My very much respective brother of mine i was thinking about you ....how u doing ?i hope u are doing great 💪🙏thanks for your kind words as usual 🙏🙏🙏stay in bless 🙏
@@elagym5723 selam wendim balehbet selamhn yabzawu yemawefr esbort sraln ene eseralehu gin bemakombet sat yelele new yemkensewu ena beftum mgib ayrbegnim min yshalegnal 🙏
Hi brother thanks for encouragement and advice. I want to ask u one thing. I born a baby before 2 and half months. When shall I start exercise and plz show me a very easy exercise for nursing mama who gain much weight. Thanks
Hi my sister i would like to say congratulations for your new Baby 🙏 it is better to wait extra 4months please what you have to do just try to control your life style 🙏🙏🙏
hi ela voice liyargelgn alechalem bezi melselgn kechalek🙏 kewldekugn 4 wera new ena betam wefriyalew megb kegnshalew anten eyayew mesrat jenriyalew ena gemdem ezlalew gn betam yerbgnale selmateba yhogn alakem esti mn telgnalek mekrgn salamesgegnh malef yekbdegnal betam amesgenalew
Hello bro Elias, how’s everything going with you? I’m very grateful for you . I do exercise with you everyday Thank you for all encouraging word This’s your brother Kinfe Ejeta I will send you my number thank you God bless you.
oh my Lord is that you my so beloved brother kinfeya 🙏i couldn't realized that good to hear from u ...how are u and.ur all families too ?i hope u are.doing great am very well praise the name of the lord Thanks a lot will keep in touch God bless 🙏🙏🙏
Yes yes yes Thank you 🥰🙏💞
የምታቀርባቸው የቤት እስፖርቶች የሚገርሙ ናቸው በርታ እ/ር ይባርክህ
እናመሰግናል❤❤❤❤
ዋው አባባሉ ተመቸኝ እውነት እኮ ከመጨረሻው እንጀምርና ስንታገል እንኖራለም እግዚአብሔር ማስቀደም ይሁንልን ወንድማችን ተባረክ በርታልን
አሜን አሜን አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ እንቺም በበዙ እህቴ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 ሰላም ኮች እንዴት ነህ ስለሰራህልን ቪዲዮዎች ተባረክ አዲስ ገቢ ነኝ። እኔ የምልህ ለመቀመጫ ለቦርጭ እና ለላላ ሰውነት ማጥበቂያ የሚለውን በአንድ ላይ ኤዲት አርግቼው 1 ሰአት ሆነ እሱን ሁሌ እየሰራው ነው ችግር ይኖረው ይሆን እንዴ🙏
Betam tebarek abo menfese yitadesal sayh becha salsera ye Eger kurchmt ga wfret endat lekensew keten
ሠላምክ ይብዛ ወንድማችን በርታልን ጥሩ ትምህርት ነዉ።👍👍👍👍👍👍👍
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
በእውነት ገራሚ ነው
እግዚአብሔር ይስጥህ
Gobazi egzhber yibarki yane wud wedime egzhbern yamemasgan machem ayawadiqami tebarki
እናመሰግናለን ❤️❤️
Hello Golden bro, thank you for sharing your time. Have a blessed one ☝️
My very much respective brother of mine i was thinking about you ....how u doing ?i hope u are doing great 💪🙏thanks for your kind words as usual 🙏🙏🙏stay in bless 🙏
ሰላምነው ወንድማችን ስላየዉህ ደስብሎኛል
ሃይ ወዳጄ ሁሉ ሰላም ነው ። ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ 🙏
አሪፍ ነው እናመስግናለን
እኔም አመሰግናለሁ thanks 🙏
ትክክል አመሰግናለሁ
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
Woww taberak migarm abebal
አሜን ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
በርጥ ሠው እመቤቴ ትሥጥልን❤❤❤
አሪፍነው
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
እስፖርት በጣም እወዳለው በመዳም ቤት ብሆንም ተመውደዴ የተነሳ ማታ ነው የምሰራው😍እናመሰግናለን ሰ
ጎበዝ እህታችን በርችልን 🙏🙏💪
Waw mamaye enem medam bet new yemseraw ena enem ewedalehu mata new yemseraw
Finally I found a coach ..Thank God!!
