Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለቤትህ አድስ ነኝ እናም እስከዛሬ ባለማየቴ ይቆጨኛል እቅስቃሴዎቹ ከነምክሮችህ ደስ ይላሉ እዳተ መልካም እና ጡሩ ነገር የሚስተምሩ ወድሞችን ያብዛልን በጣም እናመሠግናለን አተንም
ሃይ ሀድራ እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን አመሰግናለሁ ዝቅ ብዬ በርችልን 🙏ደግሞ አንደኛ ነው የገባሽው ሽልማት ያስፈልግሻል 🤣🙏🙏
@@elagym5723 ድኮተረየ ጥያቂነበረኝ ባክህንመልስልኝ እኔ እደሚየ27ነው ቁመትመጨመረችላለሁውይ
@@Lነኝየኮሚትታዛቤ ሉባባ ጥያቄ በቮይስ ሜል ብዬ መልክት አስተላለልፌ ነበር አልሰማሽም ማለት ነው 🙏
@@elagym5723 አልሠማሁም 😥
@@elagym5723 ዲኮትረየ ድገናሊያስረዱኝይችላሉ ከይቅረታጋ
Elias aderashahen lakelegn ebbakeh
አንተ በጣም ቅን ሰዉ ነህ ሰዉን በረዳህ ቁጥር እግዚአብሔር አንተን አብልጦ ይረዳሃል በጣም እናመሰግናለን በርታልኝ ያገሬልጅ
አመሰግናለሁ ዜድዬ እህቴ 🙏🙏🙏
ኤላችን ምርጥ ስራ ነው ይሄው ካንተ እኩል እየሰራው ከወገብ በላይ ወፍራም ነበርኩ እድሜ ላንተ ውብ የሆነ ተክለ ሰውነት ተጎናጽፊያለው እናም በጣም ነው የምናመሰግነው በርታኝ
ሄርሜላዬ ጀግናዋ እህቴ ጎበዝ በርችልኝ ከዚህም በላይ 💪💪🙏🙏🙏
አሜን አሜን በጣም ነው የምናመሰግንህ በእውነት በቅንነት ግዜክን ስለሰጠከን ብሩክ ነህ ተጠቃሚ ነኝ በአንተ ምክርና እሰፖርት ወንድሜ ኤሊያስ 🙏🙏🙏
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ መሲዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
መልካም ስው ምንድ እደምልህ አላውቅም ቃላት ያንስኛል ላንተ እድሜና ጤና አቋሜ ተስተካከለልኝ
ማስተዋል ይብዛ እግዚአብሔር በጌታ ስም ተባረክህ 😍
ዋው፡አንተ፡ቀና፡ሰው፡በምትለቀው፡ነገር፡የተጠቀምኩት፡አንዱ፡እኔ፡ነኝ፡ብዙ፡ለውጥ፡አይቻለው፡ተባረክ👏🙏
ወድማችን እናመሠግናለን ጥያቄም ቶሎ ትመልሳለህ ፈጣረ ያክብርልን❤
ምስጋናዬ የላቀ ነው በርታልን ።ዘመንህየተባረከይሁን ተባረክ።💜💎
አሜን አሜን አገሪዬ እህቴ ተባረኪልኝ አንቺም 🙏🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ኤላዬ በቅድሚያ ላመሰግንክ እወዳለዉ ግዜህን መስዋት አድርገህ ለኛ በተለይ ለሴቶች የምትሰጠን ትምህርት ከምክር ጋር በጣም ክብር ይገባሀል እኔ ባጭር ግዜ ዉስጥ ነዉ ለዉጥ ያገኘሁት ካንተጋር እየሰራዉ ምክርእን ተግባራዊ እያደረኩኝ አሁን ላይ የሚያምር የሰዉነት አቋም አለኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ማንም ሰዉ የዉስጥ ፍላጎት ኖሮት ጠንክሮ ከሰራ ባጭር ግዜ ዉስጥ ለዉጥ እደሚያመጣ እኔ ምስክር ነኝ ከዚህም በላይ የምታገለግልበት ጉልበት ይስጥህ ክበርልኝ ኤላዬ
በጣም ደስ ይላል እህታችን መሲዬ ጎበዝ በርችልኝ 🙏
ተባርክልኝ ዋንድሜ 🙏
እኔ ቤትህ ከገባህ ገና ሳምንቴ ነው ወገቤ በጣም ይመኝ ነበር ለውጥ አግቸበታለ በርታ እናመስግናለን።
