You're the best of the best Dr. I feel like Im in a class. Im going through this kind of problem. Pain has become my life style because of fear of so many processes. Hoping if I come to Addis I dream to check with you. Thanks for everything! God bless you and your family for both of you. ❤
You're the best of the best Dr. I feel like Im in a class. Im going through this kind of problem. Pain has become my life style because of fear of so many processes. Hoping if I come to Addis I dream to check with you. Thanks for everything! God bless you and your family for both of you. ❤
ማሻ አላህ
ፅግዬ አንድ ለናቷ ስወድሽ
ጆክተሪ እኔ ከጀ መገጣጠምያላይ እብጠትነበረው ኦብረሺን ሖኩት የጢአይነት እብጠት ነበረው እዲሚየ 25አመቴነው
ሕመሙየማቃጠልባሕሪ የመጎተት ባሕሪአለው መላበሉኝ
ዶክተር ኢብራሂም ጠንቃቃ ሀኪም በርታ
የመገጣጠሚያ ህመሙ ከጀመርኝ 4 አመት ሆነኝ:ህክምና እሄዳለሁ ቀላል ነው ይሉኛል:ግን በሽታው አልተወገደልኝም
አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ
gni እኔ እግሬን ያመኛል ደግሞ አንድ እግሬ ነው እየቀጠነነው መሆድ የያዘዉ ግን መንስኤዉ ወገቤላይ ተንሽ ዝቅ ብሎ ወደግሬ በኩል የዉስጥ አብጦብኝ ነበር እናቴ ሳነክስ ስታየኝ የወደኩ መስላት ብዙ አይነት ዉገሻጋር ይዛኝ በመሄድ ታሻሸኝ ነበር ከዛም ሀኪም ቤት ስሆድ ዉልቄታዋ ወልቋል አላት አሁን ያለሁት ስደት ነዉ ስደትላይ 10 አመት ሆኖኛል እድሜየ 28 ነዉ ስደትላይ እያለሁ ህክምና ሞክሬ አላዉቅም አሁን ወደ ኢቶጺያ ለመግባት ሀሳብ አለኝ ግን ምን ይመክሩኛል ደክቲር
l Life in America when l come Ethiopia l will see the doctor Abraham
ጉልበቴን ያመኛል መርፌ ለመጀመሪያ ጊዜተወጋሁ ተመልሶ ከሁለት ወር በኋላ በሁለቱም ጉልበቴ ህመምተሰምቶኝ ደረጃ መውጣት አቅቶኛል አድራሻ
እኔ ሀኪም ሂጄ ነበርና የሚቀባ መድሀኒት ሰጡኝ ከኒን ሰጡኝ ነገር ግን በሽታውን አልነግሩኝ አሉ ምድነው ስላቸው ይለቅሀል ተጠቀመው ነው የሚሉኝ ሲጀምረኝ ጉልበቴን አጥፌ መቀመጥ አልችልም ነበር ሲቀጥል ከጉልበቴ በታች ባቴ ዉስጡ ቆስሎ ሞጨጨኝ አላስረግጠኝ አለ ስተኛም እቅልፍ አያሶስደኝ በሽታውን ግን ላውቀው አልቻልኩም
የቴሌ ግራም ሊንክ አላች ?😢
ከሀያ አመት በፊት የቀኝ እጀን ወደፊት ስለጥጥ ከግራ ታፋየ ላይ ብርክ ብርክ የሚል ተሰማኝ ተቀመጥኩ ተሻለኝ ።በብርድ ወቅት ያ ቦታ እየተሰማኝ በሙቅ ውሃ እየዳንኩ ነበር አሁን ከብዙ ጊዜ በኋላ ግን ወደጉልበቴና ወደቁርጭምጭሚት ተዛምቶ እረፍት አሳጣኝ ።ትናንሽ እንቅስቃሴና ሙቅ ውሃ መዘፍዘፍ ጨምርበት ይለኛል ።ሀኪም ቦታ ሄጀ ስጠይቅ ማስታገሻ ሰጠኝ ።ከታፋየ እስከ ቁርጭምጭሚት በደሜ ውስጥ ይራወጥ ና ከትንሽ ጊዜ ግን ተመልሶ በሽታው አልሻለኝ አለ።ምን ይሻለኛል ?
በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶክተርየ እም እኔ እምኖርው በአርብ ሀነር ውነው የመገጣጠሚያ ህመም አጋጥመሞኝ ሀኪም ቤት ስሄዲ ሮማቲዲ ነው አሉኝ ይቅርታ ሮማቲዲ ማለት ምን ማለት እደሁ ያብራሩልኝ ስላልገባኝ ነው በመቀጠል መዳንስ ይቻላሕ ዶክተርየ ህመሙ በጣም ማሠቃየት ይዞኛል እባክወን ይገሩኝ አይለፉኝ❤❤❤❤
እኔም አሞኛል
Wollahi lemkirachhu betam nwe yamamsginwe
ኸረ ስለፈጠራቹ እኔ በዚህ ህመም እየተሰቃየሁ ነው
የዶክተርን አድራሻ
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you
ሣውዝ አፍሪካ ነው አድራሻ ጎርደን ሮድ 67 ብለውሎኬሽኑን ዳሬክትሽኑን ይጫኑ ያገኙታል
እኔ። ዶክተር ሁለቱም። ጉልበቴ። ያመኛል። ተጣሟል። የመገጣጠሚያ። ህመም። ነው። ጉልበት። መቀየር። አለበት። ተብያለሁ። ከኦፕራሲዮን። ውጪ። መዳን። እችላለሁ። 10. አመት። ተቃይቻለሁ። እድሜዬ። አርባ። ነው
እኔ ጉልበትን ሥቀመጥና ሥነሣ ደረጄ መውጣት መውረድ ይከብደኛል ህክምና በጣም እከታተላለሁ ክብደት ቀንሻለሁ እድሜዬ 45 ነው 6 አመትሆኖኛል
እባክሽን ጠይቅሊኝ የትከሻ አጥንት ሕመም ምናይነት ምርመራ እና መድአኒት
የኔንም አብራሩልን
እኔ ብቻነኝ ብየነበር የሚያመኝ ያአላህ
አይዞሽ ብቸኝነት አይሆንም
እኔ የሚያመኝ ከጉልበተ በላይ መርፈ የምንወጋበት ከላይኛው ሰውነቴ ጋር የሚገኛኝበት ቦታ ነው መፍትሄ ንገሩኝ ሆስፒታል ብዙ ጊዜ ሄጃለሀኝ መፍትሄው ግን ጊዚያዊ ነው ዕድሜዬ 68 ነው
ስለምክራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር
እኔ እድሜ 33ግን በጣም የሚመኝ የቀኝ ትካሻ
ከትካሻየም ወረድ ብሎ ለረጅም ግዜ ያመኛል
አሁን ደግሞ ጉልበቴን መገጣጠሚያላይ ያመኛል ምን ላድርግ የአጥንት መሳሳት ተብያለሁ ያለሁት በስደትነው ጥያቄየ እንድመለስልኝ ስል በትህትና እጠብቃለሁ
እኔ እድሜየ 52 ነው በተጨማሪም የደም ግፊትና የኮሊስትሮል መድኀኒት ተጠቃሚ ነኝ ቅርብ ጊዜ የጀመረኝ ራስ ምታት ;ከፍተኛ የሆነ ድካም; ከወገብ በታች በተለይ በቀኜ በኩል ቁርጥማት; መደንዘዝ; መዛል; በተለየ በቀኘ በኩል ከወገቤ ጀምሮ እስከ ጉልበቴ ማጠፍና መዘርጋት ያስቸግረኛል ከፍተኛ የሆነ ህመም ላይ እገኛለሁ ሰውነቴ በሙሉ ቁስል ነውሲነካ ያመኛል እንቅልፍም አልተኛም ችግሬ ምንድነው? እባካቹህ መልስ ሰጡኝ ።
28:44
Arthri flex support for joint health የሚለውን ቫይታሚን ገዝተህ ዋጥ ለውጥ ታገኝበታል
የኣካል እንቅስቃሴና ለብያለ ውሀ በመጠጣትና እግርን በመዘፍዘፍ ይከላከሉ
35አመቴነው 2ወርሆነኝከጀመርኝ ምን ይመክሩኛል ጉልበቴባቴእሥከጣቴቁርጥማን መደዘዝ አአልወደኩምራጅምላብላቶሪምንም የለሽምአሉ ስደትነው ያለሁትና ምንይመክሩኛል
ዶክተርእኔ እዲሜየ 33አመቴ ከትካሻየ ወደአገቴ ይሄዳል መፍትሄውሥ
አዎ ድምፅ አለው
በናታችሁ ጉልበቲን ያመኛል
ጰጳውሎስ ሆስፒታል በቀጥታ መቶ እክምና ማድረግ ይቻላል ወይ ????