Thank you Ela!! ❤
እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ 🙏
አመሰግናለሁ ወንድሜ ዮናዬ ተባረክ 🙏🙏🙏
🌹👌👍👌💪💪
እባክህን ወድማችን ለቀጭን ሰዉ የሚሆን እስፓርት ስራልንን የምግብ ፍላጐታችንን የሚጨምርልን
እሺ እህቴ ጊዜ ሳገኝ ይዤ እገርባለሁ 🙏
እሽ ወድማችን
@@elagym5723 selam wendim balehbet selamhn yabzawu yemawefr esbort sraln ene eseralehu gin bemakombet sat yelele new yemkensewu ena beftum mgib ayrbegnim min yshalegnal 🙏
ሰላም ወንድም እስፖር ለመጀመር ፈልጌ ነበር እና በተለምዶ እስፖርት. ጧት ከእንቅልፍ ሲነሱነው የሚሰራው. እናእኔ ደግሞ በስራ ምክኒያት ጧት ነው የምተኛው ምንልልህ ፈልጌ ነው እስፖርት ሰርቸ ብተኛስ ችግር አለው
አችም እንደኔ ነሸ
በጣም እናመሰግናለን ግን ከአመት በፊት እንጂ አሁን ሰፖር አታሳይም ወይም አትታይም በሰላም ነው?
gentle man, thank you !!
እናመሠግናለን እንሞክራለን
" አልችለውም አትበሉ !"
ኤላ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ወንድም
በትክክል ወዳቼ ምንም ነገር የማይቻል የለም በእግዚአብሔር እርዳታ 🙏🙏🙏አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን እስኪ ቁመት ለመጨመር የሚረዳ ስራልን
ሃይ እህቴ ወደ ሆላ ሄደሽ የተለቀቁ ቨዲዎች አሉልሽ ቁመትን ለማሻሻል የሚለውን ቨዲዬ ተከታተይው ለውጥ ታይበታለሽ እህቴ 🙏🙏🙏
ወላሒ እኔወፍርነኝ ግንእስቦርት አልወዲም
Selam wendmachn sport ssra kbdet chemrale lemn endehone algebagnm pls mefthe
Hi brother thanks for encouragement and advice. I want to ask u one thing. I born a baby before 2 and half months. When shall I start exercise and plz show me a very easy exercise for nursing mama who gain much weight. Thanks
Hi my sister i would like to say congratulations for your new Baby 🙏 it is better to wait extra 4months please what you have to do just try to control your life style 🙏🙏🙏
ሰላምበጣምደስብሉኛል አተጋበመስረቲ ብዙለወጥ አዪቸለሁ
አመሰግናለሁ የኔ እህት በርችልኝ ጥያቄም ሲኖርሽ አለሁኝ በርቺ 🙏
ሰላምወንድማችንእናመሰግናለንጥሩነውበርታ
ሰላም ሰላም እህቴ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
Welcome back my bro
many thanks selamy my sister 🙏🙏🙏
ወንድሜ ምክርህ ወዝ ያሻግራል ሰላምህ ይብዛ
አሜን አሜን የእኔ እህት አመሰግናለሁ በርችልን 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሽ ወንድሜ
እንኳን ደህናመጣህ ወድማችን እኔ በጣም አመሰግናለሁ ለዉጥ አግኝቸበት አለሁ ግን እብርቴ አካባቢ ትንሽ ይቀረኛል እስት ምክር ለግሰኝ ዉድሜ
selam xenaysxlgn and xyake lxeyk wfret esport ychemral ende??
እኔ በጣም ቀጭን ነኝ ክብደት ለመጨመር የሚሆን እስፖርት አሳየን
በጣም እናመሰግናለን ውድሜ አድ ጥያቄ ልጠይቅህ መልስልኝ እስፖርት የሚሰራበትን ስአት ብትነግረኝ ማታ ወይስ ጦት ወይስ ወደማታ አከቤቢ መልስልኝ 🙏🙏🙏
በፈለግሽም ሰአትና ጊዜ መስራት ትችያለሽ እህቴ ብቻ ምግብ እንደበላሽ ከሁለት ሰአት በኋላ ቢሆን ይመረጣል 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሽ ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ ለቤትህ አድስነኝ በርታልኝ ሰርቸ ለውጥ ሳገኝ እነግርሀለሁ 🙏🙏🙏
@@saamphone9045 🙏🙏🙏
ያለህ ጥንካሬ ደስ ይላል።።ነገር ገመድ ዝላይ ለምን ይጠቅማል?ከጠቀመ በሳምንት ስንት ጊዜ መዝለል ያስፈልጋል? እባክህ መልሱን እፈልጋለሁ?
