ካላስፈላኪ ስብና የሱካር በሽታ ለመከላከል(how to protect ourselves from diabetes )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 69

  • @AlexSabom
    @AlexSabom 5 месяцев назад +1

    ኢላ እንኳን ደና መጣ አለክስ ጋራዥ ሰሜን ሁቴል

  • @Lji_kidus
    @Lji_kidus 2 года назад +1

    kidus ነኝ በጣም እከታተልካለሁ በርታልን በደንብ

  • @zainabalma1071
    @zainabalma1071 2 года назад +1

    እንኮን ደነ መጠ በጠም አመሰግነለው ጠቀም ትምህርት ነው ምሰጠን

  • @yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
    @yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 2 года назад +3

    እንኳን ደህና ተመለስክ ኤላ!

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      አመሰግናለሁ ዮናዬ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 года назад +1

    ኤላዬ ወገኔ በጣም ነው የማመሰግንህ
    ከሁለት አመት በፊት የሰራሀውን በዶ ተከታትየ ለወገን ህመም ፍቱን መዲሀኒት ሆኖልኛል

  • @habeshapolitics1313
    @habeshapolitics1313 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ኤላዬ ምክርህን በየቀኑ ተግባራዊ እያደረኩ ነው ። በተቻለህ አቅም አትጥፋ እህታችንንም ፈጣሪ ይርዳት ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      እሜን ፈጣሪ ይርዳት እሺ አልጠፋም እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @getinetfite8134
    @getinetfite8134 2 года назад +2

    ኤላ ፡ በሪታ👌⚽️

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ጌቾ 🙏🙏🙏

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 2 года назад

    እናመሠግናለን ኑርልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @aklileseifu8945
    @aklileseifu8945 2 года назад

    ኤላ ለነፍሰጡር የሚሆ እስፖርት እባክህ ወገቤን በጣም እያመመኝ ነበር ሰላምህ ይብዛ

  • @yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
    @yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 2 года назад +2

    ኤላ በጣም አስፈላጊና የብዙ ሰው ችግር የሆነውን ጉዳይ ነው ይዘህ የመጣኸው። ሀይለኛ ንፋስ ስላላ ድምፁ አልፎ አልፎ አይሰማም። ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን።

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      ዮናዬ ወንድሜ አመሰግናለሁ ልክ ነህ የድምጽ ችግር እንዳለው አሁን ነው ያየሁት አስተካክላለሁ ወንድሜ thanks 🙏🙏🙏

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 года назад +1

    አህለንንን እካን በሰላም መጣህ

  • @hanamekonen3669
    @hanamekonen3669 2 года назад +2

    አንኮን ሰላም መጣሕ ወንደሜ ሠላምሕ የበዛ አመሠገናለሁኝ ተባረክ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እንኳን በሰላም ጠበቅሽኝ እህቴ ሃኒቾ አመሰግናለሁ አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mesitigi1478
    @mesitigi1478 2 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጣክ Elaye

  • @mekdeskebede7363
    @mekdeskebede7363 2 года назад +1

    ኤሉ ወንድሜ በጣም ጠፍተክ ነበር እንኩዋን ደና መጣክ 🥰🥰🥰

  • @haregfiseha8314
    @haregfiseha8314 2 года назад +2

    በጣም ነው እኮ የጠፋኸው ኤላ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      ሃረግዬ እህቴ አዎ ትንሽ ጠፍቻለሁ ይቅርታ አሁን በቻልኩት መጠን ላለመጥፋት እሞክራለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @haregfiseha8314
      @haregfiseha8314 2 года назад

      @@elagym5723 እውነት ለመናገር ከስፖርት አንፃር ብቻ ሳይሆን የምትመክረን ምክር እጅግ ገንቢ ነው።
      እናመሰግናለን !!!

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 2 года назад +2

    ኤሊዬ ❤❤❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      ወይዬ ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው
    @ውበትማለትተፈጥሮነው 2 года назад +3

    ኢላዬ እንኳን ደህና መጣህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ሃያትዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Ahlam_gelagay
    @Ahlam_gelagay 2 года назад +2

    ሰላም ኤላዬ ሳስብህ ነው የመጣኸው

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @missrehima3078
    @missrehima3078 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ ረሂማዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @zahara612
    @zahara612 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህልን እኔ እራሡ የት ጠፍ እያልኩ ነበር ስለመጣህ በጣም ደሥ ብሎኛል እናከብርሀለን ኑርልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለሁ አሜን 🙏 ዘሀራዬ እህቴ እሺ አልጠፋም 🙏

  • @nasewgessesse9693
    @nasewgessesse9693 2 года назад +2

    ንፋስ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እውነት ነው ትንሽ አየሩ እረበሸኝ በጣም ይቅርታ አስተካክላለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 года назад

    ኤላየ ዲምፅህ በጣም ሩቅ ነው
    ለቀጣይ ዲምፅህን አስተካክል

  • @coolkuwait3873
    @coolkuwait3873 2 года назад

    በሰላም ነዉ ጠፍተሀል

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 года назад +2

    Ohhhh my God my beloved bro
    Welcome 🙏 welcome 🙏
    I was thinking about you a lot
    And, I know you are so busy that’s why
    One’s awhile motivates us bro
    Thank you for doing this.
    ✌️🙏✌️

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      my so beloved and favorite brother of mine am so glad to hear from you🙏i hope you are doing great !!! thanks a lot as usual ...stay in bless 🙏🙏🙏

  • @alewyamohammed4675
    @alewyamohammed4675 5 месяцев назад

    ❤tank you so much for your help ❤❤

  • @tigibekele955
    @tigibekele955 2 года назад +1

    welcome to back! Elaye Wendme!

