እራስ ምታት| የማይግሬን ህክምና | Migraine | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ይህ ቪዲዮ የሚያብራራው አንድ ሰው በራስምታት ህመም ሲጠቃ የሚደረገውን የህክምና ሂደት እና የማይግሬን ራስምታት ህመምን በተመለከተ፣ ዋና ዋና የህመም ምልክቶች እንዲሁም፣ ህክምናውን በተመለከተ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይሰጣል።

Комментарии • 685

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 года назад +28

    የራስ ምታት ህመምተኛዋ አንዷ ነኝ
    አልሀምዱሊላህ የባስ አያንጣ😌🙏

    • @user-ec4hw3nb4m
      @user-ec4hw3nb4m 9 месяцев назад

      እኔም እንዳንችነኝ ግን መዳኒት ብዙ አያድነኝም ሳስረው ነው የተወሰነ የሚገግምልኝ

    • @user-uo1xm6km8g
      @user-uo1xm6km8g 5 месяцев назад

      እኔ😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ

    • @user-lw6id3lk1f
      @user-lw6id3lk1f 3 месяца назад

      እኔም ልፈነዳ ነው 😭😭

  • @merontedi7120
    @merontedi7120 2 года назад +23

    ኦርጋታህና የመግለጽ ችሎተህ የትምህርትህ ጠቃሚነት እንኳንስ ለወጣቶቹ ለኛ ለናቶቹ በጣም ጠቃሚ በመሆኑ እድሜህን ያርዝምልን እውቀትህን ያስፋልህ ሽልማቱ ግን ያንስብሃል!
    ተባረክ ልጄ!

  • @nani969
    @nani969 2 года назад +4

    ዶክቶር እናመስግናለን በጠም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ቀጥልበት እኔ በበኩሌ ብዙ ጊዜ እራስ ምታት የሚመጠብኝ በጠም ስጨናንቅ ነዉ ብቻ አልህምዲሊላህ እህቶቼ 5/3 ደቂቃ ጭንቅት ሶስት ቀን ወይም ለአራት ቀን ህመም እንዳረጋለን አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Год назад +8

    ውይ ዶክተር የልቤን ነው የገለፅከው ይሔው ለረጅም አመት የምሠቃይበት ትልቁ ችግሬ ማይ ግሪን ነው ሁልጊዜም ግማሽ የእራስ ቅሌ ብቻ ነው የሚታመመው ብችል ያንን ፓርት ብቻአውጥቼ በጣልኩት ውይ የቀመሠ ያውቀዋል

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 5 месяцев назад +1

      በጣም እህት እኔም ልሞት ነው ግማሹን እስከ አንገቴ

    • @fatmaksaksa7304
      @fatmaksaksa7304 5 месяцев назад

      ልክ እንደኔ ኡፍ😢😢😢😢

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +20

    ✍️በስደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ የኢቶጲያ ልጆች በሙሉ ሙስሊም ክርስቲያኑ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ዋናው ሰላም ነውና ወገኖቻችንን እኛንም ሰላም ያርገን ያረብ 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏

  • @የፂዮንልጅ
    @የፂዮንልጅ 2 года назад +2

    ይገባዎታል ዶክተር ላወቀበት በጣም በጣም ከሚገባው በላይ እወነት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @salamhabibi1453
    @salamhabibi1453 2 года назад +8

    ዋው በጣም ደስብሎናል እንኮን ደስ አለክ

  • @zaynabomer9131
    @zaynabomer9131 2 года назад +4

    በትህትና ለምትሰጠን ትምህርት እጂግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ እረጂም እድሜ አላህ ይስጥህ

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ቀና ልብ ነው ያለህ ሽልማቱም ይገባሀል ብዙ እንጠብቃለን ።

  • @nasryahkora4117
    @nasryahkora4117 2 года назад +98

    እናመሰግናልን ዶክተር ደሞ ከትምርትህ አፃር ብዙ ሰብስክራይብ ያስፈልግሀል ክበርልን በነፃ ህክምና ማግኘት ማለት ላወቀዉ ቀልድ አይደለም ከልብ አመሰግናለዉ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +20

      አመሰግናለሁ

    • @TeTe-hq2gl
      @TeTe-hq2gl 2 года назад +4

      አመስግናለው ዶክተር ክበርልኝ አላህ ይጠብቅህ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 года назад

      በትክክል 👍

    • @ddsss5309
      @ddsss5309 2 года назад +2

      በርታ ዶክተር እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አይለኛ የራሰ ምታት አለብኝ ምን ማረግ አለብኝ

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 2 года назад

      በትኪክ በለሻል በነጻ ትምህርት ያጌኝን ብዙ ነገር የተባረ ነዉ ዶክተር we love you so much bless you

  • @user-dp3vm9ml6y
    @user-dp3vm9ml6y 2 года назад +2

    ዶክተር መሠሎችህን አላህ ያብዛልን እውነት ብዙ የጠቀሥከው ከኔም ጋር አለ በቃ ምን ላድርግ በጣም ያመኛል😥 በተረፈ የቻናልህ ደጋፊነኝ በርታልን

  • @Salsibel
    @Salsibel 2 года назад +1

    እኳን ደስ አለህ ዶክተር ገና ብዙ ትደርሳለህ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ያስቸገረኝ ነገርነው ከጀመረኝ 4ቀን 3ቀን ይቆይብኛል ያቅለሽልሸኛል ከጆሮኤ በላይ (ጆሮ ግዴ) በሁለቱም በኩል ከግራም ከቀኝም በጣም ውጥር አርጎ ይይዘኛል ልተኛ አይሰጠኝም ጎበስ ብዬ ቀና ስል በጣም ይሰማኛል ይህ ሚመጣብኝ በጣም ከተበሳጨሁ (ከተናደድኩ) ፔሬዴ ከመምጣቱ በፊት ጫጫታ ካለ ለረጅም ሳአት ምግብ ሳልበላ ቢያስ ውሃ መጠጣት አለብኝ ወይም ሻወር ወስጄ ንፋስ ከነካኝ በነዚህ ምክኛቶች ይጀመርኛል ሚለቀኝ ደሞ በራሡጊዜ እጂ ምንም ብጠቀም አይተወኝም ብዙጊዜ ተመርምሬአለሁ ሚሉኝ ግን ከእናትሽ ወይም ከአባትሽ እደዚህ አይነት ህመም ያለበት አለወይ ይሉኛል
    አሁን አንተ ስነግረን ምልክቶቹ የማግሬን ነው የኔው
    የኔ ጥያቄ ዶክተር እባክህ ምን ማረግ እዳለብኝ አሳውቀኝ በጣም እያሰቃየኝነው ❓❓

