Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጉልበቴን ትንሽ ስላመመኝ እስፖርት ስፈልግ የአንተን አየሁ! እግዚአብሔርን ስለምታስቀድም ከስፖርቱ የበለጠ ተደሰትኩኝ በዚሁ ቀጥልበት:: ተባረክ
ሃይ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ አንቺም በብዙ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አባትህ አሁንም ሁሉ ጊዜህ ባንት ሕይወት ለይ እግዚአብሔር መቃድም ይሁን ተባረኪ ልባ ደስ አለኝ የጌታ ስም መጣራት ይትነሳ እኔ ግን በ መጀመሪያ ቀን ነው ምንያው ጋና ስታየ ፈውስ እንዳ ሆነ አምናላው በጌታ ምህረት ይትነስ
Ewnte new Tig
አመሰግናለሁ ለውጥ አይቼበታለሁ በርታ ቀጣይ ብልት ሊያጠብ የሚችል ስራልኝ
እኔ ከን ከልቤ አመሰግናለሁ አከብርሀለሁ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ በጣም ለውጥ አለኝ አልኸምዱሊላህ ከልብህ ነው ሙያህን የምታካፍለው በዚሁ ቀጥል በርታ
ወንድም ተባረክ አሁን በአገራችን በበለጠው ጉልበቱን ታማሚ ነው የበዛው እናመሰግናለን
ፈጣር ይባርክህ ወንድማአለም ትከሻየን በጣም ታምሜ ነበር እና ባንተ እስፖርት ዳንኩኝ አሁንም ጉልበቴ እንደሚድን አልጠራጠርም በጣም ነው የሚሰሩት ያአንተ እስፖርት ምንብይ ላምስግንህ ቃል አጠረኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ጀግና በርችልን ከዚህም በበለጠ 🙏🙏🙏
ጉልበቴን በጣም አሞኝ መፍትሄ አጥቼ ነበር እሞክራለሁ በቀድሚያ አመሰግናለሁ
ተባረክልኝ ወድሜ በጣም ነበር ጉልበቴን የሚያሙኝ አሁን እየተቀሳቀስኩበት ነው ወደስፓርት ❤❤❤❤
እግዝያብሄር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ጉልበቴን ያመኝ ነበር የማደርገው ሁሉ ግራ እስኪገባኝ ነገር ግን አንተ ባሳየህኝ መሰረት ሰርቼ በጣም ደና ነኝ በጣም አመሰግናለው ተባረክ🙏🙏
አመሰግናለሁ ወንድማችን ይህን ለሚያመኝ ጉልበቴ ሰርቼ እስከማየው ቸኩያለሁ በርታልን ተባረክ
ውይ እስከዛሬ እዴት አመለጥ ከኝ በጣም ነው ጉልበቴን የሚያመኝ ከእግዚአብሔር ጋር እሞክራለሁ ይህን እስፖርት
በጣም አመስግናለሁ
ምንም አይደለም ወዳጄ በርችልን 🙏🙏🙏🙏
ለሰው ደስታ የምትምኝ መልካም ሰው ነህ ተባረክ
አመሰግናለሁ የእኔ እህት 🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ሆኖ አኝቼዋለሁ በርታልን እግዚአብሄር አምላክ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ
አመሰግናለሁ ደጁ ወንድሜ 🙏🙏🙏
ተባረክልኝ አዲስ ጉልበት ታማሚ ነኝ ስላሳየከን አመሰግናለዉ
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ጉልበቴን በጣም ያመኛል ያንተን እስፖርት እየተከታተልኩ ነው ኑርልኝ
@@Tsegereda-nb3wl አይዞሽ በርችልኝ አከታትለሽ ስሪው ቶሎ ይሻልሻል 🙏
አሜን ወድማችን ሰላም ለሁሊም ከምን በላይ እግዚአብሔር ን የምጠራ በጣም ደስይላል እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏
እናመሰግናለን በጣም በጣም
Very helpful . thank you so much
ወንድማችን ጎበዝና ቅን ነህ የወገቡን ሰርቼ ከአምላክ ጋር ለዉጥ አይቻለሁ፡፡ ይኸንንም እሰራለሁ በጣም አመሰግንሐለሁ፡፡፡
አመሰግናለሁ አዬ እህታችን በርችልን 🙏🙏🙏
Wow already feeling good.Thank You,
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
እግዚሐብኤር አብዝቶ ይባርክህ!!!
