THE BEST LOW BACK PAIN EXERCISE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በአለማችን በአሁን ሰአት በርካታ የመሀበራችን ክፍሉች በከፍተኛ የወገብ ህመም በመሰቃየት ላይ መኖራቸው እሙን ነው።ይሁን እንጂ የእነዚህ የወገብ በሽታዎች መነሻዎች ምክኒያት አላቸው ለምሳሌ አላስፈላኪ የሆድ ላይ የስብ ክምችት ሲበዛ፣ ከአቅም በላይ የሆነ ክብደት ያላቸውን ነገሮች በተደጋጋሚ በማንሳት የወገባችንን ዲሲክ ከመጉዳታቸውም ባሻገር የማይፈወስ ደረጃ ላይ ሊያደርሱትም ይችላሉ ፣ሌላው የተመጣጠነ የምግብ እጥረት እንደ ካልሼምና ሌሎችም አይነት ንጥረ ነገር ያላቸውን ምግብ ባለማግኘትና እጅግ በርካታ ምክኒያቶች አሉ ።ስለዚህም እንደዚህ ያሉ የመሬት እንቅስቃሴዎችን ከበቂ እረፍት ጋር እና የተመጣጠነ ምግባችንን በመመገብ ስፖርቱን በመደጋገም ከበሽታዎት ይዳኑ።

Комментарии • 470

  • @ያራቲዩብ
    @ያራቲዩብ 4 года назад +34

    እም ፈልገው የስፖርት አይነት ነው እናመሠግናለን ወገቤን በጣምነው የሚያመኝ በተለይ ስራ ሢበዛብኝ ብቻ አልሀምዱሊላ አላህ ከሸቃላ ሂወት ያውጣሽ ቡሉኝ እስቲ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +2

      አይዞሽ የኔ እህት በርችልኝ ለሁሉም ጊዜ አለው ጎበዝ ነሽ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @zz-wf1hk
      @zz-wf1hk Месяц назад

      እሪክርደለማደርግነበርሠልክቁጥር??????????????????

  • @fekeretamenebahiru1433
    @fekeretamenebahiru1433 Год назад +7

    ውድ ወንድማችን ለሰው ልጅ የምታበረክተው ትልልቅ ስጦታሆችክ ዛሬ ለኢቲዩብ ተከታይ ለማብዛት አለመሆኑን እኛ ከልጅነታችን ጀምሮ በመልካም ስነምግባር በመልካም ጤንነት እና በሚያምር የራስ መተማመን እንዲኖረን አድርገክ አሳድገከናል እግዚአብሔር ባለክበት ዋጋህን ይክፈልክ ይሄው ዛሬም የሠውን ልጅ መልካም ጤንነት እንዲኖረን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እያሰራከን መልካም ጤንነት እንዲሠማኝ አደረከኝ እድሜ ዘላለምክን በጤንነት ኑርልን።

  • @abdumekonen7648
    @abdumekonen7648 3 года назад +2

    ለቤቱ አዲስ ነኝ የወገብ ሀመም በጣም ተሰቃየው እስኪ እሞክርዋለሁ ሀኪሙም አዞልኝ ነበር እየሰራሁ ነበር አቋርጥኩት እስኪ አሁን ደግሞ እሰራለሁ የሸቃላ ነገር ጊዜም አላገኝሁ

    • @jfgkfhygfhgyg3200
      @jfgkfhygfhgyg3200 3 года назад

      ቁጥህን ላክል ጥናቄነብርኝ ዶክሜንቾችን እንደትይልኝ ነበር

  • @ራድሰር
    @ራድሰር 6 месяцев назад +2

    ኤላ ወንድማችን ምንሁነህ ጠፋህ በሠላም ከሆነ ይሁን ሁሌም ሠላም ሁንልን ምርጥ ሠው

    • @elagym5723
      @elagym5723  6 месяцев назад +1

      ሀይ ወዳጄ በጣም አመሰግናለሁ ስለጠየቅሽኝ ትንሽ ስራ በዝቶብኝ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቅርብ እመለሳለሁ 🙏

  • @berhanugizaw9629
    @berhanugizaw9629 4 года назад +18

    I am one of a victim of Low Back Pain as a result of Disk Break and I found it really a pain relief physical exercise. Thanks, bro for sharing your professional experience.

