ሳይንስ አይድኑም ብሎ ያስቀመጣቸው በሽታዎች በሀገር በቀል እውቀት ይድናሉ ማሳጅ ቴራፒስት አቶ ጀማል | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 736

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Год назад +88

    አየር ጤና ያለው ሰውዬ ነው ጀማል እኔ ወገቤን ተሰብሬነበር ለእረፍት ኢትዮጵያ ሔድኩ ግንወረፋ አልደረሰኝም ጊዜዬ ደርሶ ሔድኩ ጸበል ተጠምቄ እናቴም ምርጥ ወጌሻናት አዳነችኝ ተመሰገን አሁን ደህናነኝ

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi Год назад +3

      I have Pack problem I can not finde a Doctor. I leve in America Washington dc I have not finde no Solisten jest pray for me please.......

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Год назад

      ጀማል እንደሚባለው አይደለም

    • @nuredinmohammed5409
      @nuredinmohammed5409 Год назад +2

      እናትሽ ናት ያዳነችሽ ወይስ ሰውየው

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr Год назад

      @@nuredinmohammed5409
      እናቴ እሱጋራ ወረፋ አልደርሰኝ ብሎ የመሔጃዬ ቀን ሰለደረሰ እናቴ አሸታኝ ተሻለኝ ሻወር ቤት ወድቄ ባለሁበት አገር ታከምኩ ግን አልተሻለኝምነበር

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr Год назад +2

      @@liyagebretsadik
      እሸ አመሰግናለሁ

  • @tesfayebeyene-m1n
    @tesfayebeyene-m1n 2 месяца назад +4

    ሰይፉ ሰውየው ክፉና ጨካኝ ሰው ነው። ከድሀ እንኳን 30ሺ ነው የሚጠይቀው። ነው ወይስ ከፍሎህ ነው ማስታወቂያ የምትሰራለት? ለስምህም ብትጠነቀቅ ጥሩ ነው።

  • @feydukedir
    @feydukedir Год назад +25

    ሰይፉ ሰይፊሻ ሰለም ነው በሀበሻ 2001 ላይ አንድ ልጅ የኮልፌ አጠና ተራ አካባቢ ልጅ ነው
    ጉልበቱን ጨምሮ ወደ ታች እግሩ በጣም አብጦ
    አዲስ አበባ ውስጥ ከመንግስት እስከ ግል አሉ የተባሉ ሀኪም ቤቶች ተወስዶ አቅቶዐቸው በመጨረሻ ደቡብ አፍሪካ ለጋርደን ሆስፒታል ሪፈር ተፅፎለት የህክምና ገንዘብ እርዳታ ለማሰባሰብ እየተሞከረ እያለ አንድ ሰው ወልቂጤ አካባቢ አንድ ሴት አለች የታወቀች ናት ፈረንጆች ሁሉ ሳይቀር እስዋ ጋር ህክምና ያደርጋሉ እዛ ውሰዱት አለ ልጁ ወልቂጤ ሴትየዋ ጋር ተወስዶ (150 ብር )በ2ኛ ቀኑ ድኖ ተመለሰ። እስዋን ሲትዮ አፈላልገህ ብታቀርባት ሀሪፍ ነበር

    • @quafseid
      @quafseid 10 месяцев назад +1

      ዙርያሽ ትባላለች ቸሀ ወረዳ ወድሮ የሚባል የገጠር ቀበሌ ጉብሬ ዙርያ ነው ያለችው ጎበዝ ወጌሻ ናት : ሰይፉ ካልተከፈለው ያቀርባል ?

    • @LiorMesele
      @LiorMesele 7 месяцев назад

      Please her phone.

    • @LilySedro
      @LilySedro 27 дней назад

      የወልቂቴ ሴትዬ ቴሌፎን አድራሻ ከቻላችሁ ታሰቀምጡልን ከይቅርታ ጋር

  • @lili.123
    @lili.123 Год назад +50

    ወይኔ ሀሊማን ማየት አለበት ይሄ ሰው ከፈጣሪ በታች ይሻላታል inshallah 😢

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Год назад +2

      የኛ ሰው እኮ ሚስኪን ነው አሁን ሀሊማን ምኖን ነው የሚያሻት ስብራት አይደለም ነርቭ ነው ያወላልቃት ብለሽ ነው

    • @mesfinh1505
      @mesfinh1505 Год назад

      እንዴት መሃይም ያክማት ትያለሽ?

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 Год назад +2

      ​@@mesfinh1505 ይቅርታ ወንድም ማኻይም አይባል ።ስድቡንስ ምን አመጣው ።ማስረዳት እያለ መሳደብ ለምን አስፈለገ ።

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 Год назад +1

      ​@@mesfinh1505 አረ አይባልም

    • @balager21
      @balager21 Год назад

      አወ እውነት

  • @AlmazTmariam
    @AlmazTmariam 4 месяца назад +2

    ሰይፉ እባክህ ኮመንቶችን አንብብ የሰውን አስተያየት ከዳነ ሰው ጠይቅ አንጂ ምንሆነህ ነው አንተን አምነን ስለምንሄድ ብዙ ሰው የሚናገረው እመሙ እንደባሰበትና እንደተበላሸ ነው እባክህ ባክህ አንዱ የከፋው ይገለዋል ሀኪም ቢሆን የሱ ቦርጭ እንዲህ ባልሆነ እሱ ራሱ የሚያሸው ያስፈልገዋል

