This is my first time to give a feedback. I listened this guy all day and night. He is very talented and has soft voice. I beg ebs please please please help this guy. We all are tired of cerent musicians. My number one chose ebs. Thank you so much
I am from Eritrean but born in Ethiopia 🇪🇹 i have a lot of memories by tezettta wooooo this guy sing very powerful I love it and all of you guys look beautiful 😍 big love ❤️
Congratulations Ethiopians and Eritreans here is a wonderful blessed singer. We have lucky to have so many descent super talented singers. The most beautiful people we are thankful to the Almighty God.
በጣም የሚያስደንቅ ተስጦ! ብዙ ሰርተህ በኢትዮጵያ የሙዚቃዉ ኢንዱስትሪ ላይ አሻራህን እንደምታሳርፍ ተስፋ አረጋለሁ።
የዉነት ሙዚቃ አዳምጨ አላቅም ዘማሪ ነኝ ግን አዳመጠሁት ልብ ይነካል ጎበዝ ተሰጦ
በዚህ ድምጽ ቢዘመርበት በስመኣብ እግዚኣብሄር ለመዝሙር ያርገዉ ድምጽህን ዉብ ጸጋ ኣለህ።
በጣም ጉሩም ድምጽ ነው የለሕ ከጸባይ ጋር ኩርት ያልክ ኢትዮጵያዊ ቀጥልበት. Well done
I am an Eritrean from usa. What an amazing voice. I really like it. Keep up the good work brother!
Yes amazing voice
Yene besemahew gorebete
@@metagesyemaryamlej9809 😁 Eski enesmaw
ወይኔ 13 ጊዜ ዳጋግሚ አያሁት ግን አልጣገብኩም💔💔❤❤እስኪ እንዳኔ ደምፁ አልሳላች ያላው ማነው ቃጥልባት ውንድመችን።❤
ላላላ የኔ ብቻ ነው
እኔም ወላሂ
Me too 😢 sewuyee rasuu siamir ❤ voice bicha aydelemi ewnet😢
This is my first time to give a feedback. I listened this guy all day and night. He is very talented and has soft voice. I beg ebs please please please help this guy. We all are tired of cerent musicians. My number one chose ebs. Thank you so much
ዋው
If u are tired don't listen to them go listen Chinese music
Zola addis kkkkkkkkk
እኔ በእውነት ዘፈንም ብዙም አላዳምጥም ግን አሁን ሰውነቴን ሁሉ አንቀጠቀጠኝ ትዝታየን ናፍቆቴን ቀሰቀሰብኝ ውይይይይ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
100 ጊዜ ሰማውት አስቲ አንደኔ የሰማዉ ኮለ ላይክ ያርግ
እኔ 211 ግዜ ሰመሁት 🤔😳✍️
333❤❤❤ ደሥ ልለኛል ከዛም በላይ እሰማዉ አለሁ
❤❤❤❤❤❤❤
ይንን የሚያህል ሐብት እቤት ዉስጥ ደብቆ ማስቀመጥ በሕግ ያስቀጣል እኔ የጠበቃ እከፍላለሁ ይህ ሰዉ ይከሰስ🙌
ክክክክክ
😂😂😂😂💞✌
