የሆድ ህመም አይነቶች እና መዳኒቱ |❗️ አጣዳፊ የሆድ ህመም አደገኛ ነው | Abdominal Pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 219

  • @hiwotmeressa-me1wt
    @hiwotmeressa-me1wt 6 месяцев назад +7

    ዶክተር ሰይፈ ወንድማችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fgfg8049
    @fgfg8049 6 месяцев назад +4

    ዘመንህ ይባረክ ዶክተር

  • @TigsteTeshoma
    @TigsteTeshoma Месяц назад

    አቤት አገላለፅ ዶክተርዬ የስራ ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ የተረጋጋ ዶክተር ዋዉ ነህ

  • @emuyeshebre
    @emuyeshebre 5 месяцев назад +1

    wow አረ ተባረክ ወነድማችን ብዙነገር እያሰተማረከነው ዘመንህ ይለምልም 🙏💐🌹🌹

  • @yohansmnaye6783
    @yohansmnaye6783 3 месяца назад

    ዶ/ር እውቀትንና ማስተዋልን ይጨምርልህ

  • @fatimamuham
    @fatimamuham 3 месяца назад

    በጣም የሚገርም ትምርት ነው እኔም ትርፍ አጀት ተምየ አንድ ሳምቴ ቀዶ ጥገና ከተሰራሁ አሁን በጣም ሰላሜን አግኝቻለሁ የመጨረሻ ያድርግልኝ

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 3 месяца назад

    ዶክተር ንግግሮችህ በጣም ይመቹኛል እናመሰግናለን

  • @foziaabdulkadir2663
    @foziaabdulkadir2663 5 месяцев назад +1

    እናመስግናለን

  • @seidatube2239
    @seidatube2239 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናን

  • @rahelabea7677
    @rahelabea7677 5 месяцев назад

    በጣም ነው የምናመሰግነው Dr በርታል

  • @Dubai321-cl4yj
    @Dubai321-cl4yj 6 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን ክበርልን ቆይልን

  • @YeshiemebetTadesse-e8l
    @YeshiemebetTadesse-e8l Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @huaweihuawei5243
    @huaweihuawei5243 5 месяцев назад

    ዶክተር እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @merulove9515
    @merulove9515 5 месяцев назад

    ዶክተርዬ አመሰግናለሁ

  • @TigiMulu
    @TigiMulu 5 месяцев назад

    ተባረክ ዶ/ር

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
    @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 6 месяцев назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ሰይፈ

  • @SimegnewZerihun
    @SimegnewZerihun 5 месяцев назад

    ዶ/ር ኤስኪ ስለ Bephon shampo and conditioner አብራራልኘ?

  • @samrayaheni952
    @samrayaheni952 6 месяцев назад

    ዶክተርዬ ተባረክ

  • @سعاداتيوسف
    @سعاداتيوسف 5 месяцев назад

    Enamesegnal doctor

  • @SalamSalam-eq9jf
    @SalamSalam-eq9jf 4 месяца назад

    Selam doketer Ane betam yemngal hoden gen hule Adelem qertet Ena yesmexengle lerjim sehat bebado

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 6 месяцев назад +2

    Bravo

  • @سريراسريرا
    @سريراسريرا 6 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍👍አንደኛ ዶክተር

  • @Betel-b7u
    @Betel-b7u 5 месяцев назад

    ዶክቶር እናመሰግናለን

  • @umufewzanbinthussen6298
    @umufewzanbinthussen6298 6 месяцев назад

    ኢነመሰግነለን

  • @tegitubechannel5592
    @tegitubechannel5592 5 месяцев назад

    እባክህ ዶክተር የቅማል መድሃኒት ምን እንደሆነ ቪዲዬ ብትሰራ እና ብትነግረን ደስ ይለኛል

  • @begonetlerasbesufekadshiferaw
    @begonetlerasbesufekadshiferaw 5 месяцев назад +1

    ስለ her rimover ወይም የፀጉር ማስወገጃ ምን ትላለህ ወድሜ

  • @zaharaseid7113
    @zaharaseid7113 6 месяцев назад +1

    ጀግናችን

  • @ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ
    @ጎንደሬዋየታረቀኝልጅ 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ በወር አበባ ጊዜ በጣም ያመኛል እናም Profenld 100mg እወስዳለሁ ፈርማሴ እያመጣሁ ያልህክምና ትዛዝ ጉዳት ይኖረዋል ዶ/ር

