በፍጥነት ለውጥ የሚያዩበት የወገብ ህመም እንቅስቃሴ(FAST BACK PAIN RELIEF WORKOUT )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 194

  • @Elsabethwgiorgis
    @Elsabethwgiorgis 8 месяцев назад +2

    ብዙ የተቸገረን ሰው በዚህ ቢድዬ እንደምትረዳ አምናለሁ ባጣም እናመሠግናለን ተባረክ!!!!!

    • @elagym5723
      @elagym5723  8 месяцев назад

      አሜን አሜን ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 года назад +6

    wow keep it up the good job brother ድንቅ ነው ወንድሜ አልፎ አልፎ ወገቤን ቢያመኝም በቀላሉ ያልፍ ነበር አሁን ሁለት ቀን ሆነኝ ዩቱዩብ ላይ ሠርች ሳረግ ይህን ድንቅ ቻናል አገኘሁት በርታልኝ ወንድሜ የመጀመሪያውን ፓርት ጨርሼ አብሬህ እየሠራሁ እዚህ ደረስኩ ከምር እንቅስቃሴዎቹ በቀጥታ የህመሙ ቦታ ላይ ይሠማሉ ፍቱን መድሀኒት በዚህ እንቅስቃሴ ለውጥ እንደማመጣ አልጠራጠርም።Thank You Soo Much For Amazing Contant👌👌

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +3

      ሃይ ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏ይበርታልን በእንቅስቃሴው በርካታ ሰዎች እጅግ ከባድ ከሆነ የወገብ በሽታ ድነውበታል ስለዚህም በርትተሽ ቀስ እያልሽ ከሰራሽው በእርግጠኝነት ለውጥ ታያለሽ 🙏🙏🙏

    • @BizuneshDemisse-l4h
      @BizuneshDemisse-l4h 13 дней назад

      ⁰⁰terwe​@@elagym5723

  • @mamitudestaa6743
    @mamitudestaa6743 11 месяцев назад

    ዘመንህ ይባረክ ። ከመውደቅ የቸነሳ የወገብ ህመም ከጀመረኝ አንድ ዓመት ሆኖኛል ፣ያልታየሁት ህክምና የለም ፣ በመጨረሻም MRI ታይቼ ኦፕራሲዮን ሁኚ አሉኝ ፣ አልተደረገም ብዬ አሁን አንተን ጌታ አገናኘኝ ። አምናለሁ ጌታ ሰውን ያስነሳል ✝️✝️✝️📙📙📙

  • @Adam-fz3xy
    @Adam-fz3xy 4 года назад +4

    በጣም ነዉ የምናመስግነዉ አንተም በርታልን አብዛኛዉ ቪድዬ ቡዙ viewer ያገኛ የወገብ ህመም እንቅስቃሴ የስራኽዉ ነወ እና በዚ አንጻር ቡዙ ስራ ብትስራ ቡዙ ሰዉ ትረዳለህ ቢየ አማናሎህ. Tanks

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እሺ ብርሀን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  Месяц назад

      @@Adam-fz3xy እሺ ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነው 🙏

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ
    ሁሉም ስራወችህ አስተማሪና
    ጠቃሚወች ናቸው አመሰግናለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሃያቴዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @andubisetgn4341
    @andubisetgn4341 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኤልዬ ፈጣሪ ረጅም እድሜን ያድልልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @yonashaile9221
    @yonashaile9221 4 года назад +5

    ዋው ኤሊ በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል ተባረክ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ዮኒ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 6 месяцев назад

    እግዚያብሄር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ።

  • @marsmanutd5862
    @marsmanutd5862 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እናመስግናለን ❤❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 месяца назад

      @@marsmanutd5862 አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @elisabethendeshaw2463
    @elisabethendeshaw2463 Год назад +1

    አመሰግናለሁ መልካም ነገር ነው።

  • @አገራቺንንሰላሞንመልስልን

    በቅድሚያ ከልብ አመሰግናለሁ እኔ የአንገት ዲስክ ተጠቂ ነኝ እንቅስቃሴውን ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ይቆቆ ጀምራል ይሄ ነገር ጥሩ ነው መጥፎ ምክር ብሰጠኝ

