ቁ.2 የጉልበት ህመምን በቀላሉ ማዳን (THE BEST WAY TO CURE YOUR KNEE PAIN)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በአለማችን ዙሪይ እንደሚታወቀው ከወገብ ህመም ባልተናነሰ ቁጥር የጉልበት ህመምተኛ መጠን ከለት ወደ እለት በአለማችን ላይ እየተሰማና እየታየ መምጣቱ የማይካድ እውነት ነው ።ለዚህም ህመም ምክኒያቶች ተብለው የሚጠቀሱት እጅግ በርካታም ቢሆኑም ዋናዎቹ ተብለው የምታወቁትና ሳይንሱ የሚያምንባቸው ግን ፦ የሰውነት አለመመጣጠን ወይንም ከወገብ በላይ ያለው የሰውነት ክብደትን መጨመርና አላስፈላጊ ቦርጭ ማውጣት እንዲሁም ሳይንሳዎ ጥናት ያልተደረገባቸውን የእንቅስቃሴዎችን በማድረግ የሚመጡት ምክኒያቶች ጥቂቶቹ ናቸው ።ስለዚህም ይህንን ሳይንሳዊ ጥናት የተደረገበትን የእንቅስቃሴ አይነቶቾን ደጋግመው በማዞተር በአጭር ጊዜ ለውጥን ያገኙበታል ስለዚሁ ዛሬውኑ ስልጠናውን ይጀምሩ መልካም ምክሬ ነው ።

Комментарии • 180

  • @tsegahaileab4725
    @tsegahaileab4725 4 года назад +22

    በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ በተረፈ ሙዚቃው ቆንጆ ሆኖ ሳለ ግን ድምፅህን ለመስማት ትንሽ ይረብሻል ከይቅርታ ጋር ወንድሜ 👍👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +2

      በትክክል ወንድሜ ዝቅ ብዬ ይቅርታ እጠይቃለሁ 🙏

  • @yismalembalcha3400
    @yismalembalcha3400 3 года назад +10

    ማስተር በእውነት በጣም አመሰግንሻለሁ ፣ ግራ እግሬ ጉልበቴ እና መገጣጠሚያዎች በጣም በከፍተኛ ሁኔታ ያመኝ ነበር በህክምናም ሆነ በሌላም ለመዳን ጥሬ ነበር ግን ምንም መፍትሔ አላገኘሁም ነበር ፥ አንተ ከላካቸው ቢዲዮ ውስጥ

    • @yismalembalcha3400
      @yismalembalcha3400 3 года назад +5

      1ኛ እና ይኛውን በተለያየ ግዜ ያለማቋረጥ እየሰራሁ እገኛለሁ አሁን ምንም የህም ስሜት አይሰማኝም እንደፈለኩ መራመድ ጀምሪያለሁ ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      ዋው በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ለእኔ የልፋቴን ዋጋ እንዳገኘሁ ነው የምቆጥረው ወዳጄ በርታልኝ ብዙዎችም በውስጥ መስመር እንዳተው በጣም ደህና እንደሆኑ ገልጸውልሻል በጣም ደሰ ይላል ፈውስህን እግዚአብሔር ያጽናልህ 🙏🙏🙏

    • @enategesese8226
      @enategesese8226 Год назад

      Des yelili egezbher yamsegin enim batam eymimige naw breech miserat alibige wondemchin enimseginlen part 1 3 kin search akoretkut kinda jemero eserlaw

  • @AmiAhmed-e5f
    @AmiAhmed-e5f 11 месяцев назад +2

    በጣም ነው የሚረብሸው ክላሲካሉ ምንም አንተን መስማት አልቻልነም እንቅስቃሴው ቆንጆ ነው እናመሰግናን

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 Год назад +3

    Hallo my brother it's the best exercise I will start this morning but the music a bit louder please lovely brother. I respect you and love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕

  • @habibazawde3893
    @habibazawde3893 11 месяцев назад +1

    አባቱ በጣም አደንቅሀለዉ አመሰግናለሁም ክላሲካሊዉ ቆንጆ ሆኖ ሳለ ግን ከድምፅህ በላይ ሆነና ለመስማት ትንሽ ተቸገርኩ ከአክብሮት ጋር ብታስተካክል በጣም ደስ ይለኛል

  • @yewbdarburuno2573
    @yewbdarburuno2573 4 месяца назад

    በጣም አመሰግናለሁ።ተባረክ እንዳንተ ያሉ ቅን ሰዎችን ያብዛልን። ሙዚቃው ግን ስለበዛ ብትቀንሰው የበለጠ ስራህ ያምራል።

  • @alemgesese5478
    @alemgesese5478 6 месяцев назад +1

    የምታሳየን የጉልበትን ህመም ለመቀነስ በጣም ጥሩ ነወ ግን ከአንተ ድምጽ የሚሰማዉ የሙዚቃዉ ስለሆነ ይሄ ቢስተካከል እናመሰግናለን ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  6 месяцев назад

      እውነት ነው ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Месяц назад

    አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ በሀኪም መፍትሄ አላገኘሁም ግን ክላስካሉ ይረብሻል ድምፅህ ብዙ አይሰማም

  • @genegenetdaniel4719
    @genegenetdaniel4719 4 года назад +1

    ወንድም ኤልያስ የቦርጭ መጥፍያ እስፓርትም ጀምሬአለሁ ከዚህ በፍት ነጮችን ብቻ ለምን ብዬ ነበረ ድንገት ስለገኘሁ ደስ ብሉኛል በርታ ለብዙዎች መድሐንት ብዬ አስበለሁ መንፈሰዊ መዝሙር ሰምቼ ደስ ብሎኛል አታቋርጥ በጥበብ አድርገው ቸው

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ እህት ጊኒቾ 🙏🙏🙏

  • @genegenetdaniel4719
    @genegenetdaniel4719 4 года назад +4

    ወንድም ኤልየስ ጌታ ይበርክ የጉልበት አስፓርት መሥረት ጀምሬለሁ ለውጥ አለ አመሰግነለሁ

  • @AbrhamHadgu-c3b
    @AbrhamHadgu-c3b Год назад

    በጣም ቆጆነው ተሰቃይቸ ነበር አሁን መድሀኒት አግቻለዉ ማለትነዉ አመሰግናለዉ

  • @tesfastat5133
    @tesfastat5133 4 месяца назад

    ማስተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ግን ትንሽ ድምፅህ አይሰማም ክላሲካሉ ደስ ይላል ግን ቀነስ ቢል ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይስጥልን ውድድድድድድድ😊😊😊😊😊

  • @dandi704
    @dandi704 4 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ።
    ያለምንም ማፍታቻ እንቅስቃሴ ነው የምንጀምረው ?
    ድምፁ ደግሞ ያለ ብሉቱዝ ይሻላል የባለፈው ሳምንት ቤት ውስጥ ያሰራህን ላይ ድምፁ አሪፍ ነበር።

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      በትክክል አስተካክላለሁ ወዳጄ 🙏ማፍታቻው የመጀመሪያው የእግር እና የመገብ ማሳሳቢያው ነው ከፍ ያለ ማፍታቻ የለውም ታሳቢነቱ በደንብ መንቀሳቀስ ለማይችሉ የጉልበት ህመምተኞች ብቻ የተዘጋጀ ስለሆነ ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @haymanotteshomhaymanottesh6871
    @haymanotteshomhaymanottesh6871 3 года назад +2

    ክላሲካሉ፡ያንተን ድምፅ፡ለመስማት፡በጣም፡አስቸገረ፡

  • @berhanezerureda5409
    @berhanezerureda5409 4 года назад +2

    Best remedy for knee pain thanks but if you can next time if show us for joint pain that will be wonderful millions time give thanks