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 2 года назад +15

    እንኳን ደስ እለህ ገና የበለጠ ትሸለማለህ በርታ ዶክተርየ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 2 года назад +3

    ዶ/ሰይፉ ሰላምህ ይብዛ! ስለስጦታው CONGRATULATIONS!🥇
    ለቻናልህ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርገያለሁ ። ድንቅ ትምህርት ነው በርታልን!

  • @afitube6220
    @afitube6220 2 года назад +3

    የእውነት የራስ ምታት ህመም የሚያቀው ብቻ ነው የሚያቀው ከዘረዘርካቸው ብዙዎቹ የማይግሬን እራስምታት ነው ያለብኝ አንዳንዴ ከሗላየ ጭክላቴ ይጀምሬል ሌለጊዜ ደሞ ከግባሬ እስከ አፍጫዬ አይኖቼን ጨምሮ ሌላ ጊዜ ደሞ ከቀኝ ጎኔና ከግራ ጎኔ አንዳንዴ ደሞ ሙሉ እራሴን ይቆጣጠረኛል ብዙ አመታት ሆኖኛል ህመሙም ተመሳሳይ አይደለም ጭቅላቴ ውስጥ የሆነ ነገር ያለ እስኪመስለኝ ድረስ ግን ሰደት ላይ ነኝ እንደፈለኩኝ ምርመራ ማረግ አልችልም 10 አመት ሆነኝ እና የፔኔዶል ማጠራቀሚያ ሆኛለው

    • @ameenaetp
      @ameenaetp Год назад

      መፍትሄ አገኘሽ እህቴ እኔም ያልሽው ሁሉ እያሰቃየኝ ነው ጭንቅላቴ ተራራ የተሸከምኩ ያህል ነው እሚከብደኝ ውጥር ይላል

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    ወይ የራስ ምታት ካላስመለሰኝ አይተወኝም ሜዳ እግሬ አይቀርም እደሳት ሲቃጠል ዶክተርየ ዘርህ ይባረክ የድካምህን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ሲያስህ ነው የኔ ትሁት እመ ብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ትህትናህ ብቻ በቂ ነው የኔ አባት ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑርልኝ

    • @zahrah1223
      @zahrah1223 10 месяцев назад

      ቆይ እኔ የጀመረኝ ሶስትቀን ሆነኝ ግን አድ ቅጤን ወይንም ግማሸ እራሴን ነዉ የሚያመኝ

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 года назад +2

    ዶክተር እንኳን ደስ አለክ ይገበሃል!!
    አንተ ከኛ ከተጠቀምከው እኛ ከአንተ የተጠቀምነው ይበልጣል !!የምታቀርባቸው ቪዲዮዎች ግልፅና ጊዜ ቆጣቢ ናቸው!! ሲልቨር አይደለም ጎልድ ይገበሃል!!!

  • @yewnetabera709
    @yewnetabera709 2 года назад +2

    ከዚህም በላይ ይገባሀል ዶክተር ተባረክ

  • @user-jo7gy8tp6e
    @user-jo7gy8tp6e Месяц назад

    ከዝጋቤር በታች አተ ነሕ ያገዝከኝ ተባረክ እድሜ ይስጥሕ

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v 2 года назад +1

    እንኳን ደስ አለህ አለ ሲልቨሩን የሰጠህ ፈጣሪ እና መልካም ስራህ ነዉ ላንተ ጎልድ እና ዳይመንድ ነዉ የምመኝልህ

  • @user-fu1vk5dj4l
    @user-fu1vk5dj4l Год назад

    ለምታረግን ትምህርት በጣም ነዉ ምናመሰግ እኔ አሁን ቅርብ ግዜ ነዉ የጀመረኝ ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 Год назад +2

    Thank you, doctor. I'm one of the migraine patients. I'm suffering a lot

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 года назад

    በጣም ጠቃም ትህምረት ነዉ ለኛ በልህ ዋጋ ከፍሌ ህኒን የመስሌ ጣቃም ነገር ስለምታስተላልፍልን ከልብ እናመስግናልን ኢግዝር ያክብርልን አጋረችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፍቅር አድነት ሰላም አይለዬን

  • @GalaxyA-zq3qy
    @GalaxyA-zq3qy 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር የምታካፍለን እዉቀት የእዉነት በጣም ጠቃሚ ነዉ ደሞ አጠር ያለ መልእክት ነዉ እየጣፈጠን እናዳምጣለን በዚሁ ቀጥሉበት
    ዶ/ር እኔ ጥያቄ አለኝ ጥያቄየ ❓❓
    ዉስጥ እግሬን ያመኛል ብዙ ከቆምኩኝ ጉልበቴንም ያመኛል ዉስጥ እግሬን እንደመርፌ ይወጋኛል እና ራጂ ስነሳ ዉስጥ እግሬን ከዉስጥ በአረበኛ የስጋ ምስማር አለብሽ አለኝ ዶ/ሩ እና ሁለት መርፌ ወጋኝ ተረከዜን እና መደሀኒት አዘዘልኝ መደሀኒቱ 40 ፍሬ ነዉ እሰካሁን 15 ፍሬ ተጠቅሜያለሁ እና ህመሙ ግን ቀነሰ እንጂ አልጠፍም እና እስኪ ዶ/ር በእንደዚህ አይነት በሽታ ላይ የሚሰጡ ሃሳብ ከሏት ቢነግሩኝ ደሞ አንዳንድ ግዜ የእግር ጣቴንም ወጋ ወጋ ያረገኛል የእግሬንም ዘንጉን የሆነ እንደ መቆጠጥ ነገር ይስማኛል በእርግጥ 2 ሀኪም ቤት ነዉ የሄድኩት የመጀመሪያዉ ሀኪም ቤት ሙሉ ምርመራ ነበር ያረኩት እግሬንም ራጂ ተነስቼ እነሱ ጋ ምንም አላገኙብኝም ደሜንም ተመርምሬ ደም የለሽም ሌላ ምንም የለብሽም ብለዉ የደም ማስተካከያ መደሀኒት ሰጡኝ 60 ፍሬ እና ዶ/ር ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ ቢነግሩኝ ስለ እግሬ አመሰግናለሁ

