Ela one Atilet negn gin giren tameme akomkugn 1amti hongnel gan tadgi negn gin egren eyamemku bahekimina sitati new ine digne wadrucha mamlesi falgelew ebakihen masreti yelbegn ina egiren indeti maden inda Elbegn ewukatihen akafelegn🙏🙏🙏🙏kayekirta gar Amesegenelew🙏🙏
ዋው. በጣም. ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን💞👍👍👍👍👍
ዎድሜ፡በጣም፡እየተከታተልኩህ፡እሰራለሁ፡በርታ፡ቆጆስራነው
በቅርብ ቀን ነዉ መከታተል እና እስፖርት የጀመርኩ እያዳዱ እስቴቦችህ እድሰራ የሠጎጎኛል አርሴማ እድሜና ጤና ባለህበት
አቤት ጭዋነትህ በጣም ጎበዝ ነህ ስትናገር ስታስተምር ትህትናህ ልዩ ነው በጣም እናመሰግናለን በርታ እኔም ካንተ እያየሁ የቻልኩትን እየሞከርኩኝ ነው 🥰🇪🇹👍👌
ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ የኔ እህት በርችልኝ ጥያቄም ሲኖርሽ በቮይስ ሜል በውስጥ መስመር እንደሌሎቹ ተከታታዬች ላኪልኝ እረዳሻለሁ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ ❤👍
ተባረክልኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ደሞ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ላልከው አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ለናተም እድል ይግጠማቹ ስላልከውም አሜን አሜን ተባረክልኝ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አብሬ ነው የሰረው ኑርልን
አሜን አሜን ጎበዝ በርችልኝ 🙏🙏🙏💪💪💪
@@elagym5723 እሽ እሞክራለሁ ወንድሜ
ዋዉ በጣም ጥሩ ት/ት ነው ወንድሜ👍👍❤👍👍
የሰውማኛእግዚአብሔረ ፀጋውንያበዛልህ ቦለህበትቦታእኝን ሰለምታክበረ እግዚአብሔረ ያክበረህ
ሰላምዬ የኔ እህት ዝቅ ብዬ እኔም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ በበዙ 🙏🙏🙏
እግዚሐብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጒበዝ ነህ 👍
May father God Bless you more dear brother keep Glorifying the name of God!!! Very helpful video thanks 🙏🏼 a lot
May God bless you more 🙏🙏🙏🙏
መልካም ሰው ያስደስተኛል
ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
ወድሜ
ከወገቤ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏🙏🙏
@@elagym5723 ምንም አይደል ወድም በርታልን
በጣምደስይላልበርታ ወንድም
ያለህን መልካም ነገር ስለምታካፍለን በጣም እያመሰገንኩ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥክ
አመሰግናለሁ ትቅደምዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏
Ohh wow I never see this video and suddenly when I watched somethings came and when I opened is super good workout video and I did it
Yay thank man.
Many thanks 🙏Asni
በርታልኝ ወንድሜ እድሜ ይስጥህ በምትኖረን ደቂቃ ሁሉ እንከተልሃለን። ቀለም ከሚኒሶታ።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ቀለምዬ ዝቅ ብዬ አክብሮቴን አቀርባለሁ 🙏🙏
እስከዛሬ የት እንደነበርኩ አለቅም በጣም ተመችቶኛል ፈጣሪ እድሜ እነ ጤና ይስጥህ ብሮ ምስጋናየ ከልብ ነው 🙏🙏
ዝቅ ብዬ ምስጋናህን ተቀብያለሁ ወዳጄ🙏
በጣም መልካም ሰውነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሄር ቢረዳኝ ቦርጭ ለማጥፍት እሞክራለው
Very nice of you!
Thank you very much for doing this May God bless you🙏🏾
Many thanks God bless you more 🙏🙏🙏
ዋው በጣም ልዩ ነው ኑርልን ወድማችን🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
አመሰግናለሁ ዝቅ ብዬ ወዳጄ 🙏
Low back pan yalbachew sewoch mesrat ychelalu?
