Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ አሜን የምትሉ ደምሩኝ 🙏
አሚን ሀቢበቲ
Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
🙏
አሜንአሜን አሜን
አሜን
ትሁት መልካም ሰው ነህ እግዛብሄር አምላክ አብቶዝቶ ይባርክህ በእውቀት የተሞሉ አሰተምህሮቶችህ እኔ አንዱ ታካሚህ ነኝ ያልካቸውን እንቅስቃሴ በማድረግ ከህመሜ ተፈውሻለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ene tekshayen betam nw yemiyamgni
ዶክተር ሰይፈን በአካል አላዉቀዉም በሚድያጅ ሆኖም ግን ታታሪ ጀግና ቀልጣፋ ትሁት እዉቀቱ ጥግ ድረስ አሉ ከተባሉ ዶክተሮች ግባር ቀደም ምርጫየ ነህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የአንተን አይነት ያብዛልን ሀቢቢዋ
ዶር ሰይፌ ላንተ ቃል ያጥረኛል ፈጣሪይ ያክብርህ
አሏህ ሆይ በዙሪያየ ያለውን ሁሉ ሰላም አድርግልኝ ቤተሰቤን እምነቴን ሀገሬን የስደት ጓደኞቼን ( የማዳም ቅመሞችን ) ሰላም የምንሰማ ሰላም የምናይ አድርገን አግኝቶ ማጣትን ድንገተኛ በሽታን ከሰው ፊት መዋረድን ይዝልን ስደት ላይ ሁኖ የቤተሰብ መርዶን ያዝልን የማታ እንጀራ ስጠን ስደት በቃችሁ በለን ያረቢ
አሜን ደምሬኝ🙏
አሚን
Amen 🙏
Amen
አሜን❤❤
ይሄን ዶክተር ስወደዉ አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ❤❤❤
አመሰግናለሁ
Betam gobez doctor new ewunet
እኛም እናመሰግናለን ለምታስተላልፍልን ዶክተር
@@Dr.SeifeWorku በናትህ መልስልኝ
Enamesegnalen Dr EGZIABHER edmena tena yisteh !!!
ዶክተር ሰይፈ ከልብ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን በጣም
#የኛ ትሁት ዶክተር አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@@Dr.SeifeWorkuዶክተርዬ ከትከሻዬ ወደ ኣንገቴ ያለው ጂማት እበጥ ፈጥሮ ተወጥሮ ያመኛ ዶክተርዬ መልስልኝ please 🙏 ♥️
Pls Dr Silke ayseram
እናሠግናለንዶክተር እኔምበጣምነውአሚያኘ ከጢቻዬ ጀምሮ።ጣቷቼ። ።በተይ ሰተኛ
የእውነት አንተ ውብ ጀግና Ethiopia. ነህ የኛ ጀግና በርታልንንን
እናመስግናለን ዶ./ር ስለሰጠህን ማብራሪያ
እኔ በጣም ነው እሚያመኝ ስለመረጃህ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅ ወንድሜ
EnemeEwedewalwng
አላህ ይጠብቅህ ዶክተርየ
ዶክተር እናመሰግናለን❤
እንኳን ደህና መጡ! እኔን ትክሻዬን በጣም ያመኝ ነበር! ሆስፒታል ስሄድ የሆርሞን መዛባት ነው ብለውኝ አሁን መድሀኒት ጀምሬአለሁ! መድሀኒቱ ጊዜአዊ መስሎኝ ነበር በጣም ነው የተገረምኩት ደውዬ መቼ ላቁመው ስላቸው እድሜ ልክ ነው ብለውኝ እርፍ! ያለሁበት አገር ብርዳማ በረዶአማ ስለነበር ብርድ ነው እያልኩ ችላ ብየው ነበር! ለሁሉም እናመሰግናለን ተባረክ!
የነርቭ ህመም ከሆነ አዎ አንዳንዴ ለረጅም ግዜ ይወሰዳል
ሰላም ዶክተር እሰኪ በፔሬድ ዙርያ ትንሽ ብትለን ተሰቃየሁ ብዞወችም ነን የወገብ የራስ የሆደ ህመም አለው የፀባይ መቀየር የምግብ ፍለጎት መቀነስ እደት አድረገን ማስታገስ እችላለን በቤት ውሰጥ በሚሰራ ምግቦች ወይም መጠጥ በተረፈ በርቱልን @@Dr.SeifeWorku
@@Dr.SeifeWorkuዶክተሮች ያሉት hypothyroid ነው አሉ! በጣም ነበር ትክሻዬን የሚያመኝ! የነርቭ ችግር አልነበረም!