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +3

      ብርዬ ወንድሜ አይዞህ ቨዲዬውን በርጋታ በመከታተል ለመስራት ሞክር በጣም በአጭር ጊዜያት ውስጥ ለውጥ ታያለል ለበለጠ ምክር በኢንቦክስ ቨይስ ሜል አርግልኝ በደንም እንድመክርህ ወዳጄ🙏🙏🙏keep start doing all this floor workout slowly and then will see big change 🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      wow praise the name of God keep doing genteelly my dear sister 🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      Am so sorry for your pain but trust me if you do slowly and persistently you will see significant change with God 🙏

  • @fantualemu4504
    @fantualemu4504 Год назад +2

    እግዛብሄር ይስጥህ Low Back በጣም እሞኝ መተኛት ተቸግሬ የእንተን ፊዲዮ ለውጥ እሳየኝ ጌታ ይባርክ 🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад +1

      አይዞህ ወዳጄ ይበርታልን 🙏🙏🙏

  • @Frehiwot-zo2nq
    @Frehiwot-zo2nq Месяц назад

    ወድሜ እድሜ ከጤና ይስጥኽ አክቤት ሳለ ለውጥ አለኝ አዘውትሬ የቦርጭ ኤክሰርሳይስኽን እሰራለሁ በጣም አመሰግናለሁ የድንግል ልጅ ይጠብቅኽ

  • @safetywmn7323
    @safetywmn7323 4 года назад +9

    Wow...I'm from Ertrea, I've just done this now abd was healed from my back pain. Thank you so much bro 🙏👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      wowow am very glad for that keep going ..good on you my dear 🙏🙏🙏

  • @Fun_Media-New
    @Fun_Media-New Год назад +1

    ኡፈይ ተባረክ በእውነት አሁን ተሻለኝ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      በጣም ደስ ይላል በርችልኝ እህቴ🙏🙏🙏

  • @ghetumoghes4991
    @ghetumoghes4991 3 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ በእውነት ነው እኔ ወገቤን አሞኝ ሰሞኑን ስራ የህክምና ፍቃድ ወስጄ ነበር ግን ያንተን ቪዲዮ በመከታተል ስፖርቱን ሰርቼ ድኛለሁ በርታ በጣም እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ዋው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ጀግና በይበልጥ ይበርታ ወዳጄ 🙏🙏🙏

    • @TigstTesfay-o2n
      @TigstTesfay-o2n 8 месяцев назад

      Koy ye wegbe atint 2tu tesbrowa mesrat echlalew

    • @TigstTesfay-o2n
      @TigstTesfay-o2n 8 месяцев назад

      Malete gudat aymetam

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 2 года назад +1

    እኔ ላንተ ቃል የለኝም ጌታን በጣም ጎበዝ በርታ ጀግና ነክ እግዚአብሄር ይጠብቅክ የእዉነት ወንድሜ በወገብ ህመም ስሰቃኝ ሀኪም ቤት ለሐኪም ቤት ስንከራተት ነበር ያንተን ዚዲዮ አይቼ ሰራዉ በተከታታይ ጠዋት እና ማታ ሳላቋርጥ ይሄዉ ህመሜ ቀጥ ብሎልኝ በሰላም ስራዬን እየሰራዉ ነዉ ።አመሰግናለዉ በጣም ኑርልን👌👌❤❤❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      ሃይ የኔ እህት በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ይህንን ስሰማ ከህቶቼ ከፍተኛ ደስታ ነው የሚሰማኝ ትልቂ አላማዬ እናተን መርዳት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል በርችልኝ የኛ ጀግና 💪💪💪🙏🙏🙏

