Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አመሰግናለሁ ከ7 ወር በፊት ያሰራከውን የሆድ እስፕርት ሰርቼ ቦርጬን አጥፍቼለሁ
ዋው ዳጊዬ የኔ ጀግና እህት 💪በጣም ደስ ይላል በዚሁ ጽናትሽ ቀጥይበት ጉበዝ 🙏🙏🙏
በስንት ቀኑ ጠፋልሽ እኔም ትናት ጀመርኩኝ
በ2 ወር ነው የጠፍልኝ ምንም አይነት ቦርጭ የለብኝም አሁን
@@dagisolomon2579 ማሻአላህ እስኪ እደት እደጠፋልሽ ንገሪኝ መቼ መቼ ነበር የምትሰሪዉ እስፖርቱን ለስንት ሰአትስ ነበር የምሰሪዉ ምግብሽስ እደት ነበር ማለቴ ምን ምን እየበላሽ
የጎንና የሆድ ቦርጭን ፈጥኖ ለመቀነስ የሚለውን ስሪ 7 ወር ሆኖታል ቪዲዮው ከተሰራ ጠዋት ጠዋት ነው የምሰራው 40 ደቂቃ እሰራለሁ ምግብ ድሮ እንደምበላው ነው የምመገበው ግን ጣፍጭ ነገር አልጠቀምም ውሃ 2 ሌትር በቀን እጠጣለሁ እህቴ በርግጠኝነት ሳትሰለች ስሪ በየቀኑ ለዉጥ ታይበታለሽ
እናመሠግናል ወዲሜ አላህ ይጠብቅህ ዳሌየ በተለይ ባዲኛዉ በኩል በጣም ይሠማኛል እደት ብሠራ ይሻኛል❤❤❤
I do appreciate your work out, why ch is very tremendous,,you should help me for sport,,squating,,mountain climbing,plunk,,it takes about 4 months,,Jesus Christ bless you,,from ethiopia
@@Ashenaifiadinrw hey my dear brother am so glad to fund your wonderful message keep doing astonish workout 💪💪🙏🙏🙏
እናመስግናለን
በርታልኝ የኔ ወድም በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ የምታስተምረዉ"🙏🙏😍😍👍👍👍👍❤️💚💛
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ መሲዬ እህቴ አንችም በርችልኝ 🙏🙏🙏
እሽ የኔ መልካም በጣም በጣም አመሰግናለዉ ከልብ❤️ስለምትሰጠዉ ትምህርት ምክር ለወጥ አግቸ ለማመስገን ያብቃኝ🙏🙏👌
👍👍👍እኔ ቦርጭ ነዉ ያስቸገረኝ እናመሰግናለን ወንድማችን
ኢማዬ እህቴ አንቺ ቁርጠኛ ሁኝ እንጂ መአት ለቦርጭ የሚሆኑ ቨዲዬዎች ተለቀውልሻል እየመረጥሽ መስራት ነው ለሰውነትሽ የሚሆነውን የአመጋገብ አይነትም ከፈለግሽ ወደ ኋላ ሄደሽ ሳይንሳዊ ትንታኔ የሚለውን ቨዲዬ ተረጋግተሽ ስሚውና የትኛው የሰውነት አካል ውስጥ እንዳለሽ ይነግርሻል በሱም መሰረት ምግብሽን ጠብቂ ለፈጣን ለውጥ 🙏🙏🙏
ዋውውውው ማሥተር ኤልያሥ እንካን ደህና መጣክ ውድማችን
አመሰግናለሁ ሰላምዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም ተመለስክ በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን በሰላም ጠበቅሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ኤሊያስ እናመሰግናለን በእውነት 🙏
መስዬ እህቴ አመሰግናለሁ እኔም ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
betam new yemamesgnew fetari eregim edmena tena yisth wendime
Selam wenidem beselam metah amesegenalehun
እኔም ዝቅ ብዬ አመስግኛለሁ እህቴ ሃንዬ 🙏🙏🙏
አንገት አካባባቢ እና አገጭ አካባቢ ያለውፍረት ለመቀነስ ብታሳየኝ
So awesome , thank you my dear bro. 🙏
My dearest bro..Isabella many thanks 🙏🙏🙏
ላኔም አንድ ጥያቄ አለ ውንድሜ pls ከ ዎገብ በታች በጣም ቃጭን ናው ከ ዎገብ በላይ ደግሞ ዎፍራም ናው???