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      My pleasure buddy will release soon that workout video 🙏🙏🙏

  • @AndualemHayulu-xr4ht
    @AndualemHayulu-xr4ht 7 месяцев назад

    ወንድሜ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው በርታ እ/ር ይጨምርልህ

  • @eyerusalemgetachew3140
    @eyerusalemgetachew3140 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጉልበቴ ያመኝ ነበር ለውጥ አለኝ ተባረክ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      አሜን በርታልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @mahraalahmd248
    @mahraalahmd248 4 года назад +2

    እድሜ ከጤና ወድማችን እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሜን ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @martabelete8607
    @martabelete8607 4 года назад +2

    በጣም እናመስግናለን ተባረክ እባክህ የእጅ ውፈረት መቀነሻም ብታሳየን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +2

      ማርትዬ ብዙ ቨዲዬ ላይ አስተላልፌያለሁ እጅሽን ወደ ግራና ቀኝ ቀጥ አድርገሽ ዘርግተሽ ወደ ኋላና ወደ ፊት በማሽከርከር 3ደቂቃዎች በመስራት ደጋግሚው ቶሎ ለውጥ ታይበታለሽ

    • @martabelete8607
      @martabelete8607 4 года назад

      እሺ ተባረክ

    • @savedbyhisgrace9380
      @savedbyhisgrace9380 4 года назад

      that is my problem too

  • @tadeledubale5950
    @tadeledubale5950 3 года назад +2

    Amaseginalo betam dasi bilognal
    Ketilibat 👍👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እሺ አመሰግናለሁ ታዴ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @TayeAtte
    @TayeAtte 5 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው ቁጥር 1 የጉልበት እየሠራሁ ነው ፈጣን ለውጥ እዬሁ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ::አሁን ጠያቄ የፈጠረብኝ።1.ቁጥር 1እና 2ን አፈራርቀን ነው ወይስ መርጠን አንዱን
    2.እያንዳንዱ የማሠራወ በቁጥር ከሆነ ስንት በሰዐት ከሆነ ስንት ደቂቃ
    3.በቀን 1ወይም ሁለት ሰዓት ጥዋት ወይም ማታቢሠራ ነው ጥሩ??

  • @sikosilo5879
    @sikosilo5879 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም እኔ በጥም ያመኝነበር ለ4ወር ያክል ግን አንተ ጋ እኩል እየሰራሁ በጥም ለወጥ አለኝ ይመሰግን ፍጥሪ❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  8 месяцев назад

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @faizanur5073
    @faizanur5073 3 года назад

    Selam kemusik yiliq dimxehin kef bitaderg mesmat nichil neber.

  • @زهرهزهره-ظ8خ
    @زهرهزهره-ظ8خ Месяц назад

    ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይጥህ ያረብ

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 9 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወገኔ የጉልበት መንቋቋት መፍትሄ ካለህ ይሄን ከዛሬ ጀምሮ እሰራለሁ ግን የመገጣጣሚ ውስጥ ፈሳሽ እጥረት መሠለኝ ክብደት ለመቀነስ እስፖርት ስስራ ጉልበቴ በጣም ነው ሚንቋቋው ህመምም አለው መፍትሄ ካለህ ፈሳሹን ሚተካ ምግብ ወይም መጠጥ ብትጠቁመኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  9 месяцев назад

      በአግባብ ውሀ ብቻ መጠቀም ነው የሚሞላው እንቅስቀሴውንም አብረሽ በመስራት እህቴ 🙏🙏🙏

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 9 месяцев назад

      @@elagym5723 በጣም ነው የማከብርህ አላህ ያክብርልኝ አክብረህ ና ፈጥነህ ስለመለስክለኝ thank you በጣም

  • @የሀገርልጅፍቅር
    @የሀገርልጅፍቅር 4 года назад +3

    አቦ ሰላምህ ይብዛ እንደታ አይነት መልከም ሰዎችን ያብዘልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ጎበስ ብዬ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @wolelawoldesenbet
    @wolelawoldesenbet 4 месяца назад +1

