EHIOPIA | ቦርጭን አጥፍቶ ሸንቀጥ ብሎ ረጅም ዘመን በሙሉ ጤና ለመኖር እነዚህ ምግቦች ምርጫዎ ይሁኑ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • ቦርጭን አጥፍቶ ሸንቀጥ ብሎ ረጅም ዘመን በሙሉ ጤና ለመኖር እነዚህ ምግቦች ምርጫዎ ይሁኑ።
    ከትክክለኛ ምግብ እለመመገብ በማህረሰባችን ብሎም በዓለማችን ላይ በብዙ የሚቆጠሩ በሽታዎች ተንሰራፈተው ይገኛሉ ። የስኳር በሽታ ፣ መጠን የለሽ ክብደት በሽታ ፣ የደም ግፊት ፣የደም ቧንቧ በሽታ ፣ ውስብስብ የሜታቦሊዝም በሽታ እና ሌሎችም ይገኙበታል
    በዚህ ቪዲዮ የቀረቡትን የምግብ ምርጫዎች ቢከተሉ ለእኔም እንደሆነልኝ ቦርጮዎን አጥፍተው ሸንቀጥሽ ብለው እድሜዎትን በሙሉ ጤንነት እንዲኖሩ ይረዴዎታል ። ለልጆች እና ለቤተሰቦ ለእእሶም በጤንነት ለመኖር ይህን እውቀት ይታጠቁ
    ኢትርሚተንት ፋስቲንግ ( intermittent Fasting play list)
    • ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ ...
    • ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ...
    Water Fasting play list ( በውሃ ፅም ሁሉም ቪዲዮዎች )
    www.youtube.co....

Комментарии • 479

  • @yenetena
    @yenetena  3 года назад +87

    በተለይ ልጆች ላሏቸው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ

    • @teshomedagnaw9022
      @teshomedagnaw9022 3 года назад +2

      Remember, when a lengthy lecture goes on , the main point is lost
      See if you could release a simplified version of the information

    • @aman-wg1bz
      @aman-wg1bz 3 года назад

      @@teshomedagnaw9022 be nice !!!! Lol
      I agree 👍

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 года назад

      Sorry ዶክተር የበቆሎና የፍርኖ ድቄት እጀራ ከሆነስ

    • @bettygbermedhin4601
      @bettygbermedhin4601 3 года назад +5

      እባክህን ዶክተር ዳንኤል መጣወጥ የምንሰራባቸው ዘይቶች ጥሩና መጥፎ የሆኑትን ብትነግረን በተረፈ በርታ

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 3 года назад +3

      Hello Dac thank you so much for your hard work🙏 doctor i always try to eat Organic food but some of family and friends make fun of me & telling me that USA organic food is fake😨 this makes me worried Especially milk and egg what do you think??

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 3 года назад +41

    ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ?ምነው መልካም ነገር አለርጅክ ሆነብን?ዶክተር በርታ እናመሰግንሃለን

  • @abebaweshetu6156
    @abebaweshetu6156 3 года назад +16

    የአንተን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ በሚገባ የነገርከኝን ተግብሬው በአንድ ወር ካርቦአይድሬት በጣም ቀንሼ ይበልጥ ስኳር ፣ ዳቦ፣ ጣፋጭ ነገሮችን መብላት አቁሜ በሳምንት 3 ሰዓት ያህል በእግር እየተራመድኩ ከ 104 ኪሎ ወደ 97 ኪሎ ቀንሻለሁ

    • @elsaasgedom4882
      @elsaasgedom4882 2 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉

    • @MaramMaram-g2b
      @MaramMaram-g2b Месяц назад

      እቴ አነዚህ የጠቀሻቼው ክብደት ይጨምራሉ እስኪ ንገሪኝ

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 3 года назад +14

    እኛ አብሾች ነን በግራም አንሰራም ቁርስ ይሄንን ምሳ ይሄንን ብሉ ብትል ይቀለናል

  • @nurenassir6333
    @nurenassir6333 3 года назад +9

    •ለፓኪስታን ኒኩለር ካስታጠቀው ሳይንቲስት አብዱልቃድር ክሀንመቆያ
    •ለህንድን ነጻነት መስዕእዋት ከከፈለ ማተበ ገንዲ
    •ለነጻነት 27 አመት ዘብጥያ ከወረደው ኒልሰን ማንዴላ
    •የሁለተኛውን ዓለም ጦርነት ቀስቅሶ አለምን ካንቦቀቦቀው አዶልፍ ሂትለር
    •ጣልያንን አንበርብዶ ወደመጣበት ከመለስው ምኒልክ
    •አንዲት ጥይት እስክትቀረን ለእናት ሀገራችን ሉዑላዊነት እንሰዋለን ከለው ጓድ መንግስቱ ኃ/ማርያም
    •በባዶ እግሩ ሮጦ የእምዬን ኢትዮጵያ ባንዲራ ካፍ አስደርጎ ካስወለበው አበበ ቢቂላ
    •የ2019 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆኖ በደስታ ካስፈነጠዘን ዶ/ር
    •በአሜሪካን NASA ውስጥ በሚሰራው እና በድንቅ ስራው ካስደመመን ዶ/ር ብሩክ ላቀው
    አንተ በለጥክብኝ!!! ድንቅ፣ ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ። ት/ቤት ሳንሄድ ቤታችን ቀጭ ብለን አንተ 20 እና 30 ዓመት በደከምክበት እኛ ዶ/ር ሆንን። በቦርጫችን እንዳልተሸማቃቅን ዞሬ ምነው ሆዴን አያዩትም እንዴ፣ ይህን 6 ፓኬን ማለት ጀመርን። አቦ አላህ እውቀትህን ያስፍው፣ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ። በሚቀጥለው የdiabet type 2 ላለበቸው ለየት ያለ ፕሮግራም ብታዘጋጅ የበለጠ ይመረጣል። ለእኛ ለወጣቶች ከደከምከው በላይ ለአዛውንት ማድረግ።
    አመሰግናለው

  • @hailefeyssa8419
    @hailefeyssa8419 3 года назад +8

    እንደ ማር የምጠፍጥ ትምህርት ነው ወድጀወለሁ::የለህን ስተከፍል ይበዘልሃል በዚሁ ቀጥልበት::

  • @omoomoro3707
    @omoomoro3707 Месяц назад +2

    ቪዲዮችህን አጠር ብታረጋቸው (15ደቂቃ) ወይ በሁለት ክፍላቸው

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 3 года назад +5

    አሁን ገና በሽታዬን አገኘሁት እንጀራ አበዛለሁ 1/4 መውረድ እንዳለብኝ ተረድዳሁ አመሰግናለሁ::🙏🏻

  • @iamfree347
    @iamfree347 3 года назад +4

    ዶ/ር ን በጣም ነው እማመሰግንህ ብዙ ዶክተርነን ባዮች ሀገራችንና ህዝባችንን ሲያናውጡና ሲያጋጩ ሲያፋጁ ይውላሉ አንተ ግን ለምትወደው ህዝብህ ነፃ የሆነ አገልግሎት ራሳችንን በራሳችን እንድናክም እየረዳኸን ነው ተባረክ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር

    እስኪ የጀርባ ከዳጃጋ ተያያዥ ነርቭ ህመም ስፔሻል ዶክተር አድራሻ ስጠኝ አድስ አበባ ተባበረኝ ዶክተር በርታ

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 3 года назад +5

    ወንድሜ ተባረክ ብዙ ነገር እያሳወከን ነው እውነት ነው ላይክና ማድረግ ብር እንጂ ዲስ ላይክ አይደረግም!!

