ELA GYM
ELA GYM
  • Видео 84
  • Просмотров 2 315 200

Видео

ካላስፈላኪ ስብና የሱካር በሽታ ለመከላከል(how to protect ourselves from diabetes )
Просмотров 3,2 тыс.2 года назад
ካላስፈላኪ ስብና የሱካር በሽታ ለመከላከል(how to protect ourselves from diabetes )
አጥንት እንዳይሳሳና ጡንቻዎች እንዳይደክሙ (FOR BONE DENSITY, STRENGTH AND MUSCLE TONE ,BALANCE COORDINATION )
Просмотров 4,8 тыс.3 года назад
እንደሚታወቀው በአለማችን በርካታ ሰዎች በአጥንት መሳሳት እና ጥንቃሬ ማነስ እንዲሁም የጡንቻዎች መላለት በጤንነታችን ላይ ከፍተኛ የጤና ቀውስን ከማምጣቱም ባሻገር ካለእድሜያችን ከሚመጡ በሽታና አቅም ማጣት ትልቁ ምክኒያት የሳይንሱ ጥናት እንደሚያሳየው ወይንም እንደሚያስረዳው ከሆነ በቂ እንቅስቃሴ ማነስና ተመጣጣኝ ምግብን አለማግኘት ዋንኛ ምክኒያቶቹ ናቸው በተለይም ከፍተኛ ፕርሰቴጁን የሚይዘው የእንቅስቃሴ ማነስ ነው ስለዚህም ከእኔ ጋር ሆነው በሚሰጡት ሳይንሳዊ ምክሮችና እንቅስቃሴዎች ከእኛ ጋር እንቅስቃሴ እንዲያረጉና ጤናዎትን እንዲጠብቁ እመክራለሁ 🙏
የሶስቱንም የቦርጭ አይነቶች ለማጥፋት (THE THREE ABDOMINAL MUSCLE FUNCTIONS AND FACTS)
Просмотров 36 тыс.3 года назад
እንደሚታወቀው በአለማችን ያሉ ሰውዎችን ከሚያስቸግሩ ወይንም ስብ ቶሎ በማከማቸት የሚታወቀው አደገና የሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ በሆዳችን አካባቢና በጉናችን ዙሪ በሚገኘው የሰውነታችን ስፍራ በስፋት ስብ በማከማቸት ይታወቃል ይሁንና የዚሁ የሆድ ቦታዎችም በሶስት ይከፈላሉ የላይኛው ፣የመካከለኛውና የታችኛው የቦርጭ በመባል ይታወቃሉ ስለዚህም ተገቢዬን የስፖርት አይነት ብቻ በመስራት ብቻ ነው ማሶገድ የምንችለው ካለበለዚያ ድካም ብቻ ይሆንብናል ስለዚህም ትክክለኛው ስራ ከሙሉ ማብራሪያ ጋር እየሰሙ ሰፖርቱን አብረው በመስራት በአጭር ሳምንታት ለውጥ በማምጣት ሊያስከትለው ከሚችለው አደገኛ በሽታ ይከላከሉ ምክሬ ነው 🙏
ገዳይ የሆነውን ስብን በሙዚቃ ዘና እያሉ ያቃጥሉ
Просмотров 3,4 тыс.3 года назад
እንደሚታወቀው በስውር በአካላችን ውስጥ ተከማችቶ ድምጽና ህመም ሳያሰማ ድገት ገዳይ ከሆነውን አላስፈላኪጊ የስብ ክምችትን (LDL OR BAD CHOLESTEROL )በመባል የሚታወቀውን የስብ አይነት ለማቅለጥና ያማረ አካልን፣ መንፈስንና አይምሮዎትን በሙዚቃ ዘና እያሉ ሳይሰለችዎት አብረውኝ በመስራት ጤንነትዎትን እንዲጠብቁ የዘወትር እመክራለሁ ቸር ይግጠመን 🙏
እጅግ ጠቃሚ እንቅስቃሴ ለሴቶች ከሙሉ ምክር ጋር
Просмотров 6 тыс.3 года назад
እንደሚታወቀው እጅግ በርካታ ሴቶች ተገቢውን የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ካለመስራታቸው የተነሳ መላ አካላቸው ከመላላቱም ባሻገር የስብ ክምችትና ከወሊድም ሆነ ከወሊድ በፊት አላሰሰፈላኪ የሰውነት መርገብ ስለሚገጥማቸው ይህ ችግር ደግሞ አብረውት ካለ ከትዳር ጋደኞቻቸውም ሆነ ከጮኞቻቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነትፍቅርን ከማቀዝቀዙም ሌላ በራሳቸው አይምሮ ላይ ከፍተኛ በራስ መተማመናቸውን ሲቀንስባቸው በስፋት ከመታየቱም ባሻገር ለፍቺና ወደ ሌላ ሰው የትዳር አጋራቸው እስከማጣትና ያደርሳል ።(Private parts external sex organ,gentil organ any organ involved in external genital orga...