ተባረክ የአምላክ በረከት ነህ እሺ
@@AberashBerhe-pz8be አሜን ወዳጄ 🙏🙏🙏
Ere ene. techegiriyalew emokiralew tebarekii
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ
የቀድሞ የአውቶቡስ ተራ ወዳጄ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
በረካ ሁን በምን ቃል እንደማመሰግንሕ አላውቅም ።እጅግ ጠቃሚ እስፖርት ነው።ዘርሕ ይባረክ አመሰግንሃለሁ።
አሜን አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
እና መሠግናለን ወድማችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
አሚን እሙዬ እህቴ 🙏🙏🙏
Thanks for your sharing your experience ❤❤
ያሳርፋል ተመችቶናል ተባረክ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክ
ተባረክ በእዉነት እኔ ተጠቅሜያለዉ
እኔ ጉልበቴን አጠፍ ዘርጋ ሳደርገው ገጭገጭ ቋ ይላል በጣም ይሰማኛል የግራ እግሬን ብቻ ነው።
በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ! ተባረክ
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ በርታልኝ
betam enmasegnalne
በጣም አመሰግነለሁ አላህ ይሰጥልን
@@ZahraIbraheem-g9e ምንም አይደለም ወዳጄ በርቺ 🙏
እናመሠግናለን😊😊
@@zahramohammed7776 አመሰግናለሁ እኔም 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እየጠቀምከን ነው!!!
ሜርዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ወንድሜ በጣም ንው የማመሰግንህ እንዳአሳየሄኝ ተጠቅሜ ጉብበቴን ተሽሎኛል እና ቀጥልበት በርታ
በጣም ደስ ይላል በርችልኝ ጸባዎትዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እኔ ታፋየን ያመኛል ከጉርበቴ በላይ ከጎን ምን ይሻለኛል
እግዚአብኼር ዘመንኽን ይባርክ ተባረክ ።
አመሠግናለሁ የምር ይሄን እስፖርት ከሰራሁ ወድህ በጣም ተሺሎኛል በርታልን
አይዞሽ በርችልን አመሰግናለሁ 🙏
እሞክረዋለሁ አላህ ይስጥልኝ አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው
አይዞሽ በርቺ 💪💪🙏🙏🙏
እኔም እሞክራለሁ በጣም ነው የሚያመኝ ጉልበቴን
I like very much, so god bless you. Ethiopia to hossana
Hi Gechow my brother i do appreciate may God bless you too 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን አሪፍ ነው በቀን በቀን ነው የሚሠራው
እናመሰግናለን ተባረክ
በጣም አመሰግናለው❤❤
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
ድንቅ ሃሳብ ነው እጠቀምበታለሁ በርታ
በጣም ተጠቅሜአለዉ እ/ር ይባርክህ
ጎበዝ በርቺልን 🙏🙏🙏🙏🙏
ብጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርክህ ስርቸ ለውጥ እግኝቸበታለሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እናመሰግናለን
አሜን አሜን ማርትዬ እህቴ አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድሜ ረዥም እድሜ ጤና ስኬት እመኝልሃለው
አሜን አሜን ኢማን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አመሠግነለሁኝ ወንድሜ በጣምየተቸገርኩበትጉዳይነው ኸአሁንበኋላ ጠክሬእሠራለሁኝ አላህሁሉነገርህን ይባርክልህ መልካምአዲሥአመት ይሁንልኝ አሚን
አመሰግናለሁ ከድሪዬ ወዳቼ በርታልኝ በርግጠኝነት ለውጥ ታገኝበታለህ
@@elagym5723 ስነስራኣትሕ ደስ ይላል ኣድራሽካለሕ
Azi video ayauehut betam lewuti aregu amlak mskrie
ዉድ ልጄ በጣም አመሰግነሀለሁ፡፡ ከዚህ ቀደም የነበረዉ የወገብ ህመም እስፖርት ሰርቼዉ ለዉጥ አይቼበት አመስግኜሀለሁ፡፡ አሁን ጉልበቴን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያመኛልና እንዳጋጣሚ ስፖርቱን ሰራሁት የሚገርመዉ በአንድ ሳምንት ለዉጥ አይቼበታለሁ፡፡ ስለዚህ ሌሎቻችሁም ሞክሩት፡፡ በጣም ነዉ የማከብርህ አንተ ትሁት፡፡
አዮ እህቴ ዝቅ ብዬ ከልቤ አመሰግናለሁ በለውጥሽ እጅግ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በርችልኝ ጥያቄም ሲኖርሽ አለሁኝ 🙏🙏🙏
እኔም ጉልበቴን። ያማቸል??