berta bero leyu neh
I am glad that I find Habesha Channel my target was to lose belly fat I litrary subscribe with out hesitation May God bless you
U are so perfect beteru akerarbe new yazegachekew tebareke
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ተባረኪልኝ በብዙ እህቴ🙏🙏🙏
Good job Thanks. Good to have a break in 3 minutes workout then the body rest. God bless you abundantly 😀
እስፖርት ውስጤ ነው የመዳምን ስራ ስጨርስ ክፍሌ ውስጥ እስራለሁ አሁን አሪፍ ቅርፅ ላይ ነኝ ስውነታችንም ይነቃቃል
አይዞሽ በርችልኝ እህቴ
Yes Engm endanchi new sport betam new mewdew
ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ያዉ ገና ትላት ነዉ ትምህርትህን ያገኘሁት. ሁለት አመት ሆነኝ ቦርጭ ከየት እንደመጣ አላቅም በጣም አስቀያሚ ነዉ የሆኘብኝ እና የኔ በቃ ከታች ጀምሮ እሰከ ልቤ ሙልት ያለ ነዉ ኡፍፍ ማስጠላቱ እና የተለየ ነገር ካለዉ በነገርከኝ ምን መብላት ምን መተዉ እንዳለብኝም አለዉቅም ይህንንም በዉስጥ ማግኘት የመቻል ከሆነ በዉስጥ ብትመክረኝ
እንም ነኝ ወላእዳላችሁ ኡኡኡኡ
Super....super.... It's very helpful gymnastic. May God Bless you Abundantly and stay Healthy my Brother.
Many thanks God bless yeshya🙏🙏🙏
አመስግናለሁ በጣም አሪፍ ነው የምታሳየው እኔም ጀምሬያለሁ ውድጄዋለሁ
ጎበዝ ገኒ እህታችን በርችልን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ገና ዛሬ ነው የተቀለቀልኩት ገፅህን
ሃይ መብራሀትዬ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽልን ደስ ብሎናል አብረን እንሰራለን 💪🙏🙏😂
Berta betam arif new
አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ::
አሜን ላንተም እንዲሁ ዴቨዬ ወዳጄ🙏🙏🙏
Am listening tadese eshete mezmur god bless you
አሜን 🙏🙏🙏
Wow sport betam new mewdew yemjemrya new sayh ayzuh berta ye medamn sera chiershi mat sport welam eseralew
Thanks my teacher i saw big change to my stomach.
I lose 10 kilogram by 1 month
@@FetileFeti wowo what you are.so wonderful keep doing 🙏
ወንድመቸን በርታ በጠም ትችለላህ እናመሰግናለን
በረታ
እሺ ቃል ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ኤላ ሠላምህ ይብዛ ጌታን እኔ መስራት ጀምሬ እያቆምኩኝ ጭራሽ ልቤ አበጠ አረ ውይይ እራሴን ታስቤዋለው ቱ በርታልን ወንድማችን
Melkame sew Anegageru yasetawrkalee tebarekeljee wedemyee
አመሰግናለሁ ጆቢር ወዳጄ 🙏🙏🙏
ባቢ የኔ ጀግና ጎበዝ በርታ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ወዳጄ God bless you 🙏🙏🙏
ሀይ ኢላ ሰላም ነው በውነት መልካም ሰው ነህ
ሃይ ዘኪዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏🙏🙏
ከፍተኛ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።🙋💚💛❤👌
እኔም በብዙ አመሰግናለሁ ወዳቼ🙏🙏🙏
Yemyasfelgegnin astemarkegn tebarek
አሜን አንችም በብዙ ተባረኪልኝ
Good job very nice
Thanks my bro🙏🙏🙏
Thanks bro very helpfull and effective.
many thanks yaredo🙏🙏🙏
@@elagym5723 ቦርጨ አስቸገረኝ
I'm proud of you!
Thanks
Thanks a lot Ruthya 🙏🙏🙏
Great workout and information 💕 keep it up...
Thanks a lot 🙏🙏🙏
Berta
አመሰግናለሁ ኖሀዬ 🙏🙏🙏
Very nice! I desperately need this. Thank you for sharing!