ትክልልል እርዳሻለሁ የጠበቃ
አኔ ልክፈልልሺ ይክስ
🤣🤣🤣👌😥💔
ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብዬ ላድንቅህ እንዲያው በደፈናው አንደኛዬ ነህ .......ትችላለህ እውነት ትችላለህ 👏👏👏
አስማት የሆነ ሰው ድምፅህ የብዙዎችን ቀልብ ስቦል እስኪ የ እኔን ያክል ከልቡ የወደደው like ግጩኝ
Nice film
ruclips.net/video/C9MleV3ReJE/видео.html
P
Åååæææåååæææææææ
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ /\((()///
በጣም ችሎታህላቅያለነወበኔበኩልዋወነወ
በማርያም ድምፁ እንዴት ደስ ይላል
ስንቱ ነው ጀሯችን የደፈነው 😘😘😘😘😘
ውቢት ከአንባቢነት ወደ ዝግጅት አቅራቢ ብትሆን ፈገግተዎ በጣም ደስ ይላል በርታ ስራህን ሳታቆም የራስህን አንድ ነጠላ እንጠብቃለን።
የምር አኔም እሷ ስትስቅ ልቤ ትርክክ ነው ሚለው። 😄😍😍😍
የሚገርም ድንቅ ድምጽ ችሎታ እንዴት እስካሁን የራስህ ዘፈን እንደለለህ ነው እኔን የገረመኝ ዋው ሰርፕራይዝ ነው የሆንኩት ዋው ዋው ዋው
ወይ ጉድ የት ደብቀህው ነበር ይህንን ውብ ድምፅ 19 80 ዎች ወደ ኃላ መለስክኝ ደጉ ዘመን
Amezing
ጆሮየ ሙዚቃ አልሰማ ካለኝ ቆየ ዛሬ ግን ጆሮየ መስማት ጀመረ ግን ተቃዉሞ ልወጣ ነዉ ለምን በሉኝ???ዛሬ ይሄን መረዋ እረጋ ያለ ለዛ ያለዉ ድምፅ ደብቆ በመቆየቱ አሁን አንዲ ነጠላ ዜማ ለኛ መልቀቅ አለበት የምትሉ like 1000 ባደረኩት እና በቻልኩ በነበርlike
Aendegna neh bro tenahen isteh aretstouchun houlu bounshachew er yrsehn netela zema aftenew sousay 👏💖💔❣🎁
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አዎ ልክ ነሽ ውዴ በቅርቡማ አልበም እንፈልጋለን
1😍😍😍😍😍😍😍
Waw an amazing voice. It has been 25 years since I left my home land but my heart still in Ethiopia. I love Ethiopia so much.
Ene alamenem wushet new
ይሄ ሰውዬ መከሰስ አለበት እስካሁን ከመንግሰትና ከህዝብ የደበቀውን ሀብት በአንድ አውጥቶ አስደንግጦናል ላደረሰብን የልብ መደንገጥ ካሳ አንድ አልበም ይቀጣ
😀😂😂
እኔም እከሳለሁ የት ነው ቢሯቸው
😃😃😃😃😃😃ያስብላል በእውነት
Kkkkkk
Hehehe 🤣🤣🤣🤣🤣
Ebs ከሚቀርቡ ነገሮች ሁሉ በጣም ድንቅና ምርጥ አንደኛ ዝግጅት ነዉ በተጨማሪ ሰርፕራይዝ ነዉ ያደረከኝ ይገርማል
ኤፍሬምን የዋጥቀው ነው የመሰለኝ የመጨረሻው ዘፈን ላይ ላይክ ያንስብካል
ክክክክክክ
Awo betam efrem erasu
Although that I don't speak Amharic but this is an amazing music, melody and sweet lyrics. Wonderful song. Yusuf Somalilander
የፈጣሪ ያለህ ልቤ ቀጥ አለችኮ ዋውውው ድምፅ ከግርማ ሞገስ ጋር ሰጠህ ኑርልን
ወላሂ እኔም በጣም ነው የተገረምኩት የዘፈኑ ባለቤቶች እንኳን እንደዚ አልዘፈኑትም
ህወሃት የምርጫውን ውጤት ይፋ አደረገ ይመልከቱ…
ruclips.net/video/Thon3oJf6uc/видео.html
አረ ሰምቼው አልጠግብ አልኩ
እኔማ እሱን ሳልሰማ አልተኛም