    • @kasechkasech6651
      @kasechkasech6651 2 года назад

      @@elagym5723 አንተም በርታ❤❤❤

  • @ramausu7405
    @ramausu7405 9 месяцев назад +3

    ማ ሳጅ በጣም ጥሩ ነው ሞኩሩት እኔ ጠቅሞኛል የማስጅ ክሬም ኣርጋቹ😮

    • @elagym5723
      @elagym5723  9 месяцев назад

      አመሰግናለሁ እህታችን 🙏🙏🙏

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 8 месяцев назад

      ምን አይነት ክሬም ውዴ

    • @ramausu7405
      @ramausu7405 8 месяцев назад

      @@meronwerkineh5858 የወገብ ህመም ክሬም ነው

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي Год назад

    እናመሠግናለን ወንድማችን በሁለት ቀን ለዉጥ አይቻለሁ አልሀምዱሊላህ ያዉም በደንብ አልሰራሁትም እስፖርቱን ገሮ ወገባችን በመደም ስራ❤🙏😢

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    ኤልያስዬ ወንድሜ ሰላገኘውህ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን🙏❤❤❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ምስርዬ ትንሾ እህቴ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ❤🙏🙏

  • @muluyihdego239
    @muluyihdego239 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ኤሊየ ስለ ምትሰጠን ትምህርት የጉልበቱ እስፖርት ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ አሁን ደግሞ የ ወገቡን እሰራለሁ ያው እድሜ እየገፋ ሲሄድ ከመድሃኒት ይልቅ ስፖርቱ ይሻላል እና በጣም አመሰግናለሁ master .

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x 4 года назад +1

    አይቸው አላውቅም በጣም ደስ የሚልና የሚመች እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው ቀለል ያለ ስፖርት

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ አለምዬ 🙏🙏🙏

  • @ShewayeMenbere
    @ShewayeMenbere 4 месяца назад

    ከልብ አመሠግናለሁ ዕድሜ 61 ነው ሰፖርቱን መሥራት እችላለሁ የአስፓይናል ኮርድ ነው ህመሜ በተጨማሪ ግራ እግሬ የመጨረሻው መገናኛ ላይ ህመም ይሠማኛል ምክር እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ

  • @fstumhaylu5600
    @fstumhaylu5600 4 года назад +10

    ማስተ ኤሊይስ እደወርቅ ነጥረህ ምኮራብህ ወድማችን ንህ ለምታስተምረን ትልቅ ምስጋና ይገባሀል

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +2

      አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @meridad620
    @meridad620 Год назад

    Eniem wogeben betam yamegnal betam techegrie neber hikmna hijem kuami sport Siri new yalugn kezi behuala enjemralehu ameseginalehu🙏

  • @awethadush3891
    @awethadush3891 4 года назад +1

    God bless you. Wow viva thanks you are right.

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Thanks a lot God bless you more 🙏🙏

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 4 года назад +1

    Tebarekilin wendime endante ybiza 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ameseginalehu

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አንችም በብዙ ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ghastly632
    @ghastly632 4 года назад +1

    አነመሰግንሐለን አድሜና ጤናን ያድልክ ብዙ ለውጥ አገኝሁ አቤቴ ሁኝ በሚገርም ሁኔታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ዋዋዋ በጣም ደስ ይላል ወዳቼ ይሄ ነው ለእኔ ትልቁ ትርፌ ይበርታልኝ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @HaylamaryamAlemneh
    @HaylamaryamAlemneh 5 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ነው እኔ ከዛሬ ዠምሬ እሰራለ እኔመሰግናለን ውድ ወንድማችን ቋንቋው በአማረኛ ቢሆን

    • @elagym5723
      @elagym5723  5 месяцев назад

      እሺ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ስፓርት በጣም እወዳለሁን ግን ሁሉንም ነው ምሰራው እሺ እጠነቀቃለሁ ወንድማችን በርታ

  • @yawdarahmed9332
    @yawdarahmed9332 3 года назад +1

    Wow ,tachetognal Ela thanks tabarek.konjo temrt new ketlebet

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እሺ አመሰግናለሁ እህቴ የውዳርዬ ተባረኪልኝ በርቺ 🙏🙏🙏

    • @yawdarahmed9332
      @yawdarahmed9332 3 года назад

      Ameen antem.

  • @gabriellatekle3990
    @gabriellatekle3990 Год назад

    Thanks brother I have back pain I will start today ur games

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 4 года назад +1

    Wendme btam lene yemiyasfelgegen nuger selasayege betam amsegenalu!