@@wossenmuchie3133 በሳምን 4መጠቀም በጣም ይጠቅማል ለአጠቃላይ የተስተካከለ የሰውነት አቋም
ወንድሜ እየተከታተልኩ ነው በጣም ለውጥ አምጥቻለሁ አመሰግናለሁ
ዋው ጀግና እህቴ በጣም ደስ ይላል በርችልኝ 🙏🙏🙏
ወድሜ በጣም ቀጫጫ ነኝ ለውፍረት የሚሆን ስራልን በተረፈ ምክርህ ሁሉ ይመቸል🎉🎉
ሃይ እህቴ የስፖርት ጥቅም ማወፈር ወይንም ማቅጠን ሳይሆን ተመጣጣኝ ሰውነት እንዲኖረን ነው የሚረዳን እህቴ ለበለጠ ምክር እንደሌሎቹ ተከታታዬች በሜሴጀር በድምጽ ጥያቄሽን ማቅረብ ትችያለሽ 🙏
እሽ በጣም አመሰግናለሁ ለወረደ ጡት የሰራሀውን አንተጋር እኩል በመስራት ለውጥ እያየሁበት ነው ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ
❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህልን እናመሠግናለን
ሃይ ዘሀራዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እስኪ currently ያለ ስፓርት አሳየን ኤላ
Keep up the good work Ela.
i will many thanks 🙏🙏🙏
selam ende nh bewt lanager felga nber bemn lagegnh ebake endatalefgn
ሃይ እህቴ በሜሴቸር ቮይስ ሜል አርጊልኝ እንደሌሎቹ ተከታታዬቼ እረዳሻለሁ የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ 🙏🙏🙏
hi ela voice liyargelgn alechalem bezi melselgn kechalek🙏 kewldekugn 4 wera new ena betam wefriyalew megb kegnshalew anten eyayew mesrat jenriyalew ena gemdem ezlalew gn betam yerbgnale selmateba yhogn alakem esti mn telgnalek mekrgn salamesgegnh malef yekbdegnal betam amesgenalew
@@hayuhayuti4510በ whatsup ቁጥሬ መላክ ትችያለሽ እህቴ በዚህ መጻፍ አልችልም ሙሉ ሀሳቤን መረዳት አያስችልሽም ይቅርታ 🙏
fb lay lekalek nber wey telageram kalek negergn pliis
@@hayuhayuti4510 እሺ እቀበልሻለሁ
ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ እጅግ አርጌ በርታ መከታተል ከጀመርኩህ ወር ከምናምን ይሆናል 80.ኪሎ ወድ 65 ከሎ ገብቻለሁ ማመነው ያቃተኝ በርታ የኔ ጀግና ሰብሰክራብ አርጉት ወድማችን❤❤❤❤🇪🇹💪💪💪💪
Arif nw Berta sport Betami nw miwodewu
ጉበዝ ይበርታልኝ ወዳጄ 💪💪💪💪🙏🙏
እናመሠግናለን ኤሊ 😍
እኔም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 ተባረክ ወንድሜ❤
እኔኮ እስፖርት መስራት ስጀምር ሰውነቴ የሚጨምረው ነገር እስፖርቱን ስተው ደግሞ እቀንሳለሁ ምን ይሻለኛል
ከዳሌአችን በጎንና በጎን ወደውስጥ የገባውን እንዴት ማስተካከል ይቻላል የእውነት በጣም ተስፋ ያስቆርጣል መስታይት ፊትለፊት ቆሜ እራሴን ሳየው ሞራሌ ይሞታል በጎኔና በጎኔ ወደውስጥ ግብት ግብት ያለ ነው ብዙ እስፖርት ሞከርኩ ግን ለውጥ የለም ማድረግ የሌለብኝንም ነገር ንገረኝ እስፖርቱንም አሳየኝ በፈጠረህ እንዳታልፈኝ
አርብ ሀገር የቁም ስራ ወይም የቃ ማጠብ ይበዛል ከወገብ በታቺ አብዛሀኝዉ ቀጪነዉ ከወገብ በላይ ዴግም ወፋራም ነዉ የኢዩ ቅርጣቺን ጠፍቶል እና የትኛዉ ለኛ ጥሩዉነዉ ትላለህ???