ምድረ ጨበረ ትብላው ብሬን እያለ ሲያላዝንብን መስማታችን ቆቸኝ ያም ሙዚቃ ሆኖ።ሆ አስደመመንኮ
wowww ይድነቃቸዉ እዉነት ለመናገር ቃል አጣሁልክ💘 አይ ፍቅር እባክህ አለፈኝ አሁንስ አልቻልኩም💔😢 በያንዳንዷ ግጥምና ዜማ ዉስጥ እራሴን እንዳስታዉስ አደረከኝ😢😢 ወንድሜ መልካም አዲስ አመት💚💛💝💐💐💐
በህግ መጠየቅ አለበት ይህን የመሰለ ተሰጥኦ ደብቆ በመኖሩ በጣም አስገራሚ ነው እነ ሳንቾ ሲጫወቱብን በቅርቡ አልበም እንጠብቃለን ❤️
ይሄን ድምፅ ይዘህ ለመዝፈን አለመፈለግህን አደንቃለሁ
የበገና መዝሙር ብታወጣ ድምፅህ በጣም ተስማሚ ነው
በጣም የተለየ ተሰጦ ነው
ይድኔ በሰላም ነዉ እንዲህ የሰዉን ልብ ምት መጨመር
ለማንኛዉም በጣም እናመሰግናለን !!!!!!!!!1ኛ ነህ
ዋው የእውነት ለማመን የሚከብድ ነው ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘክ መቀመጥክ ገርሞኛል አቦ ምችት ይበልክ መቼስ ይሄን ሰምቼ በጉጉት ማለቄ ነው ይድኔ እንወድሀለን በቅርብ ቀን እጠብቃለን ሌላ ስርፕራይስ ዋውውውውውው ብሎ ዝም ነው
አረ የእውነት ግፍ ነው ይህ ድምፅ ዜና አባቢ ይከብዳል የነ ሳቾና የነ ዱሩክ መጫወቻ ስንሆን የት ሂደህ ነው እባክህ አንድ በለን በጆሮ አምላክ ይዠሀለሁ 😂😂😂😂🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍
ክክክክክክክ
Ewnet new yemer yechilal aygeltsewm👌👌👌
አሁን እነ ቢጫ ኦባ የኔ ባናን ማስቲካ ዘፈኑ ሊባሉ ነዉ ተደብቆ ምርጥ ዲምፅ ይዞ
ሁሁሁሁሁሁሁሁ ዱሪክ ማን ነው ደግሞ ክክክክክክክክ
Ewnethn new
I am from Eritrean but born in Ethiopia 🇪🇹 i have a lot of memories by tezettta wooooo this guy sing very powerful I love it and all of you guys look beautiful 😍 big love ❤️
same here Rahela haftey🥰
What is he talking about
ይህ በህግ ያስቀጣል ይህንን የመሰለ ድምፅ ይዞ በትግስት መቆየት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ እድሜ ይስጥህ !
I have no words to say about you!
God bless all your life!
አሪፍ አይቸኩልም የሚባለውን በአንተ አይቸዋለሁ!
አላህ ይጠብቅልን ቅርስ ነህ!
ቃላት እየተዋስኩ ብዙ ግዜ ነው ኢድት ያደረከኩት ኢትዮጵያ ጥበብ ናት ።
ኢትዮጵያ ስሟ ብቻ የአለም ቅርስ ነው።
ከምድር በላይ ከምድር በታች ብዙ ቅርስ አላት!
ለሰላሟ ብቻ እንጨነቅ እንዋደድ እንፋቀር የሰው ልጅ ሞት በፈጣሪ እንጂ በሰው እጅ መጥፋቱ ይቁም ሰው በመግደል ፅድቅ የለም!
btekkle
እውነት ብለሀል ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ።
Wwwoooooowwww የጋዜጠኝነትን ሙያ አከብራለሁ ግን ድምፅህ ይበልጣል
በጣም ጎበዝ ነክ ትችላለክ ፋና ላምሮት ላይ ብትወዳደር 500,000 ካንተ ውጪ ለማንም አይገባም ነበር
እዉነት ነዉ
Woww!! nice amazing
እውነት ነው ዋውውውው
Yonin enkuan.....
exactelly
What a voice!!!! I am left speechless. God Bless you, sir!!!!