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🤝❤ ችግራችን እመማችንን እንድንፈትሺ ሰለረዳህን

  • @tigistti8320
    @tigistti8320 2 года назад +1

    ዶክተር እንኳን ለመሸለም በቃህ ጠቃሚ መረጃ ነው የምትጠን እናመሰግናለው

  • @anegach9112
    @anegach9112 2 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር👍❤️

  • @ehetamareyamalemu6116
    @ehetamareyamalemu6116 2 года назад +4

    በጣም ስጨነቅ ሳስብ እራስ ምታቴ ይነሳብኛል ሲነሳብኝ ግን በጣም ነው እምሰቃየው 😢😢ዶክተርየ ምክርህ ትምህርት እውነት ነው ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 года назад +2

    ይገባሃል ተባረክ🙏👍

  • @sara-nx6gu
    @sara-nx6gu 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ እውነት ሁለተኛው የራስምታት አይነት እኔን የሚያሰቃየኝ በሽታ ነው ከባድ ነው በስደት ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 27 дней назад

    እናመስግን አለን ዶክተር ❤❤

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x 2 года назад +2

    ይገባሃል እንኳን ደስ አለህ ዶክተር::

  • @selamawittigabu8076
    @selamawittigabu8076 2 года назад

    በጣምምም እና መስግናለን እኔም እንደዚህ አይነት ችግር አለብኝ እስከ ሶስት ቀን በጣም ያመኛል ምንም ማስታገሻ አያድነኝም
    ግን ከልብ እናመስግናለን ዘመንይ ይባረክ

  • @afafghantous9111
    @afafghantous9111 7 месяцев назад

    ዶክተር ከልብ እመሠግናለው የምትለቀው የጤና ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoditgetahun2029
    @yoditgetahun2029 2 года назад +2

    ዶክተር እንደሁልጊዜው በርታልን ገና ካንተ ብዙ እንማራለን

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад

    ምክሮችህ አቀራረብህ ለማሥታወሻ ለመያዝ ምቹ ናቸው በርታ

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 Год назад

    ዶክተር በጣም ጎበዝ ስታወራ ቅልጥፍ ቅልጥፍ ስትናገር የገባህ 🤩🤩🤩🤩

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Год назад +2

    ጀግና አተ ብቻነህ የኛን ህመም ያወክልን ዶክተር ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉት ዶክተሮች አንደኛ ብየሀለሁ ወላሂ አሏህ ይጠብቅህ
    የኛ የስደተኞች ዶክተር አማካሪያችን ብየሀሐሁ በረታ 👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @user-vi4sj7st5l
    @user-vi4sj7st5l 2 года назад +10

    እኳን ደስ አለህ ይገባሀል 😍የዛሬው ትምህርት የኔ ችግር ነው እኔ የወር አበባዬ ሊመጣ ሲል ሀይለኛ እራስ ምታት ከፍሎ ይይዘኛል ፖራሲታሞል እኳን አይመልሰውም በራሱ ግዜ ወደላይ ይለኝና ይተወኛል በሰው ሀገር ተሰቃየው 🥺🥺🥺🥺🥺

    • @ethiotube6460
      @ethiotube6460 2 года назад +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад +1

      እኔ ደሞ ሢያመኚ በእንቅልፍ ይወጣል ኛል የመተኛት እድሉን ሣጣው ግን ያበሣጨኛል ሥዴት ችግር ነው ሢደክምሺ ሢያምሺ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 2 года назад +2

    እንኳ ደስ አለህ በጣም እናመሰግናለን ዶከተርየ❤❤

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 года назад

    እናቴን አሰቃየብኝ ከህፃንነት እሥከ እውቀት
    እኔና ታናናሾቸም ያመናል የእናታችን ግን በምንም አይታገስላትም በ24ሠአቱ ነው የሚሻላት ከስደት መልሥ አሥርፌያት አይቸው ኢንሻአላህ ሁሌም ስለሧ እጨነቃለሁ . በአቅራቢያ ያሉ ዶክተሮች ምንም መድሀኒት የለውም ብለዋታል .
    ዶክተር ለአንተ ይሄም ሲያንሥህነው እናመሠግናለን

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j 2 года назад +2

    በጣም ስፈልገው የነበረው ነገር ነበረ እናመሰግናለን በተደጋጋሚ የምሰቃይበት ህመም ነው

    • @user-bu5ob4nj1v
      @user-bu5ob4nj1v 2 года назад

      አይይ ስቃይ ብቻ አይገልጠውም ግን እስከ መች ምንስ ይሆን መድሀኒቱ እንዴትስ እንታከም የሚለው ነው ግራ የገባኝ እኔን

    • @maymoonama4234
      @maymoonama4234 5 месяцев назад

      ወላሂ እኔም በሳምንት በሳምንት እያሰቃየኝ ነው የራስ ምታት 😢😢😢

  • @Eyou653
    @Eyou653 Год назад +1

    ውይ ራስ ምታት ስሙ ራሱ ስጠላው እፍ አሁን ተመስገን ብያንስ በሳምንት ወይም በሁለት ሳምንት ነው የሚመጣብኝ 1ስጨነቅ
    2ሲርበኝ ነው አሁንማ አወኩት
    ኢትዮ እያለሁ ቀን በቀን ነበር የምያመኝ ጎፎን የሚባለውን መድሀኒት ተጠቃሚ ነበርኩኝ አሁን ግን ተመስገን ደና ነኝ ።

