How To Lose Belly Fat Naturally Without Exercise(እስፓርት አልባ የሆነ የተዋጣለት ቦርጭ ማጥፊያ መንገድ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • How To Lose Belly Fat Naturally Without Exercise(እስፓርት አልባ የሆነ የተዋጣለት ቦርጭ ማጥፊያ መንገድ)
    Abdominal (visceral):የሆድቃ ስብ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Комментарии • 2,8 тыс.

  • @yoadanyohannes1982
    @yoadanyohannes1982 4 года назад +60

    የማይረባ ትርኪምርኪ ከማየትና ከመስማት ካንተ ጋር መሆን ድንቅና አትራፊ መሆን ነው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 года назад +274

    እዳተ ውብ ኢትዮጽያዊ እያለን መኩራትም አለብን ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተሰብክ🙏🙏🙏

    • @tinsaemakuria5550
      @tinsaemakuria5550 4 года назад +1

      Betam new mamesgenew thank u berta borch mebale neger asechegergn aselchey new esport endewm awefergn grup west asegebagn fb liye

    • @endeenatorg4104
      @endeenatorg4104 4 года назад

      ታይፕ 2 ስኳር የተያዘ ሰው አንዴ ከተያዘ መዳን አይችልም ይላሉ ፡፡ይህ ምን ያህል እውነት ነው ?
      መዳን ይቻላል ከተባለስ በምን አይነት መንገድ ነው መዳን የሚችለው ?
      ዶር አመሠግናለሁ፡፡
      የአንተ ፕሮግራም በጣም መፍትሔ ሰጭ ነው፡፡

    • @tsigedereje3049
      @tsigedereje3049 2 года назад

      Dr. Danni
      Thank you !

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 года назад +178

    እንደዚህ ያለ ጥልቅ ሳይንሳዊ ትንታኔ በራሳችን ቋንቋ የሰጠ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ስላየሁ በጣም ተደስቻለሁ! አመሰግናለሁ!!!👏👏👏👏

    • @emugodblessyoumyblessedsis9624
      @emugodblessyoumyblessedsis9624 3 года назад +1

      Please brother can you explain to soya milk side effect and thank you

    • @bedriaabedella1498
      @bedriaabedella1498 Год назад

      ​@@emugodblessyoumyblessedsis9624 ሀዠዠዠ.፧ቀበበ፣ቧቦበ 3:11 በበ 3:16 ቨበበበበበበ፣

    • @mulugetahabteselassie7557
      @mulugetahabteselassie7557 7 месяцев назад

      Very impressive and convincing advice. Thank you

  • @MesiAbera-sl5xk
    @MesiAbera-sl5xk Год назад +12

    አቤት አገላለጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር፡፡

  • @aydakebede8623
    @aydakebede8623 4 года назад +1

    አመስግናለሁ ዶክተር ያልከውን ሁሉ ለመተግበር እሞክራለው የቦርጪ ነገር ከምልህ በላይ እያስጨነቀኝ ነው ተባረክ

  • @yenetena
    @yenetena  4 года назад +53

    የግል ፌስቡክ ግሩም ለመግባት እና persol coaching ይምትፈልጉ እና ተጨማሪ የተብራራ ትምህርቶች on the topics : intermittent fasting ; LCHF And Keto and more እዚህ ኮሜንቱ በታች ኮሜት ፃፋልኝ። this video is an introduction video.Any one interested to join Coaching FB group,i will put the link on the next video , please answer all the 3 questions and register and make sure to subscribe yene Tena You tube channel for more training video
    The link for the group is facebook.com/groups/YeneTena/

    • @Moneygod3
      @Moneygod3 4 года назад +1

      የኔ ጤና - Yene Tena እኔ እፈልጋለሁ☺️

    • @ለታሪክአበራ
      @ለታሪክአበራ 4 года назад +2

      Please Dr.i am interesting

    • @biniamafewerki7399
      @biniamafewerki7399 4 года назад +2

      Yes I interest for group

    • @addiszewge5573
      @addiszewge5573 4 года назад +1

      I am interesting

    • @betelhemmelaku84
      @betelhemmelaku84 4 года назад +1

      ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ብዙውን ትምህርቶችህን እከታተላለሁ። ስለትጋትህ እና ያለህን እውቀት ለማሳወቅ ያለህን ትጋት በእርግጥ አይቻለሁ ተባረክ ማለት እፈልጋለሁ። የFacebook group ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ። keto diet ትንሽ በለን። Thank you.

  • @onelove6356
    @onelove6356 4 года назад +70

    1. በቀን አንዴ መመገብ 16 ሰአት መፆም ወይም በትቂቱ ከመሸ በሗላ በልቶ አለመተኛት
    2. ሀይል ሰጭ ምግቦችን በዝቅተኛ መጠን እና በዛ ያለ ቅባት ያላቸውን አጣምሮ በተዘጋጀ በመጠኑ መጠቀም
    3. ቀለል ያለ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ እስከ 20-30 ደቂቃ
    4. ጭንቀትን እና ሀሳብን መቆጣጠር ወይም ማስወገድ

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
    @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ 4 года назад +63

    D/R Dani አድናቂህ ነኝ
    ምርጥ አሰተማሪ ነህ። ሀገሬ ብዙ ምርጥና ጎበዝ ሰምሸን የሚያሰጠሩ ጀግኖች እዲህ ይብዙልሸ።
    ለአለም ትረፍ ወድሜ።

    • @wogayehueedo8161
      @wogayehueedo8161 3 года назад

      It is not clear to me the only thing I understand is fast in more one day you said 56 hour I am I can not fast more than two or three hours how do I do that Thank you so much you gave hint I will try.

  • @andeesha2782
    @andeesha2782 3 года назад +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን።የምታስተላልፈው መልዕክት አጭርና ግልፅ ብታደርገው አሪፍ ነው።

  • @ayunademissie8039
    @ayunademissie8039 3 года назад +2

    Dr.Dani, you are lucky to help 369,649 people and get 16k like you are blessed.

