ETHIOPIA |የሚያሰቃዮትን ማይግሬን (Migraine )ራስ ህመም በቤቶ ውስጥ የማከሚያ 7 ፍቱን መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • የሚያሰቃዮትን ማይግሬን (Migraine )ራስ ህመም በቤቶ ውስጥ የማከሚያ 7 ፍቱን መንገዶች
    እነዚህን 7 ፍቱን መላዎች በመጠቀም ከማይግሬን ይገላገሉ : በቤቶ ውስጥ
    Headache Diary:የማይግሬን ማስታወሻ
    chrome-extension://oemmndcbldboiebfnladdacbdfmadadm/www.aafp.org/f...
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Комментарии • 397

  • @yenetena
    @yenetena  3 года назад +48

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ህይወታቸውን ስላጡ ኢትዮጵያዊያን ልቤ እጅግ እዝኗል!! ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @mehrethabte8553
      @mehrethabte8553 3 года назад +1

      እባክህn ወንድሜ እኔ ያንጀት ችግር አ ለኝ ቅባt ነግር ስባላ ያመኘል በፈት ሆ ድ ድርቀት ነበረ ኝ ወተት በብና እወዳ ለ ሁ እ ሱን ከጠጣሁ ሆዴ ይደርቃል ወተትና ቅባት አ ል በላም እባክህን በጣም ነው የ ምከታተልህ ግን ስለ አንጀ ት ችግር ስታወራ አልሰማሁ ም እ ባክህን ንገረኝ

    • @destakalu5477
      @destakalu5477 3 года назад +1

      ሀይ ዶክተር እባክህ በእድሜያቸው ሽንታቸውን ስላላቆሙ ልጆች ቢድዬ ስራልን. Thank you

    • @sinawusinawu8197
      @sinawusinawu8197 3 года назад

      እኔ ዱባይ ውስጥ ነኝ ማዳሜን በየቀኑ ነው የምያሰቃያት በተቻለኝ አቅም ማሳጅ አደርግላታለሁ ከዛ ውጭ ክንን አለ ከባሰባት መርፌ ካልተዋጋ እቤት ውስጥ ጩኸቷ እንባዋ በቃ ምን ልበል ልጇም አንዳንደ ይነሳባታል። ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቸው በእውነት። እናመሰግንሃለን ዶ/ር

    • @user-he5yj3bg6k
      @user-he5yj3bg6k 3 года назад

      እንየስ በጪራሺ ሁሉ።ነገረ ኢየረሳሁነው ምን ላድሪጊ

    • @user-zd6cn2fj9z
      @user-zd6cn2fj9z 3 года назад

      የኔወንዲምበትከከል😭😭😭😭😭

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 Год назад +58

    ማይግሬን ያለባት ሚስት ያላቹ ወንዶች በድግል ማርያም ስም ልለምናቹ ሚስቶቻችሁን ተረዱ ተከባከቡ በሽታው ሚረዳን ሰው ይፈልጋል እኔ መከራዬን ስለማይ ነው ።

    • @noraselam21
      @noraselam21 10 месяцев назад +2

      ተባረኪልኝ እህትየ በጣም ትክክል ነሽ

    • @gezashgaa7701
      @gezashgaa7701 7 месяцев назад +1

      Betam yemir kebad new😢

    • @mesimesi200
      @mesimesi200 2 месяца назад

      እህቴ ግማሽ ፊትሽ ያብጣል በፈጣሪ መልሽልሽ ልሞት ነው ግማሽ ፊቴ ያብጥብኛል እዴትሽ ማወቅ እችላለሁ

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 17 дней назад +1

      እኔም አለብኝ ከጀማረኝ ስቀዬን ነው ማያው ምንም ማስተገሸ አያስተግስልኝም

    • @SamirahazanSamira
      @SamirahazanSamira 2 дня назад +1

      ወንዶችኮ ለራሳቸዉ ማይ ግሪን ነቸዉ😅

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 3 года назад +9

    ዋው ዋው እንኳን በደህና መጣክ የኔ ጥያቄ ነው ዶክተር ወር አበባ ስመጣ ሁሉጊዜ ያማኛል ተባርክህ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ኑርልን የኔ ውንድም

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 3 года назад +5

    እናመሰግናለን ዶክተር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @feruzmhretaeb4414
    @feruzmhretaeb4414 Год назад +1

    ዶክተር በርታ በጣም አስተዋይና ከልብህ ምንም ሳታስቀር የምታስተምር ገራሚ ነህ .እናም አንተ ከዘረዘርከው መካከል በብዛት የሚከሰትብኝ በሽታ ነው

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d 3 года назад +31

    ወይኔ የኔ በሽታ አረብ ሀገር የለከፈኝ በሽታ ውይ ደሞ ነው የሚያስለቅሰኝ እፊፊፊ ለእንስሳም አይስጥ መጥፉ በሽታ እኔንማ አሰቃየኝ😥😥😥😥😥😥😥