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 года назад +12

    We are so lucky to have you . God bless you🙏🏽

  • @yenealemejigu1249
    @yenealemejigu1249 3 года назад +4

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን እኔ መቀነስ እፈልጋለሁ አልቻልኩም ምን ትመክረኛለህ ከቻልክ የምግብ ቻርት ካለህ ብትልክልኝ

  • @frehiwotyilma2129
    @frehiwotyilma2129 3 года назад +4

    ዶ/ርዬ ዛሬ በሰጠሃው ት/ት ዙሪያ ላይ ይህ የምግብ ዝርዝር ከደም ዓይነቶች ጋር በተያያዘ እንዴት ይታያል ምክንያቱም እንደ ምሳሌ ባነሳልህ የደም ዓይነት ቢ የሆነ ሰው የዶሮ የበሬ ስጋ መብላት ለውፍረት እንደሚያጋልጥ አንዳንድ መረጃዎች አይቼ ነበር የመረጃ ምንጮቹ ምን ያህል እርግጠኛነት እንዳላቸው ስላላወኩ ከአንተ ባረጋግጥ ብዬ ነው በተቀረው ግን ጌታ ይባርክህ

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад

      With another video

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 3 года назад +7

    በጣም የተቸገርነው ነገር ቢኖር የሐበሻ ምግብ በምን አይነት ዘይት ቢሰራ ጤናማ ነው ማቁላላት ስለሚፈልግ እባክህን ዶክተር መልስህን እነጠብቃለን

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад +4

      የኑግ ፣ የእቦካዶ፣ ኦልቭ ዘይቶች ምርጫ ናቸው

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 года назад

      @@yenetena እግዚአብሔር ፍጹም ጤናና ሰላም ይስጥህ ልጃችን።እባክህ ስለደም ዓይነትና ምግም ፈልግልን

  • @adeyabea8426
    @adeyabea8426 3 года назад +8

    እኔ ብቻ ነኝ ደጋግሜ በሰማው ይምታታብኛል

    • @igo1071
      @igo1071 3 года назад +1

      በትክክል ዶክተር ነው ? ወይንስ ፋርማሲስት ? ፋርማሲስት እንደነበር ነው

    • @adeyabea8426
      @adeyabea8426 3 года назад +1

      AWO tilki iwuket na des milu ngr yastemiral gn leseat antsar yhun inja silmifetin alchebitewum

  • @tabe7777
    @tabe7777 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንዳንድ ሰዎች የምሰጡትን አስተያየት ከፍላችሁ የማታደርጉትን ሞራል የሚነካ ባታደርጉት ክብር ይኑረን።

  • @kidant731
    @kidant731 3 года назад +4

    ቡላ አልፎ አልፎ መብላት ምን ችግር አለው ?ምን ያህልስ ከርበ ይኖረዎል ብለህ ታስባለህ ?

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад +1

      አልፎ አልፎ በመጥኑ ችግር የለውም

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 3 года назад +2

    ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሆል ሚልክ ለልጆች ምን ትለኛለህ ኦርጋኒክ ሆልሚልክ ነው የሚጠጡት እባክህ ንገረኝ ክብደታቸውን አይጨምርም ወይ በቀን ስንት ብርጭቆ መጠጣት አለባቸው? 8 አመት እና 6 አመት ናቸው መልስህን እጠብቃለሁ ተባረክ ወንድሜ🙏🏽🙏🏽😍❤️

  • @hagerenuriy3504
    @hagerenuriy3504 3 года назад +2

    ዶ/ር ዳኒ በጣም አመሠግናለሁ በብዙ ተጠቅሜያለሁ በዚሁ ቀጥል እንዳትጠፋብን ኢትዮጲያ ላለነው ልክ እንደዛሬው ማግኘት የምንችለውን በደንብ በእርጋታ እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክ

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 3 года назад +8

    ከልቡ እኮ ነው እሚያስተምረን በእውነት ዶክተር እናመስግናለን💙🙏

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 3 года назад +3

    You teach us from the deep of your heart thank you so much, ine tyroid, high blood, presure, arterites alebgne,ke 2 amet wodih degmo I have Vertigo x dyssiness v. Suffer of it pleaseeee what shall I do? My blood group is 0 posetive