ሃይ ህያብዬ እህቴ በጣም ደስ ይላል ጨርሶ ይልቅሻል አይዞሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እናመስግናለን አንተም በርታለን።
@@ህያብህያብ-ቘ2ጠ ህያብ ስምሽ ደስይላል ትርጉሙን ባቀው ካልደበረሽ መልሽልኝ
@@የመኖርተስፍ አመሰግናለው ለምን ይደብረኛ ትርጉሙ #ስጦታ# ማለት ነው እማ
@@ህያብህያብ-ቘ2ጠ አመሠግናለሁ እህቴ አንዳን ሠወች ጥያቄ አይወዱም ለዛነው እማ
wow endet aynet melkam sew nek tebarek
ሠላም ላንተ ወንደደሜ ለሰው ያለኽ አከበሮት እግዚአብሔር ያከበረሕ ተባረክ
አሜን አሜን ሃኒዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ዛሬ ነው ያየሁህ ወንድም አሪፍ ነው
wedema endate nehe ena gulebatane selemeyamegh yanten. esportoch betam. ewdachwalhu lemeserat sefeleg. gulebetan. yamegale. mene large amesegenalhu
እስፖርት እወዳለሁ በጣም ግን መስራት ጀምሬ አቋርጣለሁ ቶሎ ሰውነቴ ቁስል ነው የሚለው
ሃይ ስትደጋግሚው ትለምጅዋለሽ በጣም ነው የምትወጂው በርች እህታችን 🙏
@@elagym5723 እሺ ወንድም
እናመሰግናለን ያገር ልጅ
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
Enamesginlen tebarek gentleman's meliktoch negeroch ibebaza tekami nachew berta bewustem akbireh betihetina silemtmelis enamesginalen
እሽ በርታልን በጣም እናመሰግናለን
እሺ ሰኒዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ሠላም ወንድማችን እናመስግናለን ስራወችህ ዋው🙏🙏🙏
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
እሽ፣ውንድሚ፣እሄአልገባኝም፣በውስጥነገርኝ፣እሽ
አድስ ነኝ እናመሠግናለን በርታ ወንድሜ
Fafi እንኳን በደና መጣሽልን በይ አሁን አብረሽን በርችልን 🙏
የፕላስቲኩን ስም በእግሊዘኛ ፃፍልኝ እድገዛዉ
Resistance band ብለሽ ግዢው 🙏🙏🙏
በጣም ሀሪፍ ነው በርታልን ወድም ጥያቄ ነበርኝ እኔ እስቦርት በሰራሁ ሰአት ልቤን ያመኛል መስራትም እፈልጋለሁ ምን ማድረግ ነው ያለበኝ
በርታ ጎበዝ
እሺ አመሰግናለሁ ወዳቼ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ምርጧ ተማሪዬ 🤣🙏🙏🙏
ሰላም ወንድም ኤልያስ ጥያቄ ነበር ከቻልክ መልስልኝ ማንስትሬሽን ላይ ሆኖ እስፓርት መስራት ችግር አለውንዴ?
ደሥ ይላል
አመሰግናለሁ ወዳጀ 🙏🙏🙏
መልካም የጥናት እና የትምህርት ጊዜ ይሁንልህ ኤሉየበተረፈ ለመልካም ስራህ እናመሰግናለን
እሙዬ እህቴ አመሰግናለሁ ዝቅ ብዬ 🙏🙏🙏
ማኛየ እንኳን ደህና መጣህ
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
Wendeme ene weleje 1 wer ke 15 ken negn esport mesrat chelalew ?