ከ10 ግዜ በላይ ደጋግሜ ሰማሁት የሌለ ትዝታ ውስጥ ከተተኝ ኡፍ ደስ ሲል በል ዉጣ ይሄን ድምፅ ይዘህ አትደበቅ ካሁን በኋላ
ፈገግታ፣ ድምጽ፤ እርጋታ፤ ግርማ ሞገስ በቃ ምን ልበልህ ሁሉን የሰጠህ.......እኛን ብቻ ሳይሆን ባልደረቦችህንም ሰርፕራይዝ ነው ያደረከው
ደምሪኝ ማር
Hadra tube commentu lanchi mesilosh new ende demrign yalshat?🤣
@@fasikawolde3605 lesua meseluat new
Melatawn eresash
Agebtual
እኔ ሙስሊም ነኝ እና ሙዚቃ መስማት አልዳፈርም ነገር ግን ጓደኞቼ አጋጣሚ ስሰማው አለመጨረስ አልቻልኩም አቤት ጌታየ ያአንተን ቃል ቢሆን የንጓራጎረበት
እኔም በቁሜ ነው የተዋረድኩት እህቴ ዘፈን በቃኝ ብዬ የተመለስኩት ደፋር ነኝ
እኔም ለሙዚቃ ብዙም ተጠቃሚ አደለሁም በዚህ ጀግና ግን ማንነቴን ተሰረኩ በቀን ሳልሰማው ውየ አላውቅም በጣም የሚወሰውስ ድምፅ ነው የተሰጠው
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው
ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please ruclips.net/video/0sAU_F3DjpY/видео.html
@@atwiman እንዴ ሰዉ አማርኛ እያናገርከው ቻይኒዝ ሆኖበታል።
😅😅😅
Congratulations Ethiopians and Eritreans here is a wonderful blessed singer. We have lucky to have so many descent super talented singers. The most beautiful people we are thankful to the Almighty God.
እደኔ የመሠጠ ማነው ብሠማው ብሰማው አልሰለች አለኝ ምችት ይበልህ አቦ ❤️
እኔም ተመችቶኛል ደጋግሜ ደጋግሜ በየቀኑነው የማየው
ኧረ እኔም ሳምንት ሆነኝ ስመላለስ እዚሁ ነኝ
enam sus honobgalllll❤❤❤❤❤
ምን ያህል ለሞያው ክብር እንደሰጠው የምታውቁት ይህን የመሰለ እጅግ የሚደንቅ ችሎታ እያለሁ አደባባይ አልወጣም በባልደረቦቹ ግፊት እንደወጣ ከስሜታቸው መረዳት ይቻላል ጥሩ ድምፃውያን አሉ ለሞያቸው የሚኖሩ ለገንዘብ ወይም ለመታየት ብላችሁ ሞያውን ያወረዳችሁት ሙሾ አውራጅ ከዚህ ተምራችሁ ከዚህ ከተከበረ ሞያ ራሳችሁን እንድታገሉ እመክራችዋለሁ
በጣም የሚገርም ነው
Hulume dangtawallllll❤❤❤❤❤
ትችላለህ የራስክን ስራ ጀባ በለን
ሀሳቤን እሚጋራ በላይክ❤❤❤
Sefu
ከስዊዘርላንድ ነኝ ስልክህን እፍልግ ኣለው
Enans mech nw metakerbgn
what about you Mr.
seifu sathon seifun lememsel yemitaregew tiret gn temechitognal
Ketilibet alilihim gn mitagegnew neher silelele rashn ቻል
Amazing Voice Wow 80 ዎች ቤት ወሰዳችሁኝ እንኳን አብሮ አደረሰን
በጣም ጎበዝ ነው ትዝታችንን ቀሰቀሰው 👏🏾👏🏾👏🏾👌👍
@@etanimhaile6475 እንኳን አብሮ. አደረሰን
@@etanimhaile6475 ትዝታችንነ ቀሰቀሰዉ
እኔ ደስ ያሉኝ ጉዋደኞቹ ናቸው ደስታቸውን አይታችኅል ወይ
እውነታቸውን ነው እንደዚህ ያለ ማራኪ ድምፅ ይዞ እኔማ ደጋግሜ ብስማው አይጠገብም በእውነት መከስስ አለበት ይህን የመስለ ድምፅ ይዞ ሙዚቃ አለማውጣቱ እነ ቢጫ ወባ ሲጫወቱብን
kkkkkk
You have the best view!
,ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ ❤❤❤❤❤❤
Betkkl web yehone dmtse new andegna
እፁብ ድንቅ ነው ሳትፈልግ ያስለቅሳል ድምፅህ ይጨምርልህ ወንድምአለም
በለው ምን ጉድ ነው ወዳጄ ይሄንን ድምፅ እባክህ ዘምርበት እግዚአብሔር አገልግልበት በእውነት ነው የገረመኝ።
ለምን youtbe ላይ ጌብቴሽ/ህ ነዉ መንፈሳዉ ምክር ሁፊፊፊፊ
የገረመኝ ነገር አለ ይሄንን ድምፅ ይሄንን ግርማሞገስ ይዘህ ዜና ክፍል ምን ትሰራለህ 🙆🙉አረ በህግ አምላክ ይሄንን ሰውየ ከዜና ክፍል አውጡልን ያለዛ ሠላማውይ ሰልፍ እናደርጋለን አንድ አልበም ይለለቅልን 😭😢😍
ክክክክክ
ክክክክክክ ልክ ነሽ
Dawen dawen zana kefel
@@hanahana5660 እኮ ዳውን ዳውን ዜና ክፍል
ባልደረቦቹ ፊት ላይ የሚታየው ደስታ በጣም ያስቀናል ፣ ሰላማችሁ ይብዛ።አቤት የድምፅ ቅላፄፄፄፄፄ።አስመስሎ ዘፈነ ለማለት ይከብዳል ፣ይልቁንስ የሙዚቃ ቅመም ጨምሮ ደረጃውን ከፍ አድርጎ ነው የተጫወተው ። በራሱ ስራ እንደሚመጣ ይጠበቃል
አደኛ ነው ሰራአቱብቻ ይበቃል እርጋታው የእቴባል ተባረክ ሰነሰራአት የሜገርምነው የምር በዜውቀጥል አሰደአዳአደግህ ይመሰክራል ል አዳሜ ሰነሰራአት የሌለውህዝብነው አዴ ሰውካወቀው ውሰጡለቄሰ አተግን ትለያለህ ተባረክ ጀግና
Huu
Mh 2
በጣም እኛ ኢትዮጵያውያን ሁላችንም እደዚህ የሰው ደስታ ቢያስደስተን ኖሮ የት በረስን ነበር 🙏
@@saberdaffymc1774
፥፥
አይ ድምፅ ይገርማል እመኑኝ በቀን 7 ግዜ ነው የምሰማው ይችላል ብቻ አይገልፀውም ተባረክልን
ኮሮናን ከምድራችን ላይ ያጥፋን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክልን
ወላሂ እኔ እራሱ የምን 7ግዜ
እኔም
ለሙዚቃ ብዙም ሞራል የለኝም ግን ድምፁ እና ግጥሞቹ ያማልላሉ ወይኔ ትዝታ 💚
እንዲ ነው የስራ ባልደረባ ማለት... ደስ ሲሉ... በጣም አሪፍ ድምፅ አለው 👏👏👏
የስራ ባልደረባ ማለት እንዲነው ‼️‼️‼️
ጁንታ ምድረ ሌባ ጥፋ ከኢትዮጵያ ቻናሎች
@@murthe-wise535 ስርአት ቦርኮ
ስራየን አስፈታኘ እኮ ይህ ሙያ ተደበቆ የማንም መጫወቻ እንሁን በናታቺው ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍
I'm Shocked! .......Its been four days since I quit my job to listen him 24/7.
I agree with you, still am listening him, wooooooow
I like that haaa
4 ken yihen yahel bisotih min yahel bitelk new ee 🤣🤣🤣🤣I’’m weak
😂😂
ይሄ ሰውዬ መከሰስ አለበት እስካሁን ከመንግሰትና ከህዝብ የደበቀውን ሀብት በአንድ አውጥቶ አስደንግጦናል Best Very Good
በጣም የሚገርም ድምጽ አለ ደሞ እኮ ሰዉ ስንት ተጨንቆ የሚዘፍነዉነወ ዘፈን አንተ ዘና ብለ ትዘፍናለህ ፣የእግዛብሄር ስጦታ ነዉ፣ምንም ማረግ አይቻልም፡፡በርታ
Wooooooooooooooooooooooooooow
Mastate yelusal yawem babzue
Waw0
Nice film
ruclips.net/video/C9MleV3ReJE/видео.html
Kafu eko yemeweta aymeselm endt desss endemel
የኢትዮጵያችን የሙዚቃ ንጉሥ ብያለሁ እኔ
ዘፈን እንድውድ ያረገኝ ድምፅ ብሎ ዝም
excellent እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ
wow wow
ጥበብን አሟልቶ ሲሰጥ እንደዚህ ነው
እርጋታ ፈገግታ ግርማ ሞገስ እሚገርም ታለንት Wow!!!!