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 Год назад +2

    በጣም እናመሠግናለን ተባረክ ወድማችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      አሜን የኔ እህት አንችም በብዙ ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @Wakena-lt2gy
      @Wakena-lt2gy 9 месяцев назад

  • @eshetuadugna8539
    @eshetuadugna8539 Год назад

    እጅግ በጣም ቅንና መልካም ሰዉ ነህ እኔ ከወገብ ሕመምና ለአጠቃላይ ለጤንነት ስል በሁለት ቀን አንድ ጊዜ ስፖርት እሰራለዉ ይሁንና ከመሻል ይልቅ በተለይ የግራ እግሬ ተረከዝ አካባቢ ሕመም እየተሰማኝና በዚህም ምክንያት እንደከዚህ በፊቱ እንደልቤ መራመድ ይቸግረኛል እናም ይህ የአንተ እንቅስቃሴ ብሰራ ለዚህ ችግሬ መፍትሔ ይሆነኝ ይሆን ምን ትመክረኛለህ?

  • @SifenTeshome-qi5lc
    @SifenTeshome-qi5lc 5 месяцев назад +2

    ወገቤን በጣም ነው የሚያመኝ ልጅ ሆኜ ተመትቻለው በዛላይ ከሞተር ወደኩ አውን የወገቤ ስሜት ወደ መቀመጫዬ የሚወርደው አከርካሪ ነው መሰለኝ ያመኛል ከአዳማ ወደ አዲሳባ ተቀምጬ መህድ አልችልም ወደታች አጥቴ ይወጋኛል እድሜህ 26 ዋግምትም ተሰርቻለው ወጌሻም እየታሸው ነበር ብቻ ምንም አይለኝም በጣም የተቸገርኩት መቀመጥ አልችልም እስቲ እስቲ የዎነ ነገር በለኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  5 месяцев назад

      ወዳጄ በቮይስ ሜል ጥያቄህን ላክልኝ በውስጥ እንደሌሎቹ ተከታታዮች በደንብ በምክር እንድረዳህ በሜሴጀር ቮይስ ሜል አርግልኝ በጹሁፍ ስለማይመች ነው 🙏

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 года назад +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ኤላዬ ሰሞኑን መዳሜ በጣም ወገቧን እያመማት ነበር ቪድዮን እያሳየኻት ሳሰራት ነበር በጣም ጥሩ ነው አለችኝ ተባረክልኝ ፡

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      ዋዋዋዋ በጣም ደስ ይላል መሲዬ ጎበዝ በመገብ ህመም የሚሰቃዬትን መርዳት ትልቅ እርዳታ ነው በጣም በሽታ ነው በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 года назад +3

    Even tho I don’t have back pain however, I like all exercise what you did bro.
    Thank you 🙏 ,

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      Many thanks my dear 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውባን

    ሰላም አጎቴ ፀደንያ ደሳለኝ እባላለሁ የምስራቅ ዘመርኩን ልጅ ነኝ ። በአካል ባላቅህም ዛሬ በዚህ ቪዲዮ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      ጸድዬ ትንሸ የእኔ ቆንጆ ልጅ ጎርምሰሽልኝ አጎትሽን በደብዳቤ ለማናገር በቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ፍቅር እሰይ አደግሽልኝ እናትሽ ምስሪ ደህናነች አባትሽን ሁሉ ሰላም በይልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ጸድዬ ትልቅ ልጅ አሁን አንጠፉፉም እወድሻለሁ ማሬ ❤️❤️❤️

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነውባን
      @እግዚአብሔርእረኛዬነውባን 4 года назад +1

      ሁሉም ደህና ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ። ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሜን አሜን ማሬ ጎበስ ብዬ ተቀብያለሁ የኔ ጣፋጭ ለአንችና ለቤተሰቦችሽ ጭምር ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እወዳችኋለሁ ❤️🙏

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነውባን
      @እግዚአብሔርእረኛዬነውባን 4 года назад

