የትከሻን ህመም ለማሶገድ (Stick Mobility Recovery Routine )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @እቲንምከሖብእግዛብሄርይኹ

    ኤላየ እንኳን በስላም መጣህ እድሜ ላንተ የትክሻ ህመም:የጉልበት ህመም እና የሆድ መነፋት የለም ባለህበት እግዛብሄር ይጠብቅልን ኤላየ ፀባየ ሠናይ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ከወገቤ ዝቅ ብዬ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 3 года назад +3

    አሜንየምፈልገው ነገር እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ኤሊያስ በቅንነት ስለምታካፍለን በጣም እናመሰግናለን በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      አሜን መሲዬ እህቴ በርችልኝ ጥያቄም ሲኖርሽ በማንኛውም ጊዚያት ቨይስ ሜል አርጊልኝ እረዳሻለሁ 🙏🙏🙏

  • @selamnigatu2493
    @selamnigatu2493 3 года назад +3

    ኤላዬ እናመሰግናለን 💖💖💖ክላሲካሉ ትዝታ አለው ሰላምህ ይብዛልህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      ሃይ ሰላምዬ አደል ደስ ይላል ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏

    • @selamnigatu2493
      @selamnigatu2493 3 года назад

      @@elagym5723 Amen (3)💖💖💖💖💖

  • @thunderkids7633
    @thunderkids7633 3 года назад +5

    hi መምህር እሰፖርት ሰሰራ ጉልበቴ ይንጫጫል ቃ ቃ ይላል

  • @ኩሉካኣሎልበይ
    @ኩሉካኣሎልበይ 10 месяцев назад +1

    Tnx🙏

  • @mekdetube6959
    @mekdetube6959 3 года назад +1

    በጣም እፈልገዋለሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክ አንተ መልካም ሰው

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      አሜን መቅድዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @the_cooker90
    @the_cooker90 7 месяцев назад

    ጌታ የባርክህ በጣም የተቸገርኩበት ህመም ነዉ እጄ እንዳንተ ይዞርልኝ ይሆን

  • @yemushgebre3067
    @yemushgebre3067 Год назад +1

    ትክክል እኔን አድኖኝል ቴራፕ ሄጅ አስርተውኝ ለ3 ውር ድኝለው ትክክል ነክ እግዛብሄርንይስጥክ

  • @haymanotteshomhaymanottesh6871
    @haymanotteshomhaymanottesh6871 3 года назад +1

    ኢላ፡መልካም፡ሰው፡ተባረክ፡እውቀት፡ይጨመርልህ፡እኔ፡ካንተ፡ብዙ፡ተጠቅሜአለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሃይ ሃሚዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @hailemariammollachanie6078
    @hailemariammollachanie6078 Год назад

    መጀመረያ ስላምታዮ ይድረስህ ወንድሜ ።ይህን ቨድዮ ሳያው የኔ ችግር ሆኖ በጣም የትክሻ ስሜት እየተሰማኝ በመሆኑ ይህን ምክርህን ተከትየ ይህን አካል እንቅስቃሴ ለመከታተል እገደዳለሁ።አመሰግናለሁ።እኔ ግን በጣም እየተሰማኝ እና ህመሙ እየባሰኝ ስለሆነ ሌላ ነገር የምትመክረኝ ካለህ ብትረዳኝ።አመሰግናለሁ።

  • @mimidessalegn851
    @mimidessalegn851 Год назад +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад +1

      አመሰግናለሁ ሚሚዬ እህቴ thanks 🙏

  • @ekramadushukur-tv6wr
    @ekramadushukur-tv6wr Год назад +2

    መልካም ሥራ ሁሌም ይወደሣል!!!

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @gelilasweet3494
    @gelilasweet3494 3 года назад

    Wallcome konjo wendm eliya tenafkehl selamh ybza tebarek tna edma ysth elo enwedhlen

  • @betadd5486
    @betadd5486 3 года назад +1

    Perfect timing!!! I hope I wont end up breaking my shoulders for good.