  • @MbrakSolomon-rn3yz
    @MbrakSolomon-rn3yz Год назад

    እናመሰግናለን ዶ/ርየ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው መልካም ሰው ነህ

  • @allahuakbar5818
    @allahuakbar5818 Год назад +1

    ማሻአሏህ እኮንተሸለምክ

  • @Sami-jk5wl
    @Sami-jk5wl 3 месяца назад

    ዶክ በጣም አመሰግናለው ክበርልኝ
    ትልቅ አስተዋፆ እያረክ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterchale6329
    @asterchale6329 2 года назад

    አመሰግናለሁ የሜሰማይ እራሱ እደዚህነው እግዚአብሔር ያክብርልይ

  • @user-is5vl4ez2n
    @user-is5vl4ez2n 2 месяца назад

    Thanks for your Advice God bless you

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад

    በጣም አመሠግናለሁ በርታ
    የዩቱቡ ሥጦታ ይገባሀል እኳን የልፋትህን ውጤት አገኝህ
    እኔ እራሤን የሚያመኚ እንቅልፍ ካልተኛሁ ሀሣብ ጨቀት ካበዛሁ ሥልክ ማየት መሥማት ማውራት ካበዛሁ እና እንዳልከው የቢሬድ መጫ አካባቢ ወቅት ነው ግን አንድም ቀን ማሥታገሻ ወሥጄ አላቅም
    አሁን ላይ ግን ህክምና መሄድ አለብኝ ባልኩበት ወቅት ነው ምክረህን ያገኝሁት
    አመሠግናለሁ በጣም እውቀት አጊኚቻለሁ

  • @user-sg8fm3hi2p
    @user-sg8fm3hi2p 4 месяца назад

    እኳንደስአለህ ደኩተር እኔንም።ያመኛል።ተኔበላይ እናቴትሰቃያለች ብቻአልሀምዲሊላህ አላይ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ

  • @zinetfker
    @zinetfker 2 года назад +3

    ወላሒ የራስ ምታት ሊገለኝ ነው ሙቀት ሲሆንም ይነሳብኛል በቅዝቃዜ ወቅትም😪😥

  • @MehamedMehamed-ym7zk
    @MehamedMehamed-ym7zk Год назад

    ዶክተር ሰይፈ በእውነት ባገኘሁትስልክነው ሰብስክራይብ የማደርግህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 11 месяцев назад

    የምታብራራበት ምገድ በጣም ገራሚ ነው ተባረክ ደኩተር❤❤❤

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 года назад +1

    እኛም እናመሰግናለን ዶክተርዬ በርታ🙏❤️

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 2 года назад +2

    Good job Dr. Seife

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 года назад +1

    እናመሰግናለን የምፈልገው ርዕስ ነው ያስተማርከን እኔስ የወር አበባ ሲመጣብኝ ሀይለኛ እራስ ምታት አለበኝ ያውም በግማሽ ጎኔ ነው ፓናዶል ካልወሰድኩኝ አይሻለኝም

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад +2

    እንካን በስላም መጣህ ዶክተር

  • @murshidatemam8640
    @murshidatemam8640 2 года назад +2

    ሸንተረርን የሚያጠፋ ቪዲዮ ስራልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ ነገር ነው የምታቀርብልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እና ዶር እኔ ኮሶ አለብኝ ያለውት ስደት ነው ምን ማድረግ አለብኝ ያለውበት ሀገር ስሙን አላውቀውም ሀኪቤትም ልያውቁት አልቻሉም በራጅስ ያስታውቃል ወይ ሙሉሜዲካል ካረኩኝ በጣም ቆይቶብኛል ሆዴላይ የሚያስከትለውም በሽታ ካለ በዛውም አብራራልን ብዙዎ በትንሹ አንጀት ነው የሚቀመጠው ይላል በጣም ፈራው በአላህ እኔ ጨቆኛል ጓደኛዬም 4አመት ሆናት ኮሶ ማየት ከጀመረች የኔውማ አይወራም ቆይቶዋል 😥😥የብዙዎቻችን ችግር ነው በስደት ያለን በብዛት ኮሶ አለብን በሰፊው ቪዲዮ ስራልን please doctor🙏

    • @murshidatube1147
      @murshidatube1147 2 года назад

      እኔ በሁለቱም ስልኬ ነው የምከታተልህ ዶር የዚህ ጥያቄዬ መልስልኝ

    • @user-mk6rb3me7z
      @user-mk6rb3me7z 10 месяцев назад

      የኮኮናት ዘይት እና ሥካር አደባልቀሺ ተጠቀሚው 15ደይቃ እሺው ለብ ባለ ውሀ ታጠብይው

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu 10 дней назад

      የትለትል ብለሽ ብር ለሚየስገቡት ንገረቸዉ የመጡልሸል ለኢትዮጲያኖች

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 2 года назад +2

    DR ይገባሀል አሁነንም ይጨምርልህ ተባረክ

  • @ruftana4954
    @ruftana4954 2 года назад +3

    Congrats Dr. Your hard work should be appreciated more. I suffering bad headach that stays for two three days lately and I was wondering if it's migraine thanks for clarifying .