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад

      ከበዛ የጨጓራ ህመም ያስከትላል፣ በመጠኑ ይወሰድ

  • @zeritutube
    @zeritutube 6 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተርዬ እኔ የዛሬ 16 አመት በፊት የሆድ እመም ነበረብኝ ሲነሳብኝ እራሴን አላቅም መሬት ላይ ይጥለኛ ከባድነበር ባላወኩት ምክናት በራሱ ግዜ ተወኝ

  • @Natan_tube12
    @Natan_tube12 5 месяцев назад

    ብዙ መድኃኒት መዋጥ ( ራስን የማጥፋት ) በዚህ ነገር የሚመጣ የጨጓራ ህመም ህክምናው እንዴት ነው? የቤት ውስጥ አመጋገብ እንዴት ነነ?

  • @mesfinmesfingarage1847
    @mesfinmesfingarage1847 5 месяцев назад

    ዶ/ር የኔ ጥያቄ ተጨማሪ ምግብ የሚባሉት መሽገው በዱቄት መልክ የሚዘጋጀው የፕሮቲን ይዘት ያላቸውን በተመለከተ ጥቅሙንና ጉዳቱን ወይንም ጀምሮ ማቆም ጉዳቱን በተጨማሪም የምርቱን አይነት ብትነግረን የሚል ነዉ ።እ/ር ይባርክኸ protin Food seplementry

  • @የአሜንእናት-ቀ5ጠ
    @የአሜንእናት-ቀ5ጠ 6 месяцев назад +1

    ዶክተር በጣም ተገርሜብሀለሁ እርዳታ ስጠይቁ ደውሉ አልክ ግን ስልክ አታነሱም በህወትና በሞት መካከል ሆኜ ነበር ስደውል የነበረው ተግባርና ህወታችሁ ሌላ ነው ከሚድያ ሰው አንተን መርጬ በሀሳብ ትረዳኛለህ ብየ ሽ ግዜ ደወልኩ ግን መልስ የለም በጣም ታሳዝናላችሁ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад +4

      ይቅርታ፣ ስራ እየሰራሁ ፈፅሞ ስልክ አላነሳም፣ ህመም ካለ በአፋጣኝ ወደሚቀርብዎ ሀኪም መሄድ አለብዎ

    • @የአሜንእናት-ቀ5ጠ
      @የአሜንእናት-ቀ5ጠ 6 месяцев назад

      @@Dr.SeifeWorku ላማክርህ ፈልጌ ነው እዚህ ላይ ማውራት አልችልም

    • @የአሜንእናት-ቀ5ጠ
      @የአሜንእናት-ቀ5ጠ 6 месяцев назад

      ከቻልክ አሳልኝ

  • @ዑስሚ
    @ዑስሚ 6 месяцев назад +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተርየ የአስም መድሃኒት ባክህ እናቴ ተስቃየችብኝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад

      አስም እንደደረጃው የተለያየ ህክምና አለው፣ ክትትል እንዳይቋረጥ

    • @ዑስሚ
      @ዑስሚ 6 месяцев назад +2

      @@Dr.SeifeWorku አመሰግን አለሁ ያለችው ውል ክ/ሀገር ነው እና የሚሰጧት በየ ጊዜው ይጠፋል ይላሉ ። እና እኔ በሃሳብ እሷ በልመም አልተረፍንም ።

    • @ነኝስዴተኛዋ
      @ነኝስዴተኛዋ 4 месяца назад

      ​@@ዑስሚእኔ የአስም በሽታ መፍትሄ ያገኘሁበት ትክክለኛውን የባላገር ማር ጧት ጧት በባዶ ሆዷ አንድ ሚላጋ ትብላበት ማር ከበላች ቡሀላ ደግሞ ለ 30 ዴቂቃ ያህል ምንም ነገር አትመገብ ያው እኔ መፍትሄ ስላገኘሁበት ነው የማካፍልሽ 👆

  • @user-io9de4uu5psubscribe
    @user-io9de4uu5psubscribe 5 месяцев назад +3

    doctor Saifthank you❤❤እኔኮ ሲያመኝ ያተን videoፈጥኘ የማየውስ ነገር አቦ_ክበርልኝ ወድሜ❤❤

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo 5 месяцев назад

    ዶክተር እባክህ ምግብ በልቸ ከጉሮሮየ የወርዲ አይመስለኘም ችግሩ ምዲነው ለጨጓራስ ምን ምን አይነት ምግብ ልመገብ

  • @kenomucaaambo3683
    @kenomucaaambo3683 6 месяцев назад

    selam docter lije migib sibela hodun yamowal tegibo kebelam ena tinish sibelam tolo tegebuk yilal min ladirg ebakih 🙏