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Год назад +4

    እኛ ጋር አለ ከሡ የሚበልጥ ከአድስ አበባ ከባህር ዳር ያልተወራለት ሚድያ ያልወጣ በጣም ጡሩ ሠው ደግና መልካም የሆነ የደቀቁ መኪናወቹ ባጃጅ ተሠልፎ የሚውል ገበሪም ነው በመንግሥት እንቅጠረህ እንክፈልህ ቢሉትም እቢ ብሎ እቤቱ በነጻም የድሀ ያለው እየከፈለ ቦታውና አድራሻው ከመጣችሁ ወሎ ውጫሌ እሮቢት ነው የምትባል የውጫሌው ውል እቴጌ መነን አሰፋው ውሉ አካበቢ ይገኛል ጠይቁ ኑ

  • @robataye8339
    @robataye8339 Год назад +15

    ሠይፋ ብዙ ብር ይጠይቃል ደግሞ ሙሉውን ክፈሉ ይላል በአንድ ጊዜ ለትንሹም ለትልቁም ብሩን የተቀበለ ለት ወረፉ አትጠብቅም ከዚያ ዞሮ አያይህም ቀላል ቢዝነስ ይአሠራል##ተጠቃሚ ጠይቅ አብዛኛው ይነግርሀል፠በሚቀጥለው ስትሄድ 12ሄደህ ማታ 1ሠአት የሚደርስህ፠ በዚያላይ ህክምናው፠፠ ወደያውኑ የደነዝዝሀል ተመልሶ ሲመጣ ይብስብሀል

    • @HusseinHaji-x3j
      @HusseinHaji-x3j Месяц назад

      100% lik neh wandme gizew kaftawal ihe adegagna acberberi naw.
      Degmo misabasibo genzeb maytasab naw...

  • @rebka5068
    @rebka5068 Год назад

    ሰየፉ በጣም አሻሽለሀል እንግዶችህን ተነሰተህ መቀበል የሀገራችን በሀል
    እንዲ ነው በዝሁ ቀጥልበት ክበር
    ለትላልቅ ሰዎች ክብር ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Год назад +22

    ኧረ ወይኔ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው።😡😡😡ሰይፉ ከሌባ ጋር እየተባበርክ ነው።ሰውዬው በጣም ደፋር ነው።disc prolapse በእጁ ነክቶ አውቃለው እያለ ነውኮ😡።ሰይፉ በጣም በጣም አብሽቀኸኛል

    • @mesfinh1505
      @mesfinh1505 Год назад +3

      @En Ab አንተም የሱ ብጤ ነክ መሰለኝ ።የተበላሸ ሞባይል ለመማስተካከል እንኳ የራሱ ባለሙያ አለው እንኳን የሰው አካል።ስንት አይነት የዲስክ problems አሉ ብትይው ምኑንም የማያውቅ ሰው ሁሉንም ጨፍልቆ "ዲስክ ተንሸራቷል" ሲል አመንከው?ይሄ የመንደር ብልጣብልጥ ሌባ እጁ MRI ተገጥሞለታል ?ዎይስ አይኑ CT scan ነው?

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад

      ለዛውም ሶስት ቦታ ነው ያለው ሰይፉን አስበው ሰይፉ የግል ዶክተር አለው እሱዋ ሳታውቅ የልምድ ሀኪም አወቀ አክመኝ ቢለው ቆልፎ ያስቀምጠዋል አብዛኝው ሰው ኮመንት ላይ ዉሸት ነው አያድንም ደሞ ብሩ አይቀመስም 65 ሺ ብር ይቀበላል አሉ የነ እዩጩፋ አገልግሎት በህክምና መጣ

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Год назад

      ruclips.net/video/TYaR8sABXOM/видео.html እኛ የምናውቀው ይህንን ነው

    • @bedlusetegn8659
      @bedlusetegn8659 Год назад

      ብሮ እኔም አሞኛል አኪም ቤት ሂጄ disc መሸራተት new አሉኝ እስኪ ስለሰዉየው የምታቀው ነገር ካለ ንገረኝ ሌላ አገር new ያለዉት uganda እሚባል አገር

    • @meazabreket2265
      @meazabreket2265 11 месяцев назад

      @@bedlusetegn8659 እሱ ጋር ከሆነ አታስበው ዉሸታም ነው

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +13

    Yes ብዙ የሀገራችን ባህል መድሀኒቶች አሉ በድብቅ ስለሆነ እየተፈተሸ ይተዋወቅ በደንብ።

  • @Noor-n6p9q
    @Noor-n6p9q Год назад +5

    ፕሮግራሙን ካየሁት ቆይቻለው: እናም ወገቡን የታመመ ሰው ነበር እናም ስለሰውየው ለመንገር አስቤ መጀመሪያ ድጋሚ ቪዲዮውን እና ኮሜንቶችን ለማየት ወሰንኩኝ። ያየኹት አስደንጋጭ ነው: ከጠበኩት በተቃራኒ። አመሰግናለው እናንተ ላይ የደረሰ ሰዎች ላይ እንዲደርስ በማትፈልጉ ሰዎች ምክንያት ከመጥፎ ነገር ተርፊያለው። መልካም ጊዜ።

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 Год назад +1

    እኔ በዲስክ በሽታ እየተሰቃየው ነው ሰይፍሻ አድራሻውን እባክ ተባበረኝ በቅርብ ሀገር እገባለው መስራት አልቻሉኩም ጎበስ ቀና መቀመጥ እቃ ማንሳት አልችልም ብቻ በወገቤ መተኛት ነው አላህ ከእደዚህ ፈተና ይጠብቃቹ😢😢😢

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Год назад

      ruclips.net/user/shortsBwTSDp3WQBc?feature=share

    • @Motivation-nt1wt
      @Motivation-nt1wt 7 месяцев назад +1

      Comment bemulu bedenb anbib mejemeria , chirash bisobeh endathed 😢 tsebel mokru yilek , minem ye hikemena maregagecha yelelew sew ga hedachihu atibelashu !