ልዩ ሰው ነህ በጣም አመሰግነለሁ
አመሰግናለሁ ወዳጄ በርችልን እህታችን 🙏
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አሜን ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏🙏
ጉልበተን ያመኝ ነበር ባንተ ያንተን ስፖርት ሰርቼ በጣም በጣም ለውጥ አግቼ ተሽሎኛል ፈጣሪ ያሰበከውን ነገር ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜ
@@ayalneshgebeyehu8699 ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን እህታችን 🙏
Yene wendem betam enamesegenalen tebarek
እናመሰግናለን❤
አመሰግናለው በጣም!!!!!
እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ምርጤ በላይ በተግባር
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
Tebareke betam gobez asetamary bravo
አሜን እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
እኔ ጉልበቴ እያመመኝነበር አተን በከተል ሁለት ቀን ሆነኝ አልሃምዱሊላህ አሁን ትንሽ ለዉጥ አይቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ እኔ ብዙግዜ ምጣፋላይነዉ እምቀመጠዉ እግሬን ሰብስቤ ችግራለዉ ወይስ ዘርግቸነዉ መቀመጥ ያለብኝ
ሃይ ጠይባ እህቴ በጣም ደስ ይላል ደውጥሽ ከዚህም በላይ ለውጥሽን ማሻሻል ትችያለሽ ነገር ግን ምንጣፍ ላይ ብዙ ጊዜ እግርሽን አጣምረሽ መቀመጡ አይመከርም አንዳንድ ጊዜ ደግሞ እግርሽን ዘርጋ አጠፍ አርጊው ካለበለዚያ የጉልበትሽ ጥሩ አይደለም 🙏🙏🙏
God Bless Brother.
@@MollaTaye-o6k Amen bless you too 🙏
ዘመንህ ይባረክ
❤s 15:❤ትምህርትህ ብፅሑፍ ቢገኝ ደስ ይለኝ ነበር ጌታ ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉 17:00
ሰላም የኔ ወንድም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ይህን እየሰራን የምንመገባቼው ምግባ ካለ ብትነግረን ተባረክ ቻው።
ሃይ እህቴ እኔም ደስ ብሎኛል ሳላየሁሽ ስለ አጠቃላይ አመጋገብሽ የሰውነትሽን አይነት መጀመሪያ ለማወቅ የተመልካቾቼ የተሰጠ ሳይንሳዊ ትንታኔ የሚል አርስት ያለውን ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከችውና ተጨማሪ ምክር ከፈለግሽ በውስጥ መስመር ገብተሽ ቨይስ ሜል አርጊልኝ በደንብ አስረዳሻለሁ እህቴ የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ 🙏🙏🙏
እሽ ወንድሜ ኑርልኝ የኔ ውድ
ውድ ወንድሜ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰህ። እውነት ነው ቶሎ ለመግለፅ እርግጠኛነቱን ለማረጋገጥ እንጁ ለወገብ ህመሜ ትልቅ ለውጥ አግኝቻለሁ። አሁን ዛሬ ደግሞ የጉልበቴን ችግር መፍትሄ እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ።
እንኳን አብሮ አደረሰን ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ ።በርግጠኝነት ለውጥ ታያለሁ ቅዱሴ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏
ዋውው፣በጣም፣አመሰግናለሁ፣ለውጥአለው
እስፖርትበጣም ጠቃሚ ነው እኔ ያመኝ ነበር በዚ ብሳምንት ለውጥ ኣየሁበት ፈጣሪ ይመስገን
ሃይ የኔ ጎበዝ እህቴ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በርችልኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
How are you doing our golden brother. Thank you for doing this.