  • @JgDy-cw6wx
    @JgDy-cw6wx 5 часов назад

    ዶክተር ተበረክ እድሜህን የረዝምል እበክ አትለፍኝ ለሊት ለሊትነ መምሸ መምሸ ይቆርጠኘል መፊቴ በለኝ

  • @FikerBogale
    @FikerBogale 3 месяца назад +1

    ዱክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ከእብርቲ በላይ ሙሉ ይቁርጠኛ ጀርባይንም ያመኝ እንደ በጣም ወደላይ ይለኛል ያቅለሸልሸኛል ግን ከሶስት ወይም በወር አንዴ ይመጣል ያለሁት ስደት ላይ ነው እባካህ ምን ላርግ

  • @yohansmnaye6783
    @yohansmnaye6783 3 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ምግብ መብላት መጠጣት አልከለከለኝም ነጠር ግን ህመሙ ከጉሮሮየ አሰከ ጨጓራየ ጉብራየ ዙሪያ ነው የጨጓራ ባክቴሪያና ሹሮፕ መድኃኒቶችን ውስጃለሁ አልተሻለኝም መን ይሻለኛል

    • @bayushanbese3252
      @bayushanbese3252 2 месяца назад

      አዎ እኔም ተሰቃየሁ😢😢😫😫🦨

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 5 месяцев назад +1

    ዶክተር የኔ ህመም እጅእግር የለውም በጣም ቆዪ ቢያንስ 5አመት ይሆነኛል
    ሲበርደኝ ነው የሚጀምረኝ ከጎኔ አካባቢ ነበረ አሁን ደሞ ጎኔን ይዞ ወደ ፊኛዬ መጣ እና ደሞ ሲሞቀኚም ማመም ያዘ ብዙ ጊዜ በግራ ጎኔ ነው የሚያመኝ እና ሙቅ ዉሃ አድርጌ ከሆዴ ላይ ሳደርግ ይሻለኛል ብርድ ልብስ ተኚቼ አልቦኝ ነው የሚሻለኝ እና አሁን ምን አሰብኩ መሰለህ የወባ መዳኒት ልውሰድ ይሆን ?😭ብቻ አልፎ አልፎም ቢሆን በጣም ነው የሚያመን

  • @genetwube631
    @genetwube631 6 месяцев назад

    0:40 ሰላም ዶክተር
    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን !!
    ወንድሜ ከሆድ በታች በቀኝ በኩል ወደታች የሚሰማ ህመም አለው ግን አልፎ አልፎ ነው ህመሙ ..የትርፍ አንጀት ቀዶ ጥገና ከ 3አመት በፊት አድርጎ ነበር።
    እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ !

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад +1

      የሰገራ ምርመራ እና፣ አልትራሳውንድ ይታይ

    • @genetwube631
      @genetwube631 6 месяцев назад

      @@Dr.SeifeWorku በጣም አመሰግናለሁ

  • @emulakew4759
    @emulakew4759 26 дней назад

    ጠዋት ከእቅልፌ ስነሳ ሆዴን ይነፋኛል ዶክተር ምን ላድርግ

  • @Bujah5
    @Bujah5 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር የከለር ብላይንድነስ ይታከማል እንዴ??

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ እኔ ደረቴን ነው የሚያመኝበተለይትንሺ ብርድ ካገኘኝ በጣም ያመኛል

  • @ብቻ
    @ብቻ 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር ስለ አልም እስቶን ስራልን እባክህ መረጃው ካለህ ህንዶች ይቀቡታል በብዛት ለብብት ችግር አለው ወይስ የለውም የሚለውን ላብ ይቀንሳል ብለው (ALUM STONE)

  • @shaafiitube1745
    @shaafiitube1745 6 месяцев назад

    ዶክተር 11.2cm የኩላሊት ጠጠር ቀዶ ጥገና ያስረልጋል ወይስ ብዙ ውሃ በመጠጣት ልወጣ ይችላል? አረብ ሀገር ነው ያለዉት ህክምና ህጄ እንዲ አሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @seadanur4629
    @seadanur4629 6 месяцев назад