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እሺ በርችልኝ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @berrybelete6171
    @berrybelete6171 4 года назад +8

    Thank you 💪🏽and I love the coffee Ceremony too🇪🇹

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣that is good same to you 🙏🙏🙏

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 3 года назад +2

    መልካም ሰዎችን ያብዛልን: እናመሰግናለን!!👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      አመሰግናለሁ ጎንበስ ብዬ ከወገቤ ቤዚዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 4 года назад +1

    Thank you yhager Lige tebrek!

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሚን ሩትዬ 🙏🙏🙏

  • @demischarinur9750
    @demischarinur9750 4 года назад +1

    ኤልያስዬ በርታ ከተግባርህ ጋ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ደምስ ኑርጋ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ደምስዬ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛ ስላየውህ የምወድህ ወንድሜ እንዴት ነህልኝ ቤተስብ ሁሉ ሰላም ናቸው ይቅርታ ስለዘገየሁ ቢዚ ሆኝ ነው 🙏

  • @haleluyaalemayehu6454
    @haleluyaalemayehu6454 Год назад

    ጤና ይስጥልኝ እዴት ነኸ እስፖርትክ በጣም ቆጆ ነው አኔን አድቀንስ አግዞኛል

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 4 года назад +3

    🙏 Master alias I am happy when I see you you are important for Ethiopian peoples God bless you brother keep going you are 🦅 this is your brother Ayu 🕊🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      Thanks a lot Ayu God bless you more

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад

    ዋውበቀላሉ:እቤትውስጥ:እደሚሰራ:ሥላየህን:እናመሰግናለን:ወድማችን:ግንአሁንማዳምቤትነኝ:እዴትመቸስልሥራ:ወገቤን:ሁሌምያመኛል:አምላኬ:ስደትበቃሽበለኝ:ድክምአለኝ

  • @kasufaris1362
    @kasufaris1362 2 года назад

    በጣም ጥር ትምህርት እኔ ለውጥ አይቻበታለው በጣም ወገቤን ያመኝ ነበር ጉልበቴንም ጭምር ለውጥ አለ በርታ

  • @ethio4us23
    @ethio4us23 4 года назад +6

    I'm very happy to you brother Abusha Love and respect

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏

  • @HabibwadajoBeyans
    @HabibwadajoBeyans 11 месяцев назад

    በትክክል እዬተከተልኩህ ነው በርታልን ወንድሜ ፈጣሪ ካንቴጋ ይሁን፡፡

  • @bilenzenbedmisa5873
    @bilenzenbedmisa5873 23 дня назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤

  • @kalalemgetaneh1678
    @kalalemgetaneh1678 4 года назад +3

    ELU good to see you "master "l had good time back in 80's and 90s , so glad to see you again.

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Hey my beloved brother good to hear your voice too how you doing my brothet please let us keep in touch 🙏🙏🙏🙏

    • @yuniskedir9852
      @yuniskedir9852 4 года назад +1

      ሰላም ከይቅርታ ምጠይቀው ነገር ነበር በቅርቡ ነበር ኤርኒያ ዲስክ ኦፕራሲዮን የሆንኩት ምን አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ ያለብኚ አመሰግናለው

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      የዲስክ ፕሮብሬም ካለብህ በጣም ቀላል የሚባሉትን አይነት የጀርባ ጡንቻ ማሳሳቢያ እንቅስቃሴዎችን ብትሰራ ነው የምመክርህ አካልህን ሰሜትህን እያዳመጥክ ከበድ ሲልህ ቦታውላይ ጫና ሳታስከትል ወይንም ሳታበዛ ከቀላል ከምትላቸው እንቅስቃሴዎች ጀምር ።አንድ ቨዲዪ እለቅልሀለሁ ወዳጄ አይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን 💪🙏🙏

  • @hddtti4602
    @hddtti4602 Год назад +1

    በጣም አሪፋ በጣም ዓመሰግናለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад +1

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏

  • @Henokdadu
    @Henokdadu 9 месяцев назад

    በጣም እናመሠግናለን ወንድሜ ❤

  • @emanemman1811
    @emanemman1811 2 года назад +1

    በጣም ዓሪፋ ነው ዓመሰግናለሁ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 4 года назад +3

    Thank you so much. This is great!!

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Thanks a lot my dear brother Gete🙏🙏🙏

  • @asnakechbekele8748
    @asnakechbekele8748 4 года назад +2

    Thank you and I really enjoyed.