እንኳን ሰላም መጣክ
እንኳን በሰላም ጠብቅሽኝ እህቴ ዘሀራ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
ምንም አይደለም እህቴ በርችልን 🙏🙏🙏
መንድሜ በምን ላናግርክ
Thank you so much you are so positive
My pleasure my dear sister Tig ...stay in bless 🙏🙏🙏
ኤላ እንኳን ሰላም መጣህልን መልካም የትምህርት ጊዜ ከዚ በፊት ለጥያቄ መልስ ስለሰጠከኝ አመሰግናለሁ ።
ሃይ ፍቅርትዬ እህቴ ምንም አደለም በርችልን 🙏🙏🙏
ሠላምክ ይብዛ ኤላችን
አሜን ሰሊናዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
No phone no
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰነፍ ነኝ እንጄ አንድሰሞን ባንተ ቀንሼ ነበር ከወገብ በላይ ተውኩት እንጄ
መቅዲ ሳትቀጪ ቶሎ ወደ ሰፖርትሽ ተመለሺ የምን መስነፍ ነው ?ሃኪም ያዘዘልሽ መዳኒት ቢሆን ታቋርጭዋለሽ ?ልክ እንደዛው ካሰብሽው አታቋርጭውም በርችልን 🙏🙏🙏
Hi
ሃይ ሄሉ እንዴት ነሽ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤
በጣም አመሠግናለሁ ግን እኔ አንተ ስትሰራ ቪድወውን እያየሁ እኩል እሰራለሁ ከዛ አልጨምርም በቂ ነው ወይ
ቀስ እያልሽ እየጨመርሽ ይኖርብሻል 🙏🙏🙏
Wendema nurelegne enedayehute new yejemerkute wutatun be photo elekalehu
አሜን አልስዬ እህቴ አመሰግናለሁ እሺ ላኪልኝ 🙏
ለቤትህ አድስ ነኝ እናመሰግናለን እባክህ መልስልኝ ገመድ መዝለል ከጀመርኩ ሶስት ቀኔ ከጎልበቴ በታችና ከቁርጭምጭምት በላይ ያለው የእግሬ ክፍል ቁስል አለ ስራመድ ለራሱ እያነከስኩ ነው ስህተት ሰርቸ ይሆን ወይስ አድስ ስለጀመርኩ ነው
❤❤❤🎉🎉
ፈጣር አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን እንዳተ መልካም ሰው ያብዛልን በሁሉ የምትሰራቸው ነገራት በጣም ተለውጫለሁኝ እና ይሀን ቻናል የምትከታተሉ በሉ እህቶቼ ሳትሰላቹ በደንብ ስሩ ለውጥ 100 ፐርሰንት ነው
mn eyblash ena besent ken lewt aysh ena besament sent ken nber yemseriw
እናመስግናለም እኔ በጣም እየተቸገሩኩ ነበር
ምንም አይደለም እህታችን በርችልን 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሽ ወንድሜ አድናቅክ ነኝ ሁሌም እከታተላለሁ። ፖሮግራምክን። ጥሩ አስተማሪ ነዉ በዝሁ ቀጥልልን።
@@ለበጎነዉስደተኘዋ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ እህቴ አንችም በርችልኝ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ማንኛውንም እስፖርት ስሰራ ልተኛ ስል ነው ምን ችግር አለው?? ጧት ስለማይመቸኝ ነው
ምንም ችግር የለውን እህቴ 🙏🙏🙏
መርሃባ እኔ ያዉ አዲስ ስለሆንኩ በቃ በእሰፍት ስዓት ስራዎችህን ነዉ የማየዉ እና በዉስጥ ኑ ብለህን ነበር ሊክ አስቀምጥልኝ ጊዜ ካለህ
የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ በኢንቦክስ ቮይስ ሜል አርጊልኝ እንደሌሎቹ 🙏
እናመሰግናል በርታልን እዳው ከቻልክ ለአንድ ሰአት ወይም ለ45 ደቂቃ ሚሆን ብታሰራን ጊዜ ካለህ
እሺ እሞክራለሁ ህይዋንዬ እህቴ 🙏🙏🙏
💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ወንድሜ የእውነት ክብር ይገባሀል ቀለል አድርገህ ነው የምታስረዳው ይህውልህ እኔ መሮጫ ማሽን ሳይክሉን ቫይብሬት የሚያደርገውን ገዝቼ ከምን መጀመር እንዳለብኝ ስላላወቅኩ እንደታሸገ ቁጭ ብልዋል እባክህ ምክርህን እፈልጋለው
ሃይ ሪሀናዬ እህቴ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ሳይክሉን ስትሰሪ በተረከዝሽ እንዳታዞሪው ብትችዬ ከተረከዝሽ በታች ባለው የውስጥ እግርሽ ከጣቶችሽ ትንሽ ብቻ ከፍ ብሎ ባለው እግር አዞሪው ቤዳሉን ካለበለዚያ የጉልበት ህመም እንዳያመጣብሽ ተጠንቀቂ በተረፈ ጥሩ ነው ሁለቱንም መጠቀሙ መጥፎ አይደለም እህቴ ለበለጠ ምክር በውስጥ መስመር Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ
@@elagym5723 እሺ የኔ መልካም በጣም ነው የማመሰግነው
@@elagym5723 ሀይ
@@nnN-fm4uw ሃይ 🙏
በርታ ብር ላይክ አርጉና100 ሺ እናስገባልን
እረ ጠፍተካል ወንድማችን
አደል መቀጣት አለብኝ 🤣🤣ይቅርታ ትንሽ ቢዚ ሆኝ ነው ሚዛንዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤😂❤😂
ለቤትህ አድስ ነኝ እናም እስከዛሬ ባለማየቴ ይቆጨኛል እቅስቃሴዎቹ ከነምክሮችህ ደስ ይላሉ እዳተ መልካም እና ጡሩ ነገር የሚስተምሩ ወድሞችን ያብዛልን በጣም እናመሠግናለን አተንም
ሃይ ሀድራ እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን አመሰግናለሁ ዝቅ ብዬ በርችልን 🙏ደግሞ አንደኛ ነው የገባሽው ሽልማት ያስፈልግሻል 🤣🙏🙏
@@elagym5723 ድኮተረየ ጥያቂነበረኝ ባክህንመልስልኝ እኔ እደሚየ27ነው ቁመትመጨመረችላለሁውይ
@@Lነኝየኮሚትታዛቤ ሉባባ ጥያቄ በቮይስ ሜል ብዬ መልክት አስተላለልፌ ነበር አልሰማሽም ማለት ነው 🙏
@@elagym5723 አልሠማሁም 😥
@@elagym5723 ዲኮትረየ ድገናሊያስረዱኝይችላሉ ከይቅረታጋ
Elias aderashahen lakelegn ebbakeh
አንተ በጣም ቅን ሰዉ ነህ ሰዉን በረዳህ ቁጥር እግዚአብሔር አንተን አብልጦ ይረዳሃል በጣም እናመሰግናለን በርታልኝ ያገሬልጅ
አመሰግናለሁ ዜድዬ እህቴ 🙏🙏🙏
ኤላችን ምርጥ ስራ ነው ይሄው ካንተ እኩል እየሰራው ከወገብ በላይ ወፍራም ነበርኩ እድሜ ላንተ ውብ የሆነ ተክለ ሰውነት ተጎናጽፊያለው እናም በጣም ነው የምናመሰግነው በርታኝ
ሄርሜላዬ ጀግናዋ እህቴ ጎበዝ በርችልኝ ከዚህም በላይ 💪💪🙏🙏🙏
አሜን አሜን በጣም ነው የምናመሰግንህ በእውነት በቅንነት ግዜክን ስለሰጠከን ብሩክ ነህ ተጠቃሚ ነኝ በአንተ ምክርና እሰፖርት ወንድሜ ኤሊያስ 🙏🙏🙏
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ መሲዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
መልካም ስው ምንድ እደምልህ አላውቅም ቃላት ያንስኛል ላንተ እድሜና ጤና አቋሜ ተስተካከለልኝ
ማስተዋል ይብዛ እግዚአብሔር በጌታ ስም ተባረክህ 😍
ዋው፡አንተ፡ቀና፡ሰው፡በምትለቀው፡ነገር፡የተጠቀምኩት፡አንዱ፡እኔ፡ነኝ፡ብዙ፡ለውጥ፡አይቻለው፡ተባረክ👏🙏
ወድማችን እናመሠግናለን ጥያቄም ቶሎ ትመልሳለህ ፈጣረ ያክብርልን❤
ምስጋናዬ የላቀ ነው በርታልን ።
ዘመንህየተባረከይሁን ተባረክ።💜💎
አሜን አሜን አገሪዬ እህቴ ተባረኪልኝ አንቺም 🙏🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ኤላዬ በቅድሚያ ላመሰግንክ እወዳለዉ ግዜህን መስዋት አድርገህ ለኛ በተለይ ለሴቶች የምትሰጠን ትምህርት ከምክር ጋር በጣም ክብር ይገባሀል