That's my feeling
ሰላም ደክ በግራ በኩል ጡቴን ጨምሮ የጡቴን ተቃራኒ ጀርባየን በጣም ያቃጥለኛል ጡቴ ላይ ምንም አይነት እባጭ የለም መቃጠሉ ከብዶኛል
እናመሰግናለን ዶ/ር የምታስተምራቸው ትምህርቶችህ እጅግ በሚያስደንቅ አገላለፅ በትንሽ ሰአት ግሩም ነው ምስጋና ይገባሃል ነገር ግን አሁን ላይ በስፋት የሚስተዋል የደም ግፊት Hypertension ትንሽ ነገር ብትለን እላለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ርዬ❤
እሺ፣ በሌለ ግዜ አቀርባለሁ
ዶክተርየ እናመሰግናለን
ማሻአላህ ምርጥየ ዶክተር ነህ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤
እናመስግናለን ዶክተር ❤
Batem enamasagenalen😊❤❤
Doctor kelibe enamsgnaln❤🙏
እናመስግናለን
አመሰግናለው
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
Doctor betam gobez neh Thank you
እናመሰግናለን በርታልን ዶ/ር
እናመሰግናለን ❤
እኔ በጣም እሠቃየኝ ነበር ዶክተር አመሠግናለሁ
Erejime edmana tana yesetek❤
እናመሰግናለን
Thanks Dr Seife! You mentioned important points that everyone can understand go for consultation as needed! bravo!❤❤❤❤
ዶክተር ስለ አይን ስራልን
አቦ ክበርልን ዶክተር ፈትፉተህ አጎረስከንኮ አምሳያህን ያብዛልን ❤❤❤
ዶክታር ሰይፉ ኡንካን ደህና መጠህ
🎉🎉❤شكرا
ከመኝታ በኋላ የሚከሰት የትከሻ ህመም ና መፍትሄው ምንድን ነው?
ማርያምን አሁን ያለሁበት ህመም ነው የኔ የመዛል ስሜት ነው ስተኛም የመደንዘዝ ስሜት አለው እድሜ 31 የማዳም ቅመም ነኝ ጉልበቴም እንደዛ😢😢 ግን አመሰግናለው ዶ.ር ሰይፈ❤
እኔም😢😢😢😢😢😢
Dr Dankeschön ❤
አላህ ይሥጥልን
ደምሪኝ
ስለ ቁመት ስራልን ዶክተር
ደምሪኝ🙏
I have this problem for 7 months straight now I’m just ok I took a lot of physiotherapy and Acupuncture now much better thanks GOD 🙏
ዶክተር ጤና ይስጥልን እኔ ግን እጅን በጣም አሞኘል
ሠላም ዶክተር የቀለም ማስቀቂያ ስራልን
❤❤❤❤enamesigenalen doctor egizaber review edeme yesitote
You are the best, any information you realized on your cahnal is helpful 😊 much respect 😊
Thanks
Selam doctor enameseginalen lemikirottii gin lamin selk ayenesum
Dr ye himami yamegnali gera ije layi ebaki sawu beti nw yalewuti min yeshalegnali
Dr ba egzabiher kayahaw edatalfan yalahut basdat new eje alfo alfo yiqaxaqaxal😢min hone naw yamitaqu nigarun
አመሰግናለሁ ዶክተር በሁን ሰአት በጣም እያመመኝ ነው ለሊት ላይ ደሞ ይብሳል
dr chinkilate ena jeribaye yidenezzal min endehonkug mawek alchalukum ebakih kemn endemeta litnegrag tichilaleh
Inamsginalen doktor pels sila gororo imami hastamrin gorore baxem yee amenyal
Enameseginalen🙏🥰🥰
Dokter
Doktar xiyaqe naberany
Nurling segiye❤❤
Enen tikasha amoye neber zibilo tebareki wodimachin
ሰላም ዶ/ር
ሰላም ዶክተር ደረት አከበቢ ምቸት አለመሰማት የትኽሸ ህመሞ ልሆን ይችላል ወይ
ዶ/ር'ማጅራትን'ያማኛል
ሰላም ሰላም ዶክተር🎉🎉🎉🎉