Bewst lanagrh echlalew
ለቀጭን አይሆንምዴ እኔበጣም ቀጭን ነኝ ግን ቅርፄ እዳምርልኝ እፈልጋለሁ መስራት እችላለሁ ንገረኝ😢
ወንድሜ እስፓርት ለመስራት ዝግጁነኝ ግን ለባርጭ ነው ግን የመጀመሪይዬነው ምን ማድረግ አለብኝ
ሃይ እህቴ ማድረግ የሚገባሽን ነገር ሁሉ ወደ ኋላ ሄደሽ አርስት በአርስቴቸው የሙሉ የምክር አገልግሎት ጋር ታገኝዋለሽ በተጨማሪ ምክር ከፈለግሽ በውስጥ መስመር እንደሌሎቹ ተከታታዬች ጥያቄሽን በድምጽ ላኪልኝ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 በማርይም በዋትሳፑ አውራኝ ስልኪን ልላክልህ ፈቃደኝ ከሆንክ
ትላንት ከተ እኩል እያየሁህ ከሰራዉ በኋላ ሰዉነቴ በሰራሁበት ቦታ አመመኝ አዲስ ስለሆንኩነዉ ወይስ ቪዲዮ ስራልን በዚ ጊዳይ ከሰራን በኋላ ምን እንደሚሰማን እናመሰግናለን በርታልን👌👍
አተለሰራህዉ እኔዴከመኝ
እኔ መቀነስ አልፈልግም ባለበት ሸፔን ማሳመር ነዉ የምፈልገዉ ዳሌና መቀመጫ እወዳለሁ እደወንዲ
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርችልን እህታችን ለበለጠ ምክር ቮይስ ሜል አርጊልኝ እንደሌሎቹ እረዳሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
ምክርህ በታም ደስ ይላል ግን ለቦርጭ ብቻ የሚሆን እስፖርት ብትሰራልን ከይቅርታ ጭምር👍👍👍👍👍
እኔ እሥፖርት የመሥራቱ ፍላጎት አለኝ ግን ጀምሬ እተወዋለሁ ይደክመኛል😂 ግን በጣም ቀጫጫ ነኝ ሆኖም ሠነፍ ነኝ ምን ይሻለኛል
አረ እኔ ሁለት ቀን ስሳረ መላ ሰዊነቴ ቆሰለ ስቀሰቀስ እካን የመኛል ሰዉነቴ ምድን ነው ነገሩ
@@ሒክሙ ሰውነትሽ እንቅስቃሴውን እስኪለምደው ድረስ ነው ደጋግመሽ ስትሰሪው ይተውሻል ትወጅውማለሽ ስፖርቱን በርቺ 💪💪💪🙏🙏🙏
@elagym5723 እሽ አመሰግናሁ በርታ
Ebakiwe ye egir kirtsn lemastekakel yemisera sport video yilakuln
ሰላም
ሃይ ሰላም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እኔም ስፖርት ጀምሪያለው አንተን እያየው ይቅናሽ በለኝ ኤላየ ቦርጭ እና ሞባይል አስቸግሮኛል
አይዞሽ እህታችን በርችልን 🙏🙏💪💪💪💪
@@elagym5723 እሽ ወንድሜ ግን እባክህ ከቻልክ ምከረኝ አበርታኝ ጭኔ ላይና መቀመጫ ላይ መጨመር እፈልጋለው ቦርጨ በጣም ያስጠላል ደግሞ ከብርቴ በታች ነው በጣምየሚበዛው ምግብ ምን ልተው ምንስ ልመገብ በዛላይ ስፖርች ስሰራ በደንብ አልችል እያልኩ ነው ተቸገርኩ
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጥቅሞችን እያገኝቻለሁ