I reall thanks more my dearest 🙏🙏
እናመሠግናለን አላሕ ይስጥልን
እኔም አመሰግናለሁ በርችልን 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ በጣም ያመኛል ጉልበቴን ከእዚአብሔር ጋር ያልከውን እስፖርት እሞክራለው በርታ አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይባርክህ።
አንቺም በበዙ ተባረኪልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
ምርጥ ነገሮችን በዬቤታችን ሰለምታስተላልፍልን አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ሶል ወዳጄ 🙏🙏🙏
እሽ በቅድሚያ አመሰግናለሁ ጉልበቴን ያ 17:00 መኛል እሞክራለሁ እንሽአላሀ
@@seadaibrahim5863 🙏🙏🙏
ሰላም ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልንየኔ ብዙም ህመም የለውም ግን መጀመርያ ጊዜ ጎልበቴ ድምፅ ነበረው ቆቆ የሚል አሁን ግን ልክ ፌስታል እንዳለበት ነው የሚንካሻካሸው ለኔ ይጠቅመኛል ብሰራው
Tebarek bertalin
Betam seflgaw yenbera nw tnx bor
በጣም ጥሩ በርችልኝ ሃንዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏
👍👍👍👍👍እናመሰግናለን
Selame wendemey endate nehe eny gulbeatne betame yamegale ena eski eredage mene ayente eSports endemesera
ሃይ እህቴ የተለቀቁልሽ ሁለት ቨዲዮዎች አሉልሽ በጣም ጥሩ የጉልበት ህመምን የሚያድኑ ናቸው ሳትሰለቺ ቀስ እያልሽ ሲሪያቸው ለውጥ ታያለሽ
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ስትጀምር የፈጣሪን ስም ስለጠራህ
በርታልን እናመሠግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
i start today i hop it will help me thank you
Gulbete mekine yelewim betam yamegnal
ሃይ ሰብሊ በደንብ አስረጂኝ እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር በደንብ እንድመክርሽ 🙏🙏🙏
እርዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ ውዱ የሀገሬ ልጅ
ዝቅ ብዬ አመስግኛለሁ ወዳጄ አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥህ አብዝቶ ጤናን
ጌተ ይበረክህ
Geta yibarkh tebarek ewekethn yabzaw
❤❤❤❤❤ጌታ ይባርክህ
እናመሰግናለን ወንድሜ
ምንም አይደለም ወዳጄ ይበርታልን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ በርችልን 🙏
thank you very much
እናመሰግናለን ወንድም
እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
tnx wondme sflgw ynbre vidio nw bertaln 👍
ሰላም ወድሜ እኔም ጉልበቴን አሞኝ ዶክተር ጋር ኤድኩ መዳኒት መርፌ አዘዘልኝ የሚገርመው አተ የሰራከውን እስፓርት በቀን 3 ጊዜ እድሰራ አዘዘኝ በጣም አመሰግናለው
ምንም አይደለም አይዞኝ ቀስ እየተባለ ይበርታ ወዳጄ 🙏🙏🙏
እድሜና ጤና ይስጥ MRI ተነስቼ ሎሚሕና. ክብደት ተሸካሚው ተበስቷል ዘመናዊ ሰርጀሪ ያስፈፈልግሐል አሉኝ እኔ ግን አላመንኩበትም ምን ትመክረኛለሕ የአንተም እሰራዋለው
አግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰
ጉልበቴን ትንሽ ስላመመኝ እስፖርት ስፈልግ የአንተን አየሁ! እግዚአብሔርን ስለምታስቀድም ከስፖርቱ የበለጠ ተደሰትኩኝ በዚሁ ቀጥልበት:: ተባረክ
ሃይ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ አንቺም በብዙ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
@@elagym5723 እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ አባትህ አሁንም ሁሉ ጊዜህ ባንት ሕይወት ለይ እግዚአብሔር መቃድም ይሁን ተባረኪ ልባ ደስ አለኝ የጌታ ስም መጣራት ይትነሳ እኔ ግን በ መጀመሪያ ቀን ነው ምንያው ጋና ስታየ ፈውስ እንዳ ሆነ አምናላው በጌታ ምህረት ይትነስ
Ewnte new Tig
አመሰግናለሁ ለውጥ አይቼበታለሁ በርታ ቀጣይ ብልት ሊያጠብ የሚችል ስራልኝ
እኔ ከን ከልቤ አመሰግናለሁ አከብርሀለሁ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ በጣም ለውጥ አለኝ አልኸምዱሊላህ ከልብህ ነው ሙያህን የምታካፍለው በዚሁ ቀጥል በርታ
ወንድም ተባረክ አሁን በአገራችን በበለጠው ጉልበቱን ታማሚ ነው የበዛው እናመሰግናለን
ፈጣር ይባርክህ ወንድማአለም ትከሻየን በጣም ታምሜ ነበር እና ባንተ እስፖርት ዳንኩኝ አሁንም ጉልበቴ እንደሚድን አልጠራጠርም በጣም ነው የሚሰሩት ያአንተ እስፖርት ምንብይ ላምስግንህ ቃል አጠረኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ጀግና በርችልን ከዚህም በበለጠ 🙏🙏🙏
ጉልበቴን በጣም አሞኝ መፍትሄ አጥቼ ነበር እሞክራለሁ በቀድሚያ አመሰግናለሁ
ተባረክልኝ ወድሜ በጣም ነበር ጉልበቴን የሚያሙኝ አሁን እየተቀሳቀስኩበት ነው ወደስፓርት ❤❤❤❤
እግዝያብሄር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ጉልበቴን ያመኝ ነበር የማደርገው ሁሉ ግራ እስኪገባኝ ነገር ግን አንተ ባሳየህኝ መሰረት ሰርቼ በጣም ደና ነኝ በጣም አመሰግናለው ተባረክ🙏🙏
አመሰግናለሁ ወንድማችን ይህን ለሚያመኝ ጉልበቴ ሰርቼ እስከማየው ቸኩያለሁ በርታልን ተባረክ
ውይ እስከዛሬ እዴት አመለጥ ከኝ
በጣም ነው ጉልበቴን የሚያመኝ
ከእግዚአብሔር ጋር እሞክራለሁ ይህን እስፖርት
በጣም አመስግናለሁ
ምንም አይደለም ወዳጄ በርችልን 🙏🙏🙏🙏
ለሰው ደስታ የምትምኝ መልካም ሰው ነህ ተባረክ
አመሰግናለሁ የእኔ እህት 🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ሆኖ አኝቼዋለሁ በርታልን እግዚአብሄር አምላክ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ
አመሰግናለሁ ደጁ ወንድሜ 🙏🙏🙏
ተባረክልኝ አዲስ ጉልበት ታማሚ ነኝ ስላሳየከን አመሰግናለዉ
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ጉልበቴን በጣም ያመኛል ያንተን እስፖርት እየተከታተልኩ ነው ኑርልኝ
@@Tsegereda-nb3wl አይዞሽ በርችልኝ አከታትለሽ ስሪው ቶሎ ይሻልሻል 🙏
አሜን ወድማችን ሰላም ለሁሊም ከምን በላይ እግዚአብሔር ን የምጠራ በጣም ደስይላል እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏
እናመሰግናለን በጣም በጣም
Very helpful . thank you so much
ወንድማችን ጎበዝና ቅን ነህ የወገቡን ሰርቼ ከአምላክ ጋር ለዉጥ አይቻለሁ፡፡ ይኸንንም እሰራለሁ በጣም አመሰግንሐለሁ፡፡፡
አመሰግናለሁ አዬ እህታችን በርችልን 🙏🙏🙏
Wow already feeling good.Thank You,
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
እግዚሐብኤር አብዝቶ ይባርክህ!!!