በታም ተቸግሬ ነበር ዶክተር ከረመዳን ጀምሮ እስካሁን አለቀቀኝም ህመሙን ያስነሳብኝ መስኤ የስራ ብዛት ነበር ያልካቸውን እንቅስቃሴዎች አድርጌ እደማሻለኝ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
እኔም እንደነ ነው ከረመዳን ጀምሮ አሞኛል ፀጉሬን ማበጠር አቃተኝ
ተወሽ ምን መፍትሄ አገኝሽ 😢
Egzabhar yerdakie enanem yamgale
Dr ebakhe besilk lanagrhe felgalhu
ከመኪና ወድቄ ታፋየ ላይ በጣም ያመኛል ብዙ ህክምና ሞክሬአለሁ ስብራት ሌላም ጉዳት በኤክስ ሬይ ሊታይ ባለመቻሉ የነርቨ መዳኒትና ማስታገሻ ብቻ ነው የሚሰጠኝ 3 ተኛ አመቴን ያዝኩኝ ዶ/ ር ባክህ መፍትሄ ካለ አደራ
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ
እሸ
አይዞሽማሬ@@Dr.SeifeWorku
ዶ.ር እባክህ ስለ አፍንጫ አላርጂ እብጠት፣እና ስለ ቶንሲል በደንብ አብራርተህ ቪዴዎ ስራልን የአፍንጫ ውስጥ እበጥ ማዳከክ እና የቶንሲል ቀዳዳዎች ግንኙነት አላቸው ስለ ሁለቱ ቪዴዎ ስራልን ስለምትሰጠን በግ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
Selam Dr ene betamnw tekeshayen yem amey gin en yemseley be kindisir miqabrewn ye irgizina mekelakeya mesaloyin neber lemn medanitu gizew sila alfbet esu masloyi
ሰላም ዶክተር እምሰጠን ትምርቶች በጣም አሪፍ ናቸዉ እናመሰግናለን እኔ የምጠይቅህ እራሴን ያቃጥለኛል ናም በጣም ያመኛል እደቁስል እግሬም ያቃጥለኛል ይሄድብኛል ያምንምልክትነዉ እደምመልስልኝ ተስፋአለኝ አመሰግናለሁ
ደምሪኝ ❤
ሰላም ዶክተር እንዴት ሰላም ነው አለው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በግራ በኩል ያለው የተከሻ በጣም ነው የሚያማኝ እና መብቱ ምንድነው ለሁለት ዓመታት በጣም ነበር የማመኝ የነበረው ከቻላችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል የነበረ ግን ክምና መቼ ልብሱን ደህና ነው ምንም ነገር የለውም አሉ አረብ አገሬ ነበረ ግን እዚህ እንደ ልብ መናገርና እንደ ልብ መታከም አይቻልም ለኛ ያላቸው ኤርስፔክት ይለያል ሀገረ ራሱ መሆናቸው ያልኩትም የሆነ ቅዱስ ይለኛል
Doctor ine angatina,majirat, tikesha, yamagnal min yihun pls malislign
Amasaginalowu doctor ene jarbayen amonyale andandee men large
የጀርባ ህመምን በተመለከተ ከዚህ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ አለ
ሠላምዶክተር የሠውነት ወሙቀት መጨመር ከምንድነው የሚመኘው በተለይደሞ በጀርባበኩል የምንችግርነው
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ሰይፈ ይህ የትከሻ ህመም ለኔ የረነገረ ነው የመሰለኝ አንድ መርፌ ተወጋሁ እስፓርት እየሰራሁ ነው ግን ብዙም ቀና አይልም ወደኋላም ወገቤን ዞሮ አይነካም እባክህን በስደት ነው ያላለውት ምን ተጨማሪ እስፓር መስራት እንዳለብኝ ተባበረኝ
አይዞሽ ውዴ እኔም እንዲህ ያለ ህመም ይሰማኛል ትክሻዬን ምንን ስራ መስራት አልቻልኩም ወላሂ በጣም ነው እሚያመው😢😢😢እኔም ስደት ነው ያለሁት😢😢ሀኪም ቤት ሂጄ እረፍት ማድረግ አለብሽ ነው ያለኝ😢😢
@@rahmakonjooo6350እንዴት ነሽ አሁን ተወሽ እኔ ከ8ቀን በላይ ሆነኝ ሀኪም ቤት ለመሄድ እያሰብኩ ነው ምን ይሻለኝ
Salam doctor yegra tkshay lmetegat yashchegrgal Ena brdm bison kedmo ysmagal MN ldrg ebakh amakregi
አልገባኝም
ዶክተር ለሰጠከን ትምህርት ምስጋናዬ የላቀ ነው
እናመስግናለን🙏#የኔ_ጥያቄ?አንዳዴ ልቤ ከተለመደው ውጭ በጣም የምያስደነግጥ ምት በጥድፊያ የመታል እና ከምን ይሆን?