  • @shockingdiscovery7741
    @shockingdiscovery7741 3 года назад +2

    ዶክተር ዳንኤል እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን የተቸገርንበትን ሁሉ የሚዳስስ መረጃ ስለምታካፍለን ተባረክ🙏🙏🙏

  • @meskeremhmaryam6530
    @meskeremhmaryam6530 3 года назад +3

    ዶክተር እንዴት ነህ የምታቀርበው የጤና ዝግጅት በጣም ጠቃሚ ነውና ልትመሰገን ይገባል ወንደሰን እባላለሁ ከአዲስ አበባ ከፍተኛ 7 ት/ቤ አብረን ተምረናል

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад

      Wow such a long time , Thank you!!

  • @yeshewaskassa8599
    @yeshewaskassa8599 3 года назад +3

    አመሰግናለሁ ዶክተር ባይሆን ትንሽ ቪዲዬው አጠረ መደንብ ብታብራራልን ጥሩ ነበር!!

  • @helinasam3216
    @helinasam3216 3 года назад +2

    ጤና ይስጥልኝ ። ዶክተር በብዛት የልጆች ምግብ ላይ ትኩረት ብታደርግ ጥሩ ነበር። እናመሰግናለን ።

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 3 года назад +3

    እናመሰግናለን ተባረክልን ስለመልካም ትምህርትህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @sdadsa9474
    @sdadsa9474 3 года назад +4

    የመዳም ቤት እሩዝ አበላሸን
    ምን እናድርግ 🤔🤔😥😥😥
    ሁሌም እሩዝ ነው ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢

    • @eth3816
      @eth3816 3 года назад +1

      ሰላጣ ብይ አንዳንዴ ሁሌ እሩዝ አትብይ ደሞ አታብዝ

    • @sdadsa9474
      @sdadsa9474 3 года назад

      @@eth3816 እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttemesgen5013
    @tigisttemesgen5013 3 года назад +5

    ተባረክልኝ

  • @terstadefris655
    @terstadefris655 3 года назад +2

    በጣም ቆንጇ ምክር ነው እኔ በጣም ይስቸገረኝ ቦርጭ ነው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ተባረክ🙏እኔ በጣም ነው የተቸገርኩት?

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 3 года назад +3

    ሁሌም አመሰግንህ አለሁ ወንድም ጠንክር የበለጠ እንጠብቃለን ነገር ግን ፉጥነትህን ትንሽ ብትቃንስ ብዬ ነው ከእቅርታ

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад

      i will try my best

  • @samerawitekassa1576
    @samerawitekassa1576 3 года назад +2

    አመሰግናሃለው DRለምትሰጠን ትምህርት ለሆዴ ያልሞከርኩት ነገር የለም ስፓርት፣ምግብ ዳይት ግን intermittent fasting ወደ አንድ ወር ተኩል ሆነኝ ሆዴ እየከሳ መጣ መመዘን አልፈለኩ እስተ. xmass ድረስ
    sugar and loecarb dite እያደረኩ እንዴት ሰላም እንደሚሰማኝ በጣም ደስ ይላል

    • @sdadsa9474
      @sdadsa9474 3 года назад +1

      በናትሽ እገሪኝ እኔ
      በጣም ወፍራም ነኝ ግን
      ሁሌም የምመገበው እሩዝ ነው 😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢

    • @samerawitekassa1576
      @samerawitekassa1576 3 года назад +1

      እኔ ብዙ እሩዝ ፓስታ ዳቦ የመሳሰሉትን የስንዴ ዘር ድንች አልበላም ጣፋጭም ግን ብዙ ጤፍ ገብስ አጃ ቬጂተብል እመገባለው

  • @msrakdegefe4024
    @msrakdegefe4024 3 года назад +4

    D.rእናመሠግናለን 🙏

  • @sebletesfaye9683
    @sebletesfaye9683 3 года назад +1

    አመሰግናለው ዶር እኔ በጣም የሽሮ አፍቃሪ ነኝ ሌላ ምግብ ምግብ አይመስለኝም ሰውነቴ ምንም አልቀንስም ብሎኛል እና ምን ላድርግ

  • @wubalewoldeamnual4721
    @wubalewoldeamnual4721 3 года назад +1

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
    መዳኔት በቀን ጣትና ማታ ስለምወስድ እንዴት መጾም ይቻላል ለኔ ጥሩ ነው
    ጌታ ይባርክ...