ኤልዬ እናመሰግናለን 🥰❤️
ምንም አይደለም መቅድዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
Selam aselten enen yemfelgew esport new 🙏
አመሰግናለሁ ማርትዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
Thanks for your wonderful time, very helpful!!!.
many thanks for your kind words too my dear 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ባርታ😍
እሺ አመሰግናለሁ እህቴ ሃያትዬ አንችም በርችልኝ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 😍😍
ያጉልበት ህመሚ መፊቴ ምንድ ነው?
ሃይ እህቴ ብዙ የተቀቁ ለጉልበት ህመም የሚጠቅሙ ቨዲዮዎች ተለቀውልሻል ወደ ኋላ ሄደሽ በአርስቱ መሰረት ፈልጊና ተጠቀሚበት ብዙ ተከታታዬች ሰርተውት ከፍተኛ ለውጥ አግኝተውበታል በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ኤላእስኪ የእጂ ጣት ስፓርት ስራልን እኔ ጣቶቼ ቀጥ ያሉ አይደሉም እና ቀጣይ አመት ቀለበት ለማረግ ስላሰብኩኝ ማስተካከል እፈልጋለው
እሺ እሙዬ እህቴ በደንብ እንሰራዋለን ትዳሩም ይመጣል ጣቱም ይስተካከላል 😀😀🙏🙏🙏
@@elagym5723 Hahaha እሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኤላየ
👍
🙏🙏🙏
በውስጥመስመር እንዴት ነው የምናገኝህ እናመሰግናለን በጣም ቅን ሰው ነህ
ሃይ በቨይስ ሜል ለማድረግ የፌስቡክ አካውንቴ Ela zion ብለሽ ጊቢና እቀበልሻለሁ ከዚያ ጥያቄሽን እንደ ሌሎቹ ቨይስ ሜል አርጊልኝ አስተናግድሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም ግን ፌስ ቡክ አልጠቀምም ሌላ አማራጭ ይኖራል?
በጣም አመሰግናለሁ ፌስ ቡክ ተጠቃሚ አይደለሁም ሌላ አማራጭ ይኖር ይሆን ?ተባረክ
@@semotzemebelugn4003 እሺ እህቴ በግልሽ ነጻ ሆነሽ ለብቻሽ ለመምከር ሲባል ነው እንደዚያ ያደረግነው ለማንኛውም በጹሁፍ ጠይቂኝ እሺ እተባበራለሁ ለሴቶች ሚስጥር ለመጠበቅና ነጻ እንዲሆኑ ያህል ነው 🙏🙏🙏
Hi
ሃይ ሄሎ እህቴ 🙏🙏🙏
Salem late batame arefinew gen an makakelelngn gen ylutu madam bet negn
በውስጥ መስመር ግቢና እንደሌሎቹ ግቢና የምክር አገልግሎት እሰጥሻለሁ 🙏