    • @user-si3um2jy9u
      @user-si3um2jy9u 2 года назад

      እባክሽ መልሽልኝ እኔም ተሰቃየው እዴትነው ሚያደርግሽ እኔ መሀል አናቴን እደቁስልነው ሚያመኝ ህመሙው እስከጉሮሮዬ ይሰማኛል ያችም እዲነው በማርያም ንገርኝ

    • @user-mx9bb3in2d
      @user-mx9bb3in2d 2 года назад

      @@user-si3um2jy9u ማርያም አዎ እኔም እንደዛው ነው 😢

    • @enasshahen4103
      @enasshahen4103 Год назад

      @@user-si3um2jy9u ግራ ገባኝ አሁንስ የእኔም ህመም ለማስረዳት እንኳን የማይቻል ተቃጠልቁኝ 😥

    • @hayte4896
      @hayte4896 Год назад

      ደደስሺም ጨምሮ ያምሻል ማሬ

    • @terefuyeayu7449
      @terefuyeayu7449 Год назад

      እኔንም በበሽታ ልሞት ነው እህቴ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ue8bp2qi3s
    @user-ue8bp2qi3s 3 года назад +6

    እንኳን ደህና መጠህ ደክታር እናመሰግናል

  • @Mita4164
    @Mita4164 7 месяцев назад +5

    ሰላም ዶ/ ር በጣም ነው ምቸገረው ሚገርምህ 4 ቀን ይቆይብኛል ቀለል ሲለኝ ድብርት ውስጥ ገባለው ከልጅነቴ ነው አብሮኝ ያለው ሰው አይረዳህም ቀዪ ቢራ ያስነሳብኛል አቁሜለው በጣም ነው ምሰቃየው የእምነት አባቶች በፀበል ካልሆነ አይድንም አሉኝ ከመናፍስት ጋ የተያያዘ ነው አሉኝ እኔ ካለሁበት ሀገር በሳምት 1 ብቻ ነው ቸርች ሚከፈተው ፓናዶል በጣም እውጣለው ግን አይተወኝም ሌላ አማራጭ ካለ በፈጣሪ እርዳኝ🙏

    • @user-wt4gg8qw5z
      @user-wt4gg8qw5z Месяц назад

      እስኪ ውልሸት hospital hed ጸበልም ተጠመቅ ወንድሜ

    • @Mita4164
      @Mita4164 Месяц назад

      @@user-wt4gg8qw5z
      🙏

  • @senaitgirma9848
    @senaitgirma9848 Год назад +17

    በቃ መጨረሻለዬ አረብ ሀገር ለበሽታ አጋለጠኝ😭😭😭በጣም እራስ ምታት እያሰቃዬኝ ነው እፍፍፍፍፍፍ እራስ ውስጥ እንደ እሳት ያቃጥለኛል😢😢😢

    • @sbirein
      @sbirein 6 месяцев назад +2

      ውደ እኔም ነኝ😢😢😢😢

    • @aminaharake5556
      @aminaharake5556 6 месяцев назад +2

      እፍፍፍፍ አረ እኔም ነኝ ከስደት ያተረፍሁት ቢኖር በሽታ ነው😢😢😢😢

    • @Hani.336
      @Hani.336 5 месяцев назад +1

      እኔም እማ አይዞን 🙏

    • @TigstRoby
      @TigstRoby 4 месяца назад +1

      😢😢😢😢😢እግዚያብሄር ይዳብዛችው

    • @HawaYesuf-k1p
      @HawaYesuf-k1p Месяц назад

      እህቴ ለሚያቃጥለው መድሀኒት አገኘሽ እረ ንገሪኝ😢😢😢

  • @alemtamiru4786
    @alemtamiru4786 3 года назад +6

    ዶክተር ዳኒ በጣም እናመስግናለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-ys7cf8lt8j
    @user-ys7cf8lt8j 3 года назад +3

    ኡፍ ለጠላት አልመኘውም ዛሬ ተነስቶብኝ እያሰቃየኝ ነው 3 ቀን ሙሉ ያሰቃየኛል ደግነቱ በወር አንዴ ሆነ እንጂ በሰው ሀገር በሰው ቤት ምን አባቴ ይውጠኝ ነበር ብዬ አስቤ ፈጣሪዬን ከልብ አመሰግነዋለሁ ወሩን ሙሉ ቢያመኝ እንዴት እሆን ነበረ ኡፍፍፍፍ

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 3 года назад +1

    ሰለም የኔ ጤና ለምታቀርብልን ነገሮች በሙሉ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ከመላው ቤተሰቤ ጋር።በመቀጠል ሽንት መሽኒያ አካባቢ የሚፈጠሩ ፈንገሶችን እንዴት መከላከል እንችላለን ካለብንስ እንዴት ማጥፋት እንችላለን ።ጊዜ ወስደህ ምክር ስለምትሰጠን አሁንም በድጋሚ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እዲህ ባለ እውቀት መለኛ ወገን ስለሰጠን ሁሉ ከ ጌታ ነውና ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አምላካችን። የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ጤና ፍቅር በረከት እድሜ በአንተ እና በቤተሰብህ ይሙላ።አሜን።

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 Год назад +1

    Good bless you brother 🙏 My friend has been suffering from migrane headache for years and I'm sure your advice will help him to fight it back.