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      thanks a lot Asnu🙏🙏🙏

  • @BerketLydenburg
    @BerketLydenburg 6 месяцев назад +1

    Thank you bro

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 8 месяцев назад +1

    Beautiful exercise

  • @mukamilawol1430
    @mukamilawol1430 3 года назад +1

    Very good doct

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      Thanks God bless 🙏🙏🙏

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @muksinayoutube5124
    @muksinayoutube5124 4 года назад +5

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለው ሳምንት ሙሉ በወገብ እመም ታምሜ ነው ያለሁት የኮለሩን ውሃ ለሻይ ለመቅዳት ባጎነበስኩበት ወገቤ እዛው ታጥፎ ቀረ በልጅነት የሰው ሀገር ስራ ወገቤን ሰበረው 19 አመቴ ነው 😭

    • @goodmorningethiopia.100
      @goodmorningethiopia.100 4 года назад

      Ayzosh ehte Allah afiya yargsh.

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 4 года назад

      እኔም ነኝ እህት ወይ በሰላም አገሬ በገባሁ

    • @fasikminu4948
      @fasikminu4948 4 года назад

      Ayzoshe yniwork ehet hulum Yalefale

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አይዞሽ እህቴ 😭በተቻለሽ መጠን ቨዲዮውን እየተከተልሽ ቀስ እያልሽ ለመስራት ሞክሪ በጣም አዝኛለሁ ስለጠፈጠረብሽ ችግር አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን 🙏በምክር እንዳገለግልሽ እባክሽ በፌስቡክ ሜሴቸር በኩል ግቢና ቨይስ አርጊልኝ በደንብ ጊዜ ወስጄ ልመክርሽ ዝግጁ ነኝ እህቴ Ela zion

    • @kdstkdst1129
      @kdstkdst1129 3 года назад

      የኔህት አይዞሽ እኔምእዳችዉ ነኝ በልጂነቴ ተሠድጀ የወገብእመምን አትርፊለሁ

  • @hikmamekonnen9764
    @hikmamekonnen9764 Год назад +2

    ወንድም በጣም እነመሰግናለን back pain ላለበት ሰው በሳምንት ስንት ቀን መስራት አለበት

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      በትክክል እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏

    • @hikmamekonnen9764
      @hikmamekonnen9764 Год назад +1

      በሳምንት ስንት ቀን እንስራ?

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      @@hikmamekonnen9764 በሳምንት 4 በትክክል ከሰራሽው በቂ ነው 🙏🙏🙏

    • @hikmamekonnen9764
      @hikmamekonnen9764 Год назад

      Tnx brather

    • @hikmamekonnen9764
      @hikmamekonnen9764 Год назад

      ሰላም ወንድም restriction ምንድን ነው

  • @Godisgod-q9l
    @Godisgod-q9l Год назад

    Thankyou very much my brother

  • @nardosmulugeta4345
    @nardosmulugeta4345 4 года назад +1

    Elu, I am so glad that you have your own channel. I was having a back pain for couple of weeks now and I hope your tips will get me better. You prolly have forgotten me but I was Zion’s friend back in 2001 EC. Berta and I will pray for you!!

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Heyy good to heard your voice i know you welcome to my RUclips channel 🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Amen Amen thanks a lot konjo🙏🙏🙏

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 10 месяцев назад +1

    እንዴት ነህ አቡሽይ ባለቤትህ አብሮ አደጌ ልጆች ሁሉ ቤተስብ ስላም ናቹ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አሁንም እዛው እስፓርት በማስራት ላይ ነህ
    ማርሻል የምታስለጥነውን ተውከው ወይስ እሱንም ታስራለህ ከስፈር ልጆች ያተን አርያ ካስተማርካቸው የተከተሉ አሉ ወይ ?
    አቡሽይ ከረጅም አመት በኋላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ባለቤትህ ስምን ያልጠቀስኩት ሶሻል ሚዲያ ስለሆነ አብራቹ ከሆነ
    ስላም በልልኝ ከነልጆቻቹ !!!