Eshi
የኔም ጥያቄ ነበር. ወላሂ
ጠይቂኛ ወይንም በውስጥ መስመር ግቢና ነጻ ለመሆንም ይመችሻች እህቴ 🙏🙏🙏🙏
Ene mechm meksa ayimslegim neber
ሃይ ማሀሌት መሆን የሚትፈልጊውን ሁሉ መሆን ይቻላል ካንቺ የሚያስፈልገው ጽናት ነው እህቴ በርቺ 🙏🙏🙏
ወድሜ እናመሰግናል እደምትመልስልኝ ተስፍ አለኝ ኪሎ ለመቀነስ እፍልጋለሁ ግን እቢ አለኝ ኪሎየ 62 ነኝ ቁመቴ ሜትር ከሰባ እድሜየ 26 ነው ከወገብ በላይ በጥ ቀጭን ነኝ ዳሌየና መቀመጫየ ትልቅ ነው እደት ልቀንስ ምንስ ልመገብ 54 ኪሎ መሆነው ምፍልገው
ሃይ አሜና እህቴ ጥያቄሽን በውስጥ መስመር እንደ ሌሎቹ የበለጠ ምክርም እንድሰጥሽ ቨይስ ሜል አርጊልኝ ጥያቄሽን የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ እቀበልሻለሁ እንደሌሎቹ እህቶችሽ 🙏
እስቲ ጥያቄ ነበረኝ እኜ የብልት ስፋትን አስመልክቶ ማንኛው እስቦረት ጥሩ ነው እስቲ ንገረኝ በፈጣሪ
በውስጥ መስመር ለበለጠ ምክር እህቴ Ela zion የፌስቡክ ስሜ ቨይስ ሜል አርጊ ጥያቄሽን እንደ ሌሎቹ ተከታታዮቹ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 በሚሴጀር ሰላም ብዬሀለሁ?
እኔ ደግሞ ኪሎየ ትንሽ ነው ግን ጉልበቴን ያመኛል
ለጉልበት የ።ሰራውን ቨዲዬ እያየሽ ስሪው እህቴ 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን ወዲም እኔ ገመዲ መዝለል ከጀመርኩ ሆነኝ እና ቦርጨ እየጠፋ ነው ግን ጥያቄ አለኝ ለስንት ደቂቃ ብዘል ጥሩ ነው እስከ ስንትስ አሁን ላይ ምንም አይነት ህመም አይሰማኝም ግን ለወደፌቱ ሠለፈራሁ ነው
ቢያንስ ለአስር ደቂቃዎች ያህል እያረፍሽ ብትሰሪው እራስሽን ግን ሳታጨናንቂ ቢሆን አረፍ ነው እህቴ በተለፈ የምን ፍርሀት ነው ፍርሃት የሚባል ነገር የለም መበርታት ብቻ እያረፍሽ ግን ይሁን 🙏🙏🙏
@@elagym5723 አመሠግናለሁ ወዲም❤ አሁን ላይ ለ15ደቂቃ ነው የምዘለው እያረፍኩ ያው አብረውኝ ያሉ ልጆች ብዙ አትዝለይ ለኩላሊትሽ ጥሩ አይደለም ሲሉኝ ያው ሰው አይደለሁ ፈራሁ🙈
@@waynshtberhun8814 ዝም በያቸው አፈ ታሪክ ነው የሚያወሩት ይህ ቢሆን ኖሮሜ የኛ ሁሉ ኩላሊት ይፈርጥ ነበር ለረጅም አመታት የዘለልኩት 🙏በርችልን አንቺ 💪🙏🙏🙏
እኔ ግን ሁሌም በጠም ይደክመኛል ያዲከም ስሜት ይስመኛል አድን. ሲራ ጨረሼ ሌላኛው እስከሚስጠልኝ ድርስ ?
