Most of this is yoga. He mixed certain yoga movements with basic stretching if someone already has a back problem should ask physicians before doing this excersice in order to prevent injuries.
Sara Zeid do you think this exercise could add up some inches to my height by correcting my posture ?? I kinda have bad posture on my back around my neck area
Thank you so much Sara for your comments. As you have mentioned that before any physical activities you need to see a physician, as I have said earlier those who have got a back pain they need to know the cause and effects of injury. It might be weakness of lower back muscle or it can be less lubricant fluid and some times with disc problem. Those workouts help to prevent the back pain but it also uses as rehabilitation but it should be prescribed by physician. Thanks
እረ በስደት የጀርባ ህመም ሊደፋኝ ነው ኡፍፍፍፍፍ
ቅዳሜ ከሳአት ምርጥ እሳት የሆነ ፕሮግራም
የተመቸው ላይክ
አመሰግናለሁ መፍትሔ ያጣሁለትን ህመሜን መፍትሔ ሰጣችሁኚ በርቱዉ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ኢቢኤሶች ገና አሁን ምርጥ ስራ ጀመራችሁ አቤት እስፓርቱ ይመቻል
የመዳም ስራ የወገብ በሽተኛ ያላረገው የለም
ወገቤት ሲሉ የምሰማው ቢያንስ ከ60አመት በላይ ያሉ አዛውንቶችን ነበር አሁን እኔ በ20 አመቴ ወገቤን እላለሁ
አረ እኔም
ከከከከከ እኔ መቸም ጠዋት ስነሳ አላምንም ወገቤን አሳስሮኝ ከፍራሽ የምነሳ አይመስለኝም በጣም ነው ወገቤን እሚያመኝ ሰሞኑን
ኡፍፍፍፍ እኔ ብቸየን ይመስለኝ ነበር ለካ ሰው አለ
ግን አይዟችሁ ሀገራችን ስንገባ ይለቀናል
እኔ አይቸዋለሁ እረፍት ስናደርግ ይለቃል የኛ የድካም ና ብዙ ስአት ስልትስለምንቆም ነው እንጂ በሽታ አይደለም
እኔ ደግሞ ጎንባስ ብየ ቀጥ ማለት አልቺልም በጣም ይሰማኛል ገና 25 አመቴ ነው ግን በጣም ያመኛል በስ አላህ ይዲረስልን
ትክክለኛ ትምህርት I really appreciate because a good thing for life
Waw betam konjo newu enamesegnalen turu temhret newu
Betam Desi Telalachu Bertu
የሐረብ ሐገር ሽልማታችን ዋይፍና የወገብ በሽታ ነው አቤት እግዚኦ እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ የሐረብ ሐገር ውኅ የቀመሰ ሁሉ ነው የወገብ በሽተኛ የሆነው
እስካሁን በጣም ነው የጠቀመኝ
Jabadhu
እናመሰግናለን❤🙏
thanku
Tthank u
በጣሞ ጡሩ ነው
ከቅዳሜ ከስዓት በጣም የተመቸኝ ፕሮግራም ነው።እናንተን እያየሁ እቤቴ ዱብዱብ ማለት ከጀመርኩ ሁለት ሳምንት ሁኖኛል
😂
Most of this is yoga. He mixed certain yoga movements with basic stretching if someone already has a back problem should ask physicians before doing this excersice in order to prevent injuries.
Sara Zeid do you think this exercise could add up some inches to my height by correcting my posture ?? I kinda have bad posture on my back around my neck area
Thank you so much Sara for your comments. As you have mentioned that before any physical activities you need to see a physician, as I have said earlier those who have got a back pain they need to know the cause and effects of injury. It might be weakness of lower back muscle or it can be less lubricant fluid and some times with disc problem.
Those workouts help to prevent the back pain but it also uses as rehabilitation but it should be prescribed by physician.