  • @demissiekifle5878
    @demissiekifle5878 4 года назад +54

    ባጣም ሳይንቲፊክ ነው ምን ብመገብ እቀንሳለሁ ለሚለው ባጭሩ ብትገልፅልን ጥሩ ነበር

  • @LinaLina-uq5cb
    @LinaLina-uq5cb 4 года назад +560

    እኔ ቦርጭ ከቀነስኩኝ እንደ አዲስ የተወለድኩ ያህል ነው የሚሰማኝ ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ

    • @emaneshtu4427
      @emaneshtu4427 4 года назад +47

      እኔ ደስታ እርቆኛል በቦርጭ ምክንያት ብቀንስ ደስታየ የሚመለስ ይመስለኛል

    • @derejethomas8376
      @derejethomas8376 4 года назад +16

      Maria Maria =>ሁሉም ነገር ትኩረትና ጥንቃቄ እንዲሁም ጥረትን ይጠይቃልና እነዚህ ነገሮች ላይ ማተኮር ነው::

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад +2

      ክክክክክክክክክ

    • @mytube2450
      @mytube2450 4 года назад +3

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @malihamohammed4476
      @malihamohammed4476 4 года назад +6

      እና መሰግናለን ግን ይህ ሁሉ ምክርህ
      ለዳያቤት ህመምተኛ ምን ትመክራለህ
      ምክናየቱም እረሃብ አይችልም
      እናም እኔ በጣም ቦርጭ ተቸግሪለሁ በእንቅልፍፉ ማጣት ምን ትመክረኛለህ
      አመሰግናለሁ መልስ እባኮዎት።

  • @kidistweldegiorgis689
    @kidistweldegiorgis689 4 года назад +17

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም ነው የማመሰግነው :: ቆይ ግን እስከ አሁን የት ነበርኩ ? በእውነት የእውነት አምላክ አንተን ስለሰጠን ስሙ ብሩክ ይሁን እናመሰግናለን ::

  • @etsegenetamdeselassie5364
    @etsegenetamdeselassie5364 4 года назад +23

    አመሰግናለሁ። እኔ በቦርጭ በጣም ተቸግሬአለሁ የግሩፑ አባል መሆን እፈልጋለሁ

  • @ananias-
    @ananias- 3 года назад +3

    You earned my subscription! Great remedy It’s types of food you eat , the portion you eat and how often you eat and timing for dinning and intermittent fasting ! Exercise comes second

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 4 года назад +84

    ከልብህ ስለምታስረዳን ከልቤ አዳምጬ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ሳልከፍል በብዙ ተባረክልን አቦ!!!

    • @deresekebede3330
      @deresekebede3330 4 года назад +1

      በዝርዝር ንገረን ለመቀነስ የሚበሉ ምግቦችን

    • @dawitalemu1478
      @dawitalemu1478 4 года назад

      lemin ketita ataweram

  • @wakamedia9545
    @wakamedia9545 4 года назад +146

    ለግንዛቤ ጥሩ ነው ነገር ግን የምትናገረው በብዛት ትምህርታዊ ሲምል ይበዛዋል ምን አልባት ይህን ለግንዛቤ የቀረበ ትምህርት ለሁሉም በሚገባ መልኩ ቀለል ብሎ ቢዘጋጅ

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад +36

      ደጋግመው ቢሰሙት ምክሬ ነው ፣ ጤና ነክ ጉዳዮች ከእዚህ በላይ ቀለል አድርጎ ለማቅረብ አስቸጋሪ ቢሆንም ለወደፊት ግን የተሥቻለኝን ለማድረግ እሞክራለሁ!!

    • @ellagalentin1343
      @ellagalentin1343 4 года назад +17

      @@yenetena አረ እንደዝህ ዝርዝር አድርገህ ንገረን ምክንያቱንም ማወቅ አለብን እኔ ተመቺቶኛል በነፃ ትምርት ቤት ነው እኔ አፕል አቺቶ ጠዋት bebado ሆዴ አንድ ማንኪያ 2ማንኪያ ሎሚ ቺማቂ ለ 7ቀን 2ብርቺቅ ውሃ 30ደቂቃ ከቁርስ በፊት ወስጄ በጣም ለውጥ አይቻለሁ በተደጋጋሚ ከወሰድቁ ቺግር አለው? በተርፈ እንደአንተ ያለ ሰው በአማረኛ የሚያቀርብ የምመኘው ነበር ቱርክ ወስጥ እንደአንተ ዝርዝር አድርገው ሲናገሩ ያገሬ ሰውች እንዴት ልንገራቸው ስል ነበር ከነበተሰብህ ጌታ ይጠብቅህ አምሰግናለሁ

    • @zewdneshkebede8166
      @zewdneshkebede8166 4 года назад

      Yes please I can wat it's good

    • @merryschannel8612
      @merryschannel8612 4 года назад

      እሰማማለሁ

    • @aidahamza12
      @aidahamza12 4 года назад +4

      Just my opinion kezi belay endet likel endemichel I don’t know I personally I appreciate even the fact that he try his possible best to even use Amharic Terms when really it’s hard to to translate medical terminology to Amharic but yet he is doing it Ena I personally give him so much credit .

  • @ዲቦራአየለ
    @ዲቦራአየለ 4 года назад +4

    ግሩፕ ላይ መግባት እፈልጋለሁ ዶ/ር ዳንኤል ተባረክ

  • @eexx6385
    @eexx6385 4 года назад +8

    ሁሉንም አዳመጥኩት ግን አልገባኝም አጠር አድርገህ የምንመገበውን የምንከለከለውን በየስንት ሰአት ልዩነት እንደምንመገብ ምን ምን እንደምንመገብ ብታብራራልን

    • @konigetachew8592
      @konigetachew8592 4 года назад

      ሠላም ይበዛልህ ዲኒ እግዚአብሔር ይጨምርልህ በርታ ጸጋም ይብዚልህ ከአውቀህ ሰላጋራህንን
      በሁሉም በርታ

    • @iphonexx6156
      @iphonexx6156 4 года назад

      አማርኛ እኮ ነው ያወራው ስኳር ተው ዱቄት ፓስታ ምናምን አትብሉ ወደ 16 ሰአት ፁሙ አለ ይሀው ነው ባጭሩ

    • @helenbekana1799
      @helenbekana1799 4 года назад +1

      ታድያ ዳኒ አትብሉ ነው የምትለን አልገባኝም ?????