  • @selamawithabtegeorgis8969
    @selamawithabtegeorgis8969 3 года назад +1

    ዶ/ር ጤና እና ሰላሙን እመኛለሁ ለምታስተምረው ፣እንድናውቅ ፣እነድንረዳ በማድረግህ በእግዚአብሄር ስም አመሰግናለሁ

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 3 года назад +1

    ጨጎራ አሲድ እንዳያመነጭ እንዴት መከላከል ይቻላል ከፆም ጋር ተፋታሁ እኮ።የመፍትሄ ጥቆማ ካለ እባክዎት?

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 3 года назад +1

    እረዶክተር እራሤን በጣምነው ቀንበቀን የሚያመኝ መፍትሄ ካለህ

  • @etk1296
    @etk1296 3 года назад +2

    Ebakih sile Hormon mezabat ena enkirt chgir bitnegiren betam tiru neber enamesginalen.

  • @abiydenberu1214
    @abiydenberu1214 3 года назад +2

    Thank you so much ዘመንህ ይባረክ !!

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ URIC አሲድ አስተምረን በጣም ተቸግሬለው ግንዛቤ አስጨብጠን

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 года назад +2

    welcome Dr Dani!!👏👏👏👏

  • @josephhaile2183
    @josephhaile2183 Год назад +1

    Dr. Are you telling me to eat just 1/4 of Injera? Is that for snack? Hope not for Lunch / Dinner:) I love your show…

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад +1

    አቤት እንዴት እያስተማርከን እንደሆነ ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ ተባረክ ወንድሜ

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 3 года назад +1

    እባክህን እኔንም እርዳኝ ባለፈውም ፅፌልህ ነብር small bowel abstraction አለብኝ ምንልብላ እርዳኝ

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад

      በሎላ ቪዲዮ

  • @SelemonTekola
    @SelemonTekola Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ኢትዮጲያ ያለን ስለምንከተለህ ምግቡን የምናገኘውና በሚገባን መናገርህን አትርሳ እግዚአብሔር የሚያስፈልግህን ነገር ሁሉ እንደባለፀግነቱ ይስጥህ ምክንያቱም ሳሰስት የገባህን በደግነትና በቅንነት ሰጠኸናልና እናከብርሀለን እንወድሀለን ኑርልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @wintab9571
    @wintab9571 3 года назад +1

    ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግንሀለን እንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @emu88
    @emu88 3 года назад +2

    Thank you for the important information Dr Dani. Can you please talk about Autism kids and how we are going to help our kids? And importan supplements for Autistic kids please? God bless you🙏

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад +1

      i will try to bring it up on another video

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 года назад +1

    ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣ይስጥክ፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልክ

  • @MaramMaram-g2b
    @MaramMaram-g2b Месяц назад

    እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነውግን እትምህርቱ ላይ ምን አብዘተን መጠቀም አና ምን በመጠኑ መጠቀም እዳለብን ብትነግረን ደሰይለናል 🎉🎉🎉🎉

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 3 года назад +2

    I am really interested to see your videos i love it Dr Daniel bless you

  • @Dመ
    @Dመ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @elleniweldehanna8983
    @elleniweldehanna8983 3 года назад +2

    Thankyou so much Dr Danny God bless you my Question is where I have to buy real veggies? Most green is conventional will you please explain about GMO and Pesticides please I know you are bz if you have time thank you