    ማስተር በጣም ቆንጆ ያልከኝን ለማድረግ ከአንተ ድምፅ ይልቅ ሙዚቃው በዛ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 месяца назад

      እውነት ነው በጣም ይቅርታ

  • @sirguttadesse1821
    @sirguttadesse1821 6 месяцев назад +1

    ቆንጆ ነገር ነበር ግን ክላሲካሉ በደንብ አያሰማም እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  6 месяцев назад

      ልክ ነው ወዳጄ በጣም ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @kadrakwt7613
    @kadrakwt7613 2 года назад

    ሠላም ወንድሜ እንኳንለአዲሥ አመት በሠላምአደረሠህ ሙዚቃዋን ቀነሥብታደርጋት

  • @sadiyaahmed1978
    @sadiyaahmed1978 Год назад

    Kongo.neber.Muzikana.temehert.aymechem.mesmat.alchalkum.yetun.ensma.muzika.weys..men.? ?

  • @asgedom7
    @asgedom7 4 года назад +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ወንድሜ አብርሃም 🙏🙏🙏

    • @wubeyeeyesus8546
      @wubeyeeyesus8546 2 года назад

      Thanks bro

  • @dagisolve2121
    @dagisolve2121 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ🙏
    ከወር በፊት የላክልኝ የስፖርት እንቅስቃሴ በጉልበት ህመም ላይ ትልቅ ለውጥ ስላገኘሁበትና ከህመሜ ፈውስን እያገኘሁ ስለሆነ እግዚአብሄር ይስጥልኝ፣ትልቅ ክብር አለኝ፣በጣም አመሠግናለሁ። የሚከታተለኝ ዶክተር ተጨማሪ የስፖርት አይነቶችን የሚከተሉትን አዞልኛል።
    1. Quadriceps strength exercise
    2. VMO exercise
    ጊዜ ካለህና የማላስቸግርህ ከሆነ ምክርህን ለግሰኝ።
    ወንድሜ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
    በርታልን🙏

  • @saraasrat8405
    @saraasrat8405 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ከድምጽህ ሙዚቃዉ አነስ ብሎ ድምጽህ መሰማት ቢችል ጥሩ ነዉ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እሺ ሳርዬ እህቴ አስተካክላለሁ ለሌላ ጊዜ 🙏🙏🙏

  • @astarakheyru8999
    @astarakheyru8999 4 года назад

    ሰላምጤናይስጥልኝየፕሮግራምህ ተከታታይነኝ የምታቀርበነገ በጣምጥሩነው ለብዙዎቻችን ይጠቅማል ከመሆኑምጋር በመሀልየምታስገባውን የሙዚቃድምፅበጣምይረብሻል የአተን ንግግርመስማትስለሚከለክል ቢቀር አመሰግናለሁ

  • @maskibuzuna
    @maskibuzuna 7 месяцев назад +1

    Tensh muziqawn betekens term neber iaysemam

    • @elagym5723
      @elagym5723  7 месяцев назад

      እሺ አመሰግናለሁ ወዳቼ 🙏🙏🙏

  • @thecoolmeememmick8878
    @thecoolmeememmick8878 3 года назад +1

    Thank you so much!