ሰላም ለአንተ ይሁን 🙏እባክህ ዶ/ር እኔ በቅርቅ ነው የጀመረኝ ትከሻየ ህመም አንዳንዴ አንገቴ ድረስ አንዳንዴ ጭራሽ አንገቴ አለንቀሳቅስ ይለኛል እናም አንድ ቀን አንገቴ ሳላስበው እራሱ ቋ የሚል ድምጽ ሰምቼ በጣም ነው የደነገጥኩኝ እና ምርመራ የሚያስፈልገኝ ይመስለኛል ለምን አንዳንዴ ጭንቅላቴ የሚከብድ ነገር ይሰማኛል የሆነ ነገር እንደተሸከምኩኝ እና የት ነው ጥሩ ሆስፒታል ያለ እባክን ጠቁመኝ ከቻልክ 🙏
My dear doctor before I love you so much then you know me feet to much pain like that so what I can do???
አይይ የኔነገር በሰውሀገር ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢ዱአ አድርጉልኝ
ያመኛል በጣም ዶክተርየ እራጂ ልነሳ እያልኩነዎ ዱባይ ነው ያለሁት
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔም ጀምሮኛል ጥዋት ስየሳ እጄ አብጦ ነዉ የማገኜዉ ደምስሬም በየደቂቃዉ ይቆጣሐፈል ትካሻየን ያቃጥለኛል ይደነዝዘኛል እጄ ይዝላል
MRI tenesche Cervical spine tebye neber ke 4 amet befit.angetem be collar tasro neber gn fetsimo altewegn ahun be gira bekul eske tute dires yamegnal.rejm seat computer ley eseralew.Dr mn tilegnaleh?
i have coldness at left chest and left shoulder, it is related to lung or what
Thank you Dr. But you should also tell the name of pain.
ደክተርየ በአላሕ እጄ መደዘዝና ሌሊት ቁርጥማት አለው አያስተኛኝም ልክ እንዴ ኤሌክትርክ ነው የሚደነዝዘኝና ጨቆኝ ነው መፍትሔ ካለሕ😢😢😢😢
የጀረት ህመም እባክህ ንገረኝ ዶክተርዬ❤❤❤❤
የደረት
ሱከር.እደዘ.ያረገል.ዶኪቶር
ዶክተር ስለ ኩላሊት ልገሳ የሆነ ነገር በለን እስኪ በተለይ የጎንዮሽ ጉዳቶችን
ተንክዩ ዲር!!!❤
Dhiifama ani afanii amarifa hin bekuu garuu nanii dhaga Dr dhukubaa Crohn diseases 😢😢😢jedhama naqabee turee sarajarii tanee bahee amaa imoo qoricha Nafii ajajee qorichi isamoo maataa naraa fiixee mee mali nafii wayaa Dr
አምስት አመት ሆነኝ ዶ/ር ወደጤና ጣብያ ሄጄ ነበር የተሰጠኝ ማስታገሻ ነው እስካሁን አልተሻለኝም ብትረዳኝ ደስ ይለኛል 😂
በአላሕ መልስልኝ ዶክተር ሥደት ላይ ነኝ
Dr be sport mimeta ye tikesha himem yinor yihon
እኔም ዶክተር የዚህ ህመም ተጠቂ ነኝ በጣም ነው የሚያመኝ
🙏🙏🙏
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የትክሻ ህመም የተነሳብኝ የጀርባ ህመምን ለማስታገስ ስፖርት ስሰራ ነው ምልክቱም የቀኝ እጄ በነጻነት ያለመንቀሳቀስ እና ከትክሻየ ላይ የተደበደበ የሰውነት ክፍል የሚሰማው ህመም ዓይነት ነው።ፊዞትራፒ ታዞልኝ ብከታተልም ብዙ ለውጥ የለኝም። በጥንቃቄ ስተኛ እና ትንሽ ትንሽ ሰዓት ብቻ ስቀመጥ ህመሙ ይቀንሳል። ስለዚህ ምን ትመክረኛለህ? አመሠግናለሁ ዶ/ር።
እኔም እንዳች ሳላሟሟቅ ስፖርት ሰርቼ ነበር አሁላይ ተሠማኝ ጠጠር ነገር እዳለ አገኛለሁ ልዳብስ ስል ያመልጠኛል
ሰላም ዶክተር የ እናቴ በመኪና ስትጎዝ በጣም ያማታ ል ልቦን እና ያስታ ውካታል ምንላዲርግ