  • @user-gx8dh8ft7z
    @user-gx8dh8ft7z 6 месяцев назад +1

    ዶክተር እኔ በተደጋጋሚ አፍጫየይደማል የሚደማው ሁሌም በግራጎኔያለው ነውየሚደማው

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 3 месяца назад

      እኔም በምን ላዋራሽ😢

  • @Adane-y1n
    @Adane-y1n 16 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @user-ex6hf1tu3n
    @user-ex6hf1tu3n 8 месяцев назад +2

    በጣም ተሰቃየሁ እኔን አይኔን የጀመረኝ ራስ ምታቱ የጀመረኝ ግዜ ነው እስካሁን አልተሻለኝም አንድ አመት ሆኖኛል እለት ተእለት ነው ሚያመኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ አይኔ ተመርምሬ ነበር ምንም የለብህም አሉኝ የነርቭ ህክምና ታዝዤያለሁ አይኔን እስካሁን ታምሜያለሁ ትምህርት መቀጠል አልቻልኩም ከአይን ጋ ተያያዥነት ካለው ንገረኝ ከይቅርታ ጋ????

  • @user-mi9fh1cg3c
    @user-mi9fh1cg3c 7 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሰለራስ እመመ ሰላብራራክልን እና እኔ በጣም ራስነ ያመኛል እና እክመና እጅ አላቅም ማስታግሻ ነው በቱስጥ ምውስዶ እና አሁን ከግራ ቀኝ በጣም እዎጋኛል ምንአይነት ማስታግሻ ልውስድ እኔ ስጠቀም የኔበርሁ ባናዶል ነው

  • @user-cs4ov5or7y
    @user-cs4ov5or7y Год назад +1

    እኔስ በራስ ምታት ተሰቃየሁ ምንም ማስታገሻ ብወስድ አይተወኝም ሁለቀንም ይቆይብኛል ሲያስመልሰኝ ትንሽ ይቀንስልኛል እስቲ ሁላችሁም ዱአ አርጉልኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ

  • @hawahawa-nk6il
    @hawahawa-nk6il Год назад

    ዉነት የኔን ህመም ነዉ ያወራህዉ ትምረትህ በጣም አሬፍ ነዉ

  • @muluemebetabera5683
    @muluemebetabera5683 2 года назад

    ዶ .ሰይፈ ጌታ ይባርክህ እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን የኔን የማይግሬ ህመም ስሜት በጣም ነው የገለፅከው የገረመኝ ህመሙ መቀነሱን ያሰተዋልኩት አንተን ስሰማ ነው ወጣት ሆኜ በጣም ዕሰቃይ ነበር አሁን ዕድሜዬ ከ40 አለፍለሁ እና በጣም ደህና ነኝ ግን ልጄ በጣም ያማታል በዘር ይተላለፍል ?

  • @tadelechworku2027
    @tadelechworku2027 2 года назад +1

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዶክተር እኔ ሰሞኑን በጣም የተቸግርኩት አሁን በምትለው የእራሰ ምታት ነው በጣም ቢያመኝ መዳሀኒት ወሰድኩ ግን መፈትሄ የለም ሀኪም ቤት ሰሂድ በብዛት ሰልክ መጠቀም እንደሌለብኝ ነገር ግን ምንም አይነት ለውጥ አላመጣሁም ሰልኩንም ትቼ መዳሀኒት ሰውጥ ጨጓራዬን ያመኝል ምን ትመክርኝለህ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад

    ይገባሀል ዶክተርዬ ማይግሪን ከልጅነቴ ጀምሮ ያሠቃየኛል thank you.

  • @freweiniokubay8329
    @freweiniokubay8329 2 года назад +4

    Congratulation Doctor 💯💯

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i 2 года назад +2

    ወንድማችን ተባረክ ❤❤❤

  • @AB-je9cj
    @AB-je9cj 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ጀግና ነህ በርታ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @SerkeAbebe-rl8jd
    @SerkeAbebe-rl8jd 22 дня назад +1

    ዶክተር ከልጂነቴ ጀምሮ ያመኛል 19 አመቴ ነው ምን ላዲርግ ሊፈነዳ ይደርሳል በጣም መኖር ለራሱ እያስጠላኝነው። እር አትለፈኝ መላ ካለህ😢😢😢😢😢

  • @kidist2779
    @kidist2779 2 года назад +3

    ዶክተርዬ ነብሴ ክበርልኝ💟

  • @farismulat5204
    @farismulat5204 Год назад +2

    እባክህ ዶክተር በቀኝ በኩል እራሴን በጣም ያመኛል. እባክህ መፈቴ ነገረኝ ተባርክ

  • @semutt2022
    @semutt2022 2 года назад

    እንኳን ደስ አለህ ዶክተር 😍😍 ማይግሪን ከጀመረኝ 5 ወር አካባቢ ሆነን ሲነሳብኝ ለ ሁለት ቀን ይቆያል ህመሙ ከባድ ነው ማስታወክ ጭምር ነው ከስራ ጋ አስቸግሮኛል በቤት ውስጥ ለማከም መፍትሄ ካለ ብትጠቁመኝ አመሰግናለሁ

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 8 месяцев назад

      እኔም ነኝ የኔ በጣም ይቆያል ያቅለሸልሸኛል በጣም በወደላይ ቢወጣልኝ እምልበት ቀን አለኝ

  • @HamdiyNasir
    @HamdiyNasir Месяц назад

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @sofiamohamad5
    @sofiamohamad5 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እደሜና ጤና ይስጥህ

  • @genetyacob1343
    @genetyacob1343 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ይስጥህ

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 29 дней назад

    yes Banatike Maftw Mindenew

  • @yewubdarnegash5127
    @yewubdarnegash5127 2 года назад

    ዶ/ር ተባረክ በጣም ጠቅመኸናል።

  • @Jamila318
    @Jamila318 4 месяца назад

    እረ እራስ ህመምተኛ ነኝ ወላሂ ልሞት ነው እስከ አራት ቀን😢😢😢ደሞ በግራ በቁል ነው የሚያመኝ ወደላይም ይለኛል ግን አይወጣኝም 😢😢😢😢😢

  • @DrMilionAbdi
    @DrMilionAbdi 2 года назад +2

    Your work is timeless, keep the bar high!