  • @ethiopiahagere231
    @ethiopiahagere231 4 года назад +6

    እጅግ በጣም ለውጥ አምጣቻለው
    አንተ ያልከውን. አይነት በመከተል።
    ቁርስ እና ምሳ በደንብ ሳልጠግብ እራትን እዘላለው።
    ለአንድ ወር ሰርቼ ከ88 kg to 81 ለውጥ አምጥቼያለው።
    ስለዚህ ዶ/ር ምክር በጣም ነው ምደግፈው ትክክል ነው።
    እናመስግናለን።

    • @aymenseid
      @aymenseid Месяц назад +1

      አለመብላት አልችልም ምን ይሻለኛል😂

  • @hulehule9644
    @hulehule9644 4 года назад +120

    አልገባኝም እስካሁን ችግሩን እንጂ ትክክለኛ መቀነሻውን አልነገርከንም ወይም እኔ አልገባኝም በጉርፕ አድ አድርገኝ በጣም ተቸግሬአለሁ አላስፈላጊ ስብ በጣም ከመጠን በላይ ነው ያለብኝ እባክህ

    • @Dink159
      @Dink159 4 года назад +7

      Just eat once a day. He says😎

    • @zenebechdesta1580
      @zenebechdesta1580 4 года назад +9

      እኔም አልገባኝም ወድ መፍትሔው ብትገባ ምን አለ

    • @martasenbeta9467
      @martasenbeta9467 4 года назад +2

      በቀን አንድ ግዜ መብላት ማለት ምሳ በቂ መብላት በቃ

    • @tsehaynore4328
      @tsehaynore4328 4 года назад +3

      The main message is reduce carbohydrate and increase high fat food/diet. Then fast frequently

    • @tsionkebebew2476
      @tsionkebebew2476 4 года назад +2

      Ename menme alegebsgeme

  • @wesenyeleshbiru7031
    @wesenyeleshbiru7031 4 года назад +67

    ይሄን ያህል ሰአት ከቆየህ በኋላ ምን አይነት ምግብ እንደምትበላ ብታብራራልን ጥሩ ነው።

    • @sisayseyoum1480
      @sisayseyoum1480 3 года назад +1

      እኔም አለሑ

    • @abebaabera5957
      @abebaabera5957 3 года назад +2

      Dear dr you are giving a very nice knowledge really thanks a lot

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 6 месяцев назад

      Less carbohydrate/sugar and more fat be 16 hour liyunet new yalew. Interminent fasting yalew malet new.

  • @seidahmed1988
    @seidahmed1988 4 года назад +47

    ይቅርታ ማጥፍት የሚቻልበትን አስተምረን አሁን ያልከው ምንም አልገባኝም

    • @tsehayneshtegegne7950
      @tsehayneshtegegne7950 3 года назад

      እንወዳሀለን በርታ እናመሰግናለን God bless you

    • @natytube3604
      @natytube3604 3 года назад

      እኔም

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 года назад

      ኮመት አያነብም መሰል ሰውየው ሁለየም አይገባም የሚያወራው ዛዛታ ወሬ

    • @ferewyinmekonen2018
      @ferewyinmekonen2018 3 года назад

      Ene edegbgne megeb syeblu mewal buna weym shy nescoff eytetu mewl megbe le 16 sat alememgeb new.

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 3 года назад

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ kalgebah be thtna teyk sm alew beza lay betam gobez D'r new eshi☹

  • @tadessehagos3881
    @tadessehagos3881 3 года назад +1

    ሰላም ዶ/ር ዳዊት ስለ ጥረትህ ሳላደንቅህ ኣላልፍም፡ ነገር ግና ኣጠረ ምጥን ያለ በሚገባን ቋንቋ መልእክትህ ብታስተላልፈው ብዙ በተጠቀምን ነበር።

  • @chuchu8641
    @chuchu8641 2 года назад +1

    ትምህርቶቹ በጣም አሪፍ ናቸው ። በተቻለ ሁሉ ሊረዳው እንዲችል ቀላል ቃላት መጠቀም ብትችል፣ሞር መፍትሄ ላይ ማብራሪያ ቢሆን ።አመሠግናለሁ

  • @helenaki18
    @helenaki18 4 года назад +8

    Hi Dr.Daniel,thank you for sharing your knowledge with us,great teaching👌God bless you my brother! 🙏 Eritrean sister ❤

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 4 года назад +15

    አይቼህ አላውቅም ዛሬ ገና ይህን ቪዲዮህን ስመለከት ዋው አልኩ። ትልቅ የሀበሻ ችግራችን ቦርጭ ነው ውይይይይይይይ ብቻ እስኪ እንሞክረዋለን ወንድማችን በርታልን ተባረክ

  • @mimishadanial7647
    @mimishadanial7647 4 года назад +57

    እስኪ የገባው ካለ እንደገና ያስረዳኝ ምንድ ነው መብቴው ትምርቱ እንጂ መብቴውን አልተረዳውትም

    • @kidisthibistu4612
      @kidisthibistu4612 4 года назад +4

      He said stop eating to much crb and if you can do like fasting. I mean at least no eat anything for 16 hours.

    • @kidisthibistu4612
      @kidisthibistu4612 4 года назад +1

      I believe its good idea.

