Betam yegermale ke rgeme giza bhla ayhuke at list known your cestian tank GOD be ena heywet yalwen kefu neger bante yetnsa mechema alrsawem mecham ye egzhabhar mherte beztolen inje indante ayntun behywet menore yegermale degmo erashen endmhur sitkolele new yegrmge what abuts women abuse prson if I tale you did you have the answers not at all b/c I’m the one who abused me you remember? I know your not a good person you just showed up !! For today it’s ok but I have a lot to say about you!! Believe me the true! What you done to me!!
ኤላየ እኔስ ኣመሰግኜ ለኣመስጋኝ ሠጥቼሃለው እግዛብሄር ያክብርልን ሠላም የክርስቶስ ይብዛልህ ኤላየ ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏
ትንሽ ቀስ ብትል አሪፍ ነው
በረታ ደስ ይላል ተባረከ🙏
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን
አሜን አሜን ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ሠላምህ ይብዛልህ ወዲሜ
አሜን አሜን አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
Selamehe yebezalege selamen setehegalen 🌲🌲💐
አሜን አሜን ቲጂዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እንካን፡አደረሰህ፡ተባረክ
ወንድሜ አከብርሃለው !🙏
እኔም ዝቅ ብዬ ከምስጋና ጋር አክብሮቴን አቀርባለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ ወንድሜ
እኔም አመሰግናለሁ ቤርዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ ኢማንዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
Bravo Ele Thankyou
Enkuan abero aderesen
ሃይ ብስርዬ ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ may God bless you 🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን
ምንም አይደለም እህቴ ሰብሊ በርችልን 🙏🙏🙏
ጠብ ሲል ስደፍን ያለችው ማን ነበረች ኪኪኪ የቀነስኩትን መልሼ gain አደረኩት
አንተን የመሰለ ወንድም አለኝ motivates
የሚያደረገኝ አስተካክላለው bro
Thank you 🙏
😂😂😂😂አይዞኝ አይዞኝ ሳይወድ በግዱ ይመለሳታል እጅ አንሰጥም ወዳጄ 😂💪🙏
@@elagym5723 Thank you bro 👍
Merry cristmas a happy new yer Eliye 😘💫👍💯
እሙናዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ዝቅ ብዬ same to you my dear 🙏🙏🙏
🙏🏽 Merry Christmas 🎄 መጭው ዘመን የሰላም እና ያሰብከው ነገር ሁሉ እንዲሳካልህ እመኝልሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ሜርዬ የኔ እህት God bless you 🙏🙏🙏
እሺ ወንድም ELA አመስግናለው ።
❤❤❤
Selam lant yihun yihun
አሜን አሜን አመሰግናለሁ ፍቅርትዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 wow betami thank you God bless
merry Christmas thank u
Thank you too Bettya my dear sister 🙏🙏🙏
Selam selam enkuan dena metah enkuan adereseh ena wetetama hognalehu bante amsgenalw bro🙏🙏🙏🙏
ዋው ብሌንዬ ጀግና እህቴ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርችልኝ ከዚህም በበለጠ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Hello Abu , Merry Christmas!!
እኔ አድስ ነኝ ለዚ ፔጂ እስኪ ሞክራለሁ ስፖርት ለመስራት ጎበዝ ነበርኩ ግን አቋርጣለሁ
ሃይ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽልን አይዞሽ አብረን እየሰራን ወደ ዱሮ ማንነትሽ ትመለሻለሽ እጅ መስጠት የለም በርችልን 🙏🙏🙏
Merry Christmas to you and yours!!!!!