ሃይ መኪያዬ እህቴ በደንብ አልገባኝም ጥያቄሽ ሰፖርቱን ስትሰሪ ከሆነ የሚደክምሽ ልክ ነው ሰውነትሽ እስኪላመደው ድረስ ነው አንዴ ሰውነትሽ ከለመደው በኋላ ይተውሻል ከዚህ ውጪ ከሆነ ጥያቄሽ በውስጥ መስመር ግቢና በደንብ አስረዳሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
በኛ ሙቀትነው እኔ እሰራለሁ ግን ሰነፍ ነኝ ምን ላርግ ወንድሜ
ሰአዳዬ እህቴ ደጋግመሽ ስትሰሪው በጣም ሱስ ነው የሚሆንብሽ ደጋግመሽ ስረው ደግሞ ሀኪም ያዘዘልሽ መዳኒት ቢሆን ትወስጂው እንደነበረ እያሰብሽ ዶክተር ስሪ ለህይወትሽ ወሳሽ ነው እስኪልሽ መጠበቅ የለብሽም በርቺ የምን ስንፍና ነው ደግሞ 💪💪💪🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሽ ወንድሜ እሰራሁ ነው በሚሰጀርህ ፅፌልህ ነበር የማናግርህ አለኝ
የጡት እንቅስቃሴው እድሜ ይወስናል ወይ?
በፍጹም አይወስነውም እህቴ 🙏🙏🙏
ፒልዝ
ቁጭ ብድግ ስል ጉልበቴ በጣም ድምፅ ያወጣል ምንድነው ምክንያቱ ወንድሜ??
በደምሽ ውስጥ ያለውን የካልሼም መጠንሽን ቼክ ማድረግና እንቅስቃሴሽን መጠን በመቀነስ ይስተካከላል ለበለጠ ምክር በውስጥ መስመር ግቢና እቀበልሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 ሊንኩን ላክልኝ የቴሌግራም የውስጥ መስመርክን ስለማላቅ
@@እግዚአብሔር-ሐ2ገ የፌስቡክ አካውንቴ Ela.zion ብለሽ ቨይስ ሜል አርጊልኝ እቀበልሻለሁ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሺ አመሰግናለሁ
ኧረ ቦርጭ አስቸግሮኛል መላ በለኝ
ሃይ እህቴ ገና መግባትሽ ነው መሰለኝ ወደ ቻናላችን በርካታ የተለቀቁት ቨዲዮዎቻችን የቦርጭ ስራዎች ናቸው ከሳይንሳዎ ትንታኔ ጋር ስለዚህ ቀስ ብለሽ ወደ ኋላ ሄደሽ አርስት በአርስታቸው እያየሽ ስልጠናውን ጀምሪ ምክሩንም ተግባራዎ ከማድረግ ጋር አብረሽ በርቺ እህታችን 🙏🙏🙏
የኤዣን ሴቶች ዳሌ የላቸውም ግን ይህንን አቀማመጥ ይቀመጣሉ
ይህ ባህላዊ አቀማመጣቸው ነው አሁን አዲስ ትውልዶቹ ፈጽመው አይጠቀሙትም የዱሩዎቹ ቢጠቀሙትም ዳሌ ለማውጣት የእለት እለት ያመጋገብ ዘይቤዎቻችንንም እጅግ ልዬነትን ያመጣሉ ተሰርቶ የሚበላው የምግብ አይነት በአካላችን ላይ ከፍተኛ አሰተዋጾ አለው እንቅስቃሴው ብቻውን አካል አይሆንም ሌላው የፈር ሀረጋቸው ሌላው አስ።ዋጾ ነው 🙏 ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ይብራራል 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ ከ7 ወር በፊት ያሰራከውን የሆድ እስፕርት ሰርቼ ቦርጬን አጥፍቼለሁ
ዋው ዳጊዬ የኔ ጀግና እህት 💪በጣም ደስ ይላል በዚሁ ጽናትሽ ቀጥይበት ጉበዝ 🙏🙏🙏
በስንት ቀኑ ጠፋልሽ እኔም ትናት ጀመርኩኝ
በ2 ወር ነው የጠፍልኝ ምንም አይነት ቦርጭ የለብኝም አሁን
@@dagisolomon2579 ማሻአላህ እስኪ እደት እደጠፋልሽ ንገሪኝ መቼ መቼ ነበር የምትሰሪዉ እስፖርቱን ለስንት ሰአትስ ነበር የምሰሪዉ ምግብሽስ እደት ነበር ማለቴ ምን ምን እየበላሽ