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      sounds is great buddy keep it up ... 🙏🙏🙏

  • @musxafahusen1322
    @musxafahusen1322 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @nigusnigus8969
    @nigusnigus8969 3 года назад +1

    Wow that's nice
    Wow nice
    Wow that's great my brother

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      Many thanks bro 🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 года назад +2

    Welcome back bro. I was thinking about you a lot. I know life is too busy, and am glade you back. Very helpful and thank you so much. 👍👍👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      Isabella my dear sounds good much appreciated as usual stay in bless 🙏🙏🙏

  • @nigusnigus8969
    @nigusnigus8969 3 года назад +2

    It's a great job my brother Good speech thank you very much God bless you

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      you too bro 🙏🙏🙏

  • @G2fam
    @G2fam 3 года назад

    Betam enameseginalen berta wendim be anduwa sport bezu tikim aginchalew 🥰😍

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 3 года назад +1

    Thanks 🙏, excellent movement!!!

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      many thanks too my dear sister sirgutya🙏🙏🙏

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr Год назад

    አለንልህ ውደ❤❤❤❤

  • @AmakelechiZelek
    @AmakelechiZelek Год назад +1

    በታምተሽሎናል

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      Wowo ደስ ይላል በርችልን እህታችን

  • @abdellamohammed1596
    @abdellamohammed1596 3 года назад +1

    እኛም እናመስግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እሺ ዝቅ ብዬ ተቀብያለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @makimama894
    @makimama894 2 года назад +3

    በጣም አመሰግናለው ወንድም ከህመሜ ገላገልከኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ምንም አይደለም በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      Thank you too

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 3 года назад +3

    የጠፋ ሰው እንኳን ደና መጣክ ሰላም ነው ኤላዬ ወንድማችን ዋዋዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ አንድ እጄን ከትከሻይ ጀምሮ ጣቶቼ ድረስ ይነዝረኛል ኤኔትሪክ እንደያዘው

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ መሲዬ እህቴ ይችን እንቅስቃሴ ስሪባት ሳትሰለቺ ቶሎ ለውጥ ታይበታለሽ መሲዬ በእርግጠኝነት በርችልኝ 🙏🙏🙏

    • @meseretshewaye6343
      @meseretshewaye6343 3 года назад +1

      @@elagym5723 እሺ ኤላዬ ከልብ ነው የማመሰግነው ስለ መልካም ምክርክ በሰው አገር ሲኖሩ ከባድ ነው የፈለከውን ለማድረግ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      @@meseretshewaye6343 እውነት ነው መሲዬ ግን ሁልጊዜ እግዚአብሔር ይረዳናል አይዞሽ እህቴ 🙏

    • @meseretshewaye6343
      @meseretshewaye6343 3 года назад

      @@elagym5723እውነት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @nigusnigus8969
    @nigusnigus8969 3 года назад +1

    You Are Very Good Person

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      many thanks my dearest bro 🙏🙏🙏

  • @hananHanan-cv4bd
    @hananHanan-cv4bd Год назад +2

    በጣም አመሰግናለው ወድም ለውጥ አግቼበታለው ለቻይናልህ አዲስ ነኝ በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад +1

      ምንም አይደለም ወዳጄ በርቺልን 🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад +1

      እንኳን ደህና መጤሽልን አብረሽን በመስራት ለውጥ ታመጫለሽ በርችልን 🙏

    • @hananHanan-cv4bd
      @hananHanan-cv4bd Год назад

      ❤❤

    • @hananHanan-cv4bd
      @hananHanan-cv4bd Год назад

      ​@@elagym5723❤❤

    • @bethelhem1293
      @bethelhem1293 Год назад +1

      ትክሻየን በጣም ያመኛል ግን እሰፖርት ለመስራት የመዳም ቤት አይመችም😢😢

  • @AhlenWesahlen
    @AhlenWesahlen Год назад

    በጣም ያመኛል

  • @shurabiifaqoo4702
    @shurabiifaqoo4702 3 года назад +1

    Yene melkame saw enamasignilen 🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሃይ እህቴ ከልብ እኔም አመሰግናለሁ ዝቅ ብዬ 🙏🙏🙏