    • @tedroseworkneh3201
      @tedroseworkneh3201 4 года назад

      afie kuret yeblelesh

    • @semawitjaffihailu
      @semawitjaffihailu 4 года назад +5

      ዶክተር ምንም ግልፅ አይደለም ስፖርት አልባ ያልከው ቦርጭ ማጥፊያ መፍትሄውን አልገለፅከውም

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 4 года назад +1

      @@kidisthibistu4612 thank you dear. I have never seen this RUclips channel and suddenly I saw it thank you die your explanation. It’s hard to not to eat carb , but I don’t care 🤷‍♀️ meet. I try to lees sweet 🙁🙁🙁

  • @eyosyasdawit9840
    @eyosyasdawit9840 3 года назад +5

    በጣም ይገርማል ብዙትደክማለህ ግን በፍፁም አይገባም ታወሳስበዋለህ ያሳዝናል ኮሜንት አንብብ

    • @MeklitGetachew-f6w
      @MeklitGetachew-f6w Месяц назад +1

      አንድ ቀን የሚያወራዉ ገብቶኝ አያዉቅም። እርእሱን አይቼ ሰፏ ብዬ እገባና የሚጠቀመዉ ቃል Medical Word ነዉ እንዲ አይነት ወሬ ከዶክተሮች ጋር እንጂ የሚወራዉ ከሁሉ ማህበረሰብ በሜዲካል ቋንቋ መግባባት አይቻልም

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Год назад +1

    የዛሪው ትምህርትህ ምንም ጥቅልል አላለም። ትንሽ ተምታታብኝ። ሁሉ ነገር ገብቶኛል። ግን ምንማድረግ አለብን። ምክንያቱን ነገርከን እንጁ ምን እናድርግ. ሌላ ቀን በደንብ ታስረዳ ነበር። ዛሪ ግን አርስቱ እና የሰጠሀው ትንተና ይሄን አርጉ ይሄን አታርጉ የሚለው ላይ እምብዛም የለም። ትንሽ ደስ ያለኝ የዉገብን በዳሌችን ማካፈሉን ነው። አንድ ነገር የተማርኩት። ሌላው በውስጥ የሚፈጠሩትን የስራ አይነቶች ናቸው። ስምቼ ሰምቼ በቀላሉ የሆድን ቦርጭ ለማጥፋት። እንደኔ መረዳት ብዙ ካርብ አትብሉ በዛ ያለ ፋት ብሉ መሰለኝ. መደምደሚያው. እኔ 28 ፓውንድ በአንድ ወር ቀንሻለሁ እነ ዳቦን እነ ፓስታን ሳቆም።

  • @ሩሃማነኝምህረትየሚገባኝ

    በጣም እናመሰግናለን እስቲ የእጅ ወይም የክንድ ፍፍረትን እንዴት መቀነስ እንዳለብን ንገረን ክንዴ ወይም ጡንቻዬ አከባቢ ወፍሮ ልብስ መልበስ አቅቶኛል ባክህን

  • @heyatmuluneh831
    @heyatmuluneh831 4 года назад +57

    ዶክተር ትምህርትህ ጥሩነው ግን ኤክስጸሌን ይበዛበታል እኔ በኩሌ ጤናየን ለመጠበቅ እና ክብደትን ለመቀነስ
    1 ቁርስ ምን መብላት። እዳለብን
    2 ምሳ ምን መብላት እንዳለብን
    3 እራት ምን መብላት እንዳለብን እና ምን አይነት እስፓርት መስራት እንዳለብን ብትነግረን ጥሩ ነው ።አንተ ግን እደትምህርት ቤት ነው እያስተማርከን ያለህው ።

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 4 года назад +10

      ግዴታ እኮ የለበትም
      We should say.....just Thank u.

    • @kelemkelem5829
      @kelemkelem5829 4 года назад +6

      If you not comfortable just do not follow him

    • @susaaklilu7536
      @susaaklilu7536 4 года назад +2

      He is giving his time to teach his people with our language which is very important to most people but ur trying to complain instead of thankful i think u have memory problem 😉

    • @Sabrina-ek9cc
      @Sabrina-ek9cc 4 года назад +1

      Why don't find food preparation or recipe channel for me I agreed with him he is so talented to explain done Dr keep doing what you're doing may Allah bless you my dear brother

    • @biniyamkasahun5503
      @biniyamkasahun5503 4 года назад +1

      ፁሙ ለ 16 ሰአት አለ እኮ!

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 4 года назад +4

    Thank you so much, for your help Doc, I wish you could do demonstration on how to prepare and what types of foods to eat during Ketogenic diet. Thanks again

  • @ዘኪሐና
    @ዘኪሐና 4 года назад

    ዶክተርእባክህንእርዳታክንለግሰኝ:ይህምምንመሰለህ:ከልጅነትእስካሁን:መፍትሄያጣውት:ነስርይነስረኜል:ይነስረኜልማለትቃላትያጥረኜልበአፌ:በአፍንጫዬከሚገባውበላይነውየሚነስረኝ:ምክርክእርዳታህንአፈልጋለው

  • @ነኝመንገደኛ
    @ነኝመንገደኛ 4 года назад

    29 ደቂቃ በኋላ የተናገርከውን ትክክል ነህ ወንድማችን እኔም በጊዜ አያለሁ ብየ በ8 ወር ለውጥ አጊቻለሁ እባላለሁ ግን ሰዓት እተዋለሁ ለምሳሌ ማታ ከበላሁ ጣት ቶሊ አልበላም ምሳ እባላለሁ ምሳ ከበላሁ ማታ ትንሽ እበላለሁ ግን በጣም ለውጥ አጊቻለሁ

  • @dstube5123
    @dstube5123 4 года назад +5

    እናመሰግናለን ዶ/ር ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል ከግሩፑ መግባት እፈልጋለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      facebook.com/groups/YeneTena/about/

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 года назад +34

    ተባረክ አምሮህም ይባረክ ወንድማችን!!♥

    • @need1286
      @need1286 4 года назад

      Tanks dr

    • @sentayehutha9591
      @sentayehutha9591 4 года назад

      Tebarek telk sew

    • @ababaadal446
      @ababaadal446 4 года назад

      እኔ አልገባኝም በምን እንደቀነስክ በግልጽ አስረዳን እባክህ

    • @zeynebedris5561
      @zeynebedris5561 3 года назад

      እሽ ዶክተር ጧትና ማታ ምርፌ እንሱልን እወስዳልሁ እና እንዴት ነው የማረገው መርፌውን እየወስድኩ ልዑም ምንትመኽረኝለህ

  • @hanitile9304
    @hanitile9304 4 года назад +13

    ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግንህ ትምህርቶችህ ሁሉ ጥሩ ናቸው የዛሬው ግን በጣም ጠቃሚ ሆኖልኛል ተባረክ በዚሁ ቀጥል ብዙ የማናቃቸው ነገሮች እንዳሉ አስተውያለሁ