  • @eyoank4022
    @eyoank4022 3 года назад +2

    ዶ/ር ሙሉ በሙሉ ህመሜን ነው የገለጽከው ያልሞከርኩት ህክምና የለም ከባህል እስከ ዘመናዊ መፍትሄ አላገኘሁም ቲኒሽ የሚሻለኝ መርፌ ሰወስድ ነው አሁን ስለነገርከን ምክር በጣም አመሠግናለሁ

  • @ibnuyasin8107
    @ibnuyasin8107 Год назад +3

    ዶክተር እኔ የራስ ህመም ከጀመኝኘ አመታትን አስቆጥሮል ምንም አይነት መድሀኒትን ያብስብኛል ብየ አለልተጠቀምኩበትም ምክንያቱም ህመሙ መያዝ እና መውጋት አይደለም ውስጡ እንደማቃጠል ውስጡ መሞቅ ማገናዘብ አለመቻል፣ የመርሳት ችግር ፣ ውስጥ ላይ የሚሄድ የሚመስል መለብለብ እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ተኝቼ አለመርካት ለመተኛት መጀመሪያ መቸገር ባፍንጫችን ውሀ ወደ እራሳችን ሲገባ እንደሚሰረስረን መሰርሰር እውስጥ ላይ የሆነ የፈሰሰ ነገር ያለ ያክል የሚሰማኝ ለመግለፅ የሚያስቸግሩ ህመሞችን ይሠማኛል አሁን ደግሞ 24ሰአት ያለ ረፍት የመኛል ግማሹን የራሴን ክፍል ይዞ ወደ ኋላ ያለውን ነው የሚያመኝ የአይን ብዥ ማለት ማፋሸግና ትኩረት ማጣት ነው እና ምን ትመክሩኛላችሁ እኔ ራጅ ለመነሳት ወስኜ ነበር ራጅ ልነሳ ሌላምርምራ ላድርግ ዶክተር

    • @hayathayat7349
      @hayathayat7349 Год назад

      እኔም እንዳቸው ያመኛል

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 7 месяцев назад

      ​@@hayathayat7349 indet nw miyaregishi benatish ahun indet neshi

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 7 месяцев назад

      ​@@hayathayat7349ahun indet nesh inem indezi sile miyaregn nw

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 7 месяцев назад

      ​@@hayathayat7349anchi himina heshish min alish inem iyamemegn sile hone nw

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 6 месяцев назад

      ​@@hayathayat7349ahunis teshalesh ist nigerign ibakishi ye fb acc lakilign lawurash inem sile miyamegn nw

  • @meseretdereje8503
    @meseretdereje8503 3 года назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ እረዥም አመት በዚህ በሽታ እየተሰቃየው ነው ነገር ግን ከዚህ የከፋው የደም መርጋት አመት ሆነኝ መዳህኒት ስወስድ እና ለዚህ የሚሆን መላ ካለህ እባክህ :እጅግ በጣም ነው የማላውቀውን ነገር ነው ያወኩት አመሰግናለሁ

  • @simrettesfuasrat5403
    @simrettesfuasrat5403 3 года назад +4

    Thank you dr from the bottom of my heart.

  • @GrmawitHagos-u7f
    @GrmawitHagos-u7f Год назад +11

    ከራበኝ እና ከደገመኝ ይነሳኛል ያስመልሰኛል ከሰዉ ጋራ ማዉራት ራሱ ያስጠላኛ ኣይኔም ጭምር ያመኛል ሰዉነቴ ለራሴ ያቃጥለኛል እና ደሞ በዉስጥ ብርድ ብርድ ይለኛል😢ኣምላኬ ሆይ በጣም ከባድ ነዉ

    • @tsegamaritu9409
      @tsegamaritu9409 Год назад

      እናት አይኔን ጭምር ያመኛል ስላልሽ እኔም እንደዘረዘርሽው ያመኝ ነበር አልፎ አልፎ የነበረው በተደጋጋሚ ሲሆን አይኔን የተለየ ስሜት ሲያሳየኝ አይን ህክምና ሔጀ ለካ ያይኔ ችግር ነበር ያ ሁሉ የራስ ምታት እግዚአብሔር አይኔን ከመጥፋት ታደገኝ የኔ እራስ ምታቱ ሲጀምረኝ አይኔ ይቀላ ነበር ምልክቱ ሰለተመሳሰለብኝ ነው ቸክ አድርጊ