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад

      በሌላ ቪዲዮ

  • @seadiintaa2403
    @seadiintaa2403 3 года назад +3

    ሰላም ዶክተር እኔ ሳይነስ የሚባል ነገር በጣም አስቸገረኝ አንተ የሰራኸውን ቪዲዮ አይቸዋለሁ ግን የኔ ለየት ያለ ነው መጀመሪያ ሲጀምረኝ ያስነጥሰኛል ጧት ላይ በጣም ፈሳሽ ይወጣል በአፍንጫየ እና አይኔን ግንባሬ አካባቢ ያመኝ ነበር አሁን ላይ ተቀየረብኝ ወደ ጆሮየ ሄደ ከዛ ደግሞ ጉሮሮየን በጣም ያሳክከኛል ቀይ ቀይ ነገር አያለሁ ጉሮሮየ ላይ እና በጣም ነው የሚያሳክከኝ ጉሮሮየ ከላይ በኩል ያለው ነው የሚያሳክከኝ አፍንጫየንም በጣም ነው የሚያሳክከኝ ትንሽ ያፍነኛል ፈሳሹም አያቋርጥም ሆስፒታል ብሄድም ለውጥ የለውም ያው ነው በሰው ቤት ተሰቃየሁ የኔ ችግሩ ጧት ላይ ነው እና ያልተጠቀምኩት መድሃኒት የለኝም በቃ ትንሽ ጊዜ ይለቀኝ እና ይመለሳል ምን ላድርግ ዶክተር ? 😭😭😭

    • @belayneshmengist7561
      @belayneshmengist7561 3 года назад

      ሠላም የኔ ቆንጆ እኔም ነኝ ያስነጥስኛን አፍንጫየን ያፍነኛን ጥዋት ጥዋት በጣም ነዉ የተቸገረኩ እህቴ በሰው ቤት

    • @seadiintaa2403
      @seadiintaa2403 3 года назад

      @@hiyatmohammed5494 እሽ እህት አመሰግናለሁ

    • @seadiintaa2403
      @seadiintaa2403 3 года назад

      @@belayneshmengist7561 አይዞሽ እህት ኡፍፍፍ ከባድ ነው በጣም

    • @moknenatmesfin270
      @moknenatmesfin270 3 года назад

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያሽልሽ

    • @moknenatmesfin270
      @moknenatmesfin270 3 года назад

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያሽልሽ

  • @ZelekeDelnesa
    @ZelekeDelnesa Год назад +1

    የሽብራ ሽሮ ፕሮቲኑ ከአተርና ባቄላ ያንሳል?

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 3 года назад +2

    በርታ ልን እናመሠግናለን።🙏🙏🙏

  • @samritame
    @samritame 3 года назад +1

    Thank you I appreciate Dr. You always post amazing videos. The people who dislike this i think they are not healthy they often eat junk food. So they are not happy when someone talk about healthy stuffs.

  • @SenaitGaredew
    @SenaitGaredew 3 месяца назад

    ዶክተርዬ እኔ የታይሮይድ መድሀኒት እወስዳለሁ ሰውነቴ ይጨምራል ቦርጬም በጣም አያደገ ነው በዚህም ላይ የስኳር እና የግፊት ህመምተኛ ነኝ ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @fekeremelaku1244
    @fekeremelaku1244 2 года назад +2

    ለምን ተቸኮል አላህ

  • @yotamerat420
    @yotamerat420 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ የምር ምርጥ ማብራሪያ በሁሉም በምታስተላልፋቸው ጠቃሚ መረጃዋች !!!

    • @igo1071
      @igo1071 3 года назад

      ፋርማሲ ይስራ ነበር ግን እውነት ዶክተር ነው? አጭበርባሪው በዛ ድ/ር የሆኑት ጊዜውም የላቸው ብዬ ነው

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 3 года назад +2

    Thank you for sharing information

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 3 года назад +1

    እጅግ አመስግናለሁ ዶክተር ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ

  • @letinakidane4045
    @letinakidane4045 3 года назад +1

    Selam kibor hawna D Daniel yohans ezi timhirtika btaami des zbilin bzuh tekamin eu gn tigrya tizareb ente konkas pleas btigrina digema ezea timhirtika nayazya agedasit koyna rekibeya ezea meglexika mekinyatu ane diabetiker

  • @sintetube8886
    @sintetube8886 3 года назад +1

    ዶክተር በጣም በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @selaminatube3092
    @selaminatube3092 3 года назад

    Thank you Doctor አዲስ RUclips channel አለኝ ከወደዳችሁት subscribe አድርጉኝ

  • @tsedaleedeto2688
    @tsedaleedeto2688 3 года назад +8

    Thank you so much. God bless you and your all family. Thanks God we Ethiopians have such a Person like you.