መልካም 2014 የጤና ዘመን ይሁንላችሁ
Просмотров 1,7 тыс.3 года назад
መልካም 2014 አዲስ አመት ይሁንላችሁ የሰላም ፣የጤና ፣ይሁንላቸሁ እያልኩ የዞትህ የመልካም ምኞቴን በማስተላለፍ የጤና ዘመን እንዲኖረን ዘመትር በተገቢው ሰአትና ጊዜ ተገቢውን የጤናችን እንዲሁም ለተስተካከለ የሰውነት ቅርጽ እንዲኖረን የሚረዳችሁን በሳምንት አንዴና ከተቻለም ከዛም በላይ የምለቀውን ለጤንነታችሁ እጅግ በጣም አስፈላጊና ወሳኝ የሆነውን የስፖርት ስልጠናዬን በነጻ እየሰሩ ጤናዎትን እንዲጠብቁ እመክራለሁ 🙏🙏🙏
በአንድ ወንበር ላይ አካልን ማሳመር (The best chair workout )
Просмотров 4,2 тыс.3 года назад
እንደሚታወቀው በርካታ የአለማችን ህዝቦች በእለት እለት የህይወት ክንውናቸው ለጤንነታቸው የሚሰጡት ወይንም ለሰፖርት ያላቸው ጊዜያት እጅግ አናሳ ከመሆኑ የተነሳ ለተለያዬ በሽታዎች ይጋለጣሉ ።እንዲሁም አላስፈላጊ የሰውነት ቅርጽም ይመጣባቸዋል ስለዚህ ሰፖርት ቤት ሳይሄዱ ፣ቤቴ ጠባብ ነው ሳይሉ በቀላሉ ቤትዎት ባለችው አንድ ወንበር ላይ እንዴት ጤንነዎትንና አካልዎን እንደሚያሳምሩ አብረውኝ ስልጠናውን በመከታተል የሚያምር ቅርጽና ጤናዎትን እንዲጠብቁ እመክራለሁ 🙏
ASIAN SQUAT BENEFITS(ዝቅ ብሎ የመቀመጥ ጥቅሞች )
Просмотров 5 тыс.3 года назад
(Asian squat benefits )ዝቅ ብሎ የመቀመጥ በርካታ ጥቅሞችን ስናስብ ይህ አይነቱ አቀማመጥ ባህላቸው ከሆኑት የሩቅ ምስራቅ የመጣ ሲሆን በአፍሪካም በህይወታቸው ዝቅተኛ ደረጃላይ የሚገኙ ህዝቦችም የእለት እለት ከኑሯቸው ጋር የተያያዘም እንደሆና ይታወቃል ።የዚህ ዝቅ ብሎ የመቀመጥ ጥቅሞቹ በጥቂቱ ለማየት ያህል የመጀመሪያው የመገጣጠሚያዎችን ጤንነትና ባግባብ እንዲቀሳቀሱ ማድረጉ ነው (keep joint healthy and mobile ) ሌላው (keep muscles strong and flexible ) እንዲሁም ለተስተካከለ የምግብ መፈጨት (help digestive system ) በመጨረሻም ለተስተካከለ የሰውነት ቅርጽ (...
የሚያምር አካልን ለመገንባት (HOW TO MAKE BEAUTIFUL BODY WITH PUSH UP)
Просмотров 4,3 тыс.3 года назад
አካላችንን ያማረና ፍጹም ጠንካራ ሰውነትን ለመገንባት የሚያስችለን የሰፖርት አይነት ቢኖር አንዱና ዋንኛው ቩሻኘ ነው (push up) ይህ የቩሻኘ አይነት አካልን ከማጠንከሩና ከማሳመሩ በላይ ለእያንዳንዱ የሰውነታችን ክፍል ወይንም የካላችንን መገጣጠሚያዎችን በቀላሉ እንዳይወልቅና እንዳይጉዱ የሚረዳን የእንቅስቃሴ አይነት ነው ።ስለዚህም ሁላችሁንም ሳይንሱን የጠበቀ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግና ለመጠቀም ከመልካም ምክር ጋር ከፈለጉ ወደ ቻናላችን ብቅ ብለው ስልጠናችንን በነጻ ይከታተሉን ።
የአጥንት መሳሳት ችግር ለማሶገድ (HOW TO CURE ARTHRITIS AND OSTEOPOROSIS PROBLEM )
Просмотров 7 тыс.3 года назад