    • @saadyahtyfgfus6094
      @saadyahtyfgfus6094 Год назад

      እኔም😢😢

    • @mesiethio833
      @mesiethio833 Год назад

      እኔ😢😢😢😢😢😢

    • @haymanoteerka
      @haymanoteerka 11 месяцев назад

      እኔም😢

    • @user-zf1bd1ng8k
      @user-zf1bd1ng8k 10 месяцев назад

      በጣም ይገረማሉ እኔም በጣም ነው የሚመኝ የእውነት ምን የሸለል

  • @yelkaworkshefraw9210
    @yelkaworkshefraw9210 3 года назад

    ዶ/ር ዳኒ ይህን channel ሳይ የመጀመሪያዬ ነዉ ባሁን ሰዐት ሰለ ማይግሪን ህመም እየሰማሁ ነዉ እኔ ግን ራሴን ሲያመኝ በተለይ ማታ ተኝቼ እያለሁ ህመሙ ይቀሰቅሰኝና ከኻላ በኩል እራሴን በጣም ያመኛል እቅልፍም አይወስደኝም እጆቼ ከእንቅልፍ ስነቃ ያመኛል ይደነዝዛልም ዶ/ር ሰላም ይብዛ

    • @yelkaworkshefraw9210
      @yelkaworkshefraw9210 3 года назад

      የግፊት-የታይሮይድና የኮሊስትሮል መድሃኒት እየወሰድኩ ነው እሄ የራስ ምታት ያመጣል ? ምላሽህን እጠብቃለሁ ሰላም ሀንልኝ!!!!!

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 3 года назад

    ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ መቼም ለኛ እንደለፋህ ነው።
    እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን 42 አመቴ ነው ብዙ ተሰቃይቻለሁ።ችግሩ የኔ ማይግሬኑ ብቻ ሳይሆን AVM የጭንቅላት እሱ ተጨምሮ ነው።ባንኮክ ህክምና ሞክሬአለሁ ግን ምንም አልተሳካም።አሁን ስራም መስራት አልችልም።ታይላኑል. PM ሁሌ ሲያመኝ የምወስደው።ግን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @genetbekele5321
    @genetbekele5321 2 месяца назад

    Dr. I always bless you. You are our gift from God. P/s advise me what cause vertigo or desiness

  • @marthahaile3330
    @marthahaile3330 3 года назад +1

    አምላክ:ይባርክህ:ዶ/ር ዳኒ

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 6 месяцев назад +1

    ዶክተር እኔ ከባድ ህመም አለብኝ ሁሌ የሚያመኝ በግራዬ ባለው ግማሽ ጭንቅላቴ ነው እና ሲያመኝ ያቅለሸልሸኛል ምግብ መብላት አልችልም ሰው እንዲያናግረኝ አልፈልግም በጣም ብዙ አሉ እነዚህ ዋና ዋና ናቸው ምንም መድሀኒት ብወስድበትም አይተወኝም ግን የሚተወኝ ከ3__4 ቀን በሃላ አስነጥሶኝ ከዛ አልቦኝ ነው የሚተወኝ

  • @yorse3355
    @yorse3355 3 года назад +2

    ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🌷
    ከፊት ለፊት ከግንባር የሚሄድን ፀጉር የሚየበቅል ካለህ እስኪ ንገረን አመሰግናለሁ

  • @soliyanahailu784
    @soliyanahailu784 3 года назад

    እውነትው በጣም ነበር ምሰቃየው ልጅ ከመውለዴ በፊት ሰው ሲያወራ መብራት ማየት የምግብ ሽታ አይኔን መግለጥ አልችልም ነበር በጣም ይወጋኝ ነበር አይኔስር ፀባዬን ነበር ቅይርይር ሚያደርገኝ ibuprofen ወስጄ ጨለማ ቤት ውስጥ ፀጥ ብሎ 1 ሰአት ስተኛ ይተወኛል ቶሎ እንዲ ካላደረኩኝ በጣም ነው ሚያሰቃየኝ ወደላይ ይለኛ ቀኑን ሙሉ በጣም ሚረዳክም ሰው ከሌለ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር

  • @hallohallo2002
    @hallohallo2002 3 года назад +1

    እናመሰግናለን የጠበቁነበኩ ተባረክ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ሰለሰጠሀየ ምክር

  • @almazelakew2479
    @almazelakew2479 3 года назад +3

    Thank you so much God bless you

    • @aminatyimam7583
      @aminatyimam7583 3 года назад

      በጣም እናመሰግናለን እኔ ከባድ እራስ ምታት አለብኝ አሁን አሁን መሀል ራሴን በጣም ያመኛል በመጀመሪያ ሲያመኝ አይኔን ከዚያ በሁለቱም በኩል በከባዱ ያመኝ ነበር እየቆየ ሲመጣ መሀል ራሴን በጣም ያመኛል በጣም ተጨንቂያለሁ ምክያንቱም መሀል ራሴ ውስጥ የሆነ ነገር ያለ ይመስለኛል ማይግሬ የራስ ምታት መሀል ረስ ያማል ወይ?????