    Selam docter ena begra bekul hoden yamegnal endoscopy adrge namuna wesdewal wtet ke 3 samnt behuwla alugn mnnlihon ychilal docter pls

  • @HikmaBedru-jd7bl
    @HikmaBedru-jd7bl 6 месяцев назад

    Eshi dokter alfo alfo ykortegnal ena ebrte buzu gize ertbet alew ertbetu shta alewu

  • @ፅጌኣክሱማዊት
    @ፅጌኣክሱማዊት 5 месяцев назад

    ዶኩተር እባክህ መልስልኝ ኣንድ ጓደኛዬ ልብዋ ኣበጠ እና ምን ትላታለህ

  • @Kedija12
    @Kedija12 5 месяцев назад

    ወንዲምዶክቶርላስችግርህመልስልኚእሽበፈጣሪህእኔየወርአበባዬበ22:23:24:25ይመጣነበርአሁንግንበ17ቀኔመጤሀኪምቤትልህዲገንየወሊዲመከላከያአልጠቀምምበአለህመልሰለኚ

    • @Kedija12
      @Kedija12 5 месяцев назад

      ገንባለትዳርአዴለሁምአረብሀገረነውየምኖረው

  • @tgistlove
    @tgistlove 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ዶ/ር

  • @Zuzueberahim
    @Zuzueberahim 5 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ዶክተር እባክህ አንድ በለኝ እኔ ክሰምንት አመት በፊት አርብ አገር ሄጅ በጣም ይርበኝ ነበር ግን ግራ ሺንጢን በጣም ያመኛል መተኛት አልችልም አሁን ግን ህመሞበጣም ነወ የሚሰማኝ ወደሆደምልሰ ይሰማኛል እራጀ በተደጋጋሜ ተነሰቻለሁ ነገር ግን ምንም አይገኝም ምን ይሻለኛል

  • @seadanur4629
    @seadanur4629 6 месяцев назад

    Dr biopsy namuna new yewesedud cheguwarayen yamegnal medanitm altazezelgnm mn yshalegnal

  • @Tigistadmasie-ln6hv
    @Tigistadmasie-ln6hv 5 месяцев назад

    Doc ene ke enberte belay seneka yamegnal koyetobegnal

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ

    ዶክተርዬ ብዙ የደም ማነስ አለብኝ ግን አውን 10 ፐርሰት ይቀርሻል ተብያለውየታዘዝኩት ምግብም ስጋ ነክ ፈሳሽ ነውና ከስጋ የከብት ስበላ ወፍ በሽታ አለብኝ ይነሳብኛል ጣፋጭ አይስማማኝም ደሞ ካለውበት አገር አንፃር የህክምና ያደረኩትም በቤት ውስጥ ነው እና ደምን የሚተካ መድሃኒት ሚዋጥ መላ በለኝ ምበላው ምግብም አይስማማኝም ስነሳ ስሄድ ቶሎ ደክማለው ለ5 ደቂቃ መሄድ ይከብደኛል አመሰግናለው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад +1

      መጀመሪያ የደም ማነሱ ደረጃ በምርመራ መታወቅ አለበት። ከዚህ በፊት ስለደም ማነስ የሰራሁትን ቪዲዮ ይመልከቱት

  • @arsematadesse1899
    @arsematadesse1899 6 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ሆዴን በጣም ያመኛል መንፋት እና ይጨሀል

    • @emuhalid
      @emuhalid 5 месяцев назад

      የኔም ጥያቄ ነዉ ይጮሃል በተለይ በግራ ጎኔን እግሬን ቀኝ እግሬ መቆም ያቅተኛል

  • @addazz999
    @addazz999 5 месяцев назад

    Doktor ba lijinat ye xafa xifir mastakal yichalal woy lik inde xirs malatenow? Ka honem yet ager igegnal plees