እንደሚታወቀው በአለማችን በአጥንት መሳሳት በሽታ የሚደርሰው አጠቃላይ የአጥንት መሰበር አደጋ በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ከሁለት ሚሊዬን በላይ የሆኑ ሰዎችን እንደሚያጠቃ የቅርብ ሳይንሳዎ ጥናቱ ያስረዳናል ከንዚህም አርባ ከመቶው ደግሞ ከለእድሚ የሚመጣ ሲሆን ይኸውም በርካታ ቁጥርን የያዘው ደግሞ የሴቶች ነው። የተቀረውን ስልሳ ከመቶው ደግሞ በእድሜና የተመጣጠነ ምግብና ካለመመገብ የሚመጣ ነው ።እንዲሁም ዘጠና ከመቶው ዋንኛ ምክኒያቱ ግን እንቅስቃሴ ወይንም በሳይንስ የተጠኑ ሰፖርቱን አከታትሎ በመስራት ከዚህ አይነት በሽታ መዳን እንደሚቻል ጥናቱ ያስረዳናል ።ስለዚህም ከእኔ ስልጠና ጋር አብረው በመሳተፍ ከዚህ አይነት በሽታ እ...
ስብ ለመቀነስና በቀላሉ እራስን ለመከላከል (DUAL PURPOSE )
Просмотров 2,1 тыс.3 года назад
ውድ የተወደዳችሁ የዮቲቤ ተከታታዮቼ እንደተለመደው ዛሬም በቀላሉ በአዝናኝ መልኩ እየተቀሳቀስን ጥሩ የሚያምር አቆምና በእራስ መተማመን እንዲኖረን (Self confidence or self-defense )በቀላሉ እየተማሩ ሰውነታችን ውስጥ የተጠራቀሙ አላስፈላጊ ስቦችን በቀላሉ የሚያቀልጥ ወይንም የሚያሶግድ ስራዬን ይዤላችሁ እንደተለመደው ቀርቢያለሁ ከእርሱ የሚጠበቀው እየተዝናኑ ጤናዎትን በመጠበቅና ከማንኛውም ጥቃት እራስዎትን መከላከል እንዲችሉ ስልጠናዬን ተከታተሉ መልክቴ ነው 🙏
የላላ አካላችንን ለማጥበቅናለማሳመር 💪 (Dumbbell workout )
Просмотров 3,6 тыс.3 года назад
እንደሚታወቀው ሰውነታችንን በተለያሉ ዘዴዎች ኪሎ ማስቀነስ እንደሚቻል ይታወቃል ከምንቀንስባቸው ጥቂቶቹ ነገሮች ብንመለከት :ለምሳሌ ምግብን ለይቶ መመገብ ፣የምንወስደውን ምግብ አመጣጥ መውሰድና ፣እረጅም በሰአታት እራስን በማስራብ ማስቀነስ ከምንችልባቸው ጥቂቶቹ ናቸው ይሁንና በመጨረሻም ኪሎ ያስቀነስነውን አካል ጠንካራና ጥብቅ እንዲሁም ያማረ ለማድረግ ግን ትልኩን ስራ ዘንግተነዋል ስለዚህም አካልዎትን ጠበቅ ለማድረግና ለማሳመር ከፈለጉ ካለጥርጥር ስልጠናዬን ይከታተሉ 💪💪💪🙏
በኮሮና ቫይረስ ለተጠቁ የሚረዳ የስፖርት አይነት(COVID-19:AWAKE PRONING REHABILITATION EXERCISE )
Просмотров 1,6 тыс.3 года назад
እንደሚታወቀው በመላ አለማችን የወቅቱ ወረርሽኝ በሽታ እንዲሁም የበረካታ ሰዎችን ህይወትን የቀጠፈው የኮሮና ቫይረስ በሽታ መሆኑ እሙን ነው።በተለይም በታዳጊ አገራት ላይ የሚያመጣው አደጋ ደግሞ እጅጉን የከፋ ነው ለዚሁም ትልኩ ምሳሊያችን ኢትዮጵያ አገራችን ነች የመሀበራሰባችን ለበሽታው ያለን የንቃተ ህሊና ማነስና በተዘናጋ በእለት እለት በምናደርገው የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ የሚታየው የብዙዎቹ በርካታ ስቃይና ሞት ያዛዝናል ።ስለዚህም ይህንን የእስተፋሳችንን ስርአት ሊያስተካክል በሚችለው ፍቱን እንቅስቃሴዎቻችን በመከታተል አብረውኝ ደጋግሞ በመስራት ከተያዙበት በሽታ ከፈጣሪ ጋር ፈጥነው እንዲወጡ እመክራለሁ (the best ...
በቁርጭምጪሚት ህመም እንዳይጠቁ (ANKLE SPRAIN RELIEF EXERCISE )
Просмотров 3,2 тыс.3 года назад
በቁርጭምጪሚት ወለምታ የምንጠቃባቸው ዋና ዋና ነገሮች ከሚባሉት ጥቂቶቹ ዋንኛው በቂ የእስፖርት እንቅስቃሴዎች በዛ ስፍራ ላይ ትኩረት አርገን ባለመስራታችን የሚፈጠሩ ችግሮች መሆናቸው ግልጽ ነው (LACK OF ANKLE SPRAIN EXERCISE OR WORKOUT )ስለዚህም የቁርጭሚጪሚታችንን ጡንቻዎችና ሌጋሜንቶችን (ligaments )ሊያሰሩ ወይንም ሊያጠነክሩ የሚችሉትን የእንቅስቃሴ አይነቶች በመደጋገም ማጠከር የሚችሉበትን ሰፖርት አብረውኝ በመስራት ከአደጋ እራስዎትን ይጠብቁ ።
ትከሻን ለማጠንከርና መቀመጫን ለማስተካከል (BOOTY SHAPE)