Many thanks lellyo stat doing be strong 🙏🙏
Thanks brother, I am doing Abs but the good thing about your job is filling the gabs between the exercises, I really like that
many thanks kidya 🙏🙏🙏
ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም
ሰላም ሰላም የሃገሬ የእምዪ ኢትዮጵያ ልጆች ፣ እኔ እስራኤል ሃገር ነው እምኖረው 47 አመቴ ነው ፣ ስፖርት እዎዳለሁ ጤናማ የሆኑትን የሃበሻ ምግብ ብቻ ነው እምመገብ ፣የነጭ ምግብ አልበላም (የታሸገ ምግብ) በሳምንት 3 ጊዚ ከ5 እስከ 7 ኪ/ሜ እሮጣለሁ ፣ ባለቤቴ ቦርጭ ነበራት በጣም ታፍር ነበር አሁን ግን ጠፍቶላታል ፣ሁሉም ቤተሰብ በቡድን ትቧድኑ የስፓርት ባህል ተያይዞታል ፣በነገራችን ላይ ስፖርት እድሜ ጾታ አይልም ለጤና ነው ። ወንድማችን ሳላመሰግን አላልፍም እምትሰራው ማህበረሰብን ያነቃቃል ።
በትክክል።🙋💛❤👌
አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏🙏🙏
እስኪ ሳውዲ ያላቹ ወዶች ስሩት 9ወር እርጉዝ ይመሰላሉ
😂😂😂🙏
😂😂😞😞
ክክክክክክክ
Hahaha weyen ewntshn eko new getan andand wedochi nebisetur new mimeslhut getan hahaha
ኤላዬ ስወድህ የእጅ
እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
አሚን ነጽዬ አንችም በብዙ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
Ellye my dear bro I really proud on you. Yigermal Dinget new yagegnehut share alarekegnim Titeyekbetaleh
ቴድዬ የምወድህ ወንድሜ እንዴት ነህልኝ የቆንጆዋ ኩኩሻ አባት ሁሉ ሰላም ነው ውዴ ሰላም አንት ሰላም ተጠፋፋን እደውልልሀለሁ ወንድሜ
ወይኔ በጣም ወፍራም ነበሩኩት በጣም ደከመኝ ደግሞ ላቤን ባየህ አመሰግናለዉ ወድሜ🙏🙏🙏
Good job ✨️🙏✨️dir 🌟🌟🌟🌟🌟👌
Many thanks 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን በርታ
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ🙏🙏🙏
ማሻአላህ ጀዛክላከይረን በርታልን አኺና
ኡሙ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አሜን ክብር ለፈጣሪ ይሁን
አሜን አሜነ 🙏🙏🙏🙏
Thank you so much !!!
God bless you !!!
you too more 🙏🙏🙏
Thank you for shering 👏
thanks a lot too🙏🙏🙏
ጎበዝ በርታ
አረ አዎ እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ነው ተባረክ
You did a good job I lose 5 pounds thank you so much
wowow that is a great news good on you ...hero 💪💪💪🙏keep it up
Hi Ely welcome am always proud of you. Will follow you my beloved bro.
ሰብልዬ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለሁ እሺ የምወድሽ እህቴ🙏🙏🙏
wow በጣም አሬፍ 👍👍
አመሰግናለሁ ሃብትሽ ወዳጄ🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ኤ ልያስ .ባለህበብ የእግዛብሔር ሰላም ይብዛልህ .ወንድምህ
አመሰግናለሁ ተሽዬ ወዳጄ አሜን ለአንተም እንዲሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን
እኔም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏
Ur blessed i will try
you too be strong 🙏🙏🙏
Thank you so much for sharing I can’t wait to try it out 🙏
Many thanls my dear 🙏🙏🙏
ማሻአላህ አላህ ይጨምራልህ
ከልብ አመሰግናለሁ ሂክማዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሺ ግን ወላሂ እኔ ብዙም ቡሪጪ የለኝም ግን ትንሺ ቀጠን ማለት እፈልጋለሁ እና ሁሉንም የምለቃቸዉን ሁሉ ነው የምከታተለው ጠኪሪ ወንድም
Thanks Master
Thanks a lot too 🙏🙏🙏
Betam kechin negi yemiyawofer esporet ale woyi
Thank you for sharing 🙏
ሰላም ኢላዬ ሰላምህ ይብዛ
ሃይ ሃያትዬ እህቴ እንዴት ነሽልኝ አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Very useful. Thank you!
many thanks 🙏🙏🙏
በጣም.እናመስግናለን.በርታልን.ውንድሜ.ተመቸኝ.
