንፅህናው እስከተጠበቅ ድረስ ጥሩ ነው:: በአገራችንም የሚጠቀሙትም በነጠላ እራፊ (ቁራጭ) ነው::
እባክሽ የወሮ እናኑን ስልክ ላኪልኝ የኔ ቆንጆ
ቀበርቾ ለቶንስል ወይ አጭሶ ጭሱነፍን ከፍቶ ሳብሳብ ማድረግ ያለበለዚያ ብዙ ሳይቀቀል ጋግል ማድረግ። ሸብደግሞ ለቁስል ጥሩ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተደጋግሞ አንቺ ገፅ የሚነገረው የከርቤ ጥቅም ነው ።ጎንዬሽ ጉዳት ካስከተለ ምን ያለባቸው ከምን መከልከል ያለባቸው ካሉ እውቀቱ ካላቸው ከተገኙ ብታቀርቢያቸው።ለምታቀርቢው ሁሉ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለውጥሩ ሀሳብ ነው ብዙ ሰዎች የሚነግሮኝ ስለጥቅሙ ነው ማንኛውም መደሀኒት እደጥቅሙ ጉዳትም ሊኖረው ስለሚችል በዚህ ልምድ ያለው ሰው ካገኘው ለማቅረብ ወደዋላ አልልም
ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ። ከርቤ ለጉበት መድሀኒት ይሆናል?
ዝርዝሩን ባላውቅም በሻይ ማንኪያ ጀምሮ ውስጣችንን በማዳመጥ መሞከሩ አይከፋም:: ከርቤ ካንሰርን እና የተለያዩ በሽታዎችን የሚፈውስ መሆኑ በተለይ በቅድሞው ዘመን ብዙ ተነግሮለታል::
ለጡት ካንሰርስ እንዴት እንጠቀም
በመጠጣት መሞከሩ ጥሩ ነው::
ለአፍውሥጥ ለጉሮሮ ለምላሥ እንዴት ነው እሚደረገው
ለጉሮሮ በመጠጣት እና በመጉመጥመጥ መጠቀም ጥሩ ነው።
እንይ እንዴት ነሽ እህቴ ለማህፀን እጢ ይጠቅማል ወይ?
ሀኪም አበበች ከመመለስሽ ክፍት አግኝቸ
ለማንኛውም እነፌክሽን የጠቅማል?
አዎን።
Please 🙏 ካያችሑት መልስ እጠብቃለሐ ስለ እሪሕ የጠየኩትን ነው
ለወንዶች ይሆናል ወይ
እናመሰግናለን ወሮ እናኑ ማሀፀን ውስጥ በየስንት ቀን ነው የምንጠቀመው
በመጀመሪያው ውይይት በዝርዝር እንደገለፅኩት በየቀኑ ለ3 ሣምንት ነው የተጠቀምኩት:: ጉዳት ስላላየሁበት አሁንም አልፎ አልፎ ለ3 ቀናት እጠቀማለሁ::
ማምዬ እባክሽ ያንችንም ስልክሽን ከቻልሽ
+1 (437) 463-4430 በዚህ ስልክ ያግኙን
Afrikawi set dewela kuankuaw algebagnim alech lalshiw :CAPTION ga gebto kuankua merto ende Subtitle keser yesefal Amharic lemaygebachew. Videow sisera meselegn esu mestekakel yalebet. Le wedefitu information teyikena esun add adregilachew.
እውነት ነው እኛም ለሁሉም እዲደርስ በተለያየ ቃንቃ ብናደርገው በጣም ደስ ይለን ነበር ከዚህ በፊት ሞክረነውእዳሰብነው ቀላል ስላልሆነልን ነው የትውነው ወደፊት እደገና የተሻለ ዘዲ ካገኘን እንሞክራለን
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው፡፡ ይህ ድጋሚ ፕሮግራም ነው፡፡ የከርቤ ጉዳይ ከፍ እንዲል ፕሮግራማችሁ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ተባረኩ፡፡
ተመራጩ ከባሌ ቆላ የሚገኘው የከርቤ ዓይነት ነው፡፡ አማራጭ ለመጨመር ያህል፡
ለመታጠን በፈላ ውሃ ላይ አድርጎ እንፋሎቱን መታጠንም ይቻላል፡ መጠጣትም አሁን በተነገረው በመጠን መጠጣት መልካም ነው፡፡
እኔ እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ስለ ድርቀት ስለሰጣችሑን ምክር በጣም እናመሰግናለን ❤
በጣም የሚገርም መረጃ ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ። የኔ ጥያቄ ለጡት ህመም ወይም እብጠት መጠቀም ይቻላል ? ወይም ከጠቀመስ እንዴት ነው የምንጠቀመው ።
ዘፍዝፎ በመጠጣት መሞከር ጉዳት የለውም።
በጣም ድቅትምህርት
እንይ ጤና ይስጥልኝ እህቴ ለማህፀን እይ ይጠቅማል ከርቤ? እንይ እናመሰግናለን።
ተባረኩ ተባረኩ
ከልብ እናመሰግናለን አሏሕ ያቆይልን።
ለ እሪሕ እንዴት መጠቀም ይሻላል
እስካሁን ለሪህ ተብሎ የሰማሁት የለም ካለ ቢያካፍሉን ጥሩ ነው
ከርቤ ለጥንቃቄም አልፎ አልፍ ስለሚወሰድ መሞከሩ አይጎዳም የሚል የራሴ እምነት አለኝ::
እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችንን እህታችንንም
ግን እንደ ጥያቄ ከፋሻው ይልቅ የአገራችን ነጠላ በየቤቱ አለ ጥጥ ስለሆነ እና እሱን መጠቀም አይቻልም ወይ?