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      Thank you my dear sister tigya 🙏🙏🙏

  • @abumahirabumahir1296
    @abumahirabumahir1296 2 года назад +2

    Welcome ela enkuan dena mexah

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ከልብ አመሰግናለሁ እንኳን በደህና ጠበቀኝ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @christiantube-tv6hx
    @christiantube-tv6hx 7 часов назад

    የትከሻ ጡንቻ ወይም ውፍረት ለማጥፋት ምን መስራት አለብኝ ወንድሜ ?

  • @ወራቤሴፍቲ
    @ወራቤሴፍቲ 2 года назад

    ሰላም ላመሰግንክ እኔ ከልጅነቴ እሰፓርተኛ ነበርኩ አግብቼ 3ልጆችን ወለድኩ ክብደቴ 98 ገባ የህይወት ውጥንቅት ውሰጥ ገብቼ ነበር ባለቤቴ ኩላልቱ ፌል አደረገ መንታ ልጆቼ ታመው የሆነው ሆኖ ባለቤቴ ኩላልት አሰቀይሮ ነበር 4አመት ኖሮ አረፈ ልጆቼ ለህክምና አሜሪካ በድርጅት ሄዱ አልሀምድሊላህ ተሸሏቸዎል ህይወት ይቀጥላል እሰፓርት ጀመርኩ 1አመት ጠዎትና ማታ 2ሰአት ሰራሁ አሁን 70 ክሎ ነኝ ቁመቴ 1.68 ነው ካንተ ገር አመት ሊምላኝ ነው ገመድ ዝላይ ሁሌ ጠዎት 2ወይ3ደጋግሜ እሰራለሁ 30 ደቂቃ ዱባይ በሹፍሪና ነው ሚኖረው በጣም አመሰግናለሁ

  • @tuluforsa9124
    @tuluforsa9124 2 года назад +1

    እንኳን አደረህ ወንድሜ በጣም ጠፋህ በሰላም ነዉ ?

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ወዳጄ አዎ ትንሽ ስራና ትምህርት በዝቶብኝ ጠፋሁ አሁን በቅርብ እመለሳለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @tuluforsa9124
      @tuluforsa9124 2 года назад

      @@elagym5723 ለንኛውም በጣም ተናፍቀሀል በተረፈ እንዴት ነህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      @@tuluforsa9124 በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ብቅ እላለሁ በቅርብ 🙏

    • @tuluforsa9124
      @tuluforsa9124 2 года назад

      @@elagym5723ሰላም ኤላ እንደት ነህ ላገኝህ ፈልጋለሁ ስልክህን ብትልክልኝ ደስ ይለኛል ማማክርህ ነገር አለ🥰🥰🥰

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      @@tuluforsa9124 በዋትሳኘ ወይንም በቮይስ ሜል በድምጽ ጥያቄሽን በውስጥ መስመር እንዴሌሎቹ ተከታታዬቹ እረዳሻለሁ 🙏

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад +2

    እንኳን ደህና ኒጣክ ወንድሜ።ጠፍተክ ነበር በሰላም ነዉ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      አመሰግናለሁ ወዳጄ ትንሽ ስራና ትምህርት ቢዚ አርጎኝ ነው አልጠፋም 🙏🙏🙏

  • @Ahlam_gelagay
    @Ahlam_gelagay 2 года назад +1

    ለዲስክ የሚሆን እንቅስቃሴ ካለ ሊንክ አስቀምጥልኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      ruclips.net/video/v1ypj_s9yvc/видео.html
      ይሄው እህቴ ሌላው ቆንጆ ቨዲዮ ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከቺው በእርግጠኝነት በእርጋታ በመስራት ለውጥ የሚታመጭበት የእንቅስቃሴ አይነት ነው 🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ruclips.net/video/FwdhaHMsJ0o/видео.html

    • @Ahlam_gelagay
      @Ahlam_gelagay 2 года назад +1

      እሺ ኤላዬ ተባረክልኝ ምርጥ ወንድማችን ኑርልን 🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      @@Ahlam_gelagay አሜን እህቴ በርችልኝ አይዞሽ 🙏🙏🙏

  • @tigibekele955
    @tigibekele955 2 года назад +1

    ድምፅ ጥራት !

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እውነት ነው ቲጂዬ አስተካክላለሁ ትንሽ አየሩ እረበሸኝ ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @helenwakjira3860
    @helenwakjira3860 2 года назад +1

    Hi

    • @aishamohammed4329
      @aishamohammed4329 2 года назад

      ኤላ ስለመጣክ እናመሰግናለን ድምፅክ ይቆራረጣል

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ሃይ ሄሉ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      @@aishamohammed4329 እውነት ነው አየሩ ትንሽ እረበሸኝ ይቅርታ ወዳጄ አስተካክላለሁ 🙏🙏🙏

  • @fikirtebirhan931
    @fikirtebirhan931 2 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን የት ተፋክ???

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ሃይ ፍቅርዬ እህቴ አዎ ትንሽ ጠፍቻለሁ ስራና ትምህርት ቢዚ አርጎኝ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቅርብ ብቅ እላለሁ አዲስ ስራ ይዤ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @almazhailu2507
    @almazhailu2507 2 года назад +1

    are nifas nw

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      አመሰግናለሁ አልሚዬ እህቴ 🙏🙏🙏