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 3 года назад +5

    በሚገባን መልኩ አስረዳና ባማርኛ

  • @tg5355
    @tg5355 3 года назад

    አንድ ጥያቄ አለኝ ዶክተር ልጄ 1አመት ሆናታል አሁን ከ formula ወተት መጠጣት ጀምራለች ግን ዶክተሯ ስትወለድ የልብ ችግር ስለነበረባት መወፈር ስለሌለባት 2 %milk ነው መጠጣት ነው ያለባት ብሎኛል አንተ ደግሞ ጥሩ አይደለም ብለሀል ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ጥያቄዬን ትመልስልኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ!

  • @yimeghushalayele1681
    @yimeghushalayele1681 Год назад

    ዶክተር እኔ የጉበት ስብእና ጉበቴ መጠኑ በትንሽ መጨመር ያሳያል እና ምን መመገብ አለብኝ እና ቦርጭ እንዴት ላጥፋ እባክህ ለዚህ ጥያቄ መልስ ስጠኝ ዶ/ር ስለመልካም ትብብርህ በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @birkineshtereda2896
    @birkineshtereda2896 3 года назад +2

    እናመሰግናለን።ተባረክልኝ!!!!

  • @selamawitasefa4090
    @selamawitasefa4090 3 года назад +1

    አቦ ሰላም ይብዛልህ ስለበቆሎስ ምን ትላለህ

  • @zemzemwerku7006
    @zemzemwerku7006 3 года назад

    ሰላም ዶ/ር ሰዉን ለማስተማር በምታደርገው ሁሉ አላህ ያግዝህ!! እኔ ስጋ መብላት አልቻልኩም ከግዜ በሃላ የመጣ ነገር ነው። ወተትም እንደዚያዉ። ሰዉነቴ እምቢ አለኝ። የተለያዮ ፕሮቲን አላቸዉ የሚባሉ ከአትክልት ለመመገብ ሞከርኩ እሱም እየሰለቸኝ ነዉ። ምን ትመክረኛለህ?

  • @alemusarhe1969
    @alemusarhe1969 3 года назад

    ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሀን
    Aphtes (canker sore )በሽታ ከምን የተነሳ ይመጣል
    ይህ በሽታ በአፍ ውስጥና ድድ ላይ ነው ይከሰታል።
    መድሃኒቱ ምንድነው ?
    በሽታው በምን ምክንያት ይከሰታል ?
    አለሙ ነኝ
    ከስዊዝ

  • @tikgetahun3132
    @tikgetahun3132 3 года назад

    በጣም እያመሰገንኩኝ እኔ ዳይት ስጀምር በሁለት ሳምንት ሳምንት ውስጥ ሁለት ኪሎ ቀነስኩ ከዛበሃላ ግን ለወር ያህል ዳይት ላይ ነኝ ግን ክብደቴ አልቀነሰም ልብሴ ላይ ግን ለውጥ አለ። የምን ችግር እንደሆነ ብታስረዳኝ

  • @elsameles5966
    @elsameles5966 Год назад

    የታይሮይድ በምን መከላከል አለብን ከመዲሀኒት ይልቅ በሳፕልመት ማድረጋግ ያለብን ነገር ብትገልፅልን

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 3 года назад

    Dr ምን አይነት ዳቦ መብላት አለብኝ አንዳንድ ሰው brown ዳቦ ጥሩ ለቦርጭ አያጋልጥም ይላሉ
    ደሞ የአንተ ትምህርት በየግዜው እከታተለሁሉ

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 3 года назад +1

    Thanks for your best tips doc! If you can try your video shorter.