      አሜን ። እና እማዬ ሰላም ብላሀለች ።

  • @mengstumengstu7062
    @mengstumengstu7062 Год назад +1

    ሰላም ላንቴ ይሁን ዉድ ወንድሜ ጌታ ዘመንህ ይባርክ አንቴን ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል እስፖርቱን ከአንቴ ጋር ጀምራለሁ እኔ ለ23ዓመት የወገብ ህሜምተኛ ነኝ MIR ታይቼ የመሐከለኛዉ ድስክ ሰርጀር ማድረግ አለብህ አሉኝ እኔ ግን በአምላኬ ታምኘ ህመመሙን ችዬ አልሆንም አልኳቸዉ ጌታ አንቴን ሰጠኝ መስረሠት ከጀመርኩ ወድህ አንገቴና ወገቤ ለዉጥ አለኝ ተባረክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ሳልሰለች እሰራለሁ ግን አድጥያቄ አለኝ እርሱም በሳምት ስንት ቀን ልስራ? መልስህን እጠብቃለሁ ተባረክ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      አይሾሽ እህቴ ከጌታ ጋር ሁሉ መልካም ይሆንልሻል በርችልን ቢያንስ በሳምንት 4 ቀን ብትሰሪው ቀስ እያልሽ ጥሩ ነው ።ለበለጠ መረጃ በሜሴጀር በድምጽ ላኪልኝ ጥያቄ ሲኖርሽ እንደሌሎቹ ተከታታዬች ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 года назад +1

    ያንተም ብዝት ብዝትዝት ይበል ።በምታቀርባቸው ትምሕርት አዘል ቪዲዮችሕ ከልብ እጅግ በጣም አመሰግንሐለው።

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሀገርዬ እህቴ እጅግ አመሰግናለሁ ሰላም ሁኝልኝ ሁሌም 🙏🙏🙏

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 8 дней назад

    ውይ ስፈልገው የነበረ ነገረ ነው ዛሬ ያቀረብከው ወንድሜ እኔም አንድ አንድ ግዜ ወገቤን ያመኛል

  • @زهرهزهره-ظ8خ
    @زهرهزهره-ظ8خ Месяц назад

    እደናተአይነቱን ጊዚውንም እቀቱንም እሚካፍል መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ

  • @kedirtube2158
    @kedirtube2158 4 года назад +1

    Boss በጣም አመሰግናለሁን በግሌ አብሬ ነው የሰራሁት ስሜቱ ደስ ይላል ደጋግሜ እሰራለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ጀግና በርታልኝ ወዳጄ 💪🙏🙏

  • @yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
    @yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 4 года назад +3

    እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን!

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 4 года назад +1

    Ejg betam teruna tekami sera new yakerebkln ejg betam enamesegnalen yene eku wedm

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ኪያዬ የዞትር ጎበዝ ተከታታዬ እጅግ እኔም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @kiyazegeye1962
      @kiyazegeye1962 4 года назад

      @@elagym5723 yene melkam ate eko kefetari yetesetehegn wed wedme neh late kalat yelegnm becha fetari rejem edeme ketena gar yistelgn betam akebrehalew betamim ewedehalew

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 5 месяцев назад

    እንሞክረዋለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏

  • @AndualemHayulu-xr4ht
    @AndualemHayulu-xr4ht Год назад

    በጣምአሪፍነውተባረክ

  • @mobilymobily5283
    @mobilymobily5283 Год назад +1

    Baxami amasaginlo wadime baa. Adi qanii titonyali bafiti. Baxami amonyi nabare wagabee. Baxami amasaginlo ahuni titonyali

  • @jamilajamila1544
    @jamilajamila1544 9 месяцев назад

    ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን በርታልን

  • @grtftyu8361
    @grtftyu8361 4 года назад

    Enamsegnalen wudemachen ene wegibye wedehuste yigiba new endte endemsra Asayigni

  • @jdhd1311
    @jdhd1311 2 года назад

    እሽ ብሮ እምክራለሁ በጣም ያመኛል እኔን በሲ ከ15ቀን አለፊኝ በጣም አሞኛል ሀኪቤትም አልሄድኩም ከኒን እና ክሬም አመጣልኝ የተወሠነ አስታገሠልኝ ግንአልተወኝም የምጠይቅ ጥያቄ ወድሜ ከወገቤ ህመምጋ አብሮ የመጣ ህመምነው ወይስ ብየ ራሴን እየጠየኩኝ ነው አክ ብየ ስተፍ የሆነ እደአክታ ነገር የሚወጣም ከረኑ የተቀየረ እደመግል አይነት ነው የሚወጣው እናም ባክህ ምክርህ እፊልጋለሁ ከጉሮሮየ ውስጥ ሳይሆን የሚወጣው ከጥሌ አካባቢ ይመስለኛል እጥሌም ኖርመን ደናነው ቁስለት የለውም ግራ ገባኝ ኪቤት መሄድ አስቢያለሀ ግን ከመገቤ ጋ የተያያዘነው ወይስ አገቴንም አያመኝም