    • @elsagebreyesus6651
      @elsagebreyesus6651 4 года назад

      በጣም የሚያበረታታ ነገር ነው ተባረክ ካንተጋር መጀመር ም መቀጠልም እፈልጋለው እኔም በጣም ባርጭ ያስቸግረኘል

  • @hanihiwot6743
    @hanihiwot6743 3 года назад

    በሚገርም ሁኔታ እኔ ምስክር አለው የቤት ውስጥ ስፖርት ከጅመርኩ ዛሬ 3 ወር አደረኩ ያለ ማቁረጥ ከ 62 ኪሎ ወደ 57 ኪሎ ሆኝያለው ቤሊ ወይም ቦርጭ ግን ንቅንቅ አላለም እንደደከምኩት እኔ ትላት ነው ሄልን ሾው ላይ ያየውክ ከዛ ዮቲዪብ ላይ ቼክ ሳደርግ አቤል አብሮ አደጌ ምስክርነት ሲሰጥ ሰማውት ገረመኝ በጣም ወዲያው ነው ለብዙ ወገኖቼ ሼር ያደረኩት ዶክተር በጣም ነው ምናመሰግነው ፈጣሪ ይባርክህ ኑርልን እንዳንተ አይንቶች ይብዙልን

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 3 года назад +1

    37 min.long video ሲሆን ምን ቦርጭን እንደሚያጠፋው አላወቅንም።

  • @zewduwondifraw6937
    @zewduwondifraw6937 4 года назад +6

    ስለ ጠቃሚ ትምህርትህ እና በተግባር ዜጎችን ለመርዳት ላደረግው ጥረት በጣም አመሰግንሃለሁ፡፡

  • @tenulemma422
    @tenulemma422 4 года назад +11

    ዶክተር በጣም እናመሰገግናለን ነገር ግን በምን እንደምናጠፋው ብታስተምረን መልካም ነው

  • @የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
    @የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 4 года назад +5

    ተባረክ ፈጣሪ ይባሪክህ እኔ እጄላይ እና ቦርጭ አለብኝ ከዛሬ ጀምሬ እሞክራለው እስፖርት መስራት አሎድም ስለዝ ይኔ ለኔ በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ተባረክ ለውጤን እነግሪካለው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @mesaybalcha5962
    @mesaybalcha5962 Год назад +1

    Dr thanks for your support!!! I start the intermittent fasting 2 week before.

  • @zzaa3693
    @zzaa3693 3 года назад

    በእውነት ጠቃሚ ትምህርትነው የሰጠህን እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን ግሩፑን መቀላቀል እፈልጋለሁ

  • @asteraa8219
    @asteraa8219 4 года назад +4

    ህዎት ዘማንህ ይበረክ እናማሰግነአሌን!!!♥

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 года назад +10

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር። እናመሰግናለህ ወንድም። ባብዛኛው የምታስተላልፈው። እንደእኔ ላሉት እንግሊዝኛ ለማይችሉ አይገባንም በተቻለህ መጠን በአማርኛ አስረዳን እግዚአብሔር ይባርክህ ።

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      እሚቻለኝ የያደረኩ ነው እንግሊዘኛ ላለመጨመር ብዙ እየተለማመድኩ ትግስታችሁን እሻለሁ። በቅርብ ጌዜ ለሁሉ የሚሆ አማርኛ እደምናገር ጥርጥር የለኝም

    • @yadessahunkie7229
      @yadessahunkie7229 4 года назад

      Thank you so much Dr, it is very important might GOD bless you.

    • @tigistm7184
      @tigistm7184 4 года назад

      ግሩፕ ውስጥ አስገባኝ ዶር

  • @semira911
    @semira911 4 года назад +5

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ
    በሚያስቸግረን ጉዳይ ቆንጆ ትምህርት ነው
    እኔም ግሩፕ ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ
    ምግብ ከሚገባ በላይ ሳልቀምስ ከዋልኩኝ ጨጓራየ ያመኛል ምን ማድረግ እችላለሁ ?

    • @selemonantero3376
      @selemonantero3376 4 года назад

      Train ur body.kelal new iyzosj.

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 года назад +1

      አኔም ጨጋራ ያመኝ ነበር መፆም አልቺለም ነበር, ስለዚህ መጀመሪያ የ ጨጋራ መድሃኒት አንደ prilosec ለ2/3 ሳምንት ወስጄ ቡና አና የሚረብሹኝን ምግብ ሁሉ አቁሜ, ጨጋራ ሲሻለኘ መፆው ጀመርኩ አሁን ስፆም በ ፍፁም አያቃጥለኚም አንደውም ቡናም ምንም ባረግ ምንም አያመኚም ስፆም አራሱ በጣም ይስማማኛል ጨጋራዬ ምንም አያመኚም ፆሙ አንደውም አድኖኛል. ሰኞ አሮብ አና አርብ አፆማለው አልበላም, አንዳንዴ ደግሞ ለ 3 ቀን 72 ሰዓት አፆማለው ወፍረት በጣም አየቀነስኩ ነው በጣም ተስማምቶኛል.

    • @mekashamengsitu4880
      @mekashamengsitu4880 4 года назад

      Thanks I want to be member

  • @hanatefera8451
    @hanatefera8451 Год назад +1

    እባክህ መብላት ያለብኝን የሌለብኝን ንገረን??