የጎንና የሆድ ቦርጭን ፈጥኖ ለመቀነስ የሚለውን ስሪ 7 ወር ሆኖታል ቪዲዮው ከተሰራ ጠዋት ጠዋት ነው የምሰራው 40 ደቂቃ እሰራለሁ ምግብ ድሮ እንደምበላው ነው የምመገበው ግን ጣፍጭ ነገር አልጠቀምም ውሃ 2 ሌትር በቀን እጠጣለሁ እህቴ በርግጠኝነት ሳትሰለች ስሪ በየቀኑ ለዉጥ ታይበታለሽ
እናመሠግናል ወዲሜ አላህ ይጠብቅህ ዳሌየ በተለይ ባዲኛዉ በኩል በጣም ይሠማኛል እደት ብሠራ ይሻኛል❤❤❤
I do appreciate your work out, why ch is very tremendous,,you should help me for sport,,squating,,mountain climbing,plunk,,it takes about 4 months,,Jesus Christ bless you,,from ethiopia
@@Ashenaifiadinrw hey my dear brother am so glad to fund your wonderful message keep doing astonish workout 💪💪🙏🙏🙏
እናመስግናለን
በርታልኝ የኔ ወድም በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ የምታስተምረዉ"🙏🙏😍😍👍👍👍👍❤️💚💛
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ መሲዬ እህቴ አንችም በርችልኝ 🙏🙏🙏
እሽ የኔ መልካም በጣም በጣም አመሰግናለዉ ከልብ❤️ስለምትሰጠዉ ትምህርት ምክር ለወጥ አግቸ ለማመስገን ያብቃኝ🙏🙏👌
👍👍👍እኔ ቦርጭ ነዉ ያስቸገረኝ እናመሰግናለን ወንድማችን
ኢማዬ እህቴ አንቺ ቁርጠኛ ሁኝ እንጂ መአት ለቦርጭ የሚሆኑ ቨዲዬዎች ተለቀውልሻል እየመረጥሽ መስራት ነው ለሰውነትሽ የሚሆነውን የአመጋገብ አይነትም ከፈለግሽ ወደ ኋላ ሄደሽ ሳይንሳዊ ትንታኔ የሚለውን ቨዲዬ ተረጋግተሽ ስሚውና የትኛው የሰውነት አካል ውስጥ እንዳለሽ ይነግርሻል በሱም መሰረት ምግብሽን ጠብቂ ለፈጣን ለውጥ 🙏🙏🙏
ዋውውውው ማሥተር ኤልያሥ እንካን ደህና መጣክ ውድማችን
አመሰግናለሁ ሰላምዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም ተመለስክ በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን በሰላም ጠበቅሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ኤሊያስ እናመሰግናለን በእውነት 🙏
መስዬ እህቴ አመሰግናለሁ እኔም ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
betam new yemamesgnew fetari eregim edmena tena yisth wendime
Selam wenidem beselam metah amesegenalehun
እኔም ዝቅ ብዬ አመስግኛለሁ እህቴ ሃንዬ 🙏🙏🙏
አንገት አካባባቢ እና አገጭ አካባቢ ያለውፍረት ለመቀነስ ብታሳየኝ
So awesome , thank you my dear bro. 🙏
My dearest bro..Isabella many thanks 🙏🙏🙏
ላኔም አንድ ጥያቄ አለ ውንድሜ pls ከ ዎገብ በታች በጣም ቃጭን ናው ከ ዎገብ በላይ ደግሞ ዎፍራም ናው???