Thanks
ወይኔ ሲመች በጣም አመሰግናለሑ
Ere alsemam ena ayigermhm edih bihon noro wegeba tekorto Wedko neber ayigernm Tekemcha alakm bkemet eka ledekikawoch ede esa egran atfa new 10 amet limolagn 5 wer keregn koma ewlalehu keza etegnalehu eskahun amogn ayawkm demo yemshekemewn ena yemserawn keneseatu bnegrachihu plasuic nat eda tlugnalachihu leza tchawalehu enategn atasferaru lsrabet gena bzu ekd alegn Wegebshin yilegnal eda Yalegnin Habt defar
እፍፍፍፍፍ ምን ማደረግ እዳለብኝ አላዉቅም ተሳቀየሁ ህመሙ ከጀመረኝ በጣም ቆይቶዋል ከሁለት ዓመት ባላይ ይሆናል ብቻየ ይመስለኝ ነበር ለካ በአረብ ስራ ምክንያት ያለተመመ የለም እህቶችየ ችግራችን አይቶ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይመለከተን
አሜን አይዞሽ እህቴ
Mahalh batmy tirue naw gine ina khlla igame cimry nawy yakslwy
Ene wegeb betam new miyamegn harb hager sira sinchres mekemt sibeza yamale
ሠላምዬስ አለች እንደው የዋሌስ ነገር? ሠላም ከሆነ ችግር የለም።
Will done
ደስ ይላል እስፓርት ምርጫየ ነው።
fetsume yhonwen fwese yaderegelachu
ምርጦች 👉❤
Enama kena malet ekan alchalkum ufffff sdet gulbatan belaw satim gen yelgnem uffff
15 amet jerbayen ymengal yalmokerkut hkmina yelem min yishlegnal ?????????
እኩ ላልሆነ ትከሻሚሰራ
ስፖርት ውስጤ ነው
እናመሰግናለን
Enamesegenalen
Tero nwe borecheme yatefal eni gen senfe nege yedekemegal
መሻኣላህ
እሸላህ
❤❤❤❤❤🎉
🙏👍
እድሜ ለመዳም ቤት ይህው ገና በ20 ባልሞለን እድሜ የወገብ በሽተኛ አርጓ አስቀርን እፍፍፍፍፍ
አራ አርግዘህ ነበር እዴ በርግዝናነናህ ግዜ ምናምን አልክ እኮ 😂😂😏😏 ኮመታሮች አትጫጩ ለጨወተ ነው ለመነኛውም በርቱ💪💪💪👍👍👍🌷🌷🌷😜😜😜
Yawu simar awoke woye mistu argiza awoke 😁😁😊
Hahhahahhaha
አረ ተውኝማ እኔማ አይይይይይ የጀርባ ህመም አይወራ
እርግዝናውም ሳንደርስ የአረብ አገር ስራ የወገብ በሽተኛ አድርጎናል
እኔማ ጧት ከእንቅልፌ ስነሳ ልክ እንደ እንጨት ድርቅ ብየ ነው የምነሳው ጎንበስ ብሎ እቃ ማንሳት በስንት መከራ ነው
ሁሉም ያልፋል አብሽሪ ማር
አብሺሪእህት. በተቻለሺ እቅስቃሴአድርጊ አላህይገድፋሺ
አሚሚን አላህ ይበሽርኩም ብል ኸይር ውዶቸ
Ere arebe hager yewegeb beseheta balbete aregonal eto eyalhu fazere wegeban selo azen nebere
Hbibatb ayzogni. Mami hulumnawu yaruh
እናመሰግ ናለን። ስንቆም ግ ን ከአንተ በተቃራኒ ነው ቁሙ የሚባል እንዴት ነው?