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 4 года назад +2

    Selam, glad to see you,Thank you very much for everything

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      my pleasure my dear sister Genishow 🙏🙏🙏

  • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
    @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 года назад +1

    በርታ የወገብ ህመም አይወራ እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እውነት ነው ሙናዬ ግን በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @SamTes-k6r
    @SamTes-k6r 4 месяца назад

    ሀክም ቤት ከመሯሯጥ በቤት ውስጥ ህክምና እንድናደርግ ስላስተማርከን ስለመከርከን እናመሰግናለን

  • @Tube-dz6ej
    @Tube-dz6ej 4 года назад +1

    I like your Exercise
    Wow...
    Thnak you very much

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Thanks a lot my dear 🙏🙏🙏

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 26 дней назад +1

    እግዚኡብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  26 дней назад

      @@asfawtura6283 አሜን እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @hilinafisseha8381
    @hilinafisseha8381 4 года назад +3

    Awesome ur blessed

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      you too more Hilinaya dear sister 🙏🙏🙏

  • @haymanotkebde2589
    @haymanotkebde2589 4 года назад +1

    Tankse btame eyserawe relief slew selameh yebza

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሃይሚዬ በርችልኝ ለእኔ ትርፌ የእናተ ሰላምና ጤና መሰማት ነው እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @NatiMan-e8s
    @NatiMan-e8s Год назад +1

    Wondime yemir betam neber yemiyameg gin edime lante teshlogal

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በርችልኝ አይዞሽ እህቴ 🙏

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ዛሬ ማታ እሰራዋለሁ አልፎ አልፎ የወገብ ህመም አለኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ቤክዬ እኔም አመሰግናለሁ ቶሎ ጀምሪ ይጠቅምሻል እህቴ 🙏🙏🙏

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 4 года назад +1

    አኔም ዘገቤን በጣም የሚያመኝ አመሰግናለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አይዞኝ ሳአዳ አሁን ቨዲዬውን እያየሽ ቀስ እያልሽ መደጋገም ነው ቶሎ ለውጥ ታመጫለሽ ።🙏🙏🙏

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 8 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤

  • @YonasYesuf-i4e
    @YonasYesuf-i4e 2 месяца назад

    Hi Elias selam nehe yonas negne endet nehe deske amognale bero sera eyserawe aydelwem mne telegnaleh

  • @SewaSewa-v2f
    @SewaSewa-v2f 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ

  • @madinahussen-yq6bp
    @madinahussen-yq6bp 10 месяцев назад

    ወንድሜ በፈጣሪ አትለፈኝ ሲጀምርኝ በቀኝ ጎኔ ጀመርኝ ሲቀጥል ወገቤ 2አመት ሞላኝ እርፍት የለውም ያቃጥለኛል ቁስለት አለው ግን ተሽሎኝ አያውቅም እግሬን እያመመኝ ነውህክምና አላገኛሁም ያለሁት ስደት ነው እርዳኝ ያአላህ በጪቀትም ልሞት ነው❤❤❤❤

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Год назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ በቅርቡ ነው የወገብ በሽታ ሽንጤ አካባቢ ይሰማኝ የጀመረው እቃ ሳነሳ ነው ስሜቱ ሚሰማኝ እናም እስንቅስቃሴውን ካንተ ጋር ለመጀመር ወስኛለሁ በሳምንት ምን ያህል ቀን ነው መስራት ሚጠበቅብን?? አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 ቻናልህን ሰብስክራብ አድርጌያለሁ