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад +4

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ስለ ምክርክ 💗 እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ጎበዝ እንኳን ደስ አለክ ይገባሃል 🙏👍

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад

      አመሰግናለሁ

    • @user-ys6xb9jm3n
      @user-ys6xb9jm3n 2 года назад

      Btam new ymwdeh amsgnalew Dr/enem btam ras metat albgne uffff

  • @user-dr9qr3dy5k
    @user-dr9qr3dy5k 7 месяцев назад

    ሌላ በሽታ መሥሎ ነበር ግን ከጠቀስከው መካከል አገኘሁት ብዢታ ሌላ አለም ያለሁ ያህል ይሠማኛል ቅጤን በሁለት እጄ ከያዝከት ኖርማን እይታ ይኖረኛል ልክ ሥለቀው ድጋሜ ይመለሳል ብዙም ብዙም ባይሆን ማቅለሽለሽ ሚዛንን መሣት ነገር አለ ወንድሜ ሥደት ላይ ነው ያለሁት ህክምና የማገኘት አቅሙ የለኝም ከቻልክ ከፋርማሢ የሚገዛ መዳኒቶች ካሉ ብትረዳኝ አይተህ እደማታልፈል ተሥፋ አለኝ

  • @tesfaneshtadesse-h6w
    @tesfaneshtadesse-h6w 9 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል የሚሰራ ይሸለም ጥሩ ነው፡፡

  • @SeidOuditr
    @SeidOuditr День назад

    ዶክተር የትነው የምትሰራው ባለቤቴ ቢንስ በሳምንት ከሁለት እስከ ሶስት ቀን ራስምታት በጣም ያማታል እና አንተጋ አምጥቸ ላሳያት የራስምታት ምልክቶቹ እሷ ላይም አሉ እባክህ መፍትሄ ካለህ አድርሻህን አሳውቀኝ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር መልካም ቀን ይሁንላቹ

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu5123 Год назад

    ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ ላይ ያለውን ህሉንም ምልክት ነው የገለፅከው እኔ MRI and MRA ምርመራ ወስጄአለሁ ግን ማይግሬን ነው ከማለት ውጪ ብዙም ማብራርያ አይሰጡኝም መዳኒት ለ ሶስት ወር ውስጄ ነበር ግን ያለሁት አረብ ሀገር ነኝና ክስራው ጋ ሆኖ ይሁን ጭራሽ አስባሰብኝ እሱንም አቆምኩት ግን ህመሙ ሲጀምረኝ ስለእውነት ሞትን ያስመርጣል በርግጥ አሁን አንተ ካስተላለፍከው ችግሮች በቂ እንውልፍ እለማግኘት እና ጫናዎች ለእኔ እንደስሜ የተሰጩኝ ሆነዋል በተለይ ይሄን 20 አመታት ይሄ ሁሉ የስደት እድሜዬ ነው ድክተር ለምን እንደምፅፍም እይገባኝም ዛሬም ህመሙ ላይ ነኝ የሞባይሉ ብርሀን እንባዬን እያወረደው ነው ግን ብሶት ሆኖብኝ ካልሆን መቶ ጊዜ ስለ ማይግሬን እሰማለሁ አነባለሁ ምንም ለማለትም ለመጠየቅም እላስብም አይድንም የሚለውን አስቤ ይሁን አላውቅም ዶክተር ህመሙ የመጣበት ምክንያት ብለህ የሰሰኸው መልክት የእኔም የሁልዜ ጥያቄ ሆኖ ግን መልሱን ያጣሁበት ነው ህክምና በአሰሪዎች ትላክና ከዛ ለነሱ የማያሰጋ ከሆን ደህና ነሽ በሚል ቀለል ያለ መልስ ጋር ወደቤት ለማንኛውም ዶክተር መነሻ እንድሆንህ ጨጋራዬን ያመኝ ነበር አሁን ግን አልፎ አልፎ ነው ሌላው ብዙ ጊዜ ጥርሴን ችግር አያጣውም ያው ይሆናል ያሉኝን ህክምና አደርጋለሁ ግን አሁን ይሄን የምልህ እስቲ በዚህ መልኩ ምርመራ አድርጊ ብለህ የምትመክረኝ ነገር ካለ ሳትሰለች ክምትሰጠን ትምህርት ተነስቼ ያለህን ውድ ጊዜህን ሰውተህ ሲመችህ እርዳታህን እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ኑርልን

  • @ayathayath132
    @ayathayath132 Год назад

    ሠላም ዶክተር ጊዜህን ሰውተህ ለምትሰጠን ትምህርት ከልብ አመሠግናለሁ።ዶክተርዬ እኔ ደረቅ ሳል ያስቸግረኛል በጣም ነው ሚያሰቃነኝ አንዴ ከጀመረኝ በቃ ሠተንፈሻ ነው ሚያሳጠኝ ሲያስለኝ ልቤን እና ጉሮሮዬን በጣም ያፍነኛል ያለሁት ሰው ሀገር ነው ሄጄ ለመታከም መታወቅያ ዬለኝም ግራ ገባኝ እባክህን ለፈጣሪህ ስትል ቪድዮ ስራልኝ

  • @halimabintebrahim3054
    @halimabintebrahim3054 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር የምር እኔ ስደት ስመጣ ነው የጀመረኝ አሁን ላይ ቀዝቃዛ ውሀ በጣም ነው የምጠላው በሞቀ ውሀ ፀጉሬን ታጥቤ እንኳን ካላደረኩት በጣም ነው የሚያመኝ አሁን ላይ ፓናዶልን ተላምዶታል ምንም አያስታግሰውም ሲጀምረኝ እንደ ድብርት ነው

  • @fetabelu4858
    @fetabelu4858 2 года назад +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን👏👏👏