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ አሜን የምትሉ ደምሩኝ 🙏
አሚን ሀቢበቲ
Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
🙏
አሜንአሜን አሜን
አሜን
ትሁት መልካም ሰው ነህ እግዛብሄር አምላክ አብቶዝቶ ይባርክህ በእውቀት የተሞሉ አሰተምህሮቶችህ እኔ አንዱ ታካሚህ ነኝ ያልካቸውን እንቅስቃሴ በማድረግ ከህመሜ ተፈውሻለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ene tekshayen betam nw yemiyamgni
ዶክተር ሰይፈን በአካል አላዉቀዉም በሚድያጅ ሆኖም ግን ታታሪ ጀግና ቀልጣፋ ትሁት እዉቀቱ ጥግ ድረስ አሉ ከተባሉ ዶክተሮች ግባር ቀደም ምርጫየ ነህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የአንተን አይነት ያብዛልን ሀቢቢዋ
ዶር ሰይፌ ላንተ ቃል ያጥረኛል ፈጣሪይ ያክብርህ
አሏህ ሆይ በዙሪያየ ያለውን ሁሉ ሰላም አድርግልኝ ቤተሰቤን እምነቴን ሀገሬን የስደት ጓደኞቼን ( የማዳም ቅመሞችን ) ሰላም የምንሰማ ሰላም የምናይ አድርገን አግኝቶ ማጣትን ድንገተኛ በሽታን ከሰው ፊት መዋረድን ይዝልን ስደት ላይ ሁኖ የቤተሰብ መርዶን ያዝልን የማታ እንጀራ ስጠን ስደት በቃችሁ በለን ያረቢ
አሜን ደምሬኝ🙏
አሚን
Amen 🙏
Amen
አሜን❤❤
ይሄን ዶክተር ስወደዉ አላህ እዉቀትህን ይጨምርልህ❤❤❤
አመሰግናለሁ
Betam gobez doctor new ewunet
እኛም እናመሰግናለን ለምታስተላልፍልን ዶክተር
@@Dr.SeifeWorku በናትህ መልስልኝ
Enamesegnalen Dr EGZIABHER edmena tena yisteh !!!
ዶክተር ሰይፈ ከልብ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን በጣም
#የኛ ትሁት ዶክተር አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorkuዶክተርዬ ከትከሻዬ ወደ ኣንገቴ ያለው ጂማት እበጥ ፈጥሮ ተወጥሮ ያመኛ ዶክተርዬ መልስልኝ please 🙏 ♥️
Pls Dr Silke ayseram
እናሠግናለንዶክተር እኔምበጣምነውአሚያኘ ከጢቻዬ ጀምሮ።ጣቷቼ። ።በተይ ሰተኛ
የእውነት አንተ ውብ ጀግና Ethiopia. ነህ የኛ ጀግና በርታልንንን
እናመስግናለን ዶ./ር ስለሰጠህን ማብራሪያ
እኔ በጣም ነው እሚያመኝ ስለመረጃህ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅ ወንድሜ
Eneme
Ewedewalwng
አላህ ይጠብቅህ ዶክተርየ
ዶክተር እናመሰግናለን❤
Amen
እንኳን ደህና መጡ! እኔን ትክሻዬን በጣም ያመኝ ነበር! ሆስፒታል ስሄድ የሆርሞን መዛባት ነው ብለውኝ አሁን መድሀኒት ጀምሬአለሁ! መድሀኒቱ ጊዜአዊ መስሎኝ ነበር በጣም ነው የተገረምኩት ደውዬ መቼ ላቁመው ስላቸው እድሜ ልክ ነው ብለውኝ እርፍ! ያለሁበት አገር ብርዳማ በረዶአማ ስለነበር ብርድ ነው እያልኩ ችላ ብየው ነበር! ለሁሉም እናመሰግናለን ተባረክ!
የነርቭ ህመም ከሆነ አዎ አንዳንዴ ለረጅም ግዜ ይወሰዳል
ሰላም ዶክተር እሰኪ በፔሬድ ዙርያ ትንሽ ብትለን ተሰቃየሁ ብዞወችም ነን የወገብ የራስ የሆደ ህመም አለው የፀባይ መቀየር የምግብ ፍለጎት መቀነስ እደት አድረገን ማስታገስ እችላለን በቤት ውሰጥ በሚሰራ ምግቦች ወይም መጠጥ በተረፈ በርቱልን @@Dr.SeifeWorku
@@Dr.SeifeWorkuዶክተሮች ያሉት hypothyroid ነው አሉ! በጣም ነበር ትክሻዬን የሚያመኝ! የነርቭ ችግር አልነበረም!