በዚህ ዘመን ይህንን ዘመን ተሻጋሪ መረዋ ድምፅ መስማት መታደል ነው!!!!
ክብር ለዚህ ሰው የሰው ዘፈን ሲደገም እንደዚ ነው። ሙሉቀን መለሰን ወለደው ብል ይቀለኛል።
I love you so ❤️👏👍
አቤት ድምፅ 😍
በአዛኝቱ ማሪያም በወለላይቱ
የታመመ ሳይድን አይነጋ ሌሊቱ
ይህን ስንኝ በጣም ነው የምወደው
እኔማ መላጣህ ሳይቀር አምሮኝ ልሞት ነዉ ይሄ ተጫነ ጀምሮ እለዋለሁ መቸም ነጠላ ዜማ እጠብቃለን ከዛ ኮሰርትህ ላይ የመጀመሪያዋ ትኬት ቆራጭ ነኝ ከወደ ባህር ማዶ ከብራዚል ነኝ የኔ ምርጥ
🤣🤣🤣ቀላል መላጣውን ማሽት አማረኝ
@@telltheworldthetruth6023 Kkkkkkkkkk
@@telltheworldthetruth6023 ያንችው አድናቆት ሳይሆን ወሲባዊ ትንኮሳ ይባላል ሀሀሀ
ሳር ቤት-Sar bet tube 🤣🤣🤣ምን ነው ይሄን ዘፈል እየዘፈነ መላጣውን ባሽለት!!
@@yesrayesra7757 ሃሃሃሃሃሃ ወንዳወንድም ነገር ነው ሁለ ነገሩ ያምራል ግን ቀለበት ኣድርጓል😉
ሆሆሆ ምን ነክቶኝ ይሆን? ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው አልጠግብ አልኩ እኮ ጉድ በል ጎንደር አለ !!!
አወ
ልጁ ፍቅር ያስዛል ድጋግመሽ አትስምው ፈተና ነው
Fonkaaa talfose balhona
@desalegne tibe አዎ ቅንነት አይከፈልበትም ደሞ በእምዬ እናታችሁ ተብሎማ አላልፍም አድርጊያለሁ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው
ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please ruclips.net/video/0sAU_F3DjpY/видео.html
ወይነኔ በጣም ነወ ደእሥ የሚለዉ የት ነበር ትዝታ ለቀቀብኝ በጣም ነዉ የወደድኩህ ትዝታ አለዉ እድሜ ይሥጥህ ግን ለበጐ ይሁን እሺ እንወድሀለን
I heard it so many times, but I can't stop listening it. So amazing!!! Please Yidalkachew use your precious gift.
ይድንቃቸው እንደ ስምህ ኣስደነቅከኝ ዋው በጣም በጣም ትችላለህ።
ይድነቃቸው ተብለህ ስም ወቶልህ የምርም አስደነከን በጣም ጥሩ ድምጽ አለህ መልካም አዲስ አመት
ያባይ ዳሩዳሩ ያበቅላል ጠንበለል ዋጥ ለርግህና አላየሁም ልበል ❤❤❤ እኔ አይኔን አሞኛል ወይ አልሞት አልድንእሱንም ጥሎበት እንደኔ ይሁን ❤❤❤ ትላንትም አልበላሁ ዛሬም ፆም አደርኩ ሰውም አልጠየቀኝ እኔም አልተናገርኩ 5:17 5:20 ❤❤❤❤
ማነው እደኔ ደደጋግሞ የሠማው በላይክ አሣውቁኝ
እኔ😍😍
Enie
እኔ
በጣም በጣም አስበልጦ ነው የዘፈነዉ ቅነጆ ዘፈን ተተኪትውድ ነሕ
Ere ene nagn 15gn zuri awn eyesamaw new
ጥበብ አሁን ገና ቦታዋን አገኘች ለካ እስከዛሬ ዘፈን አልሰማሁም ነበር ድንቅ ድምፅ ነዉ
I am from Malawi 🇲🇼🇲🇼🇲🇼🇲🇼🇲🇼 cant understand the words but like the song..i bet its a love song..big up ❤❤❤👌🏽👌🏽👍🏿
yes, there are 4 separate songs though sang non stop. They are all love songs.