  • @HanaAlemayehu-qz6yt
    @HanaAlemayehu-qz6yt 5 месяцев назад

    ዶክተር እባክህ እርዳኝ ያለሁት ስደት ላይ ነው የወር አበባዬ ከመጣ 5 ወር ሊሆነው ነው ችግር ሊኖረው ይችላል

  • @taibaandis5792
    @taibaandis5792 11 дней назад

    እኔ ተብርቴ መቀኝ ግኔ በጣም ይቅርጠኝል ህክምናም አድርጌ ነበር ምንም አላሉኝ ምን ትመክረኝለህ ዶክተር

  • @Saraahmed-j9n
    @Saraahmed-j9n 4 месяца назад

    ዶክተር እኔ ከእብርት በላይ ነዉ ከዛን እርፍትየለውም ብርድ ብርድ ይለኛል ያስመልሰኛ ያስቀምጠኛል ለ 4ሰአታት ይቆያል

  • @EkramKedr-u6v
    @EkramKedr-u6v 6 месяцев назад

    Docter dhindihin yemibal body cream ale ena endenormal hule bntekemew mn chgr alew yhen btnegregn

  • @እሙሀያት-ዠ2አ
    @እሙሀያት-ዠ2አ 5 месяцев назад

    እባክህን ዶክተር ሰይፈ ስልክ ቁጥርህን እደት ነው የማገኘው በውስጥ ማማከር ፈልጌ ነበር እባክህን ተባበረኝ😢😢😢

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 5 месяцев назад

      ከፕሮፋይሉ ታቹን አለ የለ

  • @MessiMimo-143
    @MessiMimo-143 6 месяцев назад

    Selam docterye hulem selemeteseten temert enamesegenehale zemene yebarek pls kechalk meleselegn ene betedegahame mulu sewuneten yasakekegnal sakewu demo yetekural kodaye kemen yetemesa lehone yechelal ?

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад +2

      ከአለርጂ የመጣ ሊሆን ይችላል፣ ጥቁረቱ ቀስ ብሎ በራሱ ይለቃል፣ የሚያሳክከው ግን መታከም አለበት

    • @MessiMimo-143
      @MessiMimo-143 5 месяцев назад

      @@Dr.SeifeWorku amesegenalewu tebarek

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 3 месяца назад

    እኔ በቀኝ ጎኔን ከጡቴ ጭምረ በጣምአሞኘል ጨጎራ ይሆንደ በፍጣሪመልሥልኝ

  • @salamhabibi1453
    @salamhabibi1453 5 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር እኔየምጠይቀው ስለእርግዝናነው አረብ አገር ነው ያለሁት ባለቤቴም አብሮኝ ነው አንድልጅ አለችን ሰባት አመት ሞልቶታል ካገር ስወጣ ሶስት ወር እያለችነው አናም እጅላይ የሚቀበረውን የሶስት አመት አስቀብሬ ነበር እና ያሶጣውት ባራት አመት ነው ካሶጣውት በሆላ አንድአመትየሚሆን የሚዋጥ ኪኒን ወሰድኩካመት በሆላ ማርገዝ ስለፈለኩኝአቆምኩኝ እናም ሁለት አመት ሞላኝ እንቢ አለኝ ከሁለት ወር በፊት አኪምቤት ሄጄጠይቄ ነበር ብዙ ብር ስለጠየቁኝ ትቼው መጣው ምላድርግ እባክክ በናትክ ዶክተር መፍቴ ካለው

    • @Dev-sq4ck
      @Dev-sq4ck 2 месяца назад

      ከኒናው ይጠብቃል አመት ያክል መጠቀም የለብሽም ነበር እርግዝናሽን ያራዝማል

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተርዬ እኔ ለረጅም ግዜ እንብርቴን ያመኛል መፍትሄው ምን ይሆን ማቅለሽለሽም አለብኝ መሀል እንብርቴ ላይ ነው

  • @aselefechwamanuel7970
    @aselefechwamanuel7970 5 месяцев назад

    ዶክተር ሰላም እኔ ትናንትጥሬ ስጋ በልቼ እምብርቴ ላዪ እየቆየ ዪቆርጠኛል ትንሽ የማቅለሽለሽ አዪነት ስሜት አለው ምን ላድርግ?