  • @Loveandpeace57
    @Loveandpeace57 Год назад +13

    I agree with most of the comments. We also paid a large amount of money upfront. He would see us in the beginning for a few visits and then he would overbook and we would end up sitting all day without being seen. He would then schedule us for another day and we would go to the appointment as scheduled, and then he would say that he can’t see us and send us back home. Nobody calls in advance to say that he won’t be able to see us or to reschedule. We finally got tired of it and decided not to go anymore. When we paid for the treatment, there was no receipt and we were told that the treatment would take at least 5 months. We were forced not to go there anymore because of the long waits and cancellations. It makes me sad to see the elderly and weak travel long distances in order to receive care only to be sent back and told that they can’t be seen.

    • @adugnatesfaye3280
      @adugnatesfaye3280 Год назад

      What is large amount of money upfront?

    • @Loveandpeace57
      @Loveandpeace57 Год назад

      I paid 80,000

    • @Jobhabesh
      @Jobhabesh Год назад

      What the fuck
      It’s Sad 😞

    • @zahramemay5589
      @zahramemay5589 Год назад

      I decided to take mam there she's been pralaized for 5 years what do u advice me

    • @yehualashetasfaw-hh5vy
      @yehualashetasfaw-hh5vy Год назад

      ሰይፉ ይህን አስታየት መረዳት ከቻልክ ከጀማል የበላኸው ገንዘብ ቃር ይሆንብሃል ምስሉን ሰርዘህ ሌሎች እንዳይዘረፉ ስምህንም ብጠብቅ የሌባ ተባባሪ ነህ አሁን

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Год назад +7

    ኡኡኡ... ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን🙏

  • @hayatetesfaye5172
    @hayatetesfaye5172 Год назад +3

    ወረፋ ለማሲያዝ የስልክ ቁጥር ያስፈልጋል እባክህን ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር?

  • @fizaahmedin8573
    @fizaahmedin8573 Год назад +2

    እባክህን ሰይፉ ያወራ ሁሉ ያደርጋል ማለት አይደለም።ሰውዬው የወሬ እውቀት ነው ያለው እናም ወንድሜ የምታቀርበውን ሰው በደንብ ብታውቀው ጥሩ ነው።እኔ ይህንን የምለው በደንብ ስለማውቀው ነው።በጣም አጭበርባሪ ነው

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Год назад +4

    እድሜ ይስጥክ ይስጠን ሀገር ስገባ እንቆቆላው የውጭን እያየው እጎመጅ ነበረ እንኩአንም ተገኘክልን

    • @fetareyawekal5569
      @fetareyawekal5569 Год назад +1

      አረ ውሽቱን ው አሉ ሳያረጋግጡ አትበሉ አሉ ነው ኮሜንት አንብቤ ነው

    • @surafelyitna6343
      @surafelyitna6343 Год назад +1

      አዪ! ከሰለጠነው አለም የሻለ ነገር ልታገኝ?ተሰባብረህ ትመለሳታለህ ከዛ ለሌላ ወጪ መዳረግ።

    • @surafelyitna6343
      @surafelyitna6343 Год назад

      አዪ! ከሰለጠነው አለም የሻለ ነገር ልታገኝ?ተሰባብረህ ትመለሳታለህ ከዛ ለሌላ ወጪ መዳረግ።

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 Год назад

      ​@@surafelyitna6343 ኣር በሳቅ ስብር ብር ብለከ😂😂

  • @tewfiqyimer9209
    @tewfiqyimer9209 Год назад +6

    ከዚህ በኋላ ሰይፉን ማመን ከባድ ነው ።

  • @tarikushiferaw324
    @tarikushiferaw324 Год назад +3

    አድራሻውን በየ 2 እና 3 ወሩ መቀየሩ ምንን ያመለክታል መልሱን ለንተ ትቼዋለሁ

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 Год назад +7

    massage ማድረግ እውቀት ይጠይቃል። ህጋዊ ስላልሆነ ነው ከአቅም በላይ ገንዘብ እያስከፈለ የሚሰራው። ይሄ ማጭበርበር ነው አንድ ቀን የዘራውን ዓመጽ ያጭዳል።

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw 17 дней назад

    Oh, my goodness it’s unbelievable it’s a miracle my brother isn’t walking around in bed l take it to the hospital isn’t helping anything the next morning l take it to Jemal, my brother it’s a problem disk problem to prepare sergers next morning but l take it to Jemal when he comes back after treatment he’s driving to the home he is an amazing person ❤❤❤❤

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 Год назад +19

    ያላችሁን አታስረክቡ እኔ ከሀቅሜ በላይ የከፈልሁት ይቆጨኛል።ወሬ እና ተግባር ይለያያል

  • @tofikjabir7931
    @tofikjabir7931 Год назад +6

    አረ ሰዎች እባካችሁ እንዳትሸወዱ ሰውየውን በአካል አባቴን ይዤ ሄጄ አይቸዋለሁ እባካችሁ እባካችሁ አትሸወዱ ባጭሩ አይችልም !!!