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው
ቻይንኛ በአማርኛ ..subscribe please ruclips.net/video/0sAU_F3DjpY/видео.html
you right itis love song and i love it so much too
@@abrshlosblancos7030 ኦኦፕ
I have one friend Malawi and he was awesome guy
አትጠገቡም : ደሞ ሁላችሁም ስታምሩ :: thank you for your professional work EBS.
እንደ አስተያየት ebs ራሱ single ሊያሰራዉ ይገባል ስፖንሰር ያርገዉ
Exactly good idea
Yessss
😂
😇😇
በትክክል
ይህን ሰው መክሰስ እፈልጋለሁ ለምን ብባል ይህን የመሰለ ድምፅ እስኬ ዛሬ ከዝኖ በማቆየቱ።ዋው ዋው ዋው ዛሬ ጆሮዬ መዳኃንት አገኘ።
صض
Wend lij kofexen sel des yeliil
የሱ ድምፅ ፈገግታ አንድ ጊዜ ሠቶታል ከርጋታጋር እኔ ግን ይበልጥ የጓደኞቹ ደስታ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ መልካም ጓደኞችን ያብዛልን በቃ ትችላለህ!
ትክክል ተመስጠው ነው የሚሰሙት ፊታቸው ላይ የሚታየው ደስታ ደስ ሲል
ይሄን ሙዚቃ ሣልሠማ መዋልም ሆነ መደር አልችልም ድምፅ ብሎ ዝም ነው እርጋታው የሚሥረቀረቅ ድምፅ ሠላምክ ይብዛልኝ ይድነቅዬ
Waw an amazing voice. U r full of talent 👏. Love u from 🇪🇷
የአድስ አመት የማይረሳ ትዝታየ ምንብየ እንደማደንቅህ አላውቅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ኩልል ያለ ለጆሮ የሚመች አዘፋፈን በዛ ላይ ፊቱ ላይ ምንም መጨናነቅ የለ ተዘናንቶ የሚዘፍን እንኳን አይመስልም ምርጥ ነህ ቀጥልበት።
He doesn't care he's relaxing like he is singing alone wow 100% confidence &100%smile,
እፁብ ድንቅ ነው! ዜና ማቅረብም ሚስተካከልህ የለም በጣም ትችላለህ። ግን የድምፅህ እንዲህ መገራት ይበልጥ እጅግ ደንቆኛል። በተለይ የትዝታ ዘፈን ያንተ ነው!
Congratulations from West Africa,Guinea Bissau to this great singer Good bless you and all Fellows Ethiopians
He is not a singer he is a news anchor and it takes the nation by surprise by his hidden talent,pass our love to our gunian brothers bro,
@@worldwide4987 Pride of Ethiopia God bless our brothers
@@worldwide4987 Ethiopians inspire all Africans brothers Good morning
God bless you too brother
OMG I can’t stop listening this guy.
Same here
Enes bityi...