  • @hananyet5860
    @hananyet5860 3 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ! ማይግሬን የኔም ትልቅ ችግር ነው!

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 3 года назад +1

    ዶ/ር እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
    ማይግሬን ከጀመረኝ 11 አመት ሆኖኛል እድሜየ 30 ነዉ
    በሳምንት 1-2ቀን ያመኛል ግን ፓናዶል እና ሌሎችንም መድሀኒቶች ስወስድ ተወኛል
    ግን በእርግዝና ጊዜ ተወኛል፤ ወልጀም እስከ ሰባት ወር ድረስ አያመኝም ምክንያቱ ምንድን ነዉ
    ?

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 3 года назад +1

    ሰላም ሰላም ዳክተር ዳንኤል እናመስግናለን👏👏🙏

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @TemareMuluken
    @TemareMuluken 4 месяца назад +1

    ዶ/ር አይኔን በጣም እያመመኝ ነው እና ግማሸ እራሴን

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Год назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ አምላኬ እራሴን ካወኩ ጊዜ ጀምሮ ይሄ በሽታ እያሰቃየኝ ነው በጣም ሰልችቶኛል የምር

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 3 года назад +3

    ስላም ዶክተር እናመስግናለን አንተ ያልከው ሁሉ ስሜት 4 ቀን ሆነኝ ሲስማኝ ይመስለኛል ቺዝ በልቼ ነበር ምን አልባት እሱ ይሆን ምክንያቱ ግን ደግሞ ኪንን መዋጥ አልወድም ስካር ነበረብኝ ከዚ በፊት ነግሬክ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 118 ሆኖልኛል በጣም ቀንሳል

  • @siifantube1111
    @siifantube1111 Год назад +1

    አንድሜ እኔን ራስ ምታት ሊገለኝ ነው የ መንግስት ሀኪም ቤት ብዙ ህጃለው ግን ምንም አላረገልኝም ትልቅ ሀኪም ቤት ለመሄድ ደግሞ አቅሜ አይችልም እናቴ ሁሌም ታለቅሳለች መላ በለኝ በ እግዝአብሔር ራሴን ሲያመኝ ምንም ማድረግ አልችልም መናገር እራሱ ይከለክለኛል አልንቀሳቀስም በዚ በ ራስ ምታት የሚሞት ይመስለኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ 😭🙏

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 3 года назад +6

    በጣም ቆንጆ ትምእርት ነው ግን ስታስረዳ ትንሽ ቀስ ብትል በትትና እጠይቃለው

    • @ABETAMHARIC
      @ABETAMHARIC 3 года назад +1

      Kezi belay endet kes yebel.

  • @tiradmariamkassaw7479
    @tiradmariamkassaw7479 3 года назад +1

    Thank you.for you helping peopleses.i got sound problemesthrough my ear.so I need your help to do what the cause and treatment .

  • @ummaljafer9777
    @ummaljafer9777 3 года назад

    እናመሠግናለን ዶክተር ቪደው ያስተማርከው ፍለኩ አላግኝሁም ወግቤን በጣም ያመኛል የጃቺን አጥንት በወግባችን በኩል ያለው በጣም አሣብ ሁኖኛል ትንሺ ነኝ ትልቅ አይደለሁም

  • @user-bp3us9mb3l
    @user-bp3us9mb3l 2 года назад

    እናመሰግናለን እነዚህ መዳኒቶች ለምታጠባ እናት ይሆናል

  • @yodetshiferaw210
    @yodetshiferaw210 Год назад +1

    Thank u

  • @FuhfFjgy
    @FuhfFjgy 2 месяца назад

    እናመሰግናለን❤❤

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 года назад +1

    ሰታመም ያንትን ፔጅ ነው የማይው መድሀኒት ሰለማገኝ ....በጣም እናመሰግናል የቆይም video ቢሆንም መልክቱ የዘለሀለም ነው 🙏

  • @tezitatezita9960
    @tezitatezita9960 3 года назад +3

    Thank you so much ❤❤

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад +1

      Always welcome

  • @መክሊት-ገ5ነ
    @መክሊት-ገ5ነ 3 года назад +2

    Thanks goddess

  • @Health750
    @Health750 Год назад +1

    thank you!

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 3 года назад

    Thank you Dr.ene kelejinet jemero newu yalebeni betam newu emesekayewu exhiderin sewesed tolo yiteweni neber gen gonen yamenale ahun zem bele tayilono newu emewesedewu gen tolo tolo eyetenesabeni techegereku.