እፋፋፋፋርእኔም
ሀርብሀገርከመጣሁጀምሬወገቤንበሽተኛነኝ
ኢትዮሁኔየማልሸከመዉሸክምየለምነበረግንአንድምቀንአሞኝአያቅምነበር
እንኳን ልሰራው ሳየው ገና ደከመኝ
ወላሂ እኔም እያመመኝ ነው
ቀጥሉበትምርጥነው
Are ena btme eymemnye nwe
ሰላም ሳታስቢው እኮ ሸቃጣ እየሆሽ ነው ይቺን ሳምንት ሳምንት በምትሰሪያት እስፖርት
ኧር እኔም እያሰቃየኝ ነዉ
👍🌹⚘⚘🥰🙏
Ene europ. New yemnorew. Be 25 amete wegebe tamoal.
ወገብ ውይአይነሳ
Hl
አይ የወገብ ነገር አይወራ እድሜ ለመዳምሰቤት ሰባብሮኛል ዋጋ የለኝም በጣም አመሰግናለሁ ከናንተጋ አብሬ ሰራሁ የኔ የወገብ በሽታ ግን የዘመናት ነው ችግር አይፈጥርም አደል ብሰራው ወዮ መቀመጥ መቆም መተኛት አልችልምኮ ተቃጠልኩ
እግዚአብሄር ይማርሽ ይማረን እኔም የወገብ በሽተኛ ነኝ የአገርልጅ መላ ካለሽ ወይም ካገኘሽ ለኔም ንገሪኝ እዚሁ አረብ አገር ነኝ
አይ ኢትዮጵያውያ ሰልጥናችሃል ይሄን ጭራሽ አልጠብኩም ነበር loool 😂😂 በርቱ ቀጥሉ ጎበዝ ግን ሜካፕ ተለቅልቆ ፀጉር ለቆ ስፖርት የለም እሱ ይሻሻል these women killing me 😂😂😂😂
በቀንከስራችሁትግማሹንእስራለሁ.
እኔ ደግሞ ቢያንስ 2 ወር ሊሆነኝ ነው ጀርባየን በጣም ያመኛል
እኔም 😭😭😭
አረ አያመመኝ ስራ አላሰራም እያለኝ ነው
አረ እኔስ የወጌብ ህማም ልገደልኝ ነዉ
አረ እኔም ልሞት ነው የጀርባ ህመም
A.m
Sorry this is not the right way to teach. You have to stand at the front. So every one will follow the trainer
አረ ከጋዜጠኛው ፍቅር ያዘኝ ምናባቴ ላድርግ በተለይ ድምፁ ገዳይ ነው አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መላ በሉኝ
መልኩም ቆንጅየነው። ክክክክክክክ
መልኩም ቆንጆ መው ግን ጥሎብኝ ቆንጆ መልክ ያለው እና ሀብታም ወንድ አይስበኝም በድምፁ ነው ያፈቀርኩት
እረ ፍቅር ያዘሸ እንዴ? ሲያምርሸ ይቅር ልታቃጥይው
@@mandelayehnew4566 ክክክክክ አረ ምነው ፍቅር ነውር ሆነ እንዴ ? ባፈቅርስ ምን ችግር አለው ሆሆሆ
እኔ. ያረብ ቤት. በደብ. አድርጉ. እሥቡርት. ሠርቱኛል
Isu gudat ije sporte ayidelm batelaye machersha laye yeserutin isporte sire
አሠቃየኝ.እህቶቸ.እናተንም.ወይዘንድሮ.በጣም.ቆሠለ.የተሠበረ.ነው.የሚመሥለኝ
በጣም.ትክክልነህ.በሸታው.እንደት.እንደተከሠተብኝ.ገብቶኛልግን.መዳም
እኔ የ80አመት ነው እምመስለው ጀርባየ ጎብጦ 😭😭😭😭😭😭😭
እኔም ማር ጎበስ ስል😢😢😢
አረ ወገቤን ልሞት ነው።
Ere ena tamemalehu metafe ateba sanesa 3ken tegeche tenesahu 1amet molagi yamegale
እናመሰግናለን