ተባረክ የአምላክ በረከት ነህ እሺ
@@AberashBerhe-pz8be አሜን ወዳጄ 🙏🙏🙏
Ere ene. techegiriyalew emokiralew tebarekii
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ
የቀድሞ የአውቶቡስ ተራ ወዳጄ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
በረካ ሁን በምን ቃል እንደማመሰግንሕ አላውቅም ።እጅግ ጠቃሚ እስፖርት ነው።ዘርሕ ይባረክ አመሰግንሃለሁ።
አሜን አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
እና መሠግናለን ወድማችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
አሚን እሙዬ እህቴ 🙏🙏🙏
Thanks for your sharing your experience ❤❤
ያሳርፋል ተመችቶናል ተባረክ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክ
ተባረክ በእዉነት እኔ ተጠቅሜያለዉ
እኔ ጉልበቴን አጠፍ ዘርጋ ሳደርገው ገጭገጭ ቋ ይላል በጣም ይሰማኛል የግራ እግሬን ብቻ ነው።
በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ! ተባረክ
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ በርታልኝ
betam enmasegnalne
በጣም አመሰግነለሁ አላህ ይሰጥልን
@@ZahraIbraheem-g9e ምንም አይደለም ወዳጄ በርቺ 🙏
እናመሠግናለን😊😊
@@zahramohammed7776 አመሰግናለሁ እኔም 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እየጠቀምከን ነው!!!
ሜርዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ወንድሜ በጣም ንው የማመሰግንህ እንዳአሳየሄኝ ተጠቅሜ ጉብበቴን ተሽሎኛል እና ቀጥልበት በርታ
በጣም ደስ ይላል በርችልኝ ጸባዎትዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እኔ ታፋየን ያመኛል ከጉርበቴ በላይ ከጎን ምን ይሻለኛል
እግዚአብኼር ዘመንኽን ይባርክ ተባረክ ።
አመሠግናለሁ የምር ይሄን እስፖርት ከሰራሁ ወድህ በጣም ተሺሎኛል በርታልን
አይዞሽ በርችልን አመሰግናለሁ 🙏
እሞክረዋለሁ አላህ ይስጥልኝ አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው
አይዞሽ በርቺ 💪💪🙏🙏🙏
እኔም እሞክራለሁ በጣም ነው የሚያመኝ ጉልበቴን
I like very much, so god bless you. Ethiopia to hossana
Hi Gechow my brother i do appreciate may God bless you too 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን አሪፍ ነው በቀን በቀን ነው የሚሠራው
እናመሰግናለን ተባረክ
በጣም አመሰግናለው❤❤
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
ድንቅ ሃሳብ ነው እጠቀምበታለሁ በርታ
በጣም ተጠቅሜአለዉ እ/ር ይባርክህ
ጎበዝ በርቺልን 🙏🙏🙏🙏🙏
ብጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርክህ ስርቸ ለውጥ እግኝቸበታለሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እናመሰግናለን
አሜን አሜን ማርትዬ እህቴ አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድሜ ረዥም እድሜ ጤና ስኬት እመኝልሃለው
አሜን አሜን ኢማን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አመሠግነለሁኝ ወንድሜ በጣምየተቸገርኩበትጉዳይነው ኸአሁንበኋላ ጠክሬእሠራለሁኝ አላህሁሉነገርህን ይባርክልህ
መልካምአዲሥአመት ይሁንልኝ አሚን
አመሰግናለሁ ከድሪዬ ወዳቼ በርታልኝ በርግጠኝነት ለውጥ ታገኝበታለህ
@@elagym5723 ስነስራኣትሕ ደስ ይላል ኣድራሽካለሕ
Azi video ayauehut betam lewuti aregu amlak mskrie
ዉድ ልጄ በጣም አመሰግነሀለሁ፡፡ ከዚህ ቀደም የነበረዉ የወገብ ህመም እስፖርት ሰርቼዉ ለዉጥ አይቼበት አመስግኜሀለሁ፡፡ አሁን ጉልበቴን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያመኛልና እንዳጋጣሚ ስፖርቱን ሰራሁት የሚገርመዉ በአንድ ሳምንት ለዉጥ አይቼበታለሁ፡፡ ስለዚህ ሌሎቻችሁም ሞክሩት፡፡ በጣም ነዉ የማከብርህ አንተ ትሁት፡፡
አዮ እህቴ ዝቅ ብዬ ከልቤ አመሰግናለሁ በለውጥሽ እጅግ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በርችልኝ ጥያቄም ሲኖርሽ አለሁኝ 🙏🙏🙏
እኔም ጉልበቴን። ያማቸል??