  • @sisaykelebesa9590
    @sisaykelebesa9590 Год назад

    እናመስግናለን ጥሩ ትምርት ነው

  • @rittakiya6555
    @rittakiya6555 6 месяцев назад +1

    Sewdek eko thanks doctor 🙏

  • @koketikoketi710
    @koketikoketi710 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ክበርልን
    የኔ እራስ ምታት የኋለኛዉን የጭቅላት ቅለን እንዲሁም መጅራቴላይ እጅግ ከባድ ህመም ይሰማኛል ግን በተደጋጋሚ በረኩት ህክምና የሚሰጡኝ ማስታገሻ ፍጹም አያስተወኝም በወርዉስጥ በተደጋጋሚ ያመኛል በሚያመኝ ሰአት መፈጠሬን ነዉ የምጠላዉ አብዛኛዉን ግዜ ከበድ ያለ ሽታ ሲሸተኝ ይጀምረኛል እንዲሁም ጭንቀት ሲበዛብኝ ግን ከነኚም ለመራቅ ብሞክርም አለመታመም አልቻልኩም አልፎ አልፎም በሚያመኝ ሰአት ይነስረኛል

    • @koketikoketi710
      @koketikoketi710 2 года назад

      እናም አንዴ ከጀመረኝ ለሳምታትም ይቆያል ያስመልሰኛል ብቻ ማሰብ ነዉ የሚከብደኝ ግን የተለያዩ ምርመራ ያረጉልኛል መይግሪን ይሉኛል የሚሰጡኝ ማስታገሻ ፍጹም አያስተወኝም ኡፍ በሰዉ ሀገር መጥቼ ተቃጠልኩ ቀን በቀን ህመም አይኔን መግለጥ እስኪያቅተኝ ምን ልሁን????????

  • @saraart6717
    @saraart6717 2 года назад +1

    ዶር ስለ መረጃው በጣም እናሠሰግናለን የማይግሬን ተጠቂ ነኝ ያልካቸው በሙሉ እኔጋ አሉ ለምሳሌ ጨለማ መውደድ ብርሀን መጥላቶ ለብቻ መሆን ጭንቀት ጫጫታ አለመስማት ማቅለሽለሽ ማስመለስ ብቻ ተቸገሪያለው በተለይ ጣፋጭ ነገር ስጠቀም አሁን አሁን ከጥርሴ ጋ ተገናኝቶ መሉውን አንገት በላይ ያመኛል በተለይ በግራ ጎኔ ከጭንቅላቴ እስከ አይኔና ጥርሴ ያመኛል

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 8 месяцев назад

      ወላሂ እኔም ነኝ ያቅለሸልሸኛል ግን ከንቅልፌ ይቀሰቅሰኛል አቤት ያለኝ ሥቃይ

  • @babanon9062
    @babanon9062 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ስለ ሽልማቱ እንኳን ደስ አለህ ከምትሰጠን ትምህርት አንጻር ከምለየን በላይ ሰብስክራይብ ይገባሐል እንደምትደርስም አምናለሁ ስለምት ሰጠን ትምህርት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከዚህ የበለጠ ጥበቡን ይግለጥልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @melkamabie3413
    @melkamabie3413 2 года назад +1