  • @NnNn-ze7pg
    @NnNn-ze7pg 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ጥያቄ ነበረኘ የነጭ ደም ማነሰ በምግቢ መከላከል አየቻልም ወይ ለሱ የምሆን ምግቢ ቢትነግረን።እግዛቢሔር እዲሜና ጤና የሰጥህ

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ

    ሰላም ዶክተር እንድምን አለህ የእኔ ችግር የፕሮላክቲን ሆርሞን ከፍተኛ ነው እንዴት ነው መቀነስ የምችለው ከህክምናው ባሻገር

  • @enatalemgedefe4391
    @enatalemgedefe4391 3 года назад

    ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር ዳንኤል በጣም ጥሩ ነገሮችን ነው እያስተማርከን ያለኸው

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር!

  • @asli2998
    @asli2998 3 года назад +1

    Thanks a lot doctor Dani it's amazing 👌👍🙏

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 3 года назад

    መቸም ለመልካም ስራህ በቂ ምላሽ ባላገኝም
    ስለመልካም ትምህርትህ፣ስለጊዜህ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 3 года назад

    እንኳን በደህና መጣህ ዶክተር ዳንኤል
    እረ ዳኒ ግን እኮ ስለጉበት የሰራህው ቪድዮ ላይ ጠይቄህ ነበር. 😥

  • @abebchassefa8247
    @abebchassefa8247 8 месяцев назад

    በእውነት በጣም ብዙ ነገሮችን እየተጠቀምኩ ነው ተባረክ ወንድመ 🙏🙏🙏🙏

  • @kelemkelem3103
    @kelemkelem3103 3 года назад +2

    Thank you so much

  • @tsiondemessy5896
    @tsiondemessy5896 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @markos4908
    @markos4908 3 года назад

    ዶ/ር በጣም ደስ ይላል እኔስ መካከለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ቪዲዮ ግን አስተማሪ ነው በርታ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 года назад

    እናመሰግናለን ኑርልን ዶ.ዳንኤል
    I hope everyone follows you .

  • @youl3053
    @youl3053 3 года назад

    ዶክተር እናመሰግናለን የኩላሊት ጠጠር ያለበት አመጋገቡስ እንዴት ነው ?

  • @meseretwoldiehassen6878
    @meseretwoldiehassen6878 3 года назад +1

    Thanks dr. For full information.becouse of your videos about weight managements,I have managed to lose 60 pounds in five months 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zebibatube2750
    @zebibatube2750 3 года назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር ምርጥ ፕሮግራሞችን ነዉ ምታቀርበዉ አድናቂህ ነኝ

  • @misrakbegashaw937
    @misrakbegashaw937 3 года назад +1

    Thank you Doctor we appreciate great job

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 года назад +1

    Thank you so much Dr.
    God bless you.

  • @gedlusima9479
    @gedlusima9479 3 года назад

    ear Dr. Daniel, I really appreciate your initiative and effort, God bless you. But the question is, where do we get details of the so called LCHF KETO & KETOGENIC menu by meal time? particularly what you applied for your self.

  • @kerenjedid2215
    @kerenjedid2215 3 года назад

    Nose allergic እዉቀት ካልህ please ኣካፍለን thanks.

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 3 года назад +1

    እናመሱግናለን በጣም ጎበዝ ነህ

    • @elezabethayele4280
      @elezabethayele4280 3 года назад

      ቲጅዬ እንግዲህ አንቺም ስሰሪ ተጠንቀቂ መቼም አረብ በልቼ ልፈዳ ነው ግን ቢያንስ ዘይቱን ኦሊቪ ወይም ያቡካዶ አርጉት በያቸው ? It’s 😄 it’s funny

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 3 года назад +1

    Thanks Dr!!!! Bless you more🙏🙏

  • @ethiopianpegasusDr.Samuel
    @ethiopianpegasusDr.Samuel 2 года назад

    Such kind of educational is very important to our societg, Merci for that. My advice is just schedule what to eat in every day and followers can do that schedule for,their feeding.