Просмотров 1,9 тыс.3 года назад
ትከሻን ለማጠንከርና መቀመጫን ለማስተካከል (BOOTY SHAPE)
ሞይታይ ስልጠና በባህር ዳርቻ(MUAY THAI)KICK BOXING 🤜🤛
Просмотров 9433 года назад
ሞይታይ ስልጠና በባህር ዳርቻ(MUAY THAI)KICK BOXING 🤜🤛
ፈጥነው ከወገብ ህመም ይገላገሉ(INSTANT FULL BACK PAIN RELIEF)
Просмотров 323 тыс.3 года назад
ፈጥነው ከወገብ ህመም ይገላገሉ(INSTANT FULL BACK PAIN RELIEF)
በልብ ጡንቻ ውስጥ ያለ ስብን ለማቅለጥና አካልን ለማመጣጠን(Get proportional body &Melt your Cholesterol )
Просмотров 4,3 тыс.3 года назад
በልብ ጡንቻ ውስጥ ያለ ስብን ለማቅለጥና አካልን ለማመጣጠን(Get proportional body &Melt your Cholesterol )
ሆድ መቀመጫን እግርን በአንድ ጊዜ ለማሰራት (FULL BODY WORKOUT )
Просмотров 3,3 тыс.3 года назад
ሆድ መቀመጫን እግርን በአንድ ጊዜ ለማሰራት (FULL BODY WORKOUT )
የጭን ስብን በማቅለጥ እግርን ማሳመር(INNER THIGH )
Просмотров 7 тыс.3 года назад
የጭን ስብን በማቅለጥ እግርን ማሳመር(INNER THIGH )
ምክሬን ሰምተው ይጠቀሙበት (fundamental Advice )
Просмотров 6 тыс.3 года назад
ምክሬን ሰምተው ይጠቀሙበት (fundamental Advice )
የትከሻን ህመም ለማሶገድ (Stick Mobility Recovery Routine )
Просмотров 14 тыс.3 года назад
የትከሻን ህመም ለማሶገድ (Stick Mobility Recovery Routine )
በራስሆት የሰውነት ቅርጽ መተማመን ከፈለጉ (TO BUILD OUR SELF ESTEEM )
Просмотров 4,3 тыс.3 года назад
በራስሆት የሰውነት ቅርጽ መተማመን ከፈለጉ (TO BUILD OUR SELF ESTEEM )
ተራራን በመውጣት ስብን ማቅለጥ (Mountain climbing workout )
Просмотров 5883 года назад
ተራራን በመውጣት ስብን ማቅለጥ (Mountain climbing workout )
በ10 ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ስብን ለማቃጠል (Skipping workout )
Просмотров 20 тыс.3 года назад
በ10 ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ስብን ለማቃጠል (Skipping workout )
መላ አካላችንን ለማጥበቅ (HOW TO TIGHT OUR BODY )
Просмотров 3 тыс.4 года назад
መላ አካላችንን ለማጥበቅ (HOW TO TIGHT OUR BODY )
ቁ2 ከወገብ በላይ ሰውነታችንን ለማስቀነስ (TO SLIME YOUR UPPER BODY )
Просмотров 94 тыс.4 года назад
ቁ2 ከወገብ በላይ ሰውነታችንን ለማስቀነስ (TO SLIME YOUR UPPER BODY )
የተዋበ የእግር ቅርጽ እንዲኖረን (INNER THIGHS FAT LOSS)
Просмотров 15 тыс.4 года назад
የተዋበ የእግር ቅርጽ እንዲኖረን (INNER THIGHS FAT LOSS)
ያማረ ቁመናን በመኖሪያ ቤቶት (Home workout to get a good posture )
Просмотров 1,7 тыс.4 года назад
ያማረ ቁመናን በመኖሪያ ቤቶት (Home workout to get a good posture )