  • @AsratTadesse-e6r
    @AsratTadesse-e6r Год назад

    አሪፍ ነው ዛሬ ጀምሬ በቀኝ በኩል ደረተ ሥር ህመም ተሰማኝ

  • @ZekiyamohammedSeid
    @ZekiyamohammedSeid Месяц назад

    Thanks ❤

  • @Teklemaryam-b3y
    @Teklemaryam-b3y 3 месяца назад

    ሠላም ወንድሜ እኔ በጣም እሚያመኝ ከትክሻየ ዝቅ ብሎ ጀርባየን ነዉ ቢያንስ አመት ሆነኝ ለስንት ጊዜ ብሠራ ለዉጥ አገኛለሁ

  • @loulouloulou6969
    @loulouloulou6969 4 года назад +1

    እውነትእልሀለሁ ያተን ትምህርት አይቸ እመሜን እየቀነሰልኝ ነወ ባይታወኝም ግን እድችለው እረድቶኛል አመሰግናለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      በእርግጠኝነት ደጋግመሽ ከሰራሽው በደንብ ለውጥ ታወጫለሽ ብቻ አትሰልቺ ።መደኒትም ይዋጥ ይለም እንዴ እንኳን የሚጠቅም ሰፖርትን ይቅርና ስለዚህ ቀጥይ በርችልን 🙏🙏🙏

    • @loulouloulou6969
      @loulouloulou6969 4 года назад +1

      @@elagym5723 በትክክል ስት መዳኒት ጨርሸ ምንም ለውጥ አላመጣልኝም ያተን ስራ አይቸ በድፍረት ጀመርሁት መጀመራ ቢከብድም ግን እየወየ ይቀላል ቁስለቱም ይለቃል በሽታውንም እየቻልሁት ነወ አተ በርታልን በጣም እናመሰግናለን ለትብብርህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      አይዞኝ በርችልኝ በደንብ ወሃ ቀስይ እያልሽ ቀን ሙሉ ቢያንስ 2ሌትር ያህል ተጠቀሚ በጣም ጠቃሚ ነው ለሰውነታችን ልክ እንደ ግሪስ ነው 🙏🙏🙏

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 4 года назад

    Thank you very much for ur response
    Wish could talk you directly, I'm not in face,,,,,, don't like to be in, God might be with you my friend, have a blessed and productive day today and everyday

  • @YibarekWogayehu
    @YibarekWogayehu 2 месяца назад

    Thanks

  • @MESFINSAHLU-j5p
    @MESFINSAHLU-j5p 2 месяца назад +1

    ሰላም ነው ወንድማችን በማንኛውም ሰአት ቢሆንም ሳይድ ኢፌክት የለውም

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 месяца назад

      @@MESFINSAHLU-j5p እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለሁ 🙏

  • @zeyinebaseid3080
    @zeyinebaseid3080 2 года назад

    ማሻአላህ ባለፈወ በሰራሀወቪደወ ለወጥአጌቸበታለሁ

  • @esmaelyimer2657
    @esmaelyimer2657 3 месяца назад +1

    What exercise is good for degenerative disc dieseas on lower back?

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 месяца назад +1

      @@esmaelyimer2657 The type of activity you are watching now will help you a lot. If you go back and watch it, there is another video for you.🙏🙏🙏

    • @esmaelyimer2657
      @esmaelyimer2657 3 месяца назад

      @@elagym5723 Thankyou ela am watching your videos always. is it possible to heal from lower back degnerative disc dieseas totaly of i do exercises strictly? thankyou in advance.

  • @hiwotmeressa-me1wt
    @hiwotmeressa-me1wt 8 месяцев назад

    Elicho ene yaschegeregn ye kegn gonen new hemem yemisemagn Mn ayenet sport lserabet mekeregn?