That's my feeling
ሰላም ደክ በግራ በኩል ጡቴን ጨምሮ የጡቴን ተቃራኒ ጀርባየን በጣም ያቃጥለኛል ጡቴ ላይ ምንም አይነት እባጭ የለም መቃጠሉ ከብዶኛል
እናመሰግናለን ዶ/ር የምታስተምራቸው ትምህርቶችህ እጅግ በሚያስደንቅ አገላለፅ በትንሽ ሰአት ግሩም ነው ምስጋና ይገባሃል ነገር ግን አሁን ላይ በስፋት የሚስተዋል የደም ግፊት Hypertension ትንሽ ነገር ብትለን እላለሁ አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ርዬ❤
እሺ፣ በሌለ ግዜ አቀርባለሁ
ዶክተርየ እናመሰግናለን
ማሻአላህ ምርጥየ ዶክተር ነህ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤
እናመስግናለን ዶክተር ❤
Batem enamasagenalen😊❤❤
Doctor kelibe enamsgnaln❤🙏
እናመስግናለን
አመሰግናለው
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
Doctor betam gobez neh Thank you
እናመሰግናለን በርታልን ዶ/ር
እናመሰግናለን ❤
እኔ በጣም እሠቃየኝ ነበር ዶክተር አመሠግናለሁ
Erejime edmana tana yesetek❤
እናመሰግናለን
Thanks Dr Seife! You mentioned important points that everyone can understand go for consultation as needed! bravo!❤❤❤❤
ዶክተር ስለ አይን ስራልን
አቦ ክበርልን ዶክተር ፈትፉተህ አጎረስከንኮ አምሳያህን ያብዛልን ❤❤❤
ዶክታር ሰይፉ ኡንካን ደህና መጠህ
🎉🎉❤شكرا
ከመኝታ በኋላ የሚከሰት የትከሻ ህመም ና መፍትሄው ምንድን ነው?
ማርያምን አሁን ያለሁበት ህመም ነው የኔ የመዛል ስሜት ነው ስተኛም የመደንዘዝ ስሜት አለው እድሜ 31 የማዳም ቅመም ነኝ ጉልበቴም እንደዛ😢😢 ግን አመሰግናለው ዶ.ር ሰይፈ❤
እኔም😢😢😢😢😢😢
Dr Dankeschön ❤
አላህ ይሥጥልን
ደምሪኝ
ስለ ቁመት ስራልን ዶክተር
ደምሪኝ🙏
I have this problem for 7 months straight now I’m just ok I took a lot of physiotherapy and Acupuncture now much better thanks GOD 🙏
ዶክተር ጤና ይስጥልን እኔ ግን እጅን በጣም አሞኘል
ሠላም ዶክተር የቀለም ማስቀቂያ ስራልን
❤❤❤❤enamesigenalen doctor egizaber review edeme yesitote
You are the best, any information you realized on your cahnal is helpful 😊 much respect 😊
Thanks
Selam doctor enameseginalen lemikirottii gin lamin selk ayenesum
Dr ye himami yamegnali gera ije layi ebaki sawu beti nw yalewuti min yeshalegnali
Dr ba egzabiher kayahaw edatalfan yalahut basdat new eje alfo alfo yiqaxaqaxal😢min hone naw yamitaqu nigarun
አመሰግናለሁ ዶክተር በሁን ሰአት በጣም እያመመኝ ነው ለሊት ላይ ደሞ ይብሳል
dr chinkilate ena jeribaye yidenezzal min endehonkug mawek alchalukum ebakih kemn endemeta litnegrag tichilaleh
Inamsginalen doktor pels sila gororo imami hastamrin gorore baxem yee amenyal
Enameseginalen🙏🥰🥰
Dokter
Doktar xiyaqe naberany
Nurling segiye❤❤
Enen tikasha amoye neber zibilo tebareki wodimachin
ሰላም ዶ/ር
ሰላም ዶክተር ደረት አከበቢ ምቸት አለመሰማት የትኽሸ ህመሞ ልሆን ይችላል ወይ
ዶ/ር'ማጅራትን'ያማኛል
ሰላም ሰላም ዶክተር🎉🎉🎉🎉