እኔ ባጭር ግዜ ዉስጥ ነዉ ለዉጥ ያገኘሁት ካንተጋር እየሰራዉ ምክርእን ተግባራዊ እያደረኩኝ አሁን ላይ የሚያምር የሰዉነት አቋም አለኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ማንም ሰዉ የዉስጥ ፍላጎት ኖሮት ጠንክሮ ከሰራ ባጭር ግዜ ዉስጥ ለዉጥ እደሚያመጣ እኔ ምስክር ነኝ
ከዚህም በላይ የምታገለግልበት ጉልበት ይስጥህ ክበርልኝ ኤላዬ
በጣም ደስ ይላል እህታችን መሲዬ ጎበዝ በርችልኝ 🙏
ተባርክልኝ ዋንድሜ 🙏
እኔ ቤትህ ከገባህ ገና ሳምንቴ ነው ወገቤ በጣም ይመኝ ነበር ለውጥ አግቸበታለ በርታ እናመስግናለን።
ሃይ ህያብዬ እህቴ በጣም ደስ ይላል ጨርሶ ይልቅሻል አይዞሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እናመስግናለን አንተም በርታለን።
@@ህያብህያብ-ቘ2ጠ ህያብ ስምሽ ደስይላል ትርጉሙን ባቀው ካልደበረሽ መልሽልኝ
@@የመኖርተስፍ አመሰግናለው ለምን ይደብረኛ ትርጉሙ #ስጦታ# ማለት ነው እማ
@@ህያብህያብ-ቘ2ጠ አመሠግናለሁ እህቴ አንዳን ሠወች ጥያቄ አይወዱም ለዛነው እማ
wow endet aynet melkam sew nek tebarek
ሠላም ላንተ ወንደደሜ ለሰው ያለኽ አከበሮት እግዚአብሔር ያከበረሕ ተባረክ
አሜን አሜን ሃኒዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ዛሬ ነው ያየሁህ ወንድም አሪፍ ነው
wedema endate nehe ena gulebatane selemeyamegh yanten. esportoch betam. ewdachwalhu lemeserat sefeleg. gulebetan. yamegale. mene large amesegenalhu
እስፖርት እወዳለሁ በጣም ግን መስራት ጀምሬ አቋርጣለሁ ቶሎ ሰውነቴ ቁስል ነው የሚለው
ሃይ ስትደጋግሚው ትለምጅዋለሽ በጣም ነው የምትወጂው በርች እህታችን 🙏
@@elagym5723 እሺ ወንድም
እናመሰግናለን ያገር ልጅ
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
Enamesginlen tebarek gentleman's meliktoch negeroch ibebaza tekami nachew berta bewustem akbireh betihetina silemtmelis enamesginalen
እሽ በርታልን በጣም እናመሰግናለን
እሺ ሰኒዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ሠላም ወንድማችን እናመስግናለን ስራወችህ ዋው🙏🙏🙏
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
እሽ፣ውንድሚ፣እሄአልገባኝም፣በውስጥነገርኝ፣እሽ
አድስ ነኝ እናመሠግናለን በርታ ወንድሜ
Fafi እንኳን በደና መጣሽልን በይ አሁን አብረሽን በርችልን 🙏
የፕላስቲኩን ስም በእግሊዘኛ ፃፍልኝ እድገዛዉ
Resistance band ብለሽ ግዢው 🙏🙏🙏
በጣም ሀሪፍ ነው በርታልን
ወድም ጥያቄ ነበርኝ እኔ እስቦርት በሰራሁ ሰአት ልቤን ያመኛል መስራትም እፈልጋለሁ ምን ማድረግ ነው ያለበኝ
በርታ ጎበዝ
እሺ አመሰግናለሁ ወዳቼ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ምርጧ ተማሪዬ 🤣🙏🙏🙏
ሰላም ወንድም ኤልያስ ጥያቄ ነበር ከቻልክ መልስልኝ ማንስትሬሽን ላይ ሆኖ እስፓርት መስራት ችግር አለውንዴ?
ደሥ ይላል
አመሰግናለሁ ወዳጀ 🙏🙏🙏
መልካም የጥናት እና የትምህርት ጊዜ ይሁንልህ ኤሉየ
በተረፈ ለመልካም ስራህ እናመሰግናለን