ክብረት ይስጥልኝ
ንፅህናው እስከተጠበቅ ድረስ ጥሩ ነው:: በአገራችንም የሚጠቀሙትም በነጠላ እራፊ (ቁራጭ) ነው::
እባክሽ የወሮ እናኑን ስልክ ላኪልኝ የኔ ቆንጆ
ቀበርቾ ለቶንስል ወይ አጭሶ ጭሱነፍን ከፍቶ ሳብሳብ ማድረግ ያለበለዚያ ብዙ ሳይቀቀል ጋግል ማድረግ። ሸብደግሞ ለቁስል ጥሩ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተደጋግሞ አንቺ ገፅ የሚነገረው የከርቤ ጥቅም ነው ።ጎንዬሽ ጉዳት ካስከተለ ምን ያለባቸው ከምን መከልከል ያለባቸው ካሉ እውቀቱ ካላቸው ከተገኙ ብታቀርቢያቸው።ለምታቀርቢው ሁሉ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለውጥሩ ሀሳብ ነው ብዙ ሰዎች የሚነግሮኝ ስለጥቅሙ ነው ማንኛውም መደሀኒት እደጥቅሙ ጉዳትም ሊኖረው ስለሚችል በዚህ ልምድ ያለው ሰው ካገኘው ለማቅረብ ወደዋላ አልልም
ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ። ከርቤ ለጉበት መድሀኒት ይሆናል?
ዝርዝሩን ባላውቅም በሻይ ማንኪያ ጀምሮ ውስጣችንን በማዳመጥ መሞከሩ አይከፋም:: ከርቤ ካንሰርን እና የተለያዩ በሽታዎችን የሚፈውስ መሆኑ በተለይ በቅድሞው ዘመን ብዙ ተነግሮለታል::
ለጡት ካንሰርስ እንዴት እንጠቀም
በመጠጣት መሞከሩ ጥሩ ነው::
ለአፍውሥጥ ለጉሮሮ ለምላሥ እንዴት ነው እሚደረገው
ለጉሮሮ በመጠጣት እና በመጉመጥመጥ መጠቀም ጥሩ ነው።
እንይ እንዴት ነሽ እህቴ ለማህፀን እጢ ይጠቅማል ወይ?
ሀኪም አበበች ከመመለስሽ ክፍት አግኝቸ
ለማንኛውም እነፌክሽን የጠቅማል?
አዎን።
Please 🙏 ካያችሑት መልስ እጠብቃለሐ ስለ እሪሕ የጠየኩትን ነው
ለወንዶች ይሆናል ወይ
እናመሰግናለን ወሮ እናኑ ማሀፀን ውስጥ በየስንት ቀን ነው የምንጠቀመው
በመጀመሪያው ውይይት በዝርዝር እንደገለፅኩት በየቀኑ ለ3 ሣምንት ነው የተጠቀምኩት:: ጉዳት ስላላየሁበት አሁንም አልፎ አልፎ ለ3 ቀናት እጠቀማለሁ::
ማምዬ እባክሽ ያንችንም ስልክሽን ከቻልሽ
+1 (437) 463-4430 በዚህ ስልክ ያግኙን
Afrikawi set dewela kuankuaw algebagnim alech lalshiw :
CAPTION ga gebto kuankua merto ende Subtitle keser yesefal Amharic lemaygebachew. Videow sisera meselegn esu mestekakel yalebet. Le wedefitu information teyikena esun add adregilachew.
እውነት ነው እኛም ለሁሉም እዲደርስ በተለያየ ቃንቃ ብናደርገው በጣም ደስ ይለን ነበር ከዚህ በፊት ሞክረነውእዳሰብነው ቀላል ስላልሆነልን ነው የትውነው ወደፊት እደገና የተሻለ ዘዲ ካገኘን እንሞክራለን