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs 6 месяцев назад +1

    Allahamdulilah msgana le Allah ygebewu

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 4 года назад +46

    ወድሜ የምትለው መፍትሔው 16 መፆም አለባችሁነው የምትለው ከመፍትሔው ይልቅ የሜመጣውን በሽታነው የዘረዘርክልን የውፍረቱን መከላከያ በበለጠ ብታሳውቀን ይጠቅመናል

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад +9

      please watch the next 2 video. you will get your answer

    • @fekrrkassa1965
      @fekrrkassa1965 4 года назад

      እንዴት በሽታ ያመጣል

    • @haymishbeshi3363
      @haymishbeshi3363 4 года назад +2

      ጅብ አርፈሽ ፁሚ ለውጥ ለማየት ከፈለግሽ ምንም ጉዳት የለውም 😄😄😄

    • @yutbwgjh2183
      @yutbwgjh2183 4 года назад

      @@haymishbeshi3363 ክክክክ

    • @edenlij5965
      @edenlij5965 4 года назад

      @@haymishbeshi3363 😂😂😂😂

  • @sabaabraha6621
    @sabaabraha6621 3 года назад +3

    Thank you , I really appreciate your efforts to educate us . Keep up the good work 🙏

  • @Moneygod3
    @Moneygod3 4 года назад +43

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው እላለሁ ከዚያም በመቀጠል ጊዜህን ወስደህ ልታገለግለን ፍቃደኛ ስለሆንክ ተባረክልን ሌላው በጣም የምፈልገውን ነገር ልታስተምረን ስለትዘጋጀህ በጣም ደስ ብሎኛል የምግብ አዘገጃጀቱን ጊዜ ሳትውስድ ብታስትምር ደስ ይለኛል LCHF diet ምግብ ለመግዛትና ለመጀመር አስቤ ነበር ግን በጣም ውድ ነው ስለዚህ አንተን መጠበቅ የግድ ነው ቀጣይ ቪድዮህን እስከምትለቅ ጏግቻለው ተባርክልኝ☺️

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад +6

      This is the first teaching , I will continue teaching on this topic

    • @SamiraSamira-yu7qo
      @SamiraSamira-yu7qo 4 года назад +1

      አመሠግናለው ግሩብ አስገባኝ በናትክ እንግሊዝ አልችልም አማርኛ ተናገርወይተጉመው

  • @genetbet753
    @genetbet753 3 года назад +1

    እባክህ አንተ ደግ ሀኪም እኔ ክብደት መቀነሰ አቅቶኘል አንተን ቀጥታ አግኘቼ እንዳናግርህ እርዳኘ

    • @genetbet753
      @genetbet753 3 года назад

      እግዛብሄር ካንተ ይሁን

  • @AbubakirAbdulkarim
    @AbubakirAbdulkarim 6 месяцев назад +3

    ለ ጠቃሚ ትምህርትህ እጅግ በጣም አመሠግንሃለሁ

  • @Bereket-Helina2003
    @Bereket-Helina2003 2 года назад +4

    🇪🇷✨በመጀመርታ ስለ ግዜህን ከ ❤️🙏ኣመስግናለሁ እኔ ግን ስለኔ የምታወራ ነው የመስልከኝ እና ስለ ስጠህን ትምርት ደግሜ ኣመስግናለሁ 🙏ፈጣሪ ዘመንህ ይባርክ 🙏ከኣሁን እጀምራለሁ ውጤቱም እጽፍላለሁ Doctors 🥼ዳኒ✨🌟🌟🌟🌟🌟✨👍

  • @cyygxyyxyxy9311
    @cyygxyyxyxy9311 4 года назад +10

    እናመስግናለን አሪፍ ትምርት ነው
    ስለ እራስ ምታት ትንሽ ትምርት ብስጠን ?
    እራስ ምታት በተለይ እኛ አረብ አገር ያለን እህቶች እየተስቃየን ነው ካሁን በፍትም ቪደው ስርተህ በት እደሁ ልኩን በዚህ ይልቀቁልን ብፍልገው አጥቸው ነው ??
    ከልብ እናመስግናል ።

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад +4

      በእቅዱ ላይ ነው ግን አይቀርም!!

    • @fathyaa2729
      @fathyaa2729 4 года назад +1

      በጣም ልክነሽ አረብ ሀገር ያለነው በብዛት ያጠቃናል

    • @yordanosebeyene3588
      @yordanosebeyene3588 4 года назад

      እኔ ህግን አለኝ ደግ ፊት መድኃኒት እወስዳለሁ ሁሉም መኩሬ አቃተኝ እርዳኝ እባክህ ግልጽ አድርገህ ንገረኝ እባክህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    • @yordanosebeyene3588
      @yordanosebeyene3588 4 года назад

      በጣም ህግን ወፍራኝ ነኝ ያልመኩሩት የለም ምን እንደማደርግ

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe 2 года назад

    ዶ/ር በምታስተምረው ትምህርት ብዙዎችን እየታደክ ነው በጣም እናመሰግናለን በርታ::
    ጥያቄ አለኝ በርግጥ ለቻናልህ አድስ ተከታታይ ነኝ እና የእኔ ጥያቄ ይህን ትምህርትህን በተመለከተ የፃፍከው መጽሐፍ አለህ ወይ እባክህ?
    ስልክ ደውሎ ከአንተ ጋር ማናገር እፈልጋለሁ ስለዚህ እንደት ላገኝህ እችላለሁ
    እግዚአብሔር ይባርንህ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Год назад

    ለ3ወርከምግተጣሉከዛሽቅጥትላላችሁከዛወዳመብላትእኮንብፈልጉትሳሳላችሁ

  • @UsmanUsman-qs6xs
    @UsmanUsman-qs6xs 4 года назад +6

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን አንድ ያልገባኝ ነገር ቢናር ትንሽ ስለፈጠንክብኝ ነው ስታወራ ምግብ በቀን አንድ ጊዜ ብሉ ማለትክ ነው ስላልገባኝ ነው ከይቅርታ ጋር በተረፈ በድጋሚ አመሰግናለሁ ።

    • @selemonantero3376
      @selemonantero3376 4 года назад

      That he said morning &night.

    • @realimagevanity2289
      @realimagevanity2289 4 года назад +1

      Usman Usman የማንበላበት ሰአት በረዘመ ቁጥር ሰውነታችን በግድ የተራቀመውን ስብ ለማቃጥል ይገደዳል ግን ይህን ስንጀምር ብዙ መጥፎ ስሜቶች ይኖራሉ:: መልካም እድል

  • @alroemie9370
    @alroemie9370 4 года назад +11

    በጣም ጥሩ ትምሕርት ነዉ ከፋስት። በኋላ እንዴት ምን መመገብ። እንዳለብን። ብታስተምረን

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад +1

      በሚቀጥሉት ሳምንታት ትኩረት እርሱ ላይ ነው!