Комментарии

  • @langliznejla1190
    @langliznejla1190 Час назад

    እናመስግናለን. ❤❤❤❤❤ወንድም

  • @AtsiSisay-y1f
    @AtsiSisay-y1f 3 часа назад

    እናመሰግናለን

  • @worklmworklm
    @worklmworklm День назад

    ለመጀመርያየ ነዉ ጀምራለሁ

  • @TamartaTeu
    @TamartaTeu День назад

    ወንድሜ ልሞክረው አስቤ ነበር ግን ሰውነት ማሟሟቅ አያስፈልግም ወይ

  • @ekremaaa-j4v
    @ekremaaa-j4v День назад

    አረ ወድሜ እስፖርቱስአልሆነልኝም ትንሽ ነዉ ግን መሬት ሊነካነዉ መላበለኝ ገናሳላገባ እዲህ መሆኑ😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @derejeamana4841
    @derejeamana4841 3 дня назад

    Thank you

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 4 дня назад

    በተለይ የጎን ሞባይል እሚባለው እንደት እንደሚደብር 😌😌

  • @SelamNekuluwediseb
    @SelamNekuluwediseb 6 дней назад

    ብጣዕሚ ጎበዝ ምምህረይ ብጣዕሚ ሎውጢ ኣለዎ የቀኔልና ቀፀለሉ ከእህትህ ትግራወይቲ።🤲🤲🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀያትአህመድ-ዠ1ኸ
    @ሀያትአህመድ-ዠ1ኸ 7 дней назад