  • @foziaabdulkadir2663
    @foziaabdulkadir2663 5 месяцев назад

    መግብ ስነመገብ ቁረጠት የምነ ምልክት ነው

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 месяцев назад +5

    እኔም ያመኛል ግን የጨጓራው ስሜት ነው ብዬነው ከቅልፌ ስነሳ ይነፋኛል ይቆርጠኛል ትንሽ ቆይቶ ይተወኛል

  • @ManeKassa
    @ManeKassa 4 месяца назад

    አረ ዶክቶር እኔ ከእብርቴ በታች በጣም ያመኛል ምን አልባት የሚነሳብኝ በ 15 ቀን ወይም 1 ወር 2 ወራም ቆይቶ ነዉ የሚነሳብኝ በጣም እራሴን ያስተኝል የማቅለሽለሽ ስሜተም አለኝ በጣም ያልበኛል ባስ15 ደቂቃ ያህል ነዉ ከዛ ብርድ ብርድ ይለኚል ከዛ እተኚለዉ በዛዉ ትንሽ ቆይቼ እነሳለዉ ምንም አይነት አይሰማኝም ከዛ በዋላ

  • @EyerusBirhanu-mx6ys
    @EyerusBirhanu-mx6ys 4 месяца назад

    Ene ke embrte btach eyamemgn new yalhut sdt new mn yishalvnal

  • @qeew2686
    @qeew2686 5 месяцев назад

    😢😢😢ወድሜ አትለፍኝ እኔ ግራ ጎኔን በጣም ያመኛል እግሬንም ያቃጥለኛል ግን አደ ግዜ በጣም አሞኝ ሀኪም ሂጀነበር ሙሉ ምርመራ አድርጊለሁ ግን በሳአቱ እግሬላይ እብጠት እና ማሳከክ ነበር 😢😢ደምሽ ቆሽሾነው አሉኝ ከዛም መርፊም ከኒንም ሰጡኝ ለውጥነበርኝግን አሁንም ያሳከኛል እግሬንም በጣም ይለብልበኛል 😢😢እረ ባአላህ አትለፈኝ መላበለኝ 😢😢

  • @rcffg6879
    @rcffg6879 6 месяцев назад

    ሠላም ዶክተር እኔ የወር አበባ እስከ 11ቀን ጥቁር ነገር ነው ሚወርደኝ አኪቤት ስሄድ ችግር የለውም አሉ ምን ትመክረኛለህ

  • @zaharaseid7113
    @zaharaseid7113 6 месяцев назад

    ዶክተር የኔ ጥያቄ ፖስት ፒል ወይም 72ሰአቱ የርግና መከላከያ ክኒን ብታስረዳኝ ማለት አደ ተጠቅሜ ባለቤቴ ጋ 3ቀን ድረስ ግንኙነት ማድረግ እችላለው ???በየሁለት ወሩስ ቢወሰድ ጉዳት አለው ወይ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад

      ከግንኙነት በኋላ እስከ 3 ቀን የሚወሰድ እንጂ፣ ለ3 ቀን የሚከላከል አይደለም

  • @AlemneshYadeti
    @AlemneshYadeti 5 месяцев назад

    Ale m n
    Alemnesh you have a great birthday weekend

  • @Berheberhe-ye7cn
    @Berheberhe-ye7cn 5 месяцев назад

    ሠላም ዶክተር ደጋግሜ ደዉየልክ ነበር መጨረሻዉ 82 ግን አታነሳም

  • @HawaHawaa-n6o
    @HawaHawaa-n6o 20 дней назад

    ዶክተር እባከህ እኔ ሆዴን ሽንት ሲይዘኝ በጣም ያመኛል. በገራ ሆዴ ከመሀፀኔ በላይ ባለው ሆዴ ጎንበስ ቀና ስል ያመኛል. አትለፈኝ😢የ😢😢

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 6 месяцев назад +2

    ዶክተርዬ የሆድ ድርቀት ተጫወተብኝ ምን ይሻለኛል

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 5 месяцев назад

      ተልባ አፍልተሽ ሲበርድ ጧት በባዶ ሆድሽ ጠጭ

  • @Aby-d8u
    @Aby-d8u 6 месяцев назад

    ሰላም ይብዛልህ ዶ/ር አረ ዶ/ር ተቸገርሁ ሆዴን ከወገብ በታች ከግሬ እና ከግሬ ውስጥ ይወጋኛል ሆዴ ይደርቃል ይነፋኛል አሁን በጣም ያስቸገረኝ ድርቀቱና ከወገቤ በታች የሚያመኝ የሆነ ከባድ ነገር ስሰራ ከሆዴ ወደታች የወረደ ይመስለኛል ከታች ወደላይ እሽት ሳደርገው ጤነኛ የሆንሁ ይመስለኛል መልሸ ስራ ስጀምር ይመለስብኛል እና ደግሞ ትንሽ ሳሸው ከብርቴ በታች የሆነ ድምፂ አለው የሚኮሻኮሽ እና ምን ማድረግ አለብኝ ደ/ር እባክህ እረዳኝ ያለሁት ሀረብ ሀገር ነው