ልዩ ሰው ነህ በጣም አመሰግነለሁ
አመሰግናለሁ ወዳጄ በርችልን እህታችን 🙏
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አሜን ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏🙏
ጉልበተን ያመኝ ነበር ባንተ ያንተን ስፖርት ሰርቼ በጣም በጣም ለውጥ አግቼ ተሽሎኛል ፈጣሪ ያሰበከውን ነገር ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜ
@@ayalneshgebeyehu8699 ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን እህታችን 🙏
Yene wendem betam enamesegenalen tebarek
እናመሰግናለን❤
አመሰግናለው በጣም!!!!!
እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ምርጤ በላይ በተግባር
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
Tebareke betam gobez asetamary bravo
አሜን እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏
እኔ ጉልበቴ እያመመኝነበር አተን በከተል ሁለት ቀን ሆነኝ አልሃምዱሊላህ አሁን ትንሽ ለዉጥ አይቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ እኔ ብዙግዜ ምጣፋላይነዉ እምቀመጠዉ እግሬን ሰብስቤ ችግራለዉ ወይስ ዘርግቸነዉ መቀመጥ ያለብኝ
ሃይ ጠይባ እህቴ በጣም ደስ ይላል ደውጥሽ ከዚህም በላይ ለውጥሽን ማሻሻል ትችያለሽ ነገር ግን ምንጣፍ ላይ ብዙ ጊዜ እግርሽን አጣምረሽ መቀመጡ አይመከርም አንዳንድ ጊዜ ደግሞ እግርሽን ዘርጋ አጠፍ አርጊው ካለበለዚያ የጉልበትሽ ጥሩ አይደለም 🙏🙏🙏
God Bless Brother.
@@MollaTaye-o6k Amen bless you too 🙏
ዘመንህ ይባረክ
❤s 15:
❤ትምህርትህ ብፅሑፍ ቢገኝ ደስ ይለኝ ነበር ጌታ ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉 17:00
ሰላም የኔ ወንድም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ይህን እየሰራን የምንመገባቼው ምግባ ካለ ብትነግረን ተባረክ ቻው።
ሃይ እህቴ እኔም ደስ ብሎኛል ሳላየሁሽ ስለ አጠቃላይ አመጋገብሽ የሰውነትሽን አይነት መጀመሪያ ለማወቅ የተመልካቾቼ የተሰጠ ሳይንሳዊ ትንታኔ የሚል አርስት ያለውን ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከችውና ተጨማሪ ምክር ከፈለግሽ በውስጥ መስመር ገብተሽ ቨይስ ሜል አርጊልኝ በደንብ አስረዳሻለሁ እህቴ የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ 🙏🙏🙏
እሽ ወንድሜ ኑርልኝ የኔ ውድ
ውድ ወንድሜ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰህ። እውነት ነው ቶሎ ለመግለፅ እርግጠኛነቱን ለማረጋገጥ እንጁ ለወገብ ህመሜ ትልቅ ለውጥ አግኝቻለሁ። አሁን ዛሬ ደግሞ የጉልበቴን ችግር መፍትሄ እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ።
እንኳን አብሮ አደረሰን ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ ።በርግጠኝነት ለውጥ ታያለሁ ቅዱሴ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏
ዋውው፣በጣም፣አመሰግናለሁ፣ለውጥአለው
እስፖርትበጣም ጠቃሚ ነው እኔ ያመኝ ነበር በዚ ብሳምንት ለውጥ ኣየሁበት ፈጣሪ ይመስገን
ሃይ የኔ ጎበዝ እህቴ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በርችልኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
How are you doing our golden brother. Thank you for doing this.