  • @user-iy3kb6ul4p
    @user-iy3kb6ul4p Год назад +3

    መርሳት አለብኝ አለማገናዘብ አለብኝ ራሴንም ይፈላብኛል ክፍትየሆነ ይመስለኛል ራሴ😢😢😢

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi4821 3 года назад

    U are very helpful person for your people thank you very much stay blessed. Can u please tell us a way to lower a cholesterol

  • @TesfayeTeshome-g6v
    @TesfayeTeshome-g6v Месяц назад

    Good

  • @zedhaji4410
    @zedhaji4410 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @kelemkelem3103
    @kelemkelem3103 3 года назад +1

    Thank you so much doctor God bless you and your family

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 3 года назад +1

    Thank you Doctor

  • @hiwottadesse5778
    @hiwottadesse5778 3 года назад +1

    ማይግሬን አለኝ ልክ ሊጀምረኝ ሲል እተኛለሁ። ረጅም የምነዳ ከሆነ መዳኒት እወስዳለሁ። ኤክሴድሬን ። ወንድሜ በጣም እግዚአብሔር ይስጥሕ። የኔ ብርድ ሲመጣ ነው የሚነሳብኝ።

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 3 дня назад

    ደማነስ ነው እያልኩኚ ማይግሬን አሉኚ በጣም ያዞረኛል ደስተኛ አልሆንም እነጫነጫለሁ ሸቅጫቃ ሚስት አዲርጎኚ ነበረ ያአሏህ

  • @werkeneshararso781
    @werkeneshararso781 2 года назад +1

    ከልብ አመሰግናለዉ ልጅ እየተሰቃየ ነዉ ገና 17 ዓመቱ ነዉ ከዘር ነዉ ሲባል ደንግጭ ነበር አይድንም ሲባል ፈርቼ ሳምንት ሙሉ አልተኛዉም ነበር ተመስገን ትንሽ ቀለል አለኝ

  • @Magnolia-l3w
    @Magnolia-l3w Месяц назад

    Yene demo yemazor ena mastawek new betam new emiyazoregn emiyastawkegn

  • @user-tx9yf1sv5y
    @user-tx9yf1sv5y 2 года назад

    እናመስግናለን😍

  • @ZanebuBerehuni
    @ZanebuBerehuni 2 месяца назад

    ወድሜ እኔበጣም እራስ ምታት እያሰቃየኝነው ምክሮችህ ከኔ ህመምጋ የተያያዘነው፡

  • @betelihemkorcho5847
    @betelihemkorcho5847 3 года назад

    አመሰግናለው ዶክተር በአሁን ሰዓት የሚሰማኝን ነገር ነው የነገርከኝ ያልከውን ነገር አሞክረዋለው

  • @user-bv2mj7yt9l
    @user-bv2mj7yt9l 7 месяцев назад +1

    😭😭😭😭እሕሕሕ ተሠቃየው 8አመቴ መላአጠው ወገኖቼ

  • @seadamohammed3288
    @seadamohammed3288 3 года назад +1

    Thank you Dr 🙏 🙏 🙏

  • @user-oz1tm7po5u
    @user-oz1tm7po5u Год назад

    እናመሠግናለን

  • @iloveethiopia5132
    @iloveethiopia5132 3 года назад +2

    ያልካቸውን ማስታገሻወች እጠቀማለሁ ግን ለተወሰነ ደቂቃ ብቻ ነው የማሽለኝ ከዛ እንደገና ይመለሳል

  • @kidistabebe343
    @kidistabebe343 3 года назад

    Thanks you God bless you

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Месяц назад

    ዶክተር ይተላለፋል ወይስ አይተላለፍም ከሰው ወደ ሰው

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 2 месяца назад

    ሰላም ዶክተር ማጅራቴን ሁሌም ያመኛል ልክ መኝታ እንዳልተመቸው አይነት ስሜትነው የሚሰማኝ አናቴን ደም እደቁስልነው የሚሰማኝ ምን ሊሆን ይችላል

  • @Tube-tv8ud
    @Tube-tv8ud 7 месяцев назад

    ወላሂ ዶክተር እናመሰግናለን እኔ እራስ ምታት አልፎ አልፎ ነው ግን ጭንቅላቴን በጣም ያቃጥለኛል አይተህ እንደምትመልስልኝ በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @user-eb2ux2vb1i
    @user-eb2ux2vb1i 6 месяцев назад

    Thank You😊😮😊

  • @hiwotgirma5297
    @hiwotgirma5297 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @selamhaile1315
    @selamhaile1315 Год назад

    Selam enamesegnalen Dr yet hospital new yemiseraw ehte betam new yemiyamat erasuwan ....andande be merfe tewogita new yemishalat