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Год назад +3

    ወደ ቡታጀራ ብትሄዱ በሀቅ ሚሰሩ አባት አሉ እጃቸው መድሀኒት ነው እናቴ ባድ ቀን ነው ለውጥ ያየነው ብሩም 20 እና 50 ብር ብቻ ሚገዛ የወገብ ክሬም መግዛት

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq Год назад +5

    በእውነት በዚህ ስው ታክማችሁ ያጋጠማችሁን ያጋራችሁ እግዚእብሄር: አላህ ይባርካችሁ

    • @HusseinHaji-x3j
      @HusseinHaji-x3j Месяц назад

      Acberbari naw abaten lamasakam hije 52000 bir zarfon lakaken ababisobet

  • @EbrahimMAli
    @EbrahimMAli Год назад +1

    Seifu ye halima abdurahman bezih sewuye metakem alebat tebaberat bro🙏🙏

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 Год назад +6

    በጣም ይከርማ ሁሉንም ኮሜቶች አየው አጭበርባሪ እደሆነ ተረዳው

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 Год назад +9

    እረ አንድም ጥሩ ኮሜንት አላየሁም

    • @ghcggghff7876
      @ghcggghff7876 Год назад

      Frd enam endant germogn new

    • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
      @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Год назад +1

      ግብር አይገብር ደሀ ንግድፈቃድ ግብር እየተባለ በሚማረርበት ሀገር በቀን ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ ይገፋል ገፋፊ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад +9

    ደስ ሲሉ:ፈገግታቸው:እራሱ:በቂ ነው:ሺአመትኑሩ:የኔአባትሰይፉዬ:አተኮትለያለህ

    • @Ethio-News-wz9vi
      @Ethio-News-wz9vi Год назад

      ፈገግታውን ሥራ ቦታው ላይም ብናየው ጥሩ ነበር።

  • @assefawoldeselassie2625
    @assefawoldeselassie2625 Год назад +2

    ሰይፉ የአቶ ጀማል ስልክ እባክህን አስቀምጥልን።

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Год назад +4

    ጀማል ከሶስት አመት በፊት ብዙዎችን አድኖ በኢትዮ ኢምፎ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ነበር ። እኔም ከአሜሪካ ሰው ልኬ ድናለች !! ይሄንን ሁሉ ነገር እየሰራ ሚዲያ ሳያገኝ ነበር የኖረው ። እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ። ሰይፍዬ እባክህ ሀሊማ ከእክምና በኅላ ለቴራፒ ጀማል ጋ ብትሄድ 100% ትድናለች ብዬ አምናለው ። ጀማል እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 Год назад +1

    እባኮትን ስልክ ቁጥሩን ዋጋውስ ተመጣጣኝ ነው ወይ?

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад

    አንድ አይነ ስውር ሴትዮም በመዳሰስ ባለፈው ebs አቅርቧቸው ነበር። ሃሊማም ትታይ።እንኳን አብሮ አደረሰን። ፍትህ እውነተኛው ጀግና ለፓስተር ቢኒያም ሽታዬ። የምለው የለኝም እግዚአብሔር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ከነ ግብረአበሮችህ እድሜህን በአጭር ይቅጨው ውርደትን ያከናንብህ፣ ከቤተመንግስት በምድር ተጎተት። አሜን!!!!!!!

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 Год назад +9

    "ስልክ ቁጥር? አድራሻ?" እያላችሁ የምትጮሁ ሰዎች ግን የሚፃፉ አስተያየቶችን እያያችሁ ነው አደል? ማጣራት ሳያዋጣችሁ አይቀርም ግዴላችሁም!

  • @susutube2726
    @susutube2726 Год назад +1

    ስልክ ቁጥር ለምን አላስቀምእጠም😢😢

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 7 месяцев назад +2

    እዳትሸወዱ አያድንም እናቴ ስትሮክ ታማ ትድናለች ብሎ ጭራሽ በዱላ ትሄድ ነበር እያሽ እሱ ከነካት በሁዋላ በዱላም አትሄድም ጌታን አትበሉ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад +10

    ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ጥሩ ያልሆኑ የሰውየው ባህሪ ሳነብ ስለዚህ ያስፈራል

  • @Binybini
    @Binybini 2 месяца назад

    ማሳጅ ጥቅም እንዳለው ይታወቃል:: ግን በእጁ ነካክቶ ሶስት ቦታዎች ላይ ችግር አለብህ ሲል ተውኩት:: ማንኛችንም በእጅ ስንነካ በተለይ ስፓይናል ኮርድ ይሰማናል:: ሰይፉ ተው ስንት ከፍሎህ ነው ማስታወቂያ የሰራህለት::

  • @Lore9072
    @Lore9072 Год назад +13

    ዝናውን ሰምተን እናታችንን ይዘን ሄደን ነበር። እሱ ካሻት በኋላ ለዘላለም እንደማትነሳ ሆና አልጋ ላይ ቀረች። በፍፁም መታሽት ያልነበረበትን ቦታ እንዳሻት ያወቅነው ዘግይተን ነው። ከጤናዋም ከብሯም አልሆነችም። እንደሚጋነንለት አይደለም ዋጋውም ቀላል አይደለም።

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 Год назад +1

      ያአላህምንጉዲ ነው

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Год назад

      እኔም እየባሰብኝ ሲሄድ ተውኩት ደግሞ ክፍያው ስራሽን እየጠየጠቀ ነው ይህ ፌር አይደለም

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Год назад +5

      😀😀😀 ውይ አሳቅሽኝ ሰውዬው እንደ ፓስተሮቹ ነው ስራው

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 Год назад +2

      አቤት እንደኢቲዮጲያ ምቀኛ ማመስገን የማያውቅ ልቡ ክፍ ቢፈለግ የለም በአደባባይ ወቶ ስራውን አይናገርም ስለሚተማመን ነው ጌታ ኢየሱስ ከዚ በላይ በእጅ ላይ ፈውስ ይጨምርል