I reall thanks more my dearest 🙏🙏
እናመሠግናለን አላሕ ይስጥልን
እኔም አመሰግናለሁ በርችልን 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ በጣም ያመኛል ጉልበቴን ከእዚአብሔር ጋር ያልከውን እስፖርት እሞክራለው በርታ አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይባርክህ።
አንቺም በበዙ ተባረኪልኝ እህቴ 🙏🙏🙏
ምርጥ ነገሮችን በዬቤታችን ሰለምታስተላልፍልን አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ሶል ወዳጄ 🙏🙏🙏
እሽ በቅድሚያ አመሰግናለሁ ጉልበቴን ያ 17:00 መኛል እሞክራለሁ እንሽአላሀ
@@seadaibrahim5863 🙏🙏🙏
ሰላም ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ ብዙም ህመም የለውም ግን መጀመርያ ጊዜ ጎልበቴ ድምፅ ነበረው ቆቆ የሚል አሁን ግን ልክ ፌስታል እንዳለበት ነው የሚንካሻካሸው ለኔ ይጠቅመኛል ብሰራው
Tebarek bertalin
Betam seflgaw yenbera nw tnx bor
በጣም ጥሩ በርችልኝ ሃንዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏
👍👍👍👍👍እናመሰግናለን
Selame wendemey endate nehe eny gulbeatne betame yamegale ena eski eredage mene ayente eSports endemesera
ሃይ እህቴ የተለቀቁልሽ ሁለት ቨዲዮዎች አሉልሽ በጣም ጥሩ የጉልበት ህመምን የሚያድኑ ናቸው ሳትሰለቺ ቀስ እያልሽ ሲሪያቸው ለውጥ ታያለሽ
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ስትጀምር የፈጣሪን ስም ስለጠራህ
በርታልን እናመሠግናለን
በጣም አመሰግናለሁ
i start today i hop it will help me thank you
Gulbete mekine yelewim betam yamegnal
ሃይ ሰብሊ በደንብ አስረጂኝ እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር በደንብ እንድመክርሽ 🙏🙏🙏
እርዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ ውዱ የሀገሬ ልጅ
ዝቅ ብዬ አመስግኛለሁ ወዳጄ አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥህ አብዝቶ ጤናን
ጌተ ይበረክህ
Geta yibarkh tebarek ewekethn yabzaw
❤❤❤❤❤ጌታ ይባርክህ
እናመሰግናለን ወንድሜ
ምንም አይደለም ወዳጄ ይበርታልን 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ እህቴ በርችልን 🙏
thank you very much
እናመሰግናለን ወንድም
እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
tnx wondme sflgw ynbre vidio nw bertaln 👍
ሰላም ወድሜ እኔም ጉልበቴን አሞኝ ዶክተር ጋር ኤድኩ መዳኒት መርፌ አዘዘልኝ የሚገርመው አተ የሰራከውን እስፓርት በቀን 3 ጊዜ እድሰራ አዘዘኝ በጣም አመሰግናለው
ምንም አይደለም አይዞኝ ቀስ እየተባለ ይበርታ ወዳጄ 🙏🙏🙏
እድሜና ጤና ይስጥ MRI ተነስቼ ሎሚሕና. ክብደት ተሸካሚው ተበስቷል ዘመናዊ ሰርጀሪ
ያስፈፈልግሐል አሉኝ እኔ ግን አላመንኩበትም ምን ትመክረኛለሕ የአንተም እሰራዋለው
አግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