ብዙን ጊዜ የምትሰራው ውፍረት ለመቀነስ ነው እሰቲ ኪሎስ ለመጨመር ምን ትመክረናለህ ምን አይነት እቅስቃሴ መስራት እዳለብን ንገረን
ኪሎ ለመጨመር በቀን በአግባብ ካርቦ ሃይድሬት ያላቸውን ምግብ መመገብና ሰፖርቱን በሳምንት 3ጊዜ ለ 45 ደቂቃዎች መስራት ከበቂ ኘሮቲን ምግብች ጋር መጠቀም ከቻልሽ ቀላል ነው ኪሎ ማምጣት ለበለጠ ምክር በቮይስ ሜል እይደሌሎቹ ላኪልኝ ጥያቄሽን እረዳሻለሁ 🙏🙏🙏
🧡❤ወላሒ ኣተን መከታተል ከመጀርኩ 21 ቀኔ ሞባይሌየን ኣጠፋሁ ሌትም ቀንም መዳሜ በለለች ሰአት በጣም ነዉ የማመሰግነዉ🙏🙏🙏ኽብረት ያሃበለይ ግን እስፕርት ሰርተን ምን ኣይነት ምግብ ብንመገብ ይመረጣል
ሃይ እህቴ ጎበዝ በስቺልን የምግብ አይነት እንደሰውነትሽ አይነት አመጋገብን መመገብ ጥሩ ነውወደ ኋላ ሄደሽ የተመልካቾቼ የተሰጠ ሳይንሳዎ ትንታኔ የሚል አርስ ፈልጊና ስሚው የትኛው የሰውነት አይነት ላይ እንዳለሽ ቃወቅሽ በኋላየምግብንም አይነት እዚያው ትሰሚዋለሽ ለማንኛውም ጣፋጭና በነጭ ዱቄት የተሰሩ ምግቦችን ብትችዬ አትጠቀሚ ካለበለዚያ ደግሞ በጣም ቀንሽ ለሌላ ጊዜ ጥያቄ ሲኖርሽ በሜሴጀር እንደ ሌሎቹ ተመልካቾች በድምጽ ላኪልኝ መጻፊያ ጊዜ ስለሌለኝ በርቺ 🙏
@@elagym5723 🙏🙏🙏በጣም ኣመሰግናለሁ🥰🥰🥰 በርታልን
@@ራያራዪማ-ቐ9ኘ እሺ አመሰግናለሁ 🙏
ሰላም አድስ ነኝ ለቤትህ እኔ 57 ኪሎ ነበርኩኝ አሁን 69 ነኝ ከወገብ በላይ በጣም ወፈርኩኝ
ከትከሻዬም ጎበጥ ያልኩኝ ነኝ ከወገብ በላይ መቀነስ እፈልጋለሁ የተስተካከለ ሰውነት ለማምጣት ምን ማረግ አለብኝ?
ሃይ ወንድሜ እንኳን በደህና ወደ ቻናላችን በሰላም መጣህ ለወገብህ መጎበጥና የተስተካከለ አካልን ለመገንባት የምትፈልገውን ሁሉ አይነት ወደ ኋላ ሄደህ አርስታ በአርስታቸው በርካታ ጠቃሚ ቪዲዮዎችን ጊዜ ወስደህ ከተመለከትከው በርግጠኝነት እንደሌሎቹ ተከታታዬቹ ለውጥ ታገኝበታለህ ለበለጠ ምክር በውስጥ መስመር በድምጽ እንደሌሎቹ መላክ ትችላለህ እረዳሃለሁ 🙏🙏🙏
ለቤትህ አዲስ ነኝ ወንድሜ ሊላዉ ሰዉነቴ ጥሩ ነው ግን ቦርጭ አለኝ አስጠላኝ በጣም እና ምን አይነት እስፓርት ልስራ ሲቀጥል እስፓርት ስሰራ ምግብ ከተመገብኩ ቦሀላ ነው ወይስ በፊት
ወዲም እኔየጎን ቦርጪአለኝ እና ሰዉነቴ አይጠብቅም ሰዉነቴ እዲጠብቅ እና የጎን ቦርጪ ለማጥፍት ምን ላዲርግ
ይህ ጥያቄ የኔም ነው
ሃይ እህቴ እንዲጠብቅ የሚረዱ በርካታ የስፖርት አይነቶች ለቅቂያለሁ ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከቻቸው ለበለጠ ምክርና እርዳታ እንደሌሎቹ በቮይስሜል ብቻ ጥያቄሽን ላኪና እረዳሻለሁ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እርዳታህን እፈልጋለሁ እደት ነዉ እማገኝህ