    • @elagym5723
      @elagym5723  10 месяцев назад

      ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ አሁንም እያሰለጠንኩ ነው ማርሻል አርቱን ከልብ አመሰግናለሁ እንገናኛለኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወዳቼ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @yasinabdu7685
    @yasinabdu7685 4 года назад +1

    It's really very important .what you are showing us all kind of sports keep it up proud 🙏👌

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      many thanks sorry for late respond i was a bit busy Yasina great man God bless🙏🙏

  • @HailegziabherBelayneh
    @HailegziabherBelayneh 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን!

  • @tesfabekele4461
    @tesfabekele4461 4 года назад +1

    Thank you so much brother

  • @mohammedabdiahmed3582
    @mohammedabdiahmed3582 4 года назад +1

    Thanks a lot

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Thank you too my brother 🙏🙏🙏

  • @tofikhussen7570
    @tofikhussen7570 3 года назад +1

    ወላሂ በጣም ነዉ ምወድህ እኔምወገቤን በጣም ያመኛል ይሄን እንቅስቃሴ ካንተ እኩል አቤሬ ሰርቼ ነበር እና አንድ ጊዜ በቂ ነዉ እንዴ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ቶፊዬ ወንድሜ አይዞህ በተለይ ውጪ ላይ የሰራሁትን የወገብ ህመም በተለይ ፈጣን ፈውስህን ይሰጥሀይ ቶሎ ያድንሀል በተረፈ በቀን አንድ ጊዜ ለ20 ደቂቃዎች ያህል በቂህ ነው በርታልኝ 🙏🙏🙏

    • @tofikhussen7570
      @tofikhussen7570 3 года назад

      @@elagym5723 እሺ ታላቄ አመሠግናለዉ በርታልኝ እኔም ያንተን ስራ ከ familyga.......

  • @DumeksKdkkd
    @DumeksKdkkd Год назад

    በጣምደስየሚልነውጀግናነህበረታ

  • @geletad502
    @geletad502 4 года назад +1

    thank you.

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Thanks a lot too 🙏🙏🙏

  • @tewodrosdemere7479
    @tewodrosdemere7479 2 года назад

    የኔ ድራይ ዲስክ ነው አመሰግናለው በደምብ ነው የምሰራው አሁን በጂም ውስጥ ኤሮቢክስ እየሰራው ነው የተለያዩ እስፖርቶች ነው ሲታፕ ብሰራ ችግር አለው ወይ አመሰግናለው

  • @mekdeseyetbarek5985
    @mekdeseyetbarek5985 4 года назад +1

    THANKS my Bro.

  • @MerhawitGher-de1vq
    @MerhawitGher-de1vq 7 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ ጀርባየ በምሉ ያመኛል ሃይለኛ ህመሙ የምሰማኝ ትክሻየ ላይ ነዉ ቁጭ ብየ ሲነሳ ያመኛል ምን አይነት ስፓርት ልስራ አመሰግናለዉ፡

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary 4 года назад +1

    Thank you a lot for the good work.it is important except for me🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      for you as well my beloved brother 😂🙏🙏

  • @salam5556
    @salam5556 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛው

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      አሜን ሰላምዬ እህቴ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @mesfinasrat2982
    @mesfinasrat2982 4 года назад +1

    Oh wow god know how I ended up here . I like it specially am 6.3 feet long I need it big time Thanks 😊

  • @tameratgebermariam2351
    @tameratgebermariam2351 4 года назад +2

    WOW NICE IS GOOD Eliyes is best

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ታሜዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏🙏

  • @lidyab6242
    @lidyab6242 4 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል እኔም የወገብ ህመም ኣለኝ ትንሽ ካንተ ሰርሻለው ነገር ምን እንደሆነ ራሰን ኣመመኝ ከምን ይሆናል በትህትና ኣኣተይቃልህ ኣመስግናህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሊዱ ይቅርታ ዘግይቼ ሰለመለስኩ ስላላየሁት ነው ብዙ ሺ ህዝብ ስለነበረብኝ ።እራስሽን ያመመሽ ብዙ ሰውነትሽን አጨናንቀሽው እንዳይሆን በቂ ውሀም እየመሰድሽ በመሀል መሀል ላይ አይዞሽ በርች እህቴ ለበለጠ ምክር በሜሴንጀር ቨይስ አርጊልኝ እቀበልሻለሁ Ela zion ብለሽ

    • @lidyab6242
      @lidyab6242 4 года назад

      ELA GYM thank you so much !!!