    • @tewodrosZ
      @tewodrosZ 4 года назад

      አልገባኝም ምን ምን መመገብ እንዳለብን አብራራልን እባክህን

    • @zenebegeda639
      @zenebegeda639 4 года назад +2

      በጣም ፡ጥሩ፡ምክር፡ነው፡እየሰጠህን፡ያለህው፡ እናመሰግናለን።

    • @genetnoreh4532
      @genetnoreh4532 4 года назад +1

      @@yenetena God bless you

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 4 года назад +23

    በእርግዝና እና በመውለድ የሚመጣ ቦርጭስ ?

    • @zeferedemeke7230
      @zeferedemeke7230 4 года назад +3

      እሱ ንቅንቅ አይልም

    • @setnagirma7178
      @setnagirma7178 4 года назад +1

      Koy ahun ehenin hulu yalkew neger bro laygeban yichlal ye borchachinin sib lemakatel min enibla min eniteta aleke ehenin melslin

    • @tigistm7184
      @tigistm7184 4 года назад +1

      እሱን ቢነግረን ጥሩ ነው እኔም በእርግዝና መቶብኝ ያልተጠቀምኩት የለም አልሄደም

    • @meski213
      @meski213 4 года назад

      የሁላችን ችግር ነው ለካ አይ

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 4 года назад +1

      በመዉሊድ የሚመጣ ቦርጭ ከ 6 ወር በሃላ ሆርሞናችን እየተስተካከለ ሲመጣ ወይም ማጥባት ስናቆም የአመጋገባችንም ሁኒታም ይቀየራል ስለዚህ ሰውነታችንም እየቀነሰ ይመጣል ቦርጫችንም ነገር ግን ከወለድን በሃላ ወገባችን ላይ እስትራፕ እንዳቅማችን ነጠላስ ቢሆን እንዳገራችን ማሰረ ስንውልደ የሆዳችን ሼፕ ሰለሚለጠጥ ሲታሰር በጣም ለው ያመጣል ከቀላል ኢክሰርሳይስ ጋር።

  • @munaofficial2442
    @munaofficial2442 3 года назад +1

    አመጣጡን ሳይህን አጠፍፉን ብነግረንስ በፈጣሪ

  • @ayalewworku8766
    @ayalewworku8766 5 месяцев назад

    ዶክተር፡ገለፃ፡ስታረግ፡ለኛ፡የቃንቃ፡ችግር፡ላለብን፡የምንጠቀማቸው፡የምግብ፡ዘሮችን፡በሚገባን፡መንገድ፡ብታስረዳን፡ለምሳሌ፡ዳቦ፡ከሆነ፡ዳቦ፡ስጋ፡ከሆነ፡ስጋ፡ቡለህ፡ብታስረዳን፡መድከምህ፡ካልቀረ፡በዚህ፡መንገድ፡ብታስረዳን፡በተረፈ፡እናመሰግናለን፡

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 4 года назад +5

    መፍትሄው ምንድን ነው

  • @endalkfekadu1504
    @endalkfekadu1504 4 года назад +17

    ሳይንሱ ጥሩ ነው፡፡ ግን ካረቦሄደራት ቀንሱ ፋት ተመገቡ ነው የመሰለኝ መልእክቱ እና መቀነሻ መንገዱ ላይ ተንተን ብታደርጋት

  • @mimiabate2550
    @mimiabate2550 4 года назад +7

    Thank you so much Doc.! I just received your video's link from a friend. It is very educational and appreciate your expertise and intense interest to help your community.

  • @abenetberhane4292
    @abenetberhane4292 6 месяцев назад

    በጣም ገላጭ ነው ፌስ ቡክ ግሩፕ ውስጥ እባክህ ቀላቅለኝ። አመሰግናለሁ።

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 4 года назад +1

    Tebarek

  • @tsegabogale5904
    @tsegabogale5904 4 года назад +5

    Thank you Dr for sharing such great messega ....I would like to join on fb group .

  • @sdadsa9474
    @sdadsa9474 3 года назад +5

    እኔ በውፍረት ምክኒያት 😥😥
    ልቤ በጣም ይደክማል ይጨንቀኛል 😥
    እግዚአብሔር ያግዘን በጣም 🙏🙏
    ከባድ ነው 😥😥

    • @simloveliy
      @simloveliy 3 года назад

      Cholesterol lehone yichilal silezhi ginger and lemon every night for one month then you will see different and walk for every day

    • @tamiratkelile3745
      @tamiratkelile3745 3 года назад

      በአጠቃላይ ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን የምግብ ዝርዝሮችን በፁሁፍ ብታቀርብልን እያነበብን እንጠቀማለን

  • @wudaayalew6858
    @wudaayalew6858 4 года назад +4

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን።

    • @hiwotzewdu5937
      @hiwotzewdu5937 4 года назад

      አመሰግናለሁ እኔ ግብርን መቀላቀል ፈልጋለሁ

  • @mohamadbiwta167
    @mohamadbiwta167 3 года назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ

  • @guzalamguzalam3369
    @guzalamguzalam3369 5 дней назад

    ተባረክ ወድም አለም ምርጥ ትምህርትነዉ በጥሞና ነዉ የተከታተልኩት እዳተ ያሉትን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤

  • @xikfmgmtmjfkfkfmtm5931
    @xikfmgmtmjfkfkfmtm5931 4 года назад +5

    ✝️ God bless you
    🇪🇹
    🇺🇸
    I live USA Washington DC Virginia

    • @molla27
      @molla27 4 года назад +1

      U live in USA so what?