@@zdzd4044 Ela zion ብለሽ ፌስቡክ ላይ ጓደኛ አርጊኝ እቀበልሻለሁ ከዚያ ቮይስ ሜል አርጊልኝ በድምጽ ብቻ እንደሌሎቹ ከፈለግሽም ዋትሳኘ ላይም መላክ እህቴ ትችያለሽ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 ፌስብክ አልጠቀምም ያለኝ ሶሻልሚዲያ ዋትስ ኢሞና ቴሌግራም ብቻ ናቸዉ።
ለምታቀርባቸው ነገሮች እናመሰግናለን 1አመት ሆነህ ምነው ጠፋህ 😢
እኔ በአንተ የጤና ስፖርት ትምህርት ጥቅም ውጤት አንቼበታለሁ አትጥፋ ግባ።
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ለፔጅክ አዲስ ነኝ so ትንሽ ቦርጭ እና የጎን ስጋም አለኝ እና ካንተ ጋ እስፖርት ልጀምርና በምን አይነት እስፖርት ነው ማጥፋት የሚቻለው ተሎ ለውጥ አለው በ1ወር?መልሰልኝ
ሃይ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ቦርጭን በአንድ ወር ለመቀነስ ከታሰበ በጣም ከባድ ይሆንብሻል ነገር ግን ምግብና ስፖርትሽን በማመጣጠን በትክክል ተከታትለሽ መስራት ከቻልሽ 8ሳምንት ውስጥ ለውጥ ታያለሽ ነገር ግን ቦርችን ለመቀነስ የሚያስችሉ በርካታ ቨዲዮዎች ተለቀውልሻል ወደ ኋላ ሄድሽ በአርስታቸው መመልከትና መስራት ትችያለሽ ለበለጠ ምክር በቮይስ ሜል እንደሌሎቹ ጥያቄሽን መላክ ትችያለሽ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሺ ወንድሜ ቪድዮዎችህን እያየውሃቸው ነው አሁን ሶ እስኪ ጠንክሬ እሰራለው ብየ ተነስቻለው ከ ዛሬ ጀምሮ ችግሩ ሰነፍ ነኝ😢አሁን ግን እስኪ እስራለው ብያለው so አመስግናለው ጥያቄ ካለኝ ደሞ እሺ በውስጥ እጽፍልሃለው🙏
እንደኔ ነሽ እህቴ እኔም ቦርጭና ሞባይል ሲያስጠላ እየሰራው ነው እስኪ እናያለን አንች ለውጥ አገኘሽ እኔ ገና መጀመሬ ነው ሰነፍ ነኝ እኔም ትንሽ ቀን ሰርቸ እየተውኩ ነበር በፊት በዚላይ ሲደክመኝ ኤጭ እላለው😅
ወድሜ እባክህ እግሬ ተበላሸ ሎሚዬ ወደጎን ጎበጠ እግሬ ተወላገደ እስፓርት እሰራ ነበረ ግን እግሬ ተበላሸ መላ በለኝ ሱሪ መልበስ አልችልም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሀይ እህቴ ምንድን ነበር ምክኒያቱ ?ማለት ተጎድተሽ ነበር በአንድ አደጋ ምክኒያት እስኪ አስረጂኝ ።ለማንኛውም እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር በቮይስ ሜል ብትልኪልኝ በድምጽ ልረዳሽ እችላለሁ 🙏🙏🙏
አንተን በውስጥ በምንድነው ማግኘት የምንችለው?
