የ ቤት ውስጥ ህክምና ለ ከባድ የራስ ምታት ህመም / ጭለማ ቤት ውስጥ መቀመጥ መፍትሄ ሊሆን ይችላል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 23

  • @Kidiyeeyesus
    @Kidiyeeyesus 5 месяцев назад +2

    ዶክተር እንዳለ ያልከው ነገር ሁሉ እኔ ላይ አለ ብቻ ባጠቃላይ ሠርግም ሀዘንም እራሥ ምታት ያሥነሣብኛል

  • @ethiopianmillionaires3479
    @ethiopianmillionaires3479 2 года назад +2

    Doctors Ethiopia one of the Best Medical TV show! Thank you all.

  • @Hawa-h5p
    @Hawa-h5p 19 дней назад

    ዶክተር አራሴን ያቃጥለኛል እሰዉ ሀገርነዉ ያለሁትጨነቀኝ ምን ያሻለኛል

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 2 года назад +3

    ዴክተርየ እኔ የጭቅላቲን ህመም ያዞረኛል ያቅለሸልሸኛል አሁን ደግሞ የፊት ድዲን አድ አይኔን ማመም ጀምሬል ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው ጥርሴ የሚረግፍ ይመሥለኛል ምን ላድርግ

    • @aminaharake5556
      @aminaharake5556 Год назад

      እኔም እንዳቺ አይነት ነው በሽታዬ እህቴ አይ ስደት😢😢😢😢😢😢

    • @MotiurRahman-gi8tf
      @MotiurRahman-gi8tf 9 месяцев назад

      እኔም

  • @BirhaneFufa-d9s
    @BirhaneFufa-d9s 2 месяца назад

    አረ ዶክተር እኔ ጭቅላቴ ልይ ይወረኛል በአንድ ጎኔ ግራ ገባኝ ሰው አገር ነው ያለውት ሰዎችሁ ብነግራቸውም ምንም አይመስላቸውም እና እኔ እያሳሰበኝ ነው

  • @yewogneshgashu5250
    @yewogneshgashu5250 2 года назад +1

    ዶክተር ጭንቅላቴን በጣም ያመኛል የፊቴን አጥንት በጣም በጣም ይበላኛል ህክና የት ነው የማገኘው ሁሉም ቦታ ሞከርኩ መፍትሄ አጣሁ

  • @Kidiyeeyesus
    @Kidiyeeyesus 2 месяца назад

    እኔ እራሤን ከፍሎ ነው የማመኝ እና ሥደሠትም ያመኛል ሣዝንም ያመኛል ምን ላድርግ እሥቲ ንገሩኝ

  • @zaynabomer9131
    @zaynabomer9131 2 года назад +2

    ዶክተር ከባድ እራስ ምታት አለብኝ መሀል አናቴን በጣም ነዉ የሚያቃጥለኝ ምንድን ይሆን

    • @ሠላምንእፋቂ
      @ሠላምንእፋቂ Год назад

      እረ እኔ መሀል አናቴን ቨጤም ነው የሚያመኝ መሀል አናቴ ውሥጡ ቆሥሎል

    • @tegestmamo-we6xr
      @tegestmamo-we6xr 2 дня назад

      በምንዳንሽ​@@ሠላምንእፋቂ

  • @የፋኖእሕት
    @የፋኖእሕት 10 месяцев назад

    😢😢😭😭😭እሕሕሕ ተሠቃየው

  • @emuamira.5213
    @emuamira.5213 2 года назад +1

    ዶክተር ያለው መንስኤውየማይታወቅ. ግን. በግራበኩል. እስከመሀልአናቴ. ለአራት ቀን. ያመኛል.

    • @ZeynabMohammed-h2i
      @ZeynabMohammed-h2i 8 месяцев назад

      ከኔጋረ ተመሣሣይ ነው እኔ እንደዚህ ያረገኛ እንቅልፈ መተኛትም አልቺልም

  • @yewogneshgashu5250
    @yewogneshgashu5250 2 года назад

    የጭንቅላት ምርመራ የት ነው የማገኘው ዶክተር ምርመራውስ ምን ነው የሚባለው

  • @hayat8436
    @hayat8436 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @habtamgeta5354
    @habtamgeta5354 8 месяцев назад

    ደኩተርእኔበጣምነዉእራሤንየሚመኝእስከ3ቀንያመኛንሢነሣብኝ፣ሊአመኝሢልእነዚህንመልክቶችአሉእነሡም1ኛፅሀይከመታኝ2ኛምግብበስአቱካልበላሁማለትከራበኝ3ኛከተናደድኩወይምካለቀስኩ፣እነዚህቅድሚያከህመሙበፈትየማያቸዉምልክቶችናቸዉከዛበህላአንዳንድግዜግማሽእራሤንነዉእሚመኛሁለተኛሙሉበሙሉፍለፈትግንባሬንሙሉበሙሉአይኔሁሉየወጣነዉየሚመስለኝሠዉሢያወራበጣምያስጠላኛልመብራትባይኖርፀጥያለቦታብሆንደስይለኛልሢአመኝበጣምበጣምነዉነዉእራሤንየሚመኝእባክህእባክህመልስልኝደኩተርየህክምናዉንየትነዉየማገኘዉምልክቱስምንድነዉ??

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    አይአለመታደሌሁለትወርሊሆነኝነዉ 23አመቴነዉለመጀመሪያጊዜታምሜየማላቀዉበሺታሊገለኝነዉ መፍትሄዉምንይሆንጆሮየምበጣምያቃጥለኛልከቀኝከግራነዉአረመላበሉኝተዉዶክተርእቅልፍምእቢአለኝ

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 6 месяцев назад +1

      ነይ እስኪ እህት😢

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 3 месяца назад

      ​@@saraahmed7988ibakish inem iriji

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 28 дней назад

      ​@@saraahmed7988isti inenim irijign inem amognali

  • @SelamawitBeza-u6g
    @SelamawitBeza-u6g Месяц назад

    ወሬ ብቻ መዳኒት ማዘዝ ብቻ መዳኒቱ አያድንም መፍትሄ የላቸውም ከ ፀበል ውጪ