ቦርጭን ፈጥኖ ለማሶገድ (HOW QUICKLY CAN YOU LOSS YOUR STOMACH FAT)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 492

  • @martademena7910
    @martademena7910 4 года назад +13

    እንዴት ደስ ይላል ።እግዚአብሔር ይስጥህ !!!የ ፈረንጆቹን የ እስፓርት ፕሮግራም ሰብስክራይብ እያደረኩ መከራዬን ሳይ ዛሬ በአጋጣሚ በራሴ ቋንቋ ፣በደንብ ጥሩ በሆነ መልኩ የቀረበ አገኘሁ ።እግዚአብሔር ይስጥህ ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +2

      ሃይ ማርቲዬ እህቴ እኔም ደስ ብሎኛል አንቺ እህቴን ለማሰልጠን ስለታደልኩ በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @Kነኝጎንደሪዋ
      @Kነኝጎንደሪዋ 3 года назад

      @@elagym5723 እኔም ደስ ብሎኛል

  • @yodtikebede3491
    @yodtikebede3491 2 года назад +2

    ኦ እሊያስ ስላየው ደስ ብሎኛ በጣም ጥሩ ሰው ነበር 04 ቀበሌ ታስራ ነበር አቤት እኔ ደሞ የቹቹ ጋደኛ ስለሆኑ አልከፈል ነበር አኔተም ብዙም ለብሩ አልነበር የምስራው ልጃቹን ለመስብስብ ነው ስንት ነገር አስታወስከኝ ምርጥ ጌዜ ነበር እኳ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ሃይ ዮዳ እህቴ እንዴት ነሽልኝ እኔም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል please contact me በውስጥ መስመር የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ እቀበልሻለሁ 🙏

  • @aielyasaielya-qk6zu
    @aielyasaielya-qk6zu Год назад +5

    እናመሰግናለን ወንድሜ እስፐርትህ በጣም. ደስ ይላል እንየ በጣም ወፍራም ነኝ ግን ዛሬ ጀምሬለው ለውጡን ኣየዋለው ቀጥልበት

    • @elagym5723
      @elagym5723  7 месяцев назад

      ለውጥማ በአንድ ቀን የለም 😂ቢያንስ 8ሳምት መጠቀም አለብሽ ለጤንነትሽም ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው አትሰልቺ ቀስ እያልሽ በርችህን እህታችን 🙏

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 года назад +5

    ዋዋዋዋው ይህን ለሳምት ብሰራ ድራሹን ምጥፋት ይቻላል
    ኤላዬ ወንድማችን እኛም እንወድካለን ዘበንክ ይባረክ፡

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      አሜን መስዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏በትክክል በአጭር ጊዜያት ውስጥ ነው ለውጥ የምታገኝበት በርችልኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🙏🙏

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 Год назад +2

    ሀሪፍ እስፖርት ነው ውፍረት ለመቀነስ ብቻ ሳይሆን በጣም ቀልጣፋ ሰውነታችን እደፈለግነው እድታዘዘን ያደርጋል በመዳም ስራ ስንጠገርር ወለን ሰውነታችንን ያፍታታል እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад +1

      አይዞሽ እህቴ በርቺልኝ 🙏🙏🙏

    • @seadaabera4805
      @seadaabera4805 Год назад

      @@elagym5723 😍

  • @ZufanLove-r5t
    @ZufanLove-r5t Год назад +2

    ዋው አብሬክ እሰራውነው ተባረክ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      አሜን በርችልኝ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @fanoshailu2495
    @fanoshailu2495 Год назад +1

    yene wed wedim fetari abzito yebarkik betam des yelal borch aschegirogn neber ahunima anten eyayew eseralew❤❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад +1

      አሜን አመሰግናለሁ ውዷ እህቴ በርችልን 🙏🙏🙏

  • @regatalem328
    @regatalem328 4 года назад +4

    አመሰግናለሁ በጣም አው እያየሁ እየሰራሁ ነው ከልብ አመሰግናለሁ በዚህ ፈጥነት ሰለመለስክልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም ወገቤ ለውጥ አለኝ የጉልበት ነው እሱም እንደልከኝ አረጋለው

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      ጎበዝ በርችልኝ እህቴ አይዞሽ 🙏🙏🙏

  • @EmuAhlam-jk8gx
    @EmuAhlam-jk8gx Год назад +1

    ወዲሜ በጣም ጎበዝነህ እናመሰግናለን በለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ለውጡን አይቸ እመለሳለሁ በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ ይበርታልን 🙏🙏🙏

  • @hananseid5882
    @hananseid5882 11 месяцев назад +1

    Ye 6 wer lij alegnn eyaxebahu besera chegr alew?