ኤልዬ እናመሰግናለን 🥰❤️
ምንም አይደለም መቅድዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
Selam aselten enen yemfelgew esport new 🙏
አመሰግናለሁ ማርትዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
Thanks for your wonderful time, very helpful!!!.
many thanks for your kind words too my dear 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ባርታ😍
እሺ አመሰግናለሁ እህቴ ሃያትዬ አንችም በርችልኝ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 😍😍
ያጉልበት ህመሚ መፊቴ ምንድ ነው?
ሃይ እህቴ ብዙ የተቀቁ ለጉልበት ህመም የሚጠቅሙ ቨዲዮዎች ተለቀውልሻል ወደ ኋላ ሄደሽ በአርስቱ መሰረት ፈልጊና ተጠቀሚበት ብዙ ተከታታዬች ሰርተውት ከፍተኛ ለውጥ አግኝተውበታል በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ኤላ
እስኪ የእጂ ጣት ስፓርት ስራልን እኔ ጣቶቼ ቀጥ ያሉ አይደሉም እና ቀጣይ አመት ቀለበት ለማረግ ስላሰብኩኝ ማስተካከል እፈልጋለው
እሺ እሙዬ እህቴ በደንብ እንሰራዋለን ትዳሩም ይመጣል ጣቱም ይስተካከላል 😀😀🙏🙏🙏
@@elagym5723 Hahaha እሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኤላየ
👍
🙏🙏🙏
በውስጥመስመር እንዴት ነው የምናገኝህ
እናመሰግናለን በጣም ቅን ሰው ነህ
ሃይ በቨይስ ሜል ለማድረግ የፌስቡክ አካውንቴ Ela zion ብለሽ ጊቢና እቀበልሻለሁ ከዚያ ጥያቄሽን እንደ ሌሎቹ ቨይስ ሜል አርጊልኝ አስተናግድሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም ግን ፌስ ቡክ አልጠቀምም ሌላ አማራጭ ይኖራል?
በጣም አመሰግናለሁ ፌስ ቡክ ተጠቃሚ አይደለሁም ሌላ አማራጭ ይኖር ይሆን ?
ተባረክ
@@semotzemebelugn4003 እሺ እህቴ በግልሽ ነጻ ሆነሽ ለብቻሽ ለመምከር ሲባል ነው እንደዚያ ያደረግነው ለማንኛውም በጹሁፍ ጠይቂኝ እሺ እተባበራለሁ ለሴቶች ሚስጥር ለመጠበቅና ነጻ እንዲሆኑ ያህል ነው 🙏🙏🙏
Hi
ሃይ ሄሎ እህቴ 🙏🙏🙏
Salem late batame arefinew gen an makakelelngn gen ylutu madam bet negn
በውስጥ መስመር ግቢና እንደሌሎቹ ግቢና የምክር አገልግሎት እሰጥሻለሁ 🙏
Eshi
የኔም ጥያቄ ነበር. ወላሂ
ጠይቂኛ ወይንም በውስጥ መስመር ግቢና ነጻ ለመሆንም ይመችሻች እህቴ 🙏🙏🙏🙏
Ene mechm meksa ayimslegim neber
ሃይ ማሀሌት መሆን የሚትፈልጊውን ሁሉ መሆን ይቻላል ካንቺ የሚያስፈልገው ጽናት ነው እህቴ በርቺ 🙏🙏🙏
ወድሜ እናመሰግናል እደምትመልስልኝ ተስፍ አለኝ ኪሎ ለመቀነስ እፍልጋለሁ ግን እቢ አለኝ ኪሎየ 62 ነኝ ቁመቴ ሜትር ከሰባ እድሜየ 26 ነው ከወገብ በላይ በጥ ቀጭን ነኝ ዳሌየና መቀመጫየ ትልቅ ነው እደት ልቀንስ ምንስ ልመገብ 54 ኪሎ መሆነው ምፍልገው
ሃይ አሜና እህቴ ጥያቄሽን በውስጥ መስመር እንደ ሌሎቹ የበለጠ ምክርም እንድሰጥሽ ቨይስ ሜል አርጊልኝ ጥያቄሽን የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ እቀበልሻለሁ እንደሌሎቹ እህቶችሽ 🙏
እስቲ ጥያቄ ነበረኝ እኜ የብልት ስፋትን አስመልክቶ ማንኛው እስቦረት ጥሩ ነው እስቲ ንገረኝ በፈጣሪ
በውስጥ መስመር ለበለጠ ምክር እህቴ Ela zion የፌስቡክ ስሜ ቨይስ ሜል አርጊ ጥያቄሽን እንደ ሌሎቹ ተከታታዮቹ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 በሚሴጀር ሰላም ብዬሀለሁ?