    በጣምደስየሚል. እስቦርት. እሽአላህዛሬጀምራለሁ. ለውጡንባድእምናይያድርገን. ባለህበትአላህ ይጠብቅህ🎉🎉

  • @AsmroaAlasmro
    @AsmroaAlasmro 7 дней назад

    ሀኪምቤትሄጀየወገቤአከርካሪወዴአንድጎንአዘንብሎልአሉኝእስፖርትለመስራትፈራሁወዴአዘነበለበጨርሶየሄደዴሁብየእባክህመልስልኝ

  • @BirehanAbebe
    @BirehanAbebe 7 дней назад

    ተባረክ በእዉነት እኔ ተጠቅሜያለዉ

  • @langliznejla1190
    @langliznejla1190 8 дней назад

    ዋው. በጣም. ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterTesema-l1r
    @AsterTesema-l1r 9 дней назад

    እናመሰግናለን ተባረክወንድሜ ለኦ+ መመገብያለብንን ከሰፖርትጋር ብትለቅልን

  • @FtiyaNuredin
    @FtiyaNuredin 9 дней назад

    እኔ ቀኝ እግሬ በጣም የማኛል

  • @Munababa507
    @Munababa507 10 дней назад

    እኔ ገና በልጀነቴ ተሰቃየው መቀመጥ መነሳት አስቸገረኝ የወገብ ህመም ምን ተሻለኝ😢

  • @asqw6481
    @asqw6481 11 дней назад

    ሰላም ከቻልክ ከጊዜ በሁዋላ ጎበጥ ላለ ትከሻ አሳየን

  • @YonasYesuf-i4e
    @YonasYesuf-i4e 13 дней назад

    ሀይ ኤልያሰ ሰላም ነህ ዮናሰ ነኝ መልሰ የለም አንተ ደና ነህ

  • @tamamslmn6752
    @tamamslmn6752 14 дней назад

    በጠ አመሰግናለሁ ለወጠ አይቼበተለሁ ነገር ግን በሰምንት ለስንት ቀን መስራት አለብኝ ለወገን ብቻ

  • @AsterTesema-l1r
    @AsterTesema-l1r 14 дней назад

    ተባረክ

  • @tamamslmn6752
    @tamamslmn6752 16 дней назад

    ለምን የህል ግዜ መሰረት አለብኝ

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube 17 дней назад

    ተባረክልኝ ወድሜ በጣም ነበር ጉልበቴን የሚያሙኝ አሁን እየተቀሳቀስኩበት ነው ወደስፓርት ❤❤❤❤

  • @BirukAlemu-q5s
    @BirukAlemu-q5s 19 дней назад

    ሰላም ነው ኤላ ብሩክ ነኝ አንዴት ነው እረ ወንድሜ ጭራሽ ወገቤን ይዞኝ በቨክም ነው ያለሁት ምን ላድርግ

  • @Aelazar
    @Aelazar 19 дней назад

    ❤❤❤❤ mrti medanir

  • @zedAli-xj3vj
    @zedAli-xj3vj 19 дней назад

    ዛሬ ጀመርኩ ለውጡን በቅርብቀን እዴማይ እርግጠኛነኝ

  • @mulug8822
    @mulug8822 21 день назад

    እአንተን እንሰማ ወይስ ሙዚቃውን???

  • @FentaneshAbate
    @FentaneshAbate 21 день назад

    የወገብ ችግር አለብኝ መስራት እችላለሁ

  • @kidestberhan9623
    @kidestberhan9623 22 дня назад

    ❤❤❤

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 22 дня назад

    ዋው ወንድሜ ስፈልገው የነበረ እንቅስቃሴ ነው በረታ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @FtUj-sq6qd
    @FtUj-sq6qd 22 дня назад

    ይመለስል ስትወው እሺ

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h 23 дня назад

    እናመሰግናለን💞👍👍👍👍👍

  • @LijalemAbera-d2m
    @LijalemAbera-d2m 24 дня назад

    አድራሻህ የት ነው

  • @RabiaEndris-c1f
    @RabiaEndris-c1f 26 дней назад

    በቀንስንትጊዜ መስራትአለብን

  • @Brhan-dk3um
    @Brhan-dk3um 27 дней назад

    አመሰግናለሁ ግን በቀን ስንት ጊዜ ነው እሜሰራ

  • @BirhanuLemlem-h6k
    @BirhanuLemlem-h6k 28 дней назад

    ሀይ

  • @BirhanuLemlem-h6k
    @BirhanuLemlem-h6k 28 дней назад

    ኢላ ወንድሜ እንዴት ነህ ይደርስሀል ብየ አስባለሁ የምታድርግልን እገዛ በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን በመቀጠል 3 የወገብ እስፖርቶች አሳይተህናል ሁሉም በአንድ ቀን ቢሰሩ ጉዳት አለው ?