  • @masrakdait3537
    @masrakdait3537 2 года назад

    እንካን ሰላም ሆንክልኝ አዲስ ጀማሪነኝ 45 ቀን ለውጥ አለው ብለሀል ከዛሬ ጀምሬ ሰርቼ ለውጥ ሳመጣ አመሰግናለሁ በርታ ምርጥ ሰው ነህ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 4 года назад +1

    ለአርባሁለት ቀን ሰርቸ ውጤቱን አስቀምጣለሁ ቦርጭ የለኝም ግን ስቀመጥ ትንሽ እጥፍ የማለት ነገር አለ በስሱ እሱን ካስወደልኝ ለመጀመር አምላክ ይርዳኝ ። ከልብ እናመሰግናለን ጤና ልገሳ ነው ይህ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      በርችልኝ አማራዊት በትክክል ሰርተሽ ለውጥ የግድ ነው እህቴ 🙏🙏🙏

  • @MekdiGetachew-m3s
    @MekdiGetachew-m3s 3 месяца назад

    የሚገርም እስፖርት እናመሰግናለን

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 года назад +1

    በጣም ሀሪፍ እኔ ለ6 ወር ያህል ምሰራው የእግር ጉዜ ነው ለውጡ ዘገምተኛ ቢሆንም እስፓርት ህይወት ነው ይህንም እሰራሁ አመሰግናለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      Absolutely true ሃያትዬ በትክክል በጣም ትልቅ ለውጥ ነው የምታመጪው እህቴ 🙏🙏🙏

  • @maryamenate7900
    @maryamenate7900 3 года назад +1

    Amesginlaw wendime gena jemrku lawuxun sicers ingerhlaw gizhin sete silstemrekin enmesginlan

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ የማሪያም እህቴ በርችልኝ 🙏

  • @SisiWiwuw
    @SisiWiwuw 4 месяца назад

    ልዩ ደስ የሚል ስራ ነዉ ❤❤❤❤❤

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 4 года назад

    የኔውድውንድምበጣም እናመሰግንአለን የሰው ማኛእግዚአብሔረ ቀሪ ዘመንክን ይባረክው ድንግልማረያም የአሳበክንሁሉ ትሙላልህበተረፈውድድድድድ

  • @ayalneshgebeyehu8699
    @ayalneshgebeyehu8699 3 года назад +1

    egaham betam enwedihalen selamh bizt yibel fetari eregim edimena tena yisth

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ከልብ አመሰግናለሁ ሃያልዬ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @ayalneshgebeyehu8699
      @ayalneshgebeyehu8699 2 года назад

      @@elagym5723 ኤላ ሠላም ነህ ወይ አንድ ነገር ልጠይቅ ነበር የቦርጭ እስፖርት ስሰራ ቦርጨ ቀንሶልኝ ነበር ግን ከንበርቴ በላይ ያለው ጨመረብኝ ምን አይነት እስፖርት መሥራት አለብኝ

  • @betelihembizunehbizuneh3743
    @betelihembizunehbizuneh3743 4 года назад +3

    💪ማሰተር ጌታ ዘመንህን ይባርከው🙋‍♀️

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሜን ቤቲዬ አንችም በብዙ ተባረኪልኝ እህቴ ✋✋

    • @elagym5723
      @elagym5723  7 месяцев назад

      አሜን አሜን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 2 года назад +1

    በጣምእናመሰግናለን መምህር

  • @sese6809
    @sese6809 4 года назад +4

    He is very best Mostar I know him along time ago thank you for everything you’re helping a lot 👏👏

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Many thanks my dearest mate 🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Many thanks God bles you 🙏🙏🙏

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 3 года назад +12

    እናመሠግናለን ለዉጥ እያመጣሁ ነዉ የምር መዳሜ አይን አይኔን እያችነዉ እሥቦርታ ሥሠራ ስለማታየኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +5

      ዋው ጎበዝ የኔ ጀግና እህቴ እሙ በርችልኝ ከበረታን ለውጥ ማየት በጣም ቀላል ነወ 🙏🙏🙏

    • @mdhamza4775
      @mdhamza4775 2 года назад +1

      @@elagym5723 አሠላማአለይኩም ወድሜእዴትነህ እኔ እሙመድና ቦርጭአስቸግሮኝል እስቦርት እጀምርና አቋርጣለሁ

    • @mdhamza4775
      @mdhamza4775 2 года назад +1

      @@elagym5723 አበራታነኝ

    • @mdhamza4775
      @mdhamza4775 2 года назад +1

      @@elagym5723 ለኔ ሥለቦርጭ ብቻሥራልኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      @@mdhamza4775 ሃይ ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከቻቸው ቨዲዮዎቹን በጣም ብዙ ለቦርጭ ነው የተሰራው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @alefuhagos7077
    @alefuhagos7077 Год назад