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 3 года назад

    ዶ/ር ዳኒ ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን ሰላም መጣህልን በጣም ስጠብቅህ ነበር ጥቂት ጥያቄ አለኝ ከዚህ በፊት በሰራህልን ቪድዮ ስለ ጆሮ ሰም አፀዳድ አሳይተኸን እኔም ለረዥም ጊዜ ጆሮዬ ይጮህብኝ ስለነበር ቤኪንግ ሶዳ አፅድቼ ቆሻሻ ወጣልኝ ከዚያ ግን አንደኛው ጆሮዬ(የግራው) ተደፈነብኝ ቢጫ ፈሳሽም ያለማቋረጥ ይፈስ ጀመር በ4ተኛው ቀኔ ሆስፒታል ሄድኩና አጥበው የቆየ ኬዝ ነው አሉኝ እኔ ግን እስከዚያ ቀን ድረስ አላውቀውም APIGEN & IBUPROFEN አዘዙልኝ ከሳምንት በሁዋላ ተመልሰሽ ነይ ብለውኛል የተዘጋው ግን አልተከፈተም ፈሳሹ ከበፊቱ ቀንሷል አልፎ አልፎ ነው የሚወጋኝ ዶ/ር ዳኒ በዚሁ ይቀጥልብኝ ይሆን????
    ሌላው ማይግሬን ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን አብሮኝ የኖረ ነው ብዙ ስጨናነቅ፣ሳለቅስ፣ፀሃይ ሲነካኝ፣ንፋስ በአናቴ ሲገባ ፣ብዙ ስስቅ፣ ሲርበኝ፣የሆነ ነገር ሲያስደነግጠኝ የፔሬድ ሰሞን፣እነዚህ ሁሉ መነሻው ናቸው ለተከታታይ 3ት ቀናት በቀን 3ቴ ፓናዶል ስወስድ በጣም ያልበኝና ይተወኛል ዶ/ር ዳኒ አሁን ጥያቄዬ ልጄም ብዙ ጊዜ እራሴን ይላል ይሄ ማይግሬን ይተላለፋል እንዴ?? ከሆነስ ለልጄ ምን ማድረግ ይኖርብኛል??? እንደምትመልስልኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @norah3133
    @norah3133 3 года назад +1

    ከተመቸለህ በዉሥጥ አዉራኝ በምታምነዉ አምላክ ይሁንብ ወንዴሜ ታሞብኝ ነዉ

  • @haninselam5953
    @haninselam5953 3 года назад

    Wyna beshtaye zerezerklgn tebarek ena yemijemregn yewer abebye sejmregn ena sheto seshtegn new demo be and gona new yemiyamegn

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 3 года назад +1

    Dr I really thank you 🙏 I have horrible migraine and I need some vitamin as I try magnesium is good for migraine but I don’t know I have low blood pressure so I feel sometimes dizzy I need some vitamin is good for migraine and low blood pressure if can and thanks for your help.

  • @user-zn2dd2pn2h
    @user-zn2dd2pn2h 3 года назад

    አመሰግናለሁ፣ዶክተር፣የኔንህመምነው፣የገለፃከው

  • @roztube7769
    @roztube7769 3 года назад +1

    እናመሰግናለን የኔስ የተለየ ነው ውዶቸ ሰው እያወራኝ ትንሽ ሰአት ከቆየ ያመኛል ወሬ ሳወራ ሳይሆን ስሰማ ነው የሚያመኝ መፍትሄውን ንገሩኝ?? ሲያወሩኝ አመመኝ ስል ያልተረዱኝ ይሰድቡኛል

  • @Shggv-h5u
    @Shggv-h5u Месяц назад

    Tank you

  • @zerhaileslassie7007
    @zerhaileslassie7007 Год назад

    ❤🎉 እናመሰግናለን

  • @fikrlove-h7n
    @fikrlove-h7n Месяц назад

    ሰላም ደክተር እባክህ ይሄ መልክት እደደረሰህ መልስልኝ እኔ ከማጅራቴ ጀምሮ መላ ጭንቅላቴነው የሚያመኝ ደሞ አናቴ ላይ እንደ ተደበደበ ነው የሚሰማኝ

  • @AbushDagafa
    @AbushDagafa 6 месяцев назад +1

    Are enhag bayakanu new miyamag

  • @yhdhd8650
    @yhdhd8650 Месяц назад

    ደኩተርየ የእራስ ህመም መነሻ ግን ክንታሮት ልሆን ይችላልወይ😢

  • @saraahmed7988
    @saraahmed7988 5 месяцев назад

    ዶክተር በሏህ መልስልኝ እኔ ግራ እራስሴን እሰከ አንገቴ እራሱን ግራ አፍንጫየን ሳይቀር ያመኛል ካሁን በፊት ታየሁ ምንም የለብሽ አሉ ስበሳጭ የሚነሳብኝ ወር ሊሆነኝ ነው ያለማቋረጥ😢😢😢😢😢

  • @askalemekonnen2624
    @askalemekonnen2624 3 года назад +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር በጣም ነዉ የሚያመኝ ከሌሎች መድሐኒቶች ይልቅ ALEVE ያሽለኛል መድሐኒቱ ሌላ ጉዳት ያመጣ ይሆን?