  • @meti9935
    @meti9935 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @mihrettilahun5377
    @mihrettilahun5377 Год назад

    ስለወገብ መጀመሪያ የለቀከውን እየሰራሁ ነው ያለሁት ግኖ እስትራፖውንና የግሬን እመም አልቻልኩም 3ቀን ሆነኝ ይሄንን ልጀምር እያሰብኩ ነው ምን ትመክረኛለህ ወንድሜ

  • @لولوبنتسعيد-ت2ص
    @لولوبنتسعيد-ت2ص 3 месяца назад +1

    እስኪእሙክራለሁ በጣምነዉ እማመኝ እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 месяца назад

      @@لولوبنتسعيد-ت2ص አይዞሽ በርችልን ቀላል ነው 🙏

  • @FirehiwotBeraso
    @FirehiwotBeraso 3 месяца назад

    ወገበን እንደ ቁስል ያመኛል መፍትሔ ምንድነው በተደጋጋሚ ሀኪም ብያማክርም መፍትሔ አ

  • @hddtti4602
    @hddtti4602 Год назад

    አመሰግናለሁ ወዲሜ

  • @mohiuddinsaeed639
    @mohiuddinsaeed639 4 года назад +1

    እናመስግናለን ብሮ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 3 года назад +1

    ምክርህ ብቻ ያሠራል እናመሰገናለን በጣም

  • @mastewalgenetu3262
    @mastewalgenetu3262 3 года назад

    የወገብ ህመም በከፍተኛ አለብኝ (MIR) ተሰርቻለሁ ዉጤቱ የዴስክ መንሸራተት ፣ሃይት ሎስ ፣ የአጥንት መሳሳት ነዉ ያሉኝ የሚሰጡኝ መዳኒት ሌያሽለኝ አልቻለም ስለዚህ ባንተ በኩል መፍቴ ባገኝ ብየ ነዉ?

  • @nahomalazar4932
    @nahomalazar4932 Год назад

    Thanke you too much

  • @solomonbejw6369
    @solomonbejw6369 Год назад

    Thank u

  • @genethasen
    @genethasen Год назад

    Endet neh wedme yetignawum ye akal enkisikase sisera eras mitat wediwunu yijemregna mn mareg alebign wegeben metamem kejemerku 2 wer honognal mn timekiregnale

  • @genetzewde4837
    @genetzewde4837 4 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      ገኒሾ እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 года назад +1

    አህለን ወሳህለን👍👍👍👍👍👍👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐👀እኔ የመዳም ደረጅ ሊጎርደኝ ነው መውጣት መውረዱ ለማንኛውም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +2

      አይዞሽ ዘሀራ አንች ጀግና ነሽ ለአላማ ነው የምትደከሚው አይዞሽ ለሁሉም ነገር ቀን አለው ባለሽበት በርችልን የምንወድሽ እህታችን 🙏🙏🙏

    • @apptuble1610
      @apptuble1610 4 года назад

      @@elagym5723 እህህህህህ እውነት ነው👍👍👍👍

  • @IbraMoha-f5g
    @IbraMoha-f5g Месяц назад

    በ ቀን ሰንት ጊዜ መስራት አለብን ተሎ ለውጥ ለማምጣት?

  • @hayatyimer1267
    @hayatyimer1267 10 месяцев назад

    እኔም ዲሥክ መንሸራተት አለብኝ mri ተነሥቸ ኦፕሬሽን ተሠሪ ተብየ ግን ፈርቸ አልተሠራሁም ምን ትሉኛላችሁ እባካችሁ ንገሩኝ😢😢

  • @ፍሪደምዩትብ
    @ፍሪደምዩትብ 3 года назад +1

    ጎበዝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @tigkebede9951
    @tigkebede9951 4 года назад

    አመስግናለሁ ጦት ጠይቄህ ማታ ስለመለስክልኝ ይህ ምን ያህል መልካም እደሆንክ ያሳያለ ወድማችን እኔ ወገቤንነው እሚያመኝ ና እሱም ለዳሌ ብዬ መስራት ከጀመረኩ ጀምሮ በግራ በኩል ከመሀል ወጣ ብሉ ዳር ላይ ይስማኛል በአግባቡኮ አልስራም ማለቴ በስራ ልብስ ነው እጂ ተዘጋጂቼ በስፖርት ልብስና ጫማኮ አደለም የማዳም ቤት ለዚህ አይመችም ሆኖም ግን በስራ ኢሊፎርም የስራሁም እቀሳቀሳለሁ ይህምስፖርት ሆኖ ወገቤ ስበብ ሆነብኝናአመስግናለኹ ከልቤ