  • @MeseretAyel
    @MeseretAyel 28 дней назад

    እኔ ዲስክ አለብኝ ከበፊቱ አሁን ደህና ነኝ መንቀሳቀስ እችላለው አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ጥያቄዬ ሄሮቢክስ እስፖርት ብሰራ ችግር አለው ወልጄ ሰውነቴ በጣም ጨመረ ለዚያ ነው ?

  • @GenetTemesgen-br8ov
    @GenetTemesgen-br8ov 29 дней назад

    ተባረክልን ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን የአንተ እስፖርት እየሰራሁ ነበር የወገብ ዲስክ ብለውኝ ትንሽ ትቶኝ ነበርና ግን ሰሞኑን በጣም እያመመኝ ነው ምን ትመክረኛለህ ወንድሜ

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 Месяц назад

    Thank u so much really I feel better after I do this exercise with u Alehamedulellah I go hospital I take a lot of medicine but not relief

  • @fafi0956
    @fafi0956 Месяц назад

    ለምን ጠፋህ ግን ይሄ ሰው😢

  • @SewnetTaddesse
    @SewnetTaddesse Месяц назад

    ሰላም እንዴት ነህ? ጉልበቴንከላይ በኩል ሳይሆን በውስጥ በኩል መታጠፊያው ላይ ተቀምጨ ስነሳ ነው የሚያመኝ ይህ ስፖርት ያሽለኛል ወይ?ወይስ ምን ትመክረኛለህ?

  • @meskeremhabte-y1w
    @meskeremhabte-y1w Месяц назад

    Elu selzm new betzm tefah zemde stflegem

  • @ፊቱአፊሪ
    @ፊቱአፊሪ Месяц назад

    ሰለም ወድሚ ኦበረሽን ለላበት ሰዉ ይሆነል የመተሰረቸዉ ሁሉሙ መልስልኝ

  • @ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ

    እኔ ተሰቃየሁ😢

  • @birkealinama5081
    @birkealinama5081 Месяц назад

    Thank you ዎንድም 🙏🙏

  • @adanchdegu8424
    @adanchdegu8424 Месяц назад

    Thanks a lot. I am in a lot of pain and worried for that. I follow you strting now and doing this exercise.

  • @almazhagos1195
    @almazhagos1195 Месяц назад

    Thank you.

  • @JemilaAhmed-o6j
    @JemilaAhmed-o6j Месяц назад

    አመሰግናለው በርታ ቡዙ ነገር እጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @JemilaAhmed-o6j
    @JemilaAhmed-o6j Месяц назад

    ሰለም ወንድሜ እስፖርቱ በጣም አሪፍ ነው ዛሬ ነው ያየውት አናም አባቴ ወድቆ ነወ የወገቡ ዲስክ ተሸራቶል እናም አገቱላይም ጉዳት ደርሶበታል Espaynal cord ተብለን አንገቱን operation ተሰርቶል ግን ወገቡን operation አልተሰራለትም ግን ይህን እስፖረት ብናሰራው አንገተቱላይ የተሰራበትላይ ጉዳት አይኖረውማ

    • @elagym5723
      @elagym5723 Месяц назад

      @@JemilaAhmed-o6j በትክክል ነገር ግን በጣም በርጋታ ይስሩት እንቅስቃሴውን 🙏

  • @ElsaMohamed
    @ElsaMohamed Месяц назад

    ሽኩራንውድሜ

  • @BĩĥĩĵãMùĥáMéĐ
    @BĩĥĩĵãMùĥáMéĐ Месяц назад

    በጣም ነው የምናመሰግነው ❤❤❤