  • @esayasgebretinsa4417
    @esayasgebretinsa4417 5 месяцев назад

    1። ብ ወርሒ 2
    2 ልዕሊ 15፥መዓልቲ እብ ሰሙን ማይግሪን።
    3ድካም ስንቲ ምድላይ ዓይን መጽልማት እዝኒ ሕሹኽ ምባል
    ተምላስ ብርይን ዓይኒ
    ሕማም ርእሲ
    ቅድሚ ምሕማምካ
    1 ኣመጋግባ
    2 ጃንክ ሽጉርቲ ማክዶናል መግቢ ጌጋ
    3 ። ካኒና ናይ ውላድ
    ብርቱዕ ድምጺ 14:47
    5 ገዶሎ ድቃስ
    6ማይ ምስታይ
    ምምዝጋብ ንሓመካሉ ሰዓት
    7 ንበልዖ ምምዝጋብ።
    8 ቅድሚ ምጅማሩ ካንና ምውሳድ
    9 ታይኖላን ምውሳድ
    ኣድቪል
    ሽኮራዊ። መግቢ ምውጋድ።
    ይሕምልቲ ምምጋብ
    ስፖርት ምስራሕ
    መብራሕቲ ምጥፋእ
    ሞባይል ዘይምጥቃም

  • @user-qy2yo7np5f
    @user-qy2yo7np5f 3 года назад +1

    እስኪ ልስማው እሺ ዶክተሪየ እኔ መጀመሪያ እራስ ምታት የሚነሳብኝ ሲርበኝ ነው ሲቀጥል ፔሬደየ ሊመጣስል አሁን በፆም ስአት በጣም ያመኛል ስለሚርበኝ ግን ካላስታውከኝ አይለቀኝም ካስታውከኝ ግን በ24 ስአት ይለቀኛል ልስማው እና እመለሳለሁ

  • @mulumulu1503
    @mulumulu1503 10 месяцев назад

    ሀይ በትክክል ህክምና ሄጄ ነብር ሊሊ አላወኩትም ዶክተሮቹ ይቅርታ መዳኒት ይህ የማገኘው ዶክተር

  • @norah3133
    @norah3133 3 года назад +1

    እሥቲ ካየኽዉ መልሥልኝ የጭንቅላት ኢጢ ኢት ዮጵያ ዉሥጥ መዳኒት የለዉም አሉ መዳኒቱ የት ነዉ ሚገኛዉ

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9y 3 года назад +1

    አሁንሥ የኔን በሽታነው ያወራኸው አኺ መቻልነው ያቃተኝ በርግጥ አይቆይም አንድ ቀን ሶሥቀን ያመኝና እባየ እሥኪረግፍ ድረስ ከዛ ለራሡ ይለቀኛ ሣለቀኝ ቅልልይለኛል ሢያኝ ምክንያቱ ከምን እደት እደሚያመኝ አልገባኝብሏል ድገትነው ጠቅ ከድርጎ ማመን የሚጀምረ

  • @hussenali3270
    @hussenali3270 3 года назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እባክህ ስለ ናቹራል እና አርቲፊሺያል ፊሌቨር በፉብሪካ ምግቦች ውስጥ ስለሚጨመረው እንግሬዲየንት ብትነግረኝ?

  • @genetdemewez1707
    @genetdemewez1707 3 года назад +9

    d አስኪ ረጋ ብለህ አስረዳን ዶክተር የምተለቃቸው ነገሮች ጥሩ ሁነው ግን ታውሰበሰበዋለህ!!

    • @ABETAMHARIC
      @ABETAMHARIC 3 года назад

      Temertem tolo aygebashem malet new

  • @user-jt5co7uy9f
    @user-jt5co7uy9f 3 месяца назад

    enie bebzat miyamegn belegenie bkul new mknyatu mn yhon selamta alresahu selamna tiena lenante yhunlgn

  • @TrRt-tf3mw
    @TrRt-tf3mw 6 месяцев назад

    እናመሠግናል

  • @user-si3um2jy9u
    @user-si3um2jy9u 2 года назад +1

    እረ ዶክተር እኔ እራስ ምታት ታይሆን ጭቅላቴን ያምርኛል ሁሌ እደቁስል

  • @kidtesfaye1105
    @kidtesfaye1105 2 года назад +1

    ዶክተር ብዙ ጊዜ አናቴላይ ያመኛል ምን ይሆን?

  • @menadebesay9747
    @menadebesay9747 3 года назад

    Thank you very much Dr and God bless you

  • @user-is7qv5oe9q
    @user-is7qv5oe9q 2 года назад +1

    እኔ የሚያመኝ ከሠአት በኀላ ነው የሚያመኝ ለምንድን ነው መልስልኝ እባክህ

  • @YaredTafesse-m1d
    @YaredTafesse-m1d 4 месяца назад

    ከልጅነት ጀምሮ ነስር ይነስረኘ ነበር ዶክተር እስከ 40 አመቴ ነስሮኛል ባልጠበኩት ሁኔታ ነስሩ ቆመ ነገር ግን ከባድ የራስ ምታት ተተካብኘ ከነስሩ ጋር የራስምታቱ ይገናኛል ወይ ዶክተር አመሰግናለው።