በታም ተቸግሬ ነበር ዶክተር ከረመዳን ጀምሮ እስካሁን አለቀቀኝም ህመሙን ያስነሳብኝ መስኤ የስራ ብዛት ነበር ያልካቸውን እንቅስቃሴዎች አድርጌ እደማሻለኝ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
እኔም እንደነ ነው ከረመዳን ጀምሮ አሞኛል ፀጉሬን ማበጠር አቃተኝ
ደምሪኝ
ተወሽ ምን መፍትሄ አገኝሽ 😢
Egzabhar yerdakie enanem yamgale
Dr ebakhe besilk lanagrhe felgalhu
ከመኪና ወድቄ ታፋየ ላይ በጣም ያመኛል ብዙ ህክምና ሞክሬአለሁ ስብራት ሌላም ጉዳት በኤክስ ሬይ ሊታይ ባለመቻሉ የነርቨ መዳኒትና ማስታገሻ ብቻ ነው የሚሰጠኝ 3 ተኛ አመቴን ያዝኩኝ ዶ/ ር ባክህ መፍትሄ ካለ አደራ
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ
እሸ
አይዞሽማሬ@@Dr.SeifeWorku
ዶ.ር እባክህ ስለ አፍንጫ አላርጂ እብጠት፣እና ስለ ቶንሲል በደንብ አብራርተህ ቪዴዎ ስራልን የአፍንጫ ውስጥ እበጥ ማዳከክ እና የቶንሲል ቀዳዳዎች ግንኙነት አላቸው ስለ ሁለቱ ቪዴዎ ስራልን
ስለምትሰጠን በግ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
Selam Dr ene betamnw tekeshayen yem amey gin en yemseley be kindisir miqabrewn ye irgizina mekelakeya mesaloyin neber lemn medanitu gizew sila alfbet esu masloyi
ሰላም ዶክተር እምሰጠን ትምርቶች በጣም አሪፍ ናቸዉ እናመሰግናለን እኔ የምጠይቅህ እራሴን ያቃጥለኛል ናም በጣም ያመኛል እደቁስል እግሬም ያቃጥለኛል ይሄድብኛል ያምንምልክትነዉ እደምመልስልኝ ተስፋአለኝ አመሰግናለሁ
ደምሪኝ ❤
ሰላም ዶክተር እንዴት ሰላም ነው አለው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በግራ በኩል ያለው የተከሻ በጣም ነው የሚያማኝ እና መብቱ ምንድነው ለሁለት ዓመታት በጣም ነበር የማመኝ የነበረው ከቻላችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል የነበረ ግን ክምና መቼ ልብሱን ደህና ነው ምንም ነገር የለውም አሉ አረብ አገሬ ነበረ ግን እዚህ እንደ ልብ መናገርና እንደ ልብ መታከም አይቻልም ለኛ ያላቸው ኤርስፔክት ይለያል ሀገረ ራሱ መሆናቸው ያልኩትም የሆነ ቅዱስ ይለኛል
Doctor ine angatina,majirat, tikesha, yamagnal min yihun pls malislign
Amasaginalowu doctor ene jarbayen amonyale andandee men large
የጀርባ ህመምን በተመለከተ ከዚህ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ አለ
ሠላምዶክተር የሠውነት ወሙቀት መጨመር ከምንድነው የሚመኘው በተለይደሞ በጀርባበኩል የምንችግርነው
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ሰይፈ ይህ የትከሻ ህመም ለኔ የረነገረ ነው የመሰለኝ አንድ መርፌ ተወጋሁ እስፓርት እየሰራሁ ነው ግን ብዙም ቀና አይልም ወደኋላም ወገቤን ዞሮ አይነካም እባክህን በስደት ነው ያላለውት ምን ተጨማሪ እስፓር መስራት እንዳለብኝ ተባበረኝ
አይዞሽ ውዴ እኔም እንዲህ ያለ ህመም ይሰማኛል ትክሻዬን ምንን ስራ መስራት አልቻልኩም ወላሂ በጣም ነው እሚያመው😢😢😢እኔም ስደት ነው ያለሁት😢😢ሀኪም ቤት ሂጄ እረፍት ማድረግ አለብሽ ነው ያለኝ😢😢
@@rahmakonjooo6350እንዴት ነሽ አሁን ተወሽ እኔ ከ8ቀን በላይ ሆነኝ ሀኪም ቤት ለመሄድ እያሰብኩ ነው ምን ይሻለኝ
Salam doctor yegra tkshay lmetegat yashchegrgal Ena brdm bison kedmo ysmagal MN ldrg ebakh amakregi
አልገባኝም
ዶክተር ለሰጠከን ትምህርት ምስጋናዬ የላቀ ነው
እናመስግናለን🙏#የኔ_ጥያቄ?