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 4 года назад +4

    ሰላም ዶክተር
    እኔ በጣም ፍላጎቱ አለኝ ቀግሩፑ ውስጥ ለመግባት፣ መቼ ይጀመራል?
    ከሰላምታ ጋር

  • @aberayayine4701
    @aberayayine4701 2 года назад +4

    Dr. Daniel thank you very much I'm familiar with all the terminologies in your video since I'm in the health profession area but when you preset it in detail makes more sense and is organized incredibly the physiology lesson part, the root cause of our belly fats. I always watch all the videos I want to say thank you for changing our life. God bless you

  • @nigistmehari7489
    @nigistmehari7489 3 года назад

    ጌታ ይባርክህ በርታልን አኔ አንተን መስማት ከጀመርኩ በሚገርም ሁኔታ አራሴን ቀይርአልሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ሰለ ቡላ ንገረኝ ምን አይነት ካርብ አንዳለው ጥሩ ወይስ መጥፎ ካርብ ነው ?

  • @DagemSolomon-kr5fu
    @DagemSolomon-kr5fu Год назад

    ቦርጭብቻነውወይስሙሉበሙሉየሰውነታችንንስብነውሚያቀልጠው?

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад +6

    Thank you. Very important lesson.

  • @emraanibrahim
    @emraanibrahim 4 года назад +12

    Hi Dr. Daniel, I can't thank you enough for this very important lesson, that I have been searching for a long time. I was confused about how to select the information that addresses my need and how to apply it to get the benefits that affect many of us. Thank you so much!

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 4 года назад +8

    What a lesson, God bless you very helpful thank you

    • @kathymuchugia1516
      @kathymuchugia1516 4 года назад +1

      Can u explain for those of us who dont understand the language

  • @jjf7005
    @jjf7005 11 месяцев назад +1

    ❤🎉እናመሰግናለን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 года назад

    Thank you Doctor. Please add me you Facebook group. Thank you again

  • @bettymasresha8034
    @bettymasresha8034 4 года назад +4

    Hello dr. Daniel ,I saw your video for second time really loved it specially the way you explain each of the things .feels like taking the real medicine class thank you!

  • @umuneg
    @umuneg 4 года назад +7

    የኔ ቦርጪ ሳይሆን የሆዲ መነፋትነው ያስቸገረኝ ቦርጪ ነው እዳልል ጧጧት የለም ግን ምግብ ስበላና ውሀ ስጠጣ እደከበሮ ይነፋል ጨጓራ አለብኝ እሱም ይሁን አላወኩትም

  • @mihrettewelde4975
    @mihrettewelde4975 4 года назад +6

    Thank you Doctor Daniel
    God bless you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @meronfekede3187
      @meronfekede3187 3 года назад

      ዶክተር ዳኒ በመጀመሪያ እጅግ በጣም አመሰግናለዉ ሁሉም ባለዉ አቅም እንደዚ ህዉቀቱን ቢያካፍል የት በደረስን ነበር ተባረክ ሌላዉ አሁን እንቀንሳለን ያልከዉ 16 ሰዓት በመጶም ብቻ ነዉ ወይ ሌላዉ እጃችን የሚቀንስበትንም ነገር ብትነግረን

  • @Health750
    @Health750 Год назад +1

    thank you!

  • @ermiaswogayehu185
    @ermiaswogayehu185 2 года назад +1

    ዶ/ር ዳንኤል ጾም በአዲስ አመት ጀመርኩ ነገር ግን ደም ገፊት ና ዮሪክ አሲድ አለብኝ አሁን ያስቸገረኝ ዮሪክ አሲዱ ነዉ ማራመድ አቅቶኝ እቤት ተኘቼ ነዉ ያለሁት ምን ትመክረኟለህ

  • @amangher2931
    @amangher2931 4 года назад +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመን ሂወትህ ይባረክ!!!!

  • @lilygebreselassie8344
    @lilygebreselassie8344 4 года назад +7

    Great message!!! God bless you Doc,!!!
    I want to join the group

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      follow the link from the last video

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/

    • @yadinalyadinal3m451
      @yadinalyadinal3m451 4 года назад

      I have belly fat. My BMI is over 35.5 . so I want to remove this ugly things, now u telling as the cause and the sign and the symptoms , not the treatment or management , I need the solution !!!!!

  • @yosephabera1558
    @yosephabera1558 4 года назад +5

    ዳኒ ምግብ ቀንሱ ለማለት 37 ደቂቃ ማቆየት አግባብ አይደለ

  • @genetdiop8555
    @genetdiop8555 Год назад +1

    Please if we don't have face book?

  • @mhertabtewlade5086
    @mhertabtewlade5086 4 года назад

    በአጭሩ ማስረዳት ቢቻልብዙ እንግሊዝኛቃላትን ስለማናውቅ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 4 года назад +4

    I am glad to see you l am so happy and proud of you l hope everybody talks advantage your show 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @jerytesfaye211
    @jerytesfaye211 4 года назад +5

    ጌታ ይባርክህ እናመሠግናለን ዶ/ር እኔም ከግሩኙ ጋር መቀላቀል እፈልጋለሁ አመሠግናለሁ

    • @almazmegersa6253
      @almazmegersa6253 4 года назад

      በጣም እናመሰግናለን
      እኔም ከግሩፑ ጋር መቀላቀል እፈልጋለሁ

    • @rahellovehbtamu793
      @rahellovehbtamu793 4 года назад

      አኔም

    • @abinetababa7301
      @abinetababa7301 4 года назад

      Batem migarm timhrt nw tbarkh banth ene 22 ameta nw gn yelij klo nw yelgn klo mecamer endat nw yemcelw. Ara male blugn

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 4 года назад +4

    እስኪ በተፈጥሮ መንገድ የደም ስር እብጠት እንዴት እንደ ሚጠፋ ንገረኝ

    • @ayalefentahun4847
      @ayalefentahun4847 4 года назад

      what are you talking ??????? i watched all the video but i did not understand nothing........

  • @syemam23
    @syemam23 Год назад

    ጀምሪያለሁ ቦርጭን ለማጥፋት ከ16 እስከ 20ሠአት በመጶምላይነኝ ዶክተር አመሠግናለሁ

  • @טגסטמלסה
    @טגסטמלסה 3 года назад +1

    በርታ

  • @frehiwotshiferaw3703
    @frehiwotshiferaw3703 4 года назад +4

    Thank you so much Doctor Daniel, may Almighty God bless you.