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +1

      እውቀት የለውም ሰይፉን ሶስት ቦታ የዲስክ ችግር አለብህ አለው የግል ዶክተር እኮ አለው ሰይፉ አስቡት ጤነኝውን ላድንህ ብሎ በሽተኝአ ሊያደርገው ነው ሀበሻ ስምና ብዙ ብር የሚከፈልበት ቦታ የተለየ ነገር ያለ ይመስለዋል ይበላል

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 Год назад +8

    እውነት ነው እኔም ሄጄ ወገቤን አሞኝ ከሀረብ ሀገር ስመለስ ሶስቴ ተመላልሼ አሽቶኝ ወገቤን አሁን ደናነኝ ግን ኮረና ገባና ህክምናዬን ሳልጨርሰው ቀረው አሁን ተመልሼ ዱባይ መጣሁ

    • @admenadmen4725
      @admenadmen4725 Год назад

      የት አካባቢ ነው እህቴ

    • @gfcsbgcb5594
      @gfcsbgcb5594 Год назад

      በናትሽ አድራሻውን ካወቅሽ ጠቁሚኝ አጎቴን አሞብኝ ነው

    • @nahommekonnen4413
      @nahommekonnen4413 Год назад

      Aderashaw yet nw

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Год назад

      @@admenadmen4725 አለም ባንክ አካባቢ ነው እህቴ

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Год назад

      @@nahommekonnen4413 አለም ባንክ አካባቢ

  • @Ismaeldo
    @Ismaeldo Год назад +1

    ስልክ ቁጥሩን ለምን መታች አልፃፋችሁልንም?

  • @sossina5495
    @sossina5495 Год назад +1

    ምን ያደርጋል ስልክ አያነሱም ወረፋ እንኳን ቢኖር አንዴ ስራዬ ነው ብሎ ከጀመረ ሰልክ አንስቶ መልስ መሰጠት አንዱ የህክምና ዘርፍ ነውና ሰይፉ እባክህን ስልክ በማንሳት እንኳን ይተባበሩን

    • @mesiberket2256
      @mesiberket2256 Год назад

      Ebakachehu selkun yamtawku tebaberugn akeste betam tamlech

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 Год назад +7

    አድራሻ አስቀምጡልን

  • @habtuadhanom9789
    @habtuadhanom9789 Год назад

    Selam selam sefu téléphone eyzi sew lakelen 🙏🙏🙏

  • @MogesKebede-ty3im
    @MogesKebede-ty3im 4 месяца назад +1

    አድራሻ የት ነው የምናገኝው

  • @ziyadbezu8681
    @ziyadbezu8681 Год назад +1

    ለሚሰጠው ህክምና ለመታከም ለሚመጣ ታካሚ ትክክለኛ መልስ የማይሰጥ አልፎም ያልታወቀበት buisnes man
    ባጋጠመኝ አደጋ በቅርቡ ለመታየት ሄጄ ነበር ስለሚሰራው ህክምና ሳያስረዳ በአንድ ጊዜ 350000 ብር ጠይቆኛል
    እናም እህት ወንድሞች እንዳጋጣሚ ከሄዳቹ ከአካባቢው ወይም ከታከመ ሰው ሳትጠይቁ ብራችሁን አትክፈሉ ፡፡

    • @ziyadbezu8681
      @ziyadbezu8681 Год назад

      የሚመለከተውም አካል ያለውን ሁኔታ የማጣራት ስራ ቢሰራና ህብረተሰቡን ገንዘቡን ያለአግባብ ከመበላት ቢታደገው ፡፡

  • @scienceandart1
    @scienceandart1 Год назад +22

    ሰይፉ ቦታው ላይ ሄደህ ሰውየው እንዴት እያጭበረበረ እንደሆነ ብታይ ደስ ይለናል።

    • @scienceandart1
      @scienceandart1 Год назад +4

      በሚዲያ ያገኘውን የውሸት ዝና ተበዳዬች እንዴት አድርገን እንቀልብሰው? የተበላነውንስ እንዴት እናስመልስ?

    • @alemayehuhailemariam2468
      @alemayehuhailemariam2468 Год назад +3

      በሠው ገንዘብ እና ጤና ትቀልዳለህ እንዴ ሠይፉ ??? ቦታው ላይ ሄደህ እየው ብዙ ሠው እየተዘረፈ ነው የሠፈሩ ሠው ነኝ

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Год назад

      ​@@alemayehuhailemariam2468 እየባሰብኝ ሲሄድ ተውኩት

    • @rihennamehemmed9830
      @rihennamehemmed9830 Год назад

      ​@@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 20ሺ😳😳

    • @HusseinHaji-x3j
      @HusseinHaji-x3j Месяц назад

      Inenim 52000 birr beltognal ihe delib leba

  • @AminAlemayew
    @AminAlemayew 6 месяцев назад +2

    አድራሻ ይነገረን

  • @bogaleabose277
    @bogaleabose277 Год назад

    ስራዉ በጣም ጥሩ ነዉ ይባላል ግን ትንሹ ዋጋ 35ሺህ ብር የባንዴጅ ተብሎ 3500 መመስገብያ 2000
    በትንሹ 40,500 (አርባ ሺህ አምስት መቶ ) ለዛውም የለ ምንም ደረሰኝ በካሽ ካልሆነ በባንክ አይፈልጉም ።
    ሐምሌ እኔ የመግቢያ 2000 ብር አስከፍሎኝ ነቀረውን ከምጣ ካለለ ውጣ ቸባልኩኝ