እኔ ደግሞ ኪሎየ ትንሽ ነው ግን ጉልበቴን ያመኛል
ለጉልበት የ።ሰራውን ቨዲዬ እያየሽ ስሪው እህቴ 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን ወዲም እኔ ገመዲ መዝለል ከጀመርኩ ሆነኝ እና ቦርጨ እየጠፋ ነው ግን ጥያቄ አለኝ ለስንት ደቂቃ ብዘል ጥሩ ነው እስከ ስንትስ አሁን ላይ ምንም አይነት ህመም አይሰማኝም ግን ለወደፌቱ ሠለፈራሁ ነው
ቢያንስ ለአስር ደቂቃዎች ያህል እያረፍሽ ብትሰሪው እራስሽን ግን ሳታጨናንቂ ቢሆን አረፍ ነው እህቴ በተለፈ የምን ፍርሀት ነው ፍርሃት የሚባል ነገር የለም መበርታት ብቻ እያረፍሽ ግን ይሁን 🙏🙏🙏
@@elagym5723 አመሠግናለሁ ወዲም❤ አሁን ላይ ለ15ደቂቃ ነው የምዘለው እያረፍኩ ያው አብረውኝ ያሉ ልጆች ብዙ አትዝለይ ለኩላሊትሽ ጥሩ አይደለም ሲሉኝ ያው ሰው አይደለሁ ፈራሁ🙈
@@waynshtberhun8814 ዝም በያቸው አፈ ታሪክ ነው የሚያወሩት ይህ ቢሆን ኖሮሜ የኛ ሁሉ ኩላሊት ይፈርጥ ነበር ለረጅም አመታት የዘለልኩት 🙏በርችልን አንቺ 💪🙏🙏🙏
እኔ ግን ሁሌም በጠም ይደክመኛል ያዲከም ስሜት ይስመኛል አድን. ሲራ ጨረሼ ሌላኛው እስከሚስጠልኝ ድርስ ?
ሃይ መኪያዬ እህቴ በደንብ አልገባኝም ጥያቄሽ ሰፖርቱን ስትሰሪ ከሆነ የሚደክምሽ ልክ ነው ሰውነትሽ እስኪላመደው ድረስ ነው አንዴ ሰውነትሽ ከለመደው በኋላ ይተውሻል ከዚህ ውጪ ከሆነ ጥያቄሽ በውስጥ መስመር ግቢና በደንብ አስረዳሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
በኛ ሙቀትነው እኔ እሰራለሁ ግን ሰነፍ ነኝ ምን ላርግ ወንድሜ
ሰአዳዬ እህቴ ደጋግመሽ ስትሰሪው በጣም ሱስ ነው የሚሆንብሽ ደጋግመሽ ስረው ደግሞ ሀኪም ያዘዘልሽ መዳኒት ቢሆን ትወስጂው እንደነበረ እያሰብሽ ዶክተር ስሪ ለህይወትሽ ወሳሽ ነው እስኪልሽ መጠበቅ የለብሽም በርቺ የምን ስንፍና ነው ደግሞ 💪💪💪🙏🙏🙏
@@elagym5723
እሽ ወንድሜ እሰራሁ ነው በሚሰጀርህ ፅፌልህ ነበር የማናግርህ አለኝ