Many thanks my dear 🙏🙏🙏
መምህራችን ኤላዬ እናመሰግናለን እውነት ለመናገር በጣም ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል አመጋገባችን ላይ ለውጥ ለማምጣት ልክ እንደኔ አጠይቁኝ ለውጤን ዋዋው ነው
መስዬ የኔ ጉበዝ ጀግና የኔ እህት በርችልኝ በሁሉ የህይወት ለስኬት የኘ ቁርጠኝነትን ይጠይቃል 🙏🙏🙏
ያለፈው ሳምንት ነው ማየት የጀመርኩት እግዚአብሔርይባርክህ ስለምታገለግለን እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ለኔ ግን ቀላል አይደለም ከብዶኛል ጌታ ይርዳኝ
ሃይ እህቴ በፍጹም ገና ከጅምሩ ተስፋ መቁረጥ አይገባሽም እችለዋለሁ ብለሽ እራስሽን በማበርታት በትንሽ ትንሹ በመጀመር ቀለል ቀለል በሚሉት ሰፖርቶች ጀምሪና እንዴት ቀሰ እያልሽ ስትላመጅዠጂው በጣም ይቀልሻል ትወጅዋለሽም በርችልኝ እህቴ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
Hi
ሴላም ዌንድሜ ማስቴር ቤርታ ሌኔ እየጤቄሜኝ ኔው
አስቱዬ እንዴት ነሽልኝ እሺ እበረታለሁ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
እኔ የሶስት ልጆች እናት ነኝ ታዲያ ስወልድ ሶስቱንም ግዜ በኦፕሬሽን ነውስፌት ካለበት ቦታ እስከ እምብርቴ የምታስጠላ ቦርጭ ተለይታ ቁጭ ብላለች ምን ላድርጋት ምክር ይኖርህ ይሆን ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏😍
ሃይ ሚሚዬ እህቴ በቅድሜያ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ልጆች የእግዚአብሔር መልካም ስጦታዎች ናቸው ።ኦኘራስዎንሽ ከ6ወር በላይ ከሆነው ችግር የለውም ሰፖርቱን ለመሰራት ነገር ግን ፈጣን ለውጥ ለማግኘት ደግሞ ምግብሽን በጣም በመቆጣጠር ጣፋጭና ለስላሳ መጠጦችን እንዲሁም ፒዛና ኬክ ነክ ምግቦችን ፈጽሞ በማቆም ቶሎ ለውጥ ማግኘት ትችያለሽ ለበለጠ ምክር ቨዲዬ ልኬልሻለሁ በርችልን እህታችን 🙏
ruclips.net/video/GdVRRz3B8Mg/видео.html
@@elagym5723 ወንድሜ ለፈጣን መልስህ በጣም አመሰግናለሁ እረ ትንሹ ልጄ 6አመቱ ነው ጣፋጭ ነገር አልጠቀምም በቀን ወደ ሁለት ሊትር ውሀ እጠጣለሁ አመጋገቤንም ለመቆጣጠር እሞክራለሁ 😊10q😍
እኔ ደግሞ እብብቴ ምሀል ሰጋ አለው በምን ላቅልጠው
ሃይ ሳምሪዬ እህቴ በጣም አሪፍ ሰፖርት ተለቆልሻል እኮ ከወገብ በላይ ሰውነትን ለመቀነስ የሚል አርስት ያለውን ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከችው 🙏
Please le setoche bicha yemhon sport please
ፍቅርትዬ ከመጨረሻው ስራ በስተቀር የሴቶች ስራ ነው የኔ እህት የምታያቸው ስራዎች ሁሉ ሳይንሳዊ ይዘት ያላቸው ለሴቶች የሚዘጋጁ የሰፖርት አይነቶች ናቸው በጣም ቀለል የሚሎ የሰፖርት አይነቶችን ከፈለግሽም ወደ ኋላ ሄደሽ ቨዲዬዎቼን ታገኛቸዋለሽ እህቴ ።የወንዱቹ ትንሽ ከበድና ለየት የሚል ነው ብዙም አልሰጠውም አላማዬ በይበልጥም እህቶችን የመርዳት አላማ ስለሆነ ።🙏🙏🙏
Betam yegermale ke rgeme giza bhla ayhuke at list known your cestian tank GOD be ena heywet yalwen kefu neger bante yetnsa mechema alrsawem mecham ye egzhabhar mherte beztolen inje indante ayntun behywet menore yegermale degmo erashen endmhur sitkolele new yegrmge what abuts women abuse prson if I tale you did you have the answers not at all b/c I’m the one who abused me you remember? I know your not a good person you just showed up !! For today it’s ok but I have a lot to say about you!! Believe me the true! What you done to me!!