  • @MukeraHulet2-up9nf
    @MukeraHulet2-up9nf Год назад

    ኧረ የት ነው የሚገኙት የተሰበረ እግርስ ማስካከል ይችላሉ ስልካቸው አስቀምጥልን

  • @dawiteshetu7082
    @dawiteshetu7082 Год назад

    ስልክ ቁጥሩን አስቀምጥልን ወረፋ ለመያዝ ነው

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 4 месяца назад

    ደስ ሚል ሰው ነው የእግዚአብሔርን ታላቅነት የተናገረ አያፍርም አሁንም እግዚአብሔር ዮርዳክ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Месяц назад

      የኢትዮጵያ ህዝብ ምሥኪን ነዉ 😢 አሄ ሌባ አጭበርባሪ ነዉ 😢

  • @מסגנאואנגאו-ז6נ
    @מסגנאואנגאו-ז6נ Год назад +1

    የቢኢስን ስልክ እፈልጋለሁ ተባበሩኝ .ወይም በቀትታ ስልኩን ፃፉልኝ ከዚህ በታች.

  • @tarikushiferaw324
    @tarikushiferaw324 Год назад

    እወቀቱ አጠራጥሮኝ በግልፅ የተለጠፈውን ሰርቲፊኬት በኬሜራዬ ሳነሳው ስራውን ስለሚየቅ በከፍተኛ ድንጋጤ ተቆጥቶ ያነሳሁትን ፎቶ ነጥቆኝ ሰረዘው በራሱ ከተማመነ ምን የሰርዘዋል ምንስ የሰቆጣዋል ሰርቲፊኬቱ ፌክ ቢሆን ካል ሆነ በስተቀር

    • @Danielasham
      @Danielasham 10 месяцев назад

      የምርህን ነው

    • @Danielasham
      @Danielasham 10 месяцев назад

      ምን ማስረጃ አለህ ዘመዴን ለመላክ ጭንቅ ላይ ነኝ

  • @karima2298
    @karima2298 Год назад +2

    ወላሂእኔ ትካሻዬ ያመጣል የማዳም ስራ አውልቆጥሎኝ አይይይ በብርጭቆብነሳ ብዬ አስባለሁ ህመሙ እህህህ😢😢😢

    • @meazabreket2265
      @meazabreket2265 11 месяцев назад

      የኔ እናት የለፉሽበትን አታስበይ ውሸታም ነው ብዙ ገንዘብ ይጠይቃል ግን ምንም አይጠቅምም

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 Год назад +1

    አሊማን ይይልን

  • @footballlife5815
    @footballlife5815 Год назад

    ሰይፍሻ እባክህ ስልክ ቁጥሩን በአንገብጋቢነት ነው ምፈልገው

  • @ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ

    ይእኔ አባት ያውቅ ነብር ❤

  • @tsehayfalula4494
    @tsehayfalula4494 Год назад +1

    Seifu you are really responsible for inviting someone with so many negative reviews .
    You are only asking him about his success story how about his failure.
    Be Ethiopia Hezeb lay Atechwetu .

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Год назад

      ruclips.net/user/shortsBwTSDp3WQBc?feature=share

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እጅህን መዳኒት ያደረገው አምላክ ስሙ ይክበር ስለምትስ ጠውም እርዳት ደስ ብሎኛል

  • @هديرهاثي
    @هديرهاثي Год назад +13

    ሥልኩን አሥቀምጥልን ሠይፍሻ

  • @badmawuwasihun
    @badmawuwasihun Год назад

    ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን ቆንጆ ነበር

  • @ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ

    እርኘውን ሁሉ ያክም ንብር ስይፍይ ልምን አባቴን ክአሳሳአ አታምጣውም አባትይ ውጊሻ ነው❤ ስይፍይ እና ስልክ ቁጥር ልስጥህ አምጣው ውላህ አባቲይ ❤❤ ልኘም አስትምሩናል 🎉 ግን ክስው ሀግር ግባሁኝ አባቲ ሁሉም ስው ያድናል አድልም በጁ ብበአይኑ ካያቸው ❤🎉ይድኑነበር ስይፉሻ🎉

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 Год назад +1

    አቶ ሰይፋ ምናለ ልክ ቁጥሩንና አድራሻውን ብትፅፍልን ኖሮ

  • @rahmetbedru7393
    @rahmetbedru7393 Год назад +1

    ኸረ ሰይፉ ሳይሰማህ ተሰማኝ አትበል ፈጣሪህን ፍራ

  • @ethiopiabinth6371
    @ethiopiabinth6371 5 месяцев назад

    እስኪ ቁጥር የምታውቁ ንገሩኝ ወድሜ መቀሳቀስ አይችልም እባካችሁ እርዱኝ ነርብ ነው ችግሩ አሉኝ የምታውቁ ተባበሩኝ😢

  • @AynalemKebede-ff9zw
    @AynalemKebede-ff9zw 7 месяцев назад +1

    እባክዎ አድራሻ ስልከዎን ይንገሩን

  • @erahimasherif6363
    @erahimasherif6363 Год назад +1

    ሰፍዬ በናት እህቴ ሳልሄደችበት የለም የምትሮጥበት የቤት ሆናለች በናት ሴፊዬ አተን እርዳታ እፈልጋለሁ please I need you help?