    ይህየሰፖርት ምክርና እንቅሰቃሴ ለሁላችንመ ጥሩነው።

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ

    ወይ ኤላዬ የእስፖርት ሱሰኛ ታረገኝ እግዚአብሔርን በሂወቴ እስፖርት እምሰራ አይመስለኝም ነበር አሁን ሱስ በጌታ ምን እላለው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው🙏❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ዋው ጀግናዋ የኔ እህት እንዲህ ነው መበርታት እንጂ ጤንነታችንን እየጠበቅን ሰውነታችንን ማሳመር ነው አላማችን 💪🙏🙏🙏

  • @seneworktaye8577
    @seneworktaye8577 2 года назад +1

    hiii ela endet nehjim jemere neber mashenu laye bemsera seat tafaye akababi mekenese jemere esu endayhone men madrege albegne borchen becha neber matfat yefelkut amsegenalew

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ሃይ ጓደኛዬ ሁሉ ሰላም ነው ?ማንበብ ስላልቻልኩ እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል ብታደርጊልኝ በደንብ ማስረዳት እችላለሁ ይቅርታ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @hilinafisseha8381
    @hilinafisseha8381 4 года назад +1

    ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው ታትሬ ባልሰራም ግን በቃ ur such an amazing person thank u for ur time stay blessed beloved

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      ህሊናዬ እንደምንም እያልሽ ለ20ደቂቃ እንኳን ለመስራት መሞከር ጀምሪ ልምዱ ከመጣ ይችን ያህል ደቂቃ አይታጣም አይዞሽ be strong no more give up !!! Keep pushing hard my dear and so beloved too💪💪💪

    • @hilinafisseha8381
      @hilinafisseha8381 4 года назад

      @@elagym5723 I will try my best Elaye

  • @hanan.sultan
    @hanan.sultan Год назад

    1 teyaka alge bro sports eyserane borchchne lmaytefa sewch mene telalek Place mlselge btrfe adga neke brta❤❤❤

  • @jamilajamila1544
    @jamilajamila1544 2 года назад

    የኔ ወንድም በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቦርጭ በጣም መቀነሥ አለብኝ ኢንሻአላህ

  • @TensayAbebe-m7m
    @TensayAbebe-m7m 7 месяцев назад

    Yes please I need to join

  • @ארמיאסגבר
    @ארמיאסגבר Год назад +1

    እናመሰግናለን ማስተር ኤልያስ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      ምንም አይደለም እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏

  • @neimasadek
    @neimasadek Год назад +1

    ❤በጣም አሪፍ እስፖርቶችክ ደስ ይላሉ

    • @elagym5723
      @elagym5723  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ይበርታልኝ 🙏

  • @merymery1406
    @merymery1406 3 года назад +1

    ኤላ አሪፍ እንቅስቃሴ ነው ትንሽ ይከብዳል ምን አይደል በግዜ ብዛት ይለመዳል እናመሰግናለን ኑርል🌹🌹👌👌👌🙏🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      ሃይ ሜሪዬ እህቴ ትንሽ ከከበደሽ ሌላ ስራዎችን ቀይረሽ ተጠቀሚ ወደ ኋላ ሄደሽ አሪፍ አሪፍ ቨዲዮዎች ለቅቄልሻለሁ እህቴ በርችልኝ 💪🙏🙏🙏

    • @merymery1406
      @merymery1406 3 года назад

      @@elagym5723 አመሰግናለሁ ኤላ ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏 እሺ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      @@merymery1406 አሜን ሜሪዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጘ6ዀ

    ስላም ጤና ይስጥልን ጊዜህን ሰጠ ለምታስተምረኝ እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ምንም አይደለም ወዳጄ ✋✋

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 4 года назад +1

    Elii yhe sport sth set new mnserwh hulunmh 1 gize bicha new weyish hulunmh 3 gize iydgagemnh new mnserwh please?

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሃይ ሩትዬ በቁጥር ወይንም በደቂቃዎች መድበሽ ቀስ እያልሽ ቀስ በቀስ መጨመር ትችያለሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @martakonjokonjotube1807
    @martakonjokonjotube1807 4 года назад +1

    sewenetachen ketestekakele behuala sportun benetewew cheger alew?

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      የለውም ግን በጣም ምግብሽን መጠበቅ ይኖርብሻል እህቴ 🙏🙏🙏

  • @dejenetilahun4140
    @dejenetilahun4140 4 года назад +6

    እንዴት ነህ ወንድሜ በምታሰራው ስፖርት በጣም ተጠቅሜበታለሁ፡፡ ቀጥልበት

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ደጀንዬ ወዳቼ ያነው የሚፈለገው በርታልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @mebratuteshagerbezuneh9526
    @mebratuteshagerbezuneh9526 4 года назад +4

    በርታ ትልቅ አገልግሎት ነው !!