  • @yeabsramulugeta5644
    @yeabsramulugeta5644 3 года назад +2

    በጣም ጥሩነዉ ነገር ግን ሙዚቃዉ ያንተን ድምጽ አያሠማም እና ሙዚቃዉ ባይኖር በጣም ዉብ ነዉ ፈጣሪ ይባርክኽ ቻው።

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እውነት ነው እህቴ አስተካክላለሁ ለወደፌቱ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @yordanosmelese4838
    @yordanosmelese4838 Год назад

    ሙዚቃው ያንተን ድምጽ ውጦታል

  • @astermuler8182
    @astermuler8182 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድም የኔ በጣም ይቋንቋል ተቀምጪ ስነሳ እብጠትም ጭምር አሁን በቀርብ ግዜ ጨመረኘ ምን ላድረግ😊😊

  • @muletamoges
    @muletamoges Год назад +1

    Ene senesa new meyamenge esti mefete negereng

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      በቨይስ ሜል ጥያቄሽን በድምጽ ላኪልኝ እንደሌሎቹ ተከታታዬች የምክር አገልግሎት እንድረዳሽ 🙏🙏🙏

  • @የንስሀ
    @የንስሀ Месяц назад +1

    አሪፊ በርታ ግን ሙዚቃው ብትቀንሰው ድምፅህ አይሰማም በሙዚቃው ተውጧል እና ይስተካከል?

    • @elagym5723
      @elagym5723  Месяц назад

      @@የንስሀ እሺ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ግን ንግግርህ አንዲስማን ክላሲካሉን ትንሽ ቀንስው በርታልን ❤️❤️❤️

  • @danielgetaye9491
    @danielgetaye9491 4 года назад +2

    ሙዚቃው ድምፅህን አሰማም በተረፈ ጥሩ ነው ወንድም በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እሺ ዳኒዬ ወንድሜ በጣም ይቅርታ አስተካክላለሁ 🙏🙏🙏

  • @sintyehuhmikel1450
    @sintyehuhmikel1450 Год назад +1

    ወንድሜ እግዛብሄር ይባርክ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      አሜን ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 года назад +4

    ከልብ አመሰግንሃለሁ። ለስንቱ ጥሩ ፈውስን ያስገኛል።

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ ያ ነው እቅዴ ለመረዳዳት 🙏

  • @etalemaw1009
    @etalemaw1009 3 месяца назад +1

    ስልክቁጥር ርህን ላክልኝ

  • @zoharazohra9234
    @zoharazohra9234 2 года назад +1

    Please MY bor breta gen mzekiawen knes aysemam ymtlew

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      እሺ እህቴ ሌላ ጊዜ አስተካክላለሁ 🙏🙏🙏

  • @tilahunbrehanu3975
    @tilahunbrehanu3975 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን
    ድምፁን አጥፍተህ ወይም ቀንሰህ በድጋሚ ቪድዮውን ብትጭነው

  • @HaymeGirumGirum
    @HaymeGirumGirum Год назад

    Yene gulbete emegeremewe be 5 kene nawe lewetun yayehute egzabehere kante ga yehun

  • @sarademssi7921
    @sarademssi7921 Год назад

    ተባረክልኝ

  • @alarifabdu8079
    @alarifabdu8079 9 месяцев назад

    በየቀኑ ነው መስራትያለብን ?

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 4 месяца назад +1

    ማስተር እጅግበጣምእናመሰግናለን ግንሙዚቃው ድምፅህንዋጠው

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 месяца назад

      እውነት ነው በጣም ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @beleteabebe1309
    @beleteabebe1309 Месяц назад

    Ye back groundu classical ayasemam.

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Год назад

    እስከስት፣ግዜ፣መስራት፣አለብን፣ንገረኝ፣አደራ

  • @anwarumer7979
    @anwarumer7979 3 года назад +1

    Thank you

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      Thanks my brother Anwar 🙏🙏🙏