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 5 месяцев назад

    ሰላህም ሰላህም ወንድም የመጀመሪዬ ነው ላይከህም ሼረህ ሰብስከራይ አድረጌካለው ግን በውስጥ መሰመረህ ላማከረህ እፈልጋለው እሰፓረትህን ከመሰራቴህ በፊትህ ወገቤን በጣህም ያመኛልህ እባክህን ከቻልክህ መለሰልኛ

  • @selammar4554
    @selammar4554 3 года назад +1

    ሰላም መምህሬ የአንተን ቻናል እያየሁ ውፍረት ለመቀነስ እየሰራሁ ነው እና 19 ቀን አካባቢ 2 ኪሎ ቀንሻለሁ ነገር ግን ከባድ የወገብ ህመም ቀሰቀሰብኝ ምን ባደርግ የተሻለ ነው

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      ሃይ ሰላምዬ ጎበዝ የኔ ጀግና ለወገብሽ ህመም ለትንሽ ጊዜ እረፍት አርጊና ምግብሽን በመቀነስ ወደ ፈሳሽ ምግብ እያዘነበልሽ ትንሽ ትንሽ ወደ ኋላ ሄደሽ ለወገብ ህመም የተለቀቀውን ቨዲዬ እያየሽ ስሪው በርግጠኝነት ለውጥ ፈጥነሽ ታገኛለሽ 🙏

    • @selammar4554
      @selammar4554 3 года назад

      @@elagym5723 አመሰግናለሁ ማስተር

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን እኔ ወገቤን ያመኛል እሰፖርት ስሰራ ምን ይሻለኛል መፍትሄ ካለህ

  • @KefaleKabtamu
    @KefaleKabtamu 10 месяцев назад

    ሰላም እኔ በጣም ነው የታችኘኛውን ወገቤን የሚያመኝ ግን እስፖርት መሠራት እፈልጋለሁ ግን ስንቀሰቀስበት ይሰማኛል ግን ምን ላድርግበት

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 Год назад

    እኔመሠግናለን ግን ምን ላላቸው ነው ያልከን በአማርኛ ስነግረን በአማርኛ ብትነግረን

  • @seyefateklu6051
    @seyefateklu6051 2 года назад

    Thanks

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @tsigezeleke2513
    @tsigezeleke2513 4 года назад +1

    Thanks brother

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @eskedarzeleke2931
    @eskedarzeleke2931 4 года назад +1

    Thank you My brother...

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      My pleasure Eskaw bro 🙏🙏🙏

  • @frehiwotbekele5499
    @frehiwotbekele5499 3 года назад

    ተባረክ የስንቶ ትርኪምርኪ ዘረኛ ፔጅ በ subscribe ይጥለቀለቃል እንደዚህ ለጤናችን ጠቃሚ ለበሽታችን መፍትሄ የሆነ ፔጅ ግን ባዶ ነው እግዚአብሔር የያዝከው ይባርክልህ ጤናችንን እንደመለስከው በምድር ላይ ያሰብከው ይሳካልህ ተባረክ እንጀራ ይውጣልህ አቦ እንዴት ከህመሜ እንደፈወስከኝ ።

  • @mohammedabdiahmed3582
    @mohammedabdiahmed3582 4 года назад +1

    High Ela with your sports session am really having a progress improvement. Please do you think you can have another session

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      Absolutely my beloved brother Mohammed 🙏🙏🙏

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 года назад +1

    Eli am happy to see you after many years. Keep it up.

  • @TheTemare
    @TheTemare 4 года назад +1

    Decent and informative work. Thank you.