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ መብሬ 🙏🙏🙏

  • @mamamesirt
    @mamamesirt 4 года назад +1

    Ere en kebedt mekansi efelglaw gn espirt bser bser mnem lawta yelawm

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሜርዬ በቁራጥነት ደጋግመሽ መስራት ይኖርብሻል ሌላው ግን ትልቁ ነገር ምግብሽን በጣም መቀነስ ይኖርብሻል በጣም በጣም 🙏🙏🙏

  • @SewaSewa-v2f
    @SewaSewa-v2f 6 месяцев назад

    ወንድሜ ተባረክ ኤእንጠቀምበታለን

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 4 года назад +1

    Betam terw sera nw 3 ken hongn kegmrkut lewet alw tensh himem endal hono betam enamsgehaln berta👌👌👌💚💛❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ሂወትዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @hayatrashid8005
    @hayatrashid8005 4 года назад +2

    በጣም ነው እማመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      አሜን ሃያትዬ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 года назад +1

    ምርጥ መምህር ነህ ሰላምህብዝት ይበል በርታልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @desyegebeyehu7993
    @desyegebeyehu7993 Год назад

    ወድሜ በጣም ስወድህ እና አራስ ነኝ ከወለድኩ 3ወሬ ነዉ እና እስቦረት ብሰራ ችግር አለዉ እሰራሁ ነዉ መልስልኝ

  • @tube-xh4cn
    @tube-xh4cn 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ማስተርዬ
    ስጨርስ ደግሞ ውጤቱን እናገራለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      በርችልኝ ጀግና እህቴ 🙏🙏🙏

  • @dasashbeyene-ez9lv
    @dasashbeyene-ez9lv 4 месяца назад

    እረበዛብን ምን ላረግ በግሌ ንገረኝ እኔ ጀማሪነኝ ግን ሰደከመኝ ወደመጨረሻያለውን መሰራት አልቻልሁም መልሰልኝ ወድሜ

  • @Titt-y1x
    @Titt-y1x 7 месяцев назад

    አድሥ ገቢነኝ አመሠግናለሁ በጣም ተቸግሬነበር 🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 года назад +3

    42 weeks challenge is not easy and the first week is over by hard work and don’t give up guys. Is not easy , but when you workout 🏋️‍♀️ everyday is better than the first couple days. Thank you again bro.

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      Absolutely right my beloved brother 🙏🙏💪💪💪💪💪💪

  • @tsionwondafrsh6876
    @tsionwondafrsh6876 4 года назад +1

    Bergtegnnet gn bseraw yatefalgal coach??

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ምን ጥያቄ አለው ጺዬ እህቴ ምግብሽን በመጠቀቅም ጭምር ነው ታዲያ 🙏🙏🙏

  • @muhammedmuhammed1427
    @muhammedmuhammed1427 4 года назад +1

    Betam arif new enamsgnalen 👌

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ መሀመድ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @tsetsi469
    @tsetsi469 4 года назад +1

    hulet amet gym serchalehu migeben astekakye neger gin borche minem likense alchalem set negn tesfa korchalhu

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      በፍጹም ተስፋ መቁረጥ አማራጭ አይሆንም ሳይንሱንና ጠብቁ ስራአቱን ከጠበቅን ሳይወድ በግዱ ለውጥ ይመጣል እህቴ 🙏🙏🙏

  • @tsedalechnamag8291
    @tsedalechnamag8291 4 года назад +1

    Thank you for your advise. What about exercise for shoulder and carpel tunnel?

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      will realise a new video ...thanks

  • @catherinebaesa8216
    @catherinebaesa8216 4 года назад +1

    ብዉናት እናማሳግናለን ታባራክ
    አራ እኔም ታጃግረአሎ ቦርጨን ስአዩብን ሁሌም አሳርኦቼ እርጉዝ ናሺዎይ እያሉ ማብላት አስጣልቶኛል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +3

      አይዞሽ በርትተሽ ትንሽ ዋጋ ከከፈልሽ ሰፖረቱን በመስራት በርግጠኝነት ለውጥ ታያለሽ ዋናው ነገር ምግብሽን ጠብቄ ።ጣፋጭ አትውሰጂ ካርቦ ሃይድሬት አትውሰጂ ሱካር ማንኛውንም አይነት ለስላሳ መጠጦች ከመውሰድ ተቆጠቢ አይዞሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @የሰውተስፋውሰውነው
    @የሰውተስፋውሰውነው 4 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ማስተር በርታልኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እሺ እበረታለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @salemfeker3935
    @salemfeker3935 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ለዳሌም አሳየን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አኔም አመሰግናለሁ የዳሌው ተለቋል የኔ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 4 года назад +1