  • @dagisolve2121
    @dagisolve2121 2 года назад +1

    ሰላም ወንድሜ!
    ጥሩ ትምህርት እየሰጠህን ነው እኔ በለጋመንት እና መነስከስ ጉዳት ምክንያት የጉልበት ህመም ገጥሞኛል፡፡ ወደ ከፍተኛ ህክምና በመሄድም የህክምና ክትትል እያደረኩ እገኛለሁ፡፡ፌዚዎትራፒ ስፖርቶችን በቤቴ ውስጥ እየሰራሁ ነው፡፡ ከዚህ የጉልበት በሽታ ጋር በተያያዘ ጡንቻዎች መጠንከር ከቻሉ ህመሙን ማስታገስ ይቻላል የሚል የህክምና አስተያየት ተሰጥቶኝ እየሰራሁ ስለሆነ ተጨማሪ አጋዥ መንገዶች ካሉ የምትሰጠኝ ምክር ይኖራል የሚል እምነት ስላለኝ ተጨማሪ የምሰራቸው የስፖርት አይነቶች ካሉ ብትጠቁመኝና የምክር አገልግሎት መስጠት ከቻልክ ብትሰጠኝ የሚል ነው፡፡
    እግዚአብሄር ይስጥልን!!!!

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      ሃይ እህቴ ፌዢዮ ቴራፒ በጣም ጥሩ ነው ይህንን እንቅስቃሴ ስሪበት ይህ የምታይው የስፖርት አይነቱ በታወቁ የአሜሪካን ኘሮፌሰሮች የእንቅስቃሴ አይነት ስለሆነ ሳትሰለቺ ከሰራሽው በእርግጠኝነት ለውጥ ታገኝበታለሽ እህቴ በርቺ 🙏🙏🙏

    • @dagisolve2121
      @dagisolve2121 2 года назад +1

      @@elagym5723 አመሠግናለሁ🙏
      እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      @@dagisolve2121 ምንም አይደለም በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏

    • @dagisolve2121
      @dagisolve2121 2 года назад

      @@elagym5723 እሽ በድጋሜ አመሠግናለሁ🙏

  • @zekiethiopia4185
    @zekiethiopia4185 Год назад +1

    ጉልበት መደገፍያውን የሚሸጥበት ስልክ ንገሩኝ እባካችሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      ወዳጄ እኔ ያለሁት አውስትራሊያ የሚባል እሩቅ ሀገር ላይ ነኝ ይቅርታ 🙏ያለሽበትን አገር ንገሪኝና መላ እፈጥራለሁ 🙏🙏🙏

  • @wolelawoldesenbet
    @wolelawoldesenbet 2 месяца назад

    በጣም አሪፍ ነው ከይቅርታ ጋር ሙዚቃው ቢቀነስ

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 11 месяцев назад

    መሌካሚሰዉኔክ❤❤❤❤❤❤ኢጊዚብአሔርዪባኪ

  • @mesfinmare7076
    @mesfinmare7076 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወዳጄ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      አሜን ወዳቼ አንተም በብዙ ተባረክ በርታ 🙏🙏🙏

  • @FoziaMohamed-ht1rh
    @FoziaMohamed-ht1rh 11 месяцев назад

    ወላሂ እኔ ከላይ ከታፋዬ ጀመሮ እስከ ጉልበቴ ነው የሚያመኝ ሁለቱንም እግሬን እመርካ ላይ አድርጌ ነው የማድረው እናማ እስኪ እሞክረዋለሁ

  • @ሙሀመድ-ሸ6ሸ
    @ሙሀመድ-ሸ6ሸ 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @meymunaseid7098
    @meymunaseid7098 9 месяцев назад +1

    ድምጸ አይሰማም ቁጥር 1 እና ቁጥር 2 በተለያየ ቀን ቀን ነዉ የሚሰራው?

    • @elagym5723
      @elagym5723  9 месяцев назад

      በጣም ይቅርታ አስተካክላለሁኝ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 5 месяцев назад

    Music is too loud !