የምርጦች ምርጥ ነህ ይድነቃቸው ድሮም ዜናህ ይጥመኝ ነበረ እግዛብሔር ይጠብቅህ
ከማማር ጋር ተባረክልኝ መልካም አዲስ አመት
በጣም ጉበዝ ድምፃህ ለትዝታ ዘፈኖች ይሆናል በርታ
የሚገርም ታለንት ነዉ ያለህን ይን የመስለ ድምፅ ይዘህ ምነዉ እስከዛሬ በደልከን ከነ መልክህ ከነ ቁመናህ ከነ እርጋታናህ በጣም ማች አድርገሀል አንድ ኮለክሽን ልቀቅብን በጣም ነው ያዝናናኧን ከ10 ጌዜ በላይ አዳምጨዋለሁ እንጠብቅሐለን አንድቀን ብቅ በል🙌🙌🥰
ወንድሜ አንተልዩ ሰዉ ነህ ድምፅህ ልብ ነው የሚነካዉ እድሜ ና ጤና ይስጥህ Gud bles you gajs 🙏
amazing performance👏👏ትችላለህ አባቴ ቂርቆስን
በስመአብ እሚገርም ነው የሚገርም...የጓደኞቹ ደስታ የሱ እርጋታው ፈገግታው የዘፈን ምርጫው እራሱ...በቃ ሁሉ ነገሩ በሰው ድምጽ መቼም ተደምሜ አላቅም አልደመምም!!❤
ዋው ዋው......... በጣም የሚያምር ድምጽ በቅርቡ አዲስ ነገር እንጠብቃለን
መዝሙሮች እግዚአብሄር ቢፈቅድ መልካም እድል እግዚአብሄር ቢፈቅድ እና እግዚአብሔር ውብ እና ጣፋጭ ነው።
ከበዓሉ 2013 ፕሮግራም ቁጥር 1 Best. 👍👌🎶
Wow
በጣም አንደኛ ድምፅ ብሎ ዝም ይገርማል
የአመቱ ምርጥ ሰዉ
በጣም ባጋጣሚ ነበር የበአል ለት አዲስ ዘፈን ካለ ብለን ስንፈልግ ያገኘነው ልዩ ነው
,ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ሚገርም ተሰጥኦ ፣የማታ እንጀራ ማለት ይሄ ነው፣
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው
ቻይንኛ በአማርኛ ...subscribe please ruclips.net/video/0sAU_F3DjpY/видео.html
ላድናቆቴ ቃላት ያጥረኛል ልዬ ስጦታ አለህ በሙሉቀን የቀሰቀስብኘን የሞቹን አባቴን ትዝታ ልገልፀው አልቸልም ወይይይ 😍
የኣንድ ኣንድ ተሰጥኦ ይደንቃል ግን ኣንድ ነገር ተምራለው ይህ የመሰለ ድምፅና ችሎታ ኣለኝ ብሎ ልውጣ ሳይል እነሱ ይስሩ ብሎ ዝም ማለቱ ኣንድ ሁኖ ሳለ
የኛን ጆሮ መምረጥ እንደማይችን ኣውቆ ዝም ኣለ😊
ከሁሉ ነገሩ የወደድኩለት Confidenceሱን ዋው❤
እኔ ኣረብ ኣገር ከወጣሁኝ ዘፈን ሰምቸ ኣላውቅም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ዛሬ ግን😢 ውስጤን ርብሽ ኣለብኝ የወንድሞችየ የጓደኞችየ የወገኔ ሞት ስቃይ በዛ እኔም ኣገሬ እንዳልገባ ኣልሞላ ኣለኝ
ትዝታ ብየ search ስል ይሄ መጣልኝ😌
it is my first comment in my life , I found this person great enough among those! Don't hesitate to sing!!!!
በስማም አበደ ድምፅ ወይኔ ሲያምር 2013 ምርጥ ድምፅ ብዬዋለው
ወይኔ ጏደኞቹ ደሥታቸውን መቋቋም አቅቷቸዋል ድምፅ ብሎ ዝም ነው👍👍👍👍👍👍👏
🎺💫🎊What a Talent and a LOVING 🌸CROWED Love the Whole Scene 💞💫🎻
ዋው የሚገርም ብቃት ከአይን ያውጣክ አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም የጤና የእንድነት ዘመን ያድረግልን መልካም አዲስ አመት
1
አሚንንንን
Wowwwwwwww amazing voices like very nice I Love ethiopa
Ollie ethiopane people happy new year 💚💚💛💛❤❤❤
መታደል ነው ወንድሜ በጣም ጉሩም ድምፅ ነው ያለክ በቃ ዘፈን ልክ አዳተ አይነት ሰው ይዝፈን በርታ የተከበረ ስራ አለክ ነገር ግን ከሱ ጎን ለጎን ብስረ አይከፋው ተባረክ ኢ ቢ ኤስ ጥሩ ጎበዝ ልጆች ስብስብ ነው በርቱ
ዋው
I can't stop myself from listening to this song. Can't help it. More beautiful than the original songs ❤️
ቃላት አጣውልህ 100% ትችላለህ የራስህን አልበም አንድ ቀን እንጠብቃለን!!!