  • @tarikushiferaw324
    @tarikushiferaw324 Год назад

    አንድን ሰው ለቃለመጠይቅ ከማቅረብህ በፊት ስለሰውየው እውነተኛነትና ሌብነት አጣራ ስራህ ሀላፊነትን የሚጠይቅ ይመስለኛል ብትችል እድናለሁ ብሎ የተዘረፈው ህዝቡን ይቅርታ ጠይቅ ያሳፍራል

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 Год назад +15

    እረረ ሠይፋ ተጠቃሚውን ጠይቅ መጀመሪያ፠ብዙብር ይጠይቃል ደግሞ ሙሉውን {60_70}ክፈሉ ይላልበአንድ ጊዜ ለትንሹም ለትልቁም ብሩን የተቀበለ ለት ወረፉ አትጠብቅም ከዚያ ዞሮ አያይህም😂😂ቀላል ቢዝነስ ይአሠራል##ተጠቃሚ ጠይቅ አብዛኛው ይነግርሀል፠በሚቀጥለው ስትሄድ 12ሄደህ ማታ 1ሠአት የሚደርስህ፠ በዚያላይ ህክምናው፠፠ ወደያውኑ የደነዝዝሀል ተመልሶ ሲመጣ ይብስብሀል😂😂

    • @ሂዳያዩቱብ
      @ሂዳያዩቱብ Год назад +4

      ትክክል ዋና መጠየቅ ያለበት ተጠቃሚው ነው

    • @baslealafework3937
      @baslealafework3937 Год назад

      ​@@ሂዳያዩቱብየት አካባቢ ነው በደንብ ንገሩን

    • @ferari6990
      @ferari6990 Год назад +2

      ወላሂ ቢላሂ እውነት ነው

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Год назад

      ruclips.net/video/TYaR8sABXOM/видео.html

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Год назад +1

    Hakim Jemal Geta Abzeto Yebarekeh Very Amaizing !!!!

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    good insight!
    💪

  • @kemilamohemmed2916
    @kemilamohemmed2916 Год назад

    seyifu enwedhalen enamesegnalen le mert fikrh we love mret ethiopawi ❤❤❤❤❤

  • @endrismohammed8203
    @endrismohammed8203 Год назад +3

    ሰይፉ ማን ያዉራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ይባል የለ ኮሜንት ላይ ያሉትን አይተሃቸዋል

  • @asratsefu9536
    @asratsefu9536 Год назад

    ሴፉ እባክህ አድራሻቸውን ወይም የስልክ አድራሻቸውን ልሰጠኝ ትችላለህ

  • @achashemanwreku2587
    @achashemanwreku2587 Год назад

    በጣም ያስፈልገኛል ስልኩ 🙏

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 Год назад

    እዴት ነው ማገኚት የሚቻለው አድሬሱን አስቀምጥልን ሰይፉ

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ Год назад

      ይቅርብሽ ኮመት አቢቢ ብዙዎቹ ዉሸቱነዉ እያሉነዉ ብዙ ዎች የባሰ ታመምን እያሉነዉ

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Год назад +5

    He so happy & humble 😂 God bless Ethiopia 🇪🇹 & you

    • @gisheba7022
      @gisheba7022 Год назад

      እረረ ባክህ እየው በሠው እያሾፈ፠ነው የሣቀውማ የሚቀልድበት ሠውላይ ነው፠፠ይህ ሠው ሌባ አጭበርባሪ ነው፠፠ ግፈኛ ፠በታመመ ተስፉ በቆረጠ በሽተኛ የሚቀልድ ከድሀ ማህበረሠብ በግፉ ብር የሚሠስብ፠፠

  • @assefabiratu6544
    @assefabiratu6544 4 месяца назад

    ሰይፉ እባክህ አሁን ያለበትን አድራሻ ከነስልኩ ላክልኝ

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 7 месяцев назад

    በናታችሁ አድራሻዉን ስልክ ካላችሁ በናታችሁ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Год назад +3

    ይሄ አጭበርባሪ ነው አትስሙት ከምሬ ነው እኔ ባሌ አሞት ስንጠይቀው 800 ሺ ብር ጠየቀን ከዚያ ትተነው ጸበል ገባ ከዚያ እግዚአብሔር ይመስገን ድኖልኛል

    • @denismth
      @denismth Год назад

      80,000 ለማለት ነው?

    • @user-hx4ep6yv9m
      @user-hx4ep6yv9m Год назад

      @@denismth አይደለም 800,000 ሽ ብር ነው ቀልድ አይደለም ከምሬ ነው አንድ ወር ነው የሚሆነው

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Год назад +1

    ቁጥሩን ብታሳውቀን ጥሩ ነበር

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Год назад +1

    Wonderful!

  • @KebedeWondimu-q3n
    @KebedeWondimu-q3n 9 месяцев назад

    ራሳቸው ለማስተዋዋቅ ነው የሚመጡት ወለቴ አለ ሲሳይ የሚባል በነፃ ሰይፉ ባለሥልጣን ትላለህ ነፍስ አንድ ነው እግዚአብሔር ብቻ ከሁሉም የሚበልጥ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Год назад +2

    እሺ እግዚአብሔር ይህን እውቀት ከሰጣቹ ምናል የምትጠይቁትን የገንዘብ መጠን ብትቀንሱ ለመዳን ይፈልጋሉ ያልኩትን ከየትም አምጥተው ይከፍላሉ ማለት 😢😢😢 እዚ ላይ ያለ ሰው ገንዘቡ ብዙ ነው እያሉ ነው ከውጭ የመጣእ ቢሆን ገንዘቡ ቆርጠው አይደለም እንደቅጠል ያለው ከሆነ ከ ሚጠየቀው በላይ ሳይጠየቅ ቢሰጥ ይችላል