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 3 года назад

    እናመሠግናል በርታል 💪💪💪💚💛❤

  • @አድያምካሕሱ
    @አድያምካሕሱ 3 года назад +1

    ሰላም ወንድሜ እስፓርት መስራት የጀመርኩት በቅርቡ ነዉ አንድ ወር አልፎኛል እና አሁን ምጠይቅህ ስለ መገጣጠምያ ነዉ በርግጥ አያመኝም ግን እስፖርት ስሰራ በጣም ድምፅ አለዉ እና ዋናዉ የመቀመጫ ቁጭ ብድግ ስሰራ ነዉ እና አንዳንዴ ደንግጬ ተወዋለዉ ብታስረዳኝ ከይቅርታ ጋ👏

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሃይ አዲያም ምንህ ላይ ነው ድምጽ ያለው ?ብዙ ጊዜ ጉልበት ላይ ይህ ችግር ይታያል ይህም ችግር ብዙውን ጊዜ የምከሰተው በካልሼም እጥረትና አንዳንድ ጊዜም ደግሞ የእንቅስቃሴ ማነስም እንዲህ ያለ ድምጽ ሊያመጣ ይችላልና በአጥንትህ ውስጥ ያለውን የካልሼም መጠን ክሊኒክ ወይንም GP ጋር ሄደህ መጠኑን ቼክ አርግ ነው ምክሬ ነገር ግን ብዙን ጊዜ በቂ እንቅስቃሴ አለማድረግና በቂም ውሃ አለመውሰድ እንዲህ ያለ ችግርን ሊያመጣ ይችላል ።ለበለጠ መረጃ ቨይስሜል አርግልኝ በጽሁፍ አልችልም መመለስ ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @meseretassefa9615
    @meseretassefa9615 Год назад +1

    Respect

  • @khalilcell8560
    @khalilcell8560 2 года назад

    ትካሸዬን ያማቸል። እሞከራሎ አሽ

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 2 года назад

    ሰላም ትኩሻዬ ዞሮአል ተብዬ ነበር እንደዚ ልስራ እስፕርት

  • @tedroskebede1555
    @tedroskebede1555 Месяц назад

  • @haymanotteshomhaymanottesh6871
    @haymanotteshomhaymanottesh6871 3 года назад +1

    መቼም፡ቃላት፡የለኝም፡ተባረክ፡ተጠቅሚአለው

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሃይሚዪ እህቴ እጅግ በጣም ደስ እያለኝ ነው ሳገለግላችሁ ተባረኪልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ Год назад

    ❤❤

  • @emubruno8103
    @emubruno8103 Год назад

    መጣም እታመማለሁ ትከሻዬን በጣም ስለዚህ ጠንክሬ ሰራለው

  • @meti9935
    @meti9935 3 года назад +1

    ሰላም

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሃይ እህቴ እንዴት ነሽልኝ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @KsaKsa-fe9dh
    @KsaKsa-fe9dh 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነው

  • @እናቴዉስጤናት-ደ4ወ
    @እናቴዉስጤናት-ደ4ወ 3 года назад

    እናመሰግናለን ግን እኔ ዱላ የለኝም

  • @tsegatadele7823
    @tsegatadele7823 2 года назад

    በእጄ የያዝኩት ዕቃ ሲያመልጠኝ ትከሻዬን ማመም ጀመረኝ።ሐኪም ገር ሰሔድ እረፍት ማድረግ እንጂ እንቅስቃሴ አያስፈልግም አለኝ ፣የአንተስ ሐሳብ ምንድነው

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 11 месяцев назад

    ትከሻዬ ጋአ ይቃቋል በዚህ እስፖርት ይመለሳል ?

  • @MeskeremAmbelu
    @MeskeremAmbelu 8 месяцев назад

    ቀኝ እጄን ሙሉበሙሉ መዘርጋት አልችልም በቀኜ እንኳን መተኛት አልችልም

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏♥️♥️

  • @hxhdhdu6598
    @hxhdhdu6598 2 года назад

    እር ውንድሜ እኔ ትክሻ ኢና ጉራ ጉኔ በጣም ነዉ ሜሀምኝ ያቃጥልኛል

  • @teklusaketa9425
    @teklusaketa9425 7 месяцев назад

    ሐክም የከለከለንስ

  • @helenwakjira3860
    @helenwakjira3860 3 года назад +1

    Hi

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሃይ ሄሎዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 3 года назад +2

    ሙዚቃው ምንድነው?