  • @NnNn-r8t
    @NnNn-r8t 9 месяцев назад +1

    ምንአለበት ሙዝቃውቢቀሪ

    • @elagym5723
      @elagym5723  9 месяцев назад

      በጣም ይቅርታ የኔ እህት አስተካክላለሁኝ 🙏

  • @ZuriashGebru
    @ZuriashGebru 5 месяцев назад

    Muzikwen. Kanesaw. Demeteh. Ayesamam

  • @aynalemdemesea1118
    @aynalemdemesea1118 3 года назад

    Betam enamesgnalen

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 8 месяцев назад

    እኔ ዛሬ ነዉ የጀመረኝ የምታስተምርበት ቦታ ብትጠቁመኝ

  • @KasuXxxx
    @KasuXxxx Год назад

    የውስጥ መስመር ካለክ ቁጥር

  • @sihamriham8833
    @sihamriham8833 4 года назад +1

    Musicawu yemtenagerwun ayasemam

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እውነት ነው ይቅርታ ጠይቃለሁ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @gomerayanda4139
    @gomerayanda4139 3 года назад +1

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው ግን ሙዝቃው ጋር አይሰማም ይረብሻል ብሰተካኬል እና

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እሺ ወዳጄ ትክክል ነው ለወደፌቱ አስተካክላለሁ 🙏

  • @haimanotnegatu5799
    @haimanotnegatu5799 4 года назад +2

    ሙዚቃው በጣም በጣም ይረብሻል
    መስማት አልቻልኩም

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እውነት ነው ይቅርታ ይስተካከላል 🙏🙏🙏

  • @yonasb52
    @yonasb52 2 года назад +1

    ጉልበቴንም ወገቤንም ነው እሚያመኝ ምን መስራት

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      በውስጥ መሰመር እንደሌሎቹ በድምጽ ላኪልኝ ጥያቄሽን በደንብ ለማስረዳት 🙏🙏🙏

  • @kidisttarekegn2802
    @kidisttarekegn2802 Год назад +1

    ሙዚቃው እንዳይሰማ ይከለክላል ና መላ ብትለው ከቻልክ አንተም ቪዲዬውን እየውና እንዴት እንደሚረብሽ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      አዎ በጣም ይቅርታ ወዳቼ አስተካክላለሁ ለሌላ ጊዜ 🙏🙏🙏

  • @marituyietayiew7732
    @marituyietayiew7732 2 месяца назад

    Muzika.selebeza demesehe ayesemam

  • @MesfinvsLove2000
    @MesfinvsLove2000 Месяц назад

    ክላሲካሉን ብትቀንሰዉ

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 8 месяцев назад

    ማስተር በጣም እመሠግናለሁ ግን ውሻው የውሻው ድምጽ አያሠማም

  • @tigisttadesse4868
    @tigisttadesse4868 2 года назад

    musikawu minim ayisemami

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 2 года назад +1

    አምን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏አግዚአብሔር

  • @alamoanjulo4045
    @alamoanjulo4045 2 года назад

    በጠም እንዎደሀሌ በአጠገብህ የለው ሙዝቀ እዮረበሸ ነው ዲምፂህን ለመሀሲመት ከይቅረተ ገሰ

  • @muktaresefa2715
    @muktaresefa2715 4 года назад

    ela bro amesegnalew

  • @regatalem328
    @regatalem328 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 года назад +1

    ላገሬ ያብቃኝና በቤቴ እሰራለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      አሜን አይዞሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @dawitassefa6608
    @dawitassefa6608 4 года назад +2

    Back ground ያለውን ሙዚቃ እባክህ ቀንስልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      በትክክል ይቅርታ ወዳጄ 🙏🙏