  • @samrawitambachewu6857
    @samrawitambachewu6857 Год назад +1

    ሰልክ ቁጥር አስክምጡ

  • @rorisbrand
    @rorisbrand Год назад

    wow....geta abzito yibarkeh

  • @kiyatadesse9839
    @kiyatadesse9839 Год назад

    ሴፉዬ ቁጥራቸውን ህባክህን

  • @derejedemsew6375
    @derejedemsew6375 Год назад +6

    ሰወች እንዳትበሎ የደረሰበት ያውራ ።

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +3

    ደስ የሚል ሰው

  • @bezawit668
    @bezawit668 Год назад

    ስልካቸውን ፖስት አድጉልን

  • @neimaoumer3862
    @neimaoumer3862 Год назад +1

    በጣም መልካም ሠው ነው እዲሜና ጤና
    ይጥህ ያረብ ለሠው ልጆቺ መዲሀኒት አርጎ
    ፈጥሮሀል ፈጣሪ

    • @tsigewongel8203
      @tsigewongel8203 Год назад

      በሰማሽው ነው ወይስ በአካል ሄደሽ ታውቂዋለሽ ብዙ ሰወች ደግሞ ትክክል አይደለም እያሉ ስለሆነ እርግጠኛውን ለማወቅ ፈልጌ ነበር ከቻልሽ እውነቱን ብትነግሪኝ??🙏

  • @crosstube1386
    @crosstube1386 Год назад +1

    ስልክ ስጡን?please

    • @marthakebeder8919
      @marthakebeder8919 Год назад

      ሰልክ ቁጥሩን ጻፉልን እሰቲ ከተቻለ ቦታ ለማሰያዝ

  • @abdulmananadem6348
    @abdulmananadem6348 Год назад

    As war wab obbo jamaal endet nachuu adress ena silk quxirachuun faligalew ke ruq hager new please.

  • @BerhaneGEgher
    @BerhaneGEgher 7 месяцев назад

    ስልክ ቁጥር ይላክልን

  • @niemaabdukar7543
    @niemaabdukar7543 Год назад +15

    ውሸት ነው ከኛ ተማሩ ወገቤ ሰባብሮኛል ከቻላቹሁ በህግ እንዲጠየቅ ብንተባበር ጡሩ ነው ህዝብ እየተቀለደበት ነው

    • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
      @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Год назад +3

      በዛ ላይ ደረሠኝ ካርድ የሚባል ነገር የለም የነዬናታን የነ እስራኤል ዳንሳ አይነት ሌባ ጼንጤ ነው።

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Год назад +1

      😂👍👍👍

    • @yeshewerkbelay24
      @yeshewerkbelay24 Год назад

      አይዞችሁ ለሌሎች ትት ነው

    • @Livinghope1234
      @Livinghope1234 Год назад

      @@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ jemal Abdi...Muslim meslogn neber..

    • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
      @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Год назад +1

      በሚስቱ መሠለኝ ጼንጤ የሆነው ግን ስሙ የሙስሊም ሠውየው ጼንጤ ነው።

  • @debebeaka9286
    @debebeaka9286 Год назад

    ስልክ ቁጥር ለምን አልትቀበልክም ሴፊሽ please በጠም ውስኖ

  • @እግዚያቤርይመስገን

    በፈጠራችሁ አምላክ ስልክ ቁጥር ስጡኝ እህቴ ታማብኝ ነው ስለ ፈጣሪ

  • @achashemanwreku2587
    @achashemanwreku2587 Год назад

    ሰላም ሰይፉ እንዴት ነው ሰውየውን ማናገር እሚቻለው

  • @samirh5988
    @samirh5988 Год назад +1

    ወላሂ ውሸቱን ነው በኔ የደረሰ በናተም እንዳይደርስ አጨበርባሪ ነው እኔ ልጄን አሞት ነበር በስውስት ወሩ ይድናል ብሎ 37000 አንጡ ብሎ ከሰጥንው ቡሀላ ልጄ ስድስት ወሩ እሱጋ ተጀመረ ግን የሄደው 8ግዜ ብቻ ነው ያሸው እንደውልለት አሁን እዳመጡ ነው የሚለው በዛ ላይ ግልምጫው እሱጋ ሄጄ እድናለሁ ብላችሁ እዳታስቡት ወላሂ ከምሪ ነው ወረዛው በቀጠሮ አቃጥሎ ነው የሚደፋችሁ የብር ክፍያው 37000 እስከ 300,000ነው ተጠንቀቁ አላህ ብቻ ለምኑ ይሻላችሆል እሱን ከመለማመጥ

    • @TedrosAyele-ww6fv
      @TedrosAyele-ww6fv Год назад +1

      ይህ ሰውዬ በጣም አጭበርባሪ ነው በetv በwalta ሁሉ ቀርቧል ግን ዝም ብሎ በወር ትድናለህ ይለሀል በወሩ ደግሞ ሶስት ወር ይፈጃል ይልሀል ከዛ አንተም ሰልችቶህ ትቀራለህ ሌላውን ትተህ የወገብ ቤልት እንኳን እውጭ 1300 ብር የሚሸጠው እሱጋ ግን 2700 ብር ነው።

    • @addtef4923
      @addtef4923 Год назад +1

      Thanks so much. ያንተን እና ሌሎች መልክቶችን አንብቤ ከስተት ተቆጥቤያለው። 80,000 ጠይቆን ነበር ። ላስትዋለ ሰው ግን እጭበርባሪ እንደሆነ ብዙ ምልክቶች አሉ ።