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ይቅርታ ሙዚቃ ሳይሆን ክላሲካል ነው ።ከረበሸሽ ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @citynawriat7747
    @citynawriat7747 3 года назад

    ✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍

  • @tube7987
    @tube7987 8 месяцев назад

    ቤተሰብ ሆኛለሁ ካመት በላይ እየታመምኩበት ያለ ህመም፡ነው የውነት፡ መፍትሂ ከሆነልኝ ዛሪ ጀምሪ እየሞከርኩኝ፡ነው

  • @KsaKsa-fe9dh
    @KsaKsa-fe9dh 2 года назад +1

    እንደምትመልስልኝ ተሰፉ አደርጋለሁ ?እየሁሌም ጎበጥ ብየ ነበረ ልምዲ ሁኖብኝል ስልክ በጣም አበዛለሁ እና አሁን አሁን ትከሻየን የቀኝየኔ በጣምህመም ተሰማኝ ቀጥ ብየ ስቀመጥ እስከ እራሴ ይነዝረኝል እንቅልፌ የ ሁሉ ይመጣል??????

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ሃይ እህቴ ለበለጠ ምክር እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል አርጊልኝ በደንብ እንድመክርሽ 🙏

    • @KsaKsa-fe9dh
      @KsaKsa-fe9dh 2 года назад

      @@elagym5723 እሽ እንደት

    • @KsaKsa-fe9dh
      @KsaKsa-fe9dh 2 года назад

      @@elagym5723 እንደት ላግኝህ ቁጥርህ አስቀምጥልኝ በናትህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      @@KsaKsa-fe9dh በሜሴጀር ቮይስ ሜል አርጊልኝ እንደሌሎቹ እቀበልሻለሁ የፌስቡክ ስሜ Ela zion ነው እቀበልሻለሁ ስልክ ማንሳት አልችልም ስራ ላይ ስለምሆን እህቴ 🙏🙏🙏

    • @KsaKsa-fe9dh
      @KsaKsa-fe9dh 2 года назад

      ማግኝት አልቻልኩም

  • @atsedemekonen8693
    @atsedemekonen8693 3 года назад +1

    እኔ በግራ እጀ ከትካየ ይነዘንዘኛል

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      ሃይ እህቴ አልገባኝም በውስጥ መስመር ግቢና በቮይስ ሜል ጥያቄሽን መጠየቅ ትችያለለሽ እንደሌሎቹ ጠያቂዎች 🙏🙏🙏

    • @tube-qs5wg
      @tube-qs5wg Год назад

      ​@@elagym5723 😢ቁጥርህንእፈልጋለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад +1

      በቮይስ ሜል ጥያቄሽን እንደሌሎቹ ተከታዮቹ ላኪልኝ እረዳሻለሁ

  • @samrawitassefa2629
    @samrawitassefa2629 Год назад

    hi እንዴት ነህ ለቤትህ እንግዳ ነኝ ዱላ አያያዝህ ፈጠነብኝ ካንተ እኩል መራመድ አልቻልኩም

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 3 года назад +1

    ከአንተ ድምፅ ይልቅ ክላሲካሉ ነው የሚሰማው ፕሊስ ሙዚቃው ይቅር

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እሺ እሺ ሰንዬ እህቴ አስተካክላለሁ በጣም ይቅርታ ትክክል ነሽ am really so sorry my dear 🙏🙏🙏

  • @bx5831
    @bx5831 Год назад

    ድምጥህን ሙዚቃዉ ዉጦታል አትሰማንም።ሌላዉ ደባሪ ነገር የዼንጤ ክላሲካል መሆኑ ነዉ።ለዛሬዉ በተዘቀዘቀ አዉራጠሸት ገጨሁህ።