  • @kidusmulatu6
    @kidusmulatu6 Месяц назад

    ባልከኘ መሰረት ሸሰርቼ ተሽሎኘ ከቤት ወጥቻለው

  • @helinagetahun1268
    @helinagetahun1268 Год назад

    Ela Yemitsifilih Kethiopia NewWogeben Betam Yamegnal. Mehed Eyakategn New Ante Yemitasayew exersayis Konjo new Ene Gin Akategn Ezih Ethiopian. Yemitawukew Sew Kale Nigergn Yemiyasera

  • @ferafera850
    @ferafera850 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏

  • @eyeruskebede8392
    @eyeruskebede8392 4 года назад

    bro enamesegnalen

  • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
    @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 года назад +1

    እኔ ስራዬ ቁጭታ ይበዛዋል ጉልበቴን ያመኛል ትሬሊንግ ብዙ ግዜ አልሰራም ግን የተሳሳተ ስፖርት ሰርቼ ነው አሁን ምን ላርግ ቦርጭ ለማጥፋት ደሞ ምን ትመክረኛለህ አመሰግናለው

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሙናዬ ቀስ እያልሽ ወንበርን በእጅሽ እየያስሽ ዝቅ ከፍ እያልሽ ከወገብ በላይ ያለውን የእግርን ጡንቻ በማጠንከር የጉልበት ህመምሽን ፈጽሞ ማጥፉት ይቻላል ለበለጠ ምክር በሜሴጀር ገብተሽ በምክር ላገለግልሽ ፈቃደኛ ነኝ 🙏🙏🙏

    • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
      @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 года назад

      @@elagym5723 እሺ ተባረክልኝ ወንድም አለም አመሰግናለው

    • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
      @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 года назад

      @@elagym5723 በሜሰንጀር እንዴት ላግኝክ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      Ela zion ብለሽ ከፌስቡኬ ላይ ፍሬንድ አርጊኝ እቀበልሻለሁ ከዚያ ቨይስ አርጊልኝ ጥያቄሽን 🙏🙏

    • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
      @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 года назад

      @@elagym5723 Eshe Wandeme Alam

  • @meseretgirma4343
    @meseretgirma4343 5 месяцев назад

    ተባረክ

  • @HagiHagi-cr9si
    @HagiHagi-cr9si Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏 thank u

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v Год назад

    በጣም ያመኛል ጀርባዬን

  • @IbraMoha-f5g
    @IbraMoha-f5g Месяц назад

    ለሰንት ቀን መሰራት አለብን?

  • @ShewayeMenbere
    @ShewayeMenbere 4 месяца назад

    በስንት ቀን ነው መሠራት ያለበት

  • @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ

    ሰላም ወንድም ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል የስፖርት ፍቅር ያሰቃየኛል እንደሱ የምወደው የለኝም ያለ አስተማ ቴኳንዶ እሰራለሁ ረዳት ስላጣሁ እንጂ ሰውነቴን ያየሁትን ሁሉ ለመስራት አዘጋጅቸዋለሁ ግን ዋናው ችግሬ ረፍት ማድረግ አልቻልኩም ሁሌ እሰራለሁ አንድ ቀን ካሳለፍኩ ተስፋ ቢስ ከስፖርት አለም የተለየሁ ይመስለኛሎ ይደብረኛል ሰላም አጣለሁ በዛ ላይ ያለሁት ዱባይ ነው በጣም ይሟቃል ለመስሪያ ቦታ የለኝሞ ጫካ ውስጥ ነው የምሰራው ምን ይሻለኛል ሰፍትን በተመለከተ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      ስፖርቱን ማዞተርህ አይከፋም ጥሩ ነው የስልጠና ይዘት ሁልጊዜ ጠንካራ የሚባለው አይነት ከሆነ በሳምንት ቢያንስ 2ቀን እረፍት ይመከራል ውጤት ለማየት ነገር ግን መካከለኛ ስራና ከ45 ደቂቃዎች ያልበለጠ ከሆነ ምንም ችግር የለውም ምግብህንና ፈሳሽህን በቂ እረፍት በማድረግ መቀጠል ትችላለህ ወዳጀ በርታ 🙏🙏🙏

    • @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ
      @የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ 4 года назад +1

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ሁሌ ቢያንስ 1፡20 እሰራለሁ የረፍት ቀን የለኝም ግን እየቀያየርኩ ነው የምሰራው 4 ቀን የእግር ኪኮችና መወጠር ወይም ስፐሊት ሁለት ቀን የእጅ ብሎክ ወይም መከላከልና ፓንች ማጥቃትና መከላከል አንድ ቀን አክሮባትና ሲት አፕ ስለዚህ መቀነስ አለብኝ ማለት ነው?