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
I'm really working ur answer to start this exercise so please
Do it Tsion 🙏😂✋
@@elagym5723 i will 🙈
ኑርልኝ
Waw adgna new bhrta temchtognal
አመሰግናለሁ ወዳጄ🙏🙏🙏
እጅግ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ። እኔ ግፊት ነዉ ያለብኝ መቸም በዝ እስፖርት ይቀንስልኛል ብዬ አስባለሁ።
አይዞሽ ከእግዚአብሔር ጋር ምግብ ላይ ጨው አይኑር በፍጽም አደራ ይበርታ ሰፖርቱን 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እሽ ወንድሜ። ስደት ነዉ ያለሁት እኔ ምግብ አልሠራም ሴትየዋ ናት ምትሰራ ከነገርኳት። ልትመልስኝ ትችላለች ወደ ቢሮ ብዬ እራሴን ደብቄ በጸሎትና በዝ እስፖርት መቸም አለሁ እላለሁ። ድንግል ማሪያም አለችልኝ እንግድህ።
@@ለበጎነዉስደተኘዋ አይዞሽ የኔ እህት ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ጸልዬ ጌታ ታማኝ ነው ፈሳሽ ውሰጂ ጨውኑ አይሉን ለመቀነስ ጣፋጭ አትውሰጂ እሱም መጥፉ ነው 😃
Thanks somuch brazare
Thank you so much brother.
Thanks a lot samiya bro🙏🙏🙏
በርታልን ወንድሜ እስፖርት ለጤንነት ሀሪፍ ነው ግን እኔ ጀምሬ ሳቆም በጣም ሰውነቴ ተበላሸ
መልስ ዛሬ እሰጣለሁ ስምሽን ጠርቼ መቅዲ
ዛሬ ላይ መልስ እሰጥበታለሁ
@@elagym5723 እንጠብቃለን ወንድሜ 🙏
@@elagym5723 ተባረክልኝ ወንድሜ 😍
አመስግናለሁ
Ela one Atilet negn gin giren tameme akomkugn 1amti hongnel gan tadgi negn gin egren eyamemku bahekimina sitati new ine digne wadrucha mamlesi falgelew ebakihen masreti yelbegn ina egiren indeti maden inda Elbegn ewukatihen akafelegn🙏🙏🙏🙏kayekirta gar Amesegenelew🙏🙏
ኤልስዬ በደንብ የምክር አገልገሎት እንድሰጥሽ try to send with in box በውስጥ መስመር በቨይስ ብዙ ልመክርሽ ፍቃደኛ ነኝ 🙏🙏🙏
Waww i never seen like this nice and healthy video.u are supper #one god bless u.am from eritrea so happy.nothing pro in this video keep it up hero
ሳሙዬ ከልብ አመሰግናለሁ many thanks my dearest 🙏🙏🙏
@@elagym5723 meenem adelem wendeme edemena tena yeseteh dess yelal hulum videoh antem endeza
ጎበስ ብዬ ከወገቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏ወዳጄ
@@elagym5723 aree aygebam qenent ena geltsenet yetayebehal ena ehe betam tru bahrii neew keep it up keyqerta gar semh manew geen
may God bless you let us keep in touch my brother 🙏🙏🙏
አንደኛ
አመሰግናለሁ ቲጂዬ እህቴ 🙏🙏
ውድሜ እኔ ዛሬ ገና ነው መሰረት የጀመረኩ ገነ ሰወነቲ ቁመጥመጥ ነው ያልው
You are so inspirational stay blessed 🙏
Thank you so much 👍
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
Beta arif new ketil bet
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
Keep it up my brother. Proud of you .
Many thanks my dear 🙏🙏🙏
በርታ
አመሰግናለሁ ወዳቼ እሺ🙏🙏🙏
ውይኔ አሁን ነው ያየሁት አንግዲህ ካንት ጋ ሊጀምር ነኝ 💪💪💪💪💪😅
በደንብ እንጂ በርቺልኝ አይዞሽ እህቴ 🙏🙏🙏
Waww fetagni new
be strong best 🙏🙏🙏
Waw
ተባረክ ወንድማችን !!!
አሜን አሜን አንችም ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
Ene sport ssera let yale meret lay slehone yansherattegnal ye sport mesriya yelegnm mn lay lsra esti ngerugn broye enamesegnalen
እሙ መሬት ላይ ቢሆን ይመረጣል እንዳይቆሮቅርሽም በቂ ምንጣፍ እስፖንጭ ተጠቀሚ ግን ወገብሽን እየተጠነቀቅሽ
Thank u my bro G.b.u
ይሄ ከብዶኝ ነበረ ግን ከባድ ለውጥ አለው ለሆድ እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ ሜሪዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