    Betam enamesegnalen elaye beta wedeme

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      አመሰግናለሁ ኪያዬ እንዴት ነሽልኝ እህቴ ደና ነሽልኝ 🙏🙏

    • @kiyazegeye1962
      @kiyazegeye1962 4 года назад

      @@elagym5723 egziabeher yimesgen denanegn elayeeee yene melkam wedm seleteyekegn betam amesegnalew❤

  • @SebleArega-l8k
    @SebleArega-l8k 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ጌታ አኔ akuame ቆንጆ ነበረ በጣም በ ኦፕሬሽን ነው yeweledikut ከ 4 ወር በፊት አና በጣም ቦርጭ አና ጡት አለኝ ሰዉነቴ ቀቺን ነው የትኛው ን ለስራ አደራ endatlfegn pleas

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 месяца назад

      @@SebleArega-l8k እንደሌሎቹ ተከታዮች በቨይስ ሜል ጥያቄሽን ላኪ በደን እንዳስረዳሽ በጹሁፍ ጊዜ አይኖረኝም

  • @samuelyeshewalul4110
    @samuelyeshewalul4110 4 года назад +1

    Tebarek wendeme!

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሜን ሳሙዬ ወዳጅ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

  • @AschelaAbebe-m2u
    @AschelaAbebe-m2u 6 месяцев назад

    ሰላም ወድም በተመቸን ስአት መስራት እችላለን

  • @makkaaseh
    @makkaaseh Год назад

    አድስ ጀማርነኝ ኢሸአልህ እሰራለሁ ❤

  • @abelhailu6912
    @abelhailu6912 2 года назад

    ሀይ ኢላ ሰላም ነው ቨይስ ስለለኝ ነው ትያቄ አለኝ ካላስቸገርኩህ ፡ የዳሌ ማሳመርያና የቦርጭን አንድ ላይ መስራት እንችላለነ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 года назад +1

    መምህር እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እኔም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @kalkidanyeameenat263
    @kalkidanyeameenat263 4 года назад +1

    Wendeme sport lemesirat min gize yelegnm degmo borchi aschegeregn

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሃይ እህቴ መተኛሽ ላይ ሆነሽም ወይንም ስትነሺ እዚያው አልጋሽ ላይ የሆድ ሰፖርቱን መስራት ትችያለሽ ለቦርጭሽ በጣም ቀላሉ ዘዴ ማለት ነው ቡዙዎቹ ሰአት የሌላቸው ሰዎች እንደሱ ነው የሚሰሩት 🙏🙏🙏

  • @maryew7631
    @maryew7631 4 года назад +2

    Ene gn beka lmot nw mdersew mesrat alchalkum ☹️😔

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሜሪዬ ቀስ እያልሽ ስትለምጂው ከስፖርት ውጪ መኖር ያስጠላሻል በርቺ ግዴለሽም ጥቅሙ እስኪገባሽ ድረስ ነው እህቴ 🙏🙏🙏

  • @kokobeeun3188
    @kokobeeun3188 2 года назад +2

    እስፖርትም ሱስ ይሆናልደ እኔማ ስቀመጥም ስራ ስጨርስ ስሪ ስሪ ይለኛል ግን😞ፊቴን አከሳብኝ ለማንኛውም በርታልን😍

  • @lominaderesse283
    @lominaderesse283 4 года назад +1

    Wendeme Ela selameh yebza,,,borch n lematfat kebdetn meknes endalebgn betaserdan teru new wedaje

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሎሚና ወዳጄ የግድ ነው እንጂ ቦርጭ ሲቀንስ ኪሎሽ ይወርዳል ቦርጭሽ ይመዝን የለም እንዴ 😂ነገር ግን ቦርጭሽ ሲቀንስ ሌላውን የሰውነትሽን ክፍል ያሳምራል እንጂ አያስቀንስሽም ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @FafiLove-u6c
    @FafiLove-u6c 4 месяца назад

    አንድ ብየ ጀመርኩ🥰

  • @ኢስላምውስጤነው
    @ኢስላምውስጤነው 3 года назад

    ቀደም ብዬ አይቸህ ቢሆን ካንተ እኩል እየሰራሁ ነው ካየሁህ ጀምሬ እናመሰግናለን ለውጡን በቅርብ እናያለን ኢንሻ አላህ በርታ

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ 3 года назад +1

    ወው ምርጥ ነው እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ገንዬ እህቴ እኔም አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏

    • @user-ev8zx4tx4b
      @user-ev8zx4tx4b 3 года назад

      ኢላ እኔ ዛሬ ልጀምር ፈልጌ ነዉ እና ራት ብንተዉ ጉዳት አለዉ ወይ ከይቅርታጋር መልስልኝ ዉጤቱን ደግሞ እነግርሀለሁ ኢንሻአላህ አስተማሪ የተማሪዎቹን ዉጤት ማየት ስለሚያስደስተዉ ነዉ

  • @alffhsgrgh3928
    @alffhsgrgh3928 3 года назад

    ስላምወድም እደትነህ ትምህርትህን እከታተላለ እየሰራሁምነው ግን እኛ ሴቶች እወር አበባ ላይ ስንሆን ሰውነታችን አይችልም እናየዛን ግዜምን አይነት እስቦርትነው መስራትያለብን እድመልስልኝአደራህን

  • @joydesta5554
    @joydesta5554 4 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ!! ስለ እሩጫ ምን ትመክረናለህ ምን ጥቅም አለው ? ጉዳትስ? ምን እንድናደርግ ትመክረናለህ?
    ዘመንህ የተባረከ ይሁን በርታ!!
    ከሀገር ቤት(ኢትዮጵያ)

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      አሜን አመሰግናለሁ ሶል 🙏የሩጫ ጥቅም ይሄ ነው አይባልም ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት በተለይም የሰውነትን ኪሎ ለመቀነስና ኮሎስትሮልን ለማውረድ ፣እንዲሁም የሳንባችንን የአየር እመቃ ወይንም lung breathing system የሚያስተካክል ፣የልብ ምታችንን የሚያስተካክል ፣አላስፈላጊ ሰቦችን ለማቅለጥና የአጥንትን ጥንካሬ የሚሰጥ የስፖርት አይነት ሲሆን ነገር ግን በዙ ካበዛነው ብዙ ካሎሪ ማቃጠልና ከአንገት በላይ ያለውን ፌታችንን የማስከሳት በኋሪም አለው ስለዚህም ምንም በርካታ ጠቀሜታ ቢኖረውም ፌታችንን በዙ ሲያከሳን የተፈጥሮ ውበታችንንም አብሮ እንዳያበላሽብን መጠኑን ማመጣጠን ብንችል መልካም ነው 🙏🙏🙏

    • @joydesta5554
      @joydesta5554 4 года назад +1

      ELA GYM
      Thank you so much. More blessings!!

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      You to more buddy 🙏🙏🙏

  • @nuzhahawally2183
    @nuzhahawally2183 4 года назад +1

    elaya betame arife newe tekemongale

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @zeyinebaabdu
    @zeyinebaabdu 11 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏በጣም

  • @mariamsaid977
    @mariamsaid977 4 года назад +1

    እናም፣ሲለትምህርትህ፣እጀግ፣አመስግናለሁ፣ውንድሚ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ማሪያምዬ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @mariamsaid977
      @mariamsaid977 4 года назад +1

      @@elagym5723 እና፣ልጀመርው፣ውይ፣ውንድሚ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      @@mariamsaid977 ምን ጥያቄ አለው እህቴ በርችልኝ ምንም አይነት ጥያቄ ሲኖርሽ በውስጥ መስመር የምክርም አገልግሎት እሰጥሻለሁ ቨይስ ሜል አርጊልኝ 🙏🙏🙏

    • @mariamsaid977
      @mariamsaid977 4 года назад +1

      @@elagym5723 እሽ፣ቁጥርህን፣ላክልኝ፣ከይቅርታጋር፣እሽ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      @@mariamsaid977 በሜሴንቸር ቨይስ ሜል አርጊልኝ እንደ ጓደኞችሽ ስልክ ማናገር አልችልም በጣም ይቅርታ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ ፍሬንድ አርጌ 🙏🙏🙏

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 4 года назад +1

    Selamiki yibza wondem

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      አሜን ቲናዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @gelilasweet3494
    @gelilasweet3494 4 года назад +1

    Selamk ybza tebarek des yemil new eyeseraw new

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሜን ገሊላዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያም-መ6ዀ
    @ወለተማርያም-መ6ዀ 4 года назад +1

    Hi master Ebakh Fit yemiyawefr neger bitmekregn fiten lemafer sil bicha protein powder Eteta neber yaleminm Workout Ahun ley borch Wetabgn konjo yemibal Aynet yesewnet Akuma neberegn Esti min timekregnaleh plc

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሃይ እንደምን አለሽ እህቴ ?በቂ እረፍት እና እንቅልፍ አለሽ ውይ ?በአንዳንድ ነገር የስራ ፣የህይወት ፣የቤተሰብ እንዲህም ሌላ ሌላ ነገሮች ላይ ከፍተኛ ትኩረትና ጫና አለብሽ ወይ ?