በሜሴጀር ቨይስ ሜል አርጊልኝ እረዳሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 አመሰግናለሁ
Fb ላይ ስምክን ፅፌ ፈልጌ ላገኝክ አልቻልኩም
@@Ethio631 Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ
Fb መልሥልኝ ሚሢጀር ፅፌልሀለው ወንድሜ
በቮይስ ሜል በድምጽ ነው የምቀበለው እንደሌሎቹ ጥያቄሽን ላኪልኝ እረዳሻለሁ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 ሚሥጀር። ፅፌልሀለው ወንድሜ
አረ ወንድሜ እርዳኝ እባክ እድሜዬ 32ነው ኪሎዬ84 ነው በወሊድ የመጣ ከፍተኛ ቦርጭ አለኝ እባክ እርዳኝ ምግብ እያስተካከልኩ ነው ምን ላርግ
ሠላም ለዚህ ቤት እደት ናችሁ ወንድም እኔ 53 ኪሎ ነበርኩ በጣም ቆጆ ጂሥም ነበረኝ ታምሜ ኦፕረሺን ሆንኩ ከዛም በሆላ ወለድኩ ከወለድኩ10 ወሬ ግን ኪሎየ እደጨመረ ቀረ70 ኪሎ😭 በጣም ነው ያሥጠላኝ በተለይ ሆደ ሌላው እኳ ችግር የለውም የማልጠጣው የለኝም የሚያቀጥን ሻይ ሎሜ ጂጂብል ሙቅ ውሀ ጠጭ ያሉኝን ሁሉ ጠጣሁት ግን የባሥ ወፍሬ ቁጭ ምግብም ተውኩ በቀን አደዜ ነው የምበላው ጭራሺ ጨጓራ በሺታ ያዘኝ እባክህ ቦርጨን ብቻ የማጠፍበትና ኪሎየን ቢያንሥ 60 ለመግባት ምን ላድርግ😭😭😭😭😭
ሃይ እህቴ ጥያቄሽን ተረድቼሻለሁ በደንብ ለማስረዳት እንድችል እንደሌሎቹ ተከታታዬቼ በውስጥ መስመር በድምጽ ላኪልኝ እረዳሻለሁ የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ እቀበልሻለሁ ካለበለዚያ በዋትሳኘም መላክ ትችያለሽ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 Eshi🙏
@@elagym5723 fbላገኝህ አልቻልኩም
@@Lesewe-hm2fe1sv9A የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ 🙏
@@elagym5723 ሠላም ወንድሜ አገኘሁህ fbእናም መልሥልኝ እወደው ነበር ግን ነው ሥሜ በፌሥቡክ ካላሥቸገርኩህ🙏🙏🙏🙏
ሰላም እንደት ነህ ያገሬ ልጅ ባለፈ በfb አናግሪኝ ብለኸኝ ነበረ ዝም ያልኩት ስለማልጠቀም ነው
እና እየተከታተልኩህ ለውጥ አይቻለሁ በ5 ቀን
ግን ትክክለኛ ሰውነቴ ለመድረስ 25 ኪሎ መቀነስ አለብኝ
እስቲ ስብን የሚያቀልጥ ስፖርት ስራልን
እናስ ይህንን ሁሉ ኪሎ ለመቀነስ ስንት ወር ይፈጂብኛል?
ሃይ እህቴ በዋትሳኘም መላክ ትችያለሽ +61406725723 ስልኬ ነው በተረፈ ሁሉም ስፖርቶች በትክክል ምግብሽን እየጠበቅሽ ከሰራሻቸው በቀላሉ የምትፈልጊው ኪሎ ላይ መድረስ ትችያለሽ በርቺልን 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሺ አመሰግናለሁ
@@elagym5723 በኢሞ መልስልኝ ያገሬ ልጅ
ጠፍተሃል በሰላም ይሆን
ኢላዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
ሃይ ሃያትዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ኤላ በጣም ጠፋህብን ምነው
ሃይ እህቴ አዎ ትንሽ ጠፋሁኝ ስራና ትምህርት ቢዚ አርጎኝ ነው ይቅርታ እህቴ 🙏🙏🙏🙏
እስፖር ሕ እጅግ እሚጠቅም ነው ነገርግን የእድሜ ገደብ አላስቀመጥክም
የእድሜ ገደብ የለውም ጤነኛና የራሱን አካል ማዘዝ ላልተሳነው ሁሉ መጠቀም ይቻላል ይህ የስፖርት አይነት ቀላልና በቀላሉ በማንኛውም የእድሜ ደረጃ ላሉ ያልተገደበ ነው it's not type of intense workout anyone able to join it 🙏
Hello bro Elias, how’s everything going with you? I’m very grateful for you . I do exercise with you everyday Thank you for all encouraging word This’s your brother Kinfe Ejeta I will send you my number thank you God bless you.
Hey good to hear from my old mate ...all are going great here around me thanks for asking buddy 🙏let us keep in touch ...stay in bless
oh my Lord is that you my so beloved brother kinfeya 🙏i couldn't realized that good to hear from u ...how are u and.ur all families too ?i hope u are.doing great am very well praise the name of the lord
Thanks a lot will keep in touch
God bless 🙏🙏🙏
❤❤
እንኳን ደህናመጣህ ወድማችን እኔ በጣም አመሰግናለሁ ለዉጥ አግኝቸበት አለሁ ግን እብርቴ አካባቢ ትንሽ ይቀረኛል እስት ምክር ለግሰኝ ዉድሜ
አመሰግናለሁ እህቴ ለበለጠ ምክር በውስጥ መስመር ግቢና እረዳሻለሁ 🙏🙏🙏