አንዳዴ ልቤ ከተለመደው ውጭ በጣም የምያስደነግጥ ምት በጥድፊያ የመታል እና ከምን ይሆን?
ሰላም ለአንተ ይሁን 🙏እባክህ ዶ/ር እኔ በቅርቅ ነው የጀመረኝ ትከሻየ ህመም አንዳንዴ አንገቴ ድረስ አንዳንዴ ጭራሽ አንገቴ አለንቀሳቅስ ይለኛል እናም አንድ ቀን አንገቴ ሳላስበው እራሱ ቋ የሚል ድምጽ ሰምቼ በጣም ነው የደነገጥኩኝ እና ምርመራ የሚያስፈልገኝ ይመስለኛል ለምን አንዳንዴ ጭንቅላቴ የሚከብድ ነገር ይሰማኛል የሆነ ነገር እንደተሸከምኩኝ እና የት ነው ጥሩ ሆስፒታል ያለ እባክን ጠቁመኝ ከቻልክ 🙏
My dear doctor before I love you so much then you know me feet to much pain like that so what I can do???
አይይ የኔነገር በሰውሀገር ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢ዱአ አድርጉልኝ
ያመኛል በጣም ዶክተርየ እራጂ ልነሳ እያልኩነዎ ዱባይ ነው ያለሁት
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔም ጀምሮኛል ጥዋት ስየሳ እጄ አብጦ ነዉ የማገኜዉ ደምስሬም በየደቂቃዉ ይቆጣሐፈል ትካሻየን ያቃጥለኛል ይደነዝዘኛል እጄ ይዝላል
MRI tenesche Cervical spine tebye neber ke 4 amet befit.angetem be collar tasro neber gn fetsimo altewegn ahun be gira bekul eske tute dires yamegnal.rejm seat computer ley eseralew.Dr mn tilegnaleh?
i have coldness at left chest and left shoulder, it is related to lung or what
Thank you Dr. But you should also tell the name of pain.
ደክተርየ በአላሕ እጄ መደዘዝና ሌሊት ቁርጥማት አለው አያስተኛኝም ልክ እንዴ ኤሌክትርክ ነው የሚደነዝዘኝና ጨቆኝ ነው መፍትሔ ካለሕ😢😢😢😢
የጀረት ህመም እባክህ ንገረኝ ዶክተርዬ❤❤❤❤
የደረት
ሱከር.እደዘ.ያረገል.ዶኪቶር
ዶክተር ስለ ኩላሊት ልገሳ የሆነ ነገር በለን እስኪ በተለይ የጎንዮሽ ጉዳቶችን
ተንክዩ ዲር!!!❤
Dhiifama ani afanii amarifa hin bekuu garuu nanii dhaga Dr dhukubaa Crohn diseases 😢😢😢jedhama naqabee turee sarajarii tanee bahee amaa imoo qoricha Nafii ajajee qorichi isamoo maataa naraa fiixee mee mali nafii wayaa Dr
አምስት አመት ሆነኝ ዶ/ር ወደጤና ጣብያ ሄጄ ነበር የተሰጠኝ ማስታገሻ ነው እስካሁን አልተሻለኝም ብትረዳኝ ደስ ይለኛል 😂
በአላሕ መልስልኝ ዶክተር ሥደት ላይ ነኝ
Dr be sport mimeta ye tikesha himem yinor yihon
እኔም ዶክተር የዚህ ህመም ተጠቂ ነኝ በጣም ነው የሚያመኝ
🙏🙏🙏
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የትክሻ ህመም የተነሳብኝ የጀርባ ህመምን ለማስታገስ ስፖርት ስሰራ ነው ምልክቱም የቀኝ እጄ በነጻነት ያለመንቀሳቀስ እና ከትክሻየ ላይ የተደበደበ የሰውነት ክፍል የሚሰማው ህመም ዓይነት ነው።
ፊዞትራፒ ታዞልኝ ብከታተልም ብዙ ለውጥ የለኝም። በጥንቃቄ ስተኛ እና ትንሽ ትንሽ ሰዓት ብቻ ስቀመጥ ህመሙ ይቀንሳል። ስለዚህ ምን ትመክረኛለህ? አመሠግናለሁ ዶ/ር።