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 6 месяцев назад +2

    ምግብ ስበላ ይነፍል ሲርበኝ ይጠፍል???😥😊

  • @DxbDhd-os5yq
    @DxbDhd-os5yq Месяц назад

    የልብ ህመመ አስቸገርኝ በጀሪባየነው የምተኛው መላበለይ ደኮተር

  • @Abushe-mj4to
    @Abushe-mj4to 4 месяца назад +1

    የአንጅት ቁስል መፍተሔ

  • @haile94
    @haile94 4 месяца назад

    ዶክተረ ይቅረታ ከቻልክ አሁን መልሰልኝ ጧትጧት እምብርቴ አካባቢ ቁረጠት ያመኛል

  • @Fanose-qw6jh
    @Fanose-qw6jh 5 месяцев назад

    ዶክተር ልጄ እግሩን ያማታል በተለይ ቅዝቃዜ ሲኑር ሲሞቃት ይተዋታል በናትህ ምንድ ነው ህክምና ያስፈልጋል እእ መልስልኝ

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር በግራ ጐኔ ከብብቴ ዝቅ ብሎ እዲሁም ወገቤን ውጋት ያመኛል እንዳንዴ እግሬን ይደነዝዘኛል ኩላሊት እድሆን ብየ ሽንት ላይ ምን አይነት ምልክት የለው ስከታተል የምን ምርመራ ላድርግ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад

      ሀኪም ጋር በመቅረብ ጠቅቄቃቃ ምርመራ ይደረግ

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 5 месяцев назад

    Enye dgmo jerbygn eyammgn tru enkilf tnchye alawukim Dokter ke frash ylik mrat emrtalhu

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 16 дней назад

    ያዎራሀቸዉ ሁሉ በሽታዎች አሉብኝ ተመርምሬ የደም እና የሽንት እንፌክሽ የኩላቲ ነዉ አሉኝ😢

  • @absalatmhalatiabsalatmhalati
    @absalatmhalatiabsalatmhalati 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እባክ መልስ ስጠኝ በሰው ሀገር ነው ያለውት ሀገሬ ብሆን ሄጄ እታከማለው ስደት በጣም መጥፎ ነው ተመርምሬ ውጤቱ ጥሩ ባይሆን በሰው ሀገር ምን እሆናለው ብዬ አለው ከልቤ ወይም ደግሞ ከጡቴ በታች ጎን አይደለም በታች በኩል ስንነካው አጥንት አለ በግራም በቀኝም በኩል በጣም ያመኛል በአይን የሚታይ እብጠትም አለው በእጄ ስነካው አያመኝም ግን ውሰወጡን በጣም ያመኛል ትንፋሽ በጣም ያጥረኛል በተለይ ስተኛ እና ስቀመጥ ስራ ስሰራ ምንም ትንፋሽ አያጥረኝም ምን ሊሆን ይችላል የአንጀት ካንሰር ከሆነ ብዬ ጎግል አረኩኝ የአንጀት ካንሰር የሚያሳየው ምልክት እኔ ላይ አይታይም ህመሙ እንዳለ ሆኖ ትንፋሽ እያጠረኝ መተኛት አልቻልኩም ስራ ላይ ስሆን አይታወቀኝም እባክህ እርዳታክ ያስፈልገኛል መልስ እንደምሰጠኝ ተስፋ አደርጋለው ከሙያክ በሽታው ምን ሊሆን ይችላል አመሰግናለው

  • @TemesgenGeresu-u5p
    @TemesgenGeresu-u5p Месяц назад

    ከእንብት በታች ህመም በግራ በኩል ያለው ምንድን ነው መፍትሔ

  • @danayithaye
    @danayithaye 5 месяцев назад

    አባክህ ዶክተር ምግብ ሰበላ በግራ ጎኘኔ በኩል ውጥር ይል እና ይጨንቀኞልለመተኛት ምቾት አይሰጠኘም

  • @ዝምያለሰላምሆነኑሪ
    @ዝምያለሰላምሆነኑሪ 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ😍እባክህን መልስልኝ ሰውነቴ የድካም ስሜት ይሰማዋል ያቅለሸልሸኛል ግን ስደት ነኝ ሐኪም ቤት መሄድ አልችልም ጨጓራ ከሆነ ምን መዳኒት ትመክረኛለህ እባክህን ተባበረኝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад +1

      ምርመራ መደረግ ያስፈልገዋል

    • @ዝምያለሰላምሆነኑሪ
      @ዝምያለሰላምሆነኑሪ 6 месяцев назад

      @@Dr.SeifeWorku አመሰግናለሁ የደም ምርመራ ባካሄድ ይበቃልን?