  • @kadraread6559
    @kadraread6559 4 года назад

    ወንድሜሠላምነውየውልህ ክለክሢካሉበዛድምጽህ በደብአይሠማም እሺ

  • @መዓዛሙለታ
    @መዓዛሙለታ 3 года назад +1

  • @mesfinmare7076
    @mesfinmare7076 Год назад

    ነፍሴ ሙዚቃው በዛ

  • @bushuratirrii
    @bushuratirrii Год назад

    በአጠገብህ የምረብሽ ድምፅ ብትቀንስልን መልኽካም ነበር

  • @mesayyifru-f6p
    @mesayyifru-f6p Год назад +1

    ኳስ ላይ ጉልበቴ ተናጋ እና ኳስ አከባቢ አትድረስ አለኝ መፍትሄ ይኖር ይሁን

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      ኳሱ ቀስ ብሎ ይደርሳል ዶክተርህ አትጫወት ካለህ የጉልበትህ አጉዳት መጠን በምርመራ ደርሶበት ከሆነ የዶክተርህን ምክር መቀበሉ ጥሩ ነው ነገር ግን በቀላል በሳይንሳዊ እንቅስቃሴ በስ በቀስ ወደ ነበረ ጤንነቱ መመለስ ይቻላል አሁንም ግን የጉዳትህ አይነት ይወስነዋል ለበለጠ ምክር ጥያቄህን በቮይስ ሜል በዋት ሳኘ ወይንም በሜሴጀር ላክልኝ 🙏🙏🙏

  • @Selina6648
    @Selina6648 3 месяца назад +1

    ኧረረረ ብሮ ድምጽ በጣም ክላሲካሉ በዛብን ድምፅክ አይሰማም እኔ ጉልበቴን አሞኝ ነበር ግን እንዴት ልሰማክ ክላሲካሉ አላሰማኝም ያንተን ድምፅ 😢😮😅

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 месяца назад +1

      @@Selina6648 በጣም ይቅርታ ወደ ኋላ ሄደሽም ማየት ትችያለሽ ሌላ የተለቀቀም ለጉልበት ህመም የሚሆን ቨዲዮዎች አሉልሽ 🙏🙏🙏

  • @twins_gunnersyabkal7481
    @twins_gunnersyabkal7481 2 года назад +1

    ድምፅህ በሙዚቃው ተውጡዋል በደንብ አይሰማም የምትናገረው

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      አዎ እህቴ በጣም ይቅርታ ለቀጣዬ ጊዚያት ይስተካከላል 🙏🙏🙏

  • @hanimahmed3975
    @hanimahmed3975 2 месяца назад

    ሙዚቃ በዛበት ድምጹን ብትቀንሰው

  • @gezahegnabebe90
    @gezahegnabebe90 7 месяцев назад +1

    ድምፅህ አይሰማም ክላሲካሉነው የሚሰማው

    • @elagym5723
      @elagym5723  7 месяцев назад

      አዎ በጣም ይቅርታ ጠይቄበታለሁኝ ይቅርታ በድጋሚ ወዳጄ 🙏🙏🙏🙏

  • @crosstube1386
    @crosstube1386 2 года назад

    ድምፅኽ በሙዚቃው ተወስዷል

  • @shewaregedmekonen3884
    @shewaregedmekonen3884 Месяц назад

    ድምጵህን ለመስማት አልቻልንም

  • @محمدسعيد-غ6ت8ت
    @محمدسعيد-غ6ت8ت 3 года назад +1

    ሙዢቃወንቱወመሠማትእደንቺል

  • @EmebetAhemd
    @EmebetAhemd 2 месяца назад

    ሙዚቃው ደምፁ የረብሻል ቢቀንስ የምትናገረው አይሰማም

  • @haymanotteshomhaymanottesh6871
    @haymanotteshomhaymanottesh6871 3 года назад

    የወገቤ፡ለውጥ፡ሲገርመኝ፡ጎልበቴንም፡ተሻለኝ

    • @እርጂኝእመብርሀን
      @እርጂኝእመብርሀን 3 года назад

      ስንት ጊዜ ስራሽ ጉልብቴን በጣም ያምኛል ስራ ስለሚበዛ ነው መስለኝ ሶስት ወር እይሁንኝ ነው

  • @almazeseyume8676
    @almazeseyume8676 4 месяца назад +1

    የኔልጅሙዜቃውአያሰማም

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 месяца назад

      በጣም ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 4 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