    • @ወለተማርያም-መ6ዀ
      @ወለተማርያም-መ6ዀ 4 года назад

      እንቅልፍ ቢያንስ ለ5 ሰአት ነው ምተኛው አዎን በጣም በብዙ አስባለው እጨነቃለው ለዛ ይሆን እንዴ

    • @ወለተማርያም-መ6ዀ
      @ወለተማርያም-መ6ዀ 4 года назад

      አሁን ለይ ብዙም ሰው ማግኘት አልፈልግም ምክንያቱም ምንድነው ፊትሽ ከሳ ስለሚሉኝ በጣም እሳቀቃለው

  • @dearmama7670
    @dearmama7670 4 года назад +1

    Men seat lay naw masrat mimakaraw morning or evening ya borch sport

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      በተቻለው ሰአት ሁሉ ምንም ችግር የለውም ግን ምግብ ከተበላ በኋላ ቢያንስ ለ2ሰአታት ያህል መቆየት ያስፈልጋል በደንብ እስኪፈጭ ድረስ 🙏🙏

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    በርታልን ጎበዝ ድስላይክ የምታደርጉጉዶች ጤንነታችሁ ያሰጋል

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 4 года назад +1

    Eliyeeeeee thankyou imigermwh eli kibrte btach altefa bilo yalh bzi sinkth ilaluu kkkkkkk arifh astemriachinh 👌👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሩትዬ ቆንጆ አይዞኝ ድራሹን ነው የምታጠፊው በዚህ ስፖርት በእርግጠኝነት 🙏አሁኑኑ ዝመችበት እህቴ

  • @tigisttigist1363
    @tigisttigist1363 4 года назад +2

    እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ቲጂዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @mekelleenderta5752
    @mekelleenderta5752 4 года назад +1

    it is really good workout ..thank you and keep it up

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      many thanks mekelleya my friend 🙏🙏🙏

  • @abelhailu6912
    @abelhailu6912 2 года назад +1

    ወዱማችን ትህትናህ በጣም ደስ ይላአል እኔ ያንተን እስፐኦርት ከጀመርኩውኝ ሶስት ከኔ ነው በመጀመሪያ ያሳየህነ ብቻ እስፐርት ለውት ያመታልናል ወይስ ሌላም አለ ምክንያቱም እኔ ስአት ስለለኝይ ነዉ ከማዳም ቤት ስላለሁ ነው እስፐርትህን ወዱጀው አለዉ ምን ትለኝ አለህ በዚሁ ልቀጥል ወይስ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ሃይ እህቴ ስፖርቱን ለምትፈልጊው ጉዳይ እያፈራረቅሽ ብትሰሪው በጣም ጥሩ ነው ለምሳሌ ለቦርጭ ከሆነ የቦርጩን ብትሰሪ ለጎን ስጋ ከሆነ እንደፈለግሽው በአርስ በአርስቱ እየመረጥሽ መስራት ትችያለሽ ሌላው ጊዜ ባይኖርሽም ከመተኛትሽ በፊት መኝታ ቤትሽ ትንሽ ትንሽ መንቀሳቀስ የምትችይ ይመስለኛል በተረፈ ጥያቄ ሲኖርሽ እንደሌሎቹ በቮይስ ሜል ላኪልኝ እረዳሻለሁ በርችልን 🙏🙏🙏

    • @abelhailu6912
      @abelhailu6912 2 года назад +1

      እሽ አመሰግናለው

    • @abelhailu6912
      @abelhailu6912 2 года назад +2

      ሌላው የተለያዩ የቦርጭ እስፖርት አሳይተሀል እያቀያየርነ መስራት እንችላለነ ችግር የለውም

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      @@abelhailu6912 በትክክል አቤል ወንድሜ 💪🙏💪

  • @meryammohammed1077
    @meryammohammed1077 4 года назад +1

    Hello Mr. first of all Thank you ....
    Mr.please can u give to me some advice I have belly fat & my big problem is my Hip dip & Glutes please I need your help.🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ...
    Amesgenalewo

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Hi Meryam thanks for your kind words ...i realized your questions all...but am already released alot of videos for those particular areas ...i invite you to go back to my old videos to see according to there titles ...ማሪያም ወደኋላ ሄደሽ ተመልከቻቸው ብዙ ቨዲዬ ተለቀዋል ለመቀመጫና ከእምብርት በታች ለሚወጣው ቦርጭ ጭምር በጣም አሪፍ እንቅስቃሴዎች አሁን በቅርብ ነው የተለቀቁት ።ባይሆን ለዳሌ የሚሆኑ ቨዲዬችን በቅርብ እለቃለሁ እሺ if you have any question you welcome anytime my dear sister 🙏🙏🙏