  • @ethiopanethiopan-vb5vj
    @ethiopanethiopan-vb5vj 6 месяцев назад

    ጤና ይስጥልን ዶክተር አሞኝ ሀኪም ሄጄ እሽንት ቱቦህ ዉስጥ ጠጠርና አቧራ አለብህ ብሎ መድሀኒት አዞልኝ ግን ሽንቴ ማቃጠሉና ቶሎ ቶሎ መምጣቱ አላቆም አለኝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад

      አዎ ህመሙ ካልቆመ ድጋሚ መታየት ያስፈልገዋል

  • @Hanan-io6rz
    @Hanan-io6rz 6 месяцев назад

    ዶክተር ግራ እጄና እግሬ ደዝዞ ቀረ ሀኪቤት ሄጄ ምንም የለም አሉኝ እና ያዞረኛል😢

  • @nehhfdaerthfey
    @nehhfdaerthfey 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ እባክህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የውስጥ እግሬ ላይ አውራ ጣቴ አካባቢ ትንሽዬ ነገር አብጣ አሰቃየችኝ ትጠፋለች ብዬ ከ4 ወር በላይ ችላ ብላትም ጭራሽ እየሰፋች ሄደች ከዛ ሆስፒታል ሄጄም ኮርን ነው ብለው አውጥተውልኝ ነበር ነገር ግን አልጠፋችም እንደገና ሌላ ሆስፒታል ስሄድ ደሞ ዶክተሩ ኮርን አይደለም ኪንታሮት ነው ብሎ ሚቀዘቅዝ ነገር ነፍቶልኝ ነበር ነገር ጭራሽ እየባሰበት ነው አሁን ደሞ መግል መቋጠርም ጀምሯል please መፍትሄውን ንገረኝ ጨንቆኛል ዶክተር🙏🙏🙏🙏 pls እንዳታልፈኝ አደራ 🙏🙏🙏በተረፈ እወድሃለሁ አከብርሀለው

  • @abebayousabuchi4680
    @abebayousabuchi4680 6 месяцев назад

    ሠላም ዶክተር ሠይፈ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክክ መልስልኝ እንብርቴ ይደማል እክምናም ሄጄ ነበር ዝም ብሎ ነው ይተዋል ይሉኛል ምን ይሆን ምክንያቱ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад

      ቁስሴት ከነበረ ይደማል፣ መግል ከያዘ መዳኒት ያስፈልገዋል

    • @tigest3176
      @tigest3176 5 месяцев назад

      Dore enme westu kenkhuote yamgne tchrashi altebweme koshasha westu ale​@@Dr.SeifeWorku

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 6 месяцев назад

    እኔ ጥርሴን በጣም ያመኛል ግን አይን ነቃነቅም እዛው ጦቅሮዋል ምን እሻለኛል??

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 5 месяцев назад

    ዶክተር በሌዘር ይክምና ፀጉርን ስለማስነሳት ምን ትላለህ

  • @birukabebe-k9m
    @birukabebe-k9m 2 месяца назад

    አሜባ ደም እያስቀመጠኝ ነው እርጎ ልጠጣ?

  • @munabh5858
    @munabh5858 5 месяцев назад

    Amesgnalw Doctor

  • @aminat4274
    @aminat4274 6 месяцев назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እኔ ጨጎራ አለብኝ አሁንግን ግራ ትካሻየን ደረቴን ያመኛል ከግራ ትካሻየ ወደቀኝ ይቀያየራል አልፎ አልፎ ልቤ ኦቨር ይመታል ምን አይነት ህክምና ማዲረግ አለብኝ የሚያቃብ ጥል ነገር መመገብ አልችልም እዲሁም ከራበኝ ያስገሳኛል ሆደን ያመኛል እባክህ እርዳኝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  6 месяцев назад

      ከዝህ በፊት ስለጨጓራ ህመም በሁለት ተከታታይ ቪዲዮ አቅርቤያለሁ