    ዶክተር። አድራሻህ የት ነው ብትነግረን ጥሩ ነበረ

  • @ebz1040
    @ebz1040 2 года назад +2

    እ/ር ይስጥልኝ ዶ/ር እኔ የዚሁ በሽታ ተጠቂ ነኝ ከያዘኝ ሁለት አመት ሄኖታል ኮቪድ እንደገባ ነው የጀመረኝ መጀመሪያ አንተ የዘረዘርካቸው ምልክቶች አየሁ ዝም ብዪ ስራ እየስራሁ መግባት ሆነ ከዚያ ለራስ ምታቱ የምወስደው መድሃኒት ከአቅሜ በላይ ሆኖ ከስራ ስገባ በድንገተኛ ሆስፒታል ሄድኩ እዛው ማስታወክ ጀመረኝ እኔ ማይግሪን በወሬ እስማለሁ እንጂ እንዴት እንደሚያደርግ ምልክቱን አላቅም ነበረ ለሀኪም ምልክቴን አስረዳሁ ሲቲስካን ወዲያው ተነሳሁ ምንም ሊያገኙልኝ አልቻሉም ማደንዘዣዎች ወጉኝ የሚዋጥም ስጡኝ እመሜ ስቃዪ ታገስ ነብሴ ለዛች ቀን ታገስኝ እነሱ ምንም የለህም አሉኝ ይህ በሽታ ከመምጣቱ በፊት ለበርካታ አመታት አልትራይትስ አለብህ ተብዪ ፌዞትራፔን ታዞልኝ የተወስነ ህክምና ወስጄ በኮቪድ ምክንያት አቋርጬው ነበረ ወደ ማይግሩ ልመለስ ከሆስፒታል መልስ አንድ ቀን ብቻ ስላም ሆንኩኝ በሚቀጥሉት ቀናት ዳግም ተነሳ ግን ማስመለስ የለውም ከዚያ ሆስፒታሉን ትቼ ክሊኒክ ጥሩ ሁኪም አለበት የተባለ ቦታ ሄድኩ ባጋጣሚ ጥሩ ሀኪም ገጠመኝና በምነግረው ምልክት የተወስኑ ምርመራዎች አርጎልኝ ያለብህ ማይግሪን የሚባል የራስ ምታት ነው አለኝ ታዲያ ምንላድርግበት ስው መነሻውን እስከምታቅ ትስቃያለህ ክትትል አድርግ አለኝ መከታተል ቀጠልኩኝ የተስጠኝ መድኃኒት ከ10ፍሬ በታች ነው አንተ እንዳልከው አይቻልም አሉኝ የሚያሙኝ ሁልቀን ቀኑን ሙሉ ነው ማስታወክ የለም እንጂ ከማንም ጋር ማውራት አልፈልግም ከፍተኛ ጫጫታ ያስጨንቀኛል ስዎች ሲቆጡኝ እደንግጣለሁ ምግብ ብዙም ትዝ አይለኝም ሙቀት ዋናው ቀስቃሼ ነው ይህ ሁሉ ስው ሲብስብኝ ወደ ሀገሬ ሄጄ ፀበል ልውስድበት ብዬ የተወስነ ጌዜያት ተጠመኩኝ እ/ር ይመስገን ተሻለኝ ለማንኛውም እስቲ ልታይ ብዬ ማይግሩንና አልትራይትሱንም የግል ክሊኒክ ነግሬ በውድ ብር ፣MRI ታየሁት ከሌሎች የድም ምርመራዎች ጋር ውጤቱ ምንም እንደሌላብኝ ነገሩኝ ይሁን እንግዴ ብዪ ወደነበርኩበት ሀገር ተመልሼ ገባሁ ከወራት በሃላ ሁለቱም በሽታዎች ጀመሩኝ የአልትራይትስም ማይግሬንም ማስታገሻ በመውስድ ለማስታገስ ሞከርከ የተወስነስአት ይተወኝና ይነሳል እስቴ ጂም ልጀምር ብዬ ስንቀሳቀስ እ/ር ይመስገን ይታገስልኛል ካባለፈው ሳምንት በፊት አመመኝና በድንገተኛ እዛው ሆስፒታል ገባሁ ሁኔታዬን አይተው አስተኙኙ ግሉኮስ አድርገው ክንዴ ላይ የተለያዩ አይነት መድሀኒቶችን በክንዴ ወጉኝ እኔም እየደከመኝ ሄደ ከዚያ በአልጋ ይዘው ሲቲስካን እንድነሳ እዘጋጅተው አነሱኝ ለ8,ስአታት ከተኛሁበት ስነቃ በሽታው የለም የምርመራው ውጤት ስጡኝ ማይሬኑ ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል ነው የሚለው ዶ/ር ይቅርታ አበዛውብክ ከመስረቱ ለመግልፅ ብዪ ነው እድሜዬ 63 ነው ክብደቴ 165 ነው ሌሎች ችግሮ የሉብኝም ከአልትራይትስ ውጪ በአሁኑ ስአት በሽታው ከቀን ውስጥ ውስን ስአት ነው ፋታ የሚስጠኝ ለሌት ስተኛ ከሞቀኝ እንደ ስው ይቀስቅስኛል የግሬ ጭንቅላቴና አሁን ደግሞ ወደ ሃለኛው ጭንቅላቴ እይቀጠለ ነው በጀርባዬ መተኛት አይታስብም በግራ በኩል ለተወስነ ስአታት ብዙን የምተኛው ፍትለፊት በንባሬ ነው ትራሴ የመኪና መቀመጫ አይነት የሳሳ ትራስ ካልሆነ ሌላው ይቀስቅስብኛል እና ይህን ሁሉ ስቃይ እያየሁ ነው ስው ቤተስብ ልጆቼ ወዳጆቼ ሊረዱልኝ አልቻለም እንዴት ስው የራሱ ጭንቅላት ይከብደዋል እኔ መሸከም እልችልም በእጄ ደግፊ ነው የምቀመጠው ፀባዪ በየግዜው ይቀያይረዋል ያነጫንጨኛል እባክህ ዶ/ር የምትለኝ ነገር ካለ በለኝ በሳምንት 3ቀን እንኳን ቢያመኝ ምንም አይደለም እኔ ወር ሙሉ ቀኑን ሙሉ ነው እንቅልፍ የምተኛው 4_6 ነው እራሱ ይቀስቅስኛል ቁጭ ነው ምንም የእንቅልፍ ስካር አይታይብኝም ከለሊቱ 9 ነቅቼ ጠዋት ደግሞ ለቀቅ ሲል ይወስደኛል ስራ ብዙ አልስራም በሳምንት ውስጥ 3_4 ቀን አጭር ስአት ነው እራሴን ላለማስጨነቅ ብዬ። ዶ/ር ይህ ነው የኔ ጥያቄ ይህን ሁሉ የዘረዘርኩልህ ግልፅ እንዲሆንልህ ብዪ ነው በምን አይነት መንገድ ፋታ ላገኝ እችላለሁ? እንቅልፌንስ በምን አይነት መንድ ሊወስደኝ የሚችልበት? አመጋገቤም እንደዛው ፍላጎት እንዴኖረኝ ምን ላድርግ ? ቫይታሚኖች እየወስድኩ ነው።ምክሮትን እጠብቃለሁ በትእግስት ስላነበቡልኝና መልስ ስለሚስጡኝ አመስግናለሁ።

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 года назад +4

      አዎ እረዳለሁ፣ የማይግሬን ህመም ከዚህም በላይ የሚያሰቃያቸው ታካሚዎችን አይቻለሁ፣ ራስ መሳት ድረስ የሚደርሱ፣ የሚያስነሳባቸውን ሁኔታ እየመዘገቡ እንዲሁም hypnosis እና yoga አዘውትረው የሚተገብሩት አንዳንዶቹ ራስምታቱ ባይጠፋ እንኳን በተወሰነ መልኩ ይቀንስላቸዋል።
      ጫናን የሚቀንስ ሁኔታ ራስምታቱን ያስታግሰዋል። አንዳንዶች አገር ቀይረው ሲዝናኑ ለውጥ አግኝተናል ይላሉ። የሚያስደስቱ ሁኔታዎች ላይ ትኩረት ሲደረግም ህመሙ ይቀንሳል። አብረው የሚኖሩ ቤተሰቦች ይሄንን በጣም መረዳት አለባቸው።

  • @zubydakedir
    @zubydakedir 2 года назад

    አመሠግናለው ዶክተር እኔ እድሜዬ 50 ነው ግን በግማሽ ከፍሎ በጣም ነው የሜያመኝ ማስታገሻውን እራሱ በጣም ደጋግሜ ነው የምወስደው ግን በወር 2ቴ ብቻነው የሜያመኝ አኬንቤትም እሄዳለው ግን የሜያሽል ነገር አላገኝሁም