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      የረፍት ቀን ግድ ነው ሳይንሱ ያስገድዳል ካለበለዚያ አሁን አይደለም የችግሩን አይነት የምታየው ቀስ እያለ ነው የሚመጣሁ እኔም ዱሮ ቀኑን ሙሉ ስሰራ ነበር የምውለው ግን እሱ ሳይንሱ የሚደግፈው አሰራር አይደለም ብዙ ጎበዝ ልጆች አሁን በጤና ችግር ላይ ይገኛሉ እርግጠኛ የሆንኩበትን ነገር ነው የምነግርህ our body needs proper recovering period

  • @HemenMinday
    @HemenMinday 11 месяцев назад

    Thank bro

  • @BuzunaaAdugna
    @BuzunaaAdugna Год назад

    Sint kan now indazi minsara,?

  • @YorsalemFshaye
    @YorsalemFshaye 3 месяца назад

    hii wendmi jemari.ney.le.video techemari.ye bsklet.and rucha msrat tru.no ye back.pain.le.3 amet btam no.yetshegerku

  • @Mimi-qw4tw
    @Mimi-qw4tw Год назад

    part 1 አምልጦኛል ድገመው

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад +2

    ዋዉዉ አሪፍነው

  • @teresetamare2027
    @teresetamare2027 4 года назад +1

    እናመሠግን አለሁ የጡትም መቀነሻ ቦርጨም ጡቴም አስቸገርኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      በውስጥ መስመር በምክር ላገለግልሽ ፈቃደኛ ነኝ በሜሴንጀር ቨይስ ሜር አርጊልኝ እቀበልሻለሁ Ela zion ብለሽ ግቢ እቀበልሻለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @TsegayeTale-tg9te
    @TsegayeTale-tg9te Год назад +1

    ደስይላል

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @woinshettsegaye8506
    @woinshettsegaye8506 4 года назад +1

    ዋዉ ይመችህ ወንድሜ ይመችህ ወንድሜ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ወይንዬ እህቴ አመሰግናለሁ አንችንም ይመችሽ 🙏🙏🙏

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Месяц назад

    እኔ የምለው የት ሀገር ነው የምትኖረው የአጥሩ ነገር ገርሞኝ ነው ለቅጭኖች ሰራን እኔና ሩዝ😢 አልተሰማማንም

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 2 года назад

    ሰላም ላነተ ይሁን አሊዬ ደና ኘክ❤❤❤

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 Год назад

    ወላሂ የመጀመርያ ን በጣም ነው የጠቀመኝ

  • @tegisttadese5885
    @tegisttadese5885 Год назад

    እሽ ወንድሜ ስላላዎኩ ነው
    በፈጣኑ መልስህ በጣም
    አመሰግናለሁ

  • @hayatumude
    @hayatumude 2 года назад

    ወው ተመችቶኛል

  • @mery312
    @mery312 2 года назад +1

    Enmsgnaln wandime en hemamu koytobynl esportu chgri yelwum bjmr

  • @solomonbahertas2379
    @solomonbahertas2379 2 года назад +1

    ብሩክ ነህ ለበረከትም ሁን!! ወገኔ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      አሜን አሜን ሶልዬ ወንድሜ ተባረክልኝ አንተም 🙏

    • @solomonbahertas2379
      @solomonbahertas2379 2 года назад

      @@elagym5723 አሜን :: ተጠቅሜአለሁ በምትስራው ስራ ለስዎች ልጆች ሁሉ ለበረከትም ሁን ወንድሜ ::

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      @@solomonbahertas2379 አሜን አሜን ወንድሜ ሶል በበዙ ተባረክልኝ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @cell5440
    @cell5440 4 года назад +1

    ሠላምህ ይብዛ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሜን ለአንችም በብዙ ይብዛልሽ እህቴ 🙏🙏🙏