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 4 года назад +2

    ዋው በቃ ይሰራል እናመሰግናለን bro

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      በሚገባ ይልፉዬ ወዳጄ ይበርታልን 🙏🙏🙏

  • @ያራቲዩብ
    @ያራቲዩብ 4 года назад +1

    እናመሠግናለን በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እሺ ወዳጄ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @saratube60
    @saratube60 Год назад +1

    መምህር ኢላ ይሄንን ስፖርት ስሰራ እምብርቴጋ የተሰማኝ ስሜት አለ ይበላኛል ምን ላድርግ።

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      ሃይ እህቴ በቮይስ ሜል ጥያቄሽን በድምጽ ላኪልኝ እንደሌሎቹ ተከታዮች በምክር እንድረዳሽ +61406725723

  • @haregfiseha8314
    @haregfiseha8314 3 года назад

    ኤላ ተባረክልን እያሳመርከን ነው

  • @samukonjo9004
    @samukonjo9004 4 года назад +1

    Betam neew menamesgenew gobez regem edemena tena enmegnalen

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      አመሰግናለሁ ሳሙዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ዘ8ዀ

    እናመሰግናለን ወንድሜ
    ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መልስልኝ
    እኔ ቀጭን ነኝ ግን የቦርጭ ቅርፅ አይመስለኝም ግን ካለሰውነቴ ሆዴ ትንሽ ተለቅ ይላል እሄንን እስፖርት ልስራበት ወላ ሌላ አለ

  • @rahel2963
    @rahel2963 2 года назад +1

    አዲስ ነኝ ለቤተህ በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +1

      ሃይ እሪቾ እህታችን አመሰግናለሁ እንኳን በሰላም ወደ ቻናላችን በሰላም መጣሽልን አብረሽን በርችልን ጥያቄም ሲኖርሽ እንደሌሎቹ ከታታዬች በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል አርጊልኝ እረዳሻለሁ 🙏🙏🙏

  • @tesfayeabebe9272
    @tesfayeabebe9272 2 года назад +1

    Nice Bro

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @tigistgezu4771
    @tigistgezu4771 Год назад +1

    Wawww iskii inem limokirawaa

  • @birukbekele6737
    @birukbekele6737 4 года назад +1

    ወዳጄ ኤላ ሰላምህ ይብዛ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሜን ብሩክ ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @menwagawalemu1230
    @menwagawalemu1230 7 месяцев назад

    በመካከል መሸጋገሪየሸ ከ5-15 ሰከንዶች ቢኖርህ፣ ሠራወም እንዴት እንደሚሰራ ለማሳየት እድል ይኖርሀል፣ እኛም ወደኋ በመመለሰ ባልተቸገርንም።
    ለወገንህ እየሰጠኸው ላለ ትምህርት እናመደግገለናለሁ

  • @selamwubet2089
    @selamwubet2089 2 года назад +2

    እባክህ ለወገብ በሽተኛ የሚሁን ቦርጭ ን ለማጥፋት እስፖርት አሰራን
    አመሰግናለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад +2

      ሃይ ሰላምዬ እህቴ ምንም ጭራሽ ቨዲዮቹን እንዳየሻቸው ገባኝ የወገብና የሆድ ስፖርቶች በጣም ብዙ ተለቀዋል እኮ በጣም አሪፍ አሪፍ ወደ ኋላ ሄደሽ በአርስት አርስታቸው ፈልገሽ እያቸው ብዙዎቹ ተመልካቾቻችን ከፍተኛ ለውጥ ያመጡበት እንቅስቃሴ ናቸው እህቴ 🙏🙏🙏ለበለጠ ምክር ቮይስ ሜል አርጊልኝ እንደሌሎቹ እረዳሻለሁ

  • @እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ
    @እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ 4 года назад +2

    ሞባይል የጉጓን ስጋ እደት እናጥፋ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ጥሩ ቨዲዬ ተለቆልሻል እህቴ በርትተሽ ስሪው ለውጡን ታይዋለሽ ምግብሽን አብረሽ እየተጠነቀቅሽ በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏

  • @yo-hi3gq
    @yo-hi3gq 4 года назад +1

    ጎበዝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @meronbezuneh5598
    @meronbezuneh5598 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው

  • @saraawash7804
    @saraawash7804 4 года назад +2

    Ohh thank you Mastor. And i will try to doing this exercise. But from my side the truth one i try to start doing but am not good sport exerciser to continue. How can i be dedicate more doing this? And i really appreciate you. Btw i like ur background song. Thank you a lot

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      many thanks for that our so beloved sister 🙏you need to have courage...keep trying to do little by little not once intense workout 🙏🙏🙏

  • @ayeneewude6477
    @ayeneewude6477 4 года назад +1

    Thanks continue

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Thanks too my dear sister 🙏🙏🙏