እኔ ሁለት ታፍየን ያመኛል:እድሜየ 25 ነው
እባካችሁ የት ነው የማገኘው
ዶክተር 6 አመት በፊት ቀኝ ጉልበቴ ላይ ሰርጀሪ ተሰርቸ ነበሮ ትርፍ አጥንት ተብሎ አሁን የህመም ስሜት አለው እደት ላድሮግ
እኔም ግሪ ጉንጠቲ አበጣን እን እሰከጀደርነዉ እምንዘንዘኘነዉ
እኔ እድሜ 23 ግን በጣም ያመኛል ሁሉም ስውኔቴ 😢😢😢😢😢
እኔ ዶክተር በተለይ ግራ ከታፋዬ ጀምሮ አያስተኛኝም ተቀምጨ ስነሳ ያመኛል ይጠዘጥዘኛል አንዴ ሀኪም ቤት ሂጄ የሚቀባ ሰጡኝ አልተሻለኝም
እኔም ታፋየ ዉሰጥ እግሬ ያቃጥልኝል
ዶከተርታፋዬ ላይ ከፍ ብሎ አጥንቴ ላይ ያመኛል ስቀመጥ
ትክሻዬ ያሉት መገጣጠሚያ ያመኛል ሲታሽ የሚሻል ይመስላል ግን ተመልሶ ያመኛል ህክምና ሕጀ የጨዋዳ መቆጣት ብለውኝ መድሓኒት ወሰጀ ፊዝዮ ቴራፒ ኣርጌ ለውጥ የለም ምን ይሻለኛል
Yewseti mesemre yelachum
ዶክተር ሁለቱም ጉልበቴን ተጠምጨ ተነሳ በጣም ያመኛል
እኔ ጉልበቴ ይንቆንቆል ደረጃ ስወርድ ማጠፍ ያስቸግረኛል ምን ላድርግ??????
እኔም እህህ
Enem 😢😢😢😢
የዳሌ መበስበሰ ምእንም ማረግ አይቻልም ማለት ነእው
dr aders
መርፌ ወግቶኝ በህክምና ወስጃለሁ
የመሀል ቀኝ እጣቴ መታጠፍ አልቻለም
ህመሙ እብጠት አለ ምን ይሻላል
እኒየጡቻመላላትነወ
ዩሪክ አሲድ አለብሽ ተባልኩ ምን ብመገብ ይቀንሳል
እኔም ግራ ገብቶኛል አንዳንዴ ያመኛል አንዳንዴ ይተወኛል ምን ይሆን
ሀኪም ሂጀነርግን አልተሻለኝም
ወሬ ብቻ
ህክምና ማግኘት ማንም አይጠላም
ህክምና አገልግሎቱ በነፃ ቢሆን ታማሚዉ ፈጥኖ ይመጣ ነበር
አገልግሎቱ በነፃ ይሁን
እንዴት የሚለዉ ላይ ብታወሩ ጥሩ ነበር
አረ አድራሻውን
አኔ እድሜዬ 45 ወገቤን አና ጉልበቴን የመኝል ቁጪ ብዬ ሰነሳ ውስጥ እግሬን አንደቁሰል የመኝና ሰንቀሳቀሰ ይተወኝል
ዶክተር የእኔ የእጀ ጉልበት መታጠፊየ ላይ አጥፊው ቆይቸ ስዘረጋው የህመም ስሜት አለው 3ወር ሆነኝ እድሜ 28ነው በዛላይ ሰውነቴ ቀጭን ነው እና ህክምና ሄጀ እራጅ ታይቸ ምንም አያሳይም ህምም ብቻ እንዳለ ነው አሉኝ ምን ላድርግ???????
ዶክተር እኔ ጉልበቴ ነዉሲቀጥልዎወባቴ ላይም ወርደይደነዝዘኛል ይጠቀጥቀኛልለማቀሣቀስክብድ ይለኛልሀኪም ሂጀካልሴምነዉአሉክሬምመርፌ ከኒናሠጡኝ
አልተሺለምመሩፊከኒናተሰጠኘ
አድራሻችሁ ህክምና ለመታየት።
አረበሀገረአደሚ30
Ene fite wodangon yketeketbgnal woym
ዶክተር ኢብራሂም ጠንቃቃ ሀኪም በርታ
ዶክተር ኢብራሂም ጠንቃቃ ሀኪም በርታ
ዶክተር ኢብራሂም ጠንቃቃ ሀኪም በርታ
አድራሻውን ጻፍልኝ ታፋዬ ላይ ስንጥቅ ውስጥ አጥንቴን ያመኛል