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Many thanks my bro🙏🙏🙏

  • @unidentifiedtheorist9237
    @unidentifiedtheorist9237 4 года назад

    How we make in prove or better the hip pain, I am suffering by this pain

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 4 года назад +2

    ስፖርት ለጤንነት ጥሩ መሆኑን አምናለሁ ግን እንደ እድሜ መሆን ይገባዋል እላለሁ እኔ ወገቤን ያመኛል ግን እድሜዬ 54 ነው ይህን ብስራ ችግር የለውም ምክርህን እጠብቃለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ከቤ ብዙ ትልቅ የምትባል ሰው አይደለህም ነገር ግን ሌላ ተያያዥነት የጤና እንከን ካለ አይመከርም በተረፈ በሳተፍ ትችላለህ ለበለጠ ምክር Ela zion Facebook account 🙏

  • @tekietesfamichael4229
    @tekietesfamichael4229 4 года назад +1

    It really helps. Thanks bro

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      thanks a lot Tekie 🙏🙏🙏

  • @DumeksKdkkd
    @DumeksKdkkd Год назад

    ዋውደስየሚልነውእስቴየግረጡቻንየሚወጣያሰራልን ወቀሳየበዛብንነውየሀበሻወንዶችላይ

  • @omuaymen9218
    @omuaymen9218 4 года назад

    ወንድሜ ኤድሜና ጸጋ ይስጥልኝ ኢሄ እስፖርት መፍትሄ አግኝቸበታለሁ ግን ላስቸግርክ ኢትዮጵያ ነዉ ያለሁት ልጄ ዳወሎድ አንዳወርደዉ አድርግልኝ ካላስቸገርኩህ

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 4 года назад +1

    Thank you so much

  • @AsratTadesse-e6r
    @AsratTadesse-e6r Год назад

    ጅማ በmri ታይቼ ድስክ ጀምሮሃል አሉኝ አሁን ጀምሬ ብሠራ ችግር አለውንዴ?

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 года назад +1

    አርፈነው ወንድማችን እናመሰግናለንንን

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እሺ ወዳጄ ዝቅ ብዬ አመስግኛለሁ 🙏🙏🙏

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ እስፖርት ነው ግን በናትህ የምትናገረውን ሙሉ አማርኛ ተናገር በርግጥ የምትኖረው ማህበረሰቡ እንጊሊዘኛ ተናጋሪ ይሆናል ውጭም ልትኖር ትችላለህ ግን በናትህ ከኔ ጨምሮ እንግሊዚዘኛ አንዳዱቻችን አንሰማም ሁሉንም ባይሆን እና በናትህ ሙሉውን አማርኛ አድርግልን እኛም በደንብ እንረደሀለን ያው እስፖርቱ ለኛ እስከሆነ ድረስ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እሺ በጣም ይቅርታ ወዳጄ ቀድሜም ይቅርታም ጠይቄበታለሁ በዚህ ቨዲዬ ላይ እንዲያውም እዘርዘዋለሁ እያልኩ እየረሳሁት ነው በጣም ይቅርታ 🙏🙏🙏🙏ሌሉች ነጮች ኋደኞቼም ስለሚከተሉትም ነበረ

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 2 года назад

      @@elagym5723 እሺ ስላከበርከኝ እግዚአብሔር ያክብርህ አመሰግናለሁ

  • @messytegegnetube9197
    @messytegegnetube9197 4 года назад +1

    betam yamerale ewnt

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @Raayyaakajawaa
    @Raayyaakajawaa Год назад +1

    Thank you for sharing as bro

  • @alem_totot
    @alem_totot 2 месяца назад

    ዶክተር ባክ ፔን ምንድነው በአማርኛ አሳየን ወይም ንገረን

  • @tesfayeyohannes273
    @tesfayeyohannes273 2 года назад

    Bro በጠም ነው የምወድህ የምታቀርበቻው ቪድዎች በጠም ጠቅሞኛል specially 1 and 2 ጉልበት ህመም ለይ የታሰረ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 года назад

    ሰላምክ ይብዛ እናመሰግናለን

  • @MebratuMinistry
    @MebratuMinistry Год назад

    More bless you Brother

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Год назад

    Great job!

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 4 года назад +1

    Thank You

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @GetuGirma-pp6dd
    @GetuGirma-pp6dd Год назад

    እኔ ከቀኝ ትከሻዬ ጀርባ የመንጉዋጋት እና ይሸመቅቀኛል አንገቴ አካባቢም ወጥሮ ይይዘኛል ምን ይሻለኛል ወንድሜ???

  • @sileshinigisa2575
    @sileshinigisa2575